ዕብራውያን ምዕራፍ 9 ፡ ማብራሪያ

  Рет қаралды 3,501

Apostolic Answers - ሐዋርያዊ መልሶች

Apostolic Answers - ሐዋርያዊ መልሶች

Күн бұрын

Пікірлер: 42
@user-wj3sc6wy7o
@user-wj3sc6wy7o Жыл бұрын
በእውነት ቃል ሂወት ያሰማልንእግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልህ ኑርልን የኛ ስስት 💞💞💞💞👏👏
@truwrkdefaru5434
@truwrkdefaru5434 Жыл бұрын
አኬዋ ቃለ ህይወት ያስማልን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ የአግልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ የእመቤታችን አማላጅነት አይለይህ በርታልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@jerrybeshah0721
@jerrybeshah0721 Жыл бұрын
አኪያችን ተባረክ ወንድማችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በቤቱ ያጽናክ!!!
@Heru-z2q
@Heru-z2q 2 ай бұрын
💙💙💙
@bezatad
@bezatad Жыл бұрын
It was great...I hope you carry on such bible studies🙏... you've got a nice way of explaining it. ቃለ ሕይወት ያሰማልን ወንድማችን። እመብርሃን ትጠብቅህ።
@atiaba-bx3wg
@atiaba-bx3wg Жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@meherat938
@meherat938 10 ай бұрын
ተባረክ በእውነት በደንብ ተረድቻለው ያልገባኝን ሁሉ እግዚአብሔር ሆይ መርተህ ቃልህን እንድሰማ ስለፈቀድክልኝ አመሰግንሃለው❤ ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@hiwottesfaye-oe7yk
@hiwottesfaye-oe7yk Жыл бұрын
አኪያችን ተባረክ ወንድማችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በቤቱ ያጽናክ
@user-rt7ri7xd3w
@user-rt7ri7xd3w Жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን አክሊል ወንድሜ ❤️🙏🙏
@edomkebede2112
@edomkebede2112 Жыл бұрын
ወንድማችን አኬ ቃለ ሕይወት ያሰማልን🥰🥰🥰🥰🥰
@qinwat-29
@qinwat-29 Жыл бұрын
አኬ የኔ መምህር ቃለህይወትን ያሰማልን
@user-jz6um2qq4n
@user-jz6um2qq4n Жыл бұрын
አክሊላችን ❤❤የእነትና የጭቀት መንስኤያቸው🥰😂😂በርታ ክርስቶስ ይጠብቅህ
@enoch2425
@enoch2425 Жыл бұрын
አኬዋ ቃለ ሕይወት ያሰማልን u make it so easy to understand Bless your💙
@kefe328
@kefe328 Жыл бұрын
የቅዱሳን ፀሎት በህይወት እያሉ እንጅ ከሞቱ በኋላ አደለም
@aarongezahegn1738
@aarongezahegn1738 Ай бұрын
ማስረጃ 🤲
@weyenuahayilu1903
@weyenuahayilu1903 Жыл бұрын
AKE kale hiwetin yasemaline ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@yonasebekele
@yonasebekele 10 ай бұрын
Sela mahatbe astimrine ak
@NationalGeography-od4vm
@NationalGeography-od4vm Жыл бұрын
thanks ake🙏🙏🙏
@user-sl1oh7vw7k
@user-sl1oh7vw7k Жыл бұрын
አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ወንድሜ🥰
@merimeri4096
@merimeri4096 Жыл бұрын
Tebarek wendmachn 😍😍😍
@HOPE-yr2vb
@HOPE-yr2vb Жыл бұрын
አኬ እመቤቴ ፀጋ በፀጋ ታድርግህ
@user-sl1oh7vw7k
@user-sl1oh7vw7k Жыл бұрын
¹¹""ነገር ግን፥ክርስቶስ ይመጣ ዘንድ ላለው፡መልካም ነገር ሊቀ ካህናት ኾኖ፥በምትበልጠውና በምትሻለው በእጆችም ባልተሠራች ማለት ለዚህ፡ፍጥረት ባልኾነች ድንኳን፥ ¹²""የዘለዓለምን ቤዛነት አግኝቶ አንድ ጊዜ ፈጽሞ፡ወደ ቅድስት፤በገዛ ደሙ ገባ እንጂ በፍየሎችና በጥጃዎች ደም አይደለም። ¹³""የኰርማዎችና የፍየሎች ደም በረከሱትም፤ላይ የተረጨ የጊደር ዐመድ ሥጋን ለማንጻት የሚቀድሱ ከኾኑ፥ ¹⁴""ነውር የሌለው ኾኖ በዘለዓለም፤መንፈስ ራሱን ለእግዚአብሔር ያቀረበ የክርስቶስ ደም እንዴት ይልቅ ሕያውን እግዚአብሔርን ልታመልኩ ከሞተ ሥራ ኅሊናችኹን ያነጻ ይኾን ዕብ 9:11~14
@robaworku
@robaworku Жыл бұрын
Egziabher abzito yibarkih
@MedhanitMena-lj9sg
@MedhanitMena-lj9sg Жыл бұрын
Wedmachen❤
@tinaviva-uq3gw
@tinaviva-uq3gw Жыл бұрын
ተባረክ❤
@user-sl1oh7vw7k
@user-sl1oh7vw7k Жыл бұрын
¹⁵""ስለዚህም የፊተኛው ኪዳን ሲጸና ሕግን የተላለፉትን የሚቤዥ ሞት ስለ ኾነ፥የተጠሩት የዘለዓለምን ርስት የተስፋ ቃል እንዲቀበሉ ርሱ የዐዲስ ኪዳን መካከለኛ ነዉ ¹⁶""ኑዛዜ ያለ እንደ ኾነ፥የተናዛዡን ሞት ማርዳት የግድ ነውና፤ ዕብ 9:15~16👈
@tesfagetaneh7484
@tesfagetaneh7484 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድም አኬ ምእራፍ 10 ስራልን
@amaredesalew-mo1rq
@amaredesalew-mo1rq Жыл бұрын
ወንድማችን አንድ አንድ መናፍቃን በምን እናግኘው ጥያቄ አለን ይላሉና በምን ማግኘት ይችላሉ?
@Ethiopian251
@Ethiopian251 Жыл бұрын
Wow አኬ Mikrofon ገዛ አሁን በደንብ ይሰማናል እስቲ በደንብ አርገህ የእግዚአብሔርን ቃል በደንብ አርገህ አጠጣን🥰🥰🥰
@Finoterama
@Finoterama Жыл бұрын
*ሰላም ሐዋርያዊ መልሶች አኬ በርታልን ግን አኬ አቡ ምን ሁኖ ነው ጠፋ እኮ የእውነት ስንት ተስፋ ሳደርግ ኧረ ባክህ ንገረው መነጠቅ መነጠቅ ብለው ልቡን አባቡት እንዴ 😮🙄😁😁🤣የምር ግን በሰፊው ነበረ ስጠብቃችሁ የነበረ አቡን አሁንም ንገረው ይምጣ እየጠፋ ነው ስራ ይሆናል ግን በተቻለው ይምጣ አንተም ደግሞ በርታ 🙄🤨እና ደግሞ PDF ብታዘጋጁልን eotc library የሌለ አለ መሰለኝ ፈልጌ አጣሁ ለምሳሌ ለሌሎች እምነት የሚመልስ ማብራሪያ*
@user-jz6um2qq4n
@user-jz6um2qq4n Жыл бұрын
፧👍👍👍
@apostolicanswers1
@apostolicanswers1 Жыл бұрын
😁😁እሺ እሺ
@merimeri4096
@merimeri4096 Жыл бұрын
Lemn dnew like matargut 🤔🤔
@jiffmajo
@jiffmajo Жыл бұрын
ኧረ like አድርጉ ሰዎች share
@jiffmajo
@jiffmajo Жыл бұрын
አኬ መጀመርያ በስመአብ.....ከማለትህ በፊት ምን እያወራህ ነው ሰዎዬ!
@apostolicanswers1
@apostolicanswers1 Жыл бұрын
ላይቭ ነበር🤦‍♂️🤦‍♂️😁😁
@user-sl1oh7vw7k
@user-sl1oh7vw7k Жыл бұрын
ክፍል ሁለት ይለቀቅልን የዛሬዉ
@eyobkasahun1290
@eyobkasahun1290 Жыл бұрын
እሺ😊
@user-sl1oh7vw7k
@user-sl1oh7vw7k Жыл бұрын
​@@eyobkasahun1290 😁😁ቀኝ እጁ ነህ ኢዮቤ🥰
@eyobkasahun1290
@eyobkasahun1290 Жыл бұрын
@@user-sl1oh7vw7k አዎ ሀኒዬ😁
ዕብራውያን ምዕራፍ 9 ፡ ማብራሪያ
1:35:06
Apostolic Answers - ሐዋርያዊ መልሶች
Рет қаралды 3,2 М.
መነጠቅ..??| ኢየሱስ ይመጣል| ሐዋርያዊ መልሶች
16:08
Apostolic Answers - ሐዋርያዊ መልሶች
Рет қаралды 7 М.
When you discover a family secret
00:59
im_siowei
Рет қаралды 33 МЛН
Bend The Impossible Bar Win $1,000
00:57
Stokes Twins
Рет қаралды 41 МЛН
Фейковый воришка 😂
00:51
КАРЕНА МАКАРЕНА
Рет қаралды 6 МЛН
大家都拉出了什么#小丑 #shorts
00:35
好人小丑
Рет қаралды 80 МЛН
ድንቅ ትምህርት @ዮም
4:53
ዮም
Рет қаралды 10 М.
ቅዱስ ቁርባን | ማብራሪያ
50:13
Apostolic Answers - ሐዋርያዊ መልሶች
Рет қаралды 9 М.
የዕብራውያን 8 ማብራሪያ
36:10
Apostolic Answers - ሐዋርያዊ መልሶች
Рет қаралды 5 М.
When you discover a family secret
00:59
im_siowei
Рет қаралды 33 МЛН