💥“ብሩህ ቀን” Track 2 ከ፩ምዕራፍ Album ቴዲ ታደሰ Biruh ken Teddy Tadesse vol.4 2016/2023

  Рет қаралды 796,671

Pastor Teddy Tadesse OFFICIAL

Pastor Teddy Tadesse OFFICIAL

Күн бұрын

Пікірлер: 673
@tenagnetamire126
@tenagnetamire126 Жыл бұрын
እንዳልሸማቀቅ አንገት እንዳልደፋ ዛሬን እያሳየህ እየሆንከኝ ተስፋ (2) ብሩህ ቀን ያሳየኸኝ ዉዴ የኔ ባለውለታ እረ መቼም አረሳውም ያንን ለሊት ላፍታ(2) እጄን ይዘህ አሻገርከኝ ወግ ማዕረግን አሳየኸኝ ቸርነትህን በዛ ለኔ እየሱስ ያንተ በመሆኔ እናት እንኳን አምጣ የወለደችውን ትረሳ ይሆናል ባንተ ግን የማይፈራው የማይሰጋው ልቤ ልቤ ይታመናል (2) ቃሉን የማያጥፍ ኪዳኑን አክባሪ ታማኝ እንደሆነ ለዘላለም ኗሪ ማንም የማያማው እኔን ጣለኝ ብሎ ሁሉን በእኩል የሚያይ የማያውቀው አድሎ ፍጥረት ሁሉ ይልሀል ይኸው ከጥንት እስከ ዛሬ ተራዬ ነው ልመስክር እንዲህ ልበል በመዝሙሬ እግዚአብሔር አለ በዙፋኑ አለ በመንበሩ አለ በሁሉ ፃድቅ ነህ ልክ እንደተባለ (2) የነ አብርሀም አምላክ ያባቶቼ አምላክ ብዬ እኔም ተጣራው አይኖቼን ወደ ተራሮች ባነሳ ረዳት ከወዴትም አጣው (2) ምንም በሌለበት ደረቅ ምድረበዳ እስራኤልን ረድቷል የለበትም እዳ ባህር የከፈለ ያበላቸው መና ዛሬም የኔ አምላክ ነው ተረት መች ሆነና ፍጥረት ሁሉ ይልሀል ይኸው ከጥንት እስከ ዛሬ ተራዬ ነው ልመስክር እንዲህ ልበል በመዝሙሬ እግዚአብሔር አለ በዙፋኑ አለ በመንበሩ አለ በሁሉ ፃድቅ ነህ ልክ እንደተባለ (2)
@bereketgirma879
@bereketgirma879 Жыл бұрын
በሁሉ ፃድቅቅቅ
@fraoltolesa7814
@fraoltolesa7814 Жыл бұрын
yy6666
@rozatekle6278
@rozatekle6278 Жыл бұрын
❤🎉
@fitsummengistu7706
@fitsummengistu7706 Жыл бұрын
Li😊
@DararaGubo
@DararaGubo Жыл бұрын
thank you for the lyrics!
@amanuelmeshesha3108
@amanuelmeshesha3108 Жыл бұрын
ቴዲዬ በጣም የሚገርመኝ የሚፅፋቸው ዝማሬዎች ዜማዎቹ የሚሰራቸው ክሊፖች ከመንፈሳዊ ጨዋነታቸው ባለፈ ኢትዮጵያዊነትን የተላበሱ እና ደስ የሚሉ ናቸው ይሄንን ስል በምክንያት ነው የአንዳንድ ዘማሪዎች ክሊፕ እየተተቸ ወንጌልን እያስነቀፈ ያለው ከመፅሐፍ ቅዱስ ውጪ የሆነ እና በኢትዮጵያዊያን ዘንድ ተቀባይነት የሌለው ዓይነት ስለሆነ ነው ቴዲሻ ተባረክ !!
@muhizashifa271
@muhizashifa271 Жыл бұрын
I’m
@MedhaneTekleab
@MedhaneTekleab Жыл бұрын
@MuleYohannes-v4o
@MuleYohannes-v4o Жыл бұрын
ተበረክ
@tsitadi8731
@tsitadi8731 Жыл бұрын
በትክክል
@AbrahmLema6783
@AbrahmLema6783 Жыл бұрын
ቴዲዬ እኔ ከልጅነት ጀምሮ ያንተ መዝሙሮች ስሰማ ነው ያድኩት እውነት የፀጋው ባለቤት ክብሮን ይውስድ !!!!አሜን እግዚአብሔር አለ አለ ዛሬም ይሰራል ዛሬ ህያዉ ነው የአባት ጌታ ይመስገን እነጃ ቃላቶች ያጥሩኛል ተባረክ❤❤❤
@yidnekachewteka9679
@yidnekachewteka9679 Жыл бұрын
Tedisha excellency portrayed at its best in every side. God bless you.
@TashyBekele
@TashyBekele Жыл бұрын
አንተም ተባረክ የምድር በረከት ❤❤
@mayayetg402
@mayayetg402 Жыл бұрын
Bless you Too Yadayeeeee ❤❤🙏🙏
@kalkidannigussieofficial3514
@kalkidannigussieofficial3514 Жыл бұрын
ቴዲያችን የተወደደ መዝሙር ነው ጌታ ይባርክሕ ! ዜመኛ እኮ ነሕ አዲሱን አልበም እየጠበቅን ነው !!
@LamlamWejra
@LamlamWejra 8 ай бұрын
ጌታን ባረኩት ስለስጦታው ወድሜ የፀጋው ባለቤት የባረክ ግሩም ዝማሬ አሁንም ይጠቀምብህ
@fritayegetalje3848
@fritayegetalje3848 Жыл бұрын
ቃሉን የማያጥፍ ኪዳኑን አክባሪ ታማኝ እንደሆነ ለዘላለም ኗሪ ማንም የማያማው እኔን ጣለኝ ብሎ ሁሉም በእኩል የሚያይ የማያውቅው አድሎ ፍጥረት ሁሉ ይልሃል ይኸው ከጥንት እስከ ዛሬ ተራዬ ነው ልመስክር እንዲህ ልበል በመዝሙሬ እግዚአብሔር አለ በዙፋኑ አለ በመንበሩ አለ በሁሉ ፃድቅ ነው ልክ እንደተባለ😇
@selammekbib-w2q
@selammekbib-w2q Жыл бұрын
ይህን ዝማሬ መስማት በፍጹም ማቆም አልቻልኩም ቴዲዬ ብሩክ ሁንልን💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌
@MahederNuru
@MahederNuru Жыл бұрын
ቴዲየ ብሩክ ነህ በጣም የሚባርክ መዝሙር ነው። እየሱስ እወድሃለሁ አባቴ,ዘመዴ ሁሉ ነገሬ😢🙌🙌🙌🙌🙌
@beleteasrat705
@beleteasrat705 Жыл бұрын
ተዳ ተባረክልን አንተን ለዚህ ዘመን በረከት አድርጎ የሰጠን ጌታ ይባረክ ባርኮቱ ይጨምርብህ የሰብዛልህ
@computertechnologynewgener2569
@computertechnologynewgener2569 Жыл бұрын
ቴድየ አንቴ ለኛ በረኬታችን ነህ ዘመንህ ይባረክ
@surafelhailemariyamofficia6728
@surafelhailemariyamofficia6728 Жыл бұрын
ቴዳዬ ተባረክልኝ ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ 💎💎🎺🎸🥁🎧🪇🎹🎻🎷🎤🎬🪘🪗🪈🪕🎼
@Good-Vs-Bad87
@Good-Vs-Bad87 Жыл бұрын
መንፈስን የሚያነቃ፤ ነፍስን ከጭንቀት ሸለቆ አውጥቶ፤ ዛሬም በዙፋኑ ባለው ሁሉን ቻይ አምላክ ልባችን እንዲታመን የሚያደርግ ድንቅ ዝማሬ! 😍😍😍 ተባረክልን🙏
@frehiwotmesele1885
@frehiwotmesele1885 6 ай бұрын
ልቤን የነካ መልዕክት ብዘምር አልወጣ አለኝ ኪዳኑን አክባሪ ኢየሱስ እንኳንም ተከተልኩህ አንተ ታማኝ ነህ
@Dega-sh5vi
@Dega-sh5vi Жыл бұрын
ቴዲ ስለ አንተ እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ ጸጋው ይብዛልህ ይጨመርልህ ተባረክልን እንወድሀለን
@jesus.is.my.everything6495
@jesus.is.my.everything6495 Жыл бұрын
አሜን አሜን ተባርክ ተድይ ዘምን ይባርክ 😇😇🙏🙏
@nigstdesalgn
@nigstdesalgn Жыл бұрын
ድንቅ ዝማሬ ነው ተባረክ ዘመንህ ይለምልም
@mayayetg402
@mayayetg402 Жыл бұрын
እግዚአብሔር አለ በዙፈኑ አለ በመንበሩ አለ በሁሉ ፃድቅ ነህ🙏🙏🙏🙏 Bless You Tedyeee❤❤❤🙏🙏
@tilahungoaofficial321
@tilahungoaofficial321 Жыл бұрын
ቴዲዬ ባንተ ዉስጥ ስላለዉ ታላቅ የዝማሬ ምንጭ ጌታ እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ! በጣም ነዉ የተባረኩበት እግዚአብሔር ይባርክህ።
@MahederNuru
@MahederNuru Жыл бұрын
እግዚኣብሔር አለ በዙፋኑ አለ 🙌🙌🙌🙌
@gezahegntadese2503
@gezahegntadese2503 Жыл бұрын
E/R ZEMNHEN YEBARK TEBARK TADE
@tagesechtesema6195
@tagesechtesema6195 Жыл бұрын
❤አሜን እግዚአብሔር አለ በዙፋኑ አለ በመንበሩ አለ በሁሉም ፃድቅ ነህ ልክ እንደተባለ አሜን ቴዲ በረከታችን ነህ ዘመንህ ይባረክ
@kiyagudina3982
@kiyagudina3982 Жыл бұрын
ሁሉ ምገርመኝ የመዝሙች ግጥም ልዩ ናቸው የቭዲዮ ኳልቲ ሌላ ነገረ አባ ተባረክ ሁሌም ምርጥ ምርጡን ለኢየሱስ እንደምገባ ሌሎች ከአንተ ብማሩ።
@alemtsehayzinabu8798
@alemtsehayzinabu8798 Жыл бұрын
Wow yemeberk mezmur tebarek bebezu yen wondem 100 gezh yehonal yesemawet ❤❤❤❤❤❤❤
@fritayegetalje3848
@fritayegetalje3848 Жыл бұрын
ቴዲሻ ብሩክ ነህ አልጠግብ አልኩ እኮ ሰምቼ ሰምቼ 😇😇በጣም ድንቅ ዝማሬ ነው ፀጋ ይብዛልህ
@ELUTUBE
@ELUTUBE Жыл бұрын
ቴድዬ ድሮም በጣም ነው ምወድህ በዚህ ድንቅ መልእክት ተባርኪያለው አንተ ስጦታችን ነህ እወድሀለው
@misganawoldu5121
@misganawoldu5121 Жыл бұрын
አንጀት አርስ መንፈስ አንቂ መዝሙር ❤❤❤🙏🏼🙏🏼🙏🏼🔥
@zekigetachew1078
@zekigetachew1078 Жыл бұрын
ፍጥረት ሁሉ ይልሀል ይህው ከጥንት እስከዛሬ ተራዬ ነው ልመስክር እንዲህ ልበል በመዝሙሬ እግዚአብሔር አለ .... Teddy You are a blessing for the body of Christ 🙏🏼🙏🏼
@Mirgisa1994
@Mirgisa1994 Жыл бұрын
What a song 🤔 Melody 💯 Lyrics 💯 Music 💯 Faarfadhu aabbe ati👏👏👏
@akliluisrael2230
@akliluisrael2230 Жыл бұрын
እግዚአብሔር አለ!!! ምድር ብትናወጥ ተራሮችም ወደ ባህር ልብ ቢወሰዱም, በሞት ሸለቆ ብናልፍም የከፍታን ጥግ አጊተን አንቱታን ብንለብስም ..... እግዚአብሔር ግን በዙፋኑ አለ ። አሜን
@gosplesingerisraeltsedeke
@gosplesingerisraeltsedeke Жыл бұрын
#teddye ur gifted ur blessd የሚገርም ዝማሬ በሚገርም 🎥 አቀራረብ ፩ ምዕራፍ በጉጉት እየተጠበቀ ነው ❤❤
@EthioDunamis
@EthioDunamis Жыл бұрын
ሰምቼው አልጠግብ አልኩኝ ,,,, ድንቅ መልዕክት ከጥዑም ዜማ ጋር:::: ዘመንህ ይለምለም ቴድዬ
@AberaKumo
@AberaKumo Жыл бұрын
ቴድዬ ተባረክ አብ አባቴ ህይወትህን ይባርከዉ የአባቴ ልጅ ገና ብዙ እንጠብቅሀለን
@ProphateBereket
@ProphateBereket Жыл бұрын
ቴዲዬ የተባረክ እኮ ነክ ደሞ ስወድህ ብታይ
@wegeshahandino8150
@wegeshahandino8150 9 ай бұрын
ቴዲዬ ከቁጥር አንድ ጀምሮ የተባረክብንበት ሰማያዊ ዜማ ስለሰጠኸን ተባረክ።ከዚህም በላይ ቅባቱ ባንተ ላይ ይገለጥ።ተባረክ!!!
@Kabodtv-yv3zq
@Kabodtv-yv3zq Жыл бұрын
ወንድማችን ቲዲ ተባረክ ሁሌም የበሰለ ነገር ነው ካንተ የምንጠብቀው ከነ ቤተሰቤ ተባርኬበታልው በዚህ ዝማሬ በርታ
@rehobotbade5399
@rehobotbade5399 Жыл бұрын
እግዚአብሔር አለ❤❤❤ተባረክልኝ ቴድሻ
@jesusisalive4337
@jesusisalive4337 Жыл бұрын
አንተ እንደዘመርህለት ከአንተ በኃላ ያለውም ትውልድህ ለእግዚአብሔር ይዘምርለት። ተባርክ ወንድማችን።
@terefechdemisedawana2587
@terefechdemisedawana2587 Жыл бұрын
ብሰመው የማልጠግበው ዝማሬ ብሩክ ነህ ቴዲ ዘመንህ ይባረክ ከዝህ በበለጠ ይጨምርልህ
@Tadedigaso
@Tadedigaso Жыл бұрын
እግዚአብሔር አለ በዙፈኑ አለ በማበሩ አለ በሁሉ ጸድግ ነህ ልክ እንደተበለህ ቴዲ እግዚአብሔር ይባርክ
@Rib4ha
@Rib4ha Жыл бұрын
Amen " egzihabher ale" tebarek
@manishchhetri4951
@manishchhetri4951 Жыл бұрын
@yigeremuyoelyoola5282
@yigeremuyoelyoola5282 Жыл бұрын
ምን አይነት አስደናቂ,አስገራሚ, አስደሳች, ሕይወት ለዋጭ, አስተማሪ,ጣፋጭ እና የሚባርክ ዝማሬ, አምልኮ እና ውዳሴ ነው እግዚአብሔር አምላክ ለዘለአለም ይባረክ ሃሌሉያ.
@weganaturalbeauty9329
@weganaturalbeauty9329 Жыл бұрын
ኣሜን ቴድሻ እግዝኣብሄር ኣለ በዝፋኑ እውነተኛ የማይቀያየር ለዘልኣለም።
@meserethariso8132
@meserethariso8132 Жыл бұрын
ጌታ ኢየሱስ ዘመንህን ይባሪክህ ከዚህ በላይ ፀጋዉን ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥህ ተባረክ 💯💯🙏🙏🙏🙏
@fitsumaeregagn6023
@fitsumaeregagn6023 Жыл бұрын
ቃሉን የማያጥፍ ኪዳውን አክባሪ የኔ ጌታ እግ/ር ብቻ ::ተባረክ ቴዲ😍😍
@BibaBiba-lr4vc
@BibaBiba-lr4vc Жыл бұрын
ቴድየ አደለም የሰው ልጅ ለፈጣሪ ክብር የተወደድክና የሜሳሳልህ ልጁ ነህ እኔ ምስክር ነኝ ሁሌም እወድሀለሁ
@dinamengey6393
@dinamengey6393 Жыл бұрын
ቴዲዬ የሰማይ አምላክ እግዚአብሔር ይባርክህ ውድ ስጦታችን ነህ To be honest, By far this is my number 1 clip 🎉
@zbestisyetcome1
@zbestisyetcome1 Жыл бұрын
ለዚህ ተፈጥረሀል ወንድም አለም!❤
@Tadedigaso
@Tadedigaso Жыл бұрын
ማን ነው እንደ እኔ ተደጋግሞ ይህንን የሰማወ ?
@senaitabera8772m
@senaitabera8772m Жыл бұрын
ቴድዬ በጌታ የተወደድክ ዉድ ወንድሜ በእውነት ስላንተ ጌታን ሳላመሰግን አላልፍም ከማውቅህ ጊዜ ጀምሮ ላለፉት በርካታ ዓመታት የማይለዋወጥ ባሕርይክ መድረክ ላይ ያለህ ጨዋነትህ ጌታን መውደድህ በጣም ነው የሚባርከኝ ዘመንህ የክብር የሞገስ እንደ ሆነ ይለቅልህ መ.ሩት 2፥12።
@henok1361
@henok1361 Жыл бұрын
beyesus sim migerm mezmur best clip chiristiyanawi ethiopiawi 🥰🥰🥰🥰
@kongitpetros1638
@kongitpetros1638 Жыл бұрын
ቴዲዬ በረከታችን ያንተን መዝሙር በጸሎት እጠብቅ ነበር እግዚአብሔር ይባርክህ ።😍😍😍😍
@martamaraki-vl4su
@martamaraki-vl4su Жыл бұрын
Tade God bless you by all things I love you so much you are blessed God grace upon you 🎉🎉❤❤❤❤❤🎉🎉
@ያህዌኒስእግዚአብሔር-ሰ9ዘ
@ያህዌኒስእግዚአብሔር-ሰ9ዘ Жыл бұрын
ተዶ ዘመንህ ይለምልም በተለያየ ጊዘ በምትለቃቸው መዝሙሮች እየተባርኩ ነው ና በርታ የአባተ ብሩክ!!
@redietalemu1632
@redietalemu1632 Жыл бұрын
አቤት አቤት መዝሙር 🔥❤️ ከዘመሩ አይቀር እንዲህ ነዉ እንጂ ጥዑም ዜሜ😇😇ተባርከሃል ቴዴዬ❤️
@DanielAyisa-eb3mg
@DanielAyisa-eb3mg Жыл бұрын
ተባረክ
@feyisalemessa2201
@feyisalemessa2201 Жыл бұрын
Star of all! jagna ba tilik kihlot zamrehal, ye zamariewoch cokob honal, antea ewnategna zamarian nigus sela honk, tilik sera sela serra enamasagnahallen Tedros! Berta! Egzeabher atachen zalalamehn ebarkih, egnam kantea gar nen! Yetawadedk wndemachen!!! // I luck all words to express my gratitude to you Dear Singer Tedros. Such smartly articulated and Star of all Gospel singers not only at habasha level, but globally star angel. We love and respect you very much for your unwavering service and transformation of the Protestant Religion In Ethiopia and beyond. Bless of heavenly Father abide with you entire your life bro! be bless Thank you!!!
@danielyosefofficial
@danielyosefofficial Жыл бұрын
ሁሌም ልዩ በሆነ የዝማሬ ቅባት ስለምትባርከን የሰማይ የምድር አምላክ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ድንቅ መልዕክት ድንቅ አቀራረብ ተባረክ ቴዲ
@TashyBekele
@TashyBekele Жыл бұрын
ተባረክ ቴዲዬ ጌታ ዘመንህን ይባረክ ❤❤❤❤❤❤
@naol22
@naol22 Жыл бұрын
I don't know why this singer is underrated by most of us 😢 Teda u r our blessing bless u 😉🙏
@Prophetdesalegndebebe
@Prophetdesalegndebebe Жыл бұрын
ቴዶ ድንቅ ነው ❤🎉 ደግሞ በቅርቡ ጌታ በሞገስ ይሞሸራል 👰🤵
@babimesfin4147
@babimesfin4147 9 ай бұрын
ቴዲዬ ነፃ ነኝ በሚለው መዝሙር ከብዙ እስራቶቼ ነፃ ወጥቼበታለሁ! እባክህን video ስራበትና ድጋሚ በስፋት ይሰማ
@Dallsuser-ux5nt3jv3w
@Dallsuser-ux5nt3jv3w Жыл бұрын
አሜን አሜን እግዚአብሔር አለ ቴዲዬ ታባሪክ ባጣም ምርጥ ስራ ነው ፈጣሪ ይመስጌን 🎉❤❤❤❤❤
@tigistbpower2001
@tigistbpower2001 Жыл бұрын
ልክ እደተባለው ሁሌም ፃድቅ ሁኖ ይኖራል ለዘላለም አሜን ጌታ አብዝቶ ይባርክህ
@ዜድየኪዳንልጅ
@ዜድየኪዳንልጅ Жыл бұрын
አሜንንን አሜንንን ተባረክ ዉድ የአባቴ ልጅ 😍😍😍😍😍🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻😥😥😥😥😥
@hannatessema238
@hannatessema238 Жыл бұрын
እግዚያብሔር ብቻውን በተአምር ከመከራ ከብርቱ ሀዘን የገላገለው እንደኔ ማነው ? ይኼን ዝማሬ ከማድመጥ መተው አልቻልኩም የውስጤን ነው የዘመርከው ። ጌታ ይባርክህ ! አዎ እግዚያብሄር አለ በዙፋኑ አለ። ይፈርዳል ያያል እንባን ያብሳል!
@martahaile543
@martahaile543 Жыл бұрын
amen amen amen tabarakii ስለ ሁሉ ጌታ እግዚአብሔር ይባርክ ተባርክ ወንድችን🎸💯💯🙌🙌🙌🙏🙏
@saraworkneh1620
@saraworkneh1620 Жыл бұрын
ጌታ ፀጋ ይሰጣል አውቃለሁ ግን ደግሞ በፊቱ መቆየት ይጠይቃል ለነደዚህ አይነት የሚባርክ መዝሙር ግጥሞቹ ሁሉ ያስገርመኛል ጌታን ያብዛልህ
@endailalumulualem9892
@endailalumulualem9892 Жыл бұрын
Amen❤❤❤እግዚአብሔር ይባርክህ
@allspirituality8471
@allspirituality8471 Жыл бұрын
I want to say sth our gospel singers almost all of them gonna new grace,level etc we proud of all of you and we praise our lord for revealed grace which is seen on you. Be blessed sons of my father God.
@beleermiofficial8165
@beleermiofficial8165 Жыл бұрын
ሁሌም ትገርመኛለህ ጌታ ይባርክ teddo🥰🥰
@Sara-xw4tv
@Sara-xw4tv Жыл бұрын
ይህ ፈጣሪ ጠበቃ ይብዛልህ❤ ቴዲ ተባረክ
@selamashuro-dx7qp
@selamashuro-dx7qp Жыл бұрын
ፅድት ያለ ስራ ንጉሳችን ይገባዋል እግዚአብሔር አለ በዙፋኑ አለ አዎ አለ u ar blessed we love u our blessing
@wehazitgerie6231
@wehazitgerie6231 Жыл бұрын
Awo teret aydelem egziabher bezifanu ale tebarek teda❤
@redeatbekele6796
@redeatbekele6796 Жыл бұрын
Exactly what I needed to hear , I feel better as my better day is here 🔥🔥
@TagayMekonen
@TagayMekonen Жыл бұрын
ውዱ ወንድማችን ጌታ ስለ አንተ ይባረክ አንቴ ብሩክ።
@dreamcitychristchurch8853
@dreamcitychristchurch8853 Жыл бұрын
እግዝ/ር ኣሌ what powerful song God bless you our bloved bro Tedda i always thank God for such powerful grace upon you ✋👏👆❤
@genigeni1168
@genigeni1168 Жыл бұрын
ጌታ ይባርክህ በብዙ ፀጋ ተባርክልኝ ቴዲዬ💕💕
@bontumengistu6921
@bontumengistu6921 Жыл бұрын
አሜን እግዚአብሔር በዙፋኑ አለ.......ተባረክ ቴዲ
@jovane4920
@jovane4920 Жыл бұрын
Ar uuuuuu biye lalkisi libeni yizo worada tediye batami tabarkealew Egzhabher zamanhin yibarkaw❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🎸🎸🎸🎸🎸🎸🎸🙏🎶🎶🎶🎶🎶❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙏
@meronmilkyasyemisrachlij8354
@meronmilkyasyemisrachlij8354 Жыл бұрын
እንውዳሃልኝ በቃ ተባረክልን እንደዚ መረጋጋት ለራሱ የእምነቱ ሺታ ነው ፀጋይብዛልክ።❤
@msirajm726
@msirajm726 Жыл бұрын
Amen amen.amen amen amen amen.amen tedi tebarek❤❤❤❤❤
@henokaddisofficial6421
@henokaddisofficial6421 Жыл бұрын
ቴዳዬ በቃ እኮ ተባርከሀል!እግዚአብሔርን ስላንተ አመሰግነዋለሁ!🙏 እግዚአብሔር አለ በዙፋኑ አለ በሁሉ ፃድቅ ነው ልክ እንደተባለ🙏
@MikasPictures
@MikasPictures Жыл бұрын
በጣም የሚባርክ ዝማሬ ስንቴ ደጋግሜ እንደሰማሁት ቴዲዬ ተባረክ ምንም በሌለበት ደረቅ ምድረበዳ እስራኤልን መርቷል የለበትም እዳ ባህር የከፈለ ያበላቸው መና ዛሬም የኔ አምላክ ነው ተረት መች ሆነና ፍጥረት ሁሉ ይልሃል ይኽው ከጥንት እስከ ዛሬ ተራዬ ነው ልመስክር እንዲህ ልበል በመዝሙሬ እግዚአብሔር አለ በዙፋኑ አለ በመበሩ አለ በሁሉ ፃዲቅ ነህ ልክ እንደተባለ
@fisonlagerhun597
@fisonlagerhun597 Жыл бұрын
Teddy እንዴት ያለ የተባረክ ዘማሪ ነህ 😍🙌🙏
@gloryjesus9355
@gloryjesus9355 Жыл бұрын
Tebareke yemebarek mezmur
@prophettemesgenbeyene6530
@prophettemesgenbeyene6530 Жыл бұрын
ቴድዬ አንተ ብሩክ ነህ❤❤ዛሬም እንደ ሁሌው የሚያረሰርስ መዝሙር ባንተ አግኝተናል🙏🙏🙏
@muluyeeyesus
@muluyeeyesus Жыл бұрын
ኢየሱስ 😢😢😢 ኡኡኡኡኡኡኡ አሜን ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን ቴዳዬ ቤረከታችን ነህ ❤❤❤❤❤❤❤
@yakobesheteofficialchannel9968
@yakobesheteofficialchannel9968 Жыл бұрын
ወድጄዋለው በጣም ክሊፑን ሙዚቃውን መልዕክቱን ዘመንህ ይባርክ ቴድሻ አልበ❤
@mere95ahmad-oj7id
@mere95ahmad-oj7id 5 ай бұрын
አሜንንንን አሜንንንንን አሜንንንንንን አሜንንንንን ዘማሪ የምኒውዲ ተድ ፅጋ ያበዛልክ ጌታ ዲንቅ ዘማር ነው እግዚአብሔር አል በዙፋኑ ሃሌ ሎያያያያያ በጣም የምባረክ ዘማሪ ነው ተባርክ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍒🍒🍒🍒🍒🍒🍒🍒🍒🍒🍒🍒🍒🍒🍒🍒🍒🍒🍒🍒🍒
@lididuye
@lididuye Жыл бұрын
Talent ጥግ ድረስ! ከልጅነት እስከ እውቀት 🙌🏾
@መዳኔሲገርመኝልጁአደ-ኈ9ጨ
@መዳኔሲገርመኝልጁአደ-ኈ9ጨ Жыл бұрын
በእውነት ተባረክ ረጋ ያለ መዝሙር ❤❤❤
@kbybekbybe5976
@kbybekbybe5976 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን 👏👏👏👏🥰🥰🥰🥰📖📖📖🏃🏻‍♀️🏃🏻‍♀️🏃🏻‍♀️💺💺💺እስ ህልህልህልህል አሜን እግዚአብሔር ዝምን ይብርክ ትብርኩ 🔥🔥🔥🙋‍♀️🙋‍♀️
@AbbeeTaariku
@AbbeeTaariku Жыл бұрын
Ameeen Ameeen Ameeen Ameeen Ameeen Ameeen! Waaqayyoo saa eebbisu daddablee ❤❤❤❤❤👏👏😍😍😍😍😍🙌🙌🙌🙇🙇🙇
@YonasHailu-gh1tr
@YonasHailu-gh1tr 5 ай бұрын
Indal shemaqeq❤❤❤❤
@yodithadgu8750
@yodithadgu8750 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ኣብዝቶ ይባርኽህ በጣም ውስጥ የሚነካ ዘመንህ ይባረክ ቴዲየ
@MarkiWolde
@MarkiWolde Жыл бұрын
I could not stop listening to this song .....my God blesse u bro❤
@nardosaemiro1476
@nardosaemiro1476 Жыл бұрын
አሜንንንንን እግዚአብሔር አለ በዙፋኑ አለ በመንበሩ አለ በሁሉ ፃድቅ ነህ ልክ እንደ ተባለ ። ጌታ ዘመንህን ይባርክ የሚገርም መንፈስ ያለበት ዝማሬ ነዉ ። ደግሞ በጥራት ነዉ የሰራኸዉ ዋዉ ተባረክ ቴዲሻ❤❤❤❤
@fekrett6942
@fekrett6942 Жыл бұрын
ጌታ ይባርክህ ቴዲ በቤቱ ይለቅ እድሜህ 🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@ኤርምየኪዳንልጅ
@ኤርምየኪዳንልጅ Жыл бұрын
ዋው ቴዲዬ አንተ የእግዚአብሔር ባርያ ምርጥ ልጅ ተባረክ
@hewanadamanazreth443
@hewanadamanazreth443 Жыл бұрын
አሜን አሜን🙏❤🙏
🌟“፩ ምዕራፍ” Album  ቴዲ ታደሰ 1 meraf  Teddy Tadesse vol.4 2016/2023
1:31:04
Pastor Teddy Tadesse OFFICIAL
Рет қаралды 746 М.
ምንጊዜም አይረሳው|  /Mingizem ayresaw/                             Teddy Tadesse  New song 2013/2021!
9:02
Pastor Teddy Tadesse OFFICIAL
Рет қаралды 673 М.
Сюрприз для Златы на день рождения
00:10
Victoria Portfolio
Рет қаралды 2,2 МЛН
Will A Basketball Boat Hold My Weight?
00:30
MrBeast
Рет қаралды 85 МЛН
НИКИТА ПОДСТАВИЛ ДЖОНИ 😡
01:00
HOOOTDOGS
Рет қаралды 2,1 МЛН
SISTER EXPOSED MY MAGIC @Whoispelagheya
00:45
MasomkaMagic
Рет қаралды 9 МЛН
ሠንበትበት አለ يعيش فيا | Arabic and Amharic Gospel Song | Biniyam Ayele 2024
7:41
BINIYAM AYELE - ቢንያም አየለ
Рет қаралды 2,3 МЛН
Samuelin Enka
9:14
Aster Abebe - Topic
Рет қаралды 83 М.
✨ብርሃኔ | BIRHANE | Pastor Teddy Tadesse | ፩ ምዕራፍ concert 2024
9:18
Pastor Teddy Tadesse OFFICIAL
Рет қаралды 86 М.
TEDDY TADESSE Amrolegnal Kene| አምሮልኛል ቀኔ|ቴዲ ታደሰ | 2013 /2021
8:05
Pastor Teddy Tadesse OFFICIAL
Рет қаралды 4,3 МЛН
Сюрприз для Златы на день рождения
00:10
Victoria Portfolio
Рет қаралды 2,2 МЛН