“፩ ምዕራፍ” Album ቴዲ ታደሰ 1 meraf Teddy Tadesse vol.4 2016/2023

  Рет қаралды 794,580

Pastor Teddy Tadesse OFFICIAL

Pastor Teddy Tadesse OFFICIAL

Күн бұрын

Subscribe To My Channel For My Latest Music Videos.
/ @pastorteddytadesseoff...
You can find my Album Wa! on iTunes
itunes.apple.c...
Follow Me On Instagram / tedddytadessse
Follow Me On FACEBOOK / gospel-singer-teddy-ta...
#1meraf #Newsong #religion #protestantmezmur #newgospelsongs #ethiopianmusic #newalbum2023
Unauthorised distribution and Re-uploading of this Content is strictly prohibited
Copyright:Teddy Tadesse Official Channel. /Tewodros Tadesse/#፩ምዕራፍ #አዲስ_መዝሙር #ቴዲ_ታደሰ #yamarenewzemene #Teddy_Tadesse #Ethiopian #protestant_mezmur #2015_2022!
Subscribe To My Channel For My Latest Music Videos.
/ @pastorteddytadesseoff...
Follow Me On
/ tedddytadessse
/ gospel-singer-teddy-ta...
#፩ምዕራፍ #protestant_mezmur #mezmure #live_band #Teddy_Tadesse #አዲስ #gospel_song #christian_music #ethiopian #መዝሙር #ethiopian_music #worship #live #new_song #protestant #mezmur #music #studio #church #ethiopia #ፍቅር #ቴዲ_ታደሰ #ዘማሪ #መንፈሳዊ #ቤተክርስቲያን #ዝማሬ #eritrean_mezmur #protestant_oromiffa_mezmur #tigregna_mezmur #affan_oromo_mezmur #tigregna #zimare
#cover_songs #አምልኮ #habesha #pentecostal #melkamwetat #melkamwetat #topvideos # #rhema #eregnaye #dir_ena_mag
Unauthorised distribution and Re-uploading of this Content is strictly prohibited
Copyright:Teddy Tadesse Official Channel. /Tewodros Tadesse/
ይህ የዩቲዩብ ቻናል የዘማሪ ቴዲ ታደሰ ነው !በዚህ ቻናል የተለቀቁ መዝሙሮች በድምፅ እንዲሁም በምስል የተቀናበሩትን ወደፊት የሚለቀቁትንም ሁሉ በዚህ ቻናል ብቻ ያገኛሉ!

Пікірлер: 519
@webe6342
@webe6342 Жыл бұрын
ቴዲሻዬ ምስክርነት ልስጥክ ጌታን ያገኘውት 7ተኛክፍል 13 ዓመቴ ላይ እያለው ነበር ያኔ ደሞ ያንተ አልበም የወጣበት ሰዓት ነበር አያምረኝም የሚለው አልበም ጌታን ከቃል ባለፈ ልወደው የቻልኩት ባንተ አልበም ነበር ኦልሞስት ይህ ታሪክ 15 ፣16 አመት በፊት ነው ይሀው እስከአሁን በጌታ ቤት ፀንቼአለሁ እስካሁንም አለሁ አልበሞቸክን እወዳቸዋለው ለኔ ያንተ አልበም ልክ እደራሴ ስራዎች ነው የማያቸው እኔም የማገለግለው በዝማሬ ነው አልበም እየሰራው ነው በኔ ህይወት ውስጥ ያንተ አሻራ አለበት ጌታ ይክበር ቴዲዬ እወድሃለው ረጅም እድሜ ከበረከት ከጤና ጋር ጥገብልኝ!
@VENT0707
@VENT0707 6 ай бұрын
I listened to your new single Siraye, it's great! Looking forward to the album. Blessings!#I desire መኖር whenever I sense the presence of Jesus or the Holy Spirit.
@bkmike4547
@bkmike4547 4 ай бұрын
1:09:36 😊😊😊 1:09:47 1:09:48 1:09:48
@selamsolomon8597
@selamsolomon8597 Жыл бұрын
ቴዲ ብሩክ ነህ እኔ ኤርትራዊት ነኝ መዝሙርህ በጣም ነው የሚባርከኝ ጌታ የሱስን ጸጋው ያብዛልህ🙏
@WedaAlex-r8j
@WedaAlex-r8j 7 ай бұрын
እግዘብሔርን ጸጋውን ያብዛልህ እኔ የማውቅ አባካኙ ልጅ የሚለው መንፈሳዊ ድራሚ ደጋግሜነበር የማይህ በጣም ነው የምወድህ እና በኔየተነሳ እናቴ መቶ ግዜ ሳታይህ አይቀርም ልጅ ሰለነበርኩ እና አሁን የልጆች እናትነኝ እና የሚገረምህ የመጀመሪያልጄ በጣምነው የምትወድህ የበለቤቴን አታነሣ ግን አንተም አግብተህ ወልደህ ዘርህን አስፍ እንዳትፈተን ወንድሜ
@TamiratAlemu-k9e
@TamiratAlemu-k9e Ай бұрын
Amen tabarkilin teddy❤❤❤
@nunuwodajo9430
@nunuwodajo9430 Жыл бұрын
ቴዲዬ የአባቴ ልጅ በመሰቀሉ ሞትና ትንሳኤ አንድ የሆንን ክርሰቶስ ብቻ በውሰጣችን መንገስና መኖር ያለበት አማራጭ የሌለውን አንደሆን አብዘተን ማወቅና መረዳት አገራችንም በሰማይ እንደሆነ የምንጠብቀው የተባረከው ተስፋችን ከአብ ዘንድ የተሰጠን ክብራችንን የምንጠብቅበት በዝማሬ ውስጥ ያለውን የዝማሬ ኃይል የምንቀልበት ዝማሬ ጌታ ዘመንህ አብዝቶ ይባርክልህለእግዚብር ክብር ለቅዱሳን በረከት ይሁንልህ ዘመንህ ተባረክልን
@suzibekele5686
@suzibekele5686 Жыл бұрын
😊
@edommathi336
@edommathi336 Жыл бұрын
ከሀገር ወጥቼ በጣም በዘገየብኝ ጸሎት ግራ ገብቶኝ ተጨንቄ በተኛሁበት ከእንቅልፌ በሰመመን ነቅቼ የሰማውት እና የተባረኩበት መዝሙር አምናለሁ ያስጨነቀኝ ነገር ተሳክቶ እንደምመሰክር ተባረክ ይጨምርልህ!!! ኸረ ቀን አለው ለካ ዘንበል የሚልበት የቆየ የዘገየ ጸሎት የሚመለስበት ጊዜው ሰአቱ ደርሶ በክብር ሲመጣ ከሁኔታ በላይ ሰምሮ እደሚወጣ አልጠራጠርም ሙሉ ነው ልቤ ከቶ አላወራም ስንፍና አስቤ አማኝ ነኝ አምናለሁ ድሌን አያለሁ!!!
@Afiinifo
@Afiinifo 11 ай бұрын
ስጋ ለባሽ ስለሆንኩኝ የጎደለብኝን አስባለሁ እንጅ የእዉነት ጌታ ብርሃነ ነዉ አትፍራ ያለኝ ጌታ የታመነ ነዉ ስሙ ለዘላለም ይባረክ አሜን፡፡
@helenmelese2423
@helenmelese2423 Ай бұрын
እእረረ....ቴዴ ጌታዬን በጣምምም እንድወደው አረከኝ ለካ የጌታ ክብር ሲገልጥ እንዲ ነው! ከዚህ በላይ የክብሩ መገለጫ ያርግክ🙏
@TagayAlemu
@TagayAlemu 11 ай бұрын
ቴድዬ ግሩም መዝሙር ነው! ተባረክልን አናመሰግናለን ለትውልድ የሚያልፍ መዝሙር ነው!!!
@lynnsleiman6600
@lynnsleiman6600 7 ай бұрын
❤Amen
@temesgenpaulos8046
@temesgenpaulos8046 Жыл бұрын
ቴዲ ዘንድሮ በመዝሙሮችህ አምባሸብሸከን በጣም ተባርኬሃለሁ ጸጋ ይብዛልህ ቡሩክ ነህ
@nigusedenasa6066
@nigusedenasa6066 Жыл бұрын
😅😮
@nigusedenasa6066
@nigusedenasa6066 Жыл бұрын
😅
@OnkgopotseMdhluli-xb5oo
@OnkgopotseMdhluli-xb5oo Ай бұрын
❤❤wwwwooowwwwwoo❤❤
@abinetabinet3702
@abinetabinet3702 Жыл бұрын
መዝምሮችክ ሁሌም ውሃ ጠምተው እንደገኘው ሰው እርካታ ያስገኘል ቴዲሾ
@zewdyhalefom3690
@zewdyhalefom3690 10 ай бұрын
Betam 🤔🤔
@firezerjeylan2071
@firezerjeylan2071 Жыл бұрын
ቴድዬ ምን አይነይነት ግሩም መዝሙር ነው ያሰማህን አንተን ዘማሪ አድርጎ የሾመህ ጌታ ኢየሱስ ይባረክ ቴድዬ ተባረክልን አናመሰግናለን ለትውልድ የሚያልፍ መዝሙር ነው
@AsterAlemayehu-h5w
@AsterAlemayehu-h5w Жыл бұрын
ኧረ ቀን አለው ለካ ዘምበል የሚልበት የቆየ የዘገየ ጰልት የሚመለሰበት ገዜው ስዑቱ ደርስ በክብር ሱመጣ ከሁኔታ በላይ ስብሮ እንደሚመጣ አልጠራጠርም ሙሉነው ልብ ከንቱ አላወራም ስንፍና አስቤ ስንፍና አስቤ አማኝ ነኝ አምናለሁ ድሌ ን አያለሁ አማኝ ነኝ አምናለሁ አዋቁ ነው ጌታ በኔ ገዳይበላይ የማልመክሪው ጉዳይ ከስጋ ዳሜ አመን አመን ግራ ቀኝ አልልም ምርጫ
@lopisoasalifew4230
@lopisoasalifew4230 Жыл бұрын
ቴዲ እንኳን ዘማሪ ሆንክልን❤🎉❤
@hananyajacob9980
@hananyajacob9980 Жыл бұрын
ተምችና ኩብኩባ የበላቸውን እነዛን አመታት መለስካቸው ውርደቴን ሲጠብቅ የነበረ አንተ ስትጎበኘኝ አፈረ ❤❤❤❤❤❤❤❤ ❤❤❤❤❤❤❤❤
@fikreyohannes2689
@fikreyohannes2689 Жыл бұрын
እናመሰግናለን!!!ጌታ ደግሞ ደጋግሞ ጸጋውንና ምሕረትን ያብዛልህ :: መዝሙሩ በዩቲዩብ እንዲደርሰን ስላደረክ እናመሰግናለን:: የዘራኸውን የምትሰበስብበት ጊዜ ይሁንልህ!! በሁሉም ጌታ ክብር ይሁንለት!!
@SamibatuBulante
@SamibatuBulante 10 ай бұрын
በቃራህ እድሜነ ዘመን ከበፍት በባላጣነ በብዙ ፀጋ እየገለጋልክ ዘመንህ በእርሱ ቤት ይለቅ ቴድሻ
@ዜድየኪዳንልጅ
@ዜድየኪዳንልጅ Жыл бұрын
ተዲሻ ብሩክ ነክ እኔ ግን በጌታ ደስ ይለኛል ሁሉም መዝሙሮች ልብ ይነካኩ ተባረክ የአባቴ ልጅ 😍😍😍😍😍🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻☝️☝️☝️☝️🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🎹🎹🎹🎹🎹🎤🎤🎤🎤🎤🎵🎵🎵🎵🎸🎸🎸🎸
@meheretutsige7
@meheretutsige7 11 ай бұрын
Ewunetim, ye hulu wedaje new GETTA YESUS!!!
@AdonayTeame-w2l
@AdonayTeame-w2l Жыл бұрын
ተዲ ሓዉና ቢታዕሚ በቲ ጎዪታ ኣባኻ ዘቐመጦ ጸጋ ተመሲጥና ተባሪኺና መመሊሲካ ቤዓል ጻዓት ኩን።❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@martha_Alemu
@martha_Alemu Жыл бұрын
ወንድም ቴዲ እግዚአብሔር ፀጋወን ያብዛልህ ተባረከ ከስኬተ ሁሉ ስኬት ለእግዚአብሔር በሙሉ መሰጠት ማገልገል ነው። ለምልም.. እግዚአብሔር የብዙዎች የመዳን ምክኛት ያድርግህ 🙌🙌
@binisadeba7176
@binisadeba7176 Жыл бұрын
ተድሻ ብሩክ ነህ የአገልግሎትህ ዳርቻ ይስፋ።
@FgBd-t3m
@FgBd-t3m 2 ай бұрын
ዋው ደስ የምል መዚሙር ነው ቴድየ ጌታ ይበርክህ
@ararsogudeta4513
@ararsogudeta4513 Жыл бұрын
ተዲ ተባረክ የ ኢግዚአብሀር ጥበቃ ከ አንተ ጋር ለዘላለም ይሁን፤ አመን
@TigistKebede-f7e
@TigistKebede-f7e Жыл бұрын
ጌታ ይባረክ አረ አንተ ቸር ነህ እውነት ነው ጌታ ቸር ነው ድንቅ ዝማሬ ተባረክ ተባረክ።
@tigistbpower2001
@tigistbpower2001 Жыл бұрын
1ሰአት ተኩል ዋውው ጌታ ይባረክ ለበረከት ያድርገው መዝሙሩንም
@zeethio8140
@zeethio8140 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@zeethio8140
@zeethio8140 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@MasartWalano
@MasartWalano Жыл бұрын
​@@zeethio8140❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@MasartWalano
@MasartWalano Жыл бұрын
​❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@tashumatashuma3875
@tashumatashuma3875 Жыл бұрын
🎉❤❤❤❤🎉❤
@uros101
@uros101 Жыл бұрын
አሜንንንን አሜንንንን ❤❤❤💯💯💯
@kidisttarekegnshegere
@kidisttarekegnshegere Ай бұрын
Tediye yne Widi ❤️ Geta stgWinie Bebizu Yabizalik ❤❤❤
@hunhana2008
@hunhana2008 4 ай бұрын
በጌታ በእየሱስ ስም ብብዝ ፀጋውን ይጨምርልክ ተልቅ እግ/ር ሰው ❤❤❤
@hanahana445
@hanahana445 Жыл бұрын
ክብር ለረዳህ ጌታ ይሁን ዘመንህ ይባረክ ፀጋ ይባዛልህ በረከታችን ነህ እንወድሀለን❤
@SarahSarah-u5d
@SarahSarah-u5d 11 ай бұрын
ጌታ ኢየሱስ ጨርሶ ይባርክ
@abenezertesfaye2677
@abenezertesfaye2677 Жыл бұрын
እፎይ ብዬ አለዉ ተዘልዬ አዲስ ህይወት ከእጁ ተቀብዬ 😍
@wegeshahandino8150
@wegeshahandino8150 Жыл бұрын
ቴዲዬ....መዝሙሮችህ በጣም ነው የሚባርኩኝ።በተለይ ቁ.1 ላይ ''መራመድ ሲያቅተኝ የሚለው ዝማሬህ ወደጌታ የመጣሁ ሰሞን ነበርና ሙሉ የኔን ህይወት ነው የተረከው።ፀጋው ይጨምርብህ።ደግሞ ትህናህ የተለየ ነው።ለዘላለም ተባረክ።
@matyzeleke281
@matyzeleke281 Жыл бұрын
ቴዲዬ ወድማችን እግዚአብሔር ይባርክክ ዘመንክ ዘርክ ይለምልም 👏👏👏👏👏👏🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@yordanostsegaye1850
@yordanostsegaye1850 2 ай бұрын
Stay blessed brother God bless you! Such beautiful and Spirit-filled songs that I can't seem to get enough of. I am so blessed with all the songs really!! Praise be to our Lord who gave us these beautiful gifts through you.
@tigstualemu9068
@tigstualemu9068 11 ай бұрын
ቴዳዬ ማይሰለች መዝሙር ነውውውው❤❤❤❤
@lovelovertube507
@lovelovertube507 Жыл бұрын
አቅም የለኝም በጣም ፈራለሁ ጌታ አንተን ብቻ ነው ልቤ የሚያምነው😭😭😭😭🙏🙏🙏🙌🙌
@abinetabinet3702
@abinetabinet3702 Жыл бұрын
ተወዳጀችን❤
@NeghtoDasta2779
@NeghtoDasta2779 Жыл бұрын
Teedye.egizabher..amilak.zemanhni.yiberkh.veanute.mezimurich.tefawushelew❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ethiopianmezmur9874
@ethiopianmezmur9874 Жыл бұрын
ቴድዬ ወድሜ ያባቴልጅ ተባረክ ሺ አመት ኑር👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
@ServantAyalew
@ServantAyalew 11 ай бұрын
ዉዱ የአባቴ ብሩክ ብሪክ በል እሽ ስለ አንተ እግ/ር ይባረክ ዘግይቼ መዝሙሩን ብሰማም
@Grandas7358
@Grandas7358 Жыл бұрын
በእርግጥም ዘማሪ ነህ በቃ! የፀጋው ባለቤት ጌታ ኢየሱስ ይባረክ🙏
@meheretutsige7
@meheretutsige7 Жыл бұрын
Hule enethihin mezmurochihin sisema, addis yihonubingal- Temesgen EGZIABHER enethihin mezmuroch le wondimachin silesetehew, GETTA YESUS!!!
@ednaletsworshipourlord6481
@ednaletsworshipourlord6481 Жыл бұрын
My favorite one ❤❤❤teydesho ewodehalehu tebarekilgn
@havenbirhanu582
@havenbirhanu582 Жыл бұрын
ቴዲዬ አንተ ሀያል ዘመንህ እንደዘመርከዉ እንደዛዉ ይቀጥል በሳል መዝሙር ነዉ መንፈስ አለበት እኔን ነክቶኛል ተባረክ
@milikyasnegash_official
@milikyasnegash_official Жыл бұрын
አዋቅነው ጌታ በኔ ጉዳይ ❤❤❤
@Jesus_is_love7777
@Jesus_is_love7777 Жыл бұрын
❤❤❤ቴዲዬ እግዚአብሄር አገልግሎትህን ይባርክልህ ጸጋ ይብዛልህ በጣም እወድሀለሁ🙏🙏🙏
@Wordoflife728
@Wordoflife728 Жыл бұрын
ጌታ እየሱስ አብዝቶ ይባርክህ ቴዲሾ ሰምቼ አልጠገብኩህም❤❤❤
@bitayee4
@bitayee4 Жыл бұрын
በጣም ውስጥን የሚነኩ ሚያጽናኑ መዝሙሮች ናቸው ተባርኬበታለው 😢 ተባረክልኝ ወንድሜ
@zenebechtelila4883
@zenebechtelila4883 Жыл бұрын
wendimachin Tediye denki zimare new tebarek enewedehalen
@wubishetgezimu8931
@wubishetgezimu8931 8 күн бұрын
Soul healing song. Teddy, I love you , stay blessed!
@maza1594
@maza1594 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤ተባራክ ውድ ወንድማችን🥰🥰🥰🥰
@lielittamiru8837
@lielittamiru8837 10 ай бұрын
Hager alen Erist alen Zelalem beziya enoralen 🙌tewededem Tetelam Yihe nw gn ewunetu Kibr malet eyesus nw Alem wushet nat kentu❤
@mahletsamuel411
@mahletsamuel411 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ልክ ነው በእዉነት ዘመንክ ይባረክ ❤❤❤❤
@YibeltalSileshi-c9i
@YibeltalSileshi-c9i 7 ай бұрын
ቴድ ላንቴ በልቤ ትልቅ ቦታ አለኝ ከህፃንነት ጀምሮ ያንተን መዝሙር እየሰማው ነው ያደኩት 😍😍❤❤❤😍😍❤❤
@Shalom9420
@Shalom9420 Жыл бұрын
አሜን ቴዲዬ አንተ በረከታችን ነህ❤❤❤
@mulutarekeg3899
@mulutarekeg3899 Жыл бұрын
ብሩህ ቀን እና መንፈስ ቅዱስ በእንባ ነዉ የሰማሁት ዜማ ግጥም ዋዉ ተባረክልን ቴዲየ በደስታ ኑርልን ሌላ ዝማሬ የሚያዘምር ደስታ ይሁንልህ ዘመንህ በመዘመር ኑር
@ZaidSengal
@ZaidSengal 9 ай бұрын
ብሩከ ሁን ለዘላለም ወንድማችን ቴዲ 🙏❤️
@zelalemteshale4845
@zelalemteshale4845 Жыл бұрын
ተዳ የእውነት በጣም እየተጽናናው እየተባረኩበት ነው በረከታችን ነህ
@Herani3
@Herani3 Жыл бұрын
ተባረክልኝ ቴዲዬ እድሜ ዘመንክ ይባረኝ🙏አማኝ ነኝ አምናለው ነገን አያለው🙏
@HirutTirkaso
@HirutTirkaso Жыл бұрын
አብዝቶ አብዝቶ ይበሪክልህን ዘመን ይለማልም ተባርክልን
@ፀጋለማ
@ፀጋለማ 4 ай бұрын
ለምልም ዘመንክ ይባረክ🙏♥️♥️
@yordanosseboka8563
@yordanosseboka8563 4 ай бұрын
Thanks so much for everything God bless you and your family❤❤❤❤
@FikerteAlemu
@FikerteAlemu 7 ай бұрын
ቴዴሻ እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ ዘመንህ ይለም በጣምነው የምወድህ በመዠሙሮችህ በጣምነው የተባርኪለው!!!መዠሙሮችህ ሁሉ የመንፈስ ሀይል የለበትነው አሁንበርታ❤
@DavidSthole
@DavidSthole Жыл бұрын
ጌታ ዘመንህን ይባረክ ለወደፊቱም ቢሆን በብዙ ሞጎስ እንጠብቃለን Teddy ወንድሜ
@amrekisorsa
@amrekisorsa Ай бұрын
አሜን አሜን ጌታ ይባረክ ተባረክ ❤❤❤❤❤አሜን
@destamalesech
@destamalesech Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤ አሜንንንንንንንንንንንን የጌታ ፀጋ ይብዘልህ ተበረክ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@meheretutsige7
@meheretutsige7 9 ай бұрын
Ewunetihin new!!! GETTA YESUS brihanachin new be irgit!!’
@AgidewZenebe-n8r
@AgidewZenebe-n8r Жыл бұрын
ወንድማችን ቴድ በብዙ ተባረክ በርታ
@bamafurniture2022
@bamafurniture2022 Жыл бұрын
ጌታ ይባረክ ቴድ መቼም ደስ ትላለህ ❤❤❤
@biniambekalo5410
@biniambekalo5410 Жыл бұрын
tediyed zemen yibarek silalante geta yibarek birkiye wondime❤❤❤❤❤
@MehratMerry
@MehratMerry 5 ай бұрын
ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ በብዙ ፀገ ይባርክ በጣም የምበርክ ነው መዝሙሮችህ ይብዛልህ 🥰😘😘
@meseretdesalegn8901
@meseretdesalegn8901 Жыл бұрын
ጌታ ኢየሱስ ዘመንክን ይበርክ ጸጋ ይብዛልክ በብዙ መበብ ይሁንልህ ከዝህ የምበልጣውን ማያት ይሁንልህ
@meheretutsige7
@meheretutsige7 11 ай бұрын
Today, again I am listening to ur songs n they seem new to my ears!!! Amazing!!! Thank u my brother!!!
@BatiGerma
@BatiGerma 6 ай бұрын
ቴድዬ ተባረክ❤❤
@addiszenebeaddis
@addiszenebeaddis Жыл бұрын
ቴድዬ ጌታ ዘመነክን ይባርክ በጣም እወድካለሁ በመዝሙሮችክ ብዙ ተባርኬለሁ ተባረክ ዘመንክ ይለምልም ❤❤️🥰🥰😍😍🤩🤩💖💖💖💖💖
@zelekebunchamo7741
@zelekebunchamo7741 Жыл бұрын
ታበረክልኝ
@AbenatShiferaw-x3x
@AbenatShiferaw-x3x 5 ай бұрын
ቴዲሾ ዘመንኸ ብርክ ይበል❤❤❤🎉🎉🎉
@p.talshiferaw5737
@p.talshiferaw5737 Жыл бұрын
Tedy one of the prominent Ethiopian gospel singers with talent and full of a musical gifted with full of skill. praise about him.
@mulugetashume4118
@mulugetashume4118 Жыл бұрын
እጅግ በጣም የተቀባ ዝሜሬ ነው ከዚህም በላይ ፀጋ ይብዛልህ
@almzbayen7404
@almzbayen7404 Жыл бұрын
Tabarki❤❤❤❤
@tarekegnayele1078
@tarekegnayele1078 Жыл бұрын
Amen Amen Amen Amen Amen Amen God bless you you are blessing 🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
@AynalemEfrem-c5u
@AynalemEfrem-c5u Жыл бұрын
ተባረክ ለዘለዓለም ❤❤👏
@AyinalemFeyissa
@AyinalemFeyissa Жыл бұрын
❤❤❤ tebarki bebizu tediye ye abate biruki silate geta eyesusi lezelalemi yibareki yikiberi iki bebetik belibik lezelalemi yinuri atemi besu nuri
@Asmare-p8x
@Asmare-p8x Жыл бұрын
ታባርክ
@yeshworkfentahun3982
@yeshworkfentahun3982 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ወንዴሜ የጌታ ባርክት አይልይህ በእውነት
@kulanimelkamu4341
@kulanimelkamu4341 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አማኘ ነኝ አምናለሁ ድሊን አያለሁ።
@teshomewolde8754
@teshomewolde8754 Жыл бұрын
❤❤❤❤ከፍ በል ተባረክ .....❤
@frewoyneafeworki9799
@frewoyneafeworki9799 Жыл бұрын
አሜን ማራናታ 🙌 የዘመርክለት የሰማይ አምላክ እግዚአብሔር በነገር ሁሉ ይባርክህ ተከናወን ለምልም በእየሱስ ስም አሜን🙏🙏🙏
@abenezertesfaye2677
@abenezertesfaye2677 Жыл бұрын
#Tedye blessing Thank You For Sharing us This amazing Album
@sarajaweso7642
@sarajaweso7642 Жыл бұрын
አግዚአብሔር አምላክ ሆይ ተመስጌን ስላ ሁሉም ነገር አንተ መልካም ነው ለኔ አሜንንን ❤️❤️❤️❤️❤️ ቴዲሾ ተበርክ❤️🎉🎉🎉🎉🙏🙏🙏
@MelatMilo
@MelatMilo 11 ай бұрын
ቴዳኮ በረከታችን ፀጋ ይብዛልህ ያባቴ ልጅ❤❤❤❤🙏🙏🙏❤❤
@ኤልሮኢ_ኤልሮኢ
@ኤልሮኢ_ኤልሮኢ Жыл бұрын
እግዚአብሔር አለ በዙፋኑ አለ በመንበሩ አለ በሁሉ ጳድቅ ነህ ልክ እንደተባለ ❤❤❤❤❤
@meheretutsige7
@meheretutsige7 Жыл бұрын
Huligize saladamit altegnam!!! GETTA YESUS yibarkih, yene wondim!!!
@tamebekele-jl5dc
@tamebekele-jl5dc Жыл бұрын
ጌታ ይባርክ ወንድማችን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤
@makbelmesafint5211
@makbelmesafint5211 Жыл бұрын
You are amazing ቴዶ ተባረክ
@meheretutsige7
@meheretutsige7 10 ай бұрын
Endegena degagime sadamitachew, yebassewun ke GETTA YESUS gar mezmurochih yagenangungal!!!
@wudineshhabtamu
@wudineshhabtamu Жыл бұрын
ዉዉዉ አሜን አሜን አሜን ታባረክ ተድይዬ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏🙏
@solomonbeyene1644
@solomonbeyene1644 Жыл бұрын
ቴዲ ፈጠር ፀጋ ጨምሮ ይስጥህ ተበርኬናል🙏🙏
🌟Wa!,Vol 3  Teddy Tadesse  2020  ቴዲ ታደሰ ቁ 3 መዝሙር 2013 !
1:15:18
Pastor Teddy Tadesse OFFICIAL
Рет қаралды 784 М.
Hallelujah |ሃሌሉያ | Aster Abebe Vol 2 Full Album
2:52:56
Aster Abebe Official
Рет қаралды 2,1 МЛН
СИНИЙ ИНЕЙ УЖЕ ВЫШЕЛ!❄️
01:01
DO$HIK
Рет қаралды 3,3 МЛН
VIP ACCESS
00:47
Natan por Aí
Рет қаралды 30 МЛН
DANIEL AMDEMICHAEL VOL.  8  FULL ALBUM (Official Lyrics Video)
1:30:07
Daniel Amdemichael
Рет қаралды 288 М.
"Awtaru Kebede" Vol.7 ሙሉ አልበም 2024
1:06:57
Awtaru Kebede Ministry
Рет қаралды 417 М.