በሰዓት 350 ኪ.ሜ የምትሄድ ቅንጡ የስፖርት መኪና የሰራው ወጣት Etv | Ethiopia | News zena

  Рет қаралды 3,919

EBC

EBC

27 күн бұрын

አዲስ ነገሮችን የመሞከር ልምዱ አድጎ ዛሬ ላይ ቅንጡ የስፖርት መኪናን በመስራት የኢትዮጵያውያን ምኞት ምልክት እና የፈጠራ አቅም ማሳያ ለመሆን በቅቷል - ወጣት ሀብታሙ አበራ።
ይችህን የስፖርት መኪና ለመስራት 3 ዓመታት ፈጅቶብኛል ይላል - ወጣቱ።
መኪናዋ በሰዓት 350 ኪ.ሜ የምትሄድ መሆኗንም ይናገራል።#ebc #etv #news #zena
#EthiopianBroadcastingCorporation #viral
ፌስቡክ - / ebczena
የመዝናኛ ዩትዩብ - / @ebcentertainment3193
የፕሮግራም ዩትዩብ - / @ebcprogramanddocument...
የአፋን ኦሮሞ ዩትዩብ - / @etvafaanoromoo
የልጆች አለም ዩትዩብ - / @etvyelijochalem-nr8oj
የኢቢሲ ሳይበር ዩትዩብ - / @ebccyber-tz4hk
የኢቢሲ ሬዲዮ ዩትዩብ - / @ebcradio-cw6qs
የሶማልኛ ቋንቋ ዩትዩብ - / @etvaf-soomaali
የትግርኛ ቋንቋ ዩትዩብ - / @etvtigrigna-zl3rr
የአፋርኛ ቋንቋ ዩትዩብ - / @etvqafarafihexxa-vx2kg
የኢቢሲ ቋንቋዋች ዩትዩብ - / @ebclanguages532
የእንግሊዘኛ ቋንቋ ዩትዩብ - / @ebcworld6854
#ebc #etv #news #zena
#EthiopianBroadcastingCorporation #Fraternity
#ethiopiannews #newsdaily #dailynews #redsea #abiyahmed #ethiopian #ebc #etv #news #EthiopianBroadcastingCorporation #ethiopiannews #newsdaily #Sport #dailynews #redsea #abiyahmed #ethiopia #ministryofeducation #NewsWaveNow #MediaPulseUpdate #CurrentAffairs #GlobalInsightHub #NewsVistaNetwork
#InfoStreamUpdate #PressPlayReports #WorldViewUpdate #InfoBeaconChannel #NewswireExpress #Viral
#NewsMindsToday #MediaEcho2023 #InsightLiveNow #GlobalNewsBeat #UpdateVibesNow #InfoSphereLive #CurrentPulseNet #WorldView2023 #ArtificialIntelligence #AI

Пікірлер: 19
@damtewmamo7458
@damtewmamo7458 25 күн бұрын
እባካችሁ እንደዚህ አይነት ዝግጅትን የሬዱዮ ዝግጅት አታስመስሉት። ለምሳሌ በከፍተኛ ፍጥነት መነዳት የሚችል መኪና ነው ብላችኋል፤ ነገር ግን መኪናው በዛ ፍጥነት ሲነዳ የሚያሳይ ተንቀሳቃሽ ፊልም እንኳን የላችሁም። እናንተ ባትቀርፁት እንኳን መኪናውን ሰራን የሚሉት ሙከራ ሲያደርጉ የቀረፁት። ስለዚህ ለምትናገሩት ነገር ምንም የምስል ድጋፍ አላሳየችሁም። የሬዲዮ ፕሮግራም ላይ ቢሆን ጥሩ ነበር።
@Hkim185
@Hkim185 24 күн бұрын
ምን ይሰራልሀል በሰዓት አንድ ሺህ ኪሎሜትር ቢሄድ በዓለም ላይ ከጀርመን በሰተቀር መንዳት የምትችለዉ 100km/h ነዉ እሱን ቢያሳዩ በፓሊሰ ራዳር ቢለካ ጥሩ ነበር ግነ እኔ ባሄድም ከፍጥነቱ ምንም ጉዳይ የለኝም በሰዓቶ መቶ ኪሎሜትር ከሄደች በቂዬ ነዉ ዋናዉ ሰራዉ መጀመሩ ነዉ ብዙ ብዙ ተከታዬችን ያፈራል ሰለዚህም መደገፍ ብቸ ነዉ ያበት ጥራት ወደ ኃላላይ ይመጣል አሀን እኳ ዳዴ እያ ነዉ
@teddybest9019
@teddybest9019 25 күн бұрын
wow desi yelal
@burqaaentertainmenttube989
@burqaaentertainmenttube989 25 күн бұрын
Saladenkeh alalfem ❤
@messaybekele5243
@messaybekele5243 25 күн бұрын
የሚድያ ስነምግባር Fana, Ebc, .....ሌሎችም ለምን አታጣሩም በተሰረቀ ነገር አትቀባበሉ የማን ስራ ነው?
@Hkim185
@Hkim185 24 күн бұрын
ማሰረጃ
@SmilingEyeglassFrames-wh8gi
@SmilingEyeglassFrames-wh8gi 25 күн бұрын
ለምንድን ነው ውሸት የምተዋሸው ቦዲውን ማን ነው የሰራው አንተ መካኒክ ቦታውን ብሰራው ነው እንደዚህ አይነት ቢዝነስ ለምንድነው ተባብራችሁ የማሰሩት body ስራው ያንተ አደለም
@Hkim185
@Hkim185 24 күн бұрын
ማሰረጃ
@relax-everything
@relax-everything 23 күн бұрын
350 km per hour 😂
@user-th9tx7sw9o
@user-th9tx7sw9o 25 күн бұрын
ወንድም ሀብታሙ መሸቀጫ አትሁን።
@Coffee-do1gm
@Coffee-do1gm 24 күн бұрын
ገብሬ ጋር ማዳበሪያ እንዳያርስ ትክለክላለህ; አሁን ደግሞ ከተማ አትስሩ እያልክን ነው? የእንኳየ መስኩ ጄምስ ቦንድ!😅😅
@user-th9tx7sw9o
@user-th9tx7sw9o 24 күн бұрын
@@Coffee-do1gm ማዳበሪያ ትከለክላለህ😁በሚል ይስተካከል 😁
@Coffee-do1gm
@Coffee-do1gm 24 күн бұрын
@@user-th9tx7sw9o " እንኳን በሀገራችሁ ለወጥ በቅርብ ቤተስባችሁ ህይወት መለወጥና ጥሩ ነገር ማግኘት የምቀኑና የምትመቀኙ" የኤርትራዊው ወንድም “quote of the year “ ስለእናንተና ; ወያነ; ኦነግ አክራሪዎች የተናገረው!
@yasinsule7295
@yasinsule7295 25 күн бұрын
የዚህ መኪና ትልቁ ስራ ቦዲ ነው ቦዲውን የሰራው ደሞ ሌላ ሰው ነው ለምን ይዋሻል ።ለምን የፈጠራው ባለቤትን አትጠይቁም ሌባውን ከምጠይቁ።
@user-kp9ug8in1z
@user-kp9ug8in1z 25 күн бұрын
ማስረጃ አለህ??
@yasinsule7295
@yasinsule7295 25 күн бұрын
@@user-kp9ug8in1z" የስራ ሰው" ብለህ search on you tube you see the person how did this car body.
@Redseaafar00
@Redseaafar00 25 күн бұрын
የፈጠራው ባለቤት የቀን ሰራተኛ አይኖረውም ማለት ነው ፖዲውን የሰራው ቱልቱላ ተቀጥሮ ጉልበቱን ስላዋጣ እኔ የሰራሁት ነው ብሎ ሲቀደድ አንተን የመስሉ ፖንዳዎች ማስብ ስለማይችሉ እውነት ይመስላቸዋል
@iliadmulugeta4524
@iliadmulugeta4524 25 күн бұрын
ከቻልክ ታድያ ለምን አንተ መኪና ሰርተኅ አታሰየንም የት ነብርክ ?!😂?!?! ጅግናው ልጅ ኮፒ እንኩዋን ቢያደርግ ይህም ቢሆን ሙያ እና ዕውቀት ይጠይቃል
@Hkim185
@Hkim185 24 күн бұрын
​@@user-kp9ug8in1z የምን ማሰረጃ ነዉ? ማሰረጃማ ቢኖራቸዉማ ኢግዠቢሸን ደረሰ ሄድ ንብረቴን ተቀማሀ ሁ የል ነበር ሶሰት ሚዬን ብር ተሰርቆ ዝም የሚል አጭቤ ነዉ ለፈጣሪ ትቼዎለሁ ይለናል የዩቱቡን ገንዘብ ሊለቅም ይህ እኔነኝ የሰራሀት የሚለዉ ልጅ ማሰረጃ ካላመጣ በሰም ማጥፋት መከሰሰ አለበት አሁን እኳ ትህዛዝ ለመሰጠት የሚፈልጉ ሰዎች በሙሉ እሰከሚጣራ ልቆፍ ብለዉ ገበያ ያበላሸበታል
በዓመት 10 ቅንጡ መኪና አመርታለሁ -እግር ጥሎን
30:37
Clown takes blame for missing candy 🍬🤣 #shorts
00:49
Yoeslan
Рет қаралды 49 МЛН
CHOCKY MILK.. 🤣 #shorts
00:20
Savage Vlogs
Рет қаралды 15 МЛН
Useful gadget for styling hair 🤩💖 #gadgets #hairstyle
00:20
FLIP FLOP Hacks
Рет қаралды 11 МЛН
EVOLUTION OF ICE CREAM 😱 #shorts
00:11
Savage Vlogs
Рет қаралды 12 МЛН
ቅንጡ መኪና- ከስራ ፈጣሪው
6:46
Ethiopian News Agency (ENA)
Рет қаралды 107 М.
ባለቤት አልባው መኖሪያ ቤት
5:48
Fana Television
Рет қаралды 240 М.
Clown takes blame for missing candy 🍬🤣 #shorts
00:49
Yoeslan
Рет қаралды 49 МЛН