KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
ሳታዬት እንዳታልፉ ዛሬ ይዠላችሁ የቀርብኩት ጥራጥሬ ነው ማዘዝ ለምትፋልጉ 0988296128😘😘😘😘
3:49
😭😭 ህገወጥ ቤቶች ሊፈርሱ ነው ህገወጥ ቤትና ቦታ የገዛችሁ
8:01
☝️☝️☝️МАЛЫШ-СИЛАЧ 14 лет притворился НОВИЧКОМ | Школьник сделал то, чего не смог качок
00:50
家庭版踩气球挑战,妈妈竟然什么也没得到#funny #宝宝 #萌娃 #comedy
01:04
REAL or FAKE? #beatbox #tiktok
01:03
IL'HAN - Qalqam | Official Music Video
03:17
በ2017 በአድሱ አመት ሸቀጣ ሸቀጥ ሱቅ ለመክፈት ስንት ይፈጃል
Рет қаралды 38,747
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 32 М.
አብደሏህ ቱዩብ~Abdellah tube
Күн бұрын
Пікірлер: 242
@aaaa931
2 ай бұрын
አንተ ሀቅ አውረተሀል እን በቅረቡ ነው የመጣሁት እና ወድሜ ሸቀጥ ነው እሚሰራው እና 1ነጥብ ያስፈልጋል ብሏል ትረፉንም ትነግረን ነበረ እግረ መንገዲህን😊
@MasafiMasafi-fw8qo
Ай бұрын
በጣም እናመሰግናለን ተስፋ ሰጠኸን መራጃህን በጣም ደስ ይላል
@selihatseli9043
2 ай бұрын
ትክክል ወንድም እኔም ወድሚ እደመኖረያ ቤት አያስገባ አሁን ክስሮ እቤት ቁጭ አለ ሱቅ በጣም ጥንቃቂ ያስፈልገዋል መጥፎነው
@AaBb-v6n
2 ай бұрын
እናመሰግናለን ወንድም ግን እኛን ያሳሰበን የሰላሙ ጉዳይ
@makkiamakkia3478
2 ай бұрын
አገር ሰላም ሲሆን ቆይ ሁሉም ነገር ደስየሚለው እስኪ ሰላም አላህ ያድርገው ያረብ😢
@ASH-zk4tf
2 ай бұрын
@@makkiamakkia3478😢😢ኢሚንንንንን ያርብብብ😢😢
@ከድጃሙሀመድአድስ
2 ай бұрын
ትክክል
@fatimahahmad8946
2 ай бұрын
በጣም ውዴ
@LoveMy-gb5nh
2 ай бұрын
Selam yinsash😅
@ፎዚነኝ-ወሎየዋ
2 ай бұрын
እኔማ ሀገር ልገባ አሥቤ ቀረሁ የሠላሟ ነገር ያሣሥባልሀገራችንሀ
@LoveMy-gb5nh
2 ай бұрын
Selam yinsash waragna
@MeryamGEREZIHER
2 ай бұрын
@LoveMy-gb5nh አረ አይባልም ምን አይነት ፍጡር ነህ 😏🙃
@ግእዝቲዮብ
2 ай бұрын
@@LoveMy-gb5nhአንተን ይንሳህ የእኛ ዕጣ ይድረስህ
@fatumamehamed3270
2 ай бұрын
እስከመቼ ሽሽት እኛ እርስ በርሳችን ሰላም ያጣነዉ እጂ እርስበርስ ፍቅር ካለ መተሳሰብ ካለ ሁሉም ሰላም ነዉ ዉዴ
@Hkma-r3t
2 ай бұрын
ትክክል ዱቤ አካሳሪ ነው. ያየው ይናገር.
@mmekdes
2 ай бұрын
እኔ ምርር ብሎኝ መጨረሻዬ ስደት 😢😢😢😢😢😢
@ajsvggeggw5874
Ай бұрын
በሚገርም ጠልቆየሚገባምክርና ትንተናነው ማሻአላህ ሱቅ እሰራነበረ አንለመስራትያሰባችሁ የዝህንልጅምክር በደንብሰምታችሁ ተግብሩት ሱቅአዋጭሰራነው
@Adingn
Ай бұрын
እኔ በ2016*መግቢያ ላይ ነዉ በ250ሺ ሀሪፍ ሱቅ ነዉ የከፈትኩት አሁን ላይ ሲገመት600ሺ እቃ አለኝ ተመስገን ግን የኛ አካባባቢ በጣም ብዙ ሱቅ አለ እንደዛም ሆኖ እራሴን አሸንፌ አድራለሁ ተመስገን አምላኬ ይች የስደት ስንቄ ነች ዱቤ ግን አትስጡ እኔ መጀመሪያ ተበልቻለሁ
@SadiyaSadiya-vh3xb
Ай бұрын
የኔ ውድ በቅርብ አገር መግባት እስቤ ነበር ዝብየገብቸ ልጀምር ምን ትመክሪኛለሽ እዚህም ሆኘ አልሞላ
@እግዚአብሔርይመስገን-የ8ነ
Ай бұрын
@@SadiyaSadiya-vh3xbእዴኔ በትንሹ መጅመር ይሻልን ቦታ አጥኒ
@MdMohammed-mj8vj
Ай бұрын
ዎድሜ አባሻ ሀገር እያለህ ይህን ታዎራላህ ሞኝ ሁሌታኛ አትናጋር እሽ ማታት እንዳይሰሩብህ ታጣንቃቅ አበሻን አውቁሃሎ
@bekibelay4906
Ай бұрын
ተባረኩ
@Adingn
20 күн бұрын
@@SadiyaSadiya-vh3xb ዉዴ እግዚአብሄር በሰላም ያስገባሽ ቁርጥ አርገሽ ግቢ የዚች አለም ኑሮ መቼም አይሞላም ገብተሽ ባለችሽ ገንዘብ ስራሽን ጀምሪ
@ትላትዛሬአደለም
2 ай бұрын
በጣም ጥሩ መረጃ ነው ነገር ግን ባድ ጊዜ እደዚህ ማድረግ ጥሩ አይደለም ቢከስርኳ ከትንሽ ተጀምሮ እያስፋፉ መሔድ ይሻላል ባይ ነኝ
@zeharahassen7810
2 ай бұрын
ትክክል ያለውን ብር ሁላ ባንድ ጊዜ ማውጣትና አንድ ነገርላይ ማድረግ አያስፈልግም በትንሹ ነው መጀመር
@saadyiamohammed9060
2 ай бұрын
ማሻአልህ አላህ ኑሮውን ወደነበረበት ይመለስልኝ የደሀ እባ
@wedraya6909
2 ай бұрын
ጥሩ ሀሳብ ነው አላህ አገራችን ሰላም ያርግልን
@azmerawtaye
Ай бұрын
ለስራው አዲስ ለሆኑ ጥሩ ምክር ነው ግን ለጀማሪዎች በትንሽ ብር መጀመር አለባቸው፡፡ኪሳራው እጅግ ከባድ ስለሆነ
@TegegnAbebe-p7u
Ай бұрын
WOW thank you my brother 🙏🙏 I want it very well
@semiraebrahiml987
2 ай бұрын
መሽ አላህ በርታልን ወንድማችን ብዙ ጥቅም እያገኛን ነው ጀዛክ አላህ ከቻልክ መርሳ ውስጥ ቆርቆሮ ሲሚቶ ቢስማር ወዘተ ለመክፈት ስንት ይፈጃል ስራልኝ
@ZedAliR
2 ай бұрын
የሀገር ሰላም አሳስቦናል የሰው ልጅ ቆሎም በላ ዲርቆሺ ዋናው ሰላምነው
@eiigdhj7953
2 ай бұрын
ጡሩ ምክር ነዉ ወንድማችን ሹክረን በርታ አሏህ ያበርታህ
@zidanshakira-bv1bg
2 ай бұрын
ወንድሜ በጣም አመሰግናለው
@QAtarQa-kj5pq
2 ай бұрын
እናመሰግናለን በርታ
@hawulteyesuf901
Ай бұрын
ማሻአላህ መረጃህ ጥሩነው
@MADINAMadina-ko4rm
2 ай бұрын
ለመረጃህ እናመሠግናለን
@asterdesalegn5581
Ай бұрын
ተባርክ
@Jmila-y
2 ай бұрын
ዋናው ጤናና ብር ና ሰላም ነው
@samiramohamed7225
2 ай бұрын
በርታ ወንድማችን ጥሩ መረጃ ነው አላህ ሐገራችን አለማችንን ሠላም በሰላም ያንበሽብሽልን ሑሉም በሱ ነው እና የተሻለውን ሑሉ ለሥደተኞች ኢትዮጲያውያን ያረብ የኸይሩን እርዚቅ ይክፈትልን በሐገራችን ላይ ያአላህ
@RahelMamo-zn3ww
2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን❤❤❤
@samiramohamed7225
2 ай бұрын
@@RahelMamo-zn3ww 💐💕🌹
@TaybahTa
2 ай бұрын
መሽአላህ ጥሩ ምክር ነው
@Murshida-z5q
Ай бұрын
መሽ አላህ ጥሩ ምክር ነዉ
@ሀያቲየከላላዋ
2 ай бұрын
እናመሰግናለን ደስ ይላል እስከ መተምረቱ መሆኑ
@HowaBh
2 ай бұрын
ጀዛህን አላህ የክፈልህ
@berhanutekle9660
Ай бұрын
Thank you My bro.for your valuable information
@ሞሚያረህማንባሪያ
2 ай бұрын
ጀዛኩሙላህ ከይረን ወንድማችን
@ሀሚዳ
2 ай бұрын
እናምስግናለን
@HaregAbboy
2 ай бұрын
ዋዉ ደስ ይላል መረጃህ❤❤🎉🎉🎉
@BekaluaEnu
16 күн бұрын
መደርደሪያዉ የት ነዉ የተሰራዉ
@ኡሙሙአዝሰደተኛዋ
2 ай бұрын
አላህ አገራችንን ሰላም ያረግልን
@UserME-m3f
2 ай бұрын
አላህ ይጨምርችሁ
@MameSeid-l8p
2 ай бұрын
እናመሰግናለን ለሰጠኽን መረጃ ወድም
@አሏህወኪል-ዐ8ቸ
2 ай бұрын
ለምታቀርብልን መረጃ ሁሉ ጀዛክላህ ወንድማችን አብደላህ ማነገረ እፈልጋለሁ ከተችለ
@-ahadutube
2 ай бұрын
0913720988
@AbcAbc-kn1ek
2 ай бұрын
ማሻ አላህ
@RahmaRahma-tx1vk
2 ай бұрын
በርታ ወንዲማችን የምታቀርበው ሁሉ ጥሩ ነው ሴቶችዬ እስኪ ባንድ ሁነን ስራ ብንሰራጥሩ ነው የማንም መሼቀያ ከምንሆን ስራ እንፍጠን
@FOZISEID-g7k
Ай бұрын
ሳህ
@DahabAhmad-es2jx
Ай бұрын
እንደራጂየላ
@መክያወሎየዋቤተአማራ
2 ай бұрын
አላህሀገራችንንሠላም ያርግልን ያረብ
@Ekram475
2 ай бұрын
ዋዓለይኩምሰላም ወራህመቱላህ ወበረኩቱ ጀዛኩምላህከይር
@هديةهدية-ب6ك
2 ай бұрын
ጀዛከ አላህ ኸይር ወድሜ
@Ahmed-211
2 ай бұрын
وعليكم السلام ورحمة الله وبركاته
@OkOk-f2x
2 ай бұрын
ማሻአላህ አላህ ያግዝህ
@darartudaratu1401
Ай бұрын
Thenk you
@AsAt-h1d
2 ай бұрын
ሰላም❤ በጣም እናመሰግናለን ወንድሜ
@BasboaaBasbosa
2 ай бұрын
ማሻአላህ እናመሰግናል ወድም በርታ
@sandflove
2 ай бұрын
እናመሰግናለን በርታልን
@rahelamare9877
Ай бұрын
አዲስ አበባ ላይስ ብታሳውቀን የአዲስ አበባና የክፍለሀገር በጣም ልዮነት ይኖረዋል ብዬ ስለማስብ ነው
@ፈሩህሙሀመድ
2 ай бұрын
ወአለይኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ጀዛክአላኸይር ወንድም ለመረጃህ በርታ
@ሞሚያረህማንባሪያ
2 ай бұрын
ዋአኢኩም እሰልም ውረህመትላሂ ወበረካትሁ
@MkebrarawaHabeshawit
2 ай бұрын
ወአለይኩሙ ሰላም ወራህማቱላህ ወበረካትሁ
@Tube-jv5jj
2 ай бұрын
ጀዛከላህ ኽይር
@UserME-m3f
2 ай бұрын
እናመሰግናለን
@KKk-zo9mx
2 ай бұрын
ማሻ አላህ🎉🎉 ጀዛኩአላህኸይር
@AjaybaHamid
2 ай бұрын
ማሻ አለህ ወንድመችን በርታ
@MERM-o9w
2 ай бұрын
እናመሰግናለን ❤❤❤❤❤
@Ethubia-r3h
2 ай бұрын
ማሻአላህውባአገሬላኮመዛደሴ❤
@BereketBeky-wi8hn
Ай бұрын
እሱንማ ላጉርጌ እና ላሰልጤ ንጋር 😊
@mahboba1239
2 ай бұрын
Wl wr wb ጥሩ አሳብ ነው ወንድም
@FatumAhmed-t6n
2 ай бұрын
ማሻአሏህ
@Pnice-m4i
2 ай бұрын
የቡልኬት ቤት ስራልን የጨት ቤትጋ ስት እሚበላለጥ አብደላህ ማሻአላህ በተረፈ በርታ
@AmarUmair60
2 ай бұрын
እናመሰግናለን ወንድም
@ከድጃሙሀመድአድስ
2 ай бұрын
ያርብሀገራችንንአሏህሰላም ያድርግን
@TesfaMichael-x3t
2 ай бұрын
ስላም ሲኖር እኮነው ሱቅ መክፈት የሚቻለው እንተ ኢትዮጵያ ውስጥ ያለህው ሀሳብህ ጡሩነው ነግር ግን እገራችን ስላም የለም
@Rahima-x8m
2 ай бұрын
ማሻ አላህ
@AsmaAlali-u6r
Ай бұрын
ወአለይኩም ሰላም❤❤❤
@jassimalblooshi2676
2 ай бұрын
ኢንሸአላህህ. ለወደፊት እቅድአለኝኝ
@ሰሞ
2 ай бұрын
ዋአለይኩም አሰላም ወራህመቱሏሂ ወበረካቱሁ አህሌን ወንድሜ ማሻአለህ ሰፈሬ ለኔም ፈልግልኝ እሱ አካባቢ ጀዛኩሙሏሁ ኸይረን
@AaDd-ur8sc
2 ай бұрын
ስትሆነ ማለት ነው ሱቅ ለመክፈት ጠቅላላ የሚያስፈልገን 👍👍
@-ahadutube
2 ай бұрын
ድምሩ መጨረሻ ላይ አለ
@marta-c3t
2 ай бұрын
Waww basidet kamitr gabiche lisra wandim alem
@አሲሁሉምለበጎነው
2 ай бұрын
ማሻአላህ መደርደሪያው የት ይገኛል ልግዛና ላስቀምጥ ኢሻ አላህ ስመጣ እሰራበታለሁ
@KedraDjku
2 ай бұрын
በርታ እናመሰግናለንንን
@MesiiHabtamu
Ай бұрын
Selam wandem enmsaginaln
@FuadSuleman-c6i
Ай бұрын
Jazhallah allah
@Suzanshimelis-lc6dv
2 ай бұрын
ሰላም ካለ ሁሉም አለ የሰራነዉ አየዎደመ 😢ምን ተስፋ alen
@RamiAli-ic7pk
2 ай бұрын
Mirt ideya wendm desy ylal ater bale melku shukren
@RahmahRahmah-qd5hh
2 ай бұрын
ጎበዝነህ እሽ❤
@NejatSide-c4q
2 ай бұрын
በጣም ሃሪፍ ነው ቀጥልበት
@Unity663
Ай бұрын
mashallah
@SadamHusen-rn9ks
2 ай бұрын
በልብስ ቡቲክ ስራልን
@Amirtub-w4j
2 ай бұрын
Shakat betam faralehugn guwadegnoche hule sila malksu bafiit isti lelaa Nagar kalal Yale nager❤❤
@የአላህ-መ1ሸ
Ай бұрын
ሀገር ሠላም ጠፋ ከሰድት የተመልሰትም ግራ ተጋብቶችው ቁጭ ቀልዋል ምን ተሻልን የአሏህ
@ፎዚያኡመርአህመድየኮ-ቀ9ጰ
Ай бұрын
ባሌይወለድና ከፍቶ ሱቅ ይጠብቀኝ እስኪ ይህን የምትሉ ላይ አርጉ
@AbabshWhwb
2 ай бұрын
በርታ ወንድሜ
@zakirgetahon168
2 ай бұрын
ዋለይኩምሠላም፡ወራህመቱላሂ፡ወበርከቱ
@OneDay-gw4yf
2 ай бұрын
አህለን እንኳን ደህና መጣህ
@hayatube4721
2 ай бұрын
እናመሠግናል ወንድም ግን እቃዎችን ከየት ነው በጅምላ እምንረከበው?
@SeadaMahmmde-f8f
2 ай бұрын
ማከፋፋያ ቦታ አለዉ ደሤ ከሆንሽ ሸርፍ ተራ ነዉ
@ababaabdallah3773
Ай бұрын
የኔ ልጅ ግን መቶ ሽብር ነዉ የፈጀዉ
@የእየሱስነኝ-ጨ4ጘ
2 ай бұрын
አራ ተው እንጅ ሱቁ ግን ስተኝ ሁለት ማቶ ሺ የፈጀም አይማስልም
@giftekaduro3896
2 ай бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@Sada-bc4sq
2 ай бұрын
እኔወድምእምፈልገውላምማርባትነውምትለኝአለህ
@salaamzena4033
Ай бұрын
ይሔን ሁሉ አልፈልግም 🤣🤣🤣🤣ወይኔየ 10ሺ ብር ቢዝነስ ንገሩኝ🤣🤣
@ephremephrem3905
Ай бұрын
ጫም ግዢበት😂😂😂
@HalemAAa-x8d
2 ай бұрын
ውይይ😢ኧረደምረህበአላህ
@aselefch
2 ай бұрын
Bireti wuedm 🙏🙏🙏
@MaymuneMunri
2 ай бұрын
ግን ዲስፕሌን ዉድ ነዉ አዲሳባ ለጥንሽዬ ሱቅ 12 ነዉ ያሰራዉ በፊት ስረራበት የነበረ ሰዉዬ እዉነ ከሆነ ርካሽ ነዉ
@አላህከሪም-ኈ8ቘ
2 ай бұрын
በርታ👍👍👍
@Suffia-y9k
2 ай бұрын
Allah terfma yirga
@capitaladvertising8171
Ай бұрын
የመደርደሪያ ዋጋህ የተሳሳተ ነው አሊያም ከሰው ነው የገዛኸው ማለት ነው
@SemiraGetahun
2 ай бұрын
በአመት ነው ወይንስ በወር ብረ
@FatimagamalGamal
2 ай бұрын
የልብስ ቡቲክ ስራልን ወድም
@Alam-re9yj
2 ай бұрын
አገርአችናንሠላምያርገው አሁንሥ ሁሉምቀርቶ ሠላምበሆናልን ሁለየአሣብ😢
3:49
ሳታዬት እንዳታልፉ ዛሬ ይዠላችሁ የቀርብኩት ጥራጥሬ ነው ማዘዝ ለምትፋልጉ 0988296128😘😘😘😘
Halima tube
Рет қаралды 286
8:01
😭😭 ህገወጥ ቤቶች ሊፈርሱ ነው ህገወጥ ቤትና ቦታ የገዛችሁ
አብደሏህ ቱዩብ~Abdellah tube
Рет қаралды 15 М.
00:50
☝️☝️☝️МАЛЫШ-СИЛАЧ 14 лет притворился НОВИЧКОМ | Школьник сделал то, чего не смог качок
Nikita Zdradovskiy
Рет қаралды 7 МЛН
01:04
家庭版踩气球挑战,妈妈竟然什么也没得到#funny #宝宝 #萌娃 #comedy
搞笑爸爸带俩娃
Рет қаралды 10 МЛН
01:03
REAL or FAKE? #beatbox #tiktok
BeatboxJCOP
Рет қаралды 18 МЛН
03:17
IL'HAN - Qalqam | Official Music Video
Ilhan Ihsanov
Рет қаралды 700 М.
11:11
እንደዚህ አይነት ሱቅ ለመክፈት ምን ያህል ||ብር ገንዘብ ያስፈልጋል ||አሁን ላይ የሚያሳፈልገው ብር||
ማመና Mamena tube
Рет қаралды 2 М.
5:13
#ሱቅ_ለመክፈት_ስንት_ብር_ፈጀብሽ ላላችሁኝ #የሱቁ_ኪራይ ስንት ነው???
Med መድ Tube
Рет қаралды 55 М.
8:15
ሚያዚያ 15\2016 ሸቀጣ ሸቀጥ ሱቅ ለመክፈት ምን ያክል ገንዘብ ያስፈልገናል አዋጭ የስራ ዘርፍ
አብደሏህ ቱዩብ~Abdellah tube
Рет қаралды 30 М.
8:01
ህዝቡን ያስደመመ ስራ በውቢቷ መርሳ ወረላሉ
አብደሏህ ቱዩብ~Abdellah tube
Рет қаралды 1,5 М.
9:45
በወር25ብር ትርፍ የምታገኙ በትቆንጆ የኮስሞቲክስ ሱቅ ስራ #youtube #furniture #home#duet #habash
ራምዛን Tube
Рет қаралды 1,4 М.
12:36
በቀላል ብር ሸቀጥ ሸቀጥ ሱቅ መስራት እደሚቻል ያዉቃሉ
የሱፌ Tube
Рет қаралды 3,8 М.
29:08
አዋጭ የዳቦ ቤት ስራ ለመጀመር ስንት ብር ይጨርሳል How to Start a Bakery Business የቢዝነስ ሀሳቦች-17 business ideas p-17
ኡቡንቱ ቲዩብ (Ubuntu tube)
Рет қаралды 30 М.
8:53
G+4 ለመስራት ስንት ይፈጃል? | How much it costs to build G+4
Yaya Construction
Рет қаралды 30 М.
9:02
ቆንጆ ሸቀጥ ሱቅ ለመክፈት ልክ እንደዚ አይነት ሱቅ ስንት ብር ይፈጃል ሙሉ መረጃ አዋጭ ስራ በኢትዮጵያ በቀላል ካፒታል
5G Tube
Рет қаралды 104 М.
24:30
እንጀራና የዳቦ ምጣድ ዋጋ በኢትዮጵያ 2017
Addis gebeya
Рет қаралды 98 М.
00:50
☝️☝️☝️МАЛЫШ-СИЛАЧ 14 лет притворился НОВИЧКОМ | Школьник сделал то, чего не смог качок
Nikita Zdradovskiy
Рет қаралды 7 МЛН