KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
ቀዳማዊት ህያብ የ ወንድሜ ሚስት ፈርቼሽ ነበር አለችኝ
12:09
የምታሳየኝ ፍቅር ናፍቆቴን ቀነሰልኝ! #comedianeshetu #ethiopia #donkeytube @comedianeshetu #ድንቅልጆች
52:18
She made herself an ear of corn from his marmalade candies🌽🌽🌽
00:38
Don’t Choose The Wrong Box 😱
00:41
黑天使只对C罗有感觉#short #angel #clown
00:39
We Attempted The Impossible 😱
00:54
በሰዉ ሀገር ለፍታ ለምን ዋሸሽኝ ቡሎ
Рет қаралды 171,167
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 292 М.
YetenbiTube የተንቢ
Күн бұрын
Пікірлер
@GBatasari-b3k
2 ай бұрын
የእነ ባል ምን ብሎ ዋሼ መሰላቹ ባለ ስልጣን ነኝ ተልከ ነዉ ወደ አአ የመጣዉት ብሎ በፍቅር ለአንድ አመት ኖረን አረገዝኩት ከዛ ወደ ቤተሰቦች ወሰደኝ የነ ነዉ ጉደን ያየዉት ነገር ግን ለመሳቅ ካልሆነ በስተቀር ለቁም ነገር ተጠቅሜን አናዉቅም አሁን የአራት ልጆች ወላጆች ነን
@chhcjcfu9769
2 ай бұрын
❤
@chhcjcfu9769
2 ай бұрын
❤
@AsferASfer-w9n
2 ай бұрын
❤❤❤
@tewabechtessoduresso9796
2 ай бұрын
YANCHIS SLE WEDEDESH LHON YCHLAL YEMIGODA AYDELEM !
@abinetfikadu1803
2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ❤❤❤❤
@MeryemOumer-yf9mc
2 ай бұрын
ለሚ ከዘር ከሀይማኖት ነፃ የሆንሽ ልጅ አላህ ይጠብቅሽ
@AmenaA-xsቡታጀራ
2 ай бұрын
አሚንንንንንን
@ከረያባመታባዘራውtube
2 ай бұрын
አሚን
@Nefsnesh
2 ай бұрын
እኔ ግን ሌሎች ይቱበሮች ምናለ ካንቺ ቢማሩ እውነት ያልሆነ ነገር ከሚያሳዪን አንበሳ የሴት አንበሳ አንቺን አየሁ እድሜ ጤና ይስጥሽ የኔ ውድ
@makdessbpower4676
2 ай бұрын
ሰዉ እንደዚህ እሰዉ አገር ሰርታ አገሩ ገብቶ እረጋ ያለ ህወት ሲኖሩ ደስ ይላል ሁላም ደስተኛ ሁኛ❤❤❤❤
@ZabraSaid
2 ай бұрын
Gobez neshii qojojiye
@Love-if4qj
2 ай бұрын
ደምሪኝ ዉዴ🎉🎉🎉
@marmaryeheyabenat1796
2 ай бұрын
በጣም ጎበዝ ነች❤😊
@GdfHbv
2 ай бұрын
😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤
@ادماادمالخىي
Ай бұрын
ለኛምከሳየበለጠውንአላህይወፉቀን
@Orthodoxተዋህዶ
2 ай бұрын
ለሙ እኔ13አመት ለቤተሰብ ስለፋ ኑሬ ሁሉም ወንድሞቸ አገቡ ወለዱ አሁን ለራሴ ማሰብ ስጀምር ማነው ስልክ ደውሎ አይጠይቀኝ እህታችን የትናት አይሉም ሲያገቡ ተቀየሩ😭😭😭😭ስራም ይበዛብኛል ደከመኝ ሰለቸኝ መረረኝ😭😭😭😭😭😭ከኔ የበረታችሁ በፀሎት አስቡኝ😭😭😭😭
@biruketayetedenekw4848
2 ай бұрын
አይዞሽ ውዴ ለቤተሰብ ያደረግሸላቸው ነገር እነሱ ባይቆጥሩልሽም ፈጣሪ ግን ላች ነገ የተሻለነገር ካሰብሸው በላይ ይሰጥሻል 19:47 ባለፈው ነገር ተማሪበት ለተገዲው ለራስሽ ብቻአስቢ ግዴታ ያለብሽ ለናትሽ እና ላባትሽ ብቻነው እነሱን አችአውቀሽ ዝም ልበል ብትይም አጀትሽ ግን እሽ ስለማይል እናም አች ጤና ካለሽ በስራላይ ካለሽ ጎብዘሽ ባአመት ውስጥ ቦታሽን ከገዛሽ በሁለት አመት ቤትሽን ትሰሪያለሽ ባይሆን ሀገር ስትገቢ መደሰቻአም መደበቂያም ይሆንሸሰል እዚህ ሁነን እየረዳናቸው ግን የተመቻቸላቸው ለታ የማያስታውሱን ከሆነ ነገም ሀገር ስንገባ ዞር ብሎ የሚያየን የለም ምርጫችን እደገና ስደት ነው የሚሆነው ቤት ካለን ግን የጀበና ቡናም ቢሆን ሰርተን እንኖራለን ይቅርታ አበዛውብሽ በቤተሰብ ሁላችንም እየተጎዳን ስለሆነነው
@Orthodoxተዋህዶ
2 ай бұрын
@@biruketayetedenekw4848 በጣም አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ያክብርልኝ እሺ እህቴ እኔማ ከተውኳቸው 2አመት ሆነኝ እንዳልሺው እናትና አባቴን ብቻነው የምጠይቀው እንሱም የኔነገር ያሳስባቸዋል ነይነይነው የሚሉት በጣም የሚያሳዝነው ወንድሞቸ ለቤተሰብ የሆነነገር ግዙካልኩ ብርላኪይላሉ እናትና አባቴ የኔብቻየሚመስላቸውነገር ያሳዝነኛል ብቻ እግዚአብሔር ይመስገን አሁን ጥሩ እየሄደለኝነው ሁሉም ነገር ብቻ እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ልፋታችንን አይቶ ፍጻሜውን ያሳምርልን አሜን፫
@Kuwait-t7n
Ай бұрын
You tube kifechi esik mare
@እረህመት-ዘ5ተ
Ай бұрын
አይዞሽ ለወደፊቱ አወቂበት
@TenuAsefa
2 ай бұрын
ወይኔ ግቢው ያምራል በፍቅር በጤና ኑሪበት
@MohmedKsa-mt6jn
29 күн бұрын
ተመስጨ የማዳምጥሽ ነገርስ ለምዩ በጣምነዉየምወድሽ❤
@አቡዬTUBE
2 ай бұрын
አቺን መከታተል ከጀመርኩት ዛሬ አራት አመትከ ስድስት ዎር ነው ነገር ግን እንዴ ዛሬ ተደስች አላቂም ባንች ዋዉ በኢየሱስም ጀግናነሽ የሚል ቃል አይገልስጽህም ተባረክ ላንች ምንም ነገር ይገባሻል 🍫🍫🍫🍫🍫🍫🍯🍯🍯🍯🍯🍯🎉🎉🎉🎉🎉
@molomolo9238
2 ай бұрын
❤❤❤😂
@uaeteam6287
2 ай бұрын
❤❤👍
@ብሩህተሰፈዋ-ሐ4ዘ
2 ай бұрын
የትነሺ😂😂😂
@yashi9994
2 ай бұрын
ቤድ አዮን❤
@tigesttigest75
2 ай бұрын
ባለ ሞያ ነሽ ጠንካራ የስራ ሴት ነሽ ❤️ዋው በጣም ጎበዝ ነሽ
@Zade-h7p
2 ай бұрын
መነው እዳኔለምለምዬን የሚወዳት😢ብቻ ለይክ 😊😊🎉🎉❤❤
@Mehbuba-ks4jt
2 ай бұрын
,ኢን
@romanabate5236
2 ай бұрын
Meweded bicha sayhon yemitekeber nat💖💖💖🌻🌻🌻🌷🌷🌷
@KhadijaKhadija-io3ox
2 ай бұрын
Enam ewodatalehu yena webiiiiiii❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@sbhgggffff8806
2 ай бұрын
እኔ❤
@AmenaA-xsቡታጀራ
2 ай бұрын
እኔም🎉🎉
@Saada-f5l
Ай бұрын
ውይ ደግነትሽ ማሻአላህ ለልጂቱ ራሱ ትልቅ ነፃነት ነው የምትሰጣት ያውም ከማስመሰልየፀዳ ማነት ❤
@helanhelan-gb9kq
2 ай бұрын
ደስ ስትይ ፈጣሬ ከዝህ በላይ ይስጥሽ ለልጅቶ የሠጠሻት ክብር
@sifenshume7726
Ай бұрын
ለሚ ትለያለሽ አንቺ እውነት ምርጥ እና ጀግና ሴት ነሽ እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ 🙏❤
@misayeseyd5966
2 ай бұрын
ጉራጌወች ደስ ይሉኘልኮ ጎበዝ ናቸዉ ለስራ❤
@mknyat10
2 ай бұрын
ለመጀመርያ ግዜ ያየሁሽ ወደ ሀገር ቤት ለመመለስ በባስ ወደ ኤርፓርት ስትሄጂ እና የባንግላድሽዋን ሴትዮ ስልክሽን ሰጥተሻት ሀገሯ እያለቀሰች ስትደውል እንባዋን ስትጠርጊላት .. አይቼ እኔም የዋህነትሽ አስጉርሞኝ ውድድድድድ ነበር ያደረግኩሽ .. አላህ ያሰብሽውን ያለምሽውን ይሙላልሽ በርቺ ለእህቶቻችን ጥሩ ምሳሌ ነሽ❤❤❤
@fekiha7486
2 ай бұрын
እስክ ለሙን የምትዎዱ👍 ለሙ የኔ አስታወይ🎉🎉🎉🎉
@Love-if4qj
2 ай бұрын
ደምሪኝ ዉዴ🎉🎉🎉
@MaskrmeabraMaskrmeabra
Ай бұрын
እኔም ቤቴ የሰራሁ ነው እንደዚች ግቢ ደግሞ አሳምራለሁ ብዬ ተስፋ አደርጋለሁ አታክልቲ ያለበት ግቢ በጣም ነው የምወደው በርቼ ጎበዝ
@user-pz5dg8hw9d
2 ай бұрын
ለሙየ ሁሌም ኣረብ ኣገር እያለሽ ጀምሮ ነዉ እምከታተልሽ ህልሜም እንዳንቺ ጠንካራ መሆን ነዉ ግን ጠነከርኩ ስል በባሃር እየመጡ ኣስቸገሩኝ እህት ወንድሞቼ😢
@ZulfaZulfa-r3b
2 ай бұрын
አብሽሪ እህቴ ዉዴ
@NefissaAwbol
2 ай бұрын
አብሺሪ እህቴ እደማንም ብለሺ ቶሎ ብለሺ ግቢ
@Hanan-cx7zh
2 ай бұрын
😢የኔቢጤ
@NefissaAwbol
2 ай бұрын
@@Hanan-cx7zh አላህ ይድረስላቺሁ እህቶቸ ጎደኛየም እደናተዉ ናት ወላሂ ሰርታ ትንሺ ስታጠራቅም አዱ ይነሳል ያ ሲገባ ደሞ ሌላኛዉ ብቻ ይከብዳል
@Tamara-k9m
2 ай бұрын
@@user-pz5dg8hw9d ዬኔ ቢጤ
@ነኢማ-ረ7ሐ
2 ай бұрын
ማሻ አላህ ተባረክ አላህ የኔ ውደ ወይኔ እኔ እራሴ በጣም ነው የምወደው ዘአተር ኢትዮጵያ ስገባ ይዤ የምሄደው ከምግብ ዘር እሱን ነው ወላሂ እወዳለሁ
@Zemenaymanayzewudu
2 ай бұрын
ልጅቷ ፀጉሯ አደገላት ተባረኪ
@munteha2
2 ай бұрын
ዳምርኝ እህት
@lovelovertube507
2 ай бұрын
ጎበዝ ነሽ ጀግኒት❤❤
@jvvbnnbb7514
2 ай бұрын
ለሚየ ለዚችልጀ ያርግሽላት ውለታ አላህ ያስብሽውን ይስጥሽ የኔማሪ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Mekdes-bt1sy
Ай бұрын
እሰይ የእኔ ባለሙያ በርች ጎበዝ ጀግና ነሽ እኔም ወደፊት ስገ አለማ ለሁ❤
@erozi217derege3
2 ай бұрын
ለሚዬ የኔም እናት እዳች ጀግና ናት ቦታ ገዝቼ ቤት ሰርቼላት ነበር እና ለኔ ባዶ ቦታ አለኝ እዛው እናቴ ደጂ የኔን ቦታ አትክልት በአትክልት አድርጋዋለች እሰቱ በጣም ያምራል ስለሁሉም ነገር እግዚያብሄር ይመስገን አሁን ከፈጣሪ ጋር ሌላ ቤቴ እድገዛ ፀልዩልኝ
@asenakechaseffa5338
2 ай бұрын
ውይ ለምለምዬ ዝሌላሽ ይብሳቢ እናቴ ስወድሽ እኮ እራስሽን ስለምትሆኚ ደሞ የበለጠ አደንቅሻለሁ ።❤❤
@SemuGrace45
2 ай бұрын
ለምዬ የሆንሽ ድብሽዬ ልጅ በጣም ነው የምወድሽ ጀግንነትሽን ደሞ በጣም ነው የማደንቅልሽ በቅርቡ ቡታጅራ መጥቼ አግኝቼሽ ካንቺ ብዙ ምክር እሻለሁኝ ጉልበትሽ አላህ ያበርታልሽ ከመጥፎ አይን አላህ ይጠብቅሽ የሴቶች ተምሳሌት ውዷ ውለጂ አይንሽን በአይንሽ እይይ ልጅቷ በመዋሸቷ ትዳሯ አጣች አንዳንድ ወንዶችማ አፈር ይብሉ
@ፈትያጉራጌ
Ай бұрын
ለሙ ጀግና ናት ምትሉ ከምር ጀግና ናት ማሻ አላህ የመዳም ቅመሞች እንደ ለሙ አገር ገብተን የምንሰራ ያድርገን😢
@sofiyakonju221
2 ай бұрын
ለሚ ልጂቶ ግን ጤንነቶ ደናነች የሆነ ድምም ነው ፍዝዝ አለችብኝ የኔ እናት😢 በተርፈ አች አላህ ይስጥሽ ከዛ ጉድ ያወጣሻት ጀዛሽን አላህ ይክፈልሽ😢😢
@Huwaidah-it1um
Ай бұрын
ሀቂቃ ይች እህታችን ትምህርት ናትትትት ።የመዳምም ቅመሞችየየየ ከኔ ጀምሮ ።ቤት ስሩ ።።።።።ግቢዋ እርዚቅ ብቻነዉ አያችሁሁ ተማሪ ።እኔ ተማርኩኝ ከሷ ።ማሻአሏህህብያለሁ ።። ።ቤት አለኝ እኔም ስሄድድድ ፏፏፏፏፏፏ ነዉ እማረገዉ ኢንሻአሏህህህ በአሏህህፊቃድድ ያረብ አግዘኝኝኝኝ
@tube-ef6sr
2 ай бұрын
ፈጣሪ ይመስገን ካአች ምክር ከምትለቂያቸው ነገሮች ተምሪ ቤቴን ገዝቸ ፈሪኔቸር እቃዎች አስገብቸ በጣም ተደስቸ ህጀ እዳች ፎብየ እምኖርበት ቀን እየናፈቀኝ ነው ጀግና ሴት ነሽ ለብዙ አሪያ የሆሽ❤❤❤❤❤
@ቅድስትነኝየማርያምልጅ
2 ай бұрын
የምር እኔ ባንቺ ግቢ ውስጤ ደስ አለው መጨርሻችን እንዲህ ሲሁን እንዴት ደስ ይላል እግዚአብሔር ይጠብቅሽ እኛንም ስደተኞችን እንዲህ ያማር ግቢ ውስጥ እንዲያኖርስ የሱ ፍቅድ ይሆን እንደኔ ስደት ምርርርር ያላችሁ😢😢😢
@habibhabib7319
2 ай бұрын
አልሐምዱሊላህ. ህልሚ እየተሳክልኝ ነው
@mነኝ-z6u
2 ай бұрын
ለምየ የኔ ጀግና እህት በጣምነው የምወድሽ እኔ ሀገሬ ወሎነው ግን ቦታጂራ መጥቸ ባይሽ ደስ ይለኛል እሻ አላህ ሀገር ስገባ ውይ ለሙየ ትለያለሽ
@BziuyKwt
2 ай бұрын
ለምዬ ግን ኮባዉን ለሁለተኛዉ ሰጋግሪ እጠቢዉ❤❤❤
@zinetebrhem5681
2 ай бұрын
ዝናብ ነው
@beminethabta1505
2 ай бұрын
ዝናብ ስለሆነ ንፁህ ነው ደሞ ከጓሮ ስለሆነ ንፁህ ነው የገበያ ሲሆን ነው ሚያሣስበው❤
@ሪችወሎየዋ-ጰ1ነ
2 ай бұрын
ዝናብ ስለሆነ ኖርማል ነው በዚያ ላይ ከጓሮ ነው ማማዬ🥰ያረብ የአላህ እኛም በሀገራችን ላይ በፍቅር በጤና የምንኖር ያድርገን
@ነፃነትየድንግልልጅ
2 ай бұрын
አታስቢ ንፁህ ነው
@yeurbhfof5703
Ай бұрын
ዋው ያምራል የተባረከ ይሁን ያገኝሻትም ልጅ እህትሽ ጥሩ ኢዘሻታል ተባረኪ በርቺ ጉበዝ 👌😊🌻🌻🌻
@MahyMahy-q1m
2 ай бұрын
ለሙየእግዚአብሄርፀባይሽንአይቀይረውልጅቱንአደራ
@TarikMeridien
2 ай бұрын
ለሙ የቲቢዬ ፍቅረነሺኮ አቺን ያዳመጠ ይጠቀማል እጂ አይከሰረም ❤❤❤❤
@emuuzeyf9341
2 ай бұрын
አላህ ኸይር ጀዛሺን ይክፈልሺ ወላሂ ይችን ልጅ ሰው እንዳረግሻት አላህ ከፍ ያርግሺ
@seadibistimatube7136
2 ай бұрын
ምኗ ናት
@ቅማሞች
2 ай бұрын
@@seadibistimatube7136ከምንገድ ላይ አግኝታትነዉ። አሰሪወቿ አባረዋት
@ttww9470
2 ай бұрын
@@seadibistimatube7136 ምሥኪን ናት እምገድ ላይ አጌታት አስታት ነው😢
@naimayoutube
2 ай бұрын
ደስ የሚትይ ልጅ ነሺ ግን የቤቱ ስው ምርጥ ናችሁ ደርባባ ነፂ ኤፍ በጣም ነው የምታምሩት
@rihennamehemmed9830
2 ай бұрын
እኔ ዋሸሸኝ ብሎ ስይ ደግል ነኝ ብላው መስሎኝ ሰራላት ብዬ ነበር ግን ስስማ ንብረቷን እጂ እሷን ፈልጎ አልነበረም አዳድ ወዶች ይድፋቹ
@beminethabta1505
2 ай бұрын
አይደለም ድግል ቢያጣይሻለዋል😂😂😂😂እዲያገባት ነው ንብረት አለኝ ያለቹ ደግ አደረጋት የለኝም ማለት ጥሩነው😂😂😂😂😂😂😂😂
@CamilaAa-ks5wz
2 ай бұрын
@@beminethabta1505 🤣🤣🤣🤣😅😅😅😅
@SemiraSemiramohamed
2 ай бұрын
ሲጀመር ልጅቷ ባለየ ናት ቢኖራትም ማዉራት የለባትም እንኩዋን የሌላትን ሲቀጥል ሰዉየው ድግሱን ያበዛው መቼም ከሷ አገኘዋለሁ ብሎ ነበር ማለት ነው ከሰረ 😁😁
@GdfHbv
2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢
@beminethabta1505
2 ай бұрын
@@SemiraSemiramohamed ትልቅ ኪሣራነውጂ ክክክክክክክ
@UeuyryrUdyyeuru
2 ай бұрын
እንኳን በሰላም መጥተሽ እህቴ እንኳን በሰላ በአረብኛ ሹክሹካ
@ኤማ-ጠ3ሐ
2 ай бұрын
ልጅቶ እግዚአብሔር ዘመድ ሰጣት❤
@wgwgwsvgay4617
2 ай бұрын
እሷልጂ ታዲላ አችጋ መሻአላህ የኔቆጆ እጂግ የምትዴነቂ ሴትነሽኮ ለሙየ
@hiwet21-v4v
2 ай бұрын
እኔም አረብ ሀገር የተጀናጀንኩት ብዙ መሰዋት የከፈልኩለት የወደ ፊት ባሌ ነው ያልኩት በ5አመቴ ዋሽቶኝ ተጣልተናል ዉሸት ለምን አስፈለገ ትዳር በዉሸት አይደለም😢😢😊
@fatimanigus3261
2 ай бұрын
ሲጀመርሰደትሁናችሁ አታፈቀሮ ሀገርገብችብዙአይቻለሁ ይልጁቻችንአባቱችይማናምንበትቀንወያለወ
@user-of2zp8zu1i
Ай бұрын
በጣም ባለሙያ እንጂ!! ለየት ያለ ይዘት ስለምታመጪ እና ትምህርት ስለምትሰጪን እናመሰግናለን። ከከተማ ውጪ ያለውን አኗኗር እና በሀል ስላካፈልሽን እናመሰግናለን።
@አለምብመ
2 ай бұрын
እህትዋዬ ለምለምዬ የኔ ጀግና እዉነት ነዉ እኛ ስንጠነክር እግዚአብሔር ሁሉም ቀን አለዉ እኔ የተሰደዳቹሁ በርቱልኝ❤❤❤😢
@FfFf-wj1sm
2 ай бұрын
ለሚ በተለይ ዛተር በለብና አርገሽ ብይው በጣም ነው ሚጣፍጠው አይብ በጎመን ነው የሚለው ስትበይው እንዳልሽውም በቶስትም በኤሽ ሊብናኒም ቀብተሽ ፍሩን አድርቀሽ አውጥተሽ ስተበይው እጅ ያስቆረጥማል እንቁላሉ ደሞ አሰራሩ ቤጥ ኦምብሌጥ ይባላል ብታደበላልቂው እያማሰልሽ ቤጥ ሸክሹካ ይባላል
@bitybity4949
2 ай бұрын
ለሙዬ እንኳን ደህና መጣሽ የኔ ጀግና በጣም ነው የምወድሽ❤❤❤❤❤❤
@ሐረገ
Ай бұрын
እግዚአብሔር ይስጥሺ መልካም ነገር እያደረግሺ ነው ለልጂቶ😢😢
@እታየውየቴፒ
2 ай бұрын
ለሙ ሰባት 7 አመት ሰርቼ ባዶ 😢😢😢😢🙏🙏🙏ግን ተመስገን ጤና ስለስጠኝ አምላኬ😥
@EnateArsema
2 ай бұрын
አንቺ 7 ነው አይደል እኔ 14 አመት ይዣለሁ በስሜ 5000 የለኝም ታምኛለሽ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@እናቷንናፋቂ-ጘ7ቨ
Ай бұрын
@@EnateArsemaለምን እማየ😢በማን እያስቀመጥሽ ነዉ ብርሽን
@Selamtesfaye-b8v
2 ай бұрын
ግቢሽ በጣም ያምራል። የምትቆርጪውን ሳርና ቅጠል ኮምፓስት ማዳበሪያ አድርጊው በጣም ለአትክልትሽ ይጠቅማል። ከ UK ነው የማይሽ 😘
@Kiyaroyalfamily
2 ай бұрын
Eski be fetari UK wusedugn😁👍
@Zebenabelay
2 ай бұрын
ለምለም የእውነት ጀግነ ሴት ስሩን ተክለሺው ነው ደስሲል❤❤❤❤
@SenafichHajir
2 ай бұрын
ለሙዬ በጣምነው ዬምከታተልሽ እናካች ብዙ እዬተማርኩነው እናም ያችን ላይፍ መኖር በጣምነው ዬምመኘው ደሞ ይሳካል እግዝያብሄር ጋር ቤቱም ተቸምሮአል በሱፍቃድ ያልቃል በርች በሉኝ በላይክ
@ayshah.885
2 ай бұрын
ልጂቷ ስታሳዝንን❤❤
@meryemali4042
Ай бұрын
ስሙን የገበሬ ልጅ ነኝ እላለሁ ግን ከአንች ነው ብዙ ነገር እየተማርኩ ያለሁት
@TesfanesAzene
2 ай бұрын
እየስለብሽ ነው ውዴ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ
@SaifulRana-j9x
2 ай бұрын
የስራሰዉነሽየምር በጣምተስፋትሆኛለሽ ፈጣሪ የልፋትዋጋሽን ነዉ የሰጠሽ ❤❤❤❤ፈጣሪ ለኛም የምንለፋበትንባርክልን❤❤❤❤
@KhanKhan-xw1hn
2 ай бұрын
ሊሚዩ ከሁሉ ነፃ የሆንሽ ልጅ ፈጣር ይጠብቅሽ💗💗🙏
@Ftmoa-er9le
Ай бұрын
🎉🎉🎉🎉👍👍🌷
@netsantdemissie7445
2 ай бұрын
ለሙዬ እንዴት እንደምወድሽ የኔ ውድ ጀግኒት ከአሉባልታ ከሀሜት የፀዳሽ ምርጥ ሴት ግቢሽ ደግሞ እንዴት እንደሚያምር ከዚህ በላይ ትልቅ ቦታ ላይ እንደምትደርሺ ይታየኛል በነገር ሁሉ እግዚአብሔር ከፊትሽ ይቅደም ከኅላ ይከተልሽ ሁሌ ግቢሽ ውስጥ ስሪልን እባክሽ
@hareguagedefaw7772
2 ай бұрын
አንቺ መልካም ሴት እግዚአብሔር ይባርክሽ🙏
@ሸዊት-zg8pr
2 ай бұрын
እኔ አለኝ እግዛብሄር ይመስጌን በጣምምምምም🙏😍😍😍😍
@EminaAli-eo2bk
2 ай бұрын
ጀግና. ነሽ. የምር🎉🎉🎉
@HamadAlhosanii
2 ай бұрын
ወንዱ ልያስተዳድረት አደል ያገባት እሰይም ቀረባት የኛ ሀገር ወንዶች ብርን እንጂ ፍቅርን መች ሴያቁ ነዉ እህታችን በርቺ ወንድ ቢሄድ ሌላ ወንድ ይተካል
@Wubalemmamo-y1h
2 ай бұрын
የኔባለሞያ ሴት እንዴት እንደምታኩሪኝ እኮ❤❤❤❤❤❤❤👍👌
@SnapW321a
2 ай бұрын
ጀግኒት ቢልአፊያ ዋዉ ቦታሽ ማሻአላህ❤
@ኢትዮጵያየእኝናት
2 ай бұрын
😂😂😂እኮ እበላታለው ብሎ ነዋ ያግባት እንኩዋን ቶሎ ተለየችው አይይ ኢትዮጵያ ጉድዋ አላልቅ አለ 😂😂እህታችን 💪🏿💪🏿ጀግና ኡኝ አላህ ላንች እንኩአን መሪት ቢሊየነር ትኦኝለሽ 🤲🏿🤲🏿ጎብዥ ቱጃር ከዛ ከርሳም የበለጠ አላህን የሚፍራ ይስጥሽል 🤲🏿🤲🏿
@rejebkedr1564
2 ай бұрын
ተበርቸበራር
@alyayasenshewmolo3632
2 ай бұрын
እበለላሁ ብሎ ተበላ 😂😂😂😂😂
@YfvbFxhj
2 ай бұрын
🎉❤❤
@NasriahJordan
2 ай бұрын
😂😂😂❤❤❤❤❤
@Suzanshimelis-lc6dv
2 ай бұрын
ሆ ይገርማል eko
@lbabalbaba1114
2 ай бұрын
ለሙየ እኔምክርሽን እፈልጋለሁ ሀገር ቤት ገብቸ ምን እንደምሰራ ሳስብ እፈራለሁ በግል ባገኝሽ ጥንካሬን ካንች መማር እፈልጋለሁ በጣም መልካምና ንፁህልጅ ነሽ አምንሻለሁም ጨማምሮ ይስጥሽ እንዳንች ይጠቅማል ያለውን ሚያካፍል የሚሰጥ የለም
@ريتاج-ص2ض
2 ай бұрын
ለምዬ እቤትሽ አጠገብ ብዙ ውሄ አታፍስሺ ለአትክልቱ ለማጠጣት ብለሽ ቤቱ ይጎዳል አላህ ለሁላችንም የማታ እንጀራ ይስጠን7:48
@bituu126
2 ай бұрын
ለሙዬ ጉብዝናሽን አደንቃለሁ እድሜና ጤና ይስጥሽ ሴት እንዲህ ነው ቤቷን በጥበብ የምትሰራው
@saraty1903
2 ай бұрын
ለሚ እስኪ ቡታጂራ የሚሸጥ ቤት ፈልጊልኝ ፅድት ብሎ የተሰራና ሰፊ ግቢ ያለው ካለ ፈልጊልኝ ስሜ ሳራ ይባላል
@MunaMuna-uz7pn
2 ай бұрын
😅😅😅እኔ ልግዛልሽ እዛው ነኝ😢
@hewletwodajo5498
2 ай бұрын
በጣም ጎበዝነሺ በርች እኔም በሠላም ልምጣጂ ግብረናነው የምሠራው እዳች የምወደው ሥራነው
@አህሪቡHSቲዩብ
2 ай бұрын
ቤጥ አዩን ማአ ኩዳር ይባላል በጣም ነው የምወደው
@merr219
Ай бұрын
የነገዋ እመቤቴ ታሳካልኝ ምኞቴን እሷ ትርዳኝ 🤲🤲🤲
@AminaAmina-ei5cb
2 ай бұрын
ጀግኒት በጣምደስ ይላል ቤትሽ እኔም እደዚህ አይነት ግቢ ደሰይለኛል ይሳካልሽ በሉኝ እስኪ ❤❤ ምግቡደሞ ሸክሹካ ነው ሚሉት
@ነኢማ-ረ7ሐ
2 ай бұрын
ከረመዳን በኋላ እገባለሁ ብየ አስቤ አለሁ አላህ ያሳካልሽ በሉኝ 12አመት ሆነኝ ሳውደ አረቢያ ከመጣሁ
@Elfo-kd6vs
Ай бұрын
አለህ የሰከሊሽ ውድወ
@meseretejigu9308
2 ай бұрын
ገዝተን ነበር ግን ምን ያርጋል አፈራርሱብን 😢 ጎበዝ ነሽ
@ሦፍ
2 ай бұрын
ዋዉ ሥታምሩ ያገራችን ምግብ አሣየሽን በል አፊያ
@عائشه-ك1س
2 ай бұрын
ሻክሹኳ ነው እምበለው እጅሸ ዬበረክ❤❤❤
@omerhussein-s8k
2 ай бұрын
ለምለም ዘሐተር ምን ኧንደሆነ አውቀሻል ጦሰይ ኧኮ ነው ሠሊጥ የወይራ ዘይት ጨው ጦስዮን አጥበሽ አድርቀሸ ትፈጭዋለሽ ከዛ 3 ነገሮች ማለት ጨዉና ሰሊጡን ደባለቅ በቃ እኔ ቤቴ ውሰጥ ነው የምሰራው ሁሉም ነገር አገር ውሰጥ አለ
@الحمداللهعلكلحال-ن4ع
2 ай бұрын
በርች እህቴ ጀግና ሴት ሳይ ደስ ይለኛኝ
@AshKe-j4z
Ай бұрын
ሰፈሬን አሰታወሰኝ እንሰቱ ደስ ሲል❤❤❤
@Hawiti_31
2 ай бұрын
ለሙዬ የኔ ጀግና ሴት እኔም እንደቺ ጀግና ማሆን ነዉ የምፈልጋዉ❤❤❤❤
@Raimtube_R
Ай бұрын
ከሴት ዩቱበሮች ምርጥ ሰው የተቢ ናት ይመችሽ 🎉🎉❤
@zed8788
2 ай бұрын
ለሁላችንም እግዚአብሔር ሀገራችን ላይ ዘና የምንልበት ቤት ይስጠን እሰከዛሬ ምንም ኘይመስለኝም ነበር ሀገሬ ቀሄድኩ ቁጥር ተከራይ መሆኑን ሳየው ግን አስፈላጊ ነው ቢያንስ ሲከፋን ;ማረፍ ስንፍልግ ይጠቅመናል ጠቅለን እሰከምንገባ ያለሽን ነፃ ስፍራ ለአትክልት መጠቀምሽ ደግሞ 🙏🙏🙏🙏ጎበዝ ይህ ነው ብልህነት ቦታ እያላችሁ ይህን ወርቅ አየር የማትጠቀሙበት ሰዉች ???አስቡበት
@ZozoJordan-wx9mt
Ай бұрын
ማሸአሏ ይመችሽ ጀግና እህቴ
@zeharamergiaw
2 ай бұрын
ቤጥ ሸክሹካ ነዉ የሚባለዉ ማሻአላህ ብልአፊያ
@fjhxgxhd3447
2 ай бұрын
ሸክሹካ እኮ በቲማቲምና በሽንኩርት በደንብ ተጠብሶ በቀይ ከለር ውሀም ትንሽ አለው
@Ethiopiawit12
2 ай бұрын
Lemu gobez masha Allah jegma shekshuka new mibalew
@MehbubaAwol
2 ай бұрын
ማሻላህ እጅሽ ይባረክ የያሽው ሁሉ ልክ እንደ ስምሽ ይለምልም❤❤❤
@zinetasmamw3310
2 ай бұрын
አረ ለሚየ በጣም ደሥ ያላል አሥቀናሽኝ የኔ ውድ እህት የኔ ታታሪ እህት
@የረሱልወደጅ
2 ай бұрын
ለሙዬ አላህ ይጠብቅሽ❤❤❤ስወድሽ❤
@GfgTfc
2 ай бұрын
ለምየ፣የኔየዋህ፣ጨምሮ ጨማምሮይሥጥሽ፣ለሠው፣ያሽን፣ክብር፣በምን፣ልግለፅልሽ
@ማንእዳአገር
2 ай бұрын
ለምዬ የኛ ጀግና ካቺ ብዙ ተምረናል እናመሰግናለን 🥰❤ እደህት አድ ነገር ልንገርሽ እሲ ባልኳን ባይሆንሽ አዱን አግቢና 1 ልጅ እንኳን ውለጂ እማ 🥰 ካጠፋሁ ይቅርታ
@destaDenska
2 ай бұрын
የቲቢ እኔም እመኝልሽ ነው አግቢ እና አንድ ልጅ
@ሀያትቡታጀራ
2 ай бұрын
ባለትዳር እኮነች ልጅደሞ አላህ ይስጣት
@BdMs-ci3dp
2 ай бұрын
ባል እኳን ባይህንስ😮ምን ማለት ባል ካልሆናት ለምን ታገባለች?
@BdMs-ci3dp
2 ай бұрын
ባል እኳን ባይህንስ😮ምን ማለት ባል ካልሆናት ለምን ታገባለች?
@haroni2982
Ай бұрын
የኔ ጉብዝ በርቺ እድሜ ይሥጥሽ
@ሰናይሰላም
2 ай бұрын
ለድመቷም አብሏት እንጂ! ጎበዝ ነሽ ስው ባለው ቢሰራ የት ይደርስ ነበር. ❤
@MeseretDeme-x5k
2 ай бұрын
የኔ ጀግና ሴት የስራ ሰው በረቺልኝ😘😘😘😘
@SemiraSemiramohamed
2 ай бұрын
ፈጣሪ ይጠብቅሺ ለሙዬ ትለያለሽ ልጅቷ አንጀቴን በልታው ነበር እፍፍ ምናባቱ እሷ ገንዘቧን ብሎ ነበር ያግባት ማለት ነው ሆ ቢኖራት ባይኖራት ምን አናደደው ጭራሽ ምት ቀሺም በይው
@ፅጌየማርያምልጅ
2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እኔም እቺን የምታክል አለኝ
@Somayube
2 ай бұрын
ታድለሽ በደናው ጊዜ የሰራችሑ እኔስ ልጀምረው ነበር ግን ፈራሑ 😢
@yeshyemarr8303
2 ай бұрын
😢😢@@Somayube
@ፅጌየማርያምልጅ
2 ай бұрын
@@Somayube አትፍሪ ጀምሪ እኔም እንደዚህ ነበር የፈራሁት ግን እሱን ጨርሼ ሌላም ቦታ ገዝቻለው ይመስገን ዋናው ጥንካሬ ነው እህቴ በጊዜው ይሆናል
@Somayube
2 ай бұрын
@@ፅጌየማርያምልጅ 💞👍🙏
@tgistEshetu-tc7pi
2 ай бұрын
የምሪት የወጣቱችን የተሠጣቸውን ቦታ ልገዛ ነበር ፈራሁ😢😢😢 ምን ትመክሪኛለሽ@@ፅጌየማርያምልጅ
@ita-jw7sm
2 ай бұрын
በማርያም አንድ ቪድዮ ስርሊግ እኔ ሊመጣ ነው ምን ትፈልጋለሽ ሱድ ለምለምዬ የኔ ቆንጆሽ ንገረኝ የባክሽን እኔን ይመጣልሻለሁ
@Seada-o7q
2 ай бұрын
ስወድሽ❤❤❤❤❤
@maremahosen2478
2 ай бұрын
ለምለም ባለሽ ንብረትሽ አላህ ይጨምርልሽ ጨምሮ ጨምሮ አንቺም ቤተሰብሽ አላህ የበለጠ ደረጃ ለህዝብ ወርልድ አንቺ በጣም ጥሩ ሰው ነሽ የወደኩሽ አንቺም ሰራተኛነት ጨምሮ ጨማምሮ ከዚህ በለጠ አንድ በልጅቷ በጣም ተደስቻል እንዲ ነው ኢትዮጵያዊነት
12:09
ቀዳማዊት ህያብ የ ወንድሜ ሚስት ፈርቼሽ ነበር አለችኝ
YetenbiTube የተንቢ
Рет қаралды 49 М.
52:18
የምታሳየኝ ፍቅር ናፍቆቴን ቀነሰልኝ! #comedianeshetu #ethiopia #donkeytube @comedianeshetu #ድንቅልጆች
Donkey Tube
Рет қаралды 261 М.
00:38
She made herself an ear of corn from his marmalade candies🌽🌽🌽
Valja & Maxim Family
Рет қаралды 18 МЛН
00:41
Don’t Choose The Wrong Box 😱
Topper Guild
Рет қаралды 62 МЛН
00:39
黑天使只对C罗有感觉#short #angel #clown
Super Beauty team
Рет қаралды 36 МЛН
00:54
We Attempted The Impossible 😱
Topper Guild
Рет қаралды 56 МЛН
11:57
ገንዘቡ ለማንም አታበድሩ ሲጠየቁ ይህዉ ልክ እደኔ ትደረጋላቹ በገዛ ገንዘቤ
YetenbiTube የተንቢ
Рет қаралды 85 М.
15:48
ይህ ቪዲዬ አንዱ ቀን ይጠቅማቿል ማዳም ቤት ሆናቹ ትከሉ ማስታወሻ
YetenbiTube የተንቢ
Рет қаралды 174 М.
41:06
የበዓል ስጦታ አልተሰጠኝም ብላ በዓሉን ወደ ሀዘን የቀየረችው የቤት ሰራተኛ
Sile HiwotTV
Рет қаралды 149 М.
25:58
ሱረቱል ከህፍ سورة الكهف Suretul kahf || عفيف محمدتاج አፊፍ ታጅ
Afif Taj
Рет қаралды 1,2 МЛН
57:15
ድብቁ የአይን ፍቅር እና ወጣትነት በጥንካሬ ከሰው ቤት ሰራተኝነት ወጥቻለሁ! Eyoha Media |Ethiopia | Habesha
Eyoha Media
Рет қаралды 70 М.
29:33
ሁለቱም ተመካክረዉ በማንጎ ጁስ መርዝ ከተዉ ሰጡኝ
YetenbiTube የተንቢ
Рет қаралды 136 М.
11:48
የተንቢ ቤቷ ጋበዘችኝ አለም የሰራችዉ ምግብ
Ayu Tube
Рет қаралды 48 М.
1:09:38
ልጁን ለገደለችው የትዳር አጋሩ ይቅርታ አደረገላት! #psychologicalsupport #socialchange #lifestory
Donkey Tube
Рет қаралды 270 М.
20:05
አዲስ አበባ ማሪና ምን ገጠማት
YetenbiTube የተንቢ
Рет қаралды 64 М.
45:28
የእታለምን አጋዥ ያስለቀሳት ሰርፕራይዝ | በደስታ ብዛት አለቀሱ
Frie Dagi Family
Рет қаралды 47 М.
00:38
She made herself an ear of corn from his marmalade candies🌽🌽🌽
Valja & Maxim Family
Рет қаралды 18 МЛН