ብስጭትን፣ መነጫነጭን፣ የተወሳሰበ የቀን ውሎን እንድታስወግድ በዚህ ይህንን ተለማመድ። Kesis Ashenafi

  Рет қаралды 64,586

AGAPE ZE ORTODOX ቀሲስ ዘማሪ አሸናፊ ገብረ ማርያም

AGAPE ZE ORTODOX ቀሲስ ዘማሪ አሸናፊ ገብረ ማርያም

Күн бұрын

AGAPE ZEORTODOXቀሲስ ዘማሪ አሸናፊ ገብረ ማርያም
ይህ ቻናል ኦርቶዶክሳዊ ትምህርቶችና መዝሙራት የሚጫኑበት፣ የእግዚአብሔር መልካምነት፣ የቅዱሳን ብርሃን የሆነ ሕይወታቸው የሚመሰከርበት ና ወደ ጥልቅ መንፈሳዊ ሕይወታችን ገብተን ራሳችንን እንድንመለከት የሚያግዙ መንፈሳዊ ምክሮች ያሉበት ነው፡፡ ሰብስክራይብ አድርጋችሁ ቤተሰብ ሁኑ፡፡
ዘማሪ ቀሲስ አሸናፊ ገብረማርያም
mezmur, new ortodox mezmur, ortodox mezmur
My facebook page
/ medehaniyalem
/ ashenafi.gebremariam.5

Пікірлер: 305
@kedestkasa4667
@kedestkasa4667 Жыл бұрын
አሜን🙏አሜን🙏አሜን🙏 ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏
@mesi557
@mesi557 Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን የሰማነው ቅዱስ ቃሉ በልቦናችን ይፃፍልን አሜን🤲✝️
@yemisrachworkusibhatu4820
@yemisrachworkusibhatu4820 11 ай бұрын
መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን አሜን 🙏
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ጠ5ቀ
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ጠ5ቀ 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያስማልን
@hanaalemayee9083
@hanaalemayee9083 Жыл бұрын
በእውነት መምህራችን ቃል ህይወት ያሰማልን ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን በጣም የምወድክ የማከብርክ ልጅህ ነኝ ወለተ ስላሴ እባላለሁ በፀሎታቹህ አስቡኝ 🙏🙏🙏
@deje3710
@deje3710 Жыл бұрын
አንደበተ ርዕቱ የእርስዎ ተምህርት አሰጣጥ እጅግ በጣም ይገርማል ፍፁም የሚመች ፍፁም አስተማሪ አቤቴ የእውነት የማቱ ሳለ እድሜ ይስጥልን ትምህርቱ ለሰው ልጆች በሙሉ የሚገባ አንድም እንኳን የሚወድቅ የሌለበት
@zinashalemayhu9313
@zinashalemayhu9313 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወት.ያስማልን.መምህራችን
@ኦጎይታኩሉመዋእልህይወተይ
@ኦጎይታኩሉመዋእልህይወተይ 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen Kale Hiwet Yasemaln Abatachn
@tigistgetachew1446
@tigistgetachew1446 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን በጣም ተምሬበታለው ፀጋውን ያብዛሎት 🙏🙏🙏🥰
@saronkidane9614
@saronkidane9614 3 жыл бұрын
Amen amen amen
@senaitseyom4252
@senaitseyom4252 3 жыл бұрын
ውድ መምህራችን በጣም አመሰግናለው ዘመንህ ይባረክ ልጆችህ ይባረኩልህ በትምህርትህ በህይወቴ ብዙ ለውጥ አግኝቼበታለሁ ለሌሎች ወንድም እህቶች አስተላልፈፌአሁ ስለ ሀይማኖቴ እንድረዳ አግዘኸኛል ፡፡ ይህን ትምህርት መኖሩን ያወኩበት ቀን የተባርከች ልዩ ቀን ነች እድሜና ጤና ይስጥልኝ፡፡
@saraabebe5829
@saraabebe5829 3 жыл бұрын
Amen kale hiowte yasemalne
@asdfasdfasdfasdf2031
@asdfasdfasdfasdf2031 2 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን በእውነት ብዙ ተምሬበታለሁ
@haregewoinnegash2855
@haregewoinnegash2855 3 жыл бұрын
አሜን🙏 አሜን 🙏 አሜን 🙏
@የድንግልማሪምልጂ
@የድንግልማሪምልጂ 7 ай бұрын
አሜን እሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን🙏🙏🙏
@aada6490
@aada6490 Ай бұрын
እደእናት እንጀራ ፈትፈትው ስለሚያጎርሱ እጅጉን እናመስገናለን❤❤❤ እግዚአብሔር ይስጥል ን የስማነው በልባችን ያሳድርብን
@mazayarad4905
@mazayarad4905 2 жыл бұрын
kasis e/r ytebkewt yaglglot zemenwen ybark amen amen amen
@senawitkidane5343
@senawitkidane5343 2 жыл бұрын
ቃል ሕዉት ያሰማን
@meronambaye5845
@meronambaye5845 Жыл бұрын
እዉነት ነዉ እኔም እንደዝህ። ያደረገኛል ፈጣሪ ፈጣሪ ልቦና የሰጥን ማሰተዋልን የሰጥን በችረነተከን አሰብኝ ማረኝ የቅረ በለን
@TegestTade-gv8op
@TegestTade-gv8op 7 ай бұрын
አሜን ቃለ ህይወት የሰማልን❤❤❤
@hana967
@hana967 3 жыл бұрын
በእውነቱ መምሕራችን ቃለ ሕይወት ያሠማልን ብዙ ነገር ተምሬበታለሁ እግዚአብሔር አምላክ የሰማነውን በልቡናችን ያሳድረብን አሜን ፫
@selammamo4166
@selammamo4166 3 жыл бұрын
KAL Hiwoti Yasemalini
@hannatenkir4880
@hannatenkir4880 3 жыл бұрын
.........k.m.mkm
@robamamo8588
@robamamo8588 2 жыл бұрын
መ ምህር ረጂም እድሜ የሰጦት ፈጣር የባርክ አሜን በጣም የረሶ ትምህረት ለውጡኛል
@mercytefera
@mercytefera 3 жыл бұрын
ቃለሕይወት ያሰማልን። 🙏👏
@jerryjerry4781
@jerryjerry4781 Жыл бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን ይህ ለኔ ነዉ🙏
@yemataworkdessalegenworkne4533
@yemataworkdessalegenworkne4533 3 жыл бұрын
ቃለሕይወት ያሰማልን መምህር ረጅም እድሜን ተመኘሁ .ልቦና ይስጠን ፈጣሪ አምላክ.
@ghenetbelay5080
@ghenetbelay5080 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen🤲❤❤🇪🇷❤❤❤
@SelamBelayhun-d2t
@SelamBelayhun-d2t 8 ай бұрын
Amen Amen Amen ❤❤❤❤❤❤
@hlenhlen2833
@hlenhlen2833 3 жыл бұрын
መምህሪ በጣም አመሰግናለው በትምህርትህ ብዙ ለውጥ አጊቸበታለው ወደ ሀይማኖቴ መልሰህኛል አንተን ያወኩበት ቀን የተባርከች ቀን ነች እድሜና ጤና ይስጥልኝ
@alemituregasa3974
@alemituregasa3974 3 жыл бұрын
መምህር ወይ ቃለ ህይወት ያሰማልን
@የመሲሁልጅነኝ
@የመሲሁልጅነኝ Жыл бұрын
በውነት መምህራችን አሁን ያልከው ሁሉ አለኝ እኔ ድጋሜ አስተምረን በዝህ ልቦናየ ቢመለስ 😭😭በፀለታቹህ አስቡኝ እድመለስ ወለተ ማርያም እያላቹህ 😢🙏
@rahel7771
@rahel7771 Ай бұрын
ግሩም ነው እሚገርም ምክር እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@rahelgoshu250
@rahelgoshu250 2 жыл бұрын
እንደ እርሶ ያለ የልብን ሰላማችንን እንድንፈልገው እንድንቀረበው የምታረጉን መምህር አያሳጣን በቤቱ ያፅናችሁ
@emebetakalu9595
@emebetakalu9595 Жыл бұрын
በጣም አስተማሪ ትምህርት ነው ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን የተከበሩ
@atalaayalew4353
@atalaayalew4353 3 жыл бұрын
አሜን። በጣም። እሽ ቀሲስ።እናመሰግናለን።
@meronambaye5845
@meronambaye5845 Жыл бұрын
አሜንአሜንአሜን
@weyniwasihun3256
@weyniwasihun3256 10 күн бұрын
ቃለህይወትን ያሰማልን አሜን
@bettybatela5099
@bettybatela5099 3 жыл бұрын
Amen gata hoye mene yesanewale esuo cheri abate nwe🤲🤲🤲🙏🌹💐💐 leuo temeret
@ቅዱስእማኑኤል
@ቅዱስእማኑኤል 3 жыл бұрын
እንደ እርሶ አይነት ውስጥን የሚፈውስ ትምህርት የሚሰጠን አባት ስለሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን
@fairteamfinance9500
@fairteamfinance9500 3 жыл бұрын
Amen
@sabawodajo9070
@sabawodajo9070 3 жыл бұрын
@@fairteamfinance9500 ta1aa1
@TegestTade-gv8op
@TegestTade-gv8op 7 ай бұрын
Amen ymesgen❤❤❤
@lideyatulu1984
@lideyatulu1984 3 жыл бұрын
Ewenete nw kalehiwete yasemalene memehere
@azebfisseha7665
@azebfisseha7665 2 жыл бұрын
አጅግ በጣም አስተማሪ በሕይወቴ በመልካም bekisaram ያየሁት ነው ኤግዚያብሔር አንደቃሉ ለመኖር ያብቃኝ " ደስ ካለው ጋራ ደስ ከሚያዝኑ ጋራ አንዳዥን ይርዳኝ ! Amen!
@zalusanta2515
@zalusanta2515 2 жыл бұрын
እግዛብሔረ አብዝቶ ይባረከሕ ትህትናወ ብቻ ይበቃል ዞላነኘ
@mimiande677
@mimiande677 5 ай бұрын
Kale heywet ysemalen ❤
@ayenalamadenaw8974
@ayenalamadenaw8974 9 ай бұрын
Kal hiwoten yasemalegn fetari abatechn ❤❤👏🤲👏⛪🙇🙏🤲👏⛪🕊️
@ephremashenafi8370
@ephremashenafi8370 3 жыл бұрын
kale hiwoten yasemalen.
@liyadagne4843
@liyadagne4843 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታችን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
@aynetefenta2300
@aynetefenta2300 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት
@aynetefenta2300
@aynetefenta2300 3 жыл бұрын
ያሰማልን
@almaztamare1513
@almaztamare1513 3 жыл бұрын
Ameen Ameen Ameen mehmerachin kale hiyoten yasemalen tesfa mengeste semayat yawersilin
@በደስታ
@በደስታ 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏 እግዚአብሔር ይባርክሕ እየሱስ ክርስቶሰ ይመስገን Kesis Ashenafi it’s a great lesson Love is Great ; What a great Lesson My God Bless you with infinity great knowledge . እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏
@እግዚአብሔርመልካምነ-ጀ8ዘ
@እግዚአብሔርመልካምነ-ጀ8ዘ 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን 🙏🏾። ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መምህራችን ጉድለታችንን ድካማችንን እያየ የመከረን ያስተማረን እግዚአብሔር ለዘላለም ይክበር ይመስገን። መምህር በፀጋ ላይ ፀጋውን ያብዛልህዎት።
@meazabogale6472
@meazabogale6472 3 жыл бұрын
አሜንንንንንን እግዚአብሔር ይመስገን ለካስ ምስጋና ማቅርብ እንድህ መንፈስ ይርካል ስለእውነት ስላደርገልኝ በእይወቴ እለት እለት ይሚሆንልኝን እይስብኩ ምስጋናን ስንጀምር በእውነት ነፍሴ በአሴት ተሞላች አመስግኝ መርካት አቃተኝ በእውነት እግዚአብሔር ለኔ ልዬ ነው በብዙ ነገር ውስጥ እርሱ ጋሻዬ መከታዬ ሆኖ አሳልፎኛል ክብር ሁሉ ከዘላ ለም
@meazabogale6472
@meazabogale6472 3 жыл бұрын
እስከ ዘላለም ለሱ ይሁንልኝ ሁሉ ይሚችል አምላክ ስሙ ይክበር ይመስገን አሜን
@aggJesusisGod3144
@aggJesusisGod3144 Жыл бұрын
Amen🙏
@tsigeyirgaw2604
@tsigeyirgaw2604 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ
@1953azaz
@1953azaz Жыл бұрын
May God keep on blessing you !
@habledesalegn7624
@habledesalegn7624 3 жыл бұрын
fetari yebarkeh abatachen
@semeneshfelek1570
@semeneshfelek1570 3 жыл бұрын
ኦ አምላኬ ክብር ሁሉ ላንተ ይሁን እጀግ ድንቅ ደንቅ ትምህርት ነው አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን
@MehaderDeribneh-yo2lt
@MehaderDeribneh-yo2lt 8 ай бұрын
Temesgen yene geta Yastemarkegn temesgen
@NebiyatGirma
@NebiyatGirma 3 жыл бұрын
የእውነት ከልብ አመሰግናለው። ትምህርትን ማዳመጠ የየቀን ልማዴ ሄኗል። ህይወቴም ላይ ለውጥ እያየው ነው። ፍቅራችን ይብዛ!
@kalkidangetachew7474
@kalkidangetachew7474 2 жыл бұрын
Bezi sebwkeit twfeweshalew. Kalhiwot yasemenalen. Antim tebarik
@hiymnotgerwerk5626
@hiymnotgerwerk5626 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏😍 እግዚአብሔር ይመስገን ስለተደረገልን ሁሎ ተመስገን ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ እንወድሃለን❤🙏🙏🙏
@classicphone5908
@classicphone5908 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ብዙ ተምሬበታለው አሰግናለው አምላክ ረጅ እድሜ ጤና ይስጦት
@tamralechmisganawe1461
@tamralechmisganawe1461 3 жыл бұрын
egezeyabehare tegewawene yabezalenii memihire
@tejeabebe7693
@tejeabebe7693 3 жыл бұрын
Amen memehere amesegnalhu temrebetalhu
@negatuatadesse9255
@negatuatadesse9255 3 жыл бұрын
Aman Aman Aman 💯🙏🙏🙏❤❤❤
@nuhaminmak2575
@nuhaminmak2575 2 жыл бұрын
Egizer ystlen🙌🏾❤
@wubeberhanu2477
@wubeberhanu2477 3 жыл бұрын
በጣም አመሠግናለሁ ብዙ ተምሬያለሁ!!!❤❤❤
@alambekallah7541
@alambekallah7541 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@የኪዳነምህረትልጅነኝስደተ
@የኪዳነምህረትልጅነኝስደተ 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን አባታችን
@samuelanbessie4612
@samuelanbessie4612 11 ай бұрын
Kalehiwot yasemalen egzeabher amlake yetebekelen
@astertegegne5777
@astertegegne5777 3 жыл бұрын
በእውነት መምህር የርሰው ትምህርት መከታተሌ በጣም በብዙ ነገሮች እየተቀየርኩ ነው።እግዝእብኤር አምላክ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድለወት🙏
@newsfaker-fakeeverything3158
@newsfaker-fakeeverything3158 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen Abate kalehiwet yasemalin.Bizu kum neger Astemirognal Ameseginalehu
@abrehamnegash6351
@abrehamnegash6351 2 жыл бұрын
Wed memiher yefikerin minenetina belelaw mebeltsege kemekinatina kememarer beza tedesiten Egiziabehairin amesinene bereketin mesebseb endalebin kenebetesebe temirenal,lelaw sile tesadabi gorebet yesetane metekemianetachewine temirenale amlak yitebikote amen
@tamiratshawoel2529
@tamiratshawoel2529 3 жыл бұрын
GOD BLESS YOU, I AM VERY HAPPY AND LEARNED A LOT WITH YOUR TEACHING SPEECH OF GOD's WORDS.
@Maryam-xl1kz
@Maryam-xl1kz 2 жыл бұрын
Amen amen amen kale hiwot yasemalen thank you so much
@fikirdender3845
@fikirdender3845 3 жыл бұрын
ቃለ ዕይወት ያሰማዎት ውስጤን የነካው ትምህርት ነው እግዚአብሔር ይስጥልኝ!!!
@misterelemma7141
@misterelemma7141 3 жыл бұрын
Be Geta selam selam lant yehun Ewnten ye Egziabehere kale selmtastemere Geta yebarkehe lejochehen yebarkleh tedarhe yebarke enamsegenalen.
@fafiyoutube3153
@fafiyoutube3153 3 жыл бұрын
ወይ ጎድ እንዻዴት እዳስተማርከኝ ቃለ ህይወት ያስማልን
@Nataniemneng
@Nataniemneng 3 жыл бұрын
kale hiwet yasemaln memrachn rejm adme ketena ga ybzalh
@yeshigirma191
@yeshigirma191 3 жыл бұрын
በመጀመርያ የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመኖ ይባረክ እናመሰግናለን ቀስ በቀስ ህይወታችን እየለወጡ ነው በእርሶላይ ሆኖ ያስተማረን እግዚአብሔር ይመስገን👏🙏🙏
@mihretmihret3603
@mihretmihret3603 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛሎት
@meazabogale6472
@meazabogale6472 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen 🙏🙏🙏 Kale hiywot yasmalen 🙏💖
@adanechbekele1060
@adanechbekele1060 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen 🙏 tsegawn yabzaln
@ሎሚተፈራየባሌምርኮኛ
@ሎሚተፈራየባሌምርኮኛ 3 жыл бұрын
ቃለ ህይዎት ያሰማልን አሜን ፀጋዉን ያብዛሎት እረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጥዎት አሜን ለኛም አስተዋይ ልቦና ይስጠን አሜን
@lulamedhne276
@lulamedhne276 2 жыл бұрын
ልብን የሚያድስ ቃል ነው ቃለ ህይወት ያሰማልን
@mititsolomon6747
@mititsolomon6747 3 жыл бұрын
Amen 🙏🏽❤️❤️❤️ Kale hiywot yasemalen 🙏🏽
@lemlemlegesse8984
@lemlemlegesse8984 3 жыл бұрын
yene hewet yetekeyerew bante temehert new memher segawen ahunem yabezalek
@hiritabvs1500
@hiritabvs1500 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ልቦና ይስጠንንን በእውነት ጥሩ ትምህርት ነው መምህር እድሜና ጤና ይስልን
@zinashtulu2492
@zinashtulu2492 3 жыл бұрын
🙏🙏🙏ቃለ ህይወት ያሠማልን የአገልግሎት ዘመንዎ ይባረክ
@Abberhe8768
@Abberhe8768 3 жыл бұрын
ቃል ሂወት ያስማልን በእውነት ትልቅ ሂዉትን የሚቀርይር ትምህርት ነው ጤን እድሜ ይስጦት
@selamgetu5846
@selamgetu5846 2 жыл бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@bethelehemworkneh7274
@bethelehemworkneh7274 3 жыл бұрын
አሹየ መምራችን ወድማችን ትምርትህ ወደራሴእድመለስ አድርጎኛል ትምርትህን ሁሌም እከታተልአለው የመብርሀንልጅ ፀጋውንያብዛልህ ቃለሂወት ያሰማልን መምራችን አሜን
@natydagher3422
@natydagher3422 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን 🙏
@kikigetanhe7614
@kikigetanhe7614 3 жыл бұрын
ስለትምህርቱ እግዚይብሄር ይመስገን አሜን🙏🏼
@edendawit8016
@edendawit8016 3 жыл бұрын
አሜን እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን
@betehamekonnen9800
@betehamekonnen9800 3 жыл бұрын
Amen kal hiwot yasemalen
@kebedechkahsay5950
@kebedechkahsay5950 3 жыл бұрын
Amen Amen kesis sletimhirto kalat yiatregnal,bizu iyetmarku silhon, sil somum program indzihu beatkalayi Amlak kenbetso yibarkot.
@hanihani8193
@hanihani8193 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያስማልን ክቡር ኣባታችን
@almaznegash3708
@almaznegash3708 3 жыл бұрын
አግዘአቤሤር ይመሰገን ቃለሒወት ያሰማለን አባታችን,
@ኢትዮብያታሸንፍለች
@ኢትዮብያታሸንፍለች 2 жыл бұрын
የኔና የወድሜ እድገት በጣም ከባድ ነበረ ማታ ገፍ ሰርተን እበላለን ጠዋትደሞ ያንን ማታገፎ የተገነፍበትድስት ውሐምልቶ አደለየሚያድረው ያንን ውሐ ግማሹን ደፍተነው የቀረውን በጥብጠን እንጠጣው ነበር የገፎ የድስጥ እጣቢ ጠጥተን ከቤት ወደትምህርትቤት ስንሔድ የወደቀ የሙዝ ልጣጭ ስናገኝ ተካፍለን አሸዋውን?አፈሩን አራግፈን እበላነበር እዲሁም የወደቀመስቲካ ስናገኝም አስተን ተካፍለን እበላነበር የኛ እድገት በጣም ከባድነው ያላባትነው እናታችን የሰው ባትካልሲ እያጠበች ያሳደገችን እኛፈጣር ጠብቆነው ያደግነው ቁሻሻ በልተን ብናድግም በሽታ የሚባል አያቀንመነበር😭😭😭ዛሬላይ ሆኜ ትላትናዬን ሳስብ💔💔💔💔😭😭😭😭ያመኛል የተቸገረሰውና እራበኝ ያለሰው ካየውኝ ያኔ ያሳለፍኩት ሁሉ ትዝ ይለኛ ልቤ ይቆስላል በችግር እደኔ ያደገሰው የቸገረውን ሰው ለመርዳት ወደሓላ አይልም በጣም እርግጠኛ ነኝ😭😭💔💔😭😭💔ፈጣር ሰቶኝ የተቸገረን መርዳት ለኔብዬ ባክ ማስቀመጥ አልፈልግም ጌተን የኔባክ ነገፈጣር ሲጠይቀን እነሱን መርዳቴ እራሱ ባክ ቢቴ ከተቀመጠብር ይበልጥብኛል በሒወት ያለሰውም መርዳትእኮ መታደልነው።
@serkalmbelete3091
@serkalmbelete3091 3 жыл бұрын
ቀሲስ ቃለ ህይወት የሰማልን እጅግ በጣም እራሴን አይቼበታለው፡፡
@ayinalemabera9683
@ayinalemabera9683 3 жыл бұрын
ብእውነት መምህራችን ኣባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ሁሌም ትምህርቱን እሰማለው ና ህይወት በመልካም ነገር ለመቀየር እየመክርኩ ነው ብጣም ኣመሰግናለው እግዚአብሔር ያክብርልኝ ✝️❤❤
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ከ2ሐ
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ከ2ሐ 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን እናመሰግናለን መምህራችን ይሄ ያብዛኛችን ችግር ነው በጣም ጥሩ ምክር ነው የሰጡን እግዚአብሔር ይስጥልን
ጊዜዬ አባከንኩት ለምትሉ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል። Kesis Ashenafi
35:09
AGAPE ZE ORTODOX ቀሲስ ዘማሪ አሸናፊ ገብረ ማርያም
Рет қаралды 40 М.
ልባንችንን የሚመረምር ጥያቄ። Kesis Ashenafi.
36:27
AGAPE ZE ORTODOX ቀሲስ ዘማሪ አሸናፊ ገብረ ማርያም
Рет қаралды 33 М.
WORLD BEST MAGIC SECRETS
00:50
MasomkaMagic
Рет қаралды 53 МЛН
Spongebob ate Michael Jackson 😱 #meme #spongebob #gmod
00:14
Mr. LoLo
Рет қаралды 9 МЛН
Ozoda - Lada (Official Music Video)
06:07
Ozoda
Рет қаралды 12 МЛН
Worst flight ever
00:55
Adam W
Рет қаралды 26 МЛН
ሃሳባችሁን ስትቆጣጠሩ ችግርን እንዴት እንደምታሸንፉ ተመልከቱ።
31:46
AGAPE ZE ORTODOX ቀሲስ ዘማሪ አሸናፊ ገብረ ማርያም
Рет қаралды 13 М.
ጠዋት ስትነሱ ማለት ያለባችሁ Kesis Ashenafi #ethiopia #orthodox #mahtot_tube #sebket
20:55
AGAPE ZE ORTODOX ቀሲስ ዘማሪ አሸናፊ ገብረ ማርያም
Рет қаралды 5 М.
በጨነቃችሁና መግቢያ ባጣችሁ ጊዜ ይህንን አድምጡ። Kesis Ashenafi
23:15
ዘማሪ ቀሲስ አሸናፊ- ገሪዛን
Рет қаралды 36 М.
ሰው ዕድለኛ የሚሆነው ይህንን ሲያውቅ ነው። Kesis Ashenafi
30:32
AGAPE ZE ORTODOX ቀሲስ ዘማሪ አሸናፊ ገብረ ማርያም
Рет қаралды 60 М.
ይህን ስታዩ የመናፍስት አሰራር ነውና ተጠንቀቁ። Kesis Ashenafi
30:12
AGAPE ZE ORTODOX ቀሲስ ዘማሪ አሸናፊ ገብረ ማርያም
Рет қаралды 31 М.
WORLD BEST MAGIC SECRETS
00:50
MasomkaMagic
Рет қаралды 53 МЛН