የመጀመሪያዬ ነው ስሜቴን ስነግረው ፡ ለሱ ያለኝ እውነተኛ ስሜት ይሄ ነው 😍💝 ጋቢ ሾው EP | 15

  Рет қаралды 300,088

መዳኔ ቲዩብ / MEDANE TUBE

መዳኔ ቲዩብ / MEDANE TUBE

Күн бұрын

ሰብስክራይብ በማረግ ቤተሰብ ይሁኑ ፡፡
/ @alazaralaka
/ @alazaralaka1692
ለበለጠ መረጃ ፦ 0916768667 ይደውሉ ፡፡
EDITOR $ 🎥 @FEYE_GRAPHY

Пікірлер: 4 500
@ቡታጀራ
@ቡታጀራ 12 күн бұрын
የቡራ እና የሀይሚ አድናቂዎች በላይክ አሳዩኛ❤
@kanezkanez9383
@kanezkanez9383 12 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@arakashsamira3873
@arakashsamira3873 12 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@Tunizya
@Tunizya 12 күн бұрын
አለንን
@kere6628
@kere6628 12 күн бұрын
❤❤😊
@ZEDO8o0y
@ZEDO8o0y 12 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Jkeesum
@Jkeesum 12 күн бұрын
እስኪ በጉጉት የጠበቀ 2ሺ ላይክ ይግጨኝ❤❤❤❤❤ዛሬ ሪካርድ መስበር አለብን
@maryamdawood5052
@maryamdawood5052 12 күн бұрын
እኔንም,ደምሩኝ🎉🎉
@Hy-zh6es
@Hy-zh6es 12 күн бұрын
እንደማመር
@saadasadada505
@saadasadada505 12 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@YouID-h5w
@YouID-h5w 11 күн бұрын
❤❤
@fikir-q2v
@fikir-q2v 11 күн бұрын
ይህው ገጨውሽ በነፃ 😂
@SsAa-iu4dp
@SsAa-iu4dp 12 күн бұрын
ፍቅር እሰከ መቃብር ያድርግላቸው የምትሉ❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏
@FatiyaFatiya-xb4od
@FatiyaFatiya-xb4od 12 күн бұрын
አሜንንንን
@saadasadada505
@saadasadada505 12 күн бұрын
ጠባን፡፡❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@poliuyad7564
@poliuyad7564 9 күн бұрын
አቤት ንግግር ትትና በእውነት ሳያት በጣም ልጅ ናት ግን ካደበቷ የሚወጣው ቃል ትትናዋ የውነት ሑሉን አሟልቶ የሰጣት የልጅ አዋቂ
@AseTeklberhan
@AseTeklberhan 3 күн бұрын
@@poliuyad7564 ደምርኝ ማርየ
@EilifEil
@EilifEil 12 күн бұрын
የመጀመርያ ላይክ ብትግርኛ ❤
@ተዛርዮምላዓደይ-ዸ4ደ
@ተዛርዮምላዓደይ-ዸ4ደ 12 күн бұрын
🤗💜
@maryamdawood5052
@maryamdawood5052 12 күн бұрын
ደምሩኝ🎉🎉በቅንነት
@xoxo6891
@xoxo6891 12 күн бұрын
🤣💚🤗
@HgHc-m9p
@HgHc-m9p 12 күн бұрын
❤❤❤😂
@ሜሪጓልእመብርሃን
@ሜሪጓልእመብርሃን 12 күн бұрын
ጨለ😂
@user-bz1bc3sc5e
@user-bz1bc3sc5e 12 күн бұрын
አቤት ንግግር አቤት ሰነስራአት አቤት ቁጥብነት አቤት ነገሮችሸ አገላለፅ የኔ አሰተዋይ ሴት የኔ ጀግና❤
@ReRe-v9n
@ReRe-v9n 12 күн бұрын
@@user-bz1bc3sc5e ♥♥♥
@AseTeklberhan
@AseTeklberhan 3 күн бұрын
@@user-bz1bc3sc5e ደምርኝ ማርየ
@user-pu2on4lh4z
@user-pu2on4lh4z 12 күн бұрын
ሀይሜ እና ብሩኬን የሚወድ እስኪ👍😘😍😍😍
@GoogleAcaont-vj6rg
@GoogleAcaont-vj6rg 12 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@الياسالأمدي
@الياسالأمدي 12 күн бұрын
በሂወቴ እንደዚች ልጅ ያለ አወራር አሥደሥቶኝ አያቅም አንድትኳ ነገር ሣት አይላት ንግግሯ ጣፋኝ ልብ ውሥጥ የሚገባ ብቻ በምን ልግለፅሽ ቡራየ እርጋታህ ለሠው ያላችሁ ክብር የናተ ልጆች የተለየ ነው በጣም እወዳችኋለው
@SasddGaddd-bh2xk
@SasddGaddd-bh2xk 11 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤
@ያልተኖረልጂነትአለቀበሥደ
@ያልተኖረልጂነትአለቀበሥደ 10 күн бұрын
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@nomore8101
@nomore8101 8 күн бұрын
ድምፆ ራሱ ለጆሮ ይጣፍጣል ታድላ ቀናሁባት❤❤❤❤
@madinahAlkhater
@madinahAlkhater 12 күн бұрын
የሀይሚና የቡራ አድናቂዎች በላይክ አሳዩኝ
@SeadaZ-p4m
@SeadaZ-p4m 12 күн бұрын
❤❤❤🎉🎉🎉 0:01
@dhdg4419
@dhdg4419 12 күн бұрын
ተጋርዋይ ኣለክን ዶ ኣድነቅቲ ቡራ እና ሀይሚ እስቲ ላይክ ኣርእያኒ ብጣዕሚ እየ ዝፈትወም ዋ ❤😊
@SeeSaa-h8v
@SeeSaa-h8v 12 күн бұрын
አለና አሕናለ በጣዕሚ የና ንፎትየኪ
@askb4483
@askb4483 12 күн бұрын
ኣለና❤❤❤🎉
@FhfrShzh
@FhfrShzh 12 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤
@ተዛርዮምላዓደይ-ዸ4ደ
@ተዛርዮምላዓደይ-ዸ4ደ 12 күн бұрын
ኣለና💜
@HayatHayat-fp6dl
@HayatHayat-fp6dl 12 күн бұрын
❤❤❤❤
@menbiyemaryamlji
@menbiyemaryamlji 12 күн бұрын
እሪከርድ መስበር አለባቸው የምትሉ ብቻ ❤ 👍👍👍
@11Secho
@11Secho 12 күн бұрын
ከመን ይበልጠሉ😮
@kere6628
@kere6628 12 күн бұрын
❤❤❤
@kere6628
@kere6628 12 күн бұрын
@ZEDO8o0y
@ZEDO8o0y 12 күн бұрын
❤❤❤❤
@RahmaHamad-p7b
@RahmaHamad-p7b 12 күн бұрын
እረ አወ ወላሂ ወየዉ
@አለምነኝወለዮዋ
@አለምነኝወለዮዋ 12 күн бұрын
በለው የሀይሚና የቡራ አድናቂወች ለይተዋል ዛሬ በመዳኔ ቤት በ6ሰአት 21 ሺ ላይክ ከሆነ በ24 ሰአት 40ሺ ላይክ እኔንም ግጩኝ አይከፈልበት
@Etisam2
@Etisam2 12 күн бұрын
እሪከርድ መስበር አለባቸው❤የምትሉ👍👍❤
@SeadaZ-p4m
@SeadaZ-p4m 12 күн бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉 0:01
@Sa3daSa3da-i6y
@Sa3daSa3da-i6y 12 күн бұрын
❤❤❤እኔ የምመኝልህ የሀይሜን ሬከርድ ሰበር😂😂😂😂
@AaAa-m6j9i
@AaAa-m6j9i 12 күн бұрын
🎉🎉🎉
@Aragu-sf2yk
@Aragu-sf2yk 12 күн бұрын
Etu😂😂ተከተለሺ ኮ😅😅🎉🎉 የአቺ ወድሞ ቡሩክ እደት ነዉ አዪተሻል😂😂😂
@UserUser-fn7jd
@UserUser-fn7jd 12 күн бұрын
ነቱቤጀመለረዎሸጮረ
@አሱ-ለ6ዸ
@አሱ-ለ6ዸ 12 күн бұрын
ሀይሚኮ እምትጠቀማቸዉ አማርኛ ቃላት ምርጥ ለጆሮ የሚጣፍጥ ❤❤❤❤
@AseTeklberhan
@AseTeklberhan 3 күн бұрын
@@አሱ-ለ6ዸ ደምርኝ ማርየ
@astubtube
@astubtube 12 күн бұрын
ለሀይሚ ቡራ 2016 ምርጥ ጓደኝነት አሳልፋቹሀል 2017 ምርጥ የፍቅር ዘመን ይሁንላቹ አንድ ላይ ስትሆኑ በጣም ነው የምታምሩት
@HulsinHulsin
@HulsinHulsin 12 күн бұрын
Ammmmmmen
@BetiJamaneh-lg9hb
@BetiJamaneh-lg9hb 12 күн бұрын
amen amen amen amen
@ksaaksaa1496
@ksaaksaa1496 12 күн бұрын
ከጋቢሾ ከተጋበዙት ሁሉ አደኛ ደረጃ መሰጠት ያለባቸው እነዚህ ልጆች ናቸው,1ጀረጃ አቤት አነጋገር ስነስረአቱ ሁሉ ፈታ አርገው ያለምንም ስክልክል ያወሩት ሀይሚና ቡርኬ ናቸው🎉 ፈጣሪ የቀልባችሁን አሳክቶ ሀይሚ የቡራ የልጆቹ እናት ቡራ የሀይሚ የልጆቾ አባት ያርጋችሁ🎉🎉
@TryH5DFG
@TryH5DFG 11 күн бұрын
Ameneeeee 😢
@SasddGaddd-bh2xk
@SasddGaddd-bh2xk 11 күн бұрын
በጣምአሚንንን❤❤
@hshjsjhshsjja7490
@hshjsjhshsjja7490 9 күн бұрын
አሜን🎉🎉🎉❤❤
@tsehaygainey5529
@tsehaygainey5529 9 күн бұрын
Amen
@nigesttadesse4985
@nigesttadesse4985 9 күн бұрын
በጣም አሰተዋይ ልጆች❤❤❤❤
@አያፋ
@አያፋ 12 күн бұрын
የቡርክ እና የሀይሚ አድናቂዎቼ የት ናቹ👍👍👍👍 ሪከርድ እንስበር
@SeadaZ-p4m
@SeadaZ-p4m 12 күн бұрын
🎉🎉🎉❤❤❤❤ 0:01
@Tigest-z4x
@Tigest-z4x 12 күн бұрын
አለን❤❤❤❤❤❤
@SayedAhmada-gn6sj
@SayedAhmada-gn6sj 12 күн бұрын
አቤት መጣፈጥ ሥታወሪ ጆሮ ሣይሆን ልብ ውሥጥ ነው የምገቢው አነጋገር እርጋታ ሥነሥርአት መግለፅ ይከበብዳል ሥላወኩሽ ደሥ ብሎኛል የሚያገኝሽ የሚያገባሽ እድለኛ ነው ቡራ ቢሆን ምኞቴ ነው ምርጥ ነገር ለምርጥ ነው የሚገባውና ሁለት ምርጥ ፈጣሪ ያጣምራችሁ ሀይሚን ማድነቅ ይከብዳል ቃል ያሥባታል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Mነኝ234
@Mነኝ234 12 күн бұрын
በጣም የኔ ስስት😢❤
@SamsungSamsing-un6rz
@SamsungSamsing-un6rz 12 күн бұрын
በጣም
@SabrinaAli-d4m
@SabrinaAli-d4m 12 күн бұрын
አይ ማካበድ😂😂
@ለመኖርመፈተን
@ለመኖርመፈተን 12 күн бұрын
እሳይ ቅናታም ውጪ ኩበት​@@SabrinaAli-d4m
@SasddGaddd-bh2xk
@SasddGaddd-bh2xk 11 күн бұрын
❤❤❤❤
@alamzniguse5007
@alamzniguse5007 12 күн бұрын
ውይ ብሩኬ የድግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ክብር ምስጋና ይድረሰው ሲል ማነው እንደኔ ደስስስ ያለው??❤❤❤❤❤❤አሜን ክብር ምስጋና ለናትና ልጁ ❤❤❤ፈጣሪ ይመስገን❤❤❤
@hielenyemaryamlij6998
@hielenyemaryamlij6998 12 күн бұрын
በጣም ማርያምን❤❤❤
@wh2648
@wh2648 12 күн бұрын
በጣም ማራያምን❤❤❤❤❤❤❤😂
@SSenaytgonderwa
@SSenaytgonderwa 12 күн бұрын
እኔ😢
@MasaraGashu
@MasaraGashu 12 күн бұрын
እኔ
@Yhabsha
@Yhabsha 11 күн бұрын
ሀይሚ አለባበስሽ ከጉልበት በላይ አትልበሺ አስተካክይ የምትሉ
@Toyba-hassentube
@Toyba-hassentube 12 күн бұрын
ይቺን ኮሜንት የምታነቡ ሁሉ በዚህ ባድስ አመት ካላችሁበት ጭንቀት😢መከራ😢ህመም ያዉጣችሁ 🎉ጥሩ አድስ ህይወትን ያድለን🎉🎉😢አሚን
@etenutube-e
@etenutube-e 12 күн бұрын
ameeen
@elidaman8514
@elidaman8514 12 күн бұрын
አሚን😢😢😢😢😢❤❤❤
@Meskia-s6k
@Meskia-s6k 12 күн бұрын
አይሚ,እና,ቡሩክ,በጣም,ወዳቿለው
@SameraSamera-i3x
@SameraSamera-i3x 12 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን ለሁላችንም❤❤❤🎉🎉🎉
@abybitch8991
@abybitch8991 12 күн бұрын
አሜን በእውነት
@user-yz8wq8
@user-yz8wq8 12 күн бұрын
የኔ ሲስቶች እርከርድ መሰበር አለባቸው የምትሉት 👍❤
@SeadaZ-p4m
@SeadaZ-p4m 12 күн бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 0:01
@sooosoddgc4946
@sooosoddgc4946 12 күн бұрын
🎉🎉🎉
@madinamadina2946
@madinamadina2946 12 күн бұрын
የሀይሚ ና የቡርኬ አድናቂወች የት ናችሁ በላይክ አሳዩኝ❤🎉🎉🎉🎉🎉
@saadasadada505
@saadasadada505 12 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@nigesttadesse4985
@nigesttadesse4985 11 күн бұрын
❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@DdDd-ci9pj
@DdDd-ci9pj 10 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
@betelihembayou4174
@betelihembayou4174 12 күн бұрын
ሐይሚዬ በጣም ነው የምወድሽ ፣እርጋታሽ ፣ንግግር ፣ሰው አክባራነትሽን ስል ድንቅ ማለፍ አልፈልግም ፣ነገሮችን የምትገልጭበት መንገድ ደስ ትያለሽ ።ንግግርሽ እንደምታነቢ ያሳብቃ ደግሞ ሁለነገርሽ natural የሆንሽ ነሽ።መጭው ዘመን ይበልጥ የስኬት ዘመን ያድርግላችሁ።ምርጥ ነሽ
@SasddGaddd-bh2xk
@SasddGaddd-bh2xk 11 күн бұрын
❤❤❤❤❤
@Hana-qv8sc
@Hana-qv8sc 12 күн бұрын
የቡራና የሃይሚ አድናቂዎች የት ናችሁ ዛሬ በላይ ከአሳዩ የኛ ልዕልቶች መተዋል 🎉🎉🎉❤❤❤
@SeadaZ-p4m
@SeadaZ-p4m 12 күн бұрын
❤❤❤🎉🎉🎉 0:02
@jamshedalam-jk9ve
@jamshedalam-jk9ve 12 күн бұрын
አሜን ብርኬ እናመሰግናለእካን አደረሳችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@AbrashSadga
@AbrashSadga 12 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉👍👍👍👍
@AbrashSadga
@AbrashSadga 12 күн бұрын
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
@AbrashSadga
@AbrashSadga 12 күн бұрын
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@TekaBeka-b8s
@TekaBeka-b8s 12 күн бұрын
እች ልጅ አስተዋይና ማትሰለች ልጅ ነች ደግሞ ሸውደህ ሳይሆን እራሷን ሆነ ስለሚትቀርብ
@AllahKerim-mo7hd
@AllahKerim-mo7hd 11 күн бұрын
በትክክል ያምር
@SasddGaddd-bh2xk
@SasddGaddd-bh2xk 11 күн бұрын
❤❤❤❤❤
@ያልተኖረልጂነትአለቀበሥደ
@ያልተኖረልጂነትአለቀበሥደ 10 күн бұрын
🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
@KolliyyanHerrison-bl3uu
@KolliyyanHerrison-bl3uu 12 күн бұрын
የኔ ውዶች ስወዳችሁ በቀጣይ ደግሞ አባይ ቲቪ ላይ ትግስት ግርማ ታቅርብልን የምትሉ ላይክ አድርጉ❤❤❤❤❤❤
@SamsungSamsing-un6rz
@SamsungSamsing-un6rz 12 күн бұрын
አወ❤❤❤
@SasddGaddd-bh2xk
@SasddGaddd-bh2xk 11 күн бұрын
❤❤❤❤❤
@GenetSala-vq4vo
@GenetSala-vq4vo 11 күн бұрын
አቤት እርጋታ አቤት የቃላት አመራረጥ አቤት ፈገግታ አቤት ውበት በሁሉ የተሟላሽ ልዩ ሴት ነሽ❤ መጨረሻሽን ፈጣሪ የልብሽን መሻት ፈጽሞልሽ ለማየት ያብቃን የጓደኝነት ጥግ በመተያየት የምትግባብትስ ነገር ልዩ ነው እወዳችሀኋለሁ❤
@FasilNiguse
@FasilNiguse 12 күн бұрын
የኔ አባት ቡረኬ ሰለመዳም ቤት ነገረ ሲነገረ ማነው ውስጡ እረብሽ ያለ አንደበት ይከፈት የኔ ውንዴም እውነት ነው ብዙ ጨንቀት ያለው ያለ ቤተሠብ በአል ማሳለፍ እኔ ጉራጌ ነኝ ግን ያምነውን ሳሠታወሰ በጣም ነው የሚሰማኝ የበአሉ ድምቀት ብቻ አላቅም ላይክ አድረጉኝ ውዶቸ የቡራ አድናቂ
@SamsungSamsing-un6rz
@SamsungSamsing-un6rz 12 күн бұрын
በጣም❤❤❤
@ወርቅቱዩብ
@ወርቅቱዩብ 12 күн бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ🌻🌻🌻 ኡፍ አመት በዓል በመጣ ቁጥር በእምባ ውኃ የምታጠበው እኔ ብቻ ነኝ ግን 😢😢 መልካም አድስ አመት ይሁንልን👏👏🤲🙇
@MolaAtsede
@MolaAtsede 11 күн бұрын
አሜን አሜን ውንዴም እውነት ነው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@zewditusara5056
@zewditusara5056 12 күн бұрын
ወይ ብራዩ የድንግል ማርያም ልጅ ስትል እዴት ደሥ እንዳለኝ በኡነት መልካሙን ነገር ሁሉ የድንግል ማርያም ልጅ ያድርግልህ ያድርግልን❤🙏🙏🙏🙏
@GhhGhu-kd2cy
@GhhGhu-kd2cy 12 күн бұрын
የቡራ እና የሀይሚ አዲናቂውች በሉ 150K አስገቡት እሪከሪዱን ስበሩ እንያችሁ
@maryamdawood5052
@maryamdawood5052 12 күн бұрын
ደምሪኝ🎉🎉በቅንነት
@girmaybirhanu9157
@girmaybirhanu9157 11 күн бұрын
ሀይሚ ያለሽ እውቀትና ስነ ምግባርሽ እንደዚህ አይነት ሻው ብትጀምሪ ትልቅ ቦታ የምትደርሽ አይነት ነሽና ለመጀምር ብታቅጂ መልካም ነው ይህንንም ከብሩኬ ጋር ብትመክሩበት
@AseTeklberhan
@AseTeklberhan 3 күн бұрын
@@girmaybirhanu9157 ደምርኝ ማር
@ነኢማነኝስደተኝዋ
@ነኢማነኝስደተኝዋ 12 күн бұрын
ሱበሀን አላህ አልሀምዱሊላ አላሁ አክበር
@A-ki5vj
@A-ki5vj 12 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-tt2vm3bc4r
@user-tt2vm3bc4r 12 күн бұрын
🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷💐💐💐💐
@arakashsamira3873
@arakashsamira3873 12 күн бұрын
❤❤❤❤❤
@rahmahrahmah9282
@rahmahrahmah9282 12 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@user-vo5lv2vj7w
@user-vo5lv2vj7w 12 күн бұрын
❤❤
@Toyba-hassentube
@Toyba-hassentube 12 күн бұрын
ከትንሽ ጊዜ በሗላ ሀገሬ ልገባ ነዉ😢የእዉነት መልካም ምኞታችሁን ግለፅልኝ ድክም ብሎኛል😢😢😢
@SasddGaddd-bh2xk
@SasddGaddd-bh2xk 12 күн бұрын
በሰላምግቢየኔናት❤😢
@عبداللهمحمد-ر4ذ
@عبداللهمحمد-ر4ذ 11 күн бұрын
አሏህ በሰላም ለሀገርሽ ያብቃሽ ሰፊ ሲሳይ እድሜ ጤና ይስጥሽ እርፍፍፍ ብለሽ ድካምሽን የምትወጪ ያድርግሽ የኔ እህት ክፉ አይካሽ መልካሙን ሁሉ አላህ ይወፍቅሽ
@kakajqj1215
@kakajqj1215 11 күн бұрын
እመቤቴ ትከተልሽ
@TgTg-l1m
@TgTg-l1m 11 күн бұрын
በላም ግቢ እህቴዋ
@ስለሁሉምነገርእግዚአ-አ5ቨ
@ስለሁሉምነገርእግዚአ-አ5ቨ 11 күн бұрын
በሠላም ግቢ❤❤❤
@zeynebtemam5657
@zeynebtemam5657 12 күн бұрын
ዋው ደስ ሲል የላ ሪከርዱ እንስበረው የምትሉ❤❤🎉
@SeadaZ-p4m
@SeadaZ-p4m 12 күн бұрын
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉 0:01
@ElfSaron
@ElfSaron 11 күн бұрын
ብሩክዬ የኔ የዋህ ሰው አክባሪ ከአፍህ የማትጠፋው ድንግል ማርያም በሔድክበት ጥላ ከለላ ትሁንህ የአሰብከውን ታሳካልህ እውነት አንተን የወለደች ማህፀን የተባረከች ናት እንዴት አርጋ እንዳሳደገችህ ምስጋና ይገባታል🙏🙏🙏🥰🥰🥰
@AseTeklberhan
@AseTeklberhan 3 күн бұрын
@@ElfSaron ደምርኝ ማርየ
@ZaharaMuhammed-wp4ez
@ZaharaMuhammed-wp4ez 12 күн бұрын
እሪከርድ መስበር አለባቸው የምትሉ እስኪ👍❤❤❤🎉
@emayewdshalehu2212
@emayewdshalehu2212 12 күн бұрын
እሪካርዱ ምንድነው ግን
@YasinTesema-h1q
@YasinTesema-h1q 12 күн бұрын
ኡፉ ይች ልጅ በጣም አስተዋይ ነች የምትናገረዉን ሁሉ አስባ ነዉ እምትናገረዉ ተባረኪ አቦ
@SasddGaddd-bh2xk
@SasddGaddd-bh2xk 11 күн бұрын
❤❤❤❤❤
@hjte5683
@hjte5683 12 күн бұрын
ማነው ቡርኬ ስለማዳም ቀመም ሲያወራ ስቅስቅብሎያለቀሠው አላህወይ እባክህ የረፍትእጀራ ስጠን የታመመዉንሁሉ አሽረው የሞቱትንም አተማራቸው ልጅያጡትንም አላህየ ልጅ ስጣቸው ያላገቡትንም አተዘውጃቸው የተጣላውን ሁሉ አተ በራህመትህ አሥታርቃቸው ለሀገራቸን ሠላም አወርድልን ለኢለሀ ኢላ አተ ሡበሀነከ እኒ ኩቱም ሚናዟሊሚን
@MsPinke-u4r
@MsPinke-u4r 12 күн бұрын
AMEEN yen wuuuuuuud😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@naimaa7318
@naimaa7318 12 күн бұрын
አሚንንንንንንን❤❤❤❤❤❤❤​@@MsPinke-u4r
@temesgentemesgen839
@temesgentemesgen839 12 күн бұрын
እኔም 😢
@FatiyaFatiya-xb4od
@FatiyaFatiya-xb4od 12 күн бұрын
አሜንንን
@saadasadada505
@saadasadada505 12 күн бұрын
አሚንን
@FfdgfGghj
@FfdgfGghj 12 күн бұрын
ቡራየ በጣም እናመሰግናለን የስደት ኑሮችንን ስለተረዳህልን ፈጣሪ የልቦናችሁን መሻት ከሀፂያት በስተቀር የልቦናችሁን መሻት ይፈፅምላችሁ😢
@Fozti730
@Fozti730 12 күн бұрын
አቤት ንግግር የትንሽ ትልቅ የልጅ አዋቂ ንግግሯ ሁሉ የሚጣፍጥ ትንሿ ሳያት ደምሴ ብየሻለሁ የኔ አንደበተ ጣፋጭ ሀይሚዬ😊😊😊
@Guragewa5270
@Guragewa5270 12 күн бұрын
እውነትም ዛሬማ ከሳያት ደምሴ ጋር ተመሳሰለችብኝ ይቺ ጣፋጭ
@IrosIros-k9v
@IrosIros-k9v 12 күн бұрын
ይመሳሰላሉ❤❤❤🎉
@የሀይሚምርኮኛ
@የሀይሚምርኮኛ 12 күн бұрын
በጣም❤❤
@SasddGaddd-bh2xk
@SasddGaddd-bh2xk 11 күн бұрын
❤❤❤❤❤
@አላህወኪል-ዠ1ኘ
@አላህወኪል-ዠ1ኘ 10 күн бұрын
ቁጭ ሳያት ናት
@MekaMehamed-zt7my
@MekaMehamed-zt7my 12 күн бұрын
ይሄ አድሱ አመት የሰላም የጤና የአንድነት የፍቅር የመተሳሰብ የተነፍፈቀ የሚገናኝበት ይሁንልን ጉሉ አሚን የመዳም ቅመሞች
@FGb-pg3uy
@FGb-pg3uy 12 күн бұрын
አሚንንንንንንንን ውደ😢
@MekyaSeid-pn5cl
@MekyaSeid-pn5cl 12 күн бұрын
አሚን ያረብ
@AmenenaMuhammed
@AmenenaMuhammed 12 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን
@SamsungSamsing-un6rz
@SamsungSamsing-un6rz 12 күн бұрын
አሚንንንን
@SasddGaddd-bh2xk
@SasddGaddd-bh2xk 11 күн бұрын
አሚንንንን❤❤
@marfaalbloosgi9460
@marfaalbloosgi9460 12 күн бұрын
አቤት ንግግር የትንሽ ትልቅ የልጅ አዋቂ ንግግራ ሁሉ ጣፋጫ ሀይሚየ የኔ ቅመም የኔ አስተዋይ የኔ ዉድ በጣም ነዉ የመዋዳችሁ
@mahelalik5147
@mahelalik5147 12 күн бұрын
የኔ ቁጥብ የኔ አስተዋይ የኔ ቁምነገር አቤት የውስጥ ውበት ሲኖር እኮ የላይ ውበት ደምቆ ይወጣል የኔ ውቦች እመብርሃን መጨረሻችሁን ታሳምርላችሁ ውዶቼ❤❤❤😍😍😍😍
@ራህማወሎ
@ራህማወሎ 12 күн бұрын
አቤት አገላለፅ ሀይሚ እውነትም ቅመም ነሸ ፈጣሪ ያሳድግሸ😊
@ፍቅር
@ፍቅር 12 күн бұрын
ሀይሚ&ቡሯን የምትውዱት አደራአደራ እሪከርዱን 24ስዓት ስብርን እናስደምማቸው ❤ 🤙አድርኩ የተስማማችሁ በሀሳቤ 🎉አዲሱአመት የስላምየደስታ ዘመን ያድርግልን ❤
@almazjanka8624
@almazjanka8624 12 күн бұрын
ወይ ሃይሚቲ አነጋግሮችሽ የምታቀርቢው ሃሳብ ሁሉ ከእድሜሽ በላይ ነው የእህምሮሽ ብስለትን ያመለክታል ቁምነገርሽነትም በዚሁ ይቀጥል ብሩክም እንደዚሁ የዋህነትህን ቀጥልበት አዲሱ አመት የሰላም የጤና የብልፅግና ይሁንላችሁ🙏🙏🙏
@AseTeklberhan
@AseTeklberhan 3 күн бұрын
@@almazjanka8624 ደምርኝ ማርየ
@tigitube2127
@tigitube2127 12 күн бұрын
ከታገሱት ሁሉም ያልፋል ከቃል በላይ ሁናችሁብኛልና🥰 ፈጣሪ ከፍ ከፍ ከፍ ያለ ደረጃ ደረሳችሁ ለማየት ያብቃን የኛ ጀግኖች የኛ ተወዳጆች የኛ አደበተ ጣፋጮች የሰዉ መዉደድ ጨምሮ ጨማምሮ ይስጣችሁ የምወዳችሁ አይቸ ሰምቸ የማልጠግባችሁ🫶❣️❣️🤌💋💋
@nomore8101
@nomore8101 12 күн бұрын
አቤት ሐይሚዬ ንግግርሽ ፈገግታሽ ሰው ገዳይ ነው ብሩክ ጥንቃቄ ውሰድ እቺ ሰው ገዳይ የሆነች ልጅ አቤት ለምትናገረው ነገር ተጠንቅቃ ተረጋግታ አንቺ በፍቅር ሰው ገዳይ ነሽ አቦ አይለውጥብሽ ኡፉ በምን ቃል ልግለጥሽ ቃላቶች ሁሉ ሽባ ይሆኑብኛል አንቺን ለመግለፅ የቴዴን ፀባየሰናይ ጋበዝኩሽ ስወድሽ ሐይሚዬ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@SasddGaddd-bh2xk
@SasddGaddd-bh2xk 12 күн бұрын
❤❤❤❤
@IrosIros-k9v
@IrosIros-k9v 12 күн бұрын
❤❤❤🎉
@ZebenayeMimi
@ZebenayeMimi 12 күн бұрын
❤❤❤❤
@Werke_10tube
@Werke_10tube 12 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@SameraSamera-i3x
@SameraSamera-i3x 12 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤ትክክል ብለሻል
@Sofiyaabdel
@Sofiyaabdel 12 күн бұрын
እስኪ የቡራና የሀይሚ ቤተሰብ በላይክ አድምቁኝ
@saadasadada505
@saadasadada505 12 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@tigistgetachew3198
@tigistgetachew3198 12 күн бұрын
የእኔ ውዶች ስወዳችሁ ቡራ እና ሀይሚ ❤❤❤❤❤❤❤
@fatemahery
@fatemahery 12 күн бұрын
እሪከርድ መሰበር አለባቸው ❤❤❤❤❤❤❤ የምትሉ በቻ👍👍
@SeadaZ-p4m
@SeadaZ-p4m 12 күн бұрын
❤❤❤❤🎉🎉 0:02
@FatmaKfh
@FatmaKfh 12 күн бұрын
ሀይ😂😂
@AaAa-m6j9i
@AaAa-m6j9i 12 күн бұрын
ግዲ ነው🎉🎉
@RahilRahil-i6f
@RahilRahil-i6f 12 күн бұрын
​@@FatmaKfhባይ 😹😹
@አደንቀን
@አደንቀን 12 күн бұрын
ግደነው❤❤
@sadayoutube7544
@sadayoutube7544 11 күн бұрын
ሀይሚና ቡርኬ በዚህ መቅርባቸው ያስደሰታችሁ እድሁም ፍቅራቸውን በመገላለፃቸው ያስደሰታችሁ 👍👍👍አሳዩኝ
@thiru-tube
@thiru-tube 12 күн бұрын
ሀይሚዬ በጣም አስተዋይ ጥበበኛ ሴት ነሽ ንግግሮችሽ በጥበብ በማስተዋል የተሞሉ ናቸው የማትሰለች አይቼሽ የማልጠግብሽ ልጅ ነሽ እግዚአብሔር አምላክ አሁንም ጥበቡን ይጨምርልሽ ብሩኬም በጣም የሚገርም ልጅ ነው በጣም እንወዳችችሃለን ፍጻሜያችሁ ይመር ብያለሁ ❤❤❤❤❤❤❤ የሀይሚና የብሩኬ አድናቂዎች ቤተሰብ አድርጉኝ አሳድጉኝ ❤❤❤❤❤❤
@yasewchu
@yasewchu 12 күн бұрын
ቃል የለኝም ሀይሚየ አገላለጽ ስነስርዓት የኔናት እየተንቀጠቀጠች እኮነው እምታወራው ቡራ ወንድማችን ሁሉም ነገር ይገባሀል የዋህ ነህ 2017 የሁላችንም ደስታ ይመልስልን አላዛር ወንድማችን አንተም ከናትህ ጋር እምትደሰትበት አመት ይሁንልን❤❤❤❤
@AseTeklberhan
@AseTeklberhan 3 күн бұрын
@@yasewchu ደምርኝ ማርየ
@Alemaztube_21
@Alemaztube_21 12 күн бұрын
የኔ ቅመም ሴምሩ ወይኔ ሀይሚዬ ንግግር ስነ ሥራአት ቁጥብነት በፈጣሪ ስም የኔ ውድ ትልቅ ደረጃ ደርሠሽ እንይሽ የኔ ብርቅዬ ቡራዬ የኔ መልካም ከልቤ ነው እምወዳቸው የኔ ብርቅየዎች❤❤
@SemuTube-mj2yo
@SemuTube-mj2yo 12 күн бұрын
አልሚየ አንችንም እነሡን ነዉ የምወዳችሁ የኔ ዉድ❤❤❤❤❤❤
@dyfffdfghh5305
@dyfffdfghh5305 12 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@SasddGaddd-bh2xk
@SasddGaddd-bh2xk 12 күн бұрын
❤❤❤❤❤
@ZEDO8o0y
@ZEDO8o0y 12 күн бұрын
@@Alemaztube_21 ♥♥♥♥♥
@Makiyah-lz3hh
@Makiyah-lz3hh 12 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤እኔም❤😢
@shitatarekegn3878
@shitatarekegn3878 11 күн бұрын
ንግስታችን ሃይሚዬ አንቺ ልዩ ሴት አነጋገርሽ ሁሉ ነገርሽ አንቺን ያገባሁ ታድሎ የእግዚአብሔር ስጦታ ነሽ እየመር ልዩ ሴት ነሽ 🐅👌🤌
@AzmeraAdisu
@AzmeraAdisu 12 күн бұрын
ማነው ቡሩኬና ሀይሚዬ ባንድ በመጣታቸው ደስ ያለው👍 ወዳቹሀለሁ🥰
@TryH5DFG
@TryH5DFG 12 күн бұрын
Inemi
@ወሎየዋ-ለ6ፐ
@ወሎየዋ-ለ6ፐ 12 күн бұрын
❤❤❤❤❤
@ZEDO8o0y
@ZEDO8o0y 12 күн бұрын
እናም❤❤
@SamsungSamsing-un6rz
@SamsungSamsing-un6rz 12 күн бұрын
እኔ❤❤❤
@GsfDds-zg8wu
@GsfDds-zg8wu 12 күн бұрын
አቤት ንግግር አቤት ቁጥብነት አቤት ስነ ስረአት አቤት እርጋታ ቅመም ነሽኮ የኔ ትንሽየ ትንሿ ሳያት ደምሴ ነሽኮ አንች የአላማሽ ሁሉ ይሳካልሽ መልካሙን ሁሉ ያቅርብልሽ የኔናት በጣም ነዉ የምወድሽ ❤❤❤❤
@AseTeklberhan
@AseTeklberhan 3 күн бұрын
@@GsfDds-zg8wu ደምርኝ ማርየ
@Firiyeethiopan
@Firiyeethiopan 12 күн бұрын
ስታወራ ሀይሚ ስጣፍጥ ፈጣሪ ሆይ ድንቅ ሴት ነሽ ከዐይን ይጠብቅሽእንዴት ነው ደስ የምትለው የኔ ልዩ አንቺን ማግኘት አራሱ መታደል ነው ፈጣሪ ከክፉ ሁሉ የጠብቃችው ሁለታችሁም መልካም ሰዎች ናችው የምታስቡትን ሀሉ ቅድስት ድንግል ማርያም ትሙላላችው የኔ ማሮች❤H B❤🎉🎉🎉
@girmaybirhanu9157
@girmaybirhanu9157 11 күн бұрын
ሀይሚዬ ከብሩኬ ጋር መጣመርሽ እጅግ በጣም ጥሩ ነው ያንች አስተዋይነት ስነ ምግባርሽ ለቤተስብሽ የምትስጭው ግምት የፍቅርሽ ጅማሮ እስከ አሁን ከታዩት ዩቲዩበሮች አንደኛ ናት
@nomore8101
@nomore8101 8 күн бұрын
በጣም አንደኛ ራሷን የሆነች ለቤተሰብ ያላት ፍቅር ለተመልካቾች ያላት ክብር እንዴት እንደምወዳት የሴት ቁንጮ እሷን የሚከታተል ሰው ብዙ ነገሩ ነው የሚለወጠው ራሱን ይጠይቃል እኔ እንደዚህ ትሁት ነኝ 'ቤተሰብ አክባሪ ነኝ ለትምህርቴ ቅድሚያ ሰጣለሁ ለሰው ክብር አለኝ ብላችሁ እንደጠይቁ ነው የሚያደርገው ከዚህች ህፃን ልጅ አዕምሮ የሚወጣው ቃላት አይጠገብም በእውነት 🇨🇦🇨🇦🇨🇦🇨🇦🇨🇦🇨🇦
@eakrame
@eakrame 12 күн бұрын
የቡራ እና የሀይሚ አድናቂዎችበላይክ አሳዩኛ❤❤❤❤❤
@Zade-h7p
@Zade-h7p 12 күн бұрын
መነው እዳኔ ሀይሚንና ብሩኬን አይቶ ያማጣ ብቻ ለይክ 😮🎉🎉🎉😂😂😂
@BeleTUAmare-i7h
@BeleTUAmare-i7h 12 күн бұрын
በየሂድበት እንከተላለ😅😅😅😅😅
@mdshahanvaj5956
@mdshahanvaj5956 12 күн бұрын
😅😅😅😂😂😂😂
@SamsungSamsing-un6rz
@SamsungSamsing-un6rz 12 күн бұрын
እኔ❤❤❤
@weynua-tube
@weynua-tube 12 күн бұрын
ሀይሚ ስትስቅ ደስ ስትል የኔቆንጆ አይኖቿ ይጨፈናሉ አገጯ ስታምር እወድሻለሁ ሀይሚዬ እኛም ለአዲሱ አመት ስደት ያልነው ሀገረችን ሰላም ሆኖ አልፎልን ልክ እንደናተ እምንሰራ ያድርገን እስኪ የሰው ደስታ የሚያስደስታችሁ ደጋግ ኮሜንታተሮች እኛ የመዳም ቅመሞችንም አበረታቱን ፕሮፋይሌን ተጭናችሁ ወደኔቻናል ተቀላቀሉ
@olgafesshay9294
@olgafesshay9294 11 күн бұрын
ብርክየ በእናት ያለህን ክብር በጣም ነው የሚደንቀው ❤.ግን ከእናትህ በሃላ ደግሞ ሀሚ መውደድ እና ማፍቀር ples በጣም ነዉ የምትወድህ ለሚየ እና ድጋሜ ples 🙏🙏🙏🤲🤲🤲🥂❤🥂🍨🍧
@TopG-hv1bh
@TopG-hv1bh 11 күн бұрын
❤❤❤😢እሱም በጣም ነው የሚወዳት የያዘ ይዞአቸው ነው የኔ ውዶች ሁሉም በግዜው ይሆናል❤❤❤❤❤
@lishanmelaku4315
@lishanmelaku4315 12 күн бұрын
የእኔ አበባ ሀይምዬ የእኔ ሙሉ ሴት ❤ብራዬ ሀይምዬ እወዳችሁአለሁ እግዚአብሔር አምላክ በሰላም በፍቅር በደስታ ሁሌም ያኑራችሁአይለይብኝ ለዘላለም 2017የስኬት ዘመን ይሁንላችሁ💖💝
@SeadaZ-p4m
@SeadaZ-p4m 12 күн бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉🎉 0:01
@SasddGaddd-bh2xk
@SasddGaddd-bh2xk 11 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤
@aziznaser4089
@aziznaser4089 9 күн бұрын
❤❤❤❤🎉🎉🎉
@AlmiAlmi-dx6rz
@AlmiAlmi-dx6rz 12 күн бұрын
ኣብዚ ገዛ ተጋሩዋይ ኣለኩም ዶ🥰ኣለና በሉኒ👍😂 ሃይሚ እና ቡራ እንወዳችዋለን🥰ኣላዛርም እንወዳሃለን👍🥰
@Gsh-l5c
@Gsh-l5c 12 күн бұрын
አለነ
@SelamaAlanzi
@SelamaAlanzi 12 күн бұрын
ኣለና❤😂
@jafeerrani5730
@jafeerrani5730 12 күн бұрын
✌ አለና 😊
@dyfffdfghh5305
@dyfffdfghh5305 12 күн бұрын
ኣለና💓💓💓
@ተዛርዮምላዓደይ-ዸ4ደ
@ተዛርዮምላዓደይ-ዸ4ደ 12 күн бұрын
ኣለና💜
@MsTamor-s4x
@MsTamor-s4x 12 күн бұрын
በኢሥላም ሁለት በአል ብቻ ነው ያለው አልሃምዱሊላህ ኢዴል አዴሃ @ኢዴል አልጠር
@ggyftggrttf3515
@ggyftggrttf3515 12 күн бұрын
በትክክ አልሀምዱሊላ❤❤❤
@Lነኝየኒቃቤንግስት
@Lነኝየኒቃቤንግስት 12 күн бұрын
✅✅✅✅✅✅✅
@aass5403
@aass5403 12 күн бұрын
በናተ ፆም የለሞ ዝቡለህ መቡልታ መገለፍጥ ነው
@ggyftggrttf3515
@ggyftggrttf3515 12 күн бұрын
@@aass5403 🤪👎👎👎👎
@Lነኝየኒቃቤንግስት
@Lነኝየኒቃቤንግስት 12 күн бұрын
@@aass5403 አይመለከሽም ዝም ማለት አትችሉም እንዴ
@gdggggdffg6401
@gdggggdffg6401 12 күн бұрын
አዎ በጣም ይከፋናል በአል ሲመጣ ዘመን ሲለወጥ ፋሲካ ጥምቀት ገና አረ የሀገራችን በአል በጣም ናፍቆናል በበአል ቀን እኛ የመዳምን ግልምጫ ስንሰማ ነው እምኑለው በሰላም ወደ ሀገራችን እድንመለስ በፀሎታችሁ አስቡን ቡራዬ ደግሞ ስላሰብክልን እናመሰግናለን😢😢
@ኡሙሙህሲናህ
@ኡሙሙህሲናህ 12 күн бұрын
لا إله إلا الله محمد الرسول الله ከአንድ አሏህ በስተቀር በእውነት የሚመለክ አምላክ የለም! መሃመድ ያ አሏህ መላክተኛ ናቸው።👍👍👍
@SameraSamera-i3x
@SameraSamera-i3x 12 күн бұрын
ታዳ ምን ይጠበስ ነው እዚህ ሀይማኖትሽን ለራስሽ ያዢ ሀይማኖት የግል ነው እኛ እኮ ተመርጠን ነው የድንግል ማሪያም ልጅ የሆነው መርጠን ሳይሆን ክብርና ምስጋና ለድንግል ማሪያም ልጅ ለኢየሱስ ክርስቶስ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉 በነገራችን ላይ ቡታጅራዎች ከሀይማኖትና ከዘረኝነት ነፃ ናቸው ለዛ ነው እኛም የምንወዳቸው እሽ
@Lነኝየኒቃቤንግስት
@Lነኝየኒቃቤንግስት 12 күн бұрын
​@@SameraSamera-i3xኧረ ባክሽ ማነው ሀይማኖት ቡታጀራ የሚያውቅ የለምነው ሀሳብሽ በደንብን ምናውቀው ቡታጀራ የፈለገቺው መፃፍ መብቷነው ሲጀምር ዘረኝነት አይደለም ያወራቸው
@ኡሙሙህሲናህ
@ኡሙሙህሲናህ 12 күн бұрын
​@@Lነኝየኒቃቤንግስት ልዩ ኮ ነሽ👍✅
@JrururuRirut
@JrururuRirut 11 күн бұрын
አላህ ይምራሽ
@tigabsewseid512
@tigabsewseid512 11 күн бұрын
አቺ ጅል አፍሽ ይጠበስ ስረአት አልባ😮😮​@@SameraSamera-i3x
@JokeJoke-x9q
@JokeJoke-x9q 12 күн бұрын
ሞላው የተዋህዶ እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን አደረሳቹ አደረሰን በስደት ያላቹ እህት ወንድሞቼ ለ ቅድስት ሀገርራችን ይብቃን 😢🙏
@كريمه-ز2غ
@كريمه-ز2غ 12 күн бұрын
አሜን 🙏🙏🙏
@SSenaytgonderwa
@SSenaytgonderwa 12 күн бұрын
አሜን እንኳን አብሮ አደረሠን❤️🙏
@titilenopo
@titilenopo 12 күн бұрын
አሜን፫ ❤
@meretechhassni305
@meretechhassni305 12 күн бұрын
ኡፈፈፈ እዉነት ነው ቡራ አንተ ነው የታረደው የሰው ሀገር ሆነን በዓል ሲደረስ በጣም ነው የሚከፈኛ ብቻ እግዚአብሔር መልካም ነው እንኳ በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን ሁላችሁም ❤❤❤❤
@mahidergibe7539
@mahidergibe7539 11 күн бұрын
እውነት ነው ሀይሚ ሁሉን ስው ስላለ አይደለም እግዚአብሔር እናንተ አንድላይ እንድትሆኑ ከፍቀደ ይሆናል እማምላክ አትለያችሁ
@Hanamaryam-b6k
@Hanamaryam-b6k 12 күн бұрын
ነገ ውጤት ይለቀቃል የ12 ለሀይሚ መልካም እድል ተመኙላት ❤ሀይሚ የኒ ቅመም መልካም እድል ውድድድድ ቡራ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😊ላይክ አረጉኝ👍
@SeadaZ-p4m
@SeadaZ-p4m 12 күн бұрын
❤❤❤❤🎉🎉🎉
@IrosIros-k9v
@IrosIros-k9v 12 күн бұрын
❤❤❤🎉
@Tigest-z4x
@Tigest-z4x 12 күн бұрын
መልካም እድል የኔ የዋህ
@SasddGaddd-bh2xk
@SasddGaddd-bh2xk 12 күн бұрын
መልካምእድልየኔትሁት❤❤
@HulsinHulsin
@HulsinHulsin 12 күн бұрын
Ianakemame malekame edele
@ሪች-BH
@ሪች-BH 12 күн бұрын
እንዳናሳፍራቼው ቤተሰብ ሪከርድ መስበር አለባቼው🙏እውይ የኔ ፈንድሻወች ፈጣሪ በአድሱ አመት የሁላችንም ምኞት ስኬታማ እሚሆንበት ያርግልን ለእኛም የእረፍት እንጀራ ይስጠን ❤ ቡራ እና ሀይሚዩም ወደፊት ሰኬታማ ሁናችሁ እስከመጨረሻው በፍቅር ያኑራችሁ❤❤❤
@SsSs-yh9gu
@SsSs-yh9gu 12 күн бұрын
እሊከርድ እንስበርየሀይሚናየቡራአድናቂወችየምትሉ
@maryamdawood5052
@maryamdawood5052 12 күн бұрын
ሀያትየ,ደምሩኝ🎉🎉በቅንነት
@SsSs-yh9gu
@SsSs-yh9gu 12 күн бұрын
@@maryamdawood5052 ዴመርኩሽ
@heymi-12
@heymi-12 11 күн бұрын
ቡራ አስተዋይ ነወ ስል በምክንያት ነወ ጦረነት እራሱ የሚያሰጋው ልጅ ማረያምን ፈጣረ ይጠብቅህ
@ReRe-v9n
@ReRe-v9n 12 күн бұрын
የቡራ እና ይሀምዬ አድናቂዎች በላይክ ኣሳዩኛ🎉❤❤❤❤
@MaryMary-k6d
@MaryMary-k6d 12 күн бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@ReRe-v9n
@ReRe-v9n 12 күн бұрын
@@MaryMary-k6d ♥♥♥
@Hajira.33
@Hajira.33 12 күн бұрын
ማነው ግን እንደኔ ይሄ ሶስት ቀን ሶስት ወር የሆነበት 👍👍 H& B 🫶😍😘
@raksameera6520
@raksameera6520 12 күн бұрын
😂😂😂
@user-tk3st5uy8m
@user-tk3st5uy8m 12 күн бұрын
እኔ
@KelemEshetu-ju3pl
@KelemEshetu-ju3pl 12 күн бұрын
እኔ
@اللهوكيل-ب8ع
@اللهوكيل-ب8ع 12 күн бұрын
😂😂😂😂😂😂
@TfbhGyuhh
@TfbhGyuhh 12 күн бұрын
❤❤❤❤
@ግራገሩወሎወለዬሀይማኖቱን
@ግራገሩወሎወለዬሀይማኖቱን 12 күн бұрын
ጨዋ ከእድሜሽ በላይ የምታስቢ በዙሪያሽ ላሉ ወዳጆችሽ ሁሉ እኩል ለመሆን የምትሞክሪ ምርጥ ልጅ ፈኪ ከዚች ተማሪ ለነገሩ ምክር አልሰማም ብለሻል😅😅😅😅😅
@BeleTUAmare-i7h
@BeleTUAmare-i7h 12 күн бұрын
😅😅😅😅😅
@SasddGaddd-bh2xk
@SasddGaddd-bh2xk 12 күн бұрын
❤❤
@kalargw2096
@kalargw2096 12 күн бұрын
😅😅😅😅
@Rተስፈኛዋ
@Rተስፈኛዋ 11 күн бұрын
😂😂😂😂😂😂😂ጉረኛችፈኪ
@ግራገሩወሎወለዬሀይማኖቱን
@ግራገሩወሎወለዬሀይማኖቱን 11 күн бұрын
ጉረኛ ራሱ አይገልጻትም😅​@@Rተስፈኛዋ
@ketematesfahun4608
@ketematesfahun4608 11 күн бұрын
አሜንንን ለተመኜህልን ምኞት ለሁላችሁም እናመሠግናለን ትክክል ነው የገለጽከው ሥለማዳቤት ላለነው እንወዳችኋለን እኳንም አደረሣችሁ አሜንንንንንንንን❤❤❤❤❤
@AsmilBfs
@AsmilBfs 12 күн бұрын
የቡራ ምራቄ ሆዴን አስባሰው አሜን አሜን አሜን በእውነት ይሁን ይደረግልን እኛ የመዳም ቅመሞች እንወዳቹሀለን
@HauatHaya-kq4ti
@HauatHaya-kq4ti 12 күн бұрын
እሪከርድ መስበር አለባቸዉ እምትሉ👍👍👍
@kopreesa8674
@kopreesa8674 12 күн бұрын
ሀይሚና ብሩኬን አድጋ ስታመጣቸው ቤተሰብ እሆናለሁ ብዬ ነበር ይሄው በነሱ ስም ቤተሰብ ሆኛለሁ😊❤
@jeepaslalisam8342
@jeepaslalisam8342 12 күн бұрын
Enim😊
@Wpit-bb6wu
@Wpit-bb6wu 8 күн бұрын
መጪዉ ዘመን የሰላም የጤና የፍቅርይሁንልን አሜን3🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
@fkckcjfiv7447
@fkckcjfiv7447 12 күн бұрын
ሀይሚ ፍቅር ናት የምትሉ
@SEpanelandpaint
@SEpanelandpaint 12 күн бұрын
Betam ❤❤❤❤❤
@ጸጉሽጓልኣቡነኣረጋዊ
@ጸጉሽጓልኣቡነኣረጋዊ 12 күн бұрын
🥰🥰
@arakashsamira3873
@arakashsamira3873 12 күн бұрын
❤❤❤❤
@embeytu
@embeytu 12 күн бұрын
betam❤
@ለመኖርመፈተን
@ለመኖርመፈተን 12 күн бұрын
በጣም❤❤
@zeburazzz8351
@zeburazzz8351 12 күн бұрын
3 ቀን ሶስት አመት ሆኖበት የከረመ ማነው እደኔ
@alamaa-ro4gt
@alamaa-ro4gt 12 күн бұрын
ወይ ቡራ የድንግል ማርያም ልጂ እግዚአብሔር ይመስገን ሰትል እፍፍፍእንዴት ደስ እንዳለኝ የእመቤቴን ሰም ሰጠራ ይወረኛል😭❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤💖💖💖💖🙏🙏🙏❤❤❤❤❤
@haniLove-sw4ey
@haniLove-sw4ey 11 күн бұрын
እኔ እኮ የሀይሚ እና የቡራዬ አድናቂ ቲም ስለሆኩኝ በጣም ደስተኛ ነኝ አኔ አኩሪዎች 🥰🥰🥰🥰🥰 የኔ ምርጦች
@ጌታያውቃል-ጸ1ሠ
@ጌታያውቃል-ጸ1ሠ 12 күн бұрын
እነዚህ ልጆች የሰው መውደድ አላቸው ጌታን እኔ ሳላያቸው ስውል እንዴት እንደሚደብረኝ መጨረሻችሁ ያማረ እንዲሆን ፀሎቴ ነው፡፡ ❤❤🎉🎉❤❤🎉🎉❤❤🎉🎉❤❤🎉🎉
@SikoSilo-zm6gm
@SikoSilo-zm6gm 12 күн бұрын
ከሁለታችሁም የምወድላችሁ ፀባይ ሰናይ ነችሁ
@Wudeyemaryiamleg
@Wudeyemaryiamleg 12 күн бұрын
ደሥ የምትሉ ጓደኛሞች ናችሁ መመረጥ ነው ጥሩ ጓደኛ ማግኘት ሥወዳችሁ❤❤❤❤
@AhmedIbrahim-vn7zh
@AhmedIbrahim-vn7zh 11 күн бұрын
ፍቅርን የገለፅሽው መንገድ በጣም ደስ ይላል❤❤❤❤
@ጓልኣክስማዊት
@ጓልኣክስማዊት 12 күн бұрын
ሀይሚነቴ ትንሽዋዬ የኔ ልእልት የትንሽ ትልቅ የልጅ አዋቂ ስስት ብዬ የምወድሽ እድግ በይልኝ❤ የኔ ታዳጊዎች ታይቶ የማይጠገቡ እግዚአብሔር ትልቅ ደረጃ ደርሳቹ ያሳዬን 💚😍
@SasddGaddd-bh2xk
@SasddGaddd-bh2xk 11 күн бұрын
❤❤❤❤❤
@ሙዬነኝየኢምዬዋታነፈቅኡም
@ሙዬነኝየኢምዬዋታነፈቅኡም 12 күн бұрын
የቡራ እና የሀይሚዬ አድነቅዎች ዬትነቹ👏👏👏
@EthgEhgf
@EthgEhgf 12 күн бұрын
አሜንአሜን''እንደኔ'በስደተት'የምትኖሩ''እህቶቼ''ወንድሞቼ''እግዚአብሔር 'የረፍት'እንጀራይስጠን''አሜንበሉ🙏
@SamsungSamsing-un6rz
@SamsungSamsing-un6rz 12 күн бұрын
አሚን❤❤❤❤
@MetagssWagaalewu
@MetagssWagaalewu 12 күн бұрын
ቡራዬ ከምንም በላይ እምታሥደሥተኝ ነገር በሀይማኖትክ እማትደራደር ልጅ ልኡል እግዚአብሔር ከእናቱ እናታችን ከልደትዬ ጋር ዘመንክን ሁሉ ይባርክልህ ወደፊት ደግሞ በሀይማኖትህ እምታገለግል ያድርግህ የእወነት እግዚአብሔር ይጠብቅህ 🙏🙏🙏❤❤❤❤💞🎉🎉🎉🎉🎉
@gjyvng738
@gjyvng738 11 күн бұрын
አንድአይደለሀይማኖታቸው
@AHMU-አህሙ
@AHMU-አህሙ 12 күн бұрын
ሀይሚዬ አገላለፇ ደስ ሲል የሆነች አስተዋይ ልጅ❤❤❤❤❤
@amitub615
@amitub615 12 күн бұрын
እውነት ለመናገር ብሩኪ የሚወደድነው በጣም ለሴትልጅ ክብርአለው ሲቀጥል ደግሞ ሀይሚዬ መልካም ሴትነሺ ሳቂታዬ መልካም አድስአመት እንኮንም አለቀ 2016 ዋጋ አስከፍሎኛል ብቻአልሀምዱሊላህ😢
@Mese22-qi3ii
@Mese22-qi3ii 12 күн бұрын
ስስቶቸ እሪከርዱን ትሰብሩት አላችሁ ይሄን ያክል ቀን ጠብቀን እማ ቀልድ የለም የኔ ፍልቅልቆች 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@Rahma-fg2jg
@Rahma-fg2jg 11 күн бұрын
ያነጋገር ስርአታቼዉ ደስ ይለኛል ሀይሚየ ና ቡራ ቆንጂየወች ያዉ ሳልናገር ማለፍ አልችልም የድንግል ማሪያም ልጅ ምንም መስጠት አይችልም ኮ ቡራ አንድና አንድ ብቻ ነዉ ፈጣሪ ሁሉንም ማድረግ ሚችለዉ እየሱስ ደግሞ ፈጣሪ ሳይሆን ፍጡር ነዉ
@YemataAsmare
@YemataAsmare 11 күн бұрын
Betam tasazignalesh lanch lematamniwu awe legna lemnamn gn yedingl mariam liji hiwot setonal egziabher ewuntun yiglestslish egna muhammedn mesadeb tefton ayidelem yegna haymanot ke maymesluachhu ga be fikir nuru new yemilewu ye fikr amlak eyesus chrstos abetu yemiyadeegutn ayawukum ena yikr belachewu geta hoy
So Cute 🥰
00:17
dednahype
Рет қаралды 57 МЛН
😍ደዚ ስላፈቀረችው ልጅ ተናገረች😁
7:52
🚦ለብሩኬ የተላከለት ትልቅ ነገር 😱🥰
27:20
Beki Tube ቤኪ ቲዩብ
Рет қаралды 77 М.
ባሴ ሲጋራ ጀመረ እነ ፅጌ አበዱ😭🚬
29:26
ለኔ ስትል ብዙ ዋጋ ከፍላለች ግን ? 💔 || EP 12 ጋቢ ሾው
38:32
መዳኔ ቲዩብ / MEDANE TUBE
Рет қаралды 164 М.