ብሩክ ስለ ሀይሚ ያለውን እውነተኛ ስሜት አፈረጠው ፡ ለኔ ልዩ ሴት ናት 😍 ጋቢ ሾው || EP 13

  Рет қаралды 268,423

መዳኔ ቲዩብ / MEDANE TUBE

መዳኔ ቲዩብ / MEDANE TUBE

Күн бұрын

ሰብስክራይብ በማረግ ቤተሰብ ይሁኑ ፡፡
/ @alazaralaka
/ @alazaralaka1692
ለበለጠ መረጃ ፦ 0916768667 ይደውሉ ፡፡
EDITOR $ 🎥 @FEYE_GRAPHY

Пікірлер: 2 600
@BirukTube-
@BirukTube- Ай бұрын
ወንድሜ አመሰግናለው አክብረክ ስለጠራከኝ🙏🙏🙏
@DestaMersha-qp8qy
@DestaMersha-qp8qy Ай бұрын
❤❤🎉
@alazaralaka
@alazaralaka Ай бұрын
እኔም ከልብ አመሰግናለው 🙏
@MuslimaNasser-v1y
@MuslimaNasser-v1y Ай бұрын
🎉🎉🎉🎉❤❤❤
@hihihihi8372
@hihihihi8372 Ай бұрын
አስለቀስከኝ😢😢😢😢
@fatemahery
@fatemahery Ай бұрын
❤❤❤❤
@HaymiTube-wd8vn7bb4w
@HaymiTube-wd8vn7bb4w Ай бұрын
ቡራዬ የኔ ትሁት እናትህን እረጅም እድሜ ይስጥልህ የምትሉ ደምሩኝ🙏🙏🙏
@user-re6yw4ol8j
@user-re6yw4ol8j Ай бұрын
ሀይሚየ ይሄ ልጂ ለእናቱና ለሴት ልጂ ያለዉ ክብር የትም የሌለ ነዉ የኔ ወዲም እግዚአብሄር ይጠብቅልህ ቡራ ሀይሚም አደራ ከጎኑ ሁኝለት ለቡራ እኔጃ ባጠቃላይ ያለዉ ክብር የሌለ ነዉ ከምር❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Makiyah-lz3hh
@Makiyah-lz3hh Ай бұрын
ሀይሚ አይደለቺም
@حسناثوبي
@حسناثوبي Ай бұрын
❤❤❤❤❤
@Dignish
@Dignish Ай бұрын
leba
@Hay-bv4dp
@Hay-bv4dp Ай бұрын
ሀይምየ ብሩኬን የወደድኩት በምክንያት ነዉ ለሤትልጂ ያለዉ ክብር ማሚንም አላህ ያሺራት😢😢😢😢
@selamkoo1566
@selamkoo1566 Ай бұрын
ማነዉ ብሩኬ ስለናቱ ሲያወራ ሆዱ የባባ 😢
@hihihihi8372
@hihihihi8372 Ай бұрын
እኔ😢😢😢😢
@ZEDO8o0y
@ZEDO8o0y Ай бұрын
እኔ❤😢
@ሚካኤልጠባቂዬ
@ሚካኤልጠባቂዬ Ай бұрын
እኔ😢😢
@Wubalemmamo-y1h
@Wubalemmamo-y1h Ай бұрын
እኔአስለቀሰኝ ረጂም እድሜ እና ጤናይስጥልን ለእናቶዎቻቺን❤❤❤❤❤❤እግዚአብሔር💞💞💞💞🙏🙏🙏
@halenkonjo6020
@halenkonjo6020 Ай бұрын
እኔ😢😢
@Eidu623
@Eidu623 Ай бұрын
ሁሉም ስለ እናት 😢ቢወራ አይጠግብም እፍፍፍፍፍ እድሜ እና ጤና ይስጥልን❤❤
@AssefuGiday
@AssefuGiday 29 күн бұрын
ጀግና ነህ ክብሯ ዋጋዋ ድካሟ ማወቅህ መረዳትህ ብቻ በቂ ነው ተባረክ
@Mimi-d7u3v
@Mimi-d7u3v Ай бұрын
ብሩክዬ ከሀይሚ ጋር እግዚአብሔር አምላክ ተጨምሮበት አብራችሁ ለመሆን ያብቃችሁ ❤❤❤❤❤
@Zehara9
@Zehara9 Ай бұрын
ማሬ ደምሪኝ
@pickalemayou1153
@pickalemayou1153 Ай бұрын
Amen❤
@HulsinHulsin
@HulsinHulsin Ай бұрын
@@Mimi-d7u3v iaholacheneme megote nawe ammmmmen
@VxmgLhkjii-vl1zv
@VxmgLhkjii-vl1zv Ай бұрын
ማርያምን እግዚአብሔር ፍቃዱ ሆኖ ሀሚና ብሩኬ ተጋብተው ባየው እንዴት ደስ እንደምል ❤
@SasddGaddd-bh2xk
@SasddGaddd-bh2xk Ай бұрын
❤❤❤❤
@Asa-dv3gv
@Asa-dv3gv Ай бұрын
እኔም❤🙏
@IrosIros-k9v
@IrosIros-k9v Ай бұрын
❤❤❤
@user-sy1vb6ot5l
@user-sy1vb6ot5l Ай бұрын
እኔም ወለሂ
@ARBH-degeneshe
@ARBH-degeneshe Ай бұрын
❤❤❤
@መልነሽበከሮ
@መልነሽበከሮ Ай бұрын
በእውነት ጌታ ፍቃዱ ሆኖ ሀሚናና ብሩኬዬዬ ተጋብተው ባየው እንዴት ደስ ይላል ❤❤❤❤
@Zehara9
@Zehara9 Ай бұрын
እህት ደምሪኝ
@DoN-hr6hd
@DoN-hr6hd Ай бұрын
አተ ጀግና ልጅ ነክ ማርያምን የሁሉም እናቶች ሂወት ነው😢😢😢
@Zehara9
@Zehara9 Ай бұрын
እህት ደምሪኝ
@user-ed4ml5qv1x
@user-ed4ml5qv1x Ай бұрын
😢እናት በቃላቶች አትገለፅም❤መጨረሻውን ያሳምርላችሁ ብሩክ
@sofi8983
@sofi8983 Ай бұрын
ፍትህ ለህፃኗ የቡታጅራ ልጆች ለእናቶቻቸው ያላቸው ፍቅር ይለያል ለሴት ያላቸው ክብር ይለያል የምትሉ ደግሞ ደምሩኝ በቅንነት
@genetteshome3906
@genetteshome3906 Ай бұрын
ደምረኙ ዉዴ
@Hanan-yutub
@Hanan-yutub Ай бұрын
Hulum sewu lenatu kalat yelewum enesu bcha ayidelum enata ewedshalehu hulam destegna hugnilgni snt skayi ayiteshi endasadegshigni awukalehu
@SaidSaid-vp4kg
@SaidSaid-vp4kg Ай бұрын
በጣም
@sofi8983
@sofi8983 Ай бұрын
@@genetteshome3906 እሽ አለም ነይ
@bdvdbbbdhf
@bdvdbbbdhf Ай бұрын
ሌላች ለእህት እነ ለሴት ክብር የላቸውም ወይ አረ ተይ
@kokobewerku6451
@kokobewerku6451 Ай бұрын
ብሩኬ ግን ሀይሚን ትወዳታለህ በጣም ደግሞ ለእናትህ የለህ ነገረ በጣም ነዉ ያስለቀሰኝ❤❤❤😢
@Zehara9
@Zehara9 Ай бұрын
ኮኪየ ደምሪኝ
@amen8410
@amen8410 Ай бұрын
ግን በጣም የገረመኝ ብሩኬ ሲያዩት አስተዳደጉ በጣም የሀብታም ልጅ ሆኖም በቅንጦት ያደገ ነው የሚመስለው : አይዞህ ጠንክር በርታ❤❤❤❤❤❤❤
@Zehara9
@Zehara9 Ай бұрын
ማሬ ደምሪኝ🎉
@amiyimamgo7198
@amiyimamgo7198 28 күн бұрын
😢እኔ እራሱ
@ShalomMitiku
@ShalomMitiku Ай бұрын
አላዛርዬ እናመሰግናለን ሁለቱም ማኛ የሆኑ የምንወዳቸዉን ልጆች ነዉ ያቀረብክልን
@Zehara9
@Zehara9 Ай бұрын
እህት ደምሪኝ
@f-io7sj
@f-io7sj Ай бұрын
ቡራ እድንገር ልገርህ እድህት እዳታ መልጥህ ፍቅርህን ግለፅላት በሜድያ ሳይሆን በቃአለይድል እድዛ አልኩል እና እሻአላህ እሱም ትውድህለች የቅመም ሥውዳችሁ በርቶ እናትህን አላህ ያሺርልህ አላማህ ያድርሥህ❤❤❤🎉🎉🎉
@TopG-hv1bh
@TopG-hv1bh Ай бұрын
❤❤አቺ የገባሽ ነሽ ይመችሽ እናቴ ❤❤
@RabiaSyrok
@RabiaSyrok 10 күн бұрын
ءژطاطۍخ
@meditube147
@meditube147 Ай бұрын
ብሩኬ እና ሃይሚ ይፋቀራሉ ግን ይፈራራሉ አንድቀን ያፈነዱታል ዋናው የእግዚአብሔር ፍቃድ ይጨመርበት ❤❤❤❤❤
@Jkeesum
@Jkeesum Ай бұрын
አወ እሁለቱምጋ መዋደድና ፍቅር አለ ግን ማዉጣት አልፈለጉም እሷም አላማ አላት እሱም አላማ ማሳካት ይፈልጋል ለሀይሚ ፍቅርህን ግለጥ ሲለዉ ዉይ አንቀጠቀጠኝ አለና እንባ አነቀዉ ና አለቀሰ ባያፈቅራት ይከ ስሜት አይፈጠርም አደለ መዲዬ❤❤❤❤
@MisterAssefa
@MisterAssefa Ай бұрын
አንቀጠቀጠኝ ያለው እናቱን ነው​@@Jkeesum
@Jkeesum
@Jkeesum Ай бұрын
@@MisterAssefa ቪዶ አሰሙም ማለት ነዉ።
@fatemaa7263
@fatemaa7263 Ай бұрын
@@MisterAssefaትክክል
@fffff1230
@fffff1230 Ай бұрын
​@@MisterAssefaእዉነትኛፍቅርነዉ😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤ያሰፈራል
@S-Sisi-e1e
@S-Sisi-e1e Ай бұрын
ቡራና ሀይሚ እንዲተጣመሩ ምኞቴ ነው ደሞ ፈጣሪ ያደርጋል ይጣመራል ብዬ በተስፋ እጠብቃለሁ 🙏🥰🥰
@SamsungSamsing-un6rz
@SamsungSamsing-un6rz Ай бұрын
አወ ይጣመራሉ❤❤❤❤
@Senaakoo-yj7kq
@Senaakoo-yj7kq 20 күн бұрын
Esu Ortdox Aydel eko🤔🤔🤔
@S-Sisi-e1e
@S-Sisi-e1e 20 күн бұрын
@@Senaakoo-yj7kq እኛ ምን ቺግር አለው
@yugu4361
@yugu4361 Ай бұрын
የመጀመረያ ኮሞነት ነኝ ብሩኽ የምትወደው አሰከ ❤ብላይክ ኣሳዩኝ👍ብሩኬ ልእናትህ ያለህ ቦታ ሳለድነቅ ኣላለፍም ብቻ ፈጣሪ ከክፊ ነገር ሁሉ ይጥበቅህ ❤
@genetteshome3906
@genetteshome3906 Ай бұрын
ቀደምሽኙ ዉዴ ደምሪኙ ዉዴ
@user-pz8sq6jl4n
@user-pz8sq6jl4n Ай бұрын
ደምሪኝ ውደ
@genetteshome3906
@genetteshome3906 Ай бұрын
ደመርኩሽደምሪኙ ዉዴ
@WalaaAli-ry2gr
@WalaaAli-ry2gr Ай бұрын
❤❤❤❤❤
@Ekramedilsabo
@Ekramedilsabo Ай бұрын
ድምሩኝ የመድም ቂመም ናኝ ስድታኝዋ አስክ አስዳሲቱኝ 6:34
@TizitaTubeትዝታ
@TizitaTubeትዝታ Ай бұрын
ብራ ለእናት ሙሉ ጤና ተመኘሁላቸው ❤ሀይሚን ደሞ ትወዳታለ
@Zehara9
@Zehara9 Ай бұрын
ትዝ ታየ ደምሪ ኝ
@pickalemayou1153
@pickalemayou1153 Ай бұрын
Yes
@Ekramedilsabo
@Ekramedilsabo Ай бұрын
ድምሩኝ የመድም ቂመም ናኝ ስድታኝዋ አስክ አስዳሲቱኝ 9:02
@akdamakram5393
@akdamakram5393 Ай бұрын
የአላህ የኔም ባል እንድህ የዉደደኝ ያረቢ🤲🤲🤲🤲
@Haymi02
@Haymi02 Ай бұрын
ሀይሚዬ እኮ እንኳን አንተ ቀርበህ ያየሀት ይቅርና ብሩኬ እኛ እንዴት በስስት እንደምንወዳት ብታቅ የኔ ሞናኒዛ ሀይሚዬ ፈጣሪ ፈቅዶ የወደፊት የህይወት አጋርህ ብትሆን ምኞቴ ነው አንተ መልካም ሰው ነህ ምርጡ ሁሉ ይገባሀል ወንድም እንቅፋት አይንካብኝ የእናቶች ውለታ ተከፍሎ አያልቅም ሁላችንም ይሄንን ህይወት አለፈነዋል ጠንካራ ሆነህ የናትህንም ደስታ የምታይበት ቀን ቅርብ ነው ወንድሜ❤😊😊
@Zehara9
@Zehara9 Ай бұрын
ማሬ ደምሪኝ
@ZedTube-e9r
@ZedTube-e9r Ай бұрын
ደምርኝ እኔንም​@@Zehara9
@user-bz1bc3sc5e
@user-bz1bc3sc5e Ай бұрын
በትክክል ሀይሚዬ አሰተዋይ ልጅ ናት👌
@ያልተኖረልጂነትአለቀበሥደ
@ያልተኖረልጂነትአለቀበሥደ Ай бұрын
ትክክል ቀበጧ የኔ ስሥት በጣም ስለምወዳት ፕራክ ሲያደርጓት አልወድም ሀይሚዬ ፕራክ ስታደርግጂ ታናሽ እህቴን ትመስለኛለች የኔ ብልህ የትንሽ ትልቅ ድክመቴ
@የምክር-ጠ3አ
@የምክር-ጠ3አ Ай бұрын
ትክክክልልልልል❤❤❤❤❤❤
@hadiyasissy
@hadiyasissy Ай бұрын
ግን የሁሉም እናቶች ተመሳሳይ ሂወት ነዉ ያላችዉ እናት ያላችሁ እረጂም እድሜ ይስጥላችሁ እኔስ ሳላሳልፍላት ትታኝ ሂዳዳለች😭😭😭
@TjeLove-dk6sf
@TjeLove-dk6sf Ай бұрын
እኔም እናትም አባትም ሁና እዚህ አድርሳኝ ላሳልፍላት ስል ሞተችብኝ😭😭
@hadiyasissy
@hadiyasissy Ай бұрын
@@TjeLove-dk6sf እናትንማጣትስሜቱ በጣም ከባት ነዉ ብቻ አላህ ጀነተል ፈርዶስ አላህ ይወፍቃቸዉ😭
@hayathayat9273
@hayathayat9273 Ай бұрын
አብሽሩ ዉዶቸ ሁላችነም የአላህ ነን ወደሱም ተመላሾች ነን
@Roza-w8l
@Roza-w8l Ай бұрын
አብሽር😥
@hadiyasissy
@hadiyasissy Ай бұрын
@@hayathayat9273 አላህ ያብሽርሽ🌹🌹🌹
@ቃልዬ21
@ቃልዬ21 Ай бұрын
ዛሬ ርእሱን አይቼ ስሮጥ ተደፍቼ ነበር😮😮ቡራዬ የኔ አባት እንዴት እንዳስለቀሰኝ😢😢ኡፋፋ መጨረሻህን መድሀኒያለም ያሳምርልህ 😢😢ፍትህ ለሄቨን😢😢😢😢እባካቼሁ ደምሩኝ😮😮
@user-gh7qf6rb4w
@user-gh7qf6rb4w Ай бұрын
እኔም እኮ ድፍት አልኩኝ😂😂
@genetteshome3906
@genetteshome3906 Ай бұрын
ደምሪኙ ዉደ
@drr8432
@drr8432 Ай бұрын
እሺ በርች❤❤❤
@GdbjFbjh
@GdbjFbjh Ай бұрын
ኧረ እኔም አግሬ ተሰብሯል😂😂😂
@user-sy1vb6ot5l
@user-sy1vb6ot5l Ай бұрын
እኔም
@TUBE-zz5ji
@TUBE-zz5ji Ай бұрын
መውለድ መደንትኖ የምበሎ ለዝኖ መልሶ በልጆቻቾ የርፈሉ ለሁሉም እነቶች ረጅም እድሜነ ጤነ ፈጠር ይጨምረቹ❤❤❤❤
@ማሪያምየአበርችኝ
@ማሪያምየአበርችኝ Ай бұрын
ለካ ሁሉም ሚስቀዉ ከላይ ነዉ ወስጡ ብዙ የታመቀ ታሪክ አለዉ ለናት አባቶች እዲሜ ጤና ይስጥልን ብዙ ዉጣ ዉረዲ አይተዉ ላሳደጉን ሳይበሉ አብልተዉ ሳይለብሱ አልብሰዉ ሳይማሩ አስተምርዉ ተገላተዉ ላሳደጉን ቤተሰቦቻችን ቃል አይገልፃቸዉ ብቻ በጤና ያኑርልን እኔም እዲህ ስለናትና አባቴ ዉስጤ ያለዉን ምተነፍስበት ባገኝ የዉነት አዲቀን እኳን ወዳችኋአለሁ ብያቸዉ አላቅም😢❤❤❤❤❤
@ZediAli
@ZediAli Ай бұрын
ኮሜት ላነብ ነው የመጣሁት😂ቡራዬን እና ሀይሚዬን የሚወድ በላይክ አሳዩኝ😮😮❤❤❤❤
@aass9542
@aass9542 Ай бұрын
እኔም😂😢
@UmFarahRukaei
@UmFarahRukaei Ай бұрын
ለእናቱ ክብር ያለው ወንድ ለወደፊቱ ሚስቱ ክብር አለው😢 ስለዚህ ወንዶች ለእናቶቻችሁ ክብር፣ፍቅር ይኑራችሁ😢
@Zehara9
@Zehara9 Ай бұрын
እህት ደምሪኝ
@Hani-o6q
@Hani-o6q Ай бұрын
ፍትህ ለ7 አመቷ በላቲና ሔቨን😢😢😢
@GdHjkk
@GdHjkk Ай бұрын
😢😢😢😢😢😢😢
@gddg8196
@gddg8196 Ай бұрын
😭😭😭😭
@سميرهالسمراء
@سميرهالسمراء Ай бұрын
😢😢😢😢😢
@AzebTekalgn-tr4oy
@AzebTekalgn-tr4oy Ай бұрын
😢😢😢😢😢😢
@Ekramedilsabo
@Ekramedilsabo Ай бұрын
ድምሩኝ የመድም ቂመም ናኝ ስድታኝዋ አስክ አስዳሲቱኝ 8:06 8:08
@hanichotube
@hanichotube Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላም ብርክ እኮ ለሃይሚ ያለህ የፍቅር ስሜት ከፊታችሁ ይነበባል ቁልጭ ብሎ እናማ አንድ ብትሆኑ ደስ ይለኛል ❤❤❤
@Zehara9
@Zehara9 Ай бұрын
ሀኒየ ደምሪኝ
@hshdhnsnsn4471
@hshdhnsnsn4471 Ай бұрын
ደስስ ይላል በእውነት በስነ ምግባር የታነፀ በቤተ ከርቲያን ያደገ ትህትና ያለው ጎበዝ ልጅ ነው በርታ ወድማችን ትልቅ ደረጃ ትደርሳለህ የምትወዳት እናትህንም እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልህ ❤❤❤❤
@emuemu1940
@emuemu1940 Ай бұрын
ቡራዬ ሀይሚን በጣም ትወዳታለህ በእናትህ አንድ ላይ ሁኑልን
@pickalemayou1153
@pickalemayou1153 Ай бұрын
እዳትለያዩ አደራ❤
@kjooo8400
@kjooo8400 Ай бұрын
እኔ እርእሱን አይቸ ተደፍቸ ነበር😂😂😂😂 ደምሩኝ የብሩክና የሀይሚ ደስታ የሚያስደስታችሁ❤❤❤❤❤
@drr8432
@drr8432 Ай бұрын
እሺ❤❤❤❤❤❤❤
@SeeSaa-h8v
@SeeSaa-h8v Ай бұрын
እኔም ተደፍቸ ነበረ ለቡራ ብየ ነው የመጣሁ
@Sarasara-jz3mg
@Sarasara-jz3mg Ай бұрын
ደመርኩሽ የኔውድ❤❤❤
@ThgGhg-m1z
@ThgGhg-m1z Ай бұрын
እኔም ወላሂ
@kjooo8400
@kjooo8400 Ай бұрын
አመሰግናለሁ ማሬ​@@Sarasara-jz3mg
@GsfDds-zg8wu
@GsfDds-zg8wu Ай бұрын
ሂወት አንድ ጊዜ ናት ከሚወዱት ጋር መኖር ጀነት ነዉ ህልማችሁን ፈጣሪ አሳክቶላችሁ አንድላይ ለመሆን ለመጣመር ያብቃችሁ እሷም ትማር አንተም ስራ ተዋዶ መኖር ትልቅ ስጦታ ነዉ ተዋደን ተጋብተን ስላየሁት ነዉ ። እንወዳችኋለን በጣም ወሏሂ ቃላት ያጥረኛል ሀይማዬ ብሩኬ ❤❤❤
@Zehara9
@Zehara9 Ай бұрын
ዜድየ ደምሪኝ❤
@GsfDds-zg8wu
@GsfDds-zg8wu Ай бұрын
አብሽሪ እሽ​@@Zehara9
@GsfDds-zg8wu
@GsfDds-zg8wu Ай бұрын
​@@Zehara9ደምሬሻለሁ
@hannahanna7472
@hannahanna7472 Ай бұрын
የቡታጀራ ቸርችቾች እግዚ/ሔር ይባርካቹ ብሩክ እና ሀይሚ ሢመጡሁ ደስ ይለኛል
@merinatube6287
@merinatube6287 Ай бұрын
ቡርኬ ለእናትህ ያለህ ፍቅር በጣም ነዉ ደስ የሚለዉ እናቱን የሚወድ ሰዉ በጣም ነዉ የምወደዉ እመቤቴ ማርያም ትልቅ ደረጃ ደርሰህ ለእናትህ ያሰብከዉን እድታሳካ ፈጣሪ ይርዳህ❤❤
@Zamzam-vu1is
@Zamzam-vu1is Ай бұрын
አንተ ስለናትህ አዉርተህ ባለቀስክ ቁጥር አብሬህ አለቅሳለሁ የሁሉም እናት የሁላችንም ናት ያለሁት በስደት ነዉ አብሬህ አልቅሼ ይወጣልኛል እኔም❤❤❤❤❤❤❤
@HighOne-rt9oi
@HighOne-rt9oi Ай бұрын
ማርያም እኔም 😢😢😢😢😢😢😢😢
@Zamzam-vu1is
@Zamzam-vu1is Ай бұрын
@@HighOne-rt9oi 😘😘😘😘😘አይዞሽ
@HighOne-rt9oi
@HighOne-rt9oi Ай бұрын
@@Zamzam-vu1is እሽ የኔ እህት
@Ayeshmahamad
@Ayeshmahamad Ай бұрын
ብሩክ ለናትህ ትልቅ ቦታ ያለህ ልጅ ነህ አላህ ለናትህ እድሜ ጤና ይሰጣት ሸለሀይሚ የተናገርከዉ እወነት ነዉ እህል ዉሀቹ አንድ ከሆነ የሚለያቹ ለም እሱን ፈጣሪ የቃል❤❤❤❤❤❤
@Zehara9
@Zehara9 Ай бұрын
አዩሽየ ደምሪኝ
@محمدعبدالله-ج5ه8ج
@محمدعبدالله-ج5ه8ج Ай бұрын
እናት ለዘለዓለም ትኑር ምግብኳ አልበላም ስላት 😢😢😢እሷም አልበላም ብላ የምትውለው ነገር😢😢😢
@Zehara9
@Zehara9 Ай бұрын
ማሬ ደምሪኝ
@etetewami9042
@etetewami9042 Ай бұрын
።።። ብሩኬ እናትህን ፈጣሪ እረጅም እድሜ ይስጥልህ።።ልጄ እናት ልጆች ደርሰውላት እናቴ አይዞሽ ደርሰንልሻል።።ሲሏት እናት ያኔ ከስጦታ የበለጠ ድካሟን ትረሳለች።። እናንተም ኑሩላቸው ሐሳባችሁን ይሙላላችሁ።።።።
@سبحانالله-ج9ي
@سبحانالله-ج9ي 18 күн бұрын
በእውነት ጌታ ፍቃዱ ሆኖ ሀይሚና ብሩኬዬዬ ተጋብተውባይእንዴት ደስይላል❤❤❤❤❤
@Alemaztube_21
@Alemaztube_21 Ай бұрын
የናቱ ልኡል 😢ያሠብከውን ሁሉ ያሣካልህ❤
@SeadaZ-p4m
@SeadaZ-p4m Ай бұрын
😢😢😢😢❤❤ 0:20
@TopG-hv1bh
@TopG-hv1bh Ай бұрын
በጣም ለየት ያለ ሰው ነው እኮ ቡርኬ እናቱን ቤተሰቦቹን ፈጣሪ ይጠብቅለት ሀሳቡ ተሳክቶ ደስታውን ያሳየን
@Mimi-fz1bg
@Mimi-fz1bg Ай бұрын
የኔ ልጅሽ እኮ ይለያል አሜን ፫ የኔ ውድ❤❤❤
@SasddGaddd-bh2xk
@SasddGaddd-bh2xk Ай бұрын
❤❤
@KebebeshKebebesh
@KebebeshKebebesh Ай бұрын
😢😢😢 ❤❤❤❤
@AmeerraAmeraa
@AmeerraAmeraa Ай бұрын
ማርያምን የኔም ታሪክ እደቡርኬ ነው እናቴለ ለስንት ነገር ሆናለች የኔ ውድ እናት እወድሻለው
@kisantasfaha7919
@kisantasfaha7919 Ай бұрын
በእውነት እኔም እንደ እሱ ነኝ እናቴ ለዘላኣለም ንሩልኝ ይናፍቅሻለው😢
@badrea36
@badrea36 Ай бұрын
ጋዜጠኛዉ ንግግር ደስ ይላል ትችለላ መጠያቅ
@Zehara9
@Zehara9 Ай бұрын
ደምሪኝ ውደ
@hanankm4587
@hanankm4587 Ай бұрын
ተው በስደት ሆኚ ልቤን አሰመምከኝ እምዬን በምን ቃል ትገልፃለች ወድሜ የሁሉም እናቶች ነው ብቻ እመብርሀን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን የእኔ ሒወት እንዳተ እናት ነች እማ የእኛ አባት1983አመትእስካሁን ድረስ ሲሞት እናታችን እሰው ቤት ያሬቄ እንጀራ ከመጋገር እስከ ኩበት መልቀም ድረስ ነው የደረሰችው ወድሜ እኔም አቀዋለው እናት ያለ አንድ አጋዝ 3ልጆች ማሳደግ ቀላል አይደለም ወድሜ ስለ እምዬ ሲነሳ በጣም ነው የሚያመኝ ❤❤እናት ለምን ትሙት ትሄድ አገብሳ ለቤት ምሶሶናት የምትቀልጥ እንደ ሻማ እናቴ አይንሽን እሰከማሽ ድረስ ትነፍቀኛለሽ ሒውቴ❤❤
@kidanabera5960
@kidanabera5960 Ай бұрын
ብሩኬ ስለእናቱ ሲያወራ እኔ ውስጤ አልቻለም በእውነት እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልህ ለሁላችንም እናቶች ጤናቸውን ይስጥልን ሽ አመት ይኑሩልን❤❤❤❤
@ሀኒቾይቱብ
@ሀኒቾይቱብ Ай бұрын
ቡራ እዉነቱን ንገረን ታፈቅራታለሀሰ ሃይሚን ሳህ❤❤❤
@nebattt
@nebattt Ай бұрын
Sah
@ጓልኣክስማዊት
@ጓልኣክስማዊት Ай бұрын
ወይ ዘንድሮ ለምን ዝም ኣትሉ ኣሽቀባጮች እጭ😏
@mahaboobadam5611
@mahaboobadam5611 Ай бұрын
😂😂ኧረ አሽቃብጡ😂😂😂😂😂​@@ጓልኣክስማዊት
@mekdiyabtalji
@mekdiyabtalji Ай бұрын
😂😂😂😮
@BrtukanSa
@BrtukanSa Ай бұрын
በግድ ነው 🤭 ስሜት የለኝም አለ ጉድ እኮ ነው 😂ዝም በሉ በቃ 😏
@tigistensermu99
@tigistensermu99 Ай бұрын
ቡራማ ለሃይሜ ስሜት አለው በግልጽ ተናገርኮ አላማቺን እዳንስት እጂ ባቀርብላት ደስ ይለኛል አለ
@Jkeesum
@Jkeesum Ай бұрын
አዎ ፍቅራቸዉን አሁን ይፋ ማረግ አይፈልጉም እሷም ብዙ ህልም አላት እሱም እንደዛዉ ከግዜ ቡሀላ ግን ይጣመራሉ❤❤❤
@tigistensermu99
@tigistensermu99 Ай бұрын
​@@Jkeesum አወ ምርጥ ጥዶቺ ይሆናሉ አነጋገሩ ያስታውቃል ብግልጽ እወዳታለሁ አለ ግን እስዋ መስምርዋን እድስት አይፈልግን ሶ ያስብላታ ማለት ፍቅር አለው አለቀ❤❤❤
@aster7876
@aster7876 Ай бұрын
ቡርክ ሲያዝን የኔ ወንድም አይዞህ እግዚአብሔር ከሀይሚ ጋ አንድ ያርጋችሁ
@Zehara9
@Zehara9 Ай бұрын
ማሬ ደምሪኝ
@kopreesa8674
@kopreesa8674 Ай бұрын
ብሩኬ እናትህን እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልክ❤❤ከሀይሚ ጋር ደግሞ እዳልከው እግዚአብሔር ፈቃዱ ሆኖ የሀሳባችሁን ሞልታቹ ብትጣመሩ ደስ ይለናል።ለሁሉም እርሱ የፈቀደው ነው የሚሆነው። ደግሞ ሳይህ ትልቅ ሰው ነበር የምትመስለኝ ብሩኬ ለካ ትንሽዬ ነህ በእውነት በአንድ አመት ግን ትበልጠኛለህ😅እኔ ይሆው በ15አመቴ ስደት መጥቼ አልሁኝ እደዚሁ እግዚአብሔር ፈቅዶ የቤተሰቦቼን የሀገሬን የቤተክርስቲያኔን ያደግሁባትን ለማየት ያብቃኝ/ን በእውነት😢😢❤
@HayatHayat-l4g
@HayatHayat-l4g Ай бұрын
እናት እኮ ❤🌏❤አለምናት እማየ እወዲሽአለሁ ❤❤❤❤ አባየ አላህ ይራህምህ 💔😭😭ስብራቴ😭😭😭
@AleMu-c4x
@AleMu-c4x Ай бұрын
ብሩኬ ምርጥ ልጅ ለእናትህ ያለህ አመለካከት በጣም ደስስ ይላል ለእናቴ ያለኝ ፍቅር እንዲጨምር ነው ያደረከኝ እግዚአብሔር የልብክን መሻት ፈፅሞ እናትክን ለማሳረፍ ያብቃህ💐
@Zehara9
@Zehara9 Ай бұрын
ማሬ ደምሪኝ
@AleMu-c4x
@AleMu-c4x Ай бұрын
@@Zehara9 መደመር ማለት ስብ አድርጊኝ ነው አድርጌሻለሁ
@ኢትዮጲያዩቱብ
@ኢትዮጲያዩቱብ Ай бұрын
ወይኔ ሀይሚ ታድለሽ አለቀሰላት እኮ
@جميلهجميله-م4ن
@جميلهجميله-م4ن Ай бұрын
ቀናሽደ😂😂😂
@SonySony-up2kv
@SonySony-up2kv Ай бұрын
ኸረ ለሀይሚ አደለም ተረጋጊ
@SonySony-up2kv
@SonySony-up2kv Ай бұрын
ተረጋጊ ለሷ አደለም
@Mm-shh
@Mm-shh Ай бұрын
አረ. ቀስ. ለእናቱ. ነው. ያለቀሰው😂😂
@elhammohammed1486
@elhammohammed1486 Ай бұрын
ሆድ ብሶትነዉ እጅበፍቅሩዋ አደለም
@Jkeesum
@Jkeesum Ай бұрын
ቡራ ቀብራራዉ እመቤቴ ትጠብቅህ ምኞትህ ይሳካልህ እና ለሀይሚን ያለህን ፍቅር በእንባ ስትገልጠዉ የታመቀ ፍቅር በእንባ ነዉ የሚተነፈሰዉ ቸሩ አምላክ ያጣምርህ በሷ ደስተኛ ትሆናለህ ሂወትህ ሁሉ ያማረ ይሆናል ❤❤ስለት አለብኝ ለናተ 😢😢😢😢እሷም ህልሟን ታሳካ አንተም ህልምህን አሳካ❤❤
@TopG-hv1bh
@TopG-hv1bh Ай бұрын
ዉይይ ኮሜትሽ ልብ ይነካል አሜን ያሳካላቸው
@AlemMelaku-b9cyoutube
@AlemMelaku-b9cyoutube Ай бұрын
@@Jkeesum አረ ተረጋጉ ያለቀሰዉ ለእናቱ ነው
@sdetegawnegnbetesebochennafaki
@sdetegawnegnbetesebochennafaki Ай бұрын
ፍትህ ለባህርዳሯ ህፃን በግፍ ለተገደለችዉ😢😢😢ቡራዬ የኔ መልካም ትለያለህ እኮ በተለይ ለእናትህ ያለህ ፍቅር❤❤❤
@JamilaAlelege
@JamilaAlelege Ай бұрын
😭😭😭😭😭😭
@ryytrtty5114
@ryytrtty5114 Ай бұрын
ቡራየ ለናትህ እግዚአብሔር እረጂም እድሜ ከጤናጋር ያድልልን የለብህን መሻት እግዚአብሔር ይፈጽምልህ
@Guragewa5270
@Guragewa5270 Ай бұрын
ቡራዬ ምርጥ የእናቱ ልጅ እናትህም ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያቆይልህ እናትህን በደንብ አድርገህ የምትጦር ያድርግህ ስለሀይሚ ቃል አጠረህ እኮ ቅመሟ በጣም የምትወደድ ናት ጠበቅ አድርገህ ያዛት
@SeadaZ-p4m
@SeadaZ-p4m Ай бұрын
❤❤❤🎉🎉 0:20
@SasddGaddd-bh2xk
@SasddGaddd-bh2xk Ай бұрын
❤❤❤❤
@Mese22-qi3ii
@Mese22-qi3ii Ай бұрын
ብራየ አተ ጀግና ልጅ ነህ ትልቅ ደረጃ ደርሰህ እናትህን ለማስደሰት ያብቃህ ከሀይሚየጋ እዴጣምራችሁ ምኞቴ ነው ደግሞም እግዚአብሔር ያደርገዋል
@Zehara9
@Zehara9 Ай бұрын
መሲየ ደምሪኝ
@ruthkassu6304
@ruthkassu6304 Ай бұрын
ቡራ ይለያል የምለው በምክንያት ነው ለእናቱ ያለው ይለያል ሁሉም ስው እናቱን ይወዳል የአንተ ተለየብኝ ለእናቶቻችን ረጅም እድሜ ያድልልን ፈጣር❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Zehara9
@Zehara9 Ай бұрын
ደምሪኝ ውደ
@Medi-Habeshawit
@Medi-Habeshawit Ай бұрын
ሰው በአለባበሱ መፅሀፍ በርእሱ አይገመትም የሚባለውን አባባል በቡታጅራ ዩቱበሮች አየነው 😢😢 አይዞን ወገኖች ወጣቶች ናችሁ ብዙ ነገር ወደ ፊት ይለወጣል የሰው ልጅ ወደ ፊት እንጅ ወደ ኋላ አይራመድም
@TopG-hv1bh
@TopG-hv1bh Ай бұрын
ትክክል ቡርኬ ከላይ ሲታይ በቅብር የሚያድግ የሀብታም ልጅ ነው የሚመስለው ዉስጡ ግን ብዙ ጭቀት አለበት ብቻ ፈጣሪ ከሀጢያት በቀር የልቡን መሻት ሁሉ ይሙላለት❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@GsfDds-zg8wu
@GsfDds-zg8wu Ай бұрын
የጊዜ ጉዳይ ነዉ ኢንሻ አሏህ ያሠቡት ተሳክቶ አንድ ቀን መጣመራቸዉ አይቀርም እስከዛዉ ዱአችንን እያደረግን በየሄዱበት መከተል ብቻ ነዉ ። ወሏሂ በጣም ነዉ ምንወዳቸዉ አላዉቅም በቃ እንዲጋቡ ነዉ ምንፈልገዉ ተዋዶ መኖር እጂጉን እድለኝነት ነዉ ።
@SelamSelam-m9y
@SelamSelam-m9y Ай бұрын
ስታለቅስ የማለቅሰው ነገርስ ብራ የምር ሳላደንቅህ አላልፍም ግን እኔ ለናቴ ነው ስደትን የመረጥኩት ፈጣሪ ያሰብከውን ያሳካልህ ድንግል ማሪያም ትጠብቅልህ ከሀይሚ ጋር ያጣምራቺሁ
@Zehara9
@Zehara9 Ай бұрын
ደምሪኝ ውደ
@Sdhi-bi2rg
@Sdhi-bi2rg Ай бұрын
ወይኔ ብሩኬ ዛሬ እደኔ ማነው ደስስስስስ ያለውውውው🎉🎉🎉🎉
@Zehara9
@Zehara9 Ай бұрын
ደምሪኝ ውደ
@11Secho
@11Secho Ай бұрын
እናትን ምያከብር ሰው ዳስ ይለኛል እኔም እዳ ብሩኬ ነው እናቴን ምወዳት እናቴ ኑርልኝ ስኬቴን ልታይ ያረቢ🤲🤲🤲🤲
@Zehara9
@Zehara9 Ай бұрын
አሏህ ያቆይልን እናቶቻችንን ደምሪኝ ውደ
@ElfSaron
@ElfSaron 28 күн бұрын
ብሩኬ እናትህን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልህ እመብርሃን ትጠብቅልህ ከክፉ ነገር አባቴ 😢😢😢
@selamisare5466
@selamisare5466 Ай бұрын
ቡራዬ ማርያምን ለእናት ያለው ቦታ እኮ ይለያል ለእናት እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይሰጥልህ🙏❤❤❤
@SayedAhmada-gn6sj
@SayedAhmada-gn6sj Ай бұрын
ቡራየ የኔ አባት ሀሠንየ የኔ ከሰሜድ እወዳችሀለሁ ዛሬ ትንሽ ተሥፋ አድርጊያለሁ ተሥፋ ቆርጨ ነበር ቡራው ይመችሁ ልፋቴማ በባዶ አይቀራትም ሀይምየ ያንተ ናት አንተም የሀይምየ ነህ ፈጣሪ ካለምክናየት አላገናኛችሁም እኛም ካለምክናየት አልወደድናችሁም መጨረሻችሁ አንድ ላይ እንድሆን ምኞቴ ነው እናትህንም የምታሥደሥታት ያድርግህ. እረጅም እድሜ እምትጦራት ያድርግህ ምኞትህን ሁሉ ያሣካልህ. እኔ ግን አልደክምም እናንተን ባአንድ ሣላደርግ ሁለት ምርጥ ልጆች ለሌላ መሆን አይገባም❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Zehara9
@Zehara9 Ай бұрын
ማሬ ደምሪኝ
@maryammary8345
@maryammary8345 Ай бұрын
ወላሂ ብሩኬ በጣም ነው ያሥለቀሠኝ አላህ እናትህህ እረጅም እድሜይሥጥልህ ወድም
@Zehara9
@Zehara9 Ай бұрын
ደምሪኝ ውደ
@alemgena-po4fj
@alemgena-po4fj Ай бұрын
ብሩክ ስራት ያለዉ ልጅ ነዉ ባክህ ይህ ስነምግባርህ ይቀጥል❤❤❤❤
@Zehara9
@Zehara9 Ай бұрын
እህት ደምሪኝ
@trezanegazi5801
@trezanegazi5801 Ай бұрын
He is the best child in the world. He respect his mom. Wow God bless you, young boy. ❤❤
@woyay2095
@woyay2095 Ай бұрын
ስለናት ሲወራ በጣም ነዉ የሚያስለቅሰኝ አላህ እድሜና ጤና ይስጥልን ለናቶቻችን
@user-wo8xq8zd9m
@user-wo8xq8zd9m Ай бұрын
እናት ለዘላለም ትኑር ❤❤❤❤❤❤💘💘💘💘💘💘💘💘💘
@MeriTirfe
@MeriTirfe Ай бұрын
ቡራነቴ የናቱ ልኡል የኔ ትሁት ወንድም እርጋታዉና ለናቱ ያለዉ ፍቅር ለሴት ያለዉ ክብር እኮ ይለያል ❤እግዚአብሔር የልብህን መሻት ይፈፅምልህ ትልቅ ደረጃ ደርሰህ እናትህን ለማስደሰት ያብቃህ ለማሚ ደሞ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን🙏🙏💗
@ጓልኣክስማዊት
@ጓልኣክስማዊት Ай бұрын
ቡራዬ የኔ ወንድም የኔ ትሁት የኔ ሰው አክባሪ ማርያምን ለእናቱ ያለው ቦታ ኮ ይለያል እድመና ጤና ይስጥልህ እንወድሃለን ወንድሜ 😢❤
@SeadaZ-p4m
@SeadaZ-p4m Ай бұрын
❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉 0:20
@MulukenMersha-fz3vw
@MulukenMersha-fz3vw Ай бұрын
ኮሜንት ላለመፃፍ በጣም ታገልኩ አልቻልኩም እናም ብሩኬ ብዙ ጊዜ የእናቴን የአምላክን እናት ስትጠራ አላስችል አለኝ የማታፍርባት ድንግል ማርያም ከጎንህ ትሁን ትጠብቅህ ወንድሜ
@f-io7sj
@f-io7sj Ай бұрын
ማሻአላህ አላህ ይጭምርላችሁ አባትህ አሌም ናችው በአላህ ይሆንብህ ሴት አዘይር እሺ ሀቢቢ ❤
@Iguf-oj3yc
@Iguf-oj3yc Ай бұрын
ወይ ቡራ ለእናቱ ያለዉ ክብር❤❤❤ እኔ ቃላቷን አላከብር ፍቅሬን አልገልፅ እሷ የማስደስትበት ተግባር የለኝ ኧረ የኔስ😢😢😢😢
@Zehara9
@Zehara9 Ай бұрын
ማሬ ደምሪኝ
@Iguf-oj3yc
@Iguf-oj3yc 27 күн бұрын
@@Zehara9 እሺ የኔ ዉድ
@የመዳምቅመሞችድምቀቶች
@የመዳምቅመሞችድምቀቶች Ай бұрын
የኔአባት ገናላላየው አሥለቀሥከኝ አይዞን ቡራየ ❤ከዚህበላይ ማየት አልቻልኩ ቡራየ እቁምነገር ደረሠህ መጨረሻህን ለማየት ያብቃኝ ማማ ሁሌም ኑሪ❤
@SeadaZ-p4m
@SeadaZ-p4m Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
@meseretmesi5010
@meseretmesi5010 Ай бұрын
በውነት ብሩኪ ለአንተና ለሐይሚ አንድለይ አጣምርልኝ ብየ ተስያለሑ አሁንም ፈጣሪ የውነት አድርገው❤❤❤❤❤❤
@Lifet-w5r
@Lifet-w5r Ай бұрын
አሜን እመቤቴ ሆይ መጨረሻውን አሳምሪው ❤❤❤❤
@SasddGaddd-bh2xk
@SasddGaddd-bh2xk Ай бұрын
አሚንን❤❤
@NardiNardos-fs7pr
@NardiNardos-fs7pr Ай бұрын
ያንች ስለት ምን ይሉታል😂 ምኞት አይበቃም❤
@MozaRrrr
@MozaRrrr Ай бұрын
😅😅😅😅
@bizuyekassew8256
@bizuyekassew8256 Ай бұрын
​@@NardiNardos-fs7prጉድ እኮ ነዉ😂🤔
@MimiTaye-o3k
@MimiTaye-o3k Ай бұрын
ነገ ሌላ ቀን ነዉ ቡርኬ እግዝሐቤር እድሜ ይስጥልህ ለናትህ😊😊😊
@EmanKedir-bx3ro
@EmanKedir-bx3ro Ай бұрын
አብሽር ሁሉም ያልፋል ሁሉም ለበጎ ነው ያሰብከውን ታሳካለህ እናትህን ለዘላለም ያኖረደ የእናት ውለታ መቼም አይከፈልም
@Mastuyoutube
@Mastuyoutube Ай бұрын
ፍትህ ለህፃን ለፌቨን 😢😢😢😢😢
@halenkonjo6020
@halenkonjo6020 Ай бұрын
ቡራዬ ምርጥ ሰው የሴት አክባራ የእናቱ ልኡል የእናት ውለታ የእናት ፍቅር ምንም ቃላት የለውም😢😢❤❤🎉
@RAe-uy4io
@RAe-uy4io Ай бұрын
ሃይሚ የብሩኬ ብቻ ነት ዋዉ🥰🥰🥰
@emneti
@emneti Ай бұрын
😮🤔🙄
@LolLol-d5d
@LolLol-d5d Ай бұрын
አች አግቢዉ
@user-sy1vb6ot5l
@user-sy1vb6ot5l Ай бұрын
እኮ
@HayatMagistu
@HayatMagistu Ай бұрын
አዎ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤
@mom-oj5rg2fb
@mom-oj5rg2fb Ай бұрын
የኔ ነው🤔
@user-hayat928
@user-hayat928 27 күн бұрын
ቡራዬ እናትህን እሪጅም እድሜ ይስጥልህ🥰🥰🥰
@AsmilBfs
@AsmilBfs Ай бұрын
ብሩክየ የኔ ውድ ለእናትህ ያለህ ክቅርና መውደድኮ ይለያን ከዚህ በላይ ትልቅ ደረጃ ደርሰህ የቤት እመቤት አድርገህ የምታኖርበትን ቀን ቅርብ ያድርግልህ የሰብከው ይሳካ ቡርክየ ❤እናታችን ደሞ የሚሻለውን ያምጣላት
@TigsetTemesegen
@TigsetTemesegen Ай бұрын
በጣም ነዉ ያስለቀሰኝ እኔም እናቴን በጣም በጣም 😢😢አይዞን ብራዬ እማምላክ ለእናትህ እረዝም እድሜ ትስጥልህ❤❤❤❤
@SeadaZ-p4m
@SeadaZ-p4m Ай бұрын
❤❤❤❤😢😢
@ksaaksaa1496
@ksaaksaa1496 Ай бұрын
ኦማይ ጋድ ብሩኬ and ሀይሚ ወደፊት ምኞታችሁ ተሳክቶ ፈጣሪ ባድ ያድርጋችሁ👭🤰🤱👨‍👩‍👧😍😍ቡራ ፈጣሪ እናትህን ያሺርልህ🎉🎉
@Zehara9
@Zehara9 Ай бұрын
ኤልዱየ ደምሪኝ
@Zehara9
@Zehara9 Ай бұрын
እህት ደምሪኝ
@JamilaAlelege
@JamilaAlelege Ай бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣😘😘😘
@Gicuf-f3t
@Gicuf-f3t Ай бұрын
ያ መጂኑን😂😂😂😂😂😂😂😂
@ksaaksaa1496
@ksaaksaa1496 Ай бұрын
@@Gicuf-f3t ያመጂኑን ሚን😎😎
@እግዚአብሔርምልካምነውአሜ
@እግዚአብሔርምልካምነውአሜ Ай бұрын
ኡፍፍፍ ሀሚዬ የኔ ፍቅር የኔ ናፍቆት በጣም ነው ምዎድሽ 💞❤️❤️❤️❤️❤️😘😘😘😘😘😘💔💔💔💔💔🥺🥺
@نورهالدوسري-ظ6ر
@نورهالدوسري-ظ6ر Ай бұрын
ወይ ሀሰን ትገርማለክ ያናዝህ ወለጆች ተገኝተክ ናው በሚድያ እንደዚህ ምትሆናው አለህ ሀደያውን ይስጥክ. እና ማሻ አለህ ለካ ትልቅ ሰው ናክ እኔ እኮ ትንሽ መስለሀኝ በጠም ናበር ምተሰዝናኝ. ለመናኛውም አንተና ሙቢ ያሙስሊም በሀሪ ያዙ ምክር ስሙ
@ንፁህዋሌ
@ንፁህዋሌ Ай бұрын
ማለት😂😂
@ሪቾ
@ሪቾ 14 күн бұрын
የኔውድ ቡራዬ ❤❤❤የፋቅር ሰው🎉🎉🎉🎉የኔምርጥ ወላሂ ከዩቱበች ምትመቸኝ ለሴት ክብር ያለህ አላህ ይጠብቅህ ቡራዬ ብራን እደኔ ምትወዱት ደምሩኝ🎉🎉🎉🎉😢😢
@SennafHasan
@SennafHasan Ай бұрын
ብራየ አብርሽ ያሠብከዉን ይመሙላልህ እና ሀይሚጋር አንድ ሆናችሁ ያሣየን ምኞቴ ነዉ ሀሠንየ የኔ የወዋህ
@Zehara9
@Zehara9 Ай бұрын
ደምሪኝ ውደ
@SeadaAbdu-m4s
@SeadaAbdu-m4s Ай бұрын
እኔ የብሩኬ ስርአት አደብ ለናቱ ያለው ፍቅር ሁሌም ያስቀናኛል አላህ ያሰብከውን ያሳካልህ ልብህን አይለውጥብህ ትልቅ ደረጃ ደርሰህ ለማየት ያብቃን በጣም እወዳችሁዋለሁ አንተም ትንሿ ቅመም ሀሚየም ተስፋለኝ ደግሞ አንድቀን አብራችሁ ተጣምራችሁ ትልቅ ቤተሰብ እንደምታፈሩ ❤❤❤❤
@umuemranumuemran6522
@umuemranumuemran6522 Ай бұрын
😢😢ብርክ ለእናት ያለህ ፈቅር ልዬነው❤❤ እንደት እዳሰለቀሰከኝ 😢😢 💔💔
@Zehara9
@Zehara9 Ай бұрын
ማር ደምሪኝ
@amrekisorsa
@amrekisorsa Ай бұрын
ህይ እኔም ለ እናት ብዬ ካራቦቹጋራ ደረቂያሎ ግን አግዚአብሔር ይመስገን የሱሃ ደስታ ለነኛው 🙇‍♀️🙏azoho wodime ❤️❤️❤️አርጅም እድሜ ይስጣት ፈጣር
@ሪቾ
@ሪቾ 14 күн бұрын
እናትህን ረጅም እድሜ ይስጥልህ ቡራዬ😢😢😢😢😢😢
@FhfGnf-tn6sm
@FhfGnf-tn6sm Ай бұрын
ያዉ እወዳታለሁ አላፈቅራትም ነዉ አጭሩ ን😅😅😅😅 ተፍ ተፍ በል ይልቅ ተቀናቃኝ መጥቶብሀል 😂😂😂
@user-yt7qb7zv9k
@user-yt7qb7zv9k Ай бұрын
ያልገባቸው ደደቦች አሉ ንገሪያቸው😂😂😂😂
@IrosIros-k9v
@IrosIros-k9v Ай бұрын
መጀመሪያ መውደድይቀድማል ማፍቀር ቆይቶነው😢
@HAYAT-z7z
@HAYAT-z7z Ай бұрын
የኔ እናት ግን የሁሉም እናቶች አንድ አይነት መከራ ነዉ ያሣለፉት ቡራ ደሞ ለእናትህ ያለህ ቦታ ሣለደንቅህ አላልፍም አሁንም ደርሠሀል በርታ ጠንክረህ ከሠራሁ አደለም እናትህን ብዙ ነገሮችን ትቀይራለህ አይዞህህህ
@Zehara9
@Zehara9 Ай бұрын
ደምሪኝ ውደ
@user-ds2ri9qd2
@user-ds2ri9qd2 Ай бұрын
ዛሬ ደስአለኝ ቀስ እያላችሁ አትራገጡ😂😂😂❤❤❤🎉🎉🎉
@Fth4444-f7e
@Fth4444-f7e Ай бұрын
ማሻአላህ እና ወንድ ልጅ የአባቱ ነዉ ሚወርሰዉ ፈዘርን አላህ ይጨምርላቸዉ ብራም ኢሻአላህ ብድርዋ ትከፍላለህ ዋና እድሜና ጤና ይስጣት❤❤🎉
@seadayimam8488
@seadayimam8488 Ай бұрын
ቡራየ አሰለቀስከኝ የአብዛሀኛዎችን ሂወት ተመሳሳይ ነው ቡራ ስለናቱ ሲያወራ እናቴን ያስታውሰኛል እረጂም እድሜ ለናቶቻችን ውለታ ከፋይ ያርገን ቡራየ ሀሳብህ ሁሉ ተሳክቶ እናትን የምታስደስት ያርግክ
АЗАРТНИК 4 |СЕЗОН 3 Серия
30:50
Inter Production
Рет қаралды 949 М.
А ВЫ ЛЮБИТЕ ШКОЛУ?? #shorts
00:20
Паша Осадчий
Рет қаралды 8 МЛН
Minecraft Creeper Family is back! #minecraft #funny #memes
00:26
😍ደዚ ስላፈቀረችው ልጅ ተናገረች😁
7:52
ባሴ ሲጋራ ጀመረ እነ ፅጌ አበዱ😭🚬
29:26
🛎️ተለያየን ከዚ በኋላ አብረን መቀጠል አንችልም😭🥺
28:06
ማዘርን በድንገት ሰርኘራይዝ አረግናቸው 😱
19:45
መዳኔ ቲዩብ / MEDANE TUBE
Рет қаралды 109 М.
🛎️ስለ ፍቅረኛዬ ሀይሚ ማወቅ አልነበረባትም😡😱
31:56
Biruk Tube ብሩክ ቱዩብ
Рет қаралды 458 М.
АЗАРТНИК 4 |СЕЗОН 3 Серия
30:50
Inter Production
Рет қаралды 949 М.