አብርሸ የቄራው ሰለ ጴንጤዎች እና መሰል ሀይማኖቶች ምን ይላል

  Рет қаралды 13,748

አብርሸ የቄራው

አብርሸ የቄራው

Күн бұрын

አብርሸ የቄራው ሰለ ጴንጤዎች እና መሰል ሀይማኖቶች ምን ይላል

Пікірлер: 131
@user-er5kb5fn8j
@user-er5kb5fn8j 5 жыл бұрын
ተመስጌን ክርስቲያን ያደረከኝ አምላክ ክርስቲያንነቴ ኩራቴ የህይወት ማንነቴ ተመስጌን ለድግል ማርያም ሌጅ ለእየሱስ ክርስቶስ
@haleselemon8506
@haleselemon8506 6 жыл бұрын
እዛብሄር ይመሥገን ክርሥቲያን ያደረገኝ መድኒሃለምንና ድንግልን ይዥ
@feradesa9504
@feradesa9504 6 жыл бұрын
ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዛላለም ትኑር ተመሥገን ኦርቶዶክስ ያረከኝ አምላክ አሜን
@mazimazi2029
@mazimazi2029 6 жыл бұрын
fera desa አሜን አሜን ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር
@marifamusa5829
@marifamusa5829 5 жыл бұрын
ክክክክክክክክክክ ማነው ኦሮቶዶክስ ያረጋቹሁ 😂😂😂😂😂😂ኦርሮዶክስ ሁኑ ያለብትን ጥቅስ አንደት የለም ።
@user-fk2zn4lx2x
@user-fk2zn4lx2x 3 жыл бұрын
@@marifamusa5829 😂 ሀዋርያት የመሰረቷት ሀይማኖት ኦርቶዶክስ ተዋህዶነች።ሉተር የመሰረታት ሀይማኖት መሰለሽ ትላት የተመሰረተ ሀይማኖት አይደለምኮ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ❗ ድፍረትነው ከኛጋ እኩል ለመሆን መታገል!
@እመብረሀንየልቤብረሀን
@እመብረሀንየልቤብረሀን 3 жыл бұрын
ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር ተመሰገን ተዋህዶ ያደረከኝ ጌታ እኔ የእማ ፍቅር ልጂ ነኝ
@salamealsalame9810
@salamealsalame9810 6 жыл бұрын
ኦርቶዶክስ ያደረገኝ አምላክ ስሙ የተመሰገነ ይሁን እኔ የእመአምላክ የአደራ ልጅ ነኝ
@kubykubykuko1219
@kubykubykuko1219 5 жыл бұрын
አብርሽየ አንተ ምርጥ ሠው ነህ
@maydergham8496
@maydergham8496 5 жыл бұрын
እኔ የድንግል ማርያም ልጅ ነኝ በለተቀኗ የተወለድኩት ክብር ምስግና ለመቤታች ለድንግል ማርያም ይውሁን በጣም የሚገርም ነገር ነው ልቦና ይስጠን አብርሽይ እናመሰግናለን 😭😭😭
@tezetasahbel9846
@tezetasahbel9846 6 жыл бұрын
ይህን ስንል ግን በጰንጤ ቤተ እምነት ብቻ አይደለም ጥፋት የሚታየው በሁሉም ቤተ እምነት እና ቤት ነው
@user-zm4fv5mw5g
@user-zm4fv5mw5g 5 жыл бұрын
Tezeta Sahbel ሰው ሁሉ ሀጠተኛ ነው
@karensalam9340
@karensalam9340 5 жыл бұрын
ተሳሳት ወድሜ ተዋህዶ መኖር ብቻ ሳይሆን መሆን ያስፈልጋል ካንተ ባላቅም እግዚያብሄር ይመስገን እድሜ ለረብ ሀገር ሀይማኖቴን ማንነቴን እዳቅ እድርጎኛል ክብር ለድንግል ማርያም ልጅ
@hannnna7491
@hannnna7491 5 жыл бұрын
ትክክል ነው ወንድሜ ሃይማኖት ዘር ቀለም ብሔር አይለይም እምነት አንድ ነው ማንም ሰው የፈለገውን ማመን ይችላል ።
@Habtam_cooking
@Habtam_cooking 5 жыл бұрын
እግዛብሄር ይመስገን ኦርቶዶክስ ስለሆንኩኝ ወይኔ የመጨረሻው ዘመን ደርስናል እግዛብሄር ወደ ቀና መንገድ ይህንን አሜን(፫)
@user-bi7zv3qq6q
@user-bi7zv3qq6q 6 жыл бұрын
ሰለ ሁሉም ነገር እግዘአብሔር የመሰገን🙏🙏
@saratasahi590
@saratasahi590 4 жыл бұрын
አቤት ፈጣሪ ይቅር በለን ህደ በደላችን ሰይሆ ን እደቸርነትህ አስበን እባክህ ፈጣሪ ይቅር በለን ☝️😭😭😭😭😭😭😭❤️🙏
@ድንቅነሽነሽታም
@ድንቅነሽነሽታም 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር መስተዋል ይሰጠን 😭😭😭
@aloma1442
@aloma1442 6 жыл бұрын
እግዚአብሔር ለሁሉም ልቦና ይስጣቸው
@kubykubykuko1219
@kubykubykuko1219 5 жыл бұрын
ፋጣሪ ልቦና ይስጠን
@shawatetesafaye3998
@shawatetesafaye3998 5 жыл бұрын
aberashi asbeka arefawu arefe asebanewu tebareki
@misrashtesemna5712
@misrashtesemna5712 5 жыл бұрын
🙏🙏💖💖💖
@user-qp2hc3wy7y
@user-qp2hc3wy7y 5 жыл бұрын
Ewenetehen new Abershey Kerstos Bemeder Sale Heymanot Yelewem Kerstos Leheymanot Alemotem Lehewet Enje
@borhananesh9043
@borhananesh9043 6 жыл бұрын
ወይ ዘመን
@lolalola9391
@lolalola9391 6 жыл бұрын
አልሀምዱላሊሂ ሙስላም ላደረገኝ ግታ አመሠግናለሁ ሙሠሊም መሆን መታደልነው
@flagotedodeemaswdshlnur6552
@flagotedodeemaswdshlnur6552 6 жыл бұрын
አሚነ ሙሀመድ.ስድተኝው Siraj Aneche gode ya aneche hayemanote tewereto yalekale
@alemasfawkassaye9006
@alemasfawkassaye9006 6 жыл бұрын
Eslame kitu kuslame
@fethelaaxummuslim8075
@fethelaaxummuslim8075 5 жыл бұрын
100%
@زليكهقادر
@زليكهقادر 5 жыл бұрын
አልኸምዱሌላህ
@user-nr5zw3hz7z
@user-nr5zw3hz7z 6 жыл бұрын
እግዚአብሄር በሁላችን ይገለጥልን
@tezetasahbel9846
@tezetasahbel9846 6 жыл бұрын
ወንድም አብርሽ ጥሩ ነገር ነው ያቀረብከው ክርስትና ህይወት ነው መኖር ነው ትክክል ነህ ግን ልል የምፈልገው ነገር ቢኖር በሰባክዎች ላይ እኔ የማንም አድናቂ አይደለሁም ማንም የእግዚአብሔር ቃል በትክክል ሳይጨምር እስከ ተናገረ እስካስተማረ እቀበላለሁ ፓስተር ዳዊት እና ሌላውን ለንፅፅር መቅረብ በእርግጥ ለስብከተ ብሎ ቀልድ የሚለማመድ ሰው ይኖራል ብዬ አላስብም ተፈጥሮ ካልሆነ በስተቀር ደግሞ በሴት እህቶቻችን ላይ ላልከው ትክክል ነህ መፃፍ ቅዱስ ላይም እራስዋን መከናነብ እንዳለባት ይናገራል ቃሉ ስለማይናገር ሳይሆን ሰው የራሱን ምኞት ፍላጎት ስያራምድ ከቃሉ እየወጣ ይገኛል ነገር ግን በቃሉ ብንኖር ህይወት ነው ህይወት ደግሞ ከምንም በላይ ነው ደግሞ ሃሰተኛ ነቢያት በተለያዩ ሃገራት ላይ አሉ እነዚህ ለመንጋው ግድ የማይሰጣቸው የራስን ጥቅም የሚያሳድዱ እውነተኛውን ወንጌል የማይሰብኩ በተለያዩ መንገድ እየህዱ መንጋው ወደ መጥፎ የሚስብ ሞልተዋል ምክንቱም ሰው እውነቱን ለመስማት እራስን ካለ ማዘጋጀት የተነሳ በነዝህ በሃሰተኛ ነቢያት ይጠመዳሉ ነገር ግን ይህ በጰንጤ ቤት በብዛት ቢኖርም ነገር ግን እውነተኛዎችም እንዳሉ መዘንጋት የለብንም እውነተኛው ወንጌል አሁን በጰንጤ ቤተ እምነት ይሰበካል ስሰበክ ይኖራል ሰው ምድራዊውን በመፈለግ ብዙዎች ቢህዱም በተለያዩ ምልክት ብዙዎች ቢሰናከሉም እውነቱ ግን ቃሉን ባለማንበብ ባለመረዳት እውነቱን ለማወቅ ጥረት ባለማድርጋችን ነው እነኝ ብዙዎቹ እየጠፉ ያሉት በሃሰተኛ ነቢያት በእርግጥ የእግዚአብሔር ቃል ህይወት ነው በቃሉ ለመኖር ቢከብድም ለመስማት ባይመቸንም ህይወት ያለው በእግዚአብሔር ቃል ውስጥ ነው በቤተ እምነት ተቀምጠው ቃሉን ባለመስማት ብዙዎች እንጒዳለን ደግሞ እነኛ ሃሰተኛ ነቢያት በተለያዩ ጥንቆላ የሚሰሩት ለመንጋው ግድ ስለሌላቸው ነው ነገር ግን በማስተዋል ብናይ እውነቱን ወንጌል የምስራች ነጋሪዎች አሉ ከምንም በላይ የእግዚአብሔር ቃል በቻልንው አቅም እነንብብ እንስማ እላለሁ እየሱስ ያድናል ።
@wassihunbeyene3138
@wassihunbeyene3138 5 жыл бұрын
Bite seyitan ye menafikan mechefereya bado aedarashi aebeto yikir belen
@muluhlmaryam9177
@muluhlmaryam9177 5 жыл бұрын
ትክክል ነህ ወንድሜ
@godisgoodallthattime3406
@godisgoodallthattime3406 5 жыл бұрын
😭😭😭😭😭🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️
@saadaibrahim6953
@saadaibrahim6953 5 жыл бұрын
አላሁ አክበር ወላሂ ያሳዝናል አልሀምዱሊላ እስላም ላደረኝ 1000 አልሀምዱሊላ ያረቢ
@user-sx2ed5gc2e
@user-sx2ed5gc2e 6 жыл бұрын
አብርሽ የምታቀርባቸዉ ነገሮች ወሳኝ እና መለክት ያላቸዉ ናቸዉ ተምንም በላይ እጥር ምን ያለ መሖኑ መለክት ያልተዛዛ መሖኑ ተከታታይሕ አርጎኛል አድናቂሕ ነኝ ሀያት ታለሑበት ሀገር ቀጥልበት አብየ
@lifewithegracegirl32
@lifewithegracegirl32 5 жыл бұрын
abtu fatri yikiri balni Amen
@lifewithegracegirl32
@lifewithegracegirl32 5 жыл бұрын
ho my god
@wegayehugatahun4258
@wegayehugatahun4258 5 жыл бұрын
አብርሽዬ ሁሉም ጋ ችግር አለ ሰውን ሳይሆን አምላክን እንከተል እስኪ ቃሉን እናንብብ ማንም ፍፁም የለም። በቃ አረዳዳችንን ማስተካከል አለብን ሰውን መከተል ማቆም አለብን አዳኝ ክርስቶስ ብቻ ነው ሐይማኖት እኮ አንድ ተቋም ነው እንጂ እምነት አይደለም ማመን ያለብን ሰማይና ምድርን የፈጠረን አምላክ ነው እንጂ የሐይማኖት ተቋምን አይደለም አምላክ የትም አለ የትም!!!!ባለንበት እንፋቀር ትእዛዛቱን እንጠብቅ በተረፈ አብርሽዬ ፍርድን ለአምላክ ፍንትው ባይ ነኝ። ከተሳሳትኩ አርመኝ። አመሰግናለሁ።
@eteneshabichu3241
@eteneshabichu3241 6 жыл бұрын
ግን እኮ ሁልሉም አይደለም
@manumalabounited648
@manumalabounited648 5 жыл бұрын
Aleluya. Aleluya
@youtubr4243
@youtubr4243 6 жыл бұрын
ሹክረን ያረብ እኔ ሙስሊም አድርገህ ፈጠርከኝ
@marifamusa5829
@marifamusa5829 5 жыл бұрын
ትክክል
@cvvhhg420
@cvvhhg420 6 жыл бұрын
ለሁሉም ልቦና ይስጠን
@sadaemam802
@sadaemam802 5 жыл бұрын
አብርሽየስለእምነትከናገርክእስልምናንቁረአንአንብበው።ቁረአንንአብብእስላምሁሉምሰላም።አተስትወለድእስላምነበርክ።አድነገርአስብፈጣሪሲፈጥረኝሙስሊምነበርኩብለክ።ቁርአንኢንጅልን፡ተውራትን፡ዘቡርነሁሉንምይዛልአብበው
@eshaa.allaahallaahyewfekan1858
@eshaa.allaahallaahyewfekan1858 5 жыл бұрын
ስወድህ የኔ ሀቀኛ
@meyanyoutube2222
@meyanyoutube2222 5 жыл бұрын
አብሪሽ በባይብል ካመንክ እኔልጠይቅህ 1እየሱስ እኔን አምልኩኝ ያለበትን 2. የመስቀልንምንነት. 3 ስለማሪያም. 4 ለአዳምየተገባለትን ቃል. ስጠኝ
@fethelaaxummuslim8075
@fethelaaxummuslim8075 5 жыл бұрын
Ay yana het alesamoshem
@Gabour-qt1wc
@Gabour-qt1wc 5 жыл бұрын
አቺ.ንፊጣም.ነሽ.ቆሻሻ.ደደብ.ያቺ.ያ.ሸርሙጣ.አላ.ምትይው.ጭራቅ.መቼ.ነው.እኔ.ፈጣር.ነኝ.ያለሽ.አጉል.አቃለው.አትበይ.ቀፎ
@Gabour-qt1wc
@Gabour-qt1wc 5 жыл бұрын
አቺ.ምናባሽ.ታቂያለሽ.ብታቂማ.ኖሮ.ጥቁር.ድጋይ.አታመልኪም.ነበር.ስለባይ.ብል.በደንብ.ብታቂ.ኖሮ.አላምትይውን.ሴጣን.አታመልኪም.ነበር
@Gabour-qt1wc
@Gabour-qt1wc 5 жыл бұрын
ስለባይብል.ምናባሽም.እደማታቂ.በዚ.ታስታዊቃለሽ.ያወቁትማ.እውነቱ.ገብቶቸዋል.እጂ.እዳቺ.አይዘባርቁም.ለማንኛውም.አወቀች.አትሁኚ.ቦርኮ
@zainabmohammed3332
@zainabmohammed3332 6 жыл бұрын
Thanks for my allh👆
@abbaamuraad3628
@abbaamuraad3628 6 жыл бұрын
Fetarih yibarkh
@pgmatar6927
@pgmatar6927 6 жыл бұрын
Iehulum lebona yestachehu tewahedo lezelalem tenure
@yesasofa4174
@yesasofa4174 6 жыл бұрын
Ewunet Belehal Gen Abreshiye Hulum Eko And Aydelem
@saifalameri7863
@saifalameri7863 6 жыл бұрын
እስልምናዬ.ወደድኩት.አላሀምዱሊልላ.እስላም.ላደረገኝ.ጌታ.አላሀምዱ
@zebibaahmed9979
@zebibaahmed9979 6 жыл бұрын
Esalamana
@gantemohammde6038
@gantemohammde6038 6 жыл бұрын
አብርሺ እኝ ኢትዮጵያወች አይደለንም በርግጥ ጥፍት አለ አሁን ይሻላሉ
@gugxdfdrfhhu4122
@gugxdfdrfhhu4122 6 жыл бұрын
Gante Mohamd
@romanaa1575
@romanaa1575 5 жыл бұрын
ወይዘድሮይጌርማል
@user-pq2ho5kt2f
@user-pq2ho5kt2f 6 жыл бұрын
way gud
@Habtam_cooking
@Habtam_cooking 5 жыл бұрын
አብረሽ ዛሬ ነው ይሄንን ሳብክረብ ያድርኩህ ስንት ነው ዩትቢህ ድርብ የሚለውንም ሳብክርብ አድርጋለሁ የድሮው ንም አብረሽ የሚለውን ስብክረብ አደርኩት የትኛው ነው ትክለኛ ቭድዬ የምትለቅበት
@user-hy5rd1tg3y
@user-hy5rd1tg3y 5 жыл бұрын
Lehulumi lebona yesexacwe
@tgarabianfood2937
@tgarabianfood2937 5 жыл бұрын
ፍቄን ብዙዎቹ አልተቀበሉትም ነበር ፍቄ ግን ትክክለኛውና እውነተኛ ነበር
@hellahellapen5595
@hellahellapen5595 5 жыл бұрын
Ortodksi yexiti yxiwtu new tikiklnywi hayimnoti ortodksi new
@Mahi-yh9mq
@Mahi-yh9mq 5 жыл бұрын
Ewent new fetari yetbkln hayemanotachn yetbkln
@abbaamuraad3628
@abbaamuraad3628 6 жыл бұрын
ያጁልጥ ደሞ ምን ይላል የሴት ሱሪ አውልቀህ ነበር አለ ባያወልቅስ መች ይለብሳሉና 😀😃😃😃😃😃እርግማን ይዉረድባቸውና ክክክክክአንተ ልጁ ጎበዝ ነህ ቀጥልበት
@user-km1wu1fl1p
@user-km1wu1fl1p 5 жыл бұрын
ሙዚቃው ካንተ ድምጽ ከፍ ስላለ አስተካክለው።
@belayaschuyena7907
@belayaschuyena7907 5 жыл бұрын
እዳተ አይነቱ ዱቄት ደቆሮ ዘር ቆጣሪ ብሄር ከብሄር የምታቃጥር አቃጣሪ ከሀይማኖት ወደ ሀይማኖት አሁን ደሞ አጫርስ እዳተ አይነቱ ምን አለ ይሄ አለም ሁልሽም ከመጥፋት አትቀሪ ግን ሁሉም ትቢት መተበት ጀመረ እዉነት እዉነት ነች መቼም ኦርቶዶክስ ለዘላለም ኑሪ
@Gabour-qt1wc
@Gabour-qt1wc 5 жыл бұрын
ትክክል.ተዋህዶ.ለዘላለም.ትኑር
@wassihunbeyene3138
@wassihunbeyene3138 5 жыл бұрын
1HAYIMANOTI biha lilaw erasahew lemihotahew yakakamuti dirijiti new 1HAYIMANOTI 1 TIMIKETI 1 MEGISTI ORITODOX TEWAHIDO
@destamamo4895
@destamamo4895 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይማስጌን ተዋህዶ ለደርገኝ። እግዚአብሔር ይማስጌን ተዋህዶ ለዘለላም ትኑርልን እግዚአብሔር ከዚህ አይነት ድርግት ይጣብቃን
@user-mj3cy8kc1g
@user-mj3cy8kc1g 5 жыл бұрын
Ateferedum yeferedebachwal feraji gata becha new lenseha mot yabekan
@adinabelay3652
@adinabelay3652 5 жыл бұрын
Ebakachuh wede yetohdo lejochne ewetegna ena ketetgna hyemnote nat yegna emnte ebakachuh alebabsachne enaserekakel lemntachne enkefate new yemhonew kebrme webtem yalew yesit lej alebabes erejem kemesi enlebse befterachuh bedngle mareyam sem egziyabhrm eyasazen beswm kebre yelenme beteref wendemi tekeklke neh
@meklittegaye8836
@meklittegaye8836 6 жыл бұрын
ለምን አቃም አይኖርህም አንደሰው ብዙ ተስጣ ሊኖረው ይችላል ግን በእምነቱ አንድ አቃም ሊኖረውግን ይገባል
@user-zm4fv5mw5g
@user-zm4fv5mw5g 5 жыл бұрын
ማንም መፊረድ አይችልም እንደ ስራ ምሰጠው እግዝአብሔር ነው አትፊረድ ይፋረድብል
@user-vw5sx8hu7s
@user-vw5sx8hu7s 6 жыл бұрын
ተመስገን የተዋሕዱው በመሆኔ
@georgekoudsi8975
@georgekoudsi8975 6 жыл бұрын
enehe yemelawu hayemanoten ayemalakatem gelasabune nawu engee
@ashash9382
@ashash9382 6 жыл бұрын
Alhmdlha☝️😂
@misrashtesemna5712
@misrashtesemna5712 5 жыл бұрын
😂😂😂😂😂🙏🙏🙏🙏🙏
@fthd3103
@fthd3103 5 жыл бұрын
ኦርቶዶክስ ሀይማኖቴ የጥት ነሽ የእናትና አባቴ
@medanbeyesusmedanbeyesus3204
@medanbeyesusmedanbeyesus3204 5 жыл бұрын
እዴት አወቃቹ ጴጤ መሆናቸዉ
@selamselamawit8343
@selamselamawit8343 6 жыл бұрын
Ewenetken.new.wendemachin abersh.be.egeziabeher kal.meseret.becha.new.mamen.ena.kalu.endamilen.menor..awon.lhulachinem.geta.yredan
@danagash8705
@danagash8705 5 жыл бұрын
Ewenete.nw.metafe.qedues.edemelw..menwore.nw..memerexew
@aslakuhshjs4843
@aslakuhshjs4843 5 жыл бұрын
🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔
@yesasofa4174
@yesasofa4174 6 жыл бұрын
Maren Geta hoy
@ethiopiatekeden7071
@ethiopiatekeden7071 6 жыл бұрын
Ant rashn hun ahun ke orthodox selatefa ant haymanotun telteh mewtat sayhon yatefawen be bible eyemelesk enji manem bezhi meder lay sehetet maysera yelem gen egna sewoch senebal wede gedel sigeba eyayen ayagebanem yemilew neger yebezal degmom endhi aynet tefatoch betam eyeteganen meta so yatefaw hizb enji haymanotu aydelem metshaf kidusen alemanbeb kalemeredat ke welo jemero yehe hulu ke egziabhair bet lileyen yechelal cerstos yemotew lehulum new gen yalteredanew egnaw nen ersu fekeren astemaren egna gen telachan yene haymanot endhi yant endezi eyalen erberse menaqore hon serachen geta leferd yemeta ken haymanotehn sayhon miteyekh serahn men bogo negerochen serthal ....... So pls hulum biyaseb teru yemeslegnal lemen mot beza lemen telacha endhi tesfafa tselot yelem segdet tsome ke fetari gar megenagna mengedoch nachew esum degmo behagerachen lay and haymanot aydelem yalew buzu new so andu yandun gudef eyaye yerasu gudef man yawetaw lemesale betam kerase teyake yehonebignen lengerachu saudia beqa arab hager lemen endh ende egna alhonum esti yehen melsu
@adinabelay3652
@adinabelay3652 5 жыл бұрын
Enei eko yemegermgne miuselmoch mesilem ladergne yemtell enatem ewntegna amlakuen nebey new eyalachuh eyesuse kersetosene yekadachuh nachuh kadei nachu enatem belebes atemku alebabes yesit leje kebri new gne ortodocse tewahdo ladergne amlak yemesegne
@bartekzad7501
@bartekzad7501 6 жыл бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@lizakassaya1772
@lizakassaya1772 5 жыл бұрын
ሀይማኖት አያድንም እሚያድነው ሞትን ድል አድርጎ ከሞት የተነሳው ጌታ እየሱስ ብቻ ነው ጆሮ ያለው ይስማ ።
@zebibaahmed9979
@zebibaahmed9979 6 жыл бұрын
Mana agbaha
@user-qj6xg9we6q
@user-qj6xg9we6q 6 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭
@ynenehtaddse2491
@ynenehtaddse2491 5 жыл бұрын
ቤተ ክርስትያን ማን ናት? በኅዋርያት ዘመን በወንጌል እውነት ቃል አምነው የነበሩት ቅዱሳን ኅይማኖት አልጁመሩም አዲስ ህይወትን እንጂ! መከፋፈል የመጣው በመፅሃፍ ቅዱስ አስተምህሮት ላይ የተለያየ አመለካከት የነበራቸው ቅዱሳን በተረዱበት መንገድ መሄድ ጀመሩ! ዘመን ሲራመድ የእምነቱ ልምምድ ወይም ባህል እየጎመራ:መንፈሳዊነት ግን የጥቂት "ቅዱሳን" መሆኑ ኖርማል ሆነ::ብዙሃኑ በአንደበቱ የዚህና የዚያ ወገን ነኝ ይላል እንጂ ከዚያ ያለፈ በእግዚአብሔር ቃል መንገድ መሄድ የእምነቱ ትክክለኛነት መታወቂያ መመዘኛ መሆኑ ቀረ:: ልክ እንደ ፓለቲካ መደቦች ሁሉ የራሱን ትክክለኝነት መዝፈን ጀመረ::እንደ እውነቱ ግን የህይወት ፍሬ እንጂ ሌላ መመዘኛ የለም::ክርስቶስ የሞተው ለሰው ሁሉ እንጂ አንድ ሰፈር ለወገኑ ራስ አፍቃሪዎች አይደለም:: ዛሬ አንዱ የአንዱን ስህተተኝነት ሲያጋልጥ የሚያሳየው ጥላቻና ተንኮሉን እንጂ የእግዚአብሔርን ፍቅር አይደለም::ሁሉ እግዜሩ እኔ ጋር ነው ይላል:ታዲያ ብርሃን የሆነው ቤትህ ገብቶ ምነው በጨለማ ዘመንህን ሁሉ ትኖር? የየትኛውም የኅይማኖት ክለብ ተጫወት ሰማይ የሚመዝንህ በክርስቶስ ነው::ቤተ ክርስትያን የክርስቶስ አካል ናት::ወደዚህ አካል በመንፈሱ ነው መግባትን የምናገኘው::ታዲያ ክርስቶስ ተከፋፍሎ ነው ሰዉ የተከፋፈለው?አያቹ ኅይማኖት ሊከፋፈል ይችላል:ቤተ ክርስትያን ግን አትከፈልም! ሰዎች ሊሸነሸኑ ይችላሉ! ክርስቶስ ግን አንድ ነው:: በእጃችን ያለች እንደፈለግን የምናደርጋት መስሎን ቂል ሆነን እንጂ:የገባነው እራሱ በአንዱ በር ክርስቶስ ነው::ኦርቶዶክስ የለ ጴንጤ የለ ይህም ያም በሰው መረዳት ልክ ያሉ ናቸው:ክርስቶስ ግን ፍፁም ነው::ለተቀበሉት በስሙ ለሚያምኑ "ልጅነትን" እንጂ ኅይማኖትን አልሰጠም::አንድ እምነት ነው ያለው እርሱም "በክርስቶስ ማመን" ከዚያ ትህምርቱም ደቀ መዝሙር የሚያደርግ የተከታይነት ህይወት ነው::ሰው እንዴት አንድ ክርስቶስን እየተከተለ የወንድሞቹን ስህተትና ጉድለት ሲያጠናና ሲታጠን ይኖራል? በአገራችን አንዱ ሌላውን በምን አይነት ጥላቻ እንዱሚጠላው ሳር ቅጠሉ ምስክር ነው::ግን የሚያፀድቅ እግዚአብሔር የሚኮንን ማንነው? ስንባል ምን መልስ እንሰጣለን?አፅዳቂና ኮናኝ ያደረገን ማን ይሆን? የአገሬ ሰው "ከጠመደህ" ጥላቻውን ደብቆ ቢስቅም ቀን ያገኘ ለት ግን ስንቴ ተገለጠ ስይጠናው? ምክር ለሚሰማ እነሆ:- ሌሎች ትክክል ነህ ስላሉህ ትክክል አትሆንም/ስህተተኛም ነህ ስላሉህ ስህተተኛ አይደለህም!! ትክክል የምትሆነው ትክክል የሆነውን መንገድ ስትመርጥ/ትክክለኛ አስተሳሰብን ስትከተል/በሌሎች ላይ መፍረድ ስትተው/ይልቅ ለሌሎች መልካምነትን ስታደርግ ነው::የትክክለኛነት ምንጭና ይዘት ደግሞ ክርስቶስ ነው::እርሱን መከተል ማለት በቀላሉ ይህ ነው::ያኔ ነው ኅጥያትና የሰው ውድቀት ምን ያህል መሆኑን ምታስተውለው!! ራስህ የራስህ ጠላት እንደሆነ ራስህ ትገነዘባለህ! ያኔ ኅጥያተኛ ነኝ እንጂ የምትለው ጣትህን ሌሎች ላይ አትቀስርም::የእግዚአብሄር ምህረትና ፍቅር ይገባሃል/ፀጋ ምን እንደሆነ ታያለህ/ራስህን ክደህ ተከተለኝ ያለው ለምን እንደሆነ ግልፅ ይሆንልሃል:: ሰው ራሱን ያልካደ ከሆነ በአስተሳሰቡ ከእግዚአብሔር ጋር ጠበኛ ነው:ታዲያ ይህ ሰው ፓስተር ሆነ ቄስ ፕስትርናውም ቅስናውም ትርጉም የሌለው ማእረግ ይሆናል:: ይህ ሁሉ በስሙ አምነን ህይወት እንዲሆንልን በፀጋውም ረድኤት እርሱን እስከ ፍፃሜው እንድንከተል/እርስ በእርሳችን በፍቅር ስርአት በአንድነት እንድንኖር ነው::ግቡ ይህ ያልሆነ መንገድም አካሄድም የግል ፍላጎትን ማሟያ እንጂ የእግዚአብሔር መንገድ አይደለም:: ህያው የሆነ አምላክ እንጂ መላምት ወይም የሰውን ጥናት አይደለም የምንከተለው::ሰው ሁሉ ይህን ከልቡ ከፈለገ የሚያገኘው እውነታ እንጂ ሌሎች ሲያጎርሱን የምንኖረው ጥገኝነት አይደለም:: ያልፈለግከውን መቼም አታገኘው/ያልተገዛህለትን አምላክ መቼም አታገለግለውም/በህይወትህ ፍሬ ያላየህበትን ስታወራ ብትከርም እንደ ገደል ማሚቶ ወዳንተው ነጥሮ ሲመለስ ይኖራል:: ለቅዱስ አምላክ ለቅዱስ ጌታ ለቅዱስ መንፈስም ክብር ይሁን አሜን::
@ethiotube4780
@ethiotube4780 6 жыл бұрын
ሁሉም ላመነበት ሀይማኖት ይሞታል ስለዚህ እስልምናየ ውበቴ .ስጋና ደሜ ነው
@fethelaaxummuslim8075
@fethelaaxummuslim8075 5 жыл бұрын
Enim la dena muwache nag ESETENEFASAM NAW::
@AaaAaa-yj4lh
@AaaAaa-yj4lh 5 жыл бұрын
ትክክለኛ ሀይማኖት ኢስላም ብቻና ብቻ ነው ግን ኢስላምን ለመማር ከኢስላምጂ ከሰወች አትማሩ
@meseretwadaje4134
@meseretwadaje4134 5 жыл бұрын
ተዋህዶ ላደረገኝ እግዚአብሔር አምላክ ክብር ይግባው
@chouchasalameh4
@chouchasalameh4 5 жыл бұрын
እረበጣም ያሣዝናል መጨረሻዉ ዘመን ደረሠእዲ
@abebe7532
@abebe7532 5 жыл бұрын
PENTE eko ye Aganint Mechefereya new Haimanot yemel sim atistew pls !!!!
@ለሁሉምነገርጊዜአለው
@ለሁሉምነገርጊዜአለው 3 жыл бұрын
ፈሰም
@user-io7ll1iq8z
@user-io7ll1iq8z 5 жыл бұрын
ቆይ እኔ ምለው አንተ ከየትኛው እንመድብብህ #መናፍቅ👈 እግዚአብሔር ሆይ የራሴን ሃጢያት እንጅ የሠውን ሃጢያት ዞር አድርጌ እንዳላይ እርዳኝ በቀናይቱና በጠባቢቱ መንገድ ምራኝ ይክኒያቲም ሠፊው መንገድ የጥፋትሥለሆነ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 በተዋህዶ በረት በከክርስቶስ ፍቅር ከድንግልማርያም እቅፍ ከቅዱሳንና ከሰማዕታት እረዴት አትለየን አሜን አሜን አሜን
@abbaamuraad3628
@abbaamuraad3628 6 жыл бұрын
kkkkkkkkkkkkk
@meyanyoutube2222
@meyanyoutube2222 5 жыл бұрын
አልሀምዱሊላህ ሙስሊም ላረገኝ ጌታ. ማን እደ እስልምና ሁሉንም አነበብነው
@user-xz8oi5pp8c
@user-xz8oi5pp8c 5 жыл бұрын
❤🌷
@fethelaaxummuslim8075
@fethelaaxummuslim8075 5 жыл бұрын
💖💗
@abrashmekbb139
@abrashmekbb139 6 жыл бұрын
Abrshye ewnet new yetenagerkew yedngl ljiastewaln ysten
@mariannebehaniny7190
@mariannebehaniny7190 4 жыл бұрын
Ortodekis lezlalem tenor betekikilgaw minged endinhad Eigzabhir yerdan
@safiaal3566
@safiaal3566 5 жыл бұрын
አልሀምዱሊላ ሙስሊም አርጎ ለፈጠረኚ አሏህ ሙስሊም መሆን መታደል ነው እረ ከዛም በላይ ነው
@haninsakhr2197
@haninsakhr2197 5 жыл бұрын
Jj
@abbaamuraad3628
@abbaamuraad3628 6 жыл бұрын
እራቅ ደናሾች 👎👎👎👎👎👎👎🔥🔥🔥🔥🔥🔥😃😃
@user-ut4ze2mm5s
@user-ut4ze2mm5s 6 жыл бұрын
አንተስ አለክ አይደል አንዴ በመዝሙር አንዴ በዘፈኑ የምትከሰተው አንተንስ ምን እንበልህ ?
@minojhgfg8695
@minojhgfg8695 5 жыл бұрын
እዉነትስነገራቹአታሙኑእዴአናተአላቹአይደለእድየጌታንስምእየጠራቹየምትዘፉኑአዳራቻቹበአድእግሩየምታቆሙት
@cugkgjoo9232
@cugkgjoo9232 5 жыл бұрын
tege Hb ጀግና በይው
@tigistbrihnu6202
@tigistbrihnu6202 6 жыл бұрын
ኦርቶክስ ተዋህዶ የጥንት የጠዋት
@karensalam9340
@karensalam9340 5 жыл бұрын
ሁላችንም እናስተዉል እደዚህ ዝብርቅርቅ ያለው ሀገሩ ሁላችንም ስለፅድቅ ሳይሆን ስለቁራሸ እጀራ ስለምንኖር ነው እውነት እላችሇለሁ ተዋህዶ ከለሌለች ኢትዮጲያም የለችም ቢመራችሁም ዋጡት
@azebtaffesse4776
@azebtaffesse4776 5 жыл бұрын
Tikikil belehal hiymanot, zeregnnet ena politics tedebelalkuwal. i think u shoud pray and ask God to lead u the right way. if u are orthdox primarly just return to God u do not need to search for religion .no body is perfect no matter what reliogion follower u are including priests or pastors .i know for me tewahido is the rt way.
@meklittegaye8836
@meklittegaye8836 6 жыл бұрын
አንተግን ይቅርታ ጴንጤነኝ ብለህ አብረህ ግርፕላይ ትሳተፍየለምእንዴ ?....
@omerjoni4663
@omerjoni4663 6 жыл бұрын
Ti duket ye arebi Hager geradochi😎😎ye arebi Hager sewochi se telachu😤
@user-kh8sc9sz7w
@user-kh8sc9sz7w 6 жыл бұрын
Omer Joni አልሀምዱሊላህሙስሊምላደረከኝጌታ
@abbaamuraad3628
@abbaamuraad3628 6 жыл бұрын
ገና ምን ታይቶ እናንተ ክርስቲያኖች እርቃን ትሄዳላችሁ 👍👍👍👏👏👏👏👏እና በቀደም ከሙስሊም እንማር ቢል ከቴም ገንዘብ ተሰጥተህ ነው አሉት ክክክክክልጁ ሀቁን ነው የተናገረው
@lastingpeace7242
@lastingpeace7242 5 жыл бұрын
ጴንጤዎች እኮ በካራቴ ኣጋንንት ያወጣሉ
@ለሁሉምነገርጊዜአለው
@ለሁሉምነገርጊዜአለው 3 жыл бұрын
ደደብ
@manumalabounited648
@manumalabounited648 5 жыл бұрын
Aleluya. Aleluya
@adinabelay3652
@adinabelay3652 5 жыл бұрын
Enei eko yemegermgne miuselmoch mesilem ladergne yemtell enatem ewntegna amlakuen nebey new eyalachuh eyesuse kersetosene yekadachuh nachuh kadei nachu enatem belebes atemku alebabes yesit leje kebri new gne ortodocse tewahdo ladergne amlak yemesegne
WILL IT BURST?
00:31
Natan por Aí
Рет қаралды 44 МЛН
Bend The Impossible Bar Win $1,000
00:57
Stokes Twins
Рет қаралды 44 МЛН
大家都拉出了什么#小丑 #shorts
00:35
好人小丑
Рет қаралды 83 МЛН
Similarities Between Amharic and Assyrian Aramaic
11:59
Bahador Alast
Рет қаралды 356 М.
Turkish for Beginners 🤩 | How To Learn Turkish
17:34
Reşat Ören
Рет қаралды 2,2 МЛН
ዬኒ ማኛው እና መሰሎቹ የ youtube ጡረተኛ ሁሉ
9:33
አብርሸ የቄራው
Рет қаралды 12 М.