በውፍረቴ የተነሳ አንዳንድ ሰዎች ምነው? ስለሚሉኝ ከቤት መውጣት ፈርቼያለሁ... ከኮሮና ያገገመው ተወዳጁ ጋዜጠኛ አለምነህ ዋሴ | Seifu on EBS

  Рет қаралды 392,413

Seifu ON EBS

Seifu ON EBS

Күн бұрын

በውፍረቴ የተነሳ አንዳንድ ሰዎች ምነው? ስለሚሉኝ ከቤት መውጣት ፈርቼያለሁ... ከኮሮና ያገገመው ተወዳጁ ጋዜጠኛ አለምነህ ዋሴ | Seifu on EBS
አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS bit.ly/2VgLrdM Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
Subscribe
Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM
#SeifuFantahun #SeifuonEBS #SeifuFantahunShow

Пікірлер: 1 300
@jerryyealgu5846
@jerryyealgu5846 3 жыл бұрын
እኔ ኮሮና ይዞኝ ቤት ነኝ ይማርሽ በሉኝ
@eyerusegezshegh9485
@eyerusegezshegh9485 3 жыл бұрын
Egezabeher yemaresh🙏
@fentameles1093
@fentameles1093 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይማርሽ እህት
@rabiarabia1881
@rabiarabia1881 3 жыл бұрын
እና አሁን ተሽሎሽ ነው ኮሜንት የምትፅፊው እሄ በሽታኮ ቀላል አደለም ከታማሚወቹ ከባድነቱን ሰምቶ መርዳት ይቻላል
@samirajuhar6442
@samirajuhar6442 3 жыл бұрын
Yimarsh enat
@bettyhussen3913
@bettyhussen3913 3 жыл бұрын
እግዛብሄር ይማርሽ
@TitaEthiopiaEldukonjo
@TitaEthiopiaEldukonjo 3 жыл бұрын
ጋሽ አምነህ እንኩዋን ፈጣሪ አተረፈህ ኑርልን
@zerihunachamyeleh6472
@zerihunachamyeleh6472 3 жыл бұрын
Ewnte new Rita
@ethioenjoygm9867
@ethioenjoygm9867 3 жыл бұрын
አለምነህ
@woinytube2495
@woinytube2495 3 жыл бұрын
Hey
@hiretamergetabirhane1570
@hiretamergetabirhane1570 3 жыл бұрын
Amen Enkonie atirfehi
@zerihunachamyeleh6472
@zerihunachamyeleh6472 3 жыл бұрын
Rite esklen Drse endze mtyayke mlkame new bye asbluge
@genentteshome412
@genentteshome412 3 жыл бұрын
ፈጣረ እንኳን አተራፈህ መልካሙን ሁሉ እመኙልሃለው
@maniba5854
@maniba5854 3 жыл бұрын
ፈርቼም ጨንቆኝም ነበር የአማላጇ የድንግል ማርያም ልጅ እንኳን ጨርሶ ማረህ🙏🙏🙏
@amanuelghebregziabher7082
@amanuelghebregziabher7082 3 жыл бұрын
ደስ ብሎኛል እኔን እንኳን ደስ ኣላችሁ ኣለምነህ ተሽሎት እንደኔ ላያችሁ ስራዉ የበሰለ ምኩር ጋዜጠኛ እንዴት ከፍቶን ነበር ጠንቶበት ሲተኛ ሁሉም ኣለፈና ዛሬ ግን በረታ እንዲህ ፈገግ ኣለ በሰይፉ ጨዋታ እመኝልሃለሁ ከዚህ የበለጠ ዕድለኛ ነሃ ከሞት ያመለጠ።
@ሀሌታውሀ-ነ9ለ
@ሀሌታውሀ-ነ9ለ 3 жыл бұрын
እዚህ ላይ ኮመንት እምትስጡም ጥንቃቄ ይህ ስው እንደዚህ አይነት አስተያየት ተጠይፌ ነው ብላል ስለዚህ ጥንቃቄ
@ሁለገብቻናል-ዀ6ቸ
@ሁለገብቻናል-ዀ6ቸ 3 жыл бұрын
እሺ እንደማመር
@marmar803
@marmar803 3 жыл бұрын
Lesu kemasebina ke Fiker new.
@ሰላምለኢትዮጵያዬ-ሸ2ሠ
@ሰላምለኢትዮጵያዬ-ሸ2ሠ 3 жыл бұрын
ድምፀ መረዋው እንቁህ ጋዜጠኛው አለምነህ ዋሴ እንኳን እግዚአብሔር አምላክ ማረህ 🙏 እረጅም እድሜ እና ጤናውን ያብዛልህ ኑርልን
@LG-sl1lo
@LG-sl1lo 3 жыл бұрын
ምንድነው ወፈርክ ወፈርክ እስኪ ለቀቅ አድርጉት ማንም ሰው ፈልጎ አይወፍርም የሰው መብት አትጋፉ
@semiraalemu2278
@semiraalemu2278 3 жыл бұрын
በትክክል
@mamiyena8673
@mamiyena8673 3 жыл бұрын
ኤክሰርሳይስ መስራት አበላል ማስተካከል ትቀንሳለክ
@estifanosworku4203
@estifanosworku4203 3 жыл бұрын
ማንም ሰው ፈልጎ አይወፍርም ማለት አያስኬድም ። ምክንያቱም የሚበሉትን በመቀነስና በመቆጣጠር እንዲሁም የአካል እንቅስቃሴ በማድረግ መቆጣጠር ይቻላልና ። እራሱ አለምነህ መኪና ከገዛ ጊዜ ጀምሮ በእግሩ መሄድን እንደተወ ይመሰክራል ።
@godisgodallthetime1519
@godisgodallthetime1519 3 жыл бұрын
በትክክል የሰው መብት አትጋፎ
@godisgodallthetime1519
@godisgodallthetime1519 3 жыл бұрын
@@estifanosworku4203 ኢትዮጵያ ውስጥ በፊት ውፍረት ብርቅ እንዳልነበር አሁን እንደዜ የሰው መብት መጋፋት ጥሩ አይደለም ከኢትዮጵያ ውጭ ብትወፍር ብትከሳት ማንም መጥፎ ቃላት አይናገርህም
@aschebogala7673
@aschebogala7673 3 жыл бұрын
እንኳን እግዚአቤሔር ጨርሶ ማረህ አለምዬ
@sabrinaa4383
@sabrinaa4383 3 жыл бұрын
እንደ አበሻ ሰውን የሚያሸማቅቅ የለም። ሁሉም የራሱ ህይወት ላይ ቢያተኩር እንዴት ጥሩ ነበር።
@gibresenyhagos9562
@gibresenyhagos9562 3 жыл бұрын
አለምዪ እንኳን እግዛብሔር አተረፈህ አሁንም ጨርሶ ይማርህ ሌላው ሰይፉ እግዛብሔር ይስጥህ አስታውሰህ ስለጠየቅከው በርታ ሰይፍዪ
@ተፈጥሮአየሁ
@ተፈጥሮአየሁ 3 жыл бұрын
አለምዬ እንኳን አተረፈህ የኛ እንቁ ጋዜጠኛችን
@صوفياعلوي-ث6خ
@صوفياعلوي-ث6خ 3 жыл бұрын
በህይወት አንተን ማያት ነበር ምኞት እንኳንም አየሁህ የኔ ጀግና መሰልህም የለ የጋዜጠኝነት ብቃትህ ምርጥ ስው ማኛ ነህ ስወድህ አላህ እፊያ ያርግህ እብሽር ♥
@ደሐብ
@ደሐብ 3 жыл бұрын
ክክክክክክክክክክክ
@φγπφ
@φγπφ 3 жыл бұрын
ውብ ለዛ ያለው፤ ረጋ ያለ'ና ፤ ንግግር አዋቂ.... አለምነህ ዋሴ!!!
@geteethiopiawit4642
@geteethiopiawit4642 3 жыл бұрын
እንኳን ፈጣሪ አተረፈህ ኧረ የኢትዮጵያ ጋዜጠኞች በፈጠራችሁ አምላክ ለሳኡዲ እስረኞች ድምፅ ሁኑ በእስር ቤት ማለቃቸዉ ነዉ
@ሁለገብቻናል-ዀ6ቸ
@ሁለገብቻናል-ዀ6ቸ 3 жыл бұрын
በትክክል ማር ደምሪኝ
@AT-dm8pg
@AT-dm8pg 3 жыл бұрын
ይሄንን ችግር ያመጡት የራሳችን ልጆች ናቸው የአገሩን ህግ እየተላለፉ ::የሚያሳዝንው ጣጣው ለጤነኞቹም ስለተረፈ ነው ::
@geteethiopiawit4642
@geteethiopiawit4642 3 жыл бұрын
@@AT-dm8pg እሱማ ነዉ አይጥ በበላ ዳዋ ተመታ እንደሚባለዉ ምስኪኑ ተጎዳብን በመሀል😭😭😭
@alemtube1150
@alemtube1150 3 жыл бұрын
እንደማመር
@ያድናታልጂደሙንእያዘራአፍ
@ያድናታልጂደሙንእያዘራአፍ 3 жыл бұрын
ኧረ እነዚህ ሆዳሞቸ ምን ድምፅ ይሆናሉ ሆድ አደር ናቸው በስ እግዚአብሔር ይድረስላቸው/ ይድረስልን
@sallyh2004
@sallyh2004 3 жыл бұрын
ይሄን ወርቅ ሰው ‘Body shaming’ ምን ይሉታል ..መቼ ነው ኢትዮጵያ ውስጥ body shaming የሚቆመው ወይም በህግ እርምጃ ቢወሰድ may be people will stop .. smh🤦🏽‍♀️
@zinegnawyeshambel8383
@zinegnawyeshambel8383 3 жыл бұрын
ቢወፈር ዘረጦ ቢቀጥኑ ወረንጦ ቢናገሩ አፈኛ ዝም ቢሉ ሞኝ የኢትዮጵያስ ኑሮ እኔን መረረኝ :: አይዞህ አለምዬ አትሳቀቅ እግዚአብሔር ይጠብቅህ! የሳዳም ሁሴን የእንጀራ ልጅ።
@bonitagebs7935
@bonitagebs7935 3 жыл бұрын
እኔም በድንገት ነው የወፈርኩት ኢትዮጵያ ሔጄ አንዳንድ እሚያውቁኝ ሰወች አፋቸው ውይ ወፈርሽ ወፈርሽ እሔ ነገር ግን ያለመሰልጠን ምልክት ነው ዝም ብሎ ሰውን ማሸማቀቅ
@unify9481
@unify9481 3 жыл бұрын
አበሻ ክፉ ነው በግል ጉዳይ ገብቶ ያቦካል
@ክብሬነሸሀገሬ
@ክብሬነሸሀገሬ 3 жыл бұрын
እኔ ደሙ ከሳሸ ነው
@truthteller9493
@truthteller9493 3 жыл бұрын
ትክክል
@bonitagebs7935
@bonitagebs7935 3 жыл бұрын
@@ክብሬነሸሀገሬ እራሳቸውን አይመለከቱም ግን
@Hanggggggggggggj
@Hanggggggggggggj 3 жыл бұрын
Do not eat too much. Do not be lazy
@LovePeace-e5s
@LovePeace-e5s 3 жыл бұрын
አንተ ሰይፉ ለምንድን ነው ማስክ የማታረገው ግን ልቤ ተጨነቀ ኮ ላንተ
@MyEthiopia23
@MyEthiopia23 3 жыл бұрын
እንኳን እግዚአብሔር ማረህ የውፍረትን ነገር ሆድ ይፍጀው እኔም 68k ነኝ 25 አመቴ ነው ግን ለመቀነስ ብሞክርም አልቻልኩም ደግነቱ ቦርጭ የለኝም ቦርጭ ከምግብ ብቻ ሳይሆን ብዙ ከማስብም ጭምር ነው የሚመጣው ማሰብና መጨነቅ ካቆምክ ድራሹ ይጠፋል + ስፖርት ስራ ደግሞ እድሜህ 60 አልሞላ ሰው ብዙ ያወራል ለሰው ብለህ እራስህን መጉዳት የለብህም ውጣና ሽር ብትን በል !
@maniba5854
@maniba5854 3 жыл бұрын
ሚሚዬ ትቀንሻለሽ ምግብሽን አስተካክይ ስፖርት ሞክሪ ጣፋጭ ቀንሺ🤗🤗
@yordanosdemeke6940
@yordanosdemeke6940 3 жыл бұрын
ሚሚየ አይዞሽ ትቀንሻለሽ እንቅስቃሴ አድርጊ እኔ ለመወፈር መከራየን አያለሁ ያልበላሁት ያልዋጥኩት መድሀኒት የለም ሆ ጎመን በጤና ቅጥነቴ ይሻለኛል
@ወለተስላሴ-ጠ8ሐ
@ወለተስላሴ-ጠ8ሐ 3 жыл бұрын
አንቺኮ ዎፍራም አትባይም እህቴ እኔ 28 ነኝ ኪሎይ 85 እኔም ያልሞከርኩት ዬለም
@alemteka3149
@alemteka3149 3 жыл бұрын
@@ወለተስላሴ-ጠ8ሐ ምንድነወ የምትበይው ለመወፈር በቀን ስንቴ ትበያለሽ ።
@jxhzjzh7902
@jxhzjzh7902 3 жыл бұрын
ግራዋ ጆሰ ጠጪ በሳምንት ለውጥ ታያለሸ
@ቅንሀበሻነኝ
@ቅንሀበሻነኝ 3 жыл бұрын
ሴይፉ ለተቸገሩ ሰዎች አንዲህ እየፈለክ ለምታደርገው አርዳታና ድጋፍ አላህ ከነቤተሰብህ ትልቅ ቦታ ያድርስህ
@weynitesma8517
@weynitesma8517 3 жыл бұрын
እንኳንም አተረፈህ አለምዬ ሰይፍዬ ደግሞ ምንድነው ማክስ አትጠቀምም እንዴ አንተም እራስህን ጠብቅ እባክህ
@amaregetachew1613
@amaregetachew1613 3 жыл бұрын
አለምዬ እንኳን ፈጣሪ አተረፈህ ስላየሁክ በጣም ደስ ብሎኛል
@godisgoodallthetime836
@godisgoodallthetime836 3 жыл бұрын
ወይ ኮሮና ቅዠትም አለው ሆሆይ ጦርነቱ ተጀምሯል ሀሀሀሀሀሀሀሀ
@tgstlssn6778
@tgstlssn6778 3 жыл бұрын
በጣም ሃይለኛ ትኩሳት ስላለው ቅዠቱ ከዛ የሚመጣ ይመስለኛል
@jemilaahmed8662
@jemilaahmed8662 3 жыл бұрын
ሀሀሀ
@ደቅነሽአግሬ
@ደቅነሽአግሬ 3 жыл бұрын
ክክክክክክ እር
@Almaz1870
@Almaz1870 3 жыл бұрын
አለምዬ እንኮን ተረፍክልን ግን ውፍረት ለመቀነስ you tube ላይ የዶክተር ዳንኤልን እይ እርግጠኛ ነኝ ለውጥ ይኖርካል
@semiraalemu2278
@semiraalemu2278 3 жыл бұрын
ትኩስ ዉሁ እና ሎሚ አሪፍ ነዉ
@agt9117
@agt9117 3 жыл бұрын
አበሻ አስቸጋሪ ፍጡር ስትወፍር መከራ ስከሳ መከራ ስበላ በላ ሳትበላ ወስፋታም የሁሉ ነገር ተቃራኒ የሆንን ህዝቦች. እኳን አተረፈህ ለማንኛውም
@አገሬኢትዪጽያ
@አገሬኢትዪጽያ 3 жыл бұрын
ትክክክል ብለሀል ወንድሜ
@ሁለገብቻናል-ዀ6ቸ
@ሁለገብቻናል-ዀ6ቸ 3 жыл бұрын
አረ እኔም ወፍሬ ባሌ ጋር ተጣላን እሰኪ እንደማመር
@godisgodallthetime1519
@godisgodallthetime1519 3 жыл бұрын
እውነት ነው 👍💯
@ማስተዋልጌትነትማስተዋልጌ
@ማስተዋልጌትነትማስተዋልጌ 3 жыл бұрын
እኔም መቀመጫዬ ወድሎ የወንዶችን አፍና አይን ፍራቻ ይሄው ወደ ሀገር መግባት አሳስቦኛል
@zahraabdo9944
@zahraabdo9944 3 жыл бұрын
አለምነህ ዋሴ ምርጥ ጋዜጠኛ ነው እንኳን ፈጣሪክ ማረክ
@amannegus8465
@amannegus8465 3 жыл бұрын
አለምነዋሴ: አድናቂህ ከኤርትራ ነኝ:: ሰላም እና ጤና ለአንተ እና መላው ቤተስቦችህ:: Cheers!
@emanhamza1291
@emanhamza1291 3 жыл бұрын
እኔ እየገረመኝ ያለው የዶ/ር ዓብይ ለችግር ደራሽነት ነው! ከመደነቅ በስተቀር ምን ይባላል ?
@tanamedia1
@tanamedia1 3 жыл бұрын
እንኳን ለሰማዕት ቅድስት አርሴማ በዓል በሰላም አደረሳችሁ፤አንድየ የሃገራችን መከራ በቃችሁ ይበለን፤ውድ ኢትዮጵያውያን የቻናሌ ቤተሰብ ሁኑ!
@fatyafatya2037
@fatyafatya2037 3 жыл бұрын
ስፍሻዬ ቁምነገረኛ ነህ እኮ ቀልድ ብቻ አይደለም ቁምነገር ላይም አለህ
@gashdegefu4749
@gashdegefu4749 3 жыл бұрын
Great to hear that you survived. May God protect you all the time.
@husanhusan8906
@husanhusan8906 3 жыл бұрын
እዲ። ባስ። እስፕርት። እካን። አሰራም። ዝብለህ። እየዋጥት መኝታ። ብቻ ጉዳቱ። ይህነወ።
@wogayehumerin9979
@wogayehumerin9979 3 жыл бұрын
@@husanhusan8906 8
@husanhusan8906
@husanhusan8906 3 жыл бұрын
@@wogayehumerin9979 ???
@annasmith3778
@annasmith3778 3 жыл бұрын
I think our people don’t know how can effect people who are struggle with weight. Eat little bit and breakfast & lunch 🥗. No dinner Try to eat light dinner at 5:00 pm Do not eat late night. Do night sleep with after dinner. You can do it Sir 🙏🏾♥️
@terrame
@terrame 3 жыл бұрын
Your one of those effect the people.Advice yourself
@gbe4715
@gbe4715 3 жыл бұрын
Please follow the principle of nutrition: abundance, variety, moderation, nutrient-dense and calorie restriction. Eat various foods containing vegetables and fruits, grains and proteins at each meal but in moderation. Do not indulge in only one type of food. Restrict intake of empty calories ( Sugar and sugary beverages such as soda and juices) but consume food that contains a lot of nutrients such as yogurt, nuts, fish and lentils).
@terrame
@terrame 3 жыл бұрын
ዘይት ብርቁ ለሆነ ሰው ጥሩ ምክር ነው።ቀጥሉበት።
@eyesusgetanew4346
@eyesusgetanew4346 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ሁል ግዜ መልካም ነው ስላየንህ ደስ ብሎናል
@endetsigeredatube4949
@endetsigeredatube4949 3 жыл бұрын
እንኳን እግዝአብሄር ማረህ🙏
@የሚጠብቀኝአይተኛም-ከ8ረ
@የሚጠብቀኝአይተኛም-ከ8ረ 3 жыл бұрын
በፈጣሪ ስም እኳን እ/ር ማረህ አይባልም እግዚአብሄር ማረህ ነው ሚባለው
@fitsumaberha351
@fitsumaberha351 3 жыл бұрын
አንተ ምን አይነት ህሊና ቢስ ነክ ቆሼ ቡ*ቲ ነክ የለማኝ ልጅ በልጁ ስም አትለምን
@tgstlssn6778
@tgstlssn6778 3 жыл бұрын
ይማርህ ማለት እያለ ይማርክ የት ት/ቤት ነው የምትማሩት እናንተ "ክ" የምትጠቀሙ ሰዎች? ወይስ መሰልጠናችሁ ነው ?
@fitsumaberha351
@fitsumaberha351 3 жыл бұрын
@@tgstlssn6778 እናቱ ይሄ ወጣት ጡረተኛ በሰው ስም እየለመነ ነው ዳዋ ኮመንት ላይ አይልከሰከስም
@homer9537
@homer9537 3 жыл бұрын
ሪፖርት እናርግ ዳዊት አይደለም
@elshadayalemayehu7000
@elshadayalemayehu7000 3 жыл бұрын
እንኳን እግዚአብሔር ማረ እግዚአብሔር ከረጂም እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ በጣም ነው የምወድህ ወንድሜ
@ሀሊማመሀመድ-ደ5በ
@ሀሊማመሀመድ-ደ5በ 3 жыл бұрын
እኳን አተረፈህ ሠይፍሻ የኛ ሠው አክባሪ ሄደህ በማሣየትህ እናመሠግናለን!!!
@dsolomon7150
@dsolomon7150 3 жыл бұрын
ALEMNEH MAY GOD PROTECT YOU. WE CAN'T WAIT TO HEAR FROM YOU FULLY RECOVERED 🇪🇷🙏🏼🇪🇷
@መሲስደተኛዋ
@መሲስደተኛዋ 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ቀን አለው ስለወፈርን ስለ ከሳን አይደለም እንክዋን እግዚአብሔር አተረፈህ
@maranatatube4525
@maranatatube4525 3 жыл бұрын
እንደመር❤🙏
@سبحاناللهوبحمده-ي7ح7ت
@سبحاناللهوبحمده-ي7ح7ت 3 жыл бұрын
🌹👍
@ሁለገብቻናል-ዀ6ቸ
@ሁለገብቻናል-ዀ6ቸ 3 жыл бұрын
ደምሪኝ መሰየ
@ሁለገብቻናል-ዀ6ቸ
@ሁለገብቻናል-ዀ6ቸ 3 жыл бұрын
@@maranatatube4525 እንደማመር
@መሲስደተኛዋ
@መሲስደተኛዋ 3 жыл бұрын
@@ሁለገብቻናል-ዀ6ቸ እሺ
@ke8534
@ke8534 3 жыл бұрын
በጣም ይምትገርም ሰው ነህ እንዴት አንተ ከሰው ትጠብቃለህ ደሞ እንግሊዘኛ እንደሚቀናህ ለመምሰል ትሞክራለህ የሆነ ነጭ አስተናጋጅ ጋር ሂሳብ አጭበረበርከኝ ብለህ ስትከራከር በሰዓቱ ካንተ ይልቅ ልጁ/አስተናጋጁ/ በእንግሊዘኛው በልጦህ ስትንተባተብ አስተውለናል ስለዚህ አገርኛ ቋንቋህን ጠበቅ አድርግ። በተረፈ ከሚጣለው ቆሻሻ 70፣ 80%ቱ ምግብ የሆነበትን አገር ትተህ መጥተህ እዚህ አትቀፍል። በል ጨርሶ ይማርህ
@meronakemel3509
@meronakemel3509 3 жыл бұрын
እንኳን አተርፍክ ወንድማችን
@enatshow5911
@enatshow5911 3 жыл бұрын
እንኳን ተረፍክ ሰዉን ተወዉ ቢወፍሩ መከራ ቢከሱ መከራ
@zerihunachamyeleh6472
@zerihunachamyeleh6472 3 жыл бұрын
Ewnte new enat
@Jojo-fc6ye
@Jojo-fc6ye 3 жыл бұрын
ሰይፍሻ ስገምት በግ ይዘሽ ነው የሄድሽው ,,,
@yaseratljochiyoutubechanne898
@yaseratljochiyoutubechanne898 3 жыл бұрын
እኔም ጠርጥሪያለው
@ኡምራየንየወደፍትህልም
@ኡምራየንየወደፍትህልም 3 жыл бұрын
ክክክ
@kassarahel29
@kassarahel29 3 жыл бұрын
ዋዉ ሲጮህ ሰምቻለሁ፣ ልክ ነዉ ቅቅል ነጭ ና ቀይ ሽንኩርት ቃርያ ቅቤ ተጨምሮ በቃ
@godisgodallthetime1519
@godisgodallthetime1519 3 жыл бұрын
ዓለምነህ ዋሴ እንኩዋን እግዚአብሔር ማረክ ምርጥ ጋዜጠኛ ስይፎሻ አንተ ምርጥ ነክ እግዚአብሔር ሀገራችን ኢትዮጵያ ሰላም ያርግልን👏 🙏🙏🙏💚💛♥️🇪🇹🇪🇹🇪🇹👍💯!!!
@ሄለንፍቅር-ጀ6ጘ
@ሄለንፍቅር-ጀ6ጘ 3 жыл бұрын
ምርጥ ጋዜጠኛ አለምነህ ዋሴ እንኳን አተረፈህ ግን አሁንም ማስክ ማረግ ነበረባችሁ አሁንም ታድያ
@የሴቶችቻናልየሴቶችቻ-ቐ2መ
@የሴቶችቻናልየሴቶችቻ-ቐ2መ 3 жыл бұрын
ውድ የዚህ ቻናል ቤተሰቦች ሙስሊም ሆና ክርስታን ሁሉንም የከታታ ቻናል ነው በሙሉ እሄ ድንቅ ትምህርት ሊያመልጠቹ አይገባም ድሀ ሀብትን ይማኘል ሀብታም ደሞ ነፀነትን ይማኘኛ ልጅ ማች አድጌ ሰው እሆነለው ይለል ሽማግሌ ልጅነቱን ይነፍቀል ያለገበ የሚስት ያለህ ይለል ሀገር ውስጥ የለው ውጭ ሀጋር ይማኛል ውጭ የለው የስደትን ህይወት ይረግማል በለን በማብቀቀት ደስተችንን እንፍጠር ጨለመ በይኖር ማብረትን ለመፍጠር ማን ይጥርነበር ቅቤ ተጋፈችና አነት ለይ ቁጭ አለች አሉ ጭንቀትን ርሱና ወደመፍትሄው ሩጡ ሁሉንም ሰው እንደምተውቅ ሆነህ ፈገግ ብለህ ሰለም በል ምን አግኝቶነው ብለው ሰዎች ይገረሙ ፣ገነ በጧወት ስትነሰ እያሰክ ታነሰ በርግጥም ቀኑ የማረ ይሆነል ፣ አልጨነቅም ሞኝ የሆነ ይጨነቅ እድሜ አጭር መሆኑን አውቀለው ሞት ለይቀር ለምን ቀድሜ ልማት ይቀጥለል ብቻ ኑ ዉዱቻናሌ።
@የሚጠብቀኝአይተኛም-ከ8ረ
@የሚጠብቀኝአይተኛም-ከ8ረ 3 жыл бұрын
ወይኔ አለምነህዬ እግዚአብሄር አምላክ እኳንም ማረህ እቅስቃሴ አርግ እቤት ውስጥ ለቦርጭህ ግን አድ ጊዜ ሰይፉ ጋር የቀረብክ ጊዜ እደዚ አልወፈርክም ነበር
@maranatatube4525
@maranatatube4525 3 жыл бұрын
እንደመር❤🙏
@Laila-xw4xw
@Laila-xw4xw 3 жыл бұрын
ደምፅ መረዋው ጋዜጠኛ አለም ነህ ዋሴ እንኮን አላህ ማረህ አልሀምዲሊላህ
@ሁለገብቻናል-ዀ6ቸ
@ሁለገብቻናል-ዀ6ቸ 3 жыл бұрын
እንደማመር
@godblessethiopia4524
@godblessethiopia4524 3 жыл бұрын
ድምፀ "ቀዋራ"በማለት አስተካክይ አድናቂው ነኝ።
@mekdeshailegiorgis6073
@mekdeshailegiorgis6073 3 жыл бұрын
አለምነህ አይዞህ እግዚአብሔር እንኳን ማረህ ግን አሁንም እድል አለህ በቀን አንድ ጊዜ በመመገብ መክሳት ይቻላል እኔ ተጠቅሜበታለሁ ከጠዋት እስከ ማታ አለመብላት ማታ ከመተኛት 3 ስዓት በፊት መመገብ
@Betesfa
@Betesfa 3 жыл бұрын
በሰው ልጆች እና በአለቆች አትታመኑ እስትንፋሱ ትወጣለች ወደ መሬቱም ይመለሳል መዝሙር.(146):3,4 በመጨረሻው ዘመን ሰውን ሰው ለመጉዳት ገዢ የሚሆንበት ጊዜ ይመጣል ይላል መፅሀፍ ቅዱስ መፅሀፈ መክብብ 8:9 ለሰው ዘር ችግሮች ብቸኛው መፍትሄ በክርስቶስ የሚመራው መንግስት ብቻ ነው ለዚህ ነው ክርስቶስ መንግስትህ ትምጣ ፈቃድህ በሰማይ እንደሆነች እንዲሁም በምድር ትሁን ብላችሁ ፀልዩ ያለን ይህች መንግስት በቅርቡ ምድርን መግዛት ትጀምራለች በዚያን ጊዜ ሰውን ሰው መግዛቱን ያቆማል ዳንኤል.2:44 ለክርስቶስ መንግስት ብቁ ሆነው ያልተገኙ ሰዎች በሙሉ ከምድር ይጠፋሉ ሚልኪያስ.4:1-4 , 1ዮሀንስ መልዕክት.2:15-17 በእነዚህ ጥቅሶች ላይ እንዳየነው ከጥፋት የሚተርፉ ሰዎች አሉ::ከዚያ በሗላ እነዚህ ሰዎች በደስታ ለዘላለም ይኖራሉ:: ሞት እንኳን አይኖርም ራዕይ.21:3,4 ኢሳያስ.25:8 በሽታም ይቀራል ኢሳያስ.33:24 , ኢሳያስ.35:5,6 ስራ አጥነት እና የመኖሪያ ቤት ችግር ፈፅሞ አይኖርም ኢሳያስ.65 21-25 ከሚመጣው ጥፋት ተርፈን የዚህ ተስፋ ወራሾች ለመሆን መፅሀፍ ቅዱስን መማር አለብን ኢሳያስ.48:17,18
@pedomani8509
@pedomani8509 3 жыл бұрын
እንኳን እግዚአብሔር አተረፈህ 🙌🏽
@zeritudesta9077
@zeritudesta9077 3 жыл бұрын
እንኳን እግዚአብሔር ማረህ የማያልቅበት እምላክ
@teshomelentderu
@teshomelentderu 3 жыл бұрын
ሰላም ለአንተ ይሁን ሰይፍሻ
@tadla8200
@tadla8200 3 жыл бұрын
ጋዜጠኛ አለምነው ዋሴ እኳንም እግዚአብሔር ምረቱን ላከል ወድሜ ወፍራም አይደለእም ቦርጭ ነው ለቦርጭ ደሞ ፀበል ጠጣ የቅዱስ ጌወርጌስ ባህር ዳር አዳሳ ጌወርጊስ ፀበል ጠጣ የእግዚአብሔር ታምር ታይበታለው በተረፈ እግዚአብሔር ይጠብቅ ፣መልካም ሰው
@kedestemeberatu4843
@kedestemeberatu4843 3 жыл бұрын
አለምነህ ዋሴ ሁል ግዜ ሞቅ ያለ ውሀ ጠጣ ክብደት ይቀንሳል ሞክረው
@adeyeaden8882
@adeyeaden8882 3 жыл бұрын
Alemeye enekewane eqezeyabere mareke fetare yaterefeke amelake yekebere yemeseqene 💒💒💒🗼💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@ሀሊማመሀመድ-ደ5በ
@ሀሊማመሀመድ-ደ5በ 3 жыл бұрын
ሀሀ አለምነህን አይቼ ሠይፉን ሣይ ሠይፉ ትንሽ ሆነብኝ እናተስ?
@ሰሚራእናቷንናፋቂ
@ሰሚራእናቷንናፋቂ 3 жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣😭😭😭
@theprecious4238
@theprecious4238 3 жыл бұрын
👎👎👎👎👎👎
@yaseratljochiyoutubechanne898
@yaseratljochiyoutubechanne898 3 жыл бұрын
እኔስ ብትይ ደነገጥኩ😃😃😃😃👈
@akliletsigie8932
@akliletsigie8932 3 жыл бұрын
በጣም ችግር አለባችሁ
@wowwow-tn5fu
@wowwow-tn5fu 3 жыл бұрын
ስለ ምን ነው ማውራት የያዘው አይ ሰው መስማት አቁሟል ከኔ በቀር ኪኪኪ
@RT-hw9lx
@RT-hw9lx 3 жыл бұрын
አለምነህ ዋሴ እንኮን እግዚአብሔር ማርህ . ግን እናንተ ማስክ ማድረግ ነበረባችሁ . እናንተ ለህብረተሰቡ ምሳሌ ናችሁ
@godisgoodallthetime836
@godisgoodallthetime836 3 жыл бұрын
አለምነህ ዋሴ ውዳችን እንኳን እግዚአብሔር ማረህ እግዚአብሔር ይመስገን
@asfaw8154
@asfaw8154 3 жыл бұрын
አለምነህ ዋሴ እንኳን እግዝ ብሂር ማረህ ስለክብደትህ ታዋቂ ባለሞያዎች ቢረዱህ ለነሱም ትልቅ ማስታቄያ ሌሆንላቸው ይችላል አተም ከዚህ ችግር ትወጣለህ የወድምነትምክሪ ነው
@zizitino6797
@zizitino6797 3 жыл бұрын
አለምነህ እባክህ ውፍረት ቀንስ ሰላጣ ብላ በእግርህ እራቅ ያለ መንገድ ተጓዝ ይጠፋል
@Hanggggggggggggj
@Hanggggggggggggj 3 жыл бұрын
Very good advice. It is not only rabbit eats salad. You fool. Add boiled egg and same healthy food. Keep doing exercise
@alifalif6387
@alifalif6387 3 жыл бұрын
አለምነዋሴውፍረትህንአጥፋውጾምሁሌምጾምሁሌምሰላጣብላረሀብከተሰማህትንሽእንጂይጠፋልጠካራነህበርታሀገርህአልጠገበችህምእንካንአተረፈህ
@Knownmmmm
@Knownmmmm 3 жыл бұрын
One of the bad cultures we Ethiopians have is judging people on what they have and do. This habit has to be condemned
@danielabraham5901
@danielabraham5901 3 жыл бұрын
No, people need to hear it. Other wise you can't better yourself! If you are gaining weight, loved ones should be able to tell you so that you are conscious of it to control it.
@rebeccahailu4405
@rebeccahailu4405 3 жыл бұрын
I agree. 100% and they look down ppl.
@rebeccahailu4405
@rebeccahailu4405 3 жыл бұрын
abraham very shallow you need help them not killing their selfsteam. Imagine that is your kid .
@lulubeyene3806
@lulubeyene3806 3 жыл бұрын
ሴፉ:እራስህን:ከ40:አመት:በታች:ለምን:ታስመስላለህ:አሁን:አረንቻታና:ወንጂ:ስካር:አታውቅም::ሴፉ:በ50ዎቹ:ውስጥ:እንዳለህ:የሚትወቅ:ነው::
@abigilbirhanu6388
@abigilbirhanu6388 3 жыл бұрын
አለም ነህ በጣም ወፍራም አይደለህም መለወጥ ትችላለህ ዳክተር ዳንኤል የሐንስ ዩትዩብ በጣም ይረዳል።
@hayrahalil8475
@hayrahalil8475 3 жыл бұрын
በጣም የምንወደዉ ጋዜጠኛ እንኳን ተረፍከልን
@tube-ro9mp
@tube-ro9mp 3 жыл бұрын
ሰይፉ ያመጣለት በግ እየቆነጠጥከው ነው እንዴ?
@ሁለገብቻናል-ዀ6ቸ
@ሁለገብቻናል-ዀ6ቸ 3 жыл бұрын
ክክክክ እሰኪ እንደማመር
@saragirma3927
@saragirma3927 3 жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣 በእውነት
@hirutwedajo8944
@hirutwedajo8944 3 жыл бұрын
አለምዬ እንኳን እግዚአብሔር አምላክ በምህረቱ በቸርነቱ አተረፈህ ደሰ ብሎኛል ሰለ አየንክ ሰይፉሻ ከልብ እናመሰግናለን
@gigilemma6133
@gigilemma6133 3 жыл бұрын
ሰይፉ አሁን አረቻታንና ወንጂ ስካር አላውቅም ለማለት ነው ወይስ ወጣት ነኝ ለማለት ነው??🤣🤣
@akliletsigie8932
@akliletsigie8932 3 жыл бұрын
ምን አገባችሁ
@AT-dm8pg
@AT-dm8pg 3 жыл бұрын
ጅል
@AminFam-z8c
@AminFam-z8c 3 жыл бұрын
እሱ ያልቆረጠባትን ነፍስ ማንም አይነካም እረጅም እድሜ ከጤናጋ ወድሜ አላህ ከክፋ ነገር ይጠብቃችሁ ውድ ኢትዮጵያውያን
@hanunahanuali2135
@hanunahanuali2135 3 жыл бұрын
አለምየ እንኳን አተረፈህ የአንተ እና የሰማሀኝ በለው ውፍረት አስደንግጦኛል ድንገት ስለሆነ መሰለኝ
@marthat6031
@marthat6031 3 жыл бұрын
አይባልም
@siscotube3412
@siscotube3412 3 жыл бұрын
Seifun chuche aderkew ende dersehebetal ende yemtelew he is not 90’s kids ko sheba ko nw....arenchacha tetetual be 10 cent sugarem geztehal Shebaw seifu zim atebl enji ?
@godisgoodallthetime836
@godisgoodallthetime836 3 жыл бұрын
ኧረ ግን የግል ሃኪም ቤቶች የምትጠይቁት ክፍያ ታሳፍራላቹ
@truthteller9493
@truthteller9493 3 жыл бұрын
ኧረ በጣም ደሀው አለቀ በቃ ምን አይነት ጊዜ መጣ
@Addistoday
@Addistoday 3 жыл бұрын
አለም ነህ ዋሴ እንኳን አተረፈህ ውፍረትህን በተመለከተ እኔ የተጠቀምኩባቸውንና አስገራሚ ውጤት ያገኘሁባቸውን የዩቱዮብ ቻናሎች ልጠቁምህ በርግጠኝተን መፍትሄ ታገኛለህ ተመልከታቸው። 1ኛ የኔ ጤና tube በ ዶር ዳንኤል ዮሃንስ 2ኛ dr eric berge 3ኛ Dr sten eckberge (Dr=doctor)
@eyueyu6789
@eyueyu6789 3 жыл бұрын
እንኩዋን እግዚአብሄር አተረፈህ አለምዬ ምርጥ ሰው ነህ
@rozaroza2776
@rozaroza2776 3 жыл бұрын
ሰይፉ እንዴት ነክ እባክህ ስልክህን ፈልጌ ነበር ያው አተ ጥሩ ሰው ነክ እናም እኔ እሮዛ ታደሰ እባላለሁ የምኖረው አረባ አገር ሳውዲ ነኝ እና ግሩፖ ለመግፈት አስቤ ነበር ግን የሚተባበረኝ ሰው ያስፈልገኛል ወላጅ የሌላቸው ህፃናት የምንችለውን ያክል ለመሰብሰብ ፈልጌ ነበር ግን የግድ ሰው እንዲያምነኝ አግዘኝ ሰይፉ ወይ ስልኩን የምታውቁ ሰዎች ካላችሁ
@ሰሚራእናቷንናፋቂ
@ሰሚራእናቷንናፋቂ 3 жыл бұрын
አላህ እንኳን አሻረክ ለሰው አትጨነቅ ኮንዶም 🤣🤣🤣🤣🤣🤣 ማነው ያሰቀው እስርቤት
@FS-ji3gk
@FS-ji3gk 3 жыл бұрын
At 1:12 I can hear the sheep be like..........baaaaaa. Mr Alemneh Bon appetite. Hahaha....
@ancd5125
@ancd5125 3 жыл бұрын
እሰይ ተመስጌን እንኮን ዳክልን ወንድማችን
@Addistoday
@Addistoday 3 жыл бұрын
ውድ አለምነህ ለውፍረትህ መፍትሄ የምለው keto diet እና intermittent fasting ሚባለውን ዘዴ ተጠቀም ይረዳሃል።
@maniba5854
@maniba5854 3 жыл бұрын
እግዚኦ የሠራዊት ጌታ የእኛ ሀገር የህክምና ወጭ🙆🙆🙆
@ስላምየማርያምልጅ-ወ9በ
@ስላምየማርያምልጅ-ወ9በ 3 жыл бұрын
የኔ አባት ኣይነ ጥላ ይመስላል እና የመምህር ተስፋዬ ኣበራ ትምህርት ተከታተል ከዛ ያወፈርህን ታገነዋለሕ ብየ ተስፋ ኣደርጋለው
@yonatantadesse6992
@yonatantadesse6992 3 жыл бұрын
ኮንሰርት ግቡ እያልክ ማስታወቂያ እየሰራህ ህዝቡ ኮሮናን ዘንግቶታል ስትል ትንሽ አታፍርም፡ ሰይፋ አንተ የሀገር ማፈርያ ነህ አንተን ብሎ ጋዜጠኛ!!!
@alemgeta2016
@alemgeta2016 3 жыл бұрын
በጣም፣ገረምኝ፣አለምነህ?እንዴ፣ትምህርት፣ቤት፣እራሱዮም፣ሲንማር፣ሰልፍ፣ላይ፣የምታነበው፣ፅግፍችህ፣ና፣ስውነት፣ህ፣ቂጥነት፣በፍታ፣ተመላለስብኝ፣፣
@eyea7297
@eyea7297 3 жыл бұрын
እንኮን ቅዱስ እግዚአብሔር አተረፈህ 🙏 ያ ውብ ድምፅህ ናፍቆናል
@sameratube8370
@sameratube8370 3 жыл бұрын
ፊትሂ። በሰዉዱ እስሪ ቤት ለልት። ዉገኖቸችን። ኡሁሁሁሁሁሁሁሁ የዉገንህ። የሀገሪ የለሀ። እየል። እየጮሁ። ነዉሁ። ዉዱሞቸችን። ከሰዉዱሂ። እስር ቤት። 😭😭😭😭😭
@kassayewubbie7010
@kassayewubbie7010 3 жыл бұрын
እንኳን እግዚአብሔር ማረህ አተረፈህ
@birhanuteshome2368
@birhanuteshome2368 3 жыл бұрын
ወንድማችን እንኮን እግዚአብሔር ምህረትን ላከልህ ዶክተር እንዳቆጠሩህ እግዚአብሔር ያቆጥራቸዉ
@sofiaosman308
@sofiaosman308 3 жыл бұрын
እስይ አልሀምዱሊላህ እንኳን ልዚ አበቂክ አልምነዋስ ድምፆ መጉሱ ኑርልን 💖💖
@marcelltube6415
@marcelltube6415 3 жыл бұрын
እውነትክን ነው ሰዎች በጣም ነው የሚያጨናንቁት ደርሶብኝ አይቼዋለው አለም ጦርነቱ ጀምሮአል ያልከው ግን አሳቀኝ ልጅ እያለው እሁድ ጠዋት በዜና የምታሰማንን ትዝ አስባልከኝ 😂😂😂
@rabiarabia1881
@rabiarabia1881 3 жыл бұрын
በጣም ከባድ በሽታ ነው ግን እስፖርት ለመስራት ሞክር በጣም ወፍራም ነህ ሰይፉም እራስህን ጠብቅ ማክስ አድርግ
@mikiasfikru4708
@mikiasfikru4708 3 жыл бұрын
እንኮን አተረፈ...ረዝም እድሜ እመኝልሀለው
@buonavita4175
@buonavita4175 3 жыл бұрын
FIRST OF ALL I'M GLAD TO SEE YOU FREE OF CORONA... SECONDLY ABICCIO'S HUMANITY MAKE ME HAPPY.... THIS IS OUR P.M. THANK YOU OUR P.M. GOD BLESS ALL OUR ETHIOPIAN BEAUTIFUL PEOPLE
@simretshikor9512
@simretshikor9512 3 жыл бұрын
@Buona vita Your Abicclo is a killer and Hippocrates, he is is killing innocent civilians, and use chemical weapons on people of Tigray. Soon we will see him in ICC!!!
@welansatesfaye5384
@welansatesfaye5384 3 жыл бұрын
አለምዬ እንዴት ነው አማርኛ የረሳ ይመስላል!!! ሌላው ይሄ ሰውን መውጋት የኢትዮጵያ እስታይል ነው:: አብረህ ስለምትኖር አለምዬ አይድነቅህ: እዚህ አሜሪካን ግን ያስስሳል:: እኛ ጋ ግን መሰዳደብ እንደመቀራረብ አድርገን ነው እምናውቀው:: እንክዋን እግዚአብሔር አተረፈህ እንጂ በአንተ ሁኔታ ወንድሜ ማንም አይተርፍም!!!!
@Emanu2018
@Emanu2018 3 жыл бұрын
አቢቹን የመሰለ መሪ መቼም አናገኝም አለምነህዬ እግዚአብሔር እንኳን ማረህ
@henokmuluberhan1174
@henokmuluberhan1174 3 жыл бұрын
Awo chefchafi hulet milase yehone meri anagegnim
@mastewaltebebu1094
@mastewaltebebu1094 3 жыл бұрын
"ለተራበ ትቸ ለጠገበ አዝናለሁ" እሥራኤል ብትሆን 5 ሳንቲ ቤስቲ ሳታወጣ በነፃ ከእንክብካቤ ጋር ከፈለከው ሆስፒታል ታክመህ ከዳንክም በኋላ ቢያንስ ለአንድ አመት በየወሩ በቂ ገንዘብና የፊዞትራፒ፣ የሳይኮሎጂ ህክምና በነፃ ታገኝ ነበር። በቤተሰብህ ላይ ሰርተህ እንደሄድከው ግፍ በቀላሉ ሊያስተምርህ ምሮሀል። ለህክምና ገንዘብ ከመለመን የበለጠ ውርደት የለም!! የሌሎች ድሆች አማራጭ የሌላቸውን እድል መዝጋትህ ግን ያበሳጫል!! ደግሞም ልጆችህ ብሄራዊ ውትድርና አገልግሎት ላይ ከሆኑ፣ ቢያመለክቱ ወደእስራኤል አስመጥተው ማስከም ይችሉ ነበር መብታቸው ነው። ለምን ይህን ያላደረጉ ይመስሀል?? ለማንኛውም እንኳን አይቴል ማረህ!!
@ዘርለገበሬ-አ4ሰ
@ዘርለገበሬ-አ4ሰ 3 жыл бұрын
ጋሼ እንኳን. አላህ አተርፈክ በጤንነታችን በስላም አውሎ ለሚያሳድርን አላህ አልህምዱሊላህ
@lillykeith9571
@lillykeith9571 3 жыл бұрын
Condom ejaculate ለሚያደትጉት ታስቦ ቦታው እንዳይቆሽሽ ሊሆን ይችላል። ግብረሰዶምም ሊከናወን ስሉሚችል ይሆናል። እንኳን እግዚአብሔር አተረፈህ። ክትባት የወሰዱትም እየተዘናጉ ነበር በጣም ትልቅ ትምህርት ሰጠኸን።
@ethiopiaafrica5008
@ethiopiaafrica5008 3 жыл бұрын
ጦርነቱ ተጀምሯል ።የእስራኤል እና ፍልስጤም ጦርነት ነበር ።
@ሰሚራእናቷንናፋቂ
@ሰሚራእናቷንናፋቂ 3 жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣
@teotewodros39
@teotewodros39 3 жыл бұрын
No, የትግራዩን ጦርነት የለኮሰው እሱ ነበር ለካ!! ይሄ የብልፅግና ኮካ!!
@solorefe1174
@solorefe1174 3 жыл бұрын
ግን ሰይፉ ምነው ልጅ ነኝ አበዛህ? እሺ አረንቻታ ዘፈኑንስ? አንተ የሆነ ነገር እንዳይቆርጥህ እድሜህ...
@akliletsigie8932
@akliletsigie8932 3 жыл бұрын
አዋልደሀል
iPhone or Chocolate??
00:16
Hungry FAM
Рет қаралды 43 МЛН
Офицер, я всё объясню
01:00
История одного вокалиста
Рет қаралды 4,8 МЛН
SHAPALAQ 6 серия / 3 часть #aminkavitaminka #aminak #aminokka #расулшоу
00:59
Аминка Витаминка
Рет қаралды 2,1 МЛН
Inside Out 2: ENVY & DISGUST STOLE JOY's DRINKS!!
00:32
AnythingAlexia
Рет қаралды 13 МЛН
iPhone or Chocolate??
00:16
Hungry FAM
Рет қаралды 43 МЛН