የዚች መኪና እውቅና የኔ ነው ከሚሉት ባለሙያዎች ጋር የተደረገ ቆይታ | ካሪቡ አውቶ

  Рет қаралды 33,841

Arts Tv World

Arts Tv World

Күн бұрын

Subscribe and follow us on:
WebSite : www.artstv.tv
Facebook : / artstvworld
Instagram : / artstvworld
TikTok : / artstvworld
X / Twitter : / artstvworld
Telegram : t.me/ArtsTvWor...
#Ethiopia #Ethiopian #habesha #ethiopian_tv #arts_tv #arts_tv_world #ethiopian_news #ethiopian_news_today #ethiopian_drama #ethiopian_music #ethiopian_show #entertainment #tobiya_arts_tv #tobia #tobiya #frash_adash
© Unauthorized use, distribution, and re-uploading of this content are strictly prohibited.
Copyright ©2024 Arts Tv World

Пікірлер: 215
@berhanehaddish77
@berhanehaddish77 2 ай бұрын
በአንድ ወቅት መርሴዲስ መኪና ወደ ሊሞዚን የቀየርኩት እኔ ነኝ በሚል ሁለት ሰዎች በቴሌቭዥን ተጨቃጭቀው ነበር። ሆኖም ግን የመርሴዲስ ኩባንያ ከኔ እውቅና ውጪ የተሰራ በመሆኑ የሰራውን ሰው እከሳለሁ የሚል መግለጫ ሲል እነዛው ሰዎች እሱ ነው እሱ ነው ተባባሉ። እነዚህም ሰዎች ላይ ይሄንን እጠብቃለሁ።
@anwarmahdi484
@anwarmahdi484 2 ай бұрын
😂😂😂😂
@AbrahameZewdeneh
@AbrahameZewdeneh 2 ай бұрын
ሀገር ውስጥ ምንም መሞከር የለበትም የግድ ከውጭ እያልክ ነው?
@user-cd9bt9bn9k
@user-cd9bt9bn9k 2 ай бұрын
ያራዳ ልጅ ! አሪፍና መታወስ ያለበት ነጥብ ስላነሱ ሳላከብሮት አላልፍም ! አልፈጠሩም ግን የተፈጠረን ነገር ኮፒ አድርገው ሰርተው ማሳየታቸው ሊደነቁ ይገባል ሁሉም ተሳታፊዎች የዚህን ፕሮጀክት ሀሳብ የፈለቀው ሰውዬ ማለቱም ገንዘቡን የከሰከሰው ሰውዬ ትልቅ ቦታ የሚሰጠው ባለቤት ነው ። ቻይናዎች ከሚፈጥሩት ከአሜሪካኖች ኮፒ ሰርተው ሜድን ቻይና በሚል አለምን የሚያጥለቀልቁት የእንዱስትሪ ምርት ውጤት መነሻው የቻይና መንግስት ሳይሆን እያንዳንዱ ተራው የቻይና ዜጋ ነው ! ተራውም ዜጋ ኮርጆ ሲሰራ አንድና ሁለት ሁነው ሳይሆን ቢያንስ ከሀምሳ በላይ ሆነው ተራ ቦታ ላይ ተሰባስበው በመስራት ነው ! ሰርተው ውጤቱን ለህዝብ ሲያቀርቡት መንግስትና የግል በለሀብቶች እስፖንሰር ሆነው እቃውን ለማምረት ይረባረቡባቸዋል ! እኛ ሀገር ሆኖ ግን እርግማን ነው የሚመስለው ! ጎበዝ ! ማንህም ኮርጀው ማንህም ለማን ሰረህ ለሀገርህ ነው የሰረሀው በተሰራው ስራ አሻራህ አለበት በዛ ደስ ሊልህ ይገባል መረሳት የሌለበት ነገር መኪናዋ የተሰራችበት ጥሬ እቃ ተገዝቶ ነው ገንዘቡን ያወጣው ማን ነውና ነው ! መርሳት የሌለበት ነገር 3ሚሊየን ብሩን ያወጣው ሰው ለዚህ ፕሮጀክት ትልቅ ህልም ያለው ሰው ነው ገና ከመጀመሪያው ስለዚህ አትረብሹት !
@DaniZer-n9z
@DaniZer-n9z 2 ай бұрын
I agree with you, bro. because none of them knows about patent mean and also authority of the original manufacturer of this SUV automobile 🚘 . They will never and ever have any mandate to copy as well as doing something new modification out of the original company allowance, which is Ferrari
@user-cd9bt9bn9k
@user-cd9bt9bn9k 2 ай бұрын
@@AbrahameZewdeneh መሞከርና መኮረጅ ልዩነት የለውም እያልክ ነው? የሌላ ሰው የጭንቅላት ውጤት ላይ አትፋጁ አለርፍ ካላቹህ ሌላም መዘዝ አለው ነው ነገሩ!
@bekelechtolaboku4650
@bekelechtolaboku4650 2 ай бұрын
ካሪቡ አውቶሞቲቭ በጣም መልካም ሥራ ነው፡፡ እነዚህን ሐብታሞች አስማማቸው፡፡ ሁለቱም የተለያየ ችሎታ አላቸው፡፡ የሚያውቋቸው ሰዎች በጉዳዩ ገብተው ያስታሩቁአቸው፡፡ የአገራችን ህግ በሚፈቅደው ውል፡ በሕግ አዋቂ ሰው ተዋውላችሁ ሥራ ተከፋፍላችሁ፤ በሌላ ሥራ ለህዝቡ ብቅ በሉ፡፡ እናንተ ሁለቱ ሐብታሙዎች የፍርድ ቤቱ ቀጠሮ እስከሚደርስ፤ አዲስ ሥራ ትሠራላችሁ፡፡ አደራችሁን ተስማሙ፡፡ ከእህታችሁ፡፡
@dubaisatwa4019
@dubaisatwa4019 2 ай бұрын
እንደኔ ይሄ ልጅ በጣም ተክክል ነው እውቅና ያስፈልገዋል
@siyoumyeshitla746
@siyoumyeshitla746 2 ай бұрын
እኔ ግን እርግማን ያለብን ይመስለኛል ።ምናለበት አብሮ ከመብላት ባለፈ አብሮ መሥራትን ብንለምድ? ከመካሰስ አሁን ከሰሩት የተሻለ ሥራ ሰርተው ወደ ዕውቅናና ሌሎችን ወደማስተማር ብትሔዱ ምናለበት ።
@HollySpirit-ji2rq
@HollySpirit-ji2rq 2 ай бұрын
ጋዜጠኛው ግን ጎበዝ ነው።አቀራረብህ ያምራል በርታ
@esayaskidane
@esayaskidane 2 ай бұрын
ስራው መሰራቱ መልካም ነው በርቱ ! እኔ በ ds tv ላይ አያለው አንድን አሮጌ መኪና ወደ አዲስ ይቀይራሉ ሲቀይሩ ግን ቦዲ የሚሰራው ኢንጅነር መካኒካል የሚሰራው ኤሌክትሪክ የሚሰራው ታፒሴሪ የሚሰራው ሁሉም 5 ወይም 6 ሰው ነው የሚሳተፉበት እና እኔነኝ ብሎ ካሜራላይ አይቀርቡም ሁሉም ነው የሚቀርቡት እኔም እንደማየው አንድን መኪና አንድ ሰው ሊሰራው አይችልም ስለዚህ ተስማሙ መሸዋወዱ የትም አያደርስም!!!
@10እውነታወች
@10እውነታወች 2 ай бұрын
ሲጀመር የፈጠራ ባለሙያ ሚባለው የአይዲያው ባለቤትና የዲዛይኑ ባለቤት ነው። ግን ሰው በሙያው ገብቶ በመስራቱ የፈጠራ ባለሙያ ሊባል አይችልም።
@Seada4756
@Seada4756 2 ай бұрын
የእኔም አስተያየት እሄነው
@asfawyimer1050
@asfawyimer1050 23 күн бұрын
ያውም ለቦዲው ምንም የገንዘብ እርዳታ ሳያደርግ።
@naiftajudin3396
@naiftajudin3396 2 ай бұрын
99% የኢትዮጵያ ህዝብ ምቀኛ ነው
@Tube-fp8gy
@Tube-fp8gy 2 ай бұрын
ትክክል
@SamijSamu
@SamijSamu Ай бұрын
ጥርጥር የለውም ከኔ ጀምሮ
@HhHhh-jr3by
@HhHhh-jr3by 2 ай бұрын
እኛ ባህላችን ባንድ ሰሐን መብላት እንጂ ባንድ ሆኖ ማሰብ መስራት መመስረት ማደግ የለንም እንደመታደል ሆኖ ያሳዝናል
@em6708
@em6708 2 ай бұрын
አቦ ሁለታችሁም ጎበዞች ናቹ ተስማሙና ብዙ ትላልቅ ስራዎችን ስሩና አስገርሙን በናታቹ
@baeztubeethiopia5646
@baeztubeethiopia5646 2 ай бұрын
አሪፋ ሀሳብ
@Wondemagegntadewode
@Wondemagegntadewode 2 ай бұрын
በጭራሽ ይሄልጅ አልሰራውም
@tadessebogale4980
@tadessebogale4980 2 ай бұрын
የራስህን ፈጠራ ብትሰራ ይሻላል በሰው ፈጠራ ጭቅጭቅ አትፍጠር
@shemsiyakedir9989
@shemsiyakedir9989 2 ай бұрын
ታረቁ ታረቁ
@muajehbbshs
@muajehbbshs 2 ай бұрын
ሀብታሙ አበራ አነጋገሩ ሥመለከት ሥለጉዳዉ የሚያሥረዳበት መንገድ በተረጋጋ መንፈሥና በኮንፊደንሥ ነዉ እኔ ከእሱ የተረዳሁት የፈጠራዉ ባለቤት እሱእንደሆነና ለሁለት አመት የደከመበትን የፈጠራባለቤትነት አሳልፎ እንደማይሰጥ ነዉ ፦ በእርግጥም ነገሩን በደምብ ከተመለከትነዉ ፋይበር ግላሱ የእኔ ነዉ ለሚለዉ ጎደኛዉ በእንግድነት እየመጣ አንዳንድ ሀሳብ ሥለሰጠዉ ብቻ እዉቅናዉን ቢሰጠዉ ነገ የባለቤትነት ድርሻ እንደሚጠይቀዉ መጠራጠር የለብንም ? ? ?
@Tamgn
@Tamgn 2 ай бұрын
ሁለቱም አይደሉም እኔ ነኝ ቁጭ ከምል እየቃምኩ ልስራ በሚል በምርቃና እኔ ነኝ የሰራዋት ሀገር ይፍረደኝ ኡኡ
@hailubekele4311
@hailubekele4311 2 ай бұрын
ቻይናም በኮፒ ነው ዛሬ ላለችበት የኢኮኖሚ የበላይነት የደረሰችው:: ድንቅ ስራ ነው በርቱ ብቻ ተስማሙ:: Whether it’s copy or not , it’s great work. Well done 👍 keep it up.
@Ismael-isa
@Ismael-isa 2 ай бұрын
ቦዲ ሞልድ ማረግ ከእውቅና ጋር ምን አገናኘው።ቤት ስትሰራ ግንበኛ እንደመቅጠር ነው እኮ።
@danielwoldemichael9194
@danielwoldemichael9194 2 ай бұрын
በOptical Fiber አብራቹ ብዙ ነገሮችን መስራት ስለምትችሉ ተስማማምታችሁ የሰውንም ወሬ ትታችሁ በጋራ ስሩ በልፅጉ ሀገርንም አበልፅጉ
@meklitesubalew3451
@meklitesubalew3451 27 күн бұрын
እኔ አንድ የማውቀው የስራ ፈጠራ ወጣት አለና ይህን ወጣት ጥንቃቄ አድርግ የሚል ሃሳብ እሰጠዋለሁ እናም ችግር የለውም ይለኛል፡፡ የምሰጋበት ጉዳይ ቴክኒክና ሥልጠና ወጣቶችን በማደራጀት ድጋፍ ለማድረግ ሲባል የስራ ፈጣሪዎች የግድ ከሁለት በላይ በመሆን ተደራጅተው መቀረብ ስለሚጠበቅ ይህ የማውቀው ወጣት ስራውን የሚሰራው ብቻውን ነው ነገር ግን የሌሎች ግለሰቦች ስም እና አድራሻ አለበት ይህ ደግሞ ሁሌ ያሰጋኛል እና ሁሉም የስራ ፈጣሪዎች ጥንቃቄ ማድረግ ባይ ነኝ፡፡
@andualemdegefu9459
@andualemdegefu9459 2 ай бұрын
ወንድሜ ጥሩ ነገር ኮፒማድረግ ችሎታም ብቃት ነው ኮፒማድረግ የሚችል ጭንቅላት ለመፍጠር ቅርብ ነው በርታ ።
@ETHIOPIA7773
@ETHIOPIA7773 2 ай бұрын
ሐብትዬ አይዞህ እኛ አንተ ጎበዝ እንደሆንክ እናዉቃለን በጣም ጀግና ነክ ከዚያ የበለጠ ብዙ ስራ ሰርተሀል👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
@endeshaw_tube9040
@endeshaw_tube9040 2 ай бұрын
አሥታርቃችሁ አንድ ላይ ይሁኑ🎉🎉🎉🎉
@alfedlyoni3955
@alfedlyoni3955 2 ай бұрын
እንደኔ ተገቢ ጥያቄ ነው የጠየቅከው ፤፤፤ለምን አንድ ፍሬቻ እራሱ ብታዘጋጅ ክሬዲት እና እውቅና ሊሰጥህ ግድ ነው ፤፤፤ዘንድሮ ሁሉም ሰው መሰላል ያደርግህና ከላይ ሲደርስ መሰላሉን ይጥለዋል
@Biniam-r1s
@Biniam-r1s 28 күн бұрын
ካለው አንፃር ልጁ ልክ ነው። የሚገባኝን እውቅና በሚገባኝ ልክ ላግኝ ማለቱ ተገቢ ነው። እውቅና ብቻ ሳይሆን የሚገባውን ጥቅምም ማግኘት አለበት። ስራውኮ የነብስ ሳይሆን የስጋ ነው። ከምንም በላይ ግን ቢስማሙና አሁን ያየነውን ጭላንጭል ተስፋ ፍሬ እንዲያፈራ ማድረግ ያስፈልጋል። ካሪቡ አውቶም ጉዳዩን ተከታትላችሁ እንደምታሳውቁን ተስፋ እናደርጋለን!!!!!!! ኢ/ያ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ልክ እንደ ናይጄሪያ 🇳🇬🇳🇬🇳🇬 መኪና የምታመርትበት ግዜ እየቀረበ ነው!!!!! ይመስለኛል!!!!!
@CarePhone-ms7pd
@CarePhone-ms7pd 2 ай бұрын
ትክክል ነክ ወንድሜ የኔ ጀግና ወንድም❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@M-yj5qv
@M-yj5qv 2 ай бұрын
የሠሩትንም ሠዎች በአንድነት አቅርባቸው ከጭቃ አብክቶ የፈጠረው እና የሰራው እራሱ ነው ሀብታሙ የቸባለው መካኒክ አጭበርባሪ ነው እሱ ሙያው በእጅ ስለሆነ ነገ ከሌሎች ጋር ሆኖ ይሰራዋል እምነት ነው ለሰው ልጅ ትልቁ እውነተኛ መሆን እምነት መጠበቅ ቦኃላ ድካሙን እና ልፋቱን ገደል ነው የጨመረው ነገ ትልቅ ስራ የሚሰራ ሰው ነው
@YohannisKiflie-cq7fv
@YohannisKiflie-cq7fv 2 ай бұрын
ባለየኸው ነገር ላይ አትፍረድ
@tilahun123
@tilahun123 2 ай бұрын
እንደዚህ አይነት ነገር በጥሩና በመጥፎ ሁኔታ በዓለምላይ ተከስተዋል። አንዳንድ ሰዎች ብልጣብልጥ በመሆን አብሮአቸው የነበረውን ሰው የሰራውንም ስራ በመደበቅ እራሳቸውን ሁሉን የፈጠሩ ዝና እና ጥቅምን ለብቻቸው ያገብሱ እንደነር ታሩክ ይመሰክራሌ። ለዚህም እንደ ምሳሌ መጥቀስ ቢያስፈልግ ቶማስ ኤድስንና ኒኮላ ቴስላ የሚጠቀሱ ናቸው። በጥሩየሚጠቀሱ ደግሞ አይሮፕላን በሞተር በሰማይ ያበረሩ ሁለቱ አሜሪካውያን ወንድማቾች ስለ እነርሱ የሚያወራ ሁሉ እህታቸውን እንዴት እንደረዳቻቸው እንዲያውቁና የእርስዋም ስም ከእነርሱ ጋር እንድትታወስ ይገልጹ ነበር። ለማንኛውም እንደዚህ አይነት ነገር ቅድመ ስምምነት መደረግ አለበት። ለማንኛውም ይስማሙ።
@nigsen8206
@nigsen8206 2 ай бұрын
ምን ኣይነት ግዜ ደረስን።ዋናው የመኪና ክፍል ኤንጅንና ትራንሚሽን እንጂ ሰውነቱ አይደለም።😊😆😆😆
@Destavich
@Destavich 2 ай бұрын
እውነት የመኪናዋ 80% ቦዲዋ ነው። ጋራጁ ሁሉ ይሰራው የለው እንዴ ሌላውንማ! የቆጡን አወርድ ብላ የብብቷን ጣለች አሉ።
@ኬቢታፒሴሪእናዲኮር
@ኬቢታፒሴሪእናዲኮር 2 ай бұрын
እኛም ለምድነው እውቅና ያልሰጠን
@karozimathestar929
@karozimathestar929 2 ай бұрын
ለወሬ ከምታጠፉ ሄዳችሁ ሌላ ብትሰሩ። ለ ዝና አትሯሯጡ አንገታችሁን ደፍታችሁ ስሩ። የ Vietnam KZbinr በኮሜዲ መልክ ተመሳሳይ መኪና ይሰራል ከሱ የተኮረጀ ስራ ነዉ። እሱ ከገርል ፍሬንዱ ጋር በሞተር እየሔደ ዉሓ ሲረጭበት በእልህ ተነስቶ መኪኖችን ይሰራል።
@yosefephrem2082
@yosefephrem2082 2 ай бұрын
እውቅና መሰጣጠት ታላቅነትም ነው ታላቅም ያደርጋል ።
@bahliadey-1
@bahliadey-1 2 ай бұрын
እኔ ብቻ ሰራሁት ያለው ሰውየ ከፊቱ ስታየው ተንኮለኛ ይመስላል
@misganawzeleke2222
@misganawzeleke2222 Ай бұрын
ያስማማኛል
@HamzaSultan-ih9yb
@HamzaSultan-ih9yb 2 ай бұрын
ካፍይ የለበሰ ሰዉ ጤና የለዉም
@Tamgn
@Tamgn 2 ай бұрын
ለወድማችን የመኪና ቦዲ ተነቅሎ ይሰጠው
@tekaligngetachew
@tekaligngetachew Ай бұрын
አንተ ደደብ ነህ እንዴ የምትሰጠው አስተያየት ያስጠላል አንተ ቁጭ ብለህ ቅጠልህን ብላ ለሚሰራ ሰው እንቅፍት አትሁን?
@BekiMesfin
@BekiMesfin 2 ай бұрын
የሀበሻን ባህሪ በደንብ ነው የገለፃቹት ምቀኝነትና ራስ ወዳድነትን ከፈጠራው ይልቅ የእርስ በርሳቹ ምቀኝነት አስገርሞኛል በዚህ አይነት የትም አደርሱም በጣም ያሳዝናል።
@Biniam_Kelbesa
@Biniam_Kelbesa 2 ай бұрын
በጣም ነው የሚያሳዝነው መጀመሪያ ፌራሪ መኪናን ያመረተው ድርጅት ምን ይበል እሺ እናንተ ለቦዲው ይህንን ያህል ከተከራከራችሁ? ኽረ እባካችሁን ተስማሙ::
@sonsofnile8461
@sonsofnile8461 2 ай бұрын
ሚገርም እኮ ነው አባቴ እኛ ሀገር ያለው ችግር ለዚች እንዴት መስማማት ያቅተናል ..
@Yami_Service
@Yami_Service 2 ай бұрын
Brother Tesasetehale
@anwarmahdi484
@anwarmahdi484 2 ай бұрын
⛔የፊልም ባለሙያው አሁንም ፊልም እየሰራ ሊሆን ስለሚችል ለፊልሙ እውቅና ይሰጠው እንላለን 😜
@YohannisKiflie-cq7fv
@YohannisKiflie-cq7fv 2 ай бұрын
በተለይ በራሱ You tub channel የለቀቀውን በሚገባ
@user-Ahmaa
@user-Ahmaa 2 ай бұрын
አይ ኢትዮጵያ የማናድገውኮ አሲዳም ስለሆንን ነው
@saturntubehd6637
@saturntubehd6637 2 ай бұрын
We Are Africa So........
@KasahunMekuriaw
@KasahunMekuriaw 2 ай бұрын
በፈጠራችሁ ተስማሙ!!!
@robeleton170
@robeleton170 2 ай бұрын
ባለ ኮፍያው መርዝ ነው 😂
@garchotub4652
@garchotub4652 2 ай бұрын
አዎ ነፃ 😂
@Alhamdulillah-pc7ru
@Alhamdulillah-pc7ru 2 ай бұрын
እውነታውን ገበያ ሚዲያ አፍረጥርጦታል ሂዱና እዩ እኔ ተፀፀትኩኝ ይሄን እባብ በማመኔ ፎቶ ስለተነሳ ብቻ የኔ ነው የሚል ስግብግብ
@balchafeyissa9138
@balchafeyissa9138 Ай бұрын
አንድ መኪና ሲዘጋጅ ብዙ ባለሞያዎች ይሳተፋበታል መኪናዋ ግን የምትጠራዉ ወይም የተሠራችዉ በmr. Toyota ነዉ እንጂ የእነዚያ ሁሉ ሠራተኞች ስም የጠራል ማለት አይደለም።
@kediribrahim789
@kediribrahim789 2 ай бұрын
ሀብታሙ አንድ ሚዲያ ላይ በህብረት ነው የሰራነው ሲል ሰምቼ ነበር ግን የእኔ ስም አልተጠራም ከሆነ እሺ ዋልታ ላይ
@bikiladinegde2029
@bikiladinegde2029 Ай бұрын
ከሁኔታው ስታይ መኪናዋ የአንድ ሰው ውጤት አይዶለችም። የጋራ ውጤት መሆኗ በግልጽ ይታያል። የጋራ የፈጠራ ውጤት ስለሆነች እባካችሁ ተወያይተችሁ ችግራችሁን ፍቱ ደስ ይበለን !!!
@NigatuKifle-z3n
@NigatuKifle-z3n 2 ай бұрын
ፋይበር ግላስ ሌሎች ሰዎች ከነበሩ እና አብረው ከሰሩ እንዴት ለብቻየ እውቅና ይሰጠኝ ይላል ? አጋዥ ሆኖ ከቀረበ እንደማንኛውም አጋዥ ሊመሰገን ይገባል ። ቦዲውን አራሱ ፈጥሮ ከሆነ የሰራው በተለየ እውቅና ሊሰጠው ይገባል
@sobndad3369
@sobndad3369 2 ай бұрын
ሁለቱም በየ ግላቸው አንድ አንድ መኪና ሰርቶ ያምጣ ያኔ ነው እኔ እውቅና የምሰጣቸው።
@ousmankassahun2454
@ousmankassahun2454 2 ай бұрын
ይሄ የቀረበው ልጅ ቦዲ ብቻ ነውኮ የሰራው። እርግጥ ነው ቦዲም ቀላል ስራ አይደለም ግን ፈጠራው የኔ ነው ብሎ ነገሮችን በዚህ ልክ ማበላሸት ከምቀኝነት ውጭ ምንም አይደለም።
@john7630
@john7630 2 ай бұрын
Who is the owner ???????
@TreeLife-y4v
@TreeLife-y4v 2 ай бұрын
ማንኛውም መኪና የተለያዩ ዲዛይነሮች ስራና ፓርቶች ተገጣጥሞ የሚሰራ እንጂ ማንም ለብቻ የሚሰራው አይደለም።
@GF3-c
@GF3-c 2 ай бұрын
ዩቲዩብ ላይ Techfreeze ብለህ ሰርች አረገህ ሌላ በይድ(ስራ)
@goodtime-gn6zp
@goodtime-gn6zp 2 ай бұрын
ሀበሻ እኮ የማንቀየረው በስግብግብነት የሚወዳደረን የለም እኔ ብቻ ባይ ስለሆንን አያልፍልንም
@gersutadros5960
@gersutadros5960 2 ай бұрын
በእውነት እኛ ሀገር ሁሉም እኔ ነኝ ነወ የሚሉት ባይሰሩት ይሻላል ምክንያቱም ከተሰራ ለምን የኔ ነወ እያልን ማኮሰስ አይጠቅመንም አይበጀነም ሁሉም
@robeleton170
@robeleton170 2 ай бұрын
እውነት ነው ራስ ወዳድ ሰው ነው እንዳትፋታው
@eliasermias-ze5cv
@eliasermias-ze5cv 2 ай бұрын
ፈጠራ ምናምን ቻይናዎች የሚሰሩት አይደል እዴ በፋይበር .ኢኖቬት ነዉ ያደረጋቹት.ፈጠራ እያላቹ አትዘባርቁ. ሁሉም ያውቀዋል. ኮፒ ነዉ .በዛ ላይ ዉሸት እና አለመስማማት.ትደብራላቹ..
@BrukDawit-o9q
@BrukDawit-o9q 2 ай бұрын
ቲሽ ዶማ እነሱ ካላቸው እቃ አንጻር ሊሰሩ ይችላሉ አንተ እዚ ምንም ሳትሰራ ትቦተረፋለህ
@baeztubeethiopia5646
@baeztubeethiopia5646 2 ай бұрын
ሰርቻለሁ የሚለው አንድ ጨምሮ ይስራ
@natinahom
@natinahom 2 ай бұрын
👏👏👏
@nataniya143
@nataniya143 Ай бұрын
መገጣጠም ነው ያደረጉት በጣም ጥሩ ጅማሬ ነው ነገር ግን አለም ላይ የትም ሊሆን ይችላል ከአሁን በፊት የተሰራን ነገር እንደገና አዲስ ፈጠራ አይባልም። እንዲያውም በህግ ሊያስጠይቅ ይችላል
@besukalayenew740
@besukalayenew740 Ай бұрын
ብሮ ካቻልክ ሰርተህ አሳየን አሁን ተቀላቀለብን ስራ እንይ,እነሱ ጓደኛው ስለሆነ እየመጣ ፎቶ ያነሳ ነበር እያሉ ነው
@onlygodcanjudgeme3218
@onlygodcanjudgeme3218 2 ай бұрын
መሳቂያ ነን ሁሌም የቻይና ልጆቻቸው ሰዓት ወይም ትንንሽ ስልኮች አንድሰሩ አንድ የትምህርት ጊዜ ይሰጣል ግን አናንተ ትልቅ ሰው ሆናችሁ አንድ መኪና በስንት ጊዜ ጨርሳችሁ አሱንም የኔ የኔ ተባብላችሁ መጣላት በጣም በዚህ ዘመን የማይመጥን ድርጊት ነው በጎነት ቅንነት ግን ምን ያህል ስጦታ ነው 😢
@amengoldsh3804
@amengoldsh3804 2 ай бұрын
በቃ አዲስ ነገር ሰርታችሁ አሳዩን እና እንፍረድ
@540963
@540963 2 ай бұрын
የአንድ ፈጠራ ባለቤት ነኝ የሚባለው አድስ ሀሳቡን በድዛይን የሰራውጠሰው ነው ቫት ፋይበር ግላስ የሰራው ሰው የፋይበር ግላስ ባለሙያ እንጂ የመኪናው ባለቤት መሆን አይችልም ምናልባትአስተዋፅኦው ከፍ ሊል ነው የሚችለው
@john7630
@john7630 2 ай бұрын
I agree by creadit or recogintion !!!
@redasirak5608
@redasirak5608 2 ай бұрын
ሰለሌሎቹ እውቅና አያገባውም እራሳቸው ልጆቹ መስክረዋል መኪናውን የሰራው ሰው አመስግኗቸዋል። በኔ በኩል መኪናውን የሰራው ስው ቅድሚያ እውቅና እሰጣለሁ በኔ በኩል።
@tekaligngetachew
@tekaligngetachew Ай бұрын
ባለ ኮፍያው ግን በጣም አዘንኩብህ በዚ ክፉ ስራህ የትም አያደርስህም ያሳፍራል
@shemsiyakedir9989
@shemsiyakedir9989 2 ай бұрын
ሁለተኛው ተጠያቂ ብረት ብርት ብርት ይላል ቦዲ ፖርቱን እኔ ነኝ የሰራሁት ያለው
@danielwoldemichael9194
@danielwoldemichael9194 2 ай бұрын
ወንድሜ ሆንክ ስለዚህ ስራ የሚያወሩ ጋዜጠኞች ዩትዩበሮች ማረም ያለባቹ ይች መኪና ተሰራች እንጂ አልተፈጠረችም። ምንም አይነት ፈጠራ የለውም። የተለያዩ ዩትዩበሮች የሚሰሩት ነው።
@የህይወትመጣጥፎችስብስብ
@የህይወትመጣጥፎችስብስብ 2 ай бұрын
ኧረ ጎበዝ ሀብታሙ አበራ ተብዬው አይን ያወጣ ሸምጣጭ ነው ።
@Livestories7
@Livestories7 2 ай бұрын
ይሜ, ጥሩ የማስታወቂያ ዘዴ ነው😂
@wondey8
@wondey8 2 ай бұрын
ኧረ ጎበዝ ኮፒና ፈጠራ ለዩ፡፡ ድሮ በሽቦ መኪና ስንሠራ ይህን ያህል አልተሟገትንም፡፡
@setegnmerko6326
@setegnmerko6326 2 ай бұрын
ብሮ ከምትካሰስ ለምን ፈንድ ጥይቀሽ ለራስሽ ስራ አትጀምሪም፡፡ ሀብታሙ ጉሩፕ ውርክ መሆኑን ነው በጋራ ብትሰሩ የተሻለ ትሰሩ ነበር ካልሆነ በሰላም መለያየት ጥሩ ነው፡፡
@IsraelZMikael
@IsraelZMikael 2 ай бұрын
ብጥርቅ
@ኬቢታፒሴሪእናዲኮር
@ኬቢታፒሴሪእናዲኮር 2 ай бұрын
እውነቱን ነው እኔም ታፒሴሪውን ስንሰራ እደሱተብለን ነው የሰራነው
@SamuelErikibo-zv3hn
@SamuelErikibo-zv3hn 2 ай бұрын
That is why God didn't wanna bless our country Ethiopia Every one wanna be famous by it's own or for himself 😢 Now this guy didn't wanna say yes Is us both build this car He is trying to be famous alone 😢 Bro don't be so coward This world is for share And we don't even know how long we live and just agree that you both did this job 😢
@abrhetkiros2274
@abrhetkiros2274 2 ай бұрын
የሃብታሙ አበራ ስራ ነው done ጎማ ነፊውም እውቅና ይሰጠኝ ብሎ ይምጣ እንዴ አያፍርም friendly አግዞታል ለዛ thank u ነው
@عرنالدالدكاك
@عرنالدالدكاك 2 ай бұрын
የውጭ ዲዛይን ባለቤት ነው የወሬ ነፊ ባለቤት አትሁን ሚዛናዊ ሁን
@EnquBahri
@EnquBahri 2 ай бұрын
የሌባ አሽቃባጭ
@Groomepic
@Groomepic 2 ай бұрын
I think liju...fiber glass expert yimeslal....he did without money...so accepted I know...habesha kin..net yigolal
@M-yj5qv
@M-yj5qv 2 ай бұрын
ወንድሜ ሁለቱንም አገጣጥማቸው አሁንም እየካደ ነው አገጣጥማቸውና በአንድነት ይገጣጠሙ ከሀዲ ነው አይኑ እስኪንገበገብ ችግር ህመም እስከሚታመም ነው ለፍቶ የፈጠረው የሠራው
@YohannisKiflie-cq7fv
@YohannisKiflie-cq7fv 2 ай бұрын
የተባህ አይተህ ነው እንደዚህ አፍህን ምልተህ የምትናገረው
@KedirEndris-p7x
@KedirEndris-p7x 2 ай бұрын
It is clear .the first guy did the fiber part.and the second one seems laying 😊
@TreeLife-y4v
@TreeLife-y4v 2 ай бұрын
የዚህ ዓይነት ስራ ሲሰራ Intellectual Property right ቢሮ ሄዶ ማስመዝገብ ያስፈልጋል። ህግ አለው።
@iceagestoneage8067
@iceagestoneage8067 2 ай бұрын
ኮፒ ነው ምን አዲስ ሃሳብ ሆኖ ነው የኔ ያንተ ይሚሉ። ተሰርቶ የተሸጠ ያለ መኪና ኣለም የሚያውቀው እንዴ እንዲህ ማድረግ ከቻሉ የራሳቸው ዲዛይን አያድርጉም ከዛ ሞተሩ ከውጭ ኣገር የመጣ። ቀላል ነው እኮ ሞተር መስራት ለባለ ሞያው ብያንስ ትንሽ እገዛ ብያድረጉ። ደሞ ኣንድ ሳይሆን ብዙ ሰዎች ቀጥረው እንደ ፋብሪካ ማድረግ ይችሉ ነበር ኣንድ ሰው ኣይሰራም መቸም የየራሳቸው ሞያ ይዘው ኣንድ ለውጥ ከማድረግ መጨቃጨቅ ተስፋ የለውም።
@beselamseyed2869
@beselamseyed2869 2 ай бұрын
ተበዳይ በዳይ ሲሆን ያስቃል!
@tesemateshome2226
@tesemateshome2226 Ай бұрын
Cad design lay isatefalew,Akim alegn please anagirugn
@Ntime46
@Ntime46 Ай бұрын
Contact argegn sew yasfelgegnal
@hamedkader4979
@hamedkader4979 2 ай бұрын
አረ ዉሸት እየተነገረ ነው እንዴት አንድ አመት ሙሉ አይኑ እስኪታመም የግዘዋል
@Yami_Service
@Yami_Service 2 ай бұрын
Wow Yehe lege adenekewalehue Mold Design erasuen yechale teleke Expertise new Be alem ly mold designer yelem malete yechalale
@NB-pd1dw
@NB-pd1dw 2 ай бұрын
ከባዱና ጊዜ የሚፈጀው ቦዲው ነው! ለማንኛውም እርስ በራሳችሁ በደንብ ትተዋወቃላችሁ! አሁን ተስማሙ ደሞ ጓደኛ ሆናችሁ እንደዚህ አትሁኑ!
@BananaMedia-Bab-Na
@BananaMedia-Bab-Na 2 ай бұрын
የእቅዱ ባለቤት ለስራው በጀት የመደበው ሰው ይታወቃል እኮ ምን ያጨቃጭቃል ???
@CarePhone-ms7pd
@CarePhone-ms7pd 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@surafeladmasu3259
@surafeladmasu3259 2 ай бұрын
Yelele?
@lulsegedbelachew5529
@lulsegedbelachew5529 2 ай бұрын
የሥራው ቦታ የሥራ ፍቃድ የማነው ?
@Yami_Service
@Yami_Service 2 ай бұрын
Megemeria Yene new belo Yakerebewo Sew Sibeza Balegee New.
@tadessehailemariam6755
@tadessehailemariam6755 2 ай бұрын
አይ ሀብታሙ ይህ ክህደት ዉርደት ነዉ ያተረፈልህ ያንተ ክህደት የብዙ ራስ ወዳዶችን ባህሪ ከማሣየቱ በስተቀር ለእድገት አይጠቅምም ቃልህን በመጠበቅ ሩቅ ማለም ብትችል ኖሮ የትናየት ትደርሱ ነበር አሣፋሪ ሥራ ነዉ የሠራኸዉ
@amanuelmesfin1732
@amanuelmesfin1732 2 ай бұрын
እረ ሁልተኛው ሃብታሙ ሁሉን ሽምጥጥ
@tofikkedir759
@tofikkedir759 2 ай бұрын
Ende endeza kehone eko gomawnm yeseraw sewye yefeteraw balebet new malet new😮😮😮😮😮
@HamzaAnis-wq3mf
@HamzaAnis-wq3mf 2 ай бұрын
Atitalu lamin batrtu bacacu kana hun
@logos3121
@logos3121 2 ай бұрын
huletegnaw lij wushetam new. washito new
@wondwossenabreham8633
@wondwossenabreham8633 Ай бұрын
የፈጠራ ዕውቅና በጋራ መሰጠት አይቻልም እንዴ????
@abelking474
@abelking474 2 ай бұрын
በውነት አድንቄሃለው በማስረጃ በቪድዮ መቅረጽህ ምክንያቱም ባትቀርጸው ኖሮ ማንም አያምንህም ነበት ጎበዝ ጀግና ትውልድም ሊማርበት ይገባል
@AlazarGetu-cb8wp
@AlazarGetu-cb8wp 2 ай бұрын
አንድ ነገር ልንገርቹ ይሄ የፈጠራ ባለሞያ ነኝ ያለው አንደበቱ ላይ ውሸት አለ ቢሆንም ከበያጅ ኤሌትሪሺያኑም ፋይበርንም የሰሩትን ባለሞያ የፈጠራ ባለሞያ ናቸው ገና የነበረውን አስመሥሎ መሥራት ካጨቃጨቀ ሙሉለሙሉ ቢፈጥሩ ምን ሊሆኑ ነው በፈጣሪ ቀባጣሪዎች
@Wondemagegntadewode
@Wondemagegntadewode 2 ай бұрын
ይሄ መኪናለይ ሳር መኪናለይ ለጥፎ የሚዞር አይደል
@seudahmedseudahmed8192
@seudahmedseudahmed8192 2 ай бұрын
የምን ፈጠራ ነው ዩቱዩብ ላይ አይቶ ሰርቶ ፈጠራ ይላል እንዴ
@josephparazza9417
@josephparazza9417 2 ай бұрын
ሁልቱን ባአንድ የሰሩትን ሁሉ በማድረግ አንድ ፕሮግራም ስሩ ልጁ ተበድላል ምንም ያስታውቃል
@eliastheb4332
@eliastheb4332 Ай бұрын
ዝምምምም አይነቅዝም: አለቀ!
Зу-зу Күлпаш 2. Бригадир.
43:03
ASTANATV Movie
Рет қаралды 729 М.
Un coup venu de l’espace 😂😂😂
00:19
Nicocapone
Рет қаралды 10 МЛН