KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
ሐረግ ( ክፍል 44)
36:55
🚦ፍቅረኛውን አጭበረበራት በፖሊስ ልታሳስረው ነው
27:23
Он ждал ДВА ГОДА, чтобы преподать наглецу УРОК СКРОМНОСТИ #shorts
01:00
Quilt Challenge, No Skills, Just Luck#Funnyfamily #Partygames #Funny
00:32
Không phải tự nhiên các nước châu Phi yêu mến nước Nga. Bởi nước Nga có một TT đáng yêu #putin
00:19
“Don’t stop the chances.”
00:44
ብሩኬ በከባድ ጥያቄዎች አፋጠጥኩት..😂😂 | ስንት ፍቅረኛ ይዘሀል እስካሁን እውነቱን ተናገር |
Рет қаралды 160,790
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 89 М.
Eyu Entertainment
Күн бұрын
Пікірлер: 908
@WinaTube-el9ct
10 ай бұрын
የታባቱ አስጨንቅልኝ😂😂
@eyuentertainment
10 ай бұрын
ወንድም ወንድሙ ላይ ሲነሳ 😂😂
@Tinshu_tube-21
10 ай бұрын
በደብ አስጨንቀው😂
@2-nl9dw
10 ай бұрын
😂😂😂😂
@lovelygonfa6421
10 ай бұрын
❤@@eyuentertainment
@Hadeya-n9w
10 ай бұрын
😂😂😂😂😂
@BirukTube-
10 ай бұрын
አክብረክ ስለጋበዝከኝ አመሰግናለው❤❤
@eyuentertainment
10 ай бұрын
በጣም ምርጥ ሰው መሆንህን አስመስክረሀል ወንድሜ..🙏
@sayedahmada8263
10 ай бұрын
😘😘😘😘😘😘😘😘ብራየ መልካም ሠው አላህ ይጠብቅህ ወንድምየው ወላሂ ሥወድህ.
@ማርያምእናት-ቐ4በ
10 ай бұрын
ብሩዬ የኔ ውድ💝❤❤❤❤
@zenebdegene-mh7qu
10 ай бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቅህ ብሩካችን 😍💝👑
@SaleemaSalee-kg1qu
10 ай бұрын
ማሻአላህ ጀግነነህ አወተረጋጋነ ትይዛለህ
@amrazaz1232
10 ай бұрын
ጎበዝ ስነ ስርዓት ያለው አለባበስ የምትለብስ ለኔ አማላይ ናት አለ ቡርክየ ክርስቶስ በደሙ የዋቸህ ምርጥ የተዋህዶ ልጅ ብየሃለሁ❤
@saasaamm1996
8 ай бұрын
እዉነት ነዉ❤❤❤❤❤❤❤
@Igucg
10 ай бұрын
የኔ አመለሸጋ 😘ለእናቱ ያለዉ ፍቅር እኮ ነፍ አመት ትኑርልህ👏❤ አባቴ❤❤❤
@addisemetiku1495
10 ай бұрын
እግዚአብሄር ይባርክህ ለኔ አማላይ ማትገላለጥ ሴት ነች አለኮ ምርጥ ታዳጊ እንደናተ ያሉትን ያብዛልን❤❤❤❤❤❤❤❤ በርቱ ሴቶች እራቁታችሁን እየዘለላችሁ ክብራችሁን አታዉርዱ😢
@Lij..kidu..
10 ай бұрын
ቀጣይ ኤፋ ይቅረብልነ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@lijsemi947
10 ай бұрын
ቡራዬ ቀጣይ ኤፋ እጠብቃለን🙋♀️😍
@ገኒነኝየራያዋቀበጥ
8 ай бұрын
አወይጠየቅ😂🙋
@arigash-c8y
10 ай бұрын
እኔግን ጎደኞቼ ወንዶች ናቸው በጣምም ብዙ በጣምም እንዋደዳለን ግን እነሱ ሲያገቡ አንደኛ ደስተኛ እኔ ነኝ እኔም ሳገባ እነሱ ናቸው ደስተኛ ጒደኝነት እኮ ወንድምነት እህትነት ነው ❤
@meseretayash335
10 ай бұрын
ብሩኬ የሚወደድ ልጅ ነው በተለይ በእምነት ጠንካራ ነው ተባረክ❤❤❤
@tube-yi8tg
10 ай бұрын
ጠንካራ ስለሆነ ነው ቲክቶክ ላይ የሚጨፍረው?????
@merd24
8 ай бұрын
@@tube-yi8tg የሰው ልጅ ቀስ እያለ ነው ከሕይወት የሚማረው -- ወጣትነትም አለ አይደለ ግን ወደፊት ብዙ ነገሮች ሲገቡት ቀና ልብ ያለው ልጅ ይሆናል።
@tube-yi8tg
8 ай бұрын
@@merd24 በአሳብሽ አምናለሁ።ግን እያደር ዝቅ እያለ ከሂደ ጠፍቶ መቅረትአለ
@HiwotEseye
10 ай бұрын
ቡራየ የኔ ወድም አሰተዋይ የትንሸ ትልቅ የሆክ ልጅ እዉነት እሴት ልጅ ሰትሸፈን ነዉ እሚያርባት ክብሯም ሰትሸፈን ነዉ
@AhlamM-uk9fb
8 ай бұрын
ኮሜት ፅፌ አላቅም ግን የዚህ የልጅ ስነስረአቱ ትህትናው ለናቱ ያለው ክብር ለሰወች የሚያሳየው አክብሮት ይለያል አላህ ከፍ ያለ ደረጃ ያድርስህ ብሩኬ❤❤❤
@HiwotEseye
10 ай бұрын
እዉነት ነዉ ቡራያ ቅድሚያ ለፈጣሪ መሰጠትነዉ ልኡል እግዚአብሔር ካሰቀደምክ ሁሌም ትደሰታለህ ከፈጣሪ በታች ነብሰ የሆኑ ጓደኞቾ አሉህ
@ረህማአዩቱብ
10 ай бұрын
እነ ማርክን እነ ሂለንን እነአብርሽን እነሩታን አቅርብልን❤❤❤
@MiraHaliso
10 ай бұрын
በትክክል ብለሻል 💯😘
@HhddHdhd-pz6zf
10 ай бұрын
ማነው እደኔ ቡራን አይቶ የመጣ ቡራየ የኔ የኔ ጀርጋዳ ጠብቄ ነበር እደምታቀርበው ❤❤❤❤❤❤
@የማዬደስታብረሀኔነው
10 ай бұрын
በእርግጠኝነት አዷ ቆጆ አፈቀርኩህ ብላ ትመጣለች ጠብቀ ሸበላው ግን እኔ ደስ የለኝ ነበር የአብርሽን ሲስተር ጓደኛ ብትሆኑ ኖርማን አይደለም ይገባሀል❤
@Simere-tube.21
8 ай бұрын
እሱ የሀይሚ ነው ዋይ ሌላ አመጣም
@የማዬደስታብረሀኔነው
8 ай бұрын
@@Simere-tube.21 ሳመጣ ያዛት ነውኮ ታዳ አባባሌ
@Simere-tube.21
8 ай бұрын
@@የማዬደስታብረሀኔነው እየተግደረደሩ ነይ ይዋደዳሉ ሲጀምር😁
@sikosilo2484
10 ай бұрын
ቡራን አይቸ ነው የመጣሁት ቡራ ይመችህ አባቴ ሁሌም በደስታ ኑርልኝ
@Kidestkidest-p1f
8 ай бұрын
ብሩኬ ለሀይማኖትህ ያለህ ክብር እንድት ያስደስታል❤❤ እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናህ
@burtikanmulu5958
8 ай бұрын
ቡራየ እመቤቴን በጣም ትልቅ ሰው ነህ አደኛ የናቴን ደስታ አልክ ሁለተኛ የምትሸፏፈን ሴት አልክ መንፈስ ቅዱስ የቀረበህ ልጅ ነህ እግዚአብሔር አይለይህ ወድሜ❤❤
@menberelegesse4717
10 ай бұрын
ብሩክ የኔ ጨዋ እናትህን እግዚአብሔር አድሜ ከጤና ጋር ይሰጥልህ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Yif7g
8 ай бұрын
ቡራዬ የኔ አስተዋይ እግዚ አብሔር ይጠብቅህ ለእናትህ ያለክ ክብር ❤❤❤❤❤❤እድሜ ከጤናጋር ይስጥልህ ለሴት ልጅ ያለው ክብር ፈሪሐ እግዚ አብሔርን የምትፈራ አለ🎉🎉🎉
@ውባለምጎጃሜዋ
10 ай бұрын
ደሥ የሚሉ ወጣቶች ከተጠያቂው ጠያቂው ሁለት ውቦች ታምራላቹህ 🥰🥰🥰🥰
@ameenahali1891
10 ай бұрын
ኤፋሬም ይጠየቅ የምትሉ 👍👍👍👍👍
@gjyvng738
8 ай бұрын
ይጠቅ
@RahmaHamad-p7b
7 ай бұрын
👍👍👍👍👍👍👍👍
@aishShagh
7 ай бұрын
ይጠየቅ❤❤❤❤❤❤❤
@amrimom11
10 ай бұрын
የኔ ወንድንም ስወድህ እኮ የምር ለእናትህ ያለህ ፍቅር ይለያል ወላሂ ረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋ ለእናቶቻችን ❤❤❤❤❤❤💞💞💞💞
@hyatssa9035
9 ай бұрын
እዉነት ሰት ልጁ ሰነ ሰርዓት ያለ አለባበሰ ማልበሰ አለባት❤❤❤❤
@ሩሐማየአርሴማልጅ
10 ай бұрын
ዋው ጥያቄያችንን ሰምተህ ስለአቀብክልን እናመሰግናለን
@hawaahmed9547
10 ай бұрын
በቃላችን መሰርት ስላቀርብክልን እናመሰግናለን ቀጣይ ኤፍን❤❤❤❤❤
@SubhanallahSubhanallah-xx3ob
8 ай бұрын
ማሻአላህ ጎበዝ ጀነት እኮ በእናት እግር ስር ናት ለሁለችንም እናት አላህዬ ጤናና እድሜ ይስጣቸዉ❤❤❤❤❤ ቡሩኬ በጣም ነዉ ደስ የልከኝ ወላሂ ማን እንና እናት😢❤❤
@ጓልኣክስማዊት
10 ай бұрын
ኤፋ እና ማርክ ሄሉ አብርሽ ሩታ ቀጣይ እንጠብቃለን❤😊 ብሩኬ የኔ የዋህ ❤
@sjshhejejj7947
8 ай бұрын
ጎበዝ😢❤ የናቱን ስም አፉ አይነጥልም እዲሜ ይስጥልህ ወዲሜ❤❤❤❤
@misrach2350
10 ай бұрын
ቃላችንን አክብረ ስለ ጋበዝከን እናመሰግናልን እዮባ ቡሩኬ እግዚአብሔር አምላክ ያሰብከውን ሁሉ ያሳካልህ በቀጣይ ኤፍን አቀርብልን❤❤❤❤❤❤❤😂😂
@Hayemika
10 ай бұрын
እውነት ነው እኔም የምወድላቸው የማደንቃቸው በእምነታቸው ላይ ያላቸው አቋም በዚሁ ቀጥሉበት
@zየበረ
10 ай бұрын
ቡራ ትለያለህ አላህ ያሰብከዉን ሁሉ ያሳካልህ ወንድም ደሞም ይሳካል እዚህ ቤት አድስ ነኝ አተን አይቸ ነዉ የመጣሁት
@HhDdgg-o1u
10 ай бұрын
ቡራን ስላስጨነቅህልን ደስ ብሎናል በቀጣይ ኤፋን አስጨንቅልን😂😂😂
@samerawitdinberua
4 ай бұрын
እዉነት ቡራኬ ክበርልን ታላቅ ሰዉ ሀይማኖቱን እክባሪ እንናቱን ወዳጂ esmart sew❤❤❤❤
@GuFy-dy8kw
10 ай бұрын
ኤፊ ይጠየቅ የምትሉ😂😂👍
@ለሁሉምጊዜአለዉ
10 ай бұрын
ማርክንም😅
@ቅዲስት
8 ай бұрын
በጣም ደስ ያለኝ የእምነትክ አቋምክ ፈፃምክ ያማረ ይሁን እና የምገብው ሴት ሰምቴሻል ምን እንደምትለብሽ❤
@Rihena-y5q
10 ай бұрын
Buraye yene fikr❤❤❤❤ቀጣይ ፕሊስ አብርሽንና ሩታን አቅርብልን❤❤
@ggg-275
10 ай бұрын
ቡራዬ መልካም ሠው እግዚአብሄር ያሠብከውን ሁሉ ያሣካልህ❤❤ ለእናትህም እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልክ❤❤❤❤❤❤❤
@ghghghh217
10 ай бұрын
1ሆ ደሞ ስንት ሊሆኑ ነዉ😅😅😅 አይ ብሩኬ. ወየሁ ስታምር❤❤❤❤
@kopreesa8674
3 ай бұрын
ብሩኬ እኮ የእናቱ ነገር ይለያል ምርጥ ልጅ❤ በእድሜ በጤና ያኑርልህ ወድሜ❤❤
@bizuyekassew8256
10 ай бұрын
ቡራዬ መልካም ሰዉ ❤ቀጣይ ደግሞ ኤፋ ይቅረብልን😂
@S.Bazezew
6 ай бұрын
Biruke talak sew ye Orthodox Tewahdo enku Egziabher hiwethin yabark 💚💛❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@YordeZewudu
10 ай бұрын
ብሩኬየ የኔ ጌታ እውነት ነው ሴት ልጅ ስትሸፈን ነው የሚያምርባት 😍😍😍 እኔና አተ እንጋባ 🤒🤭 እኔም ወደ ቤተ ክርስቲያን የሚያቀርበኝ ወንድ ነው የምፈልገው በተክሊል ነው ማግባት የምፈልግ እሲ ይሳካልሽ በሉኝ
@አፀደማርያምአለሙዩቱብ
10 ай бұрын
ያሳካልሽ
@የጣይቱልጅየአያቶ
10 ай бұрын
አሜን ያሳካልን ለሁላችን😢😢😢
@chuchulakew7211
10 ай бұрын
ያሳካልሽ እህቴ
@YordeZewudu
10 ай бұрын
@@የጣይቱልጅየአያቶ አሜን ለሁላችን ውዶቸ አይዞን ትግስት ካለን በእግዚአብሔር ቸርነት የማይሆን ነገር የለም ብቻ እምነትና ትግስት ይኑረን እኛ ካሰብነ ይሳካልናን ሰው ያስባን እግዚአብሔር ይፈፅማን አደለ የሚባለው እሱ ቸር አምላክ አይደል የድንግል ማርያም ልጅ የዘገየ ቢመስልም ይፈጥናን ያሰብነውን ነገር ከሱ ፍቃድ ውጭ ሁነን ካላበላሸነው የማይሳካልን ነገር የለም በእውነት በፍፁም ልባችን አምነን እንጠብቀው ይሆንልናን እስመ አልቦ ነገር ዘይሳኖ ለእግዚአብሔር ለእግዚአብሔር ምንም የሚሳነው ነገር የለም 😍😍😍
@seadazeynuahmed
10 ай бұрын
ይሳካልሽ
@SintayoGeberezgi
8 ай бұрын
ሺ አመት ይኑርልህ እናትህ የኔ አባት እናቱን ወዳጅ ሥወድ በርታልን የልብህን ሀሳብና መሻት ወላዲተ አምላክ ታሳካልህ እግዚአብሔር ይርዳህ ፍፃሜህን ያሣምርልን ❤❤❤❤
@መቅዲየራያዋ-2
10 ай бұрын
አቦ ይመቺህ🎉🎉🎉🎉የኔወዲም የኔባለማህተብ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤እደትእደተመቸኝ❤❤❤❤ፈጣሪን 🎉🎉🎉🎉የልብህን ያሣካልህ
@HulsinHulsin
2 күн бұрын
Weye anta tafache leje gobaze tabarake senaserato abate tadalache iametagabake leba wareko bora ianana wandeme ianato jagena❤❤❤❤❤
@Nejat104
10 ай бұрын
አብርሽና ሩታን አስጨንቅልኝ❤
@meseretmesi5010
6 ай бұрын
ዋው ደስ ይላል ለናትሕ ያለመ ፋቅር ክበርልኝ ብሮ እናት❤❤❤❤🎉🎉🎉
@chuchulakew7211
10 ай бұрын
ልክ ነህ ነቃን እያሉ የነጮችን ወርሰው እምብርት የሚያሳዩ ሴቶች
@merongm5989
10 ай бұрын
ቡራን አይቼ ነው የመጣውት ቡራዬ ፈጣሪ ያሰብከውን ያሳካልህ ለእናትህ ያለ ቦታ ልዩ ነው❤❤❤
@samprincess378
10 ай бұрын
ብራዬ የኔ ባልማህተብ ❤❤❤❤❤❤❤
@hanawloed4034
10 ай бұрын
በትክክል የእናትና የአባት በህይወት እያሉ ነው ማስደስት ብራዬ
@meriamomar4015
7 ай бұрын
ሀቢቢ ይሳካልህ ቡራየ ለእናት ዉለታ የገባህ ግበዝ
@lijsemi947
10 ай бұрын
የኔ አባት ለእናቱ ያለው ፍቅርኮ❤😢
@መቅደስ-ቘ5ፐ
10 ай бұрын
ብራዬ የኔ እቁ እናመሰግናለን ወድማቺን አክብረክ ሥላመጣህልን ❤❤❤🎉🎉🎉🎉❤❤❤
@ኡምአብዱላዚዝ
10 ай бұрын
ሁለታችሁምበጣምቆንጆናችሁ ማሻአላህአላህይጠብቃችሁ
@ሀዬየወሎዋቀበጥ
10 ай бұрын
ፈገግታውንማ ኧረ የአላህ ታድለሀል ሁሌም ደስታኛ ሁንልን መልካም ሠው❤❤ ግን ስልኩን ብትተባበሩኝ ጥሩ ነበር❤
@user-ሚጣ
10 ай бұрын
😂😂😂😂ምን ልቶኝ😂🤭🤭
@saadaa6222
8 ай бұрын
😅😊
@አማራዊቷ
8 ай бұрын
😁😁😁😁🤣🤣🤣🤣ፈገግታው አላለችም😜😜😜@@user-ሚጣ
@HfhJrf
7 күн бұрын
ለ እምነትህ ያለህ ክብር በጣም ደስ ይላል በ ቤቱ ያፅናህ ❤❤
@mekedespertty5283
10 ай бұрын
ብሩኬ አንተን ያገባች የታደለች ነች❤❤❤
@Hxjg-qv2qh
10 ай бұрын
ኧረ ነውር በኮሜንት አብረሽ ኑረሽ ያላየሽውን ሠው እንድህ አይባልም በንግግሩ ወላ በመልኮ አይ የመዳም ኩሽኖች አብሽሩ
@ሠሠሠሠሠ
10 ай бұрын
ምነዉ የታደለች አልሽ ለዩነትተዉዱቹ የተለየ ነዉወይስ ይዉልደል ክክክክክ
@Hxjg-qv2qh
10 ай бұрын
@@ሠሠሠሠሠ ክ
@AbesalatMolaye-f7h
3 ай бұрын
ምን ችግር አለዉ የፈለገችዉን ትበል ከተመቻትስ
@TYout-m8h
10 ай бұрын
ቀጣይ አብርሽ ይቅረብልን የምትሉ👍👍👍👍👍
@sameramohammed
8 ай бұрын
የኔ አባት ለናትህ ያለህ ፍቅረ ደስ ይላል አላህ ይጨምረልህ
@TarikeEyesusi
10 ай бұрын
Wowo gobazi bura sete liji mashafafan alabati liki naki enem sete nagn egna setochi yesi faligenali ❤❤❤
@adan1376
10 ай бұрын
ቡሯየ የኔ ውድ ወንድም እኔየ የማቃችሁ እናተ የማታቁኝ ስደተኛዋ እህታችሁ ነኝ
@zahari-uf5vj
10 ай бұрын
ብራየ የኔተጫዋች እናትህን እድሜናጤናይስጥልህ
@mahbubamohmdenur3345
10 ай бұрын
ቡራ አይቶ ዬማጣ አሰዩኝ በለይክ🎉🎉🎉🎉🎉
@azimerakahasi7286
10 ай бұрын
እኔ 😂😂😂
@aynalamaynalam9875
10 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤yen wedem egzaber yakeberk entekrnm egzaber yexebqelek
@MmNv-l4m
9 ай бұрын
ብሩክ ለናቱ ያለው ፍቅር ይለያል ፈጣሪ እረጅም እድሜ ይስጥልህ❤❤
@sjshhejejj7947
8 ай бұрын
በጣም❤❤❤❤❤
@Kalye-nf5lm
10 ай бұрын
Biruke wendmalem tleyalek yemlew bemknyat new yene lyu fetari ytebkh betam new yemwedh yene balemahteb🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@tigistDemeke-he7hi
10 ай бұрын
አር ኤፍ ይጭናቅ የምትሉት እጅ ዎዳላይ ❤️
@زايد-ك8ض1234
Ай бұрын
እንግዲ ሃይሚየ ቡራ ያለውን ሰምተሻል ከዚ በዋሃላ ተሸፋፈኒ😁😁😁👏👏👏❤❤❤❤
@sdetegawnegnbetesebochennafaki
10 ай бұрын
ሁለተኛ ነኝ ላይ አረጉኝ ❤ብሩኬ የምወድህ❤
@MuniraBusera
8 ай бұрын
Hahymi netela lbeshi alebabes adera konjow endayamelsh enam betam ewedewalehu gn Muslim negn anchin betam slemwedsh kanchi endayweta adera😢
@duey2368
10 ай бұрын
ኤፋ ይጠየቅ የምትሉ በlike አሳዩኝ
@amaamm-f9x
3 ай бұрын
ወላሂ የኔ ወድም እናት ሺ አመት ትኑር ወላሂ በጣም አድናቂህ ነኝ በርታልኝ ቡራየ
@softdfg3275
8 ай бұрын
ማሻአላህ ብሩኬ ደጋግመክ ደጋግመክ እናቴ እናቴ አልክ አላህ ካሰብከዉ ያደርስህ
@LailaMahir-vn3vl
4 ай бұрын
Amin Amin Amin Amin ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻
@HabtamMarseel
7 ай бұрын
ቡራየ ለሴት ያላችሁ ክብር በጣም ደሰ ይላል ቀጥሉበት የኔ መልካም ሰው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@ማርያምእናት-ቐ4በ
10 ай бұрын
ቀጣይ ለኤፊ ጠይቅልን😍😍😍❤❤❤
@GelaneBekele-c6t
10 ай бұрын
❤❤❤
@AleenaHanna
7 ай бұрын
እዉነት ነዉ ቡራ ሴትልጅ አለባበስሁኔታ ማመረ አለባት❤❤❤
@eyuentertainment
10 ай бұрын
10:12 እዚጋ አልቻልኩም..😂😂😂
@GsvGssu
8 ай бұрын
❤❤❤
@GsvGssu
8 ай бұрын
ስልክ ቁጥርክን ላክልኝ
@sarahplock6791
6 ай бұрын
ብሩኬ እድሜ ለናትህ ትልቅ ደርጃ ደርሰህ ለማየት ያብቃት የኔ ውድ እናት ፍቅር ናት😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@thaerhassan
10 ай бұрын
ብሩኬ ምርጥ ሰው የኔ ማኛ ❤😘
@egizbehezfikirnew9179
7 ай бұрын
Egizabeher Yemsgen yetebkachu yes ❤ema erijim edeme Tena yestailgn bora wundme nurilgn ❤🙏
@Yyyhyuu-zx1df
10 ай бұрын
ብሩክ አይቼ መጣሁ❤❤❤❤❤❤❤❤
@adanechgobena8742
10 ай бұрын
Eyu Wow Mert New በርታ👌👌👌
@tbaheru
10 ай бұрын
ቡራዮ ምርጥ ምርጥ ምርጥ♥♥♥♥♥
@gfrdgfds2259
10 ай бұрын
ጎበዝ በትክክል አብሸሩ ወንድም አብሸሩ ወንድም በጣም❤❤❤❤❤❤❤
@beemnet_ye_shewa_lij
10 ай бұрын
❤❤🥰🥰ኢዩና ብሩኬ❤❤ኢዩ ቀጣይ ኤፋን😎🥰🥰
@kidustefera5703
5 күн бұрын
እግዚአብሔር እናትህን እድሜ ይጨመርለት።
@MekedesMulat
10 ай бұрын
እናመሰግናለንወድማችንእንወድሀለን❤❤🎉🎉🎉
@yeshebely1545
6 ай бұрын
ብሩኬ ለእናትህ ያለህን ፍቅር ወድጀልህ አለሁ 👍👍👍
@halima7993
10 ай бұрын
አብረሀምን አምጣልን ለፍቅረ ሺማግሌ መላከ እና አለመላኩን ጠይቅልን ቀጣይ ሂሉን አምጣልን
@jeerrryu
10 ай бұрын
አላከም የውሸት ትርክት ነው የሚነግረን
@ተዛርዮምላዓደይ-ዸ4ደ
10 ай бұрын
ምናገባሽ ወረኛ ሁላ😏🤔
@ZinetMuhammed-w4e
10 ай бұрын
የኔም ጥያቄነው
@ከረያባመታባዘራውtube
10 ай бұрын
አው አቅርበው እጠብቃለን አብርሽን
@ጓልኣክስማዊት
10 ай бұрын
ወይኔ ጉዴ ምን ኣገባሽ የለፈ ሂወት ዕጭ ምድረ ሰገጤ
@YcuI6f
8 ай бұрын
ብሩኬ የእውነት በቤቱ ያፅናህ ለሀይማኖትህ ያለህ ፍቅር ያለህክብር ደስይላል እግዚአብሔር ያሰብከዉን ያሳካልህ በሀይማኖቶ የፀናች ይስጥህ ብየ እመኛለሁ
@እናቴእመቤቴ-ቐ3ኰ
10 ай бұрын
ዊይ ይመችህ ሴት ልጂ ስት ልጂ ስትሸፋፈን ነዉ የኔ አባት ይመችህ❤❤❤
@ሀያዕለሴትልጅአስፈላጊነው
10 ай бұрын
ግበዝ መልበስ ራሱንየቻለውበት አለው ቅርፃቸውን የሚያሳዩ ሰዎች አይመቹኝም እኔራሱ
@Sophia-o1k2f
10 ай бұрын
ኧረ ቡራዬ የምር ስለምወድህ ነዉ መሠል በህልሜ አብረኸኝ እያደርክነዉ ምን ይሻላል😳😳❤❤❤❤
@ኡምአብዱላዚዝ
10 ай бұрын
😂😂ተረጋጊ
@Samrawiet
10 ай бұрын
የፈጣሪ ያለህ😂😂😂😂😂
@LESHETADANGNE
10 ай бұрын
😅😅
@fadelaabdulla
10 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂
@Rነኝወሎየዋየደሴልጅ
10 ай бұрын
ተጋቡ😂😂😂😂
@myfamilytube5841
8 ай бұрын
best friend ሆነን ቆይተን ነው መጨረሻ ላይ ተጋብተን ቁጭ ያልነው እኔና ባለቤቴ😅😅😅😅🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@Ksa-wl5zc
10 ай бұрын
ቀጣይ አብርሽና ሩታን ማርክና ሄለንን አቅረብልን
@GvHv-b3t
10 ай бұрын
ፈገግታችሁ ይለያል❤❤❤❤❤❤ፈጣሪ ይጠብቃችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@የየየ-ኘ9ጰ
10 ай бұрын
አተን በጠየቁልኝ እልቅ ኪኪኪኪኪኪ
@TgTube-dg1pw
8 ай бұрын
ምሪጥ እኮ ነህ አቤት የልቤን ሴት ነው የጠራሃት እንዴት እንደ ምወዳት የኔ ምሪጥ ሰው የኔ ደሪባባ የኔ ሙሉ ሴት ሳያቲየ በጣም ነው የምወድሽ ከተዋናይ በሙሉ የምሳሳላት በፊቅር ይማያት የለ መሰልቸት የሰራችው ሁሉ የምከተል ውድድድድድድ በማያልቀው ሳያት እየ እዲሜ እና ጤና ይስጢሽ ትጅ እህትሽ ከሳኡድ ❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤
@TyyuFfgyu-fh8zh
10 ай бұрын
ቡራዬ ❤❤❤❤
36:55
ሐረግ ( ክፍል 44)
ለዛ
Рет қаралды 96 М.
27:23
🚦ፍቅረኛውን አጭበረበራት በፖሊስ ልታሳስረው ነው
Beki Tube ቤኪ ቲዩብ
Рет қаралды 13 М.
01:00
Он ждал ДВА ГОДА, чтобы преподать наглецу УРОК СКРОМНОСТИ #shorts
BalcevMMA_BOXING
Рет қаралды 10 МЛН
00:32
Quilt Challenge, No Skills, Just Luck#Funnyfamily #Partygames #Funny
Family Games Media
Рет қаралды 55 МЛН
00:19
Không phải tự nhiên các nước châu Phi yêu mến nước Nga. Bởi nước Nga có một TT đáng yêu #putin
THẾ GIỚI 24H
Рет қаралды 10 МЛН
00:44
“Don’t stop the chances.”
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 62 МЛН
47:33
ሀይሚ እና ብሩኬ ግንኙነት ከባድ ሚስጥር አወጡ..😱 ብሩኬን እፈልገዋለው...🤣 በጣም የምወደውን ትልቅ ስጦታ ከአድናቂዎቼ ደርሶኛል.. | @Efagrace01
Eyu Entertainment
Рет қаралды 230 М.
21:11
ከ እናት ፍቅር ጋር ተገናኘን//መመለስ አልብኝ😳
Efa Grace ኤፋ ግሬስ
Рет қаралды 20 М.
25:01
ረዱ እየነዳች ከተማ ወስዳ ጋበዘችኝ
Eyobel tube-እዮቤል ቲዩብ
Рет қаралды 13 М.
23:55
🌺ስለ ሁሉም ነገር አመሰግናለን
Wina ዊና
Рет қаралды 134 М.
20:59
🛎️ብሩክ የ500 መቶ ሺ ብር እቃ ተዘረፈ 😱😱
Biruk Tube ብሩክ ቱዩብ
Рет қаралды 220 М.
19:08
🔴ጥንዶቹ አርቲስቶች ተላያይተዋል? ፣ ብዙዎችን ያስቆጣዉ አማርኛ ፊልምና የላጤዉ ወንጀሎች - የEBSTV ጋዜጠኞች ጭፈራ | Dallol Entertainment
Dallol Entertainment
Рет қаралды 319 М.
18:06
🛑ሱመያ ከዛሬ ቡሀላ አልፈልግሽም አደን ነኝ ብላን ዋሽታን
SBA Babba
Рет қаралды 45 М.
29:39
Semere Bariaw| ሠመረ ባርያው | ሰመረ ባሪያው| Bariyaw | Funny Reaction| tiktok V51 #ምንይላሉ| #new #አዲስ
Semere Bariaw
Рет қаралды 90 М.
16:40
💫መረቁኝ እና ዳሩኝ እናቶቼን አስደሰትኳቸው😍🥰
HASSEN TUBE | ሀሰን ቱዩብ
Рет қаралды 26 М.
26:24
በእንጀራ እናቷ የምትሰቃየው ልጅ መጨረሻ(ሳባ ክፍል 12)
Heyab Amen
Рет қаралды 33 М.
01:00
Он ждал ДВА ГОДА, чтобы преподать наглецу УРОК СКРОМНОСТИ #shorts
BalcevMMA_BOXING
Рет қаралды 10 МЛН