KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
በእንጀራ እናቷ የምትሰቃየው ልጅ መጨረሻ(ሳባ ክፍል 12)
26:24
ዮአዳን (ክፍል 59)
29:23
It’s all not real
00:15
REAL or FAKE? #beatbox #tiktok
01:03
黑天使只对C罗有感觉#short #angel #clown
00:39
🎄✨ Puff is saving Christmas again with his incredible baking skills! #PuffTheBaker #thatlittlepuff
00:42
ሐረግ ( ክፍል 44)
Рет қаралды 133,505
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 485 М.
ለዛ
Күн бұрын
Пікірлер: 2 300
@Hawaii-mi2co
3 сағат бұрын
የሐረግን ደራሲ በጣም አደንቀዋለሁ እድህ ለተበዳይ ቀን ሲያስወጣ ደስ ሲል ተባረክ ድራማው የበለጠ እያማረ ነው
@serkalemserkalem2182
2 сағат бұрын
በጣም እንዳይበላሽው ብቻ
@OmarDema-o9u
2 сағат бұрын
በጣም ❤🎉
@sositesh1041
2 сағат бұрын
የህንድ ፊልም ነዉ
@ktube8920
2 сағат бұрын
@@sositesh1041 በአማረኛ እየተረጎሙልን ነው 😂😂😂
@Lulu8049-c8d
2 сағат бұрын
እሚያምረው ናታን ሲነቃ ነው እና ኤፊን ወደዱሮው ፍቅሩ ሲመልሳት አለዛ ያስጠላል
@BisuneshDubai
3 сағат бұрын
እፉ በአምላክዋ የታመነች ጀግና ሀይል የእግዚአብሄር ነው ብላለችና።
@Samirah-x4c
2 сағат бұрын
ጀግና ኤፉየ ይሄ የመሥተፋቅር ነገር ይጋለጥና ናታን ወደ ኤፉ ይመለሥ
@MelakKonjo
Сағат бұрын
@@Samirah-x4c አዎ ይጋለጥ ያለበለዘያ ፊልሙ እጅ እጅ ነው ሚለው
@Tigyyabatalig
29 минут бұрын
ይጋለጥ ካልሆነ ያሥጠላል
@elsabetgirma6564
2 сағат бұрын
ኢየሱስ ጌታ እንደ ሆነ በአፍህ ብትመሰክር እግዚአብሔርም ከሙታን እንዳስነሣው በልብህ ብታምን ትድናለህና፤ ሰው በልቡ አምኖ ይጸድቃልና በአፉም መስክሮ ይድናልና።
@Dddf-m5n
Сағат бұрын
ዋዉ ኤፉፉ ❤ዉይናታን መስተፋቅሩ ከሰራ በዚህ ከቀጠለ አናይም የምትሉ ላይክ❤
@መሲ-ፐ7ወ
3 сағат бұрын
ኢፉን ፈጣሪ ይጠብቃት እሚል ብቻ ላይክ❤❤❤❤
@m.e-c3g
3 сағат бұрын
😮🎉🎉🎉🎉💪💪💪አሜንን😅😅
@EthiopiaHagere-b3j
2 сағат бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤
@AmLo-s7f
2 сағат бұрын
🎉🎉🎉❤❤❤❤
@Mylove-d7p
2 сағат бұрын
❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@Ytu-d1o
2 сағат бұрын
እኔ🎉🎉😢😢😮
@MeseretWorku-w9k
3 сағат бұрын
የጥበብ ሁሉ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው።✝️
@ሰላም-e8i
3 сағат бұрын
❤❤🎉🎉
@yemarayamsitota2845
3 сағат бұрын
❤❤❤❤🎉🎉🎉Ammeenn Ammeenn Ammeenn
@tewbwchworku2220
3 сағат бұрын
አሜን አሜን
@salamnana1310
3 сағат бұрын
አሜን አሜን ❤
@መሲዩትብ
2 сағат бұрын
አሜንንንንን አሜንንንንን ❤❤❤❤
@SeniYallew
3 сағат бұрын
ዛሬ የኣመቱ ስላሴዎች ናቸው እንኳን አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች አሜን በሉ💒⛪⛪💒❤🌷
@AsinkaEshetie
3 сағат бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን አሜን አሜን አሜን❤❤❤
@MeseretWorku-w9k
3 сағат бұрын
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
@HagazFantay
3 сағат бұрын
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን🎉❤
@SalauddinSalah-u7s
3 сағат бұрын
አሜን ❤
@LETEBRHANTube
3 сағат бұрын
እሜን እሜን እሜን🙏
@MohammadAhmed-m9h
36 минут бұрын
ደራሲው ኤፍራታን ጀግና ሰላደርካት እናመሰግናለን እባክ ኤፉን እንደገና ሳትሰባብር መሰተፍቅር እንደተሰራብት መጋለጥ አለብት እባክህ
@seblewongelasrat5785
15 минут бұрын
የሚገርመኝ ድራማ እኮ ለሰው ትምህርት መስጠት ነበረበት እንጂ መስተፋቅር እያላችሁ ለቀጣይ ተውልድ መርዝ ልትግቱ ስትፍጨረጨሩ ትታያላችሁ ምን ማለት ነው ?የአገሸንንት ስራ የጨለማን ተግባር ተምታስተላልፉት እረ እፈሩ ይሄ እግዚያብሐኤርን እና ህዝብን መናቅ ነው😮
@mindayetadele7948
2 сағат бұрын
ማነው እንደኔ የሉሊት መንቦቅቦቅ ዘና የሚያረገው😅😅😅ኤፉዬ የኔ ጀግና ኤፉዬን የምቶዱ ደምሩኝ❤❤❤
@muniramudaa
Сағат бұрын
😂😂😂😂😂 እኔ ወለ እዴትእዳሰቀችኝ
@AbebumeleKibret
23 минут бұрын
እኔማ የሷ አክተር እስከሚደርስ እምጓጓው
@MisganaIslam
3 сағат бұрын
ዝምተኛ ሰው ሲነሳ ከባድ ነው የኔ ጀግና ኤፌየ❤❤❤❤
@ENEENAANCHI
2 сағат бұрын
ላኢላሀኢለላ ሙሀመድ ረሱልአላህ ከአላህ በስተቀር በሀቅ የሚገዙት ጌታ የለም መሀመድም ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም የአላህን መልእክተኛ ነው
@AlemAlem-j7g
Сағат бұрын
Ere lulit motku zare 😂😂😂😂
@ShewayeMelkamu
Сағат бұрын
አላህ አዲ ሞሀመዲ የፈጠረው ሰይጣን ነው አትሸወጂ😅
@Alem_1
Сағат бұрын
አረ ተይ😂😂😂😂
@seni-z1f
55 минут бұрын
ደሙሩኝ ዉዶቼ በማርያም❤🎉
@HussenMubark-br9rj
7 минут бұрын
@@ShewayeMelkamuከናተ ወላሂ አይሁድ ይሻላል በናተ እኮ ሲጣን ይቀናባቹሃል በአስተሳሰባቹህ
@SALOMONASSEFA
3 сағат бұрын
“ኢየሱስም፦ እኔ መንገድና እውነት ሕይወትም ነኝ፤ በእኔ በቀር ወደ አብ የሚመጣ የለም።” - ዮሐንስ 14፥6
@Mekiii998
3 сағат бұрын
❤
@Mike-qg7br
3 сағат бұрын
Amen
@TeTe-hx6vi
3 сағат бұрын
እንዳየሁ እፈርዳለሁ ፍርዴም ቅን ነው የላከኝን ትዕዛዝ እንጅ ትዕዛዜን አልሻም
@Godisgood-ch6lv
3 сағат бұрын
Amen❤❤❤
@fevenmeliro9374
3 сағат бұрын
አሜንን❤❤🎉🎉
@rehrahearaya7669
2 сағат бұрын
ሀረግ እጅግ በጣም ወድጄው የምከታተለው ቆንጆ ድራማ ነው ። ዛሬ በኤፉ ነፃ መውጣት ብደሰትም ናታን የተደረገበት ነገር በመስራቱ ግን እጅግ በጣም አዝኛለሁ!!! አንደኛ መከራቸውን አበዛቹባቸው ሁለትኛና ዋናው ደሞ የሚያስተላልፈው መልዕክት እጅግ በጣም አፀያፊ ነው የኦርቶዶክስ ተዋህዶንም ስም ያጎድፋል ምክንያቱም መድሃኒት ሰጪዎቹ ማለትም እነ ቤዛ አንገታቸው ላይ ማዕተብ አርገው ይታያል እና ኦርቶዶክሶች እንዲ ናቸው የሚል መልዕክት ነው የሚያስተላልፈው ሌላው ደሞ ሰይጣናዊ ስራን እውቅና እየሰጣቹና ሰዎችንም በግልፅ ወደዛ ሂዱ እያላችሁ ነው እና እባካችሁን እባካችሁን እባካችሁን እሄን ስህተት አርሙ
@TaibaMOHAMMAD-w4e
Сағат бұрын
አሪፍእይታነዉጠቆይንበተመለከተምንእንማረከዚህ😢
@የአላህባሪያነኝ-ዀ4ዠ
Сағат бұрын
ሱብሀን አላህ አልሀምዱሊላህ ወላኢላኢለላህ ወላሁ አክበር❤🎉
@OfficialKidist
2 сағат бұрын
ሴቶች እንደ ኤፉ ደፋርና ጀግና መሆን አለባችሁ 💪😂😂
@HiwetTsegay-i2z
2 сағат бұрын
ኡሸይ 😂
@toybahussen8007
Сағат бұрын
እሺ
@Tadyewerk
Сағат бұрын
እሺ❤❤❤
@Fugh-f4p
Сағат бұрын
በጣም💪💪
@Rahmet-gm4bj
Сағат бұрын
እደሷማ ጀግና በሆንኩ ኡኡ
@rahimahtah6644
2 сағат бұрын
የተከበረው ረመዳናችን ደረሰልን ሙስሊሞች እንኮን አደረሰን
@HawaLove-hp7zj
2 сағат бұрын
Awen Alhmadulila Ekan Abro Adersn❤
@አልሃምዱሊላ-ገ7ፐ
2 сағат бұрын
እንኳን አደረሰን❤❤❤❤❤
@SdFg-y3p
2 сағат бұрын
አልሀምዱሊላህ
@Amina-m4h5o
Сағат бұрын
አልሀምዱሊላህ ደርስው ከሚፆሙት ፁመውም ከሚጠቀሙት ያድርገን ያረብ
@NajatMohammad-jm1se
Сағат бұрын
Enkuan Abero Aderesen wude Insha Allah yeza sewu yebelan ❤❤❤
@Orhtodox1
3 сағат бұрын
ኤፍራታ ምርጥ ተዋንያን የምትሉ ላይክ🎉🎉🎉
@BabaDxb
3 сағат бұрын
አንደኛወላሂ
@TubaMuhamed
2 сағат бұрын
እንደዛሬው አስደስታኝ አታቅም የምር😂😂
@seni-z1f
55 минут бұрын
ደሙሩኝ ዉዶቼ በማርያም❤🎉
@HawaAli-t1b
2 сағат бұрын
ስራዬን አቋርጨ ነው ያየሁት 😅😅😅😂😂😂ኤፉዬ የኔ ጀግና ብየሻለሁ❤❤❤
@Maziyechu
2 сағат бұрын
ኤፍራታ ዛሬ ገና ጀግና ሁናለች❤❤
@AHIAM-gj3wo
3 сағат бұрын
ከዚክሮች ሁሉ በላጩ ዚክር ለኢላህ አኢላላህ ሙሀመድ ረሱሉላህነው አሉ የኛ ውድነብይ🎉🎉🎉
@AmlnatHusen-dc8go
2 сағат бұрын
ሰለላዋአለሂምወሰለም🎉🎉🎉
@temr8492
2 сағат бұрын
ሠለላሁ አለይሂ ወሠለም ❤❤❤
@GebireTeketelew
Сағат бұрын
😂😂😂😂😂
@ራዲነኝስደተኛዋ
3 сағат бұрын
ዝምተኛ ሰው ሲነሳ ከባድ ነው የኔ ጀግና ኤፉየ በርቺ ታሸንፊያለሽ
@MesiyemariyamilijMesiyemariyam
2 сағат бұрын
😂😂😂😅😅 እውነት እኮነው 😅😅😂
@WubitTekeba
2 сағат бұрын
በጣም🎉🎉🎉🎉
@hilina-g3l
Сағат бұрын
እዉነትነዉ💪😂😂
@SnSn-c4s
2 сағат бұрын
ያኡመተ መሀመድ❤
@MoloFatimah
2 сағат бұрын
saw❤
@SasaDad-b1z
2 сағат бұрын
እፍ ያኔ ጅገና እንካን ብስላም መጣህለን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@Yeabatualji
2 сағат бұрын
ለኤፉዬ አድርሱልኝ ሉሊትን እንዳትበቀላት እንዳውኮ ደሞ ታሳዝነኛለች 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣ስወዳት እኮ የድራማው ድምቀት ናት🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@SemarEmor
37 минут бұрын
ሳሕ ወላ😅😅😅
@TsegaApo
3 сағат бұрын
ኤፍራታ ግን ዛሬ ❤❤❤ እንደ ዛሬ የሴት አንበሳነት ተሰምቶኝ አያውቅም 😂😂🎉🎉🎉
@muniramudaa
Сағат бұрын
ፊልምለይ እኮነው😂
@حبشي-ف2ي
17 минут бұрын
😂😂😂😂
@TsegaApo
3 минут бұрын
@@muniramudaa ብሆንም 😁 እኔ እንድሁም ከእነርሱ ጋር አብሪያቸው ያለሁ ነው ምመስለኝ😁😜
@TsegaApo
3 минут бұрын
@@حبشي-ف2ي 😂
@የወሎዋቆጆ-ደ4ሰ
2 сағат бұрын
ማነዉ ልቡ ዘጠና ዘጠኝ ዲግሪ እሚመታ ይህንዲራማ ሲያይ ኤፉየ የሆነ ነገር ትሆናለይ ብየ ጭቀቱ😂😂😂😂
@TigistMoges-u7x
2 сағат бұрын
እኔ😅
@YySa-q2z
2 сағат бұрын
እኔ😂😂😂😂😂😂😂😂
@የፍቅርጉዞድንግልንይ-ኈ4ዘ
2 сағат бұрын
😂😂😂😂😂
@BetiBeti-y9z
Сағат бұрын
እኔ ማርያምን
@Fugh-f4p
Сағат бұрын
እኔ ጌታን😢😢
@fatumaMohammed-x7y
3 сағат бұрын
ጀግንነቷ ደሥ ሢል🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉የመዳም ቅመሞች አላቹ ረመዷን ደረሠልን አልሀምዱሊላህ
@ወሎየዋዋዋዋዋ
3 сағат бұрын
ስንት ቀን ቀረው
@Kነኘለወደደኝሟችለጠላኝቀ
3 сағат бұрын
ነዎአልሐምዱሊላሕ
@JemalTefera-x8h
3 сағат бұрын
ኣልሃምዱሊላህ
@TigstAyele-k5p
3 сағат бұрын
የምር ስንት ጊዜ ደረሰ
@TigstAyele-k5p
3 сағат бұрын
ቀረው
@እምዬጋልትግራይ-ቐ4ኀ
Сағат бұрын
የኣመቱ ሰላሰ እንኳን ኣደረሳቹ የተዋህዶ ልጆቺ።❤❤❤
@saaraa8524
Сағат бұрын
👏👏💗💗
@ተዋሂዶ
2 сағат бұрын
ተዋሂዶ ለዘለዓለም ትኑር❤❤❤
@SualihaGetu
3 сағат бұрын
ኤፉ ከቤት ተመለሰች ብርታቱን ይስጥሽ እንግዲህ. በቅናት ማለቅሽ ነው የናታን እንክብካቤ ደግሞ ሰርቷል ጥንቁልነው መስራት አልነበረበትም ጥሩም አልሰራችሁ እኔ ከዛ አረመኔ ስትሄድ በቃ አለቀላት ብየ የዛሬው እስከሚለቀቅ. ስጨነቅ በተረፈ የትወና ብቃት ደራሲውም. ጎበዝ ናችሁ
@በኪየናቷ
3 сағат бұрын
እናት ያላቺሁ ሺአመት ያኑርላቺሁ❤❤❤
@DjdjUdud-r7f
3 сағат бұрын
አሚንንን ያረብ
@fasikagmeskel8437
2 сағат бұрын
ማንም ሰው ሺ ዓመት አይኖርም በሰላም ትኑርልህ
@CkgtGjgr
2 сағат бұрын
አሚን
@MነኝየወንድሞቸናፋቂAH
Сағат бұрын
አሚን ያረብ
@alamalam5582
3 сағат бұрын
ዛሬ'ኮ የአመቱ አጋዕዝተ አለም ቅድስት ስላሴ ነው የተዋህዶ ልጆች እንኳን አደረሳችሁ እህት ወንድሞቼ እናት አባቶቼ ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@trhastesfay1706
2 сағат бұрын
አሜን አሜን አሜን
@ghgwf5148
2 сағат бұрын
አሜን አሜን አሜን🎉🎉🎉🎉
@WubitTekeba
2 сағат бұрын
አሜን🎉🎉
@Dddf-m5n
Сағат бұрын
ዝምተኛ ሠዉ ሲነሳኮ የጥላቻ ዳርን ነዉ የሚያሣየዉ ኤፉየ በርች❤💪ክርፍፍ ናታን እደወንድ ሁንጅ ልፍስፍስ😅
@Tadyewerk
Сағат бұрын
ሉሊት ስደነግጥ እንደእኔ ከትከት ብሎ የሣቀ ማነው ኤፉየኔጀግና ደፋርነትሽንና ቁራጥነትሽ ተመቸቷናል ቀጥይበት የምትሉ 👍👍👍❤❤
@Hayat-b6g
3 сағат бұрын
ይህን የምታነቡ እናታቺሁን ሺ አመት ያኑርላቺሁ❤❤❤❤
@Kነኘለወደደኝሟችለጠላኝቀ
3 сағат бұрын
አሚን❤❤❤
@TalinTewodros
3 сағат бұрын
Amen❤❤❤
@مانعاليامي-ظ4ت
3 сағат бұрын
አሚን የረቢ❤❤❤❤😢😢😢😢
@ZeynebaSeid-c1t
3 сағат бұрын
አሚንንንንንንንንንን❤❤❤❤❤❤
@حياهحياه-خ8ن
2 сағат бұрын
አሜን ትኑርልን🙏🙏🙏
@زينبمحمد-ظ8ن
3 сағат бұрын
መስተፋቅር መስራቱ ድግምትን ማበራታት ነው❌❌❌
@zaherazahera4243
2 сағат бұрын
ሳህ😢
@سارها-ك4ل
2 сағат бұрын
ዉነት ነዉ ይቅር👍👍👍
@ስላምዬ
3 сағат бұрын
ወይኔ እፉዬ አበሳ እውነት የትወና ብቃታን ሳላደቅ አላልፍም ያፊት በል የጂህን ታገኛለህ😃😃😃😃😃😃
@MihretNore
2 сағат бұрын
ኤፉየ ጠንካራነቷ የሚያስደስተው😂😂😂😂
@MoMo-b8v
Сағат бұрын
ኤፈዬ የኔ ጀግና እደዛሬው ደስ ብሎኝ አያቅም🎉🎉🎉🎉
@عيدروسع
3 сағат бұрын
ውድ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ልጆች እንኳን ለጥምቀት በዓሉ ኣደረሳቹህ አደረሰን🎉❤❤ ጥምቀት ደረሰ🥰🥰🥰🥰🥰🥰 እምወደው ብዓል🎉❤❤❤❤❤🙏🙏🙏
@EmebetAshine
3 сағат бұрын
7️⃣ስላሴ አንድም ሶስትም ናቸው✝️🙏💟 እንኳን ለቅድስት ሥላሴ አመታዊ ክብረ በዓል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን የአብርሃምን ቤት የባረኩ ስላሴዎች የእንእኔና የእናንተም ሕይወት ይባርኩልን
@AishaAsh-p4z
2 сағат бұрын
አሜን እኳን አብሮ አደረሠን እማ
@አይሰደት
2 сағат бұрын
ሶሰት አምላክ የለም ሸጊቱ አንደ እጂ የተወለድ ወዲ ልጂ አይመላክ አይደለም ከኔ አብ ይበልጣን ይላል መፀሀፈሸ ለሰራኤል ለጠፎት በጎች ብቻ ነወ የተላከወ ነብዩ እይሱሰም የላል መፀሀፈሸ
@SurprisedBear-ql4ry
Сағат бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን እንኳን ኣብሮ ኣደረሰን የኔ ቆንጆ
@Saudi2024-s9z
51 минут бұрын
🙏🙏🙏
@Sofiaያባቷልጅ
3 сағат бұрын
ዛሬ ሳልጨርስ ልኮምት የኔ ጬረቃ ውይኔ ልቤ ቅቤ ጠጣ የኔ ጀግና😂😂😂🎉🎉🎉❤❤❤
@AsklAsklaa
22 минут бұрын
wow የዚ ድራማ ደረሲ አለመድነቅ አይቻልም ከሰዉ ለሰዉ ቀጥሎ ሰፍ ብይዬ የየዉት ድረማ ነዉ❤❤❤👍👍👍
@Hana-eq6dp
2 сағат бұрын
የኔ ጀግና ኤፉዬ ፈጣሪ ይጠብክሽ 💋💋💋
@kamiliaQ
3 сағат бұрын
ሱብሀን አላህ አልሀምዱሊላህ አላህ አክበር ❤❤❤
@Lohamine
2 сағат бұрын
Ba egir neber inde yemtayiw😅😅😅
@BarkatShj
3 сағат бұрын
ዛሬ እኮ የዓመቱ ስላሴ ናቸው እንኩዋን አደረሰን አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች 🙏🙏🙏🎉🎉🎉
@ሰላም-e8i
3 сағат бұрын
ልመርቃችሁ አሜን በሉ እግዚአብሄር ወቶ ከመቅርት ይጠብቀንአሜን😢😢😢
@LETEBRHANTube
3 сағат бұрын
እሜን እሜን እሜን🙏
@yemarayamsitota2845
3 сағат бұрын
Ammeenn Ammeenn Ammeenn ❤
@almetyimam
3 сағат бұрын
አሜን አሜን አሜን❤
@AishaMakahleh
3 сағат бұрын
አሜን አሜን አሜን
@ትግራይ-ሐ6ጀ
2 сағат бұрын
አሜን 🥰
@Marya-dm6hy
2 сағат бұрын
ኤፍዬ የኔ ጀግና አይዞሺ በርች አይይ ናቱ ጂላጂል😁😂ከኤፍጋ ሁን እልቅ🙄 ጽዬ ጎበዝ ከኤፊ ጎን ሁኝ ሉሊት አልቀዘነሺማ ውነት😂😂😂😂😂😂😂
@Nal-uq3xw
Сағат бұрын
ኤፉ በጣም አደነኩሽ ጀግናነሽ ❤❤❤❤❤ በነካ እጂሽ አብይንም በይልኝ❤❤❤
@ግዜለኩሉጩና
3 сағат бұрын
ዋው ኤፉ❤ እንደ አንቺ ሴት ብቻ ይወለድ የሴቶች መበደል ይብቃ ሁሉም እንደ ኤፉ መጋፈጥ አለበት
@ብርሀንየአባትየልጅ-ሐ7ሐ
2 сағат бұрын
ኤፉዬ በመንቃትዋ ማነው እንድኔ ደስ ያለው❤
@سمرا-ط7و
3 сағат бұрын
ቅመሞችየ የአመቱ ስላሴ ወቶከመቅረት ይጠብቃቹህ❤❤❤🙏🙏🙏
@Fhbhh-y9c
3 сағат бұрын
amen
@rroselave2755
3 сағат бұрын
አሜን
@سميراالقحطاني
2 сағат бұрын
አሜን
@Elsa-x3r
2 сағат бұрын
አሜንንን 🥰🥰🥰🙏
@MoniraEthopia
50 минут бұрын
ዛሬ ግን በጣም ደስ ብሎኛል ነገር ግን ናሳ ናታን ከፍቶኛል ከዚህ በኋላ የሰራችሁ ምግብ ማብላት የለባትም ኦፍዬ የኔ ጀግና 🌹🌹🌹🌹🥰🥰❤️❤️❤️❤️
@GenetZemedkun-z5d
Минут бұрын
ኤፉ ማንም አድርጓት የማያቀዉን አደረገችዉ ጀግና ናት አይደል
@FasikaAdise
3 сағат бұрын
ኪዳነ ምህረት ትጠብቀን
@DarartuuDegguu
2 сағат бұрын
AMEEN AMEEN AMEEN
@የማሪያምልጅ-ኰ6ቐ
3 сағат бұрын
ልመርቃችሁ አሜን በሉ በነገሮቻችሁ ሁሉ እግዛብሄር ጣልቃ ይግባ የጎደለው ይሙላላችሁ የጠመመወን ያቆናላችሁ በስደት ያላችሁ በሠላም ወደ ሀገራችሁ ያስገባችሁ ተባረኩ ❤❤❤❤
@mrazmir8150
3 сағат бұрын
አሜንአሜንአሜን
@TeshagerGagado
3 сағат бұрын
አሜን አሜን አሜን ዉዴ❤❤❤❤❤❤❤❤
@mmn9429
3 сағат бұрын
አሜን አሜን አሜን❤❤❤🎉🎉🎉
@sdetegawnegnbetesebochennafaki
3 сағат бұрын
አሜን አሜን አሜን❤❤
@tigist835
3 сағат бұрын
እንኳን አደረሳችሁ የተዋህዱ ልጆች ለሰላሴ አመታዊ ንግሰ❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏
@የፍቅርጉዞድንግልንይ-ኈ4ዘ
2 сағат бұрын
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን❤❤❤
@meronsolomon2697
Сағат бұрын
ወይኔ ናታን እንዲህ መሆን የለበትም ደሞ አንድ ሰው ቢያውቅ ደስ ይላል
@DdDd-ci9pj
2 сағат бұрын
ወይኔ ዛሬ ልቤ 90ዲግሪ እየመታ ነዉ ያየሁት ኤፉየ የኔጀግና የዛሬዉ ይለያል እዉነት አደራ እንደ ዩአዳን ዲራማ መጨረሻዉን እንዳታበላሹት❤❤❤❤❤❤
@nardi8713
3 сағат бұрын
ሀረግን እደኒ በጉጉት የሚጠብቅ ማነው👍❤❤❤❤❤😍
@SaAz-b6w
3 сағат бұрын
እዚህ እምታናቡ ሁላ ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቃቹ አሜን በሉ ❤❤❤
@Tነኝየፋኖወዳጅ
3 сағат бұрын
የዛሬዉ የኤፍራታ ይለያል❤❤❤ የኔ ጀግና ኤፉዬ💪💪💪💪
@OCHA1988
Сағат бұрын
እዚህ ድራማ ውስጥ ፈጽሞ መግባት የሌለበት ነገር ቢኖር የጥንቆላው ነገር ነው። ቤዛ በጥንቆላ ናታንን እንደዛ ማድረግ አልነበረባትም። ደግሞ ቆይ ሁሌም የትም የግቢውና የቤቱ በር ክፍት የምሆነው ነገርም ያስጠላል
@TrigoWorku
2 сағат бұрын
ኸረ.ኤፉየ.የኔጀግና.አሁንስ.አንቺን.የምገልፅበት.ቃላት.አጣሁኝ💪💪💪💪💪💪💪💪💪
@AlemituAnjulo
3 сағат бұрын
1 John 5 አማ - 1ኛ ዮሐንስ 12: ልጁ ያለው ሕይወት አለው፤ የእግዚአብሔር ልጅ የሌለው ሕይወት የለውም።
@obsseobsee9762
3 сағат бұрын
Warri Akka koo eegaa oltan like godhaa mee Efuye Gobez 💪😂❤ Wayyoo Natan dhukkubsatera dafaa hopsitala geessa please 😢😥
@teybanegash
2 сағат бұрын
😂😂
@ገኒየተዋህዶልጅ-ነ3ቐ
2 сағат бұрын
ትግስት ምልቶ ሲፈስ ያጠነክራል💪💪💪💪💪💪
@Amina-e9s
Сағат бұрын
ዋዉ ጀግናነሽ በርቺ ኤፉየ እዳትሸነፌ የዛሬዉ በጣም አስደስቶኛል የምር🎉🎉😂😂
@fekr-m9n
Сағат бұрын
ዋዉ ይሔ ድራማ በጣም ተመልካች እየሳበ ነዉ በዚሁ ቀጥሉበት
@HaykelMuhamed-c7f
3 сағат бұрын
😂😂😂መጨረሻውይመርጂ ዛሬ ለኤፉ ቆሜ ነው ያጨበጨብኩት 😂🎉 ከዛከናታን ከርፋፋ 😂እሷ አስርእጥፍ ትበልጣለቸመ
@WubitTekeba
2 сағат бұрын
😂😂😂😂😂😂
@شيب-ح3م
Сағат бұрын
😂😂😂😂😅
@Alem_1
50 минут бұрын
😂😂😂😂
@ZuZuti-y9z
3 сағат бұрын
አረ የዘሬው ከምን ግዜውም የበዳ ነዉ ኤፉ ጀግና ማነው እንዳኔ ደስ የለው
@ማርታ-የኪድዬ_tube16
2 сағат бұрын
ያበደ ኖ የበዳ 😂
@HadiraNigatu
2 сағат бұрын
😂😂😂ለምን ቀስ አትይም ውደ
@hawletmohammed-w5s
2 сағат бұрын
😂😂😂😂
@Abav1221Asbshavnsox
2 сағат бұрын
እንዴዚህ ኮሜንት እርርርርርርይይይይ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@HamidaErstu
2 сағат бұрын
ምን ያለ😅😅😅😅
@WsSw-u1h
3 сағат бұрын
ረመዳን ከሚደርሱ ደርሰው ከሚፆሙ ፆማቸውን በኢባዳ ከሚያሳልፉ ፆማቸው ከሚቀበላቸው አላህ ያድርገን😢
@Hdrae-k9h
3 сағат бұрын
እሚንንንን ያረብብ❤❤❤
@ሡሡብንትባባ
3 сағат бұрын
አሚን ያረብ💐💐💐💐
@MilonBd-m2d
3 сағат бұрын
አሚን
@Zehara-g4o
3 сағат бұрын
አሚን❤❤❤❤
@CdydHwuda
3 сағат бұрын
አሚንንንንን ያረብ❤
@Fugh-f4p
Сағат бұрын
ኤፉዬ የኔ ጀግና ምን ልሁንልሽ የኔ ቆራጥ ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ የኔ ሴት ውድድድድድድድ በማያልቀው የቤዛ መሥተፋቅር መጋለጥ አለበት ኤፉዬ ሥቃይ በቃ በቃ በቃ በቃ ፍትህ ለተመልካች ናታንን ወደ ኤፉ መልሡልኝ በቃችሁ አታሣቃዮቸው😢😢😢😢😢
@Tizitaaworkineeh
2 сағат бұрын
አፉዬ የኔ ዉዴ አቺ ጀግና ሴት ነሽ በርቺ 🥰🥰🥰🥰♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️ ናታን ግን መዳን አለባት 🎉🎉🎉🎉
@KedijaAli-lt9kf
2 сағат бұрын
ዋው ደራሲው ይለያል ከምር እድህ ለተበዳይ ቀን አውጣ እንጅ ኤፉዬዬዬዬዬ ጀግናናናናና
@meymunahusen4193
3 сағат бұрын
ላኢላሀ ኢለላህ ሙሀመድ ረሱሊላህ ከአላህ በሰተቀረ በሀቅ የሚመለክ አምላክ የለም ሙሀመድ 🎉ሱ አ ው የአላህ መላክተኛና ባሪው ነቸው ረመዳን እየመጣልን ነው አላህ በሰላም ያደረስን 🎉🎉🎉🎉
@Mekyammm-s8i
3 сағат бұрын
አሚንንን ያረብ
@MadinaAhmed-zm8ir
3 сағат бұрын
አሚንን❤❤
@Fatma-l1s8f
3 сағат бұрын
አሚን❤❤
@HawaHawa-i5s
3 сағат бұрын
አሚን ያረቢ
@hayatmek-h-s9t
2 сағат бұрын
ላኢላሀኢለላህ ሙሀመድ ረሱሊላህ
@ስላምዬ
3 сағат бұрын
ደራሲው ተግዲህ እፉዬ ላይ ምንም ነገር እዲደርሰባት አነፈልግም ያፊት የጂን ያገኛል አቶ ደራሲው😄😄😄😃😃
@Sameira-k9l
2 сағат бұрын
ትዛዝነው kkkk
@MariamMaraim-p9o
2 сағат бұрын
አፈልግም አዎ
@AlmazAlmaz-ys6ff
2 сағат бұрын
አቶ ደራሲው😅😅😅😅😅
@RahmetRahmetAli-b3x
2 сағат бұрын
አው አለዛ አናይም ትዛዛነው😂😂😂😂
@حياهمحمد-ح1ن
Сағат бұрын
አወን
@Fikirte-ry4mm
2 сағат бұрын
ዋውውው በጣም ደስ ይላል እጅህ ይባረክ ደራሲው 😂 ኤፉዬ ስወድሽ ኩሩ 💖💖👌
@Mafadh-t5t
Сағат бұрын
ኤፍረተ ጀግነ የኔቆንጆ ምርጥ ተዋነኝነት የምትሉ 👍👍👍😂😂
@የህዝብሚድያደራሺለወገኔ
3 сағат бұрын
አመጣጣችሁ ያምራል ግን መጨረሻውን እደ ዮአዳን እዳታበላሹት😂😂😂😂
@ethiopia-o4j
3 сағат бұрын
ዋው ተለቀቀ❤ በሐረግ አይነት ዮዋዳን እግር እግር ያለው🤓🤓
@AykalJmal
3 сағат бұрын
😂😂😂😂😂😂😂እግር እግር ያችስ ከፋ
@Nolhhouse
3 сағат бұрын
እኔምእጅእጅነውያለኝ😂😂🤭🙈
@almetyimam
3 сағат бұрын
😂😂😂😂😂
@ሰአድነኝየቤተሰቦቸናፋቂ
3 сағат бұрын
እውነቷን ነው ከምር 😂😂@@AykalJmal
@محمدالحبشي-ح6غ
2 сағат бұрын
እኔ
@Topg-u6n
3 сағат бұрын
ኤፉየ የኔ ጀግና 💪💪👈 ይሄ ናታን የሚባል በግ እፍ ተቃጥየ መሞት ነው😢😢😢
@ብርቅሻ
2 сағат бұрын
አበሸቀኝ😮😮😮
@tibatiba2633
2 сағат бұрын
😅😅😅😅
@Topg-u6n
49 минут бұрын
እኔስ ብሉይ ተቃጥየ መሞቴ😢@@ብርቅሻ
@aschalchadmasu8595
Сағат бұрын
ኤፍዬ ጎበዝና ጀግና ሴት ተባረክልኝ
@getetilaye5905
43 минут бұрын
ዋው ይሄን የፃፈው ዳሬክተር እጅህ ይባረክ
@KatiHalabi
2 сағат бұрын
እንኳን አደረሳችሁ ለአብርሀሙ ስላሴ❤❤
@GuxFrom
2 сағат бұрын
ለተመልካች ክብር ይኑራችሁ የፉ በዝህ ትቀጥል😢😢
@روز-ض7ع3خ
3 сағат бұрын
እፉየ ድግም ከታሰረች እኔ አላይም 😳ጨረቃዬ💪💪💪❤❤
@Halemhassen
2 сағат бұрын
ማነው በአላህ ዮአዳይ ያስጠላው የህፀን ልጂ ጨዋታኮ ይሻላል ከነሱ ጠቅላላ አጃጃሉት ኤጭ አጣቢ እንደለለው ካልሲ ተግማሙብን ሀርግ ቶሎ ቶሎ ይለቀቅልን ኤፎየ የኔ ጀግና
@SelamawitKahassay
20 минут бұрын
የዳቢሎስ መንፈስ ይቃጠልና ናታን ወደጨረቃዉ ይመለስ
@BetelhemMoges-n7y
3 сағат бұрын
ምሳሌ 23 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹⁷ ልብህ በኃጢአተኞች አይቅና፤ ነገር ግን ቀኑን ሙሉ እግዚአብሔርን በመፍራት ኑር፤ ¹⁸ በእውነት ፍጻሜ አለህና፥ ተስፋህም አይጠፋምና። ¹⁹ ልጄ ሆይ፥ ስማ ጠቢብም ሁን፥ ልብህንም በቀናው መንገድ ምራ። ²⁰ የወይን ጠጅ ከሚጠጡ ጋር አትቀመጥ ለሥጋም ከሚሣሡ ጋር፤ ²¹ ሰካርና ሆዳም ይደኸያሉና፥ የእንቅልፍም ብዛት የተቦጫጨቀ ጨርቅ ያስለብሳልና። ²² የወለደህን አባትህን ስማ፥ እናትህም ባረጀች ጊዜ አትናቃት። ²³ እውነትን ግዛ አትሽጣትም፥ ጥበብን ተግሣጽን ማስተዋልንም። ²⁴ የጻድቅ አባት እጅግ ደስ ይለዋል፥ ጠቢብንም ልጅ የወለደ ሐሤትን ያገኛል። ²⁵ አባትህና እናትህ ደስ ይበላቸው፥ አንተንም የወለደች ደስ ይበላት። ²⁶ ልጄ ሆይ፥ ልብህን ስጠኝ፥ ዓይኖችህም መንገዴን ይውደዱ። ²⁷ ጋለሞታ ሴት የጠለቀች ዐዘቅት ናትና፥ ሌላይቱም ሴት የጠበበች ጕድጓድ ናትና። ²⁸ እንደ ሌባ ታደባለች፥ ወስላቶችንም በሰው ልጆች መካከል ታበዛለች።
@ADDISINFORMER20
3 сағат бұрын
እንኳን ደህና መጣቹ በጣም የምወደው ድራማ ነው ቪድዮን በላይክ ❤ደጋግ ኢትዮጲያውያን ልብ ያላቹ ❤ሰው ሰርቶ እንዲቀየር የምትሹ አላቹና ❤ የቀናነት ቤተሰብ በመሆን አበረታቱኝ ፈጣሪ የልባቾሁን መሻት ሁሉ ይፈፅምላቹ ደግ ደጉን የምናይበት የምንሰማበት ዘመንን ያምጣልን❤❤❤❤❤❤
@طيبةحبشي-س6غ
2 сағат бұрын
ሰሉአለሒነብይሰለላሕአለሒወሠለም.ሙስሊሞች..ሰለዋትአዉርዱ...የመዳምቅመሞችየ..የረፍትእንጀራይስጠንያረብ...ጉሉ.አሚን❤❤❤🎉
@ansha6059
2 сағат бұрын
ሰለላሁ አለይሂ ወስለም
@HiHello-c8n
Сағат бұрын
mestafakru sera siyastela
@ayelechdabesse7483
38 минут бұрын
የኔ ልዩ ደግሞ በእግዚአብሔር ላይ ያለሸ እምነት❤❤❤ ልዩ ነዉ
@رحمهاباتي
2 сағат бұрын
ኢፍራታ እቤት ስቴድ ህልም የመሰለዉ ብቻ👍👍👍👍👍👍
@BUGEAYNALEMDA
55 минут бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂
@HabeshaFunVibe
3 сағат бұрын
እንኳን ለዓመታዊ የቅድስት ስላሴ ክብረ በዓል በሰላም አደረሳችሁ❤❤ ደምሪሩኝ🥰❤️
@SonySony-b1w
2 сағат бұрын
ኤፉየ የዛሬዉ ይለያል ጀግኒት 💪💪💪 እናተ በኒስታግራም ትላላሣላችሁ እኛበዚህ እናሽቃብጣለን መገን የኛ ነገር 😂😂😂😂ቢሆንም የዛሬዉ ይለያል
@Yeabatualji
2 сағат бұрын
እንዳው ኢንስታግራማቸው ማነው ሚለው ለመሆኑ ኔማ አላውቀውም🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@AmarechSahile
2 сағат бұрын
ውይ ያ ሁሉ ሲጨነቅ የነበረው ናታን ስትመጣማ በዚህ መልኩ አልነበረም እንደዛው በፍቅር መቀበል ነበረበት እዚጋስ ተሳስታችሁአል የኔ ቆንጆ ኤፉ ስለመጣሽልን በጣም ደስ ብሎናል ናታንም ወደ ነበረበት እንዲመለስ ምኞታችን ነው
@MONEYYGIRL-7
Сағат бұрын
ቤተሰቡን አንዴ በክፉ ወንበዴ አንዴ በጥንቆላ መልካም ሰዎችን ማሰቃየትህ በጣም ያማያበሴጨው
26:24
በእንጀራ እናቷ የምትሰቃየው ልጅ መጨረሻ(ሳባ ክፍል 12)
Heyab Amen
Рет қаралды 42 М.
29:23
ዮአዳን (ክፍል 59)
ለዛ
Рет қаралды 384 М.
00:15
It’s all not real
V.A. show / Магика
Рет қаралды 20 МЛН
01:03
REAL or FAKE? #beatbox #tiktok
BeatboxJCOP
Рет қаралды 18 МЛН
00:39
黑天使只对C罗有感觉#short #angel #clown
Super Beauty team
Рет қаралды 36 МЛН
00:42
🎄✨ Puff is saving Christmas again with his incredible baking skills! #PuffTheBaker #thatlittlepuff
That Little Puff
Рет қаралды 24 МЛН
48:44
የነፂ ሰርግ❤️ //በጣም ብዙ እንግዳ የተጠራበት ዝግጅት😱
Netse tube ነፂ ቲዩብ
Рет қаралды 9 М.
44:40
ሥንኩል ሕይወት ክፍል 47 | Sinkul Hiwot Episode 47
Kana Television
Рет қаралды 7 М.
8:43
" ተዋህዶ እያ" New Eritrea Tewahdo Orthodox Mezmur() by Zemari Deacon Filmon Angosom
Eri Mahtot
Рет қаралды 1,7 М.
31:08
ሐረግ ( ክፍል 43)
ለዛ
Рет қаралды 489 М.
25:30
ፅጌ በድንገት ቡታጅራ ገባች. አብርሽ ማመን አቃተው😱
Tsge royal
Рет қаралды 39 М.
36:10
#መስቀሉን_ጳጳሳቱም_ረገጡት #ዛሬ_የሰማነዉ_ያስደነግጣል@NEGASHMEDIA
NEGASH MEDIA ነጋሽ ሚዲያ
Рет қаралды 4,7 М.
21:11
ከ እናት ፍቅር ጋር ተገናኘን//መመለስ አልብኝ😳
Efa Grace ኤፋ ግሬስ
Рет қаралды 29 М.
27:47
ቂጤን ላሰራ ነው እዳልክ ደነገጠ😄
Helu Tube
Рет қаралды 14 М.
23:02
ባለቤቴ ጉድ እንዳይል ሰርጀሪ ያሰራሁት የብል*ን ከንፈር ያላሰብኩትን ጉድ ይዞብኝ መጣ!!- ንጉስ ሚዲያ/ ዱካ ሾው
አፍሮ ሚድያ - Afro Media
Рет қаралды 6 М.
27:23
🚦ፍቅረኛውን አጭበረበራት በፖሊስ ልታሳስረው ነው
Beki Tube ቤኪ ቲዩብ
Рет қаралды 36 М.
00:15
It’s all not real
V.A. show / Магика
Рет қаралды 20 МЛН