በራስ መተማመን የለኝም። እንዴት በራስ መተማመኔን ላሻሽል?

  Рет қаралды 11,851

Inspire Habesha

Inspire Habesha

Күн бұрын

በራስ መተማመንንና ለራስ የሚሰጥን ግምት እንዴት እንደምናሻሻል ዝርዝር ሃሳብ::

Пікірлер: 67
@InspireHabesha
@InspireHabesha 5 жыл бұрын
ኢንስፓየር ሐበሻ ስለመጣችሁ ደስ ብሎኛል። ወደፊት የምለቃቸውን ቪዲዮዎች እንዳያመልጣችሁ ሰብስክራይብ አድርጉ። ቪዲዮዎችን ላይክ ፤ ሼርና ከታች አስተያየት በመስጠት ድጋፋችሁን ግለፁልኝ። Join our Telegram channel at t.me/inspirehabesha ከልብ አመሰግናለሁ❤️❤️❤️
@liyatesfa7147
@liyatesfa7147 5 жыл бұрын
Selam yene ehet endet lagegnsh echlalew ebaksh melslgn
@mag9711
@mag9711 5 жыл бұрын
Selam ayni how are you? I just subscribed your page and started listening to your beautiful advice and motivational speech. God bless you dear. Keep it coming!!!!
@InspireHabesha
@InspireHabesha 5 жыл бұрын
Liya Tesfa Here is how to contact me: Facebook.com/inspirehabesha (messenger) Email: inspirehabesha@gmail.com Call me direct or via WhatsApp +1 (980) 858-5180. Please text first to see if I’m available. I respond to voice messages and texts faster.
@asnakezman302
@asnakezman302 Жыл бұрын
በራስ መተማመን እንዲኖረን በመጀመሪያ እራሳችንን ማወቅ እና ስላለን ነገር አመስጋኝ መሆን፤ ደካማ ጎናችን ላይ መስራት፤እራሳችንን ከሰውጋር አለማወዳደር ይኖርብናል፡፡ ይህንን ስናደር እና እራሳችን ላይ ስንሰራ ለራሳችን የምንሰጠው ግምት ይስተካከላይ(ይጨምራል) ያ ደግሞ በራስ መተማመናችንን ያሳድግልናል፡፡
@semirahayatu8137
@semirahayatu8137 2 жыл бұрын
አይንዬ በጣም ነው የምናመሰግነው ጥሩ ትምህርት እየሰጠሽኝ
@Emanu2018
@Emanu2018 5 жыл бұрын
አሜን፡ምስጋና፡ብዙ፡በረከትን፡ያመጣል፡ተባረኪ፡አይንዬ
@user-nq3dp3vv1b
@user-nq3dp3vv1b 4 жыл бұрын
ዉዴ አላህ ትልቅ ደረጀ ያድርስሽ በጠም ጡሩ ትምህርት ነዉ እኔ ቡዙ ግዜ በረሴ አልተመመንም ነበር ቡዙ ግዜ ለትደር ሰዉ በሚጠይቀኝ ጊዜ አረ እኔ እንድህነኝ አልተመርኩም ቡዙ ደከመ ጎኔን ብቻ ነዉ ያሚገልፅለቻዉ
@InspireHabesha
@InspireHabesha 4 жыл бұрын
በርቺ እህቴ!
@misrakhabeshawit9437
@misrakhabeshawit9437 5 жыл бұрын
ሰላም አይኒዬ እንዴት ነሽ ትምህርቶችሽ በሙሉ በጣም ጠቃሚ ናቸው እግዚአብሄር አብዝቶ ይጨምርልሽ እድሜና ጤና ይስጥሽ ከነሙሉ ቤተሰብሽ የኔ ቆንጆ
@InspireHabesha
@InspireHabesha 5 жыл бұрын
Thank you Misrak
@tmerto2072
@tmerto2072 5 жыл бұрын
በጣም አመስግናለሁ ምክርሽ ሁሉ ይመቹኛልን ቀጥይበት እስኪ በሰወች ፍት ደፋር መሆን ና ሀሳብን መግለፅ እንደ ሚቻል
@InspireHabesha
@InspireHabesha 5 жыл бұрын
እራስ ላይ በመስራት ቀስበቀስ የምትፈልጊውን ፀባይ ማምጣትትችያለሽ::
@FasiNico
@FasiNico 5 жыл бұрын
ስወድሽ ተባረኪ እህቴ 💝
@arsit8135
@arsit8135 5 жыл бұрын
U always bring such a wonderful topic and tries to fill ppls life and give time to answer our issues. Ur doing such a blessed job, u should b proud ... thank u so much ayni .... Egeziabeher yimesegen anchin sileseten!
@misganaabebe3705
@misganaabebe3705 5 жыл бұрын
Thank you for sharing such valuable info!
@asmerettesfamariam2299
@asmerettesfamariam2299 5 жыл бұрын
Beautiful thank you my sister.
@z.ethiopia5876
@z.ethiopia5876 5 жыл бұрын
#ዋው በጣም ጥሩ ምክር ነው ይህ ጥያቄ ያቀረበልሽ ሰው ይባረክ ደስ በሚል አገላለፅ ነው የገለፅሹ ተባረኪ🙏😘👌):: እስኪ እኔም ጥያቄ ጣል አደርጌ ልለፍ ለማንኛዊ ሰው መከራከር አልወደም ራሴን ጥፋተኛ አደርጌ ነገሩን ማለፍ እወዳለሁ ታደያ ይህ ሳደርግ ሰዎች የሚረዱት እኔውን ጥፋተኛ እንደነበርኩኝ አደርገው ያስባሉ ነገርን ለማብረደ ብይ ራሴሴን ጥፋተኛ በማደርግበት ስአት ከነሱ የማይው አልበገር ባይነታቸው ውስጤን በጣም ይጎዳዋል ታደያ ይህ በራስ ያለመተማምን ሊሆን ይችላል ወይ?
@InspireHabesha
@InspireHabesha 5 жыл бұрын
ለእውነት መቆምን መፍራት ነው::
@fatumahussnegkgj9525
@fatumahussnegkgj9525 5 жыл бұрын
ወይኔ እህት ልክ እደኔ የአላህ እኔማ ተቃጥየ መሞቴ ነው በትንሽ ክርክር ስጀምር ሰዎቹ ያሰፉብኛል በቃ ምንም ነገር የያዝኩት የተከራከርኩበት ነገር ትክክል መሆኑን እያወቁ ጥያቄውን ይተውና እኔላይ ሌላ ጥፋቴን እየፈለጉ ለማሸማቀቅ ይሞክራአሉ የሰውልጅ ከባድ ፉጡር ነው እኔ ደሞ ነገር መጠምዘዝ አልችልበትም መናገር የምችለው ቀጥታውን ነው ማስመሠል አልችልበትም በቃ በሰዎች በጣም እቃጠላአለሁ
@InspireHabesha
@InspireHabesha 5 жыл бұрын
ከደነዚህ አይነቶች ጋር በመከራከር ጊዜሽን አታጥፊ::
@marthayohannes645
@marthayohannes645 5 жыл бұрын
አመሰግናለሁ
@rahelyoseph6461
@rahelyoseph6461 5 жыл бұрын
Yene konjo thank u so much. Temehretesh betam tekmoghal. Yehem enegare yale cheger new. Bedeneb madaber yalubgh negerochen astekakelalhu ende E/z fekade. Beteseteghena balegh neger hulem amlaken Amesegnalhu degmom samesegen seletederegelgh neger becha sayhon selaltederegelghem neger amesegnalhu lene yemhonewen ersu selemyawek. Ayniya lashashelew yalchalkut neger binor yemayhon yelughta alebgh no malet alawekem ya degmo hiwete lay stress yefetrebghal destayen endata yadergeghal. Anyways I'll try my best.
@InspireHabesha
@InspireHabesha 5 жыл бұрын
Hi Rahel, Please watch this kzbin.info/www/bejne/hZfcoJqOm517l9U
@yemaryamleje4349
@yemaryamleje4349 5 жыл бұрын
Selm selm. Hete betam enamesgenal
@user-fk2ck3th2y
@user-fk2ck3th2y 5 жыл бұрын
ጎበዝ ነሽ በእውነት ደስ የሚል ምክር ነው በርቺልን
@tamiratdemie5541
@tamiratdemie5541 5 жыл бұрын
ayni ejig betam enamesginalen............selamish yibiza
@titilili6201
@titilili6201 5 жыл бұрын
Thank you!
@user-pf7zu7vf7w
@user-pf7zu7vf7w 5 жыл бұрын
የኔማረ በጣምእናመሰግናለን የኔወድ ሰላምሸ ይብዛ ባለሽበት ቦታ ወደ🌹🌹🌹❤❤❤❤❤❤💋💋💋💋💋
@user-tz1hf4dl4j
@user-tz1hf4dl4j 5 жыл бұрын
አመሠግናለሁ አይኒ ጥሩ ግንዛቤ ነው ያገኝሁት
@hiwotdejene6463
@hiwotdejene6463 5 жыл бұрын
Wowww ehite mikerish betam tiru ina tikekil new berich
@etsegenettsegaye1573
@etsegenettsegaye1573 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን
@user-nl7wc2og1p
@user-nl7wc2og1p 5 жыл бұрын
thanks sister 🌹
@gizubekele102
@gizubekele102 4 жыл бұрын
Ehan komet bentsa temhert eytestebt new be beyutub bizens mhonun gena eyawok metaw selmkrachu enamsgenalen
@kdusdawit7610
@kdusdawit7610 5 жыл бұрын
Wow amesegnalew arif hasab na meker new berche ketyebet 💓
@መልካምኢትዮጵያ
@መልካምኢትዮጵያ 4 жыл бұрын
እባክሽ አይኒዬ በዚህ ሀሳብ ላይ ጨምሪ የዚህ በሽታ ተጠቂ ነኝ ለእራሴ የምሰጠው ግምት በህይወት እንዳልኖር እያደረገኝ ነው
@InspireHabesha
@InspireHabesha 4 жыл бұрын
ሰላም እህቴ ለአዋቂዎችም በራስ መተማመናቸውን እና ለራሳቸው የሚሰጡትን ግምት መጨመር ይችላሉ። በዚህ ዙርያ የሠራሁትን ቪዲዮዎች እዪ kzbin.info/www/bejne/h4bYcnmaiZeLgsU kzbin.info/www/bejne/pXTWmKJnqNOsr5Y
@መልካምኢትዮጵያ
@መልካምኢትዮጵያ 4 жыл бұрын
@@InspireHabesha ዋው በጣም ነው የማመሰግነው እሽ አየዋለሁ አመሰግናለሁ ሰላምሽ ይብዛ
@nsrishow8135
@nsrishow8135 5 жыл бұрын
Good Job sis ..tnx💕
@yasminrede5553
@yasminrede5553 5 жыл бұрын
Thanks mam
@munanuru2032
@munanuru2032 5 жыл бұрын
Selam new mekershe betama Qelal yememasel hono gen betam telqe meker new betam enamesagenalen
@zebibgebremedhin7852
@zebibgebremedhin7852 5 жыл бұрын
Thanks
@SaraSara-no5qg
@SaraSara-no5qg 5 жыл бұрын
Aymiya tru mikir naw tebarkilgn.yen konjo barchi
@awottesema7393
@awottesema7393 5 жыл бұрын
U wonderful sister keep it good job..
@user-oq2fu9wl7r
@user-oq2fu9wl7r 5 жыл бұрын
Tebarekee
@hadihayssoun8378
@hadihayssoun8378 4 жыл бұрын
Betam amesgenleh enam endet new bers metemam yeminorgni bye aseh neber e/her yestelegni
@user-nq3dp3vv1b
@user-nq3dp3vv1b 4 жыл бұрын
👍👍👍👍👍👍
@haniyedemufire9316
@haniyedemufire9316 5 жыл бұрын
Wow betam Temechn Tebareki Berich Adis Betiseb Negn
@InspireHabesha
@InspireHabesha 5 жыл бұрын
Enkuan dehina metash Hani
@haniyedemufire9316
@haniyedemufire9316 5 жыл бұрын
Enkuwan dehna Qoyachu Siwodish Kelibe
@user-dj3ll2nh8t
@user-dj3ll2nh8t 5 жыл бұрын
አመስግናለሁ በረቺ እህት
@kadijaussen3593
@kadijaussen3593 5 жыл бұрын
betam tru meker new enamsegnaln
@Nafkot
@Nafkot 5 жыл бұрын
👌👏👍🙏
@sosojed416
@sosojed416 4 жыл бұрын
በጣም ጥሩ ትምህርት ነው በጣም ታንኪው የሆነ ያልሆነውን ፊታችሁን ተለቅለቁ እያሉ ከሚያስተምሩ እንደዚክ ያለውን ትምህርት ለሰወች ቢስተላልፍ በጣም ጠቃሚ ነው
@judithdamte4712
@judithdamte4712 5 жыл бұрын
Tibarkilgn .... gen betam berseshi setetmamagn or selraseshi yalshi gemit teru sehon gurgna nat new tibayalshi yehen endet tayawalshi
@InspireHabesha
@InspireHabesha 5 жыл бұрын
ጉረኛ የሚሉሽ ማንነትሽን የማያውቁና ጥሩ ሰዎች ያልሆኑ ናቸው:: ስለእነሱ በማሰብ አንድ ደቂቃ መጥፋት የለብሽም:: ለራስሽ ኑሪ::
@judithdamte4712
@judithdamte4712 5 жыл бұрын
@@InspireHabesha amenalhugn betam wedede
@zaharzaharnegntagshew7623
@zaharzaharnegntagshew7623 5 жыл бұрын
Enamsenalen Ayeney
@seadaet2104
@seadaet2104 5 жыл бұрын
Barchi 😙😙😙
@dakinashlopiso4062
@dakinashlopiso4062 4 жыл бұрын
👍👍👍👍👍💋❤
@zinashasha4908
@zinashasha4908 5 жыл бұрын
nic
@bladobelly9989
@bladobelly9989 5 жыл бұрын
እናመጣለን እህት
@eyuyemaryamlji5110
@eyuyemaryamlji5110 5 жыл бұрын
በምን ላግኝሽ እህቴ?
@kalmengesha3938
@kalmengesha3938 5 жыл бұрын
Hete betam echenkalw ebakeshen min large?? Enamesegenaln
@InspireHabesha
@InspireHabesha 5 жыл бұрын
ስለምንድን ነው የምትጨነቂው? ላለሽ ነገር አምስግኚ:: ስታመሰግኚ ጭንቀት አይመጣም::
@kalmengesha3938
@kalmengesha3938 5 жыл бұрын
Eshi betam amesgenalw, tinishu nger yemayischenk lza new hete bechenket yelezhne miker betkafiye elwetal!
@zaharzaharnegntagshew7623
@zaharzaharnegntagshew7623 5 жыл бұрын
Enamsenalen Ayeney
Шок. Никокадо Авокадо похудел на 110 кг
00:44
Самое неинтересное видео
00:32
Miracle
Рет қаралды 1,9 МЛН
ታክሲ ዉስጥ ፆታዊ ጥቃት ደረሰብኝ
19:18
ልጆች እራሳቸውን እንዲወዱ ምን እናድርግ?
10:48
ከገበጥ  ጋር ማን  የወጋ  አለ ዘመድኩን
9:54
biksenytubeየድንግል ማርያም ልጅ ነኝ21
Рет қаралды 4,5 М.
ከልጆች መጥፎ ፀባይ ለሚማሩ መፍትሔ
7:33
Inspire Habesha
Рет қаралды 3,4 М.
Шок. Никокадо Авокадо похудел на 110 кг
00:44