በ እግሬ ቆሜ ሲያዩኝ ቤተሰብ ተደሰተ

  Рет қаралды 81,635

YetenbiTube የተንቢ

YetenbiTube የተንቢ

Күн бұрын

Пікірлер: 1 000
@Ato_Efrem
@Ato_Efrem Ай бұрын
ፈጣሪ ሆይ ተመስገን ❤️🙏
@bekelechasefa8723
@bekelechasefa8723 Ай бұрын
አሜንንን እፋዬ ❤❤❤❤
@TerseyTersey
@TerseyTersey Ай бұрын
ኤፍሪም የተቤን ኣገናኘይ
@fatumawase
@fatumawase Ай бұрын
​@@bekelechasefa8723ደምረኛ
@fatumawase
@fatumawase Ай бұрын
​@@TerseyTerseyደምረኛ
@ፈኪ2
@ፈኪ2 Ай бұрын
ለሚ እህቴ አላህ አፍያ ያድርግሽ የዛሬ 7 ወር አካባቢ እኔም እንዳንቺ ወገቤ አሞኝ ነበረ መንቀሳቀስ አልችልም ነበር ብርድ ይሆናል ብዬ ችላ ብዬው ነበረ በጣም ሲብስብኝ ወጌሻ ጋ ሂጄ አየኝና MRI መነሳት አለብሽ የዴስክ መንሸራተት ሊሆን ይችላል ብሎኝ ሀኪም ቤት ሂጄ MRI ስነሳ የዴስክ መንሸራተት ነው ሲሉኝ ውጤቱ ይዜ ወጌሻው ጋ ስሄድ ውጤቱ አየውና እኔ አስተካክለዋለሁ ብሎኝ እየተመላለስኩኝ እታሽ ነበረ መታሸቱ ስጀምር ወገቤ ለቆኝ ወደ ግራ እግሬ ተሸጋግሮ ነበረ እየደጋገምኩ ስታሸው እየለቀቀኝ መጣ አሁን አልኸምዱሊላህ ሙሉ በሙሉ ትቶኛል እና ለሚ ብርድ ነው ብለሽ ችላ እንዳትይዉ ብትመረመሪ ጥሩ ነው
@tlbb8325
@tlbb8325 Ай бұрын
ወላሂ በጣም ነዉ የምወድሽ የምኮራብሽ የኔዉ እህት አላህ ጨረሳ ያሽረሽ
@Fikir-vo6xo
@Fikir-vo6xo Ай бұрын
ካፊርን እንዴወጅ ማን ፈቀደልሽ ተኗኗሪ እንጅ የትባልሽው ወደጅ አልተባልሽም አላህን ፍሩ
@HailuGossaye-ut4el
@HailuGossaye-ut4el Ай бұрын
የኔ አባት የኔ ንጉሰ ኮፋያቸውን አወለቁኮ እረጅም እድሚጢና ላባቶች ውድድድ ነው ማደር ጋቹ ዘመናቹ ይባረክ❤❤❤❤
@romiromina5003
@romiromina5003 Ай бұрын
አሳዘነችኝ እመቤታችን እሱዋ ትማርሽ የዛሬዋ እናታችን🤲🕯
@QwewAwwe
@QwewAwwe Ай бұрын
ለሚ ስውሯ ማርያም ፀበል ኢጂ የሰው እጅ ይሆናል አይዞሽ ፈጣሪ ጨርሶ ይማርሽ
@AselefTekalgn
@AselefTekalgn Ай бұрын
Sawer maram yetnaw ymtignaw?
@ኤማ-ጠ3ሐ
@ኤማ-ጠ3ሐ Ай бұрын
​@Aseleየኔህት ደብረብራን ድንቅ ቦታ እኔም ተደርጎልኛልfTekalgn
@ኤማ-ጠ3ሐ
@ኤማ-ጠ3ሐ Ай бұрын
​ደብረብራን
@ኤማ-ጠ3ሐ
@ኤማ-ጠ3ሐ Ай бұрын
እኔም ብያታለሁ እመቤቴ ድንቅ ታምራን አድርጋልኛለች በለተቀኖ
@SaraNew-fo6je
@SaraNew-fo6je Ай бұрын
መች ይሰማሉ በቴሌግራም ድምፅ ይዤላት ነበር
@Kidoo.21
@Kidoo.21 Ай бұрын
አልሀምዱሊላህ ለሙዬ የኔ ልበ መልካም እህት እንዲ ሆነሽ ተሽሎሽ ስላየውሽ ደስ ብሎኛል 😍😍😍😍😍ለሙን የምትወዱ ደምሩኝ 😍
@HxjxjhdBix
@HxjxjhdBix Ай бұрын
አላህ ያሽርሽ ጠንካራ ሴት ነሽ ለቤተስብ መስዋእት የከፋልሽ ሴት ነሽ በጣም ነው የምወድሽ የማክብርሽ አላህ ሙልውን ጤናሽን አላህ ይመስልሽ
@ከረያባመታባዘራውtube
@ከረያባመታባዘራውtube Ай бұрын
የኔ ውድ የምንኮራብሽ ለሙዬ አላህ የበለጠ ተሽሎሽ ያሳየን በጣም ነው ምንወድሽ እናተ የማታውቁን እኛ የምናውቃቹ❤❤ግን በአላህ ዝም እዳትሉት ችላ አትበሉት ኢሄ ነገር😢😢😢😢🥺🥺💔💔💔
@FatumaMohammed-t5u
@FatumaMohammed-t5u Ай бұрын
አዬ የእናትና ያአባትልጅኮ በምንምግዜ ከጎን አይርቁም❤
@AddFddf-b8w
@AddFddf-b8w Ай бұрын
የኒ ውድ ለሚዬ ደስ ብሎኛል❤❤❤❤❤❤
@سعادةسعادة-ل6ي
@سعادةسعادة-ل6ي Ай бұрын
አላህ ጨርሶ አፊያ ያርግሽ ለሚዬ እንኳን በሰላም መጣሽ❤
@መዲየድንግልልጅ-ረ4ዠ
@መዲየድንግልልጅ-ረ4ዠ Ай бұрын
ለሚ ፈጣሪ ይማርሽ ግን መተት እንዳይሆን ፀበል ግቢ
@ከረያባመታባዘራውtube
@ከረያባመታባዘራውtube Ай бұрын
እረ በአላህ አታስጨንቂን😢😢😢
@bintmoha3172
@bintmoha3172 Ай бұрын
ይቅር ይበለን እኔም ፈርቸ ነበር ምን ይታወቃል በስራዋ ሰው ተኝቶ አያድር
@mesesaysha3384
@mesesaysha3384 Ай бұрын
ትክክል 😢😢😢​@@bintmoha3172
@ከረያባመታባዘራውtube
@ከረያባመታባዘራውtube Ай бұрын
@bintmoha3172 💔💔💔💔🥺🥺🥺🥺
@MemeNegashe
@MemeNegashe Ай бұрын
ትክክል እኔም ጠርጥሬአለው ምቀኞች ነን ሰው ሲለፋ አንወድም
@seadi5
@seadi5 Ай бұрын
አላህ ጨርሶይማርሽእህት ከባባድ እቃአታንሽ የሰውም አይንነው
@Hgdxbnjgdxbmnb
@Hgdxbnjgdxbmnb Ай бұрын
አላህ ያሽርሽ የኛ ጀግና 👍👍😍😍ሁሌ ደስተኛ ሁኑልኝ ያረብ ሀገራችንን ሠላም ያርግልን
@FoziaYesuf
@FoziaYesuf Ай бұрын
አልሃሙዱሊላህ እንካን ለዚህ አበቃሽ ለሙ ጀግና ❤❤❤❤. አሁን እረፍት አድርጊ እሽ ስራ ስራ አትበይ ትንሽ እረፍ በይ ውዴ ❤❤❤❤. ደግሞ አግቢና ዉለጅ እሽ ማን እንደልጅ ዉለጅ ❤❤❤❤
@maryamhusain4106
@maryamhusain4106 Ай бұрын
የኔ አባት ጋሽየ ጊርማ ሞገሱ ሲያምር አጎቴን አስታወሰኝ ቸርነቱ ሀቢቢ ማሻአላህ❤❤❤❤ ለሙየ አላህ የሽፊኪ
@ኡሚኢቲኩሉሀያቲ
@ኡሚኢቲኩሉሀያቲ Ай бұрын
ለሙዬ የኔ ውድ አላህዬ ሙሉ ጤንነትሽን ይመልስልሽ አብሽሪ ሁሉም ነገር ለኸይር ነው 🥰😢
@wedetwedet705
@wedetwedet705 Ай бұрын
ለምዬ ፈጣሪ ጨርሶ ይማርሽ ንስሀ ገብተሽ አንድገዳም።ሄድሽ ፀበል ተጠመቂ ፁሚ ፀልዪ የቻልሺውን ያህል ስገጂ
@emanSeid-be8yo
@emanSeid-be8yo Ай бұрын
ለመየ የኔጀግና አይዞሺ እህቴ አላህ ጨረሶ ያሺሪሽ የኛ መካሪ ክፈሺን አንፈልግም ❤
@aynalemearega5826
@aynalemearega5826 Ай бұрын
የተንቢ እግዚአብሔር ይማርሽ ግን ፀበል ተፀበይ የእኔ አባት ስትነሳ አይናቸዉ ክርትት አለ አረ ፈጣሬ ይማርሽ❤❤❤
@zedusman
@zedusman Ай бұрын
የኔ ታታሪ ፈጣሪ ይማርሽ በስራ የተጎዳ ሰዉ ሲታመም መነሻዉ ይርቃል
@ሳራያሀዲያዋ
@ሳራያሀዲያዋ Ай бұрын
ኡዑዑዑዑፍፍፍፍ የኔ ጃጊና ጌታ እየሱስ ማዳኑን ፋፅእሞ ይላክልሺ ላንቺ እኮ እንኩዋን ታሜሺ ጉንፋን ይዞሺ ማዬት አልፋልግም ጌታን የኔ ዉድ እኔ ልታማምልሺ ❤️❤️❤️❤️
@GeletaSifen
@GeletaSifen Ай бұрын
ለሙዬ እግዚአብሔር አምላክ ጨርሶ ይማርሽ❤❤❤🎉🎉
@jirasiif7311
@jirasiif7311 Ай бұрын
Uuuf jajjabee too waqayyoo sii haa fayyisuu anii waa baay'een sirraa abdii meeqa horaadhe 🙏🙏🙏
@wubalem-p5c
@wubalem-p5c Ай бұрын
ጨርሶ ይማርሽ ለሚ
@halimatube6731
@halimatube6731 Ай бұрын
የኔ እናት ለሙዬ እንዲህ ሆነሽ ስላየሁ ደስ ብሎኛል አላህ እስከመጨረሻው ያሽልሽ
@TirusetNiguse
@TirusetNiguse Ай бұрын
ፈጣሪ ጨርሶ ይማርሽ ለሚየ❤❤❤❤🎉🎉🎉
@f-io7sj
@f-io7sj Ай бұрын
አላህ አፍያሺን ይመልሥልሺ ያርብ እህት ወላሄ እውድሻለሁ ጅግና እሻአላህ ተሹሎሺ በቅርብ እናይሻለን 😢😢😢😢
@HvHh-i6i
@HvHh-i6i Ай бұрын
አህቴ ለሚ አላህ ጠርሶ ይማርሽ አሳዘንሽን❤❤❤❤
@Amte_maryam116
@Amte_maryam116 Ай бұрын
እንኳን ሰላም ተመለሽ ለሙዬ እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርሽ ❤❤❤❤
@tube20134
@tube20134 Ай бұрын
ለሚዩ የኛ ጠካራ የሴቶች ተምሳሌት እንኳንጨደና ወደብታጅራ ተመለሽ እግዚአብሔር ምህረቱን ይላክልሽ ኡፉ እባየ መጋ😢
@ssaa-er6rk
@ssaa-er6rk Ай бұрын
አልሃምዱሊላህ ለሙየ 💐💐💐
@fikretkbroum2175
@fikretkbroum2175 Ай бұрын
እግዚአብሔር ይማርሽ እህቴ ለምለምዬ🤲🤲🤲🤲
@nebatube8687
@nebatube8687 Ай бұрын
አላህ ያሽርሽ የኔ ጠንካራ ለሚየ
@EthiopiaHamra
@EthiopiaHamra Ай бұрын
እግዚአብሔር ይማርሸ ዉዴ ብዙም ሰራ አታብዘዠ ዉለጂ ደግሞ
@ROTUbe-y8q
@ROTUbe-y8q Ай бұрын
እመቤቴ ማርያም ትዳብሰሽ ለሙዬ አይዞሽ
@abebechtefera8416
@abebechtefera8416 Ай бұрын
ለሚ እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርሽ በጣም እማደንቅሽ ጎበዝ ታታሪ ስራተኛ ነሽ! ያመመሽን በደንብ ተከታተይ አትዘናጊ በኤም አር አይ ታይ ህክምና አይናቅም ክብድት ያላቸውን እቃወችን ብዙ ግዜ አንስተሽ ከሆነ በደንብ ምርመራ ያስፈልግሻል!
@halehale7257
@halehale7257 Ай бұрын
አላህ ያሽርሽ ለሚየ የሰው አይን ሊሆን ይችላል
@فاطمه-ق9ض
@فاطمه-ق9ض Ай бұрын
አዉ እኔም
@NardosSega
@NardosSega Ай бұрын
እንኳን ጌታ እርዳሽ እህቴ እንኳን በስላም ገባሽ ጌታ ጨርሶ የፍውሰሽ 🥰🥰🙏🙏
@Liliraya-t4w
@Liliraya-t4w Ай бұрын
ተመስገን አምላኬ ምን ይሳነዋል ነገ እኮ #ቸሩ_መድኃኔዓለመ አባቴ (27)💒 ፍፃሜውን ያሳምርልን አሜን💜🌸🙏
@AmutiAmuti-x8l
@AmutiAmuti-x8l Ай бұрын
አባት እኮ😢ልጆቼ ይምጠብኝ ስለቻው እንባዬ ፈስሳ🥹🥰🥰🥰
@jenabhelwa127
@jenabhelwa127 Ай бұрын
እኔ አለቃስኩ😢😢😢😢አባቴ😢😢ዬለም😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@fatumawase
@fatumawase Ай бұрын
​@@jenabhelwa127ደምረኛ
@fatumawase
@fatumawase Ай бұрын
​@@jenabhelwa127ደምረኛ
@TigistShibeshi-mz5wx
@TigistShibeshi-mz5wx Ай бұрын
❤❤❤❤እግዚአብሔር ይማርሽ ለሙ❤❤
@Asad-ir6gr
@Asad-ir6gr Ай бұрын
አላህ ጨርሾ ይማራት ለሙየ ጀግናችን
@EdenTasawe
@EdenTasawe Ай бұрын
ፈጣሪ ጨርሶ ይማርሺ ለሙዬ❤❤❤❤❤❤
@Wudeyemaryiamleg
@Wudeyemaryiamleg Ай бұрын
ለሚዬ የኔ ጀግና ለቤተሠብ የቆምሽ ሥወድሽ እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርሽ ❤❤
@gvu3799
@gvu3799 Ай бұрын
ፈጣሪ ይማርሽ እህታችን ❤❤❤❤❤❤
@Semiratube
@Semiratube Ай бұрын
ለሙየ እንኮንበሰእንኮንበሰላም ተመለሺ ፈጣሪ ጨርሶ ያሺርሺ የኔመልካም ❤
@Nsirya
@Nsirya Ай бұрын
ወላሂ እባዬ መጣአ የኔ ውድ ለሚ አላህ ጨርሶ አፊያ ያርግሽ
@azaludeneken8461
@azaludeneken8461 Ай бұрын
Waaqqyoo siin haa fayyisuu ❤❤❤ 🙏🙏🙏🙏
@zerubireda9842
@zerubireda9842 Ай бұрын
እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርሽ ለሙ
@asdqwe9814
@asdqwe9814 Ай бұрын
እኳን አላህ አትረፈሽ ውዴ. ወላሂ እናቴ ታማብኛለች ምን እንደማደርግ አላቅም ድም ግፊት ስኳር የልብ ኬዝ አለባት. ብቻ ግራ ገብቶኛል😢😢😢😢😢😢😢
@almasbh6100
@almasbh6100 Ай бұрын
አይዞሽ❤❤❤
@Hayatነኝስደትያደከመኝ
@Hayatነኝስደትያደከመኝ Ай бұрын
አላህ ሙሉ አፊያዋን ይስጥልሽ ማሬ
@Feti-ks3nc
@Feti-ks3nc Ай бұрын
ውዴ ለደም ግፊት ነጩ በሀርዛፍ ጥሩ ነው አንፈቅፍቀው ይጠጡት
@fatumawase
@fatumawase Ай бұрын
​@@Hayatነኝስደትያደከመኝደምረኛ
@asdqwe9814
@asdqwe9814 Ай бұрын
@MadinaAdem-fu7bx አላሁመ. አሚን
@OromiyaaAhmed
@OromiyaaAhmed Ай бұрын
Yaa obbolletii tiyyaa warii ethiopian hedun isani hasidaa mee xabala dhaqii
@HikmaoroHikmaoro
@HikmaoroHikmaoro Ай бұрын
Mal tate afan baye hin beku garu is bye jaladha yero ni hordofa😢😢
@TsahayeMakonniin-dp4fb
@TsahayeMakonniin-dp4fb Ай бұрын
​@@HikmaoroHikmaorodudaa fii milaa dhukubaa danadechii hin dhabatuu jedhanii kunii immoo jarii waraa ishitii
@sofiyayimer9487
@sofiyayimer9487 Ай бұрын
ማሻአላህ በmri ታይና ፊዝዬ ትራፒ ተጠቅመሽ በስፖርት ተከታትለሽ ካላህ ጋር ትድኛለሽ እኔ በዚህ ነው ለውጥ ያመጣሁት አብሽሪ አይዞሽ !!!
@AfghChjj
@AfghChjj Ай бұрын
አላህያሽርሽለሙየ
@MunneraM-kc3mg
@MunneraM-kc3mg Ай бұрын
ተመሰገን አምለኬ ሙሉ ጤና ስለለኝ እግዚአብሔር ጨረሶ ይመረሽ❤❤❤❤
@እማማጨቤEkruTube2
@እማማጨቤEkruTube2 Ай бұрын
የኔ ውድ አላህ ያሸርሽ❤
@selamethio8557
@selamethio8557 Ай бұрын
ለሙዬ እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርሽ የኔ ዉድ። 🙏🙏🙏
@zenebuasfaw3804
@zenebuasfaw3804 Ай бұрын
የተቢ ለማንኛዉም እጣ አዉጪና ፀበል ግቢ እህቴ አይታወቅም ፀበል መጠመቁ ቆንጆ ነዉ እግዚያብሔር ይማርሽ ❤❤🎉❤❤
@እታፈርTube
@እታፈርTube Ай бұрын
እንኳን ሰላም ተመለሽ ለቤትሽ አበቃሽ አቤት የኣባትየው እናትየዋ ደስታቸው አረፍ ሳትል በጉን አምጡ ሲል እውነት የቤተሰብ ፍቅር አባትየው እሚይዘው እሚለቀው ጠፍበት እድሜና ጤና ይስጣቸው ቤተሰቦችን❤❤❤❤❤
@EyuYemareyime151
@EyuYemareyime151 Ай бұрын
እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርሽ ለሚየ ❤❤❤❤❤
@lemlemyohannes7043
@lemlemyohannes7043 Ай бұрын
አይዞሽ እግዚአብሔር በምሕረት እጁ ይዳብስሽ የአባትና የእናትሽ ምርቃት ይጠብቅህ ፈፅሞ ይማርሽ
@GeteTigistu
@GeteTigistu Ай бұрын
ለምዬ እግዚአብሔር አምላክ ይፈዉስሽ❤❤❤
@MAades-r6b
@MAades-r6b Ай бұрын
ጨረሶ ይማረሺ አን ጃግና ወጣት ለብዙ ትምረት የምትሆኝ እህት ነሺ ምረጥ የቤተስብ ፍቅረ ያለበት ቤት እድሜና ጤና ፍቅረ አይለያችሁ❤❤❤
@workneshwolrde-u2u
@workneshwolrde-u2u Ай бұрын
የኔ እህት አይዞሽ ፈጣሪ ይማርሽ❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@Zhara214
@Zhara214 Ай бұрын
የኔ ቆንጆ እንኮን ደነ ሆንሽ ❤❤❤
@ZenatMohammed-xp6yt
@ZenatMohammed-xp6yt Ай бұрын
ለሙዬ የኔ ጀግና የኔ መልካም እህት አላህ ያሽርሽ እማ🥰🥰🥰🥰🥰
@FafiFafi-n8q
@FafiFafi-n8q Ай бұрын
አላህ አፊየ የርግሽ የኔ ውድ❤❤❤
@wxaz2839
@wxaz2839 Ай бұрын
ለሚየ እግዛብሄር ጨረሾ ይማርሽ🙏🙏🙏❤❤
@HayuEmureyanamharawit
@HayuEmureyanamharawit Ай бұрын
እ 😢ምን ሁና ነው ለምለም ?? አላህ ያሽርሽ ለሚዬ❤❤
@ووتاتغاغ
@ووتاتغاغ Ай бұрын
እግዚአብሔር ይማርሽ ለሙዬ አይዞሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@BosenaAzena
@BosenaAzena Ай бұрын
ተመስገን አይዞሽ እህት❤❤❤❤❤
@hawwamohammad9631
@hawwamohammad9631 Ай бұрын
ጨረሶ ያሺረሺ ለሙየ 🥰🥰🥰
@zeinebmohamed7043
@zeinebmohamed7043 Ай бұрын
አለህ ይማርሽ እራስሽን ጠብቂ አንቺ ጤነ ከሆንሽ በቀላሉ ገንዘብም ይመጣል ብዙ አታስቢ😌
@abebechabebech8336
@abebechabebech8336 Ай бұрын
የኔ መልካም 🙏🙏🙏🙏ተመስገን
@FhfGnf-tn6sm
@FhfGnf-tn6sm Ай бұрын
ለምየንስ አይመማት😢 የኔ ዉድ በሀዬማኖትሽ ጠንቃራ ሁኚ የሀገራችን ሰዉ ሰዉ ሲሰራ ሲለፉ ሲያገኝ አይወድም አመዳም ሆነሽ እንድትኖሪ ነዉ ሚፈልገዉ መተት እንዳይሆን😢
@alemneshbirhan2843
@alemneshbirhan2843 Ай бұрын
እግዚአብሔር ይማርሽ ። ሸረሪት እቤት ውስጥ አስቸገረኝ ስትይ ነበር መተት አድርገውብሽ ነው ፀልይ
@ድንግልማርያምእንቺጠብቂኝ
@ድንግልማርያምእንቺጠብቂኝ Ай бұрын
እንኳን በሰላም ወደቤታችሁ ተመለሳችሁ እንኳን በሰላም ገባችሁ እንኳን ደስስስስስስአላችሁ ጨርሶ ይማርሽ ፈጣሪ ለሙዬ የኔ ለፋተኛ ድንግል ማርያም ከነልጇ ትዳብስሽ አሜን
@هلهغ-ذ1ه
@هلهغ-ذ1ه Ай бұрын
አላህ ያሺራሽ ማማየ አንች መልካም ልጁ ነሽ ሠው አትመቀኛ አፉያሽን ይመልስው ያሪብ
@sabag.zemichael5194
@sabag.zemichael5194 Ай бұрын
እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርሽ ለምለምዬ አሁንም ስትቀመጪ ረዘም ያለ ደረቅ ወንበር ላይ ተቀመጭ ሌላው ረጅም ሰአት ቁጭ እንዳትይ
@emuyoutube6702
@emuyoutube6702 Ай бұрын
አላህ አፊያ ያድርግሽ ለሙዬ እኔንም ያመኛል ከእምነቴ ጋር የማይጋጭ ከሆነ እስኪ ንገሪኝ ቁጭ ብየ መነሳት አልችልም ያረብ 😢😢😢
@Ebtisam-69
@Ebtisam-69 Ай бұрын
የኔ እነት ሁሌም ደነ ሁኝልን ❤❤❤❤
@jemilaworku9737
@jemilaworku9737 Ай бұрын
ወይኔ አላህ አፊያ ያድረግሸ የኔቆጆ ምረጥ ቤተሰብ
@Hana-3838
@Hana-3838 Ай бұрын
እኔ እንዲሑ ነው ላይክ የማረግሽ አረብ ሐገር ሖነሽ ለምን የምትናገሪው ቃል ደሜነው የሚገባው ለዚሕነው ዛሬ ግን ሥትገቢ ወደናት አባትሽ ቤት 😭😭😭እንኳን እመብረሐን ማረችሽ አንቺ የደሐ እናትነሽ ከአይን ከጠላት ትረፊ ጨርሶ ይማርሽ ውዴ አይዞሽ መሐሪ ጌታነው ምንም ክፉ አይንካሽ ከአይን ከጠላት ትረፊ😍😍🥰🥰🥰🥰🥰
@hannabiru8367
@hannabiru8367 Ай бұрын
አይዞሽ ለምዬ ጌታ ጨርሶይማረሽ❤❤❤❤
@sadyaoman
@sadyaoman Ай бұрын
ለሙዬ አላህ አፍየሽን ይመልስልሽ አይዞሽ የኔ ውድ
@abebayoutube7089
@abebayoutube7089 Ай бұрын
ለሙዬ እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርሽ የኔ እናት😘😘😘🙏🙏
@RahelMamo-zn3ww
@RahelMamo-zn3ww Ай бұрын
እካንምተመለስሽ ለሙዬ እባክሽ ኤማራይተነስተሽብትታይው ጥሩ ነው አች ከባድ እቃ ታነሻለሽ ዲስክ ሊሆን ይችላል እኔም እዳችው ተሰቃይቼ ነበር መቀመጥ መነሳት አልችልም ነበር እናም ኤመራይ ተነስቼ ዲስክ እሆነ አዎክ እግዛብሄር ከመዳኒቱ አገናኝኝ አሁን አረብ ሀገር ነኝ ስራ ሲበዛብኝ ይነሳብኛል ብቻ ደህና ነኝ❤
@sekinatube5180
@sekinatube5180 Ай бұрын
ለምዬ ጨርሶ ይማርሽ የኔ ልዩ 🥰🥰🤲🤲🤲
@Bekidevi
@Bekidevi Ай бұрын
አግዚአብሔር ይማርሽ ለምለም ❤❤
@Zebenabelay
@Zebenabelay Ай бұрын
የኔ ታታሪ ፈጣሪ ይማርሽ በስራ የተጎዳ ሰዉ ሲታመም 😢😢😢😢😢
@ayutube144
@ayutube144 Ай бұрын
እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርሽ ለሙዬ ጀግና ነሽ ሰይጣን ይፈትንሻል አንቺ ደሞ ከእሱ ስራ በልጠሽ ተገኚ !❤
@rtyuxcv7805
@rtyuxcv7805 Ай бұрын
አላህ አፊየሽን ይመልስልሽ ለሚዬ❤❤❤💔
@zeharahassen7810
@zeharahassen7810 Ай бұрын
አላህ ያሽርህ ለሙዬ የኔ ጀግና እረፍት አድርጊከባባድ ነገር አታንሽ
@Samerah-r7s
@Samerah-r7s Ай бұрын
አላህያሽርሽ ለሚየ😢😢😢😢😢
@FekerteWyohanes
@FekerteWyohanes Ай бұрын
የኔ እህት አሁንም የጎፋዋ ኪዳነ ምህርት ጨርሳ ትማርሽ አንቺ የድሀውች እናት ነሽና እመቤቴ ትጉብኝሽ አይዞን በርቺ እሺ ❤❤❤❤ በጣም ነው የምወዳቻሁ ቡታ ጀራውች እኔ የአዲስ አባ ነኝ
@feyisatamene54
@feyisatamene54 Ай бұрын
ጨርሶ ይማርሽ ለምዬ
@mhsenailmhsenail2098
@mhsenailmhsenail2098 Ай бұрын
❤❤❤ተመስገን 🥰🥰🥰እንኳን ደና ሆንሽ 🥰🥰🥰🥰
@assaJod-n1l
@assaJod-n1l Ай бұрын
ከንተ ባላውቅም ሂዲና እየሐት ማርክዬ❤ አላህ ያሽርሽ ለሚዬ የኔ ብርቱ አብሽሪልኝ
@ttinaabate9710
@ttinaabate9710 Ай бұрын
እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርሽ ለሙዬ❤❤❤❤
@hilina-g3l
@hilina-g3l Ай бұрын
ዉይ ለሚ እግዚአብሔርይማርሺ አትመመኝ አይባልም አትቁረጥብኝነዉ😢
Chain Game Strong ⛓️
00:21
Anwar Jibawi
Рет қаралды 41 МЛН
Что-что Мурсдей говорит? 💭 #симбочка #симба #мурсдей
00:19
Une nouvelle voiture pour Noël 🥹
00:28
Nicocapone
Рет қаралды 9 МЛН
Правильный подход к детям
00:18
Beatrise
Рет қаралды 11 МЛН
አዲስ አበባ ማሪና ምን ገጠማት
20:05
YetenbiTube የተንቢ
Рет қаралды 66 М.
እዳያመልጣቹ ይህን ቤት እና ቦታ
4:22
YetenbiTube የተንቢ
Рет қаралды 61 М.
የቲክቶክ የሳቅ ምንጮች!!  ታኩር እና እሙቲ የቲክቶክን መንድር ተቆጣጥረውታል
20:04
አፍሮ አዲስ መዝናኛ Afro Addis Entertainment
Рет қаралды 1,7 М.
ፂን በተኛችበት ሰርፕራይዝ አደረግናት
19:52
heni and tsi - ሄኒ እና ፂ
Рет қаралды 112 М.
ቀብራራው ሽማግሌ ጉድ አመጣ | አጉርሱኝ
21:03
Melat tube ሜላት ቱዩብ
Рет қаралды 39 М.
በጣም ደስ ብሎናል ተመስገን ሌላ ምን ይባላል
18:57
ሐዲስ ዜማ ቲዩብ- Haddis zema tube
Рет қаралды 131 М.
እረ ተሰቃየዉ  ወገን እርዱኝ  ልሞት ነዉ
11:33
YetenbiTube የተንቢ
Рет қаралды 94 М.
Chain Game Strong ⛓️
00:21
Anwar Jibawi
Рет қаралды 41 МЛН