KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
消防避险训练,消防员用“水盾”逼退烈火!这是训练,也是他们可能面对的日常。致敬!#熱門 #中国
00:16
Одну кружечку 😂❤️
00:12
Players push long pins through a cardboard box attempting to pop the balloon!
00:31
Теперь ты понял, кто Я такой | 5 серия | Сериал "ПрАкурор"
22:48
10 жылдан кейінгі | НАРУТО ТЕХНИКА ОТБАСЫСЫ | Отбасы оқиғасы
25:36
Қанішер Джейсонға айналып достарымды қинадым | Тышып қойды!
17:15
በነ እሩታ እና አብርሸ ምክኒያት እራሰዋን አጠፋች አረብ አገር ላይ ።ተፋፍረን እንጂ ሁላችንም አብደናል ። ጉድ ነው ዘንድሮ
Рет қаралды 31,283
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 189 М.
አብርሸ የቄራው የሰደተኞች ወዳጅ tube
Күн бұрын
Пікірлер: 1 100
@tube-sz4dy
Ай бұрын
እንኩዋን ደና መጣቹ ።በቅንነት ላይክ ሼር ሰብሰክራይብ
@HawaAli-d1h
Ай бұрын
አይ አብርሺ😂😂😂😂😂😂በሙታላይ የመጀመሪያ ቀላጂ ነኝ
@HawaAli-d1h
Ай бұрын
ሟች ከመሞቷ በፊት በሰዉ ፍቅር ቀድማ የሞተች።
@እህተገብረኤል
Ай бұрын
እረ 🙄🙄🙄🙄🙄🙄🙄 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@Hayat-j1m
Ай бұрын
Segete sgtgt bicha er weyne😂😂😂😂😂😂😂
@susukedirsusukedir1881
Ай бұрын
ሰላም ወንድማችን ግርም የሚለኝ የመዳም ቅመሞች ይህን ድራማ እውነት ነው ብለው የሚያለቃቅሱ ናቸው የሚገርሙኝ ሰግጡብን እኮ ዶላር አሰከራቸው እነሱ ተመልካች ስላለው ነው መጨማለቃቸውን የቀጠሉት እረ እህቶቸ ይህ ሁሉ ድራማ ነው ግዜአችሁን በእንደዚህ አይነት ቪድዮ አታቃጥሉ እኔ ወላሂ ማንንም እልከታተል እንደነዚህ ያሉ ጅሎች
@lubabayimam4598
Ай бұрын
አባቴ ሙቶብኝ በሰው ሀገር ሀዘን ላይነኝ አላህ ጀነትን እንዲወፍቅልኝ ዱኣ አድርጉልኝ 😢😢😢😢😢
@abinezerabinezer1595
Ай бұрын
😢😢😢😢😢😢
@kerimmuktar7894
Ай бұрын
አላህ ጅጅጀነተልፊርደውስ ይወፍቀው አብሽሪ በሰው ሀገር ሀዘን በጣም ከባድ ነው
@DfDf-j6r
Ай бұрын
እግዚአብሔርየአፀደገነትያርግልሽአይዞሽ
@መቅደስየዝክረቅዱሳንተማሪ
Ай бұрын
አይዞሽ እማዬ😢😢😢
@hawalewye738
Ай бұрын
እኔም እናቴ ንአጥዋት
@Etutube22
Ай бұрын
ማነው እንደኔ አብርሽ የቄራውን የሚወድ👍🥰
@ብርሀንየአባትልጅ
Ай бұрын
ማነው እንደኔ አብርሽ የቄራው ንግግሩ ይሚመቸው ❤❤❤❤
@hareg6874
Ай бұрын
አብርሽ የቄራው ያራዳ ልጅ ይመችህ፡ ምድረ ሰገጤዎችን ደህና አድርገህ እርገጥልን
@SeEt-r6s
Ай бұрын
ሲጀመር እነሱን ሚከታተል ሠው ራሱ ጤንነት የጎደላቸው ናቸው ምድር ሠገጤ አብርሾ እኔ ያንተ ሪያክሽን ዘና ነው ሚያርገኝ😂😂
@qtrdoh2067
Ай бұрын
👍👍👍👍👌
@qtrdoh2067
Ай бұрын
ስልኬን ግዙኝ አለ አብርሽ የራሴም ስልክ ጠላት ሆኖብኛል አብርሽዬ ጣለው ከፈለክ ክክክክክ
@ZarahZarah-rt8yb
Ай бұрын
ደሞሙሰሊምናቸውብዙወቹ
@YusraandHiba
Ай бұрын
ወረቢ እኔ አብርሽ አምጥቶ ሪአክት ሲየደርግበቸው ብቸ ነው የመየው
@Weynshe
Ай бұрын
ትክክል
@QueenEthiopia
Ай бұрын
እሄ ልጅ ዛፍኑ ዎውው 🙏🙏🙏🙏🌹🌹🌹🌹አብርሽዬ አንትም ባርታ 🙏🙏🙏
@kelemaberha8877
Ай бұрын
እድሜ ይሰጠን እንጂ ገና ብዙ እናያለን 😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤🎉🎉🎉
@jshsuwu5558
Ай бұрын
እኮን እራሤን ላጠፍ ገብቸ አንድ ቀን እኮ አይቻቸው አላቅም😂😂😂❤❤
@ኢለሀምእብራሂም
Ай бұрын
ጎበዝ😂
@SayedAhmada-pn7py
Ай бұрын
እኔም
@ኢለሀምእብራሂም
Ай бұрын
@@SayedAhmada-pn7py እኛ ሥንት አሣብ አለብን እሚጠቅመን እሚያሥተምር ነገር ነዉ ማየት ያለብን
@ወሎየዋዋዋዋዋ
Ай бұрын
እኔም አላያሸው አልፌኘው የምኸደው ሲያስጠሉኝ
@CHRISTMASSSTIME
Ай бұрын
ለምንድነው በነሱ ምክንያት የምታጠፉው ታዲያ
@eteneshAdemas
Ай бұрын
ሰገጤ እምትላት ቃል😂😂😂😂😂😂😂አብርሽዬ
@BinaHaylu
Ай бұрын
አየ አብርሽ ስድብ እንኳን አጠረህ እኔስ በጣም ነዉ የምጠላቸዉ እግዚ አብሄርን ምን እያስተማሩ ነዉ ሰዉ የሚያያቸዉ ኸረ ህዝቤ ጨልላል ትዳር ነዉ ዝሙት የሚያስተምሩት ሰወች ቆም ብለን እናስብ😢😢😢
@milenaashifaa5268
Ай бұрын
"የቡታጅራ አራዳ ነኝ ባይ የአዲስ አበባ እብድ" 😂😂 እውነትም አብርሽዬ ማነው እነዚህን ፈቶ የለቀቀብን
@KiyayeKiyaye-ip8vu
Ай бұрын
እኔ አልሀምደሊላሂ ስለማልከታተላቸው ብቻ ሆሆሆ ደሀዋ እናቴስ ትመጣለች ብላ የምጠብቀኝንማ በሀዘን አላኮራምታትም ባይሆን ሰራ ሰራ ዳይ ወደ ኡሚየየየየየ
@fatumamohammed5531
Ай бұрын
Sah yen wudi.
@FathimahSahainash
Ай бұрын
የብታጅራ ወንዶች አንድ ባንድ ሠገጤ ናቸው
@GenetMulugeta
Ай бұрын
እንዴት እንደምወድህ ጌታን ጀምረህ እስክትጨርስ በሳቅ ነው የምትገለኝ አብርሽየ በጣም ጎበዝ ነህ
@Haimanusqtr
Ай бұрын
አብርሸ የወድ ቆፍጣና💙👏🌹☺☺☺☺☺💪💪💪 አተብቻኑርልን እምትናገረዉ ሁሉ እዉነትነዉ
@GebrealAbata
Ай бұрын
ጉዳቸውን ኩሩ ሀበሻዊት ልጅ የሚል ዩቱብ ላይ ግቡ እና ህዩ ቡታጅራ ሁሉም ያስጠሏችኋል በእውነት
@Gelane-e7p
Ай бұрын
አብርሽ የቄራው የኛ አባት😂
@Raba-jq8qc
Ай бұрын
እኔኮ የሚያስቀኝኮ አብርሺ ነው ወይኔእኔማስጠላቸው ምድረ ድስት አፋ አብር የቄራው እውነቷን ነጭነጯን ነውኮ የሚነግራቸው
@madreshuwoldemanuelalemu3617
Ай бұрын
አብርሽዬ ሴቶች አብደዋል በእውነት ሚዲያው በሙሉ ያስጠላል ምናለ ለሀገራቸው ፀሎት ቢያረጉ።
@zabebahmed7095
Ай бұрын
ኸረ አብርሽ ትክክል ነህ ድራማ ሰሩብን ጉድ ነው ጭራሽ እራሷንም አጠፉች ሆሆሆ
@SolyanaAbush-pi8cv
Ай бұрын
Tiru sew yeqenesal Elllllllll EllllllElllllllll enkwan motechi Le beteseb ini kkkk
@BinaHaylu
Ай бұрын
enata Asazenechgh Mn bLa Ltaleks New
@MoulouMlnshehlue
Ай бұрын
ሰላም አብርሽ የሰደት ወንድማች ኑርልን ምደረከብት
@omuelhamtube3977
Ай бұрын
ኡፍፍፍፍፍ 🤣🤣🤣🤣🤣🤣ኣራ ታዉ ኣብርሽ ባሳቅናዉ ያፈረስከኝ ሁሌም ና ሊን ያሳቃቺን ምንጭ
@buzneshbuznesh5920
Ай бұрын
😅😅😅😅😅😅😅😅
@gagababa7443
Ай бұрын
አብርሽየ እድሜናጤናይስጥክ ወንድም የሞተችው እውነትከሆነ መልካምመንገድይሁንላት😏
@dasutomso6651
Ай бұрын
የእኛ ደግነችን አበረሺ ቂሪ እግዚአብሔር ይጠብቅህ❤❤❤❤
@መልካምነትለራስነው-ቘ8ተ
Ай бұрын
አብሪሽ እኔ አንተነህ የምታስቀኝ ሳቅህ እነ ሰገጤ የሚያሰግጥ ያሰግጣቸው😂😂😂😂😂😂
@MermaHumer
Ай бұрын
አይ አረብ ሀገር ስሙን አጠፋቹት እኔም ሰርቼ ተቀይሬ ላገሬ በቅቻለሁ ግን አሁን እምንሰማው ምን አይነት ቀልድነው በሂወታቹ በእድሜቹ እያሾፋቹነው መከሪ ያጣቹ ለኔ ድድብናነው አረ ለቤተሰባቹ ኑሩ ጭራሽ
@mitiku5068
Ай бұрын
አብርሸዬ የኛ አንደኛ ❤ ኑርልን ቅደስ ገብርኤል ይጠብቅልን
@mramko9161
Ай бұрын
አብርሽ መልካም ሰው ክፉ አይንካብን
@MesiiHabtamu
Ай бұрын
Amen
@SsMm-f8i
Ай бұрын
የመዳም ቅመም ነኝ ሰላም ስትመቸኝ እንቀጭቀጯን በእዉነት አድናቂህ ነኝ ❤❤❤
@ramlahassan9347
Ай бұрын
😅😅😅😅እኔምለው ቡታጅራ ኢ ት ዮ አደለችም እዴ ስደተኛማለት😢😢😢ከቡታ ጅራ አዲሳባ ስደት ከሆነ እኛ የመዳም ቅመሞች ምላይ ነን😅😅😅አብርሽ የቄራው አተንም ጨምሮ😊😊😊😊
@tube-sz4dy
Ай бұрын
ዘምተን ነው አልከኩኮ😂😂
@aeshatube718
Ай бұрын
ኡኩ😂😂@@tube-sz4dy
@hiamanotzewedu9738
Ай бұрын
አብርሽ ... ቅቅቅቅቅቅቅቅ አቦ ክፉ ነህ ነገርካችው እኮ... ተስደድን እኮ ... የአራዳ ጥጎች .. ለሚስጥር በ ወፍ ቁዋንቁዋ እምንግባባ ወይ ቄራ ወይ ቂርቆስ ወይ ሜክሲኮ ወይ ገነት ሆቴል ወይ ሜክሲኮ ወር መርኬ ወይ ፒያሳ ወይ ካሳንቺስ ወይ ቦሌ ወዘተ :: ወይ ላንቻ :: አሁን አዲስ አበባ .. ሾጥ ነው የበዛው :: አብርሽ የስፈሪ ልጅ ኑርልን የሳቃችን ምንጭ :: 🙏🙏🙏✝️❤️❤️❤️😍
@Eskedar-bw9ox
Ай бұрын
ገመዱን እኔ እምገዛላትን 😂😂😂😂
@tube8181
Ай бұрын
ክክክክ
@AlmazAlmaz-k2z
Ай бұрын
እድሜ ይሰጠን እንጂ ገና ብዙእናያለን😂😂😂😂😂😂አብትሽ የቄራው ያራዳ ልጅ❤❤❤
@Cell-g1q
Ай бұрын
አብርሸ,ወንድሜ,መካሬችን,ድንግል,ማርያምትጠብቅህ❤🙏
@mekyamekya
Ай бұрын
የውነት ከሆነም እያየናት ትጠልጠል😅😅😅😅😅
@NeZa-f2u
Ай бұрын
ማርያምን ሙቼነውው የምወድህ
@mekyamekya
Ай бұрын
ገደፍ አድርጉኝ አንተን ነበር መደገፍ ወድሜሜሜሜ😂😂😂😂😂
@Cell-g1q
Ай бұрын
የምር,ማርያምን
@Fikir-sh5wj
Ай бұрын
እሯሯሯሯ ራሷን ካጠፋችማ ትልቅ ዉለታ ነዉ የዋለችላቸዉ በሉ ዉለተዋን መልሱ አብርሽና ሩታ😂😂😂😂😂😂😂
@senaitsenait4711
Ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂
@samritube645
Ай бұрын
*ስደተኛው😂😂 የኛ የሚባለው ስደት ሲደመር ስደት እኩል ይሆናል ተሳዳጅ😂እፎይ ሆዴ ቆሰለ እስኪ የአብርሽ ቤተሰቦች አስርሺ አስገቡኝ*
@burtukanburtukan518
Ай бұрын
Abirishi yimachali👍👍🥰❤️❤️
@mrvip-bg9qg
Ай бұрын
እኔኮ አብርሽ ነው አነጋገሩ የሚያስቀኝ
@ZahraZahra-r3z8u
Ай бұрын
ማነው በአብርሺ ሙድ ዘና እሚል እንደኔ😅😅😅
@alamneshshumet294
Ай бұрын
ማርያምን ሳያቸወ በጣም ነው የሚስጠሉይ ሲስጠሉ እሽ ምድር ልጋጋፙች ናቸወ የስወ ልጀ እንደዚህ ዓይነት ይወርዳል በስማም ወልድ አሁነ ከቡታ ጀራ አዲስ አበባ ስደት እር ጉድ ነው እሽ
@lubabalubaba-pc4sv
Ай бұрын
አብርሺ የዉነት ጡሩሠዉነህሠላምህ ይብዛልኝ
@shumetzerihun7951
Ай бұрын
ከእነሱ ድራማ የአንተ ቪዲዮ ነው ፈታ የሚያረገኝ ወገን ንቁ እነዚን ሰገጤዎች በቃ ባናያቸውስ
@Tgyemaryamlj
Ай бұрын
አብርሽ አንተ እያሳከን የቤሩቱን ችግር እረሳን እንዴት ናት ሀገሯ ፈተናዉን ፈጣሪ ያብርድላችሁ😢😢
@SalamSalam-uk9cp
Ай бұрын
አብርሽየ የዳኒ ጠብደሎች አላየሀቸውም የቡታጀራዎችማ ስንዝሮ ያከሉ😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@ወሎየዋዋዋዋዋ
Ай бұрын
ፌስቡክ ስዞር ቆርጠው ለቀውት አይቸ በሳቅ ልሞት በኮሜንት 😂😂😂😂😂አንዱ በኮሜነት ድንች ቢወፋር በሹካ ይደቃል አላለም😂😂😂😂
@SalamSalam-uk9cp
Ай бұрын
@@ወሎየዋዋዋዋዋ 😂😂😂😂😂
@Raba-jq8qc
Ай бұрын
ግን እችሩታ የምትባል ጠቋይ በምን አይነት ጠቋይ ነው አስጠቁላ ወደሚደያ የመጣችው ምክንያቱም ህዝቡን እደዚህ ያደነዘዙት አኡዚቢላህ መነሸይጧን ረጀም
@enanu7590
Ай бұрын
አረ በጣም ትገርማለች
@rrrtt6sd5lg9k
Ай бұрын
😂😂😂😂😂❤
@እናቴናልጄለኔጥንካሬዬብር
Ай бұрын
እውነት ያስብላል
@BinaHaylu
Ай бұрын
Mnachewm Ayamregh Ene Mn Agebagh Enesu Bidebadebu😂😂😂😂😂😂
@MermaHumer
Ай бұрын
ሽራሽ በፋራዎቹ ምክንያት እራሷን አጠፋች ለምን መኪናውስጥ አትገባም ምድረ ፋራ አብርሽ ወንድሜ በርታልን❤❤❤
@Tg-bl9bp
Ай бұрын
ሲያስጠሉ አብሪሽ እሩታ እውነትም ሰጌጤዎች
@shararh6775
Ай бұрын
ምድረ ሰገጤ ምድረ ሰገጤ እውነት ወንድሜ እንደዚ ንገራቸው እስቲ❤❤❤❤❤❤❤
@امايمن-ف
Ай бұрын
ውድ የአብርሽ ቤተሰቦች ደምሩኝ በሞቴ😢🎉🎉
@kiyaenu
Ай бұрын
ተመስገን አን ሰብስክራይብ አድርጌ ተገላግያቸዋለው ተፀዳዳዱብን እኮ አብርሽ እኮ አትናገር እንጅ❤😂
@ፍልቅልቅሚዲያ
Ай бұрын
2017 የተሻለ አመት ይሆናል ብለን ነበር የባሰ ነው እሚያሳየን አጅብ
@MaryamMaryam-rr2xi
Ай бұрын
አጥበህ አሥጣቸው እማ ወድሜአብርሺ
@lulutube885
Ай бұрын
በአብሬሽና ሩታ መለያየት ምክኒያት ብዙ ልጆች ሆስፒታል ናቸው በስደት በጣም ያሳዝናሉ 😪😪😪
@hananmohamed7366
Ай бұрын
ከብት
@HADRAredi-q4x
Ай бұрын
አይ በጎች
@nedaahmed5123
Ай бұрын
በግ በያቸው😂😂
@TigstRoby
Ай бұрын
አችስ አደኛዋ አደለሽ😂😂😂😂😂
@enanu7590
Ай бұрын
😂😂😂😂
@GebrealAbata
Ай бұрын
እንዴት እንደምወድህ ማሪያምን ❤❤❤❤❤❤ በርታልኝ ወንድሜ
@elesabetgezahin1765
Ай бұрын
የአብርሸ በጎች ናቸው 😁😁😁😁😁😁
@babiethiopya1216
Ай бұрын
አብርሽዬ በአንተ በኩል እንጂ አልሰማ አለየቸውም እናዝ ከብቶች ደግነቱ
@ጦይባዩቱብ-ፐ9ኸ
Ай бұрын
በሩታ እና በአብርሽ ምክንያት እራሳቸዉን ላጠፉት እና ለማጥፋት ዝግጂት ላይ ያሉት መልካም የሞት ዘመን ደርሸ እመለሳለሁ መስሏታን እያዳዷ በርቱ ምድረ ችጋራም ሁላ
@MaryamMaryam-rr2xi
Ай бұрын
እኔ ግርምየሚለኝነገር አብርሺ ሥልኩን አክርፉፈው ይዘው ተጣላንየሚሉትነገርሥ አላህ ልቦናይሥጣቸው
@ManeKassa
Ай бұрын
😁😁😁😁😁😁😁😁 ደብሮኝ ነበር አብርሽዬ
@SlaamLH
Ай бұрын
አብርሽ ሠው ስንት አሰብ አለበት በነሱ እረሲን ሰጠፋ ይቀለደል እንዲ😂😂😂
@zedahmed9371
Ай бұрын
ጭራሽ እራስ ማጥፋት ወይ ስግጥና 🙄
@Adme1244
Ай бұрын
ምን አለ ወደ መከላከያ ቢቀላቀሉ ለሃገር ይጠቅማሉ እዴ ከሞተች ድብን ትበል ሌላም ካለ ይጨመሩ
@GanatiGanati-hq5hz
Ай бұрын
አብርሽዬ የኔ መልካም ሰዉ ነህ ቀጥለበት❤❤❤
@mramko9161
Ай бұрын
ደግሞ ቀልድህም ምክርህም ይመቼኛል ስልክ ተከልክያለሁ መዳም ቤት ግን ስራ ይዤም ባላይህም አዳምጥሃለሁ በብሉትዝ ሰመአ ስልኬ ደብቂ🥰🥰
@DemozeDemoz
Ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😅
@shawaye5579
Ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂
@hiamanotzewedu9738
Ай бұрын
አብርሽ የስፈሪ ልጅ :: እነሱ ሳይሆኑ በጎቹ :: እኛ ተከታዬቻችው ነን በጎቹ ::
@GebrealAbata
Ай бұрын
ኧረ በሳቅ ገደልከኝ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@elsabetshume4775
Ай бұрын
ከእነሱ ጋር መቆጠሪ ምድረ ባሌጌ እውነትም ሠገጤ ከዛም የባሱ ናቸው ሽሮ አሮባት ተሠዳ ቤተሠቧ እዛ ይራባል እነሱ የማዳም እሩዝ ልባቸውን ደፍኖቸው ነው
@ኢሙኢብራሂምነኝ
Ай бұрын
እድሜ ይስጠን ብዙ እነየሌን ጠብቅ 2017😅😅😅
@manasbshara2793
Ай бұрын
በማይረባ ሰወችና ትውልድን በዝሙት መንፈስ በማሳየት የሚገሉ ተብሎ አይደለም እራስን ማጥፍትና እነሱን የሚከታተል እና ደጋፊ የሆነ እራሱ በህይወት እንደሌለለ ነው የምቆጥርው ።።።አብርሽ ዘና አደረከኝ በሙዚቃ እሪያክሽኑ 😂😂😂
@muluwebei532
Ай бұрын
ውሽት ነው አብርሽዬ 😂😂😂😂😂አይይ
@AbcdEfghi-b1d
Ай бұрын
እርየመር አብርሺ የቄራው አሳከኝ ውነክን ንገራቸው እማ ወነተ ሰገጤ ተሠዶሙቶል የናቶጂራ ቢናፍቀው ህዶ መብላት እምቺልበት ተቀምጦ ወይጉዲ ዘዲሮ በዙናያለን ገና እዲሜ ይስጠን እጂ
@LomiGiza-x8d
Ай бұрын
እውነት ከሁነ ለኔም ንገራኝ አበራን እንቀልዳለን ቀልደኝ ለነሱ ብላ ከሁነ እኔ እራሲ ማጥፌውን እንተባበራታለን
@MaryamMaryam-rr2xi
Ай бұрын
እኔ እምልህ አብርሺእዳው ፈጣሪንመቸም አልፈሩ ቤተስብየላቸውምእዴ አብርሺ
@YgffgfGhgfhf
Ай бұрын
ወይኔ አብርሽ ደብሮኝ ነበር አሳከኝ😂😂😂😂😂😂
@hawuathawuat6164
Ай бұрын
አብሪሽ እኮ ያራድዬ ልጂ
@HirutAbreham-p7o
Ай бұрын
Abreshyaa temechegalh yaradyaa leg keep going bro
@MaryamMaryam-rr2xi
Ай бұрын
እዳው ወዶቹሥይጃጃሉ እኔየሚገርመኝ የሴቶቹ መጃጃል እዳው ወድምየላቸውም ስባብሮ ዶሮ ጠባቂነበርማድርግ አብርሺ ይችባለጌ
@SvgtZxhh-rv4es
Ай бұрын
አንተ ደሞ ሳቅ በሳቅ😂😂😂😂😂😂❤❤ ኑርልኝ የእኔ ወንድም
@Monirausman
Ай бұрын
Abrish ye sidetenyochu wedaj bexamnow mitasqeny wallah😅😅😅😅😂 I respect you 😊
@Liliraya-t4w
Ай бұрын
ዉድ የተዋሕዶ ልጆቹ በማርያም ሙስሊም በአላህ ደምሩኝ በቅርቡ አገሬ ልገባ ነዉ ጥሩ ጥሩ ስራ እሰራለሁ❤❤❤ አብርሽዬ ምርጥ ሰዉ ❤❤ ውዶችዬ ፈጣሪ የማታ እንጀራ ይስጠን አሜን ❤❤🙏🙏
@saratube7323
Ай бұрын
አብርሽ የቄራዉ እስቴ ስለቤሩት መረጃ ተሉ ተሉ ስሮ
@makdessming8187
Ай бұрын
ሲጀመር እነዚህን የሚከታተል እራሱ ጤና አይመስለኝም
@muluwebei532
Ай бұрын
እውነት ነው እኔም ተመዳም ብር ስቅብል
@ኢስላምነውሂወቴጀነት-ሠ3ቐ
Ай бұрын
😂😂😂 ጉድዘድሮ አብረሺዬ ኑረልኛ ዘናነው የምታዴረገኛ😂
@abayabay3382
Ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂አብርሽ እኮ 😂😂😂እምታስቀኝ ሰገጤ ስግጥግጥ ስትል በጣምነው የምታስቀኝ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@OliviaH-sf4vp
Ай бұрын
አብርሽ ትናትና ዳን የኔ ላቃው viedo አላይሃም አንድ ባልን
@Seena-ub5ed
Ай бұрын
😂😂😂😂😂 jil jilaljil jilanfo 😂😂😂😂😂 abrishiye betam newu ye mimachegn yihe kali😅
@sarakirstyantube4811
Ай бұрын
እኛም እንወድሀለን አብርሽ የቄራው እውነት ስለምታወራ ፈታ ነ የምታደርገን ቀጥል እንዳትቆም ማንም ምንም ይበልህ እሺ ብሩክ ሁን
@MaryamMaryam-rr2xi
Ай бұрын
አብርሺ ከነሱ መጃጃል ያተውሬነው የሚያሥቀኝ ኑልንአብርሺ
@teyebaaderejee
Ай бұрын
ሰላምህ ይበዛልኝ ወላሂ ፈታ አረከኝ😂😂😂❤
@SaraSousou-v5q
Ай бұрын
ቤተሰብ ባያየዉኮ የሰፈር ሰዉ ያየዋል ያሳፍራል በጣም
@Yeshwaget
Ай бұрын
😅😅😅😅😂😂😂😂😂😂😂አረ አብርሽ ገደልከኝ በሣቅ😂😂😂
@H.G3989
Ай бұрын
ቆይ ከቡታጅራ የመጡት ወንዶዎቹሁ የአገር ዳርድበር ከጥላት ሊጠቡቁ ነው
@TigsteTeshoma
Ай бұрын
መልካም እረፍት የኔጅል😂😂😂😂😂
@Aminat725
Ай бұрын
ወይ እንኳንበነሡ የምወዴዉን ያጎቴንለጂወንድሜን ትላት ሞተብለዉኚ አለሁ እንኳንበነዚነዚ ንፍሮወች የኔዉድ እኔሥምልሁንልህ ሥዴተኛዋ እህትህ አልቸለችም
00:16
消防避险训练,消防员用“水盾”逼退烈火!这是训练,也是他们可能面对的日常。致敬!#熱門 #中国
M档案
Рет қаралды 139 МЛН
00:12
Одну кружечку 😂❤️
Денис Кукояка
Рет қаралды 861 М.
00:31
Players push long pins through a cardboard box attempting to pop the balloon!
Daily Viral Brief
Рет қаралды 58 МЛН
22:48
Теперь ты понял, кто Я такой | 5 серия | Сериал "ПрАкурор"
Я ОТ САКЕ
Рет қаралды 887 М.
25:36
10 жылдан кейінгі | НАРУТО ТЕХНИКА ОТБАСЫСЫ | Отбасы оқиғасы
Jom Puck
Рет қаралды 42 М.
17:15
Қанішер Джейсонға айналып достарымды қинадым | Тышып қойды!
AJIuKZ #2
Рет қаралды 121 М.
24:37
skibidi toilet 77 (full episode)
DaFuq!?Boom!
Рет қаралды 23 МЛН
22:48
Я Проследил за ОДЕРАМИ и ЭТО СЛУЧИЛОСЬ (Троллинг Roblox ВОЙС ЧАТ)
HappyFresh
Рет қаралды 268 М.
1:02
ОРАНЖЕВЫЙ И ГОЛУБОЙ РЕЖИМ ДУШИ! / UNDERTALE
IGRARIUM - Игровые обзоры
Рет қаралды 239 М.
24:01
ЮТУБЕРЛЕР САЛҒАН ҮЙЛЕРДІ САТЫП АЛАМЫН 2 ✅
Nurlan Qalam
Рет қаралды 154 М.
4:46:15
СТАЛКЕР 2 ВЫШЕЛ ➤ STALKER 2: Heart of Chornobyl ◉ Прохождение 1
TheGideonGames
Рет қаралды 993 М.