ብራችንን ሌባ በላብን 🤣🤣 //ማን ያሸንፋል?//

  Рет қаралды 142,991

ebstv worldwide

ebstv worldwide

Күн бұрын

ዘወትር ሰኞ ምሽት በዘወትር ደሳለኝ አቅራቢነት የሚቀርበው ማንያሸንፋል ጨዋታ ዛሬ ኮሜድያን ምትኩ ፈንቴ እና ኮሜድያን አማን ቢሰጠኝ በተቃራኒ ቡድን በመሆን አጋሮቻቸው ጋር አዝናኝ ፉክክር አድርገዋል፡፡
Tonight, join Zewetr Desalengn as he hosts a lively game with comedians
Mitku Fente and Aman Bisetegn. Watch the fun and excitement as they take on the opposing team!
EBS TV-Watch on Roku(PC/Mac & iPhone/iPad & Android Devices) : live.ebstv.tv/
ያለዎትን ጥያቄና አስተያየት በ አጭር ቸመልዕክት 7696 ላይ ይላኩልን
Follow us on: linktr.ee/ebst...
#ኢቢኤስ
#ebs
#Man_Yashenefal
Follow us on:
tiktok www.tiktok.com....
Facebook: bit.ly/2s439TS
Telegram: t.me/ebstvworl...
Website: ebstv.tv

Пікірлер: 141
@ZaibaZaiba-sk3rd
@ZaibaZaiba-sk3rd 3 ай бұрын
አማንን አይቱ የመጣ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@ጎጃሜዋድልለፋኖ
@ጎጃሜዋድልለፋኖ 3 ай бұрын
እኔ እራሱ
@mankidus
@mankidus 3 ай бұрын
1
@masetewal6914
@masetewal6914 3 ай бұрын
እኔ
@kdeoj1075
@kdeoj1075 3 ай бұрын
እኔ❤😂
@b.6015
@b.6015 3 ай бұрын
ማነው እደኔ አማንየን አይቶ የመጣ አማን ምርጥ ሰው
@gerab7613
@gerab7613 3 ай бұрын
ምትኩ ጎበዝ ኮሜዲያን ብቻ ሳይሆን አንባቢ ፀሀፊም ጭምር ነው👌
@naatytube
@naatytube 3 ай бұрын
አምላኬ ሆይ እኛ የመዳም ቅመሞችን ሰፕራይዝ አርገን ቅመሞችዬ አንድሺ አስገብኝ🙏😔❤
@selamselam3065
@selamselam3065 3 ай бұрын
ምት ( ምትኩ) በጣም ያልተወራልክ ድንቅ ኮመድያን እኮ ነህ ተመልሰክ ሰርተህ ይሄን መጪ ትውልድ አስደምም።
@TatyMan
@TatyMan 2 ай бұрын
Betam
@TesfaBelay-q1i
@TesfaBelay-q1i 3 ай бұрын
, ይችን ኮሜንት የምታነቡ በሙሉ ዘወትር ደስ ይበላችሁ ሰላማችሁ ብዝት ይበልላችሁ ፈጣሪ የማታ እንጀራ ይስጣችሁ
@yelijeenat6425
@yelijeenat6425 3 ай бұрын
😅ማስጫ ነህ እንዴ ይሄን ሁሉ ለብስ የምታቀው ወንድሜ 😂 በእግርህ ነው እንዴ የምትመልሰው ነጭ ጋወን የለበሰ ሰው ካዬህ ምን ሊሆን ይችላል😁 ከእንቅልፉ የሚነሳ ሰው
@techsador
@techsador 3 ай бұрын
ቅንነት የተትረፈረፈባቹ ደመሩኝ ጀማሪንኝ🙏🙏🙏🙏🌹🌹🌹🌹🌹
@Shame-yr6gb
@Shame-yr6gb 3 ай бұрын
Demerehalew
@Adebetube-sr9wk
@Adebetube-sr9wk 3 ай бұрын
ene andegna demerehalew
@NewWay-du2op
@NewWay-du2op 3 ай бұрын
I do it bro
@hararshopping6882
@hararshopping6882 3 ай бұрын
Demerkuh
@TruthEz
@TruthEz 3 ай бұрын
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦ # ሼም yrgb ​@@Shame-yr6gb
@gerab7613
@gerab7613 3 ай бұрын
ምትኩ ጎበዝ ኮሜዲያን ብቻ ሳይሆን አንባቢ ፀሀፊም ጭምር ነው👌
@TruthEz
@TruthEz 3 ай бұрын
ተኝቶ የተነሳው ባለ ነጭ ካባው መልሱ ግን ፡ የአንባቢም ሆነ የፀሀፊም አይመስልም። 😂
@hshdhdh5295
@hshdhdh5295 3 ай бұрын
አየ አማን ወላሂ አንተን አይቸ ነው የመጣሁት የሳቄ ምንጭ 😂😂😂😂😂😂
@michalesebhat4916
@michalesebhat4916 2 ай бұрын
ምትኩ ፈንታዬ እረ በሌላ ሰራ ናልን በእወነት አንተ ንግግርህ በራሱ ያዝናናል ሴቶች ለሳቅ ቅርብ ናቸው አንተ ግን እኛ ወንዶችንም የማሳቅ አቅም አለህ እና አዲስ ሰራ እንፈልጋለን
@e-kg3vm
@e-kg3vm 3 ай бұрын
ዘወትር ደስ ይበላችሁ❤❤
@እራህማቢንትወሎየለሚዋ
@እራህማቢንትወሎየለሚዋ 2 ай бұрын
መጨረሻው ላይ ግን እንደማያሸንፉ ቀናባዮች እንደሜያሸንፉ አስቤነበር
@toybaabubker7191
@toybaabubker7191 3 ай бұрын
እግር የሚለውን እግራችን እጅ የሚለውን እጃችን ብላ እንዴት ነጥብ ይሰጣታል
@melukongio5148
@melukongio5148 3 ай бұрын
ልዩነት የለውም ችን እና ችን መስመር አለቀቀች እዛው ናት
@b.6015
@b.6015 3 ай бұрын
አለቅላቂው ebs አማንን አይቸ ነው የመጣሁት ሌሎቻችሁ ገደል ግቡ
@tadalachgetachwe5118
@tadalachgetachwe5118 3 ай бұрын
🤔🤔🤔🤔 ምን አደረጉሽ
@AbduAbdu-lj5oo
@AbduAbdu-lj5oo 3 ай бұрын
ፋኖ ያሸንፋል
@tadalachgetachwe5118
@tadalachgetachwe5118 3 ай бұрын
ምንድነዉ የሚያሸንፈዉ ኳስ ጫወታ
@shaimaalraeesy3179
@shaimaalraeesy3179 2 ай бұрын
😅😅ትክክል💪💪💪💚💛❤ፋኖ ያሸንፋል
@amefke2069
@amefke2069 3 ай бұрын
አማን ጥሩነው የምታቀርበው ግን እራስህን ሆነህ ስራ አክትህ ሁሉ ቂጭኩረጃ እሽቱንነው የሚመስለው በተረፈ ምቴ ስላየሁ ደስ ብሎኛል
@ShakiraYenatuleji
@ShakiraYenatuleji 3 ай бұрын
ዘዉትር የኔ አስተዋይ❤❤ አድናቂህ ነኝ
@daste7486
@daste7486 3 ай бұрын
ዋው ዛሬ ሁለተኛ ነኝ ደረጃ ወጣሁ እስከዛሬ ተምህርትቤት እራሱ ስማር ደረጃ መያዝ እመኝላችኋለሁ ለካ ለሁሉም ግዜ አለው የሚሉት እውነት ነው ለሚቀጥለው አንደኛ እወጣለሁ ebs ዛሬ እኔንም መሸለም አለበት😂😂 😂እኔንም አሰድጎኝ ውደ እና ቅን ኢትዮጵያዊአን እናም የማዳም ቅመሞች ሰላም ለኢትዮጵያ ሀግራችነን ሰላም ያድረግልን ebs ግን የሽልማቱን ነገርአደራ በስንት አመቴ አንደኛ በውጣም እንዳያልፈኝ እወዳችኅለው❤❤❤
@daste7486
@daste7486 3 ай бұрын
እንዳታልፉኝ እኔን
@californa6827
@californa6827 3 ай бұрын
አማን የገጠር ልጅ ነህ ልጄ ግን የከተማ ልጄ ነው
@gerab7613
@gerab7613 3 ай бұрын
ምትኩ ጎበዝ ኮሜዲያን ብቻ ሳይሆን አንባቢ ፀሀፊም ጭምር ነው👌
@hiwotbarkat5102
@hiwotbarkat5102 3 ай бұрын
ምትኩ ምርጥ ኮሚዲ❤❤
@mulukenkahsay7840
@mulukenkahsay7840 3 ай бұрын
Minale yihe program be samint 2 gize bihon destaye new
@TruthEz
@TruthEz 3 ай бұрын
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦ @ሙሉከንካህሳይ
@melonayveronica925
@melonayveronica925 2 ай бұрын
ምትኩ ፈንቴ😂😂😂
@ፋኖወቸደሞቸ
@ፋኖወቸደሞቸ 3 ай бұрын
እኔሽጊዜይሆናል ያየሁት ማይክርስቶ ስንእና ልጁን ድሮ ቀለምየተቀባ ቤትአስመስሉሽ ያለበት 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@ዜድየአላህባህሪያ
@ዜድየአላህባህሪያ 3 ай бұрын
ነጭ ጋዎን ያደረገ ሰው ስታዩ ምን ሊኦን ይችላል ከንቅልፉ የተነሳ ሰው አላለም 😂😂😂😂😂 ዘወትር ምንቅ ምንቅ አትበል አላልኩክም 😂😂😂😂
@TruthEz
@TruthEz 3 ай бұрын
ቀልደኛ መልሱ መሆን አለበት።
@Muhammad-ms6xw
@Muhammad-ms6xw 3 ай бұрын
አማን አቅም አለህ ካንተ ብዙ እጠብቃለን ታለት እዳለህ ያወኩት የማለዳ ኮከቦች በሰራህዉ ስራህ ነዉ በርታልን እድሜህን እንደመቱሳላ ያርዝመዉ
@kassahunworku1457
@kassahunworku1457 3 ай бұрын
ሰማሀኝ በለው ያጋጠመው ነው የገጠር ሰው ቀልድ
@dado36914
@dado36914 3 ай бұрын
ዘወትር ምርጡ ገበታንም ጨምረህ ሆስት ብታደርገው አሪፍ ነበር
@b.6015
@b.6015 3 ай бұрын
ክክክክክክ እደት እደቀለጥኩ አየ አማን በቃ ከታቀፋችሁ መቅለጥ ነው ማለት ነው
@mulutsig5615
@mulutsig5615 3 ай бұрын
አማን ቀልድህን በልክ አድርግ ታላቅ ይከበራል ማሰብ አትችልም አይባልም
@hayu684
@hayu684 3 ай бұрын
ምትኩ ፈንቴ ማይክርስቶስ😂😂😂😂 ስላየውህ ደስ ብሎኛል ግን ጠፋህ ስራ እንጂ
@عدممحمد
@عدممحمد 3 ай бұрын
ዘውትረየ ስኖድህ ለሀገራችን ድምጥሁን ሰላም እዲትሆን
@HayuEmureyanamharawit
@HayuEmureyanamharawit 3 ай бұрын
አማንየ የኔ ወንድም አላህ ይጠብቅህ ❤❤❤❤
@Bewketu-w7q
@Bewketu-w7q 2 ай бұрын
Ohh MY christos 😂😂😂😂
@birtukanGirma-wc4ku
@birtukanGirma-wc4ku 3 ай бұрын
እጀራ ላይ የሚደረገው ውሀ😂😂😂😂
@HayuEmureyanamharawit
@HayuEmureyanamharawit 3 ай бұрын
እነሱ እንጀራ አያውቁም ለዛ ነው 😂😂
@user-xo1hs99
@user-xo1hs99 3 ай бұрын
ዛሬ ወግ ደርሶኝ መጀመሪያ ገባሁ😂😂😂
@mekonnabebe6418
@mekonnabebe6418 3 ай бұрын
🤝🤝😂
@BezaSolomon-b5z
@BezaSolomon-b5z 3 ай бұрын
Mewedader felgalwe endet nwe mewedader mechelwe
@TruthEz
@TruthEz 3 ай бұрын
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦ @ቤዛሶሎሞን
@ChxVic-nz7eb
@ChxVic-nz7eb 2 ай бұрын
ዋዉደስሲልዘወትርየጨዋታዉድምቀትነዉእናመሰግናለን❤❤❤❤
@seadiyalbkowa8835
@seadiyalbkowa8835 3 ай бұрын
አማንየ በሳቅ😂😂😂😂🎉🎉🎉🎉
@EyobGhirmay
@EyobGhirmay 3 ай бұрын
Metiku yemebalew sew sayhon kebt new kemer dedebe aun yehenen sew beye metrat yekebdal ye ethiopian hezeb dedeb yemyadergut ebs nacheu dedeb eyakerebachu kkk
@TruthEz
@TruthEz 3 ай бұрын
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦
@fozi-t5x
@fozi-t5x 3 ай бұрын
አኔ 6 ኛ ላይክ ግጩኚ❤😂😂
@tadalachgetachwe5118
@tadalachgetachwe5118 3 ай бұрын
እኔም 7 ነኝ 😳😳🙄🙄 አታስቀኚኚ
@fozi-t5x
@fozi-t5x 3 ай бұрын
@@tadalachgetachwe5118 ክክክ
@fozi-t5x
@fozi-t5x 3 ай бұрын
@@tadalachgetachwe5118 ክክክ
@Thebigbr901
@Thebigbr901 2 ай бұрын
ይችን የይሃፓ ዳንስህን ብትተዋት ምን አለ?
@EyobGhirmay
@EyobGhirmay 3 ай бұрын
Aye ethiopian hagere endeneze ayenet didebochen new yemnketelew leze new dedeb yehonew areee seltenu kkkkk. Hager atadedebu
@TruthEz
@TruthEz 3 ай бұрын
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦ @fnmkhji
@Amazonwill-yt6hd
@Amazonwill-yt6hd 3 ай бұрын
ባርች ቀጣጣጣጣጣጣ ጣጣጣጣጣጣ ጣጣጣጣጣጣ ጨፍልን ታነበዋወለህ ወይ ይነግሩሀን from Saudi Riyad❤
@selamselam3065
@selamselam3065 3 ай бұрын
ስምረት ግን ጎበዝ ነሽ።
@ruhama2434
@ruhama2434 3 ай бұрын
ለመጀመሪያ ጌዜ ebs ኮመንት መሰረት አድርጎ እንግዳ ሲአቀርብ
@Orthodoxawi12
@Orthodoxawi12 2 ай бұрын
ማይክርስቶስ ኧረ ኮሜዲ ስራልን
@MekdesWale-cq5mh
@MekdesWale-cq5mh 3 ай бұрын
❤❤❤❤ fekr yestan
@TruthEz
@TruthEz 3 ай бұрын
👉🏾👉🏾👉🏾ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦ @መቅደስዋለ
@tadalachgetachwe5118
@tadalachgetachwe5118 3 ай бұрын
♥♥♥♥♥♥♥❤❤
@user-shewit
@user-shewit 3 ай бұрын
አማንዬዬዬዬ
@حياهحياه-ي3غ
@حياهحياه-ي3غ 3 ай бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣💙💙💙💙💙💙💙
@Erashenchal
@Erashenchal 2 ай бұрын
Marketing student ? try other .......
@b.6015
@b.6015 3 ай бұрын
አለቅላቂው ebs
@fjgdgg1538
@fjgdgg1538 3 ай бұрын
ተበላህ ደኩተር ሣትል
@idhdudga7544
@idhdudga7544 3 ай бұрын
Amena gre yelwo leje soyestel 😢😮
@HassenAlbesr
@HassenAlbesr 2 ай бұрын
Mte ylehal
@Hayat9314
@Hayat9314 3 ай бұрын
ቀና በል አማን ሰው 👍👍
@Yemarkonenat
@Yemarkonenat 3 ай бұрын
bzwoter yezachuwalhu sub argugnnnnn swedachu
@TruthEz
@TruthEz 3 ай бұрын
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦ @የማርኮንናት
@Yemarkonenat
@Yemarkonenat 3 ай бұрын
@@TruthEz ነአሰቀዘጨገነነሠወጰአጀቸሐረሸ😀
@selamselam3065
@selamselam3065 3 ай бұрын
አማንዬ ይመችህ።
@sw555
@sw555 2 ай бұрын
እናት ማለት አንቺ ነሽ።እግዚአብዬር ወርቅ ልጅ ሰጠሽ
@yohannestariku2662
@yohannestariku2662 3 ай бұрын
ወይ ምቴ ምነው
@Emanu2018
@Emanu2018 3 ай бұрын
😅ምትኲዬ ስወድህ
@Amazonwill-yt6hd
@Amazonwill-yt6hd 3 ай бұрын
ብጀህ😂 ነው እንዴ የምትሄደው😂 ደስ ይላል
@rahelfeyisa-y6i
@rahelfeyisa-y6i Ай бұрын
Yezarew betm des yilal fikr andnet ina mekebaber alebet zewutr zewutr des yibelk hulachum 1nyoch nachu
@user-Sol-Godelyas
@user-Sol-Godelyas 3 ай бұрын
Meteku techelalek ❤❤❤
@maheenamaheena.a7786
@maheenamaheena.a7786 14 сағат бұрын
❤❤❤❤❤
@znteznte965
@znteznte965 3 ай бұрын
🎉🎉🎉🎉ዘወትር ደስ ይበላችሁ
@sendomalakumalaku5713
@sendomalakumalaku5713 3 ай бұрын
ማን ያሸንፋል🎉🎉🎉🎉🎉
@masetewal6914
@masetewal6914 3 ай бұрын
አማን የእውነት ሰው ❤️
@FunchdyfItolyd-kf9sc
@FunchdyfItolyd-kf9sc 3 ай бұрын
Mtku fente❤❤❤❤❤❤
@hoolyhloo3815
@hoolyhloo3815 3 ай бұрын
☝️🇪🇹🌎☝️🤲
@Mesfin-t9k
@Mesfin-t9k 3 ай бұрын
WOW zare 4negn !!desalegn I like you
@TruthEz
@TruthEz 3 ай бұрын
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦ @lwnzjkm
@Amazonwill-yt6hd
@Amazonwill-yt6hd 3 ай бұрын
ባርያው ትችላለህ❤
@abiyahabiyah2976
@abiyahabiyah2976 3 ай бұрын
😂😂😂😂
@meskeremtadesse6470
@meskeremtadesse6470 2 ай бұрын
Kkkkkkkuuuuuu
@AaBb-mz3be
@AaBb-mz3be 3 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂
@abbbuabbbu3250
@abbbuabbbu3250 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@GenetBirhnu
@GenetBirhnu 3 ай бұрын
ዞቲሪዬ❤❤❤❤
@HayuEmureyanamharawit
@HayuEmureyanamharawit 3 ай бұрын
እንጀራ በልታ ስለማታውቅ ነው የነሱ ቀለብ ገንፎ ስለሆነ 😂😂😂
@oromtitiiibrahim1238
@oromtitiiibrahim1238 3 ай бұрын
😂😂ቅማላም ለማኝ የበላችውን ትራፊ በሯ ለይ ለሚቆመው አባትሽ የምትሰጥ ነች ነይ አባትሽን ውሰጂ የራበኝ የጠማኝ እያለ ነው 😂😂
@HayuEmureyanamharawit
@HayuEmureyanamharawit 3 ай бұрын
@@oromtitiiibrahim1238 😂😂አይ ገለቴ እየሄድሽ ደንቆሮ አማራ እንኳን ለራሱ ሊለምን እናንተን አጥግቦ ዙራችሁ እየረገጣችሁት ነው ከብቶች😡😡
@oromtitiiibrahim1238
@oromtitiiibrahim1238 3 ай бұрын
@@HayuEmureyanamharawit 🤣🤣🤣 የራበኝ የጠማኝ ነይ አንቺ የ77 ትራፊ አለም የሚያውቀው የራብ መመንጫ እንደ እድላቹ በረባ ቤት በረባ ወንበር ያልኖራቹ ኸረ ይቅር እና የረባ ፍቅር የሌላቹ
@birhanusofian6347
@birhanusofian6347 3 ай бұрын
ሣማ ከመብላት ይሻላል ስትወለዱ ቆሎ ነው የተበላው
@SaidaSaeed-tb6si
@SaidaSaeed-tb6si 2 ай бұрын
77ን እያያችሑትነው በቦረና ባፍ እሕል ብሉበትጅ ጡር አትናገሩበት ይላሉ ደጋጎቹ​@@oromtitiiibrahim1238
@Wonde_Official
@Wonde_Official 3 ай бұрын
ከእኔ የቀደመ ማንም የለም። 7 እና 1 ያው አንድ ስለሆኑ አንደኛ ነኝ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Tenaye-o8r
@Tenaye-o8r 3 ай бұрын
😂😂😂😂😂
@bisetMekashaw
@bisetMekashaw 3 ай бұрын
4444
@masetewal6914
@masetewal6914 3 ай бұрын
😍አማንዬ
@Amena-cj8ds
@Amena-cj8ds 2 ай бұрын
❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉😂😂😂😂
@hiareg-oz3ot
@hiareg-oz3ot 3 ай бұрын
Amane demkt eko nhi ❤
@TruthEz
@TruthEz 3 ай бұрын
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦ ☝🏾 @ሂኣረግ
@hiareg-oz3ot
@hiareg-oz3ot 3 ай бұрын
@@TruthEz ok😄💚🙏
@AkalTamsgena
@AkalTamsgena 2 ай бұрын
😂😂😂😂
@ZinapAaa
@ZinapAaa 27 күн бұрын
❤❤❤❤
@AbuEmran-j9m
@AbuEmran-j9m 3 ай бұрын
ምን ጉጭባ አህያ ነው
@medinaimam4666
@medinaimam4666 3 ай бұрын
ዶክትር
@Amazonwill-yt6hd
@Amazonwill-yt6hd 3 ай бұрын
አንተ 😂ባርያ ጭፍራህን እኮ አየነው ❤ ትችላለህ ጌታን
@b.6015
@b.6015 3 ай бұрын
😅😅😅😅የት
@TruthEz
@TruthEz 3 ай бұрын
ጀማላው ፦ ባርነት በሳውዲ አልተከለከለም እንዴ ፧ 🤔
@KidusTsegaye-t5s
@KidusTsegaye-t5s 2 ай бұрын
ኮምተህ ሞተሀል ጭባ
@ethiopianpolitics1075
@ethiopianpolitics1075 3 ай бұрын
ማጅራት መቺና ሌባ ምን ለይቶት ነው አማን ማግኘት ይገባው የነበረው 10ሺ በዘወትር የተነጠቀው?
@TruthEz
@TruthEz 3 ай бұрын
ሳይነጥቀው ፡ የምን ነጠቀው ነው ፧ 🤔
@selamendale1654
@selamendale1654 2 ай бұрын
እንዴ ተሰጠው አይደል ሳታዳምጡ ማውራት
LIFEHACK😳 Rate our backpacks 1-10 😜🔥🎒
00:13
Diana Belitskay
Рет қаралды 3,9 МЛН
Ozoda - Lada ( Ko’k jiguli 2 )
06:07
Ozoda
Рет қаралды 16 МЛН
Остановили аттракцион из-за дочки!
00:42
Victoria Portfolio
Рет қаралды 3,8 МЛН
🔴 የእግዚአብሔር መንግሥት በመካከላችሁ ናት || እጅግ ድንቅ ትምህርት ርእሰ ሊቃውንት የኔታ አባ ገብረኪዳን ግርማ || Aba Gebrekidan Girma New
3:04:43
LIFEHACK😳 Rate our backpacks 1-10 😜🔥🎒
00:13
Diana Belitskay
Рет қаралды 3,9 МЛН