KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) እና የፈረንሳዩ ፕሬዚዳንት ኢማኑኤል ማክሮን የሰጡት የጋራ መግለጫ Etv | Ethiopia | News zena
13:17
ሚሊየነር የሚያደርግው ቀላል ስራ money make
16:44
Try this prank with your friends 😂 @karina-kola
00:18
家庭版踩气球挑战,妈妈竟然什么也没得到#funny #宝宝 #萌娃 #comedy
01:04
Қылмыскерді таптым… | QARGA 2 | 3 серия | КОНКУРС
31:30
Không phải tự nhiên các nước châu Phi yêu mến nước Nga. Bởi nước Nga có một TT đáng yêu #putin
00:19
ልብስ 70 ብር ኪራይ 30 ብር ጉድ ተመልከቱ ይህንን ገበያ easy business 2024
Рет қаралды 12,920
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 3,6 М.
ከሀብትሽ ጋር Habtish
Күн бұрын
Пікірлер: 100
@EmbateTefri
15 күн бұрын
ሀብትሽ ወንድሜ ተባረክ ትክክለኛ እና ግልፅ መረጃ የምትሰጥ ምርጥ ሰው🙏🙏🙏
@behryaal
2 ай бұрын
ውይ ሀብትሽ ጀዛከላህ በስደት እድሜ ጨረስኩ አገር ብዙ ሚሰራ ስራ አለ ማለት
@HalemaMohammed-tr6kk
2 ай бұрын
ሀብቲሽዬ አላህ ከፍ ያለ ደረጃ ላይ ያድርስክ ጠቃሚ ነገር ነው የምትነግረን በርታልን big respect bro❤❤❤
@RABIASEID-oi8zk
2 ай бұрын
ኢንሻአላህ እናየዋለን ለሀገራችን ያብቃን ወንድሜ እናመሰግናለን
@AsniEthiopia
2 ай бұрын
እናመሰግናለን 🙏🙏🙏❤️❤️❤️
@Almaz-x8m
Ай бұрын
በጣም ነው ማመሰግነው
@TigistTrefe-g1y
2 ай бұрын
እናመሰግናለን
@genetkassa5323
2 ай бұрын
አነሱስ ከየት ተረከቡ የቦንዳ ልብስ ለንግድ በቅናሽ ከየት እንደምናገኝ ጠቁመን ስለምታካፍለን መረጃ ከ❤እናመሰግናለን
@GenetGetana
2 ай бұрын
ኮትሮባድ ከውጭ ነው እሚገባው
@HaymanoAssefa
2 ай бұрын
@@GenetGetanaየት እናገኛቸዉ እነሱ🙏🙏💒
@Habtish9765
2 ай бұрын
Merkato sunday
@አሲሁሉምለበጎነው
2 ай бұрын
እናመሰግናለን ዎድማችን ምርጥ መረጃ ነው
@Habtish9765
2 ай бұрын
Thanks
@muslimamuslima7476
2 ай бұрын
ማን ነው ዛሬ ደስ ያለዉ እስራኤል ስትነድ በጣም ደስ የሚል ምሽት ነው ኢራን ጀግና ጀግና ጀግና!
@ለእኛtube
2 ай бұрын
ሠላም ለአለም እንዲሆን መፀለይ እንጂ የሠው ፍጡር ሲጎዳ ደስ የሚለው ዲያቢሎስ ነው ኢትዮጵያ እንደ አፈር በአለም ተዘርቶ የትኛውም ሀገር ሲጎዳ ህዝባችን ከልብ ያሳዝነኛል እባካችሁ ከጥላቻ እንውጣ 🎉
@muslimamuslima7476
2 ай бұрын
@@ለእኛtube ከየሁዳ ጋር ወዳጅነት ሊኖረን አይችልም ኑሮንም አያዉቅም
@21media-nj7kz
2 ай бұрын
ሰይጣን ብቻ ነው በጦርነቱ ደስ የሚለው ዛሬ በሌላው የተደሰትከው ነጌ በራስህን ቤት ታለቅሳለህና ለሰውልጅ ሁሉ ሰላም ተመኙ
@ለእኛtube
2 ай бұрын
@@muslimamuslima7476 እንደ ሠው ሁሉም የሠው ዘር በሠላም ይመኖር መብት አለው ይህን የማይፈልግ ዲያቢሎስ ነው ሠው የሆነ እንደ ሠው እናስብ ማንም ቢሞት ቢፈናቀል ላንተ ምን ይጨምርልሀል ስለ ሠላም ፀልይ!!!ፍልስጢም ወይም ኢራን ሙስሊም ስለበዛ በሀይማኖት አትደበቁ ስለሀቅ እናስብ ምንም ሠው መጎዳት የለበትም!!!
@fatumamehamed3270
2 ай бұрын
ሰዉ ነዉ የሚያልቀዉ ምንም የሚያስደስት ነገር የለም
@hhff3964
2 ай бұрын
ማሻአላ አላህይጠብቅህ
@Miminega674
2 ай бұрын
የህፃናት ልብስ ማከፋፈያ ንገረን እናመሰግናለን
@ብሩክ-ቐ4ኘ
Ай бұрын
አዎ እውነት ነው እኔ እዛው ነው ያለሁ በጣም ገራሚ ነው የሚፈልግ አለ ኑሮ በዘዴ ነው
@Foziya.f
11 күн бұрын
እስኪ እህቴ እርጅኝ እኔም ይሄን ስራ ልጀምር
@TigistTeshom
15 күн бұрын
መርካቶ ምን አካባቢ ነው ነሚገኘው
@obseeJara
2 ай бұрын
Akalewu botawun
@AyatSalih-tj3ze
2 ай бұрын
ዋዉ❤❤❤
@hayatube4721
2 ай бұрын
እናመሠግናል ወንድም ለምትሠጠን መረጃ ግን አንተ የት ነው ያለኽው
@Ayn-r3j
2 ай бұрын
ሰላም ሀብትሽ ስልክህን ለምክር ማግኘት ፈልጌ ነበር እባክህን
@Foziya.f
11 күн бұрын
እደት ነው ወዴ ኮቦልቻ የምንልከው
@Babayye-l2x
2 ай бұрын
Habtish betam inameseginalen
@Habtish9765
2 ай бұрын
Thanks
@ADISIEYSMAW
2 ай бұрын
Benath yetm hager hunen masmetat enchlalen ede?
@Asya-td9cq
2 ай бұрын
Thank you so much
@AkAk-vj3pj
2 ай бұрын
አላህይጠብቅህ. አላህአገራችንንሰላምያርግልን
@Habtish9765
2 ай бұрын
Amen
@EyuEndu
2 ай бұрын
እስኪ መጋረጃና የሶፋ ጨርቅ በርካሽ የት ይገኛል ለትልልቅ መስኮቶች የሚሆን ጠቆም አርገን ውድ ስለሆነብን ነው በየአካባቢው
@AlemTesfaye-v8h
2 ай бұрын
ሀብትሽ እናመሰግናለን እኔ መጀመር እፈልጋለው አንተን ማማከር እፈልጋለሁ ስልክህን ፃፍልኝ
@dulonedhi2733
Ай бұрын
May God bless you
@zinet-lf1op
2 ай бұрын
ወረደች ወጣች😂😂😂እናመሰግናለን ወድም
@Fire6tube
2 ай бұрын
እነሱ ምረከብበት ብትነገረን ይበልጥ ጡሩነው
@hayatube4721
2 ай бұрын
እረ ወንድሜ ሥለቻይና ንግድ ሥራልን እባክህ
@habtomgebreslasiegebre2780
12 күн бұрын
መክሽ አምላክ ይጠብቅህ
@YeshieYeshie-rp6yb
2 ай бұрын
መርካቱ መሄድ እንዴት እንድሚጭንቅ እኔም በጣም ነው የሚያጠላን😅
@rahelamare9877
2 ай бұрын
እኔ የምለው ከየት ነው ይሄን ያክል ልብስ የሚያመጡት ግን በጣም ጥሩ አማራጭ ነው ለህዝቡ
@yimerShumu
Ай бұрын
ከአሜሪካን እና ከአዉሮፓ ነው የሚመጣዉ በእርዳታ ለተፈናቀሉ ይሰበሰብና ወደ ገንዘብ ይቀይሩታል ... ፋብሪካወች አዋጠዉ ያልተላበሰ ሁሉ አለ
@SamsungAs-rj9ge
2 ай бұрын
አሪፍ ገበያ ነው ሌቦች ግን አሉ በጣም
@Habtish9765
2 ай бұрын
Tinkake
@obseeJara
2 ай бұрын
Wow nice 👍👍👍👍👍
@imubilal6947
2 ай бұрын
እዚህ 50 እስከ70ዶራል ውድ ነው እንላለን ቆንጆ አለ
@enatasrate576
2 ай бұрын
ወይኔ!!! እኔ እንዳንተ አይነት ሰው አይቼ አላውቅም። ስራ የለኝም ብለን ምንም ምክንያት እንዳይኖረን...😂
@Habtish9765
2 ай бұрын
Thanks
@neimbintseid
2 ай бұрын
የት ሀገር ነው
@Habtish9765
2 ай бұрын
Merkatio
@rahmaath7169
2 ай бұрын
እኔ መግዛት እፈልጋለሁ ስልክ ቁጥር ላክልኝ
@KalidMudi
2 ай бұрын
መርከቶ ምን አለሽ ተራ ነው ቦታው ልብሶቹ እሱ በለው ልክ አይደለም አብዘኛው በልዋጭ የተሰበሰበና ስይዝ የሌላው ነው 6ኪሎ የለው በዚህ ወጋ አይሸጡም ይጨምራል ከአስኮ ነው የሚየመጡት
@lovelovertube507
2 ай бұрын
Thank you habtish ye kitchen wust material yinoral?
@Habtish9765
2 ай бұрын
Yes, correct
@mihretfeleke1163
2 ай бұрын
Where is the place
@Habtish9765
2 ай бұрын
Merkato
@dulonedhi2733
Ай бұрын
wow! I want to work with you
@mekde-k5h
2 ай бұрын
ተረካቢሆቱ ከየት ነዉ የሚገዙት በናትህ ወይ ሰዉ አገናኛን ከቤሩት ወደሀገሮ ልገባ ነዉ ኤርፓርት ሲከፍት እና ጨንቆኛል ምን ሰርቼ ነዉ የምኖረዉ ቡዬ አበረታቱኝ በጌታ
@Hiwi-y5w
Ай бұрын
Merkato specific botawe
@Halima-f8w
2 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@HaymanoAssefa
2 ай бұрын
ወደ ትግራይ ይልካሉዉ ለንግዲ የምሆን❤
@makyaha9777
2 ай бұрын
ግንኮ ትለያለህ በርታ ወንድሜ ቅን ሠውነህ
@አሲሁሉምለበጎነው
Ай бұрын
በጂምላ የቦዳ ልብስ የሚያስረክቡ ጠቁመን
@tegistzewge
2 ай бұрын
መኪና ሽያጭ የቀነሰ ጉምሩክ መክፈል ያቃተው
@mekkahtube6016
2 ай бұрын
ሀብትሽ ሰላም እንዴት ነህ እኔ የሴቶችና የወንዶች ነጠላ ጫማወች እሰራለሁ እና አሁን ማሰልጠን ፈለኩኝ እና ማስታወቂያ ብትሰራልኝ ሚዲያ ላይ ብዙም ተሳትፎ ስለሌለኝ ወደ ማህበረሰቡ መድረስ አልቻልኩኝም እና አግዘኝ
@Munira-uo5pv
2 ай бұрын
ስልክሽን አስቀምጪ ዉዴ
@AkAk-vj3pj
2 ай бұрын
ላይክ ለምንአታረጉትም አይ እኛ መቸም የማጠቅመንን አነወዲም ፒራክባሆን ስትላይክ ይደርስ??????
@Asdf123-d2u
2 ай бұрын
Wandme wan nak xaru mhn lras nw ❤❤❤admek yrzam sadt Moran hger bet andzh sar kal marche eshallah ajmrlw❤❤break nurlan lelam anger kl aswqan❤❤
@genettewodros9775
Ай бұрын
ሀብትሽ አንተ ትለያለህ መልካምነትህን ቀጥልበት ዋጋህን ፈጣሪ ይከፍልሀል
@ኡሙማሂየራቢህመጨረሸችንን
2 ай бұрын
😅😅😅😅😅 አራ ሀሳቢኪ ገቢቶኛል ዎንዲሜን መስጀማር እፈልጊ ነበር ግን ስለ ማርከቶ አያውቅም
@አሲሁሉምለበጎነው
2 ай бұрын
እኔም አለኝ አብረው ይሂዱ😂
@ኡሙማሂየራቢህመጨረሸችንን
2 ай бұрын
@@አሲሁሉምለበጎነው አንች ዎንዲምሽ ዬት ነው
@ፍቅርተስላሴ-ኘ3ተ
2 ай бұрын
ሀብትሽ እንዴት ነህ ሰላምህ ይብዛ ተባረክ ወንድሜ። እኔ የምልህ ብና እያዘጋጀሁ እየቆላሁ አሽጌ ማከፋፈል እፈልግ ነበር ግን ማሸጊያው እና ማከፋፈሉስ እንዴት ነው ። ምን ያህል ገንዘብስ ይፈጃል ። በቀላሉ ያን ያህል ገንዘብ የለኝም ። ሁለተኛ የሙባይል ካርድ አትሞ መሸጥ ምን ያህል ትርፋማ ነው ማሽኑ እንዴት ነው ፕሮሰሱስ እንዴት ነው ስንት ይፈጃል ትክክለኛስ ነው ወይ አንተ ብትመልስልኝ ደስ ይለኛል ከሰማሁት አንፃር ውሸት እንዳይሆን ብዬ ነው
@Habtish9765
2 ай бұрын
ትችያለሽ መርካቶ
@ElasNegash-yi7tb
2 ай бұрын
የምን ከዱባይ ኮተት መሰብሰብ ቅር በለኛ ብሮ
@BrktiMiki
2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@MukeremAbadir
Ай бұрын
ሰልክህን አስቀምጥልን
@zainbmosa-xv2db
2 ай бұрын
አይ ተስፊሽ ለኛ ብለህ የመቶሆናዉ የለም ወጣች ወረደች ክክክክክ
@SadiyaSadiya-vh3xb
2 ай бұрын
ሀብትሽ እባክህ በቅርብ እገባለሁ አገር እርዳኝ
@SameeraS-zs7ee
2 ай бұрын
ወደ ሀገር ስገባ እሄዳለሁ
@አሲሁሉምለበጎነው
2 ай бұрын
ሻጣ ይዘሽ ከዛ እረትቢ
@Mami-lh6vg
2 ай бұрын
መንግስት የወረሰዉ የኛዉልብስነዉ
@Amina-z2w
2 ай бұрын
ሀብትሽ ሰሰብህነበር ስደረፍድ እንካን ደነ መጠህ
@Mami-lh6vg
2 ай бұрын
የምን ፈረጅ አመጣህ የኛዉ በካርጎ የምንልከዉ መንግስት የሚወርሰዉነዉጅ
@ምካኢልአባቴ
Ай бұрын
አሬፍ ነዉ
@AboSamsoo-kw4uc
2 ай бұрын
W0w0w❤❤❤❤❤
@MignotTadesse-u5q
2 ай бұрын
Enamesgenalne
@Habtish9765
2 ай бұрын
Right answer
@AyatSalih-tj3ze
2 ай бұрын
😂😂😂😂❤❤
@fatumamehamed3270
2 ай бұрын
አዳራሻ የተት ነዉ ወንድሜ
@Munira-uo5pv
2 ай бұрын
መርካቶ ምናለሽ ተራ
@tsegayechinkilo9991
2 ай бұрын
Bring to me arbaminch then I buy.
@PathummaFathuma
2 ай бұрын
ቆንጀ ነወ እኔ መጠን እገዛለወ
@Shamsiyehali-ff4gz
2 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@SinAimn
2 ай бұрын
🎉❤❤❤
@nafishabdo380
2 ай бұрын
❤❤
13:17
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) እና የፈረንሳዩ ፕሬዚዳንት ኢማኑኤል ማክሮን የሰጡት የጋራ መግለጫ Etv | Ethiopia | News zena
EBC
Рет қаралды 20 М.
16:44
ሚሊየነር የሚያደርግው ቀላል ስራ money make
Business man የስራ ሰዉ
Рет қаралды 6 М.
00:18
Try this prank with your friends 😂 @karina-kola
Andrey Grechka
Рет қаралды 9 МЛН
01:04
家庭版踩气球挑战,妈妈竟然什么也没得到#funny #宝宝 #萌娃 #comedy
搞笑爸爸带俩娃
Рет қаралды 10 МЛН
31:30
Қылмыскерді таптым… | QARGA 2 | 3 серия | КОНКУРС
OMIR
Рет қаралды 594 М.
00:19
Không phải tự nhiên các nước châu Phi yêu mến nước Nga. Bởi nước Nga có một TT đáng yêu #putin
THẾ GIỚI 24H
Рет қаралды 10 МЛН
10:51
ዱባይ ከመሄዳቹ በፊት ማወቅ ያለባቹ 3 ነገሮች|| Things You Should Know Before visiting Dubai
abduh jr
Рет қаралды 17 М.
30:53
በ100 ሺ ብር መነሻ ብቻ በወር እስከ 50 ሺ ብር የተጣራ ትርፍ ! ማየት ማመን ነው | business ideas in Ethiopia|small business
Gebeya Media - ገበያ
Рет қаралды 71 М.
10:30
አስኮ ቦንዳ ቲሸርት በ 200 ብር / ASKO CHARETA
Amnon Ami
Рет қаралды 1,7 М.
9:22
አዋጭ የቦንዳ ልብሶች ንግድ 👔👖👕👚🧥#የቦንዳ_ልብሶች#የቦንዳ_ልብስ_ቢዝነስ_ለመጀመር|🧥👕👖👔#ቡቲክ_ቤት_ለመክፈት#የልብስ_ንግድ
Abosem Media አቦሰም ሚዲያ
Рет қаралды 8 М.
18:31
የሽቲና የጣቃ ጨርቅ ቢዝነስ #አዋጭ ስራ #money #work #የስራሰው#businessman
Business man የስራ ሰዉ
Рет қаралды 24 М.
34:53
ከ59 ሺ ብር ካፒታል ጀምሮ አዋጭ የሆነ ስራ | በቀን ከ2500 - 3500 የሳሙና ምርት |small business idea |business in Ethiopia
Gebeya Media - ገበያ
Рет қаралды 19 М.
25:51
ቢዝነስ ለመጀመር 7 ወሳኝ ነገሮች | Inspire Ethiopia | Sinework Taye
Inspire Ethiopia
Рет қаралды 150 М.
19:59
ሰው ያላወቀው አትራፊ የወተት ቤት ቢዝነስ ሚስጥር milkbusiness#work 2024
Business man የስራ ሰዉ
Рет қаралды 8 М.
13:26
በ2017 በአድሱ አመት ሸቀጣ ሸቀጥ ሱቅ ለመክፈት ስንት ይፈጃል#ሱቅ#ሱፐርማርኬት#ወሎዴሴ
አብደሏህ ቱዩብ~Abdellah tube
Рет қаралды 38 М.
25:56
ብር የለኝም ምን ስራ ልጀምር ? | How to start from Zero #Businesstiosethiopia #yonasmoh #Starrup
Yonas Moh
Рет қаралды 88 М.
00:18
Try this prank with your friends 😂 @karina-kola
Andrey Grechka
Рет қаралды 9 МЛН