እግዚአብሔርን ለመረዳት ይህንን መረዳት|Manyazewal Eshetu Podcast EP.67|Kesis Ashenafi G/mariam

  Рет қаралды 49,303

Manyazewal Eshetu

Manyazewal Eshetu

Күн бұрын

Пікірлер: 315
@Alem844
@Alem844 22 күн бұрын
ማንያዘዋል እናመሰግናለን🙏ቀሲስ አሸናፊ ገብረማርያም በመዝሙራቸው በትምህርታቸው ድንቅ መምህር ናቸው መድሃኒያለም በ እድሜ በጤና ይጠብቅልን
@ghenethaile2803
@ghenethaile2803 22 күн бұрын
Tkikil ❤❤❤
@freweinigebremedhn6160
@freweinigebremedhn6160 21 күн бұрын
Amen Amen Amen 🙏 ❤
@meroneshetutafer
@meroneshetutafer 19 күн бұрын
አሜን
@BilenFekra-i3e
@BilenFekra-i3e 22 күн бұрын
አጋፔ ቤተሰቦች የታላቹ ላይክ
@adeymulugeta2179
@adeymulugeta2179 22 күн бұрын
አለን❤
@MaryMary-xp2lb
@MaryMary-xp2lb 22 күн бұрын
አለን
@SelenaKassa
@SelenaKassa 21 күн бұрын
Allen allen
@BdMs-ci3dp
@BdMs-ci3dp 21 күн бұрын
አለን❤
@msc501
@msc501 21 күн бұрын
አለን
@amarewoldemedhen686
@amarewoldemedhen686 4 күн бұрын
ማንያዘዋል እሽቱ በጣም ነው የማመስግነው በግሌ ምክንያቱም በጶድካስቱ የምታቀርባቸው እንግዶች በጣም የሚያስተምሩና ዕውቀትን የሚጨምሩ ናችው እናመግናለን ቃለህይወት ያስማልን ተባረኩ❤❤❤
@teferaworku8842
@teferaworku8842 22 күн бұрын
ቀሲስ አሸናፊ የሆነ እግዚአብሔር የሰጠው ጥሩ ፀጋ አለው እና ሁሌም ስሰማው የመፅናናት ስሜት ይሰማኛል
@freweinigebremedhn6160
@freweinigebremedhn6160 21 күн бұрын
Me too!!❤
@belay5969
@belay5969 14 күн бұрын
እኔም 🙏🙏🙏❤️❤️
@amanbekele1181
@amanbekele1181 22 күн бұрын
በጣም የምወዳችዉ የኦርቶዶክስ አገልጋይ ናቸዉ ፀጋዉን ያበዛሎት እስኪ በቅንነት ደምሩኝ ኦርቶዶክሳዊያን በዝማሬ የመምጣት ፍላጎት አለኝ አግዙኝ❤❤❤❤❤❤❤
@helinasebsibew8615
@helinasebsibew8615 22 күн бұрын
መንፈስ ቅዱስ ቃሉን ያቀብልህ። ሰብስክራይብ አድርጌልሀለሁ።
@Li-pk2ng
@Li-pk2ng 22 күн бұрын
Me too
@GenetDesalew
@GenetDesalew 21 күн бұрын
Demerkuh
@yemariammels9492
@yemariammels9492 21 күн бұрын
Tehadiso alneberu egnih Memihir’s?
@senaySelam
@senaySelam 20 күн бұрын
በጣም ምንም ያልተባለለት ቀና አገልጋይ ቀሲስ 🙏❤
@tsigeyirgaw2604
@tsigeyirgaw2604 21 күн бұрын
ዘማሪ ቀሲስ አሸናፊ ገብረማርያምን እጅግ በጣም ነው የምወደው ከእግዚአብሔር ጋር በእጅጉ እንድቀርብ ረድቶኛል ባለውለታዬ
@enku2261
@enku2261 21 күн бұрын
አባቴ ዝማሬዎችዎ በሙሉለኔ የነብስ ምግቦቼ ናቸው ነብሴ በተራበች ጊዜ ቆርሼ የምመገበው እርሐቤን የማስታግሰው በእርስዎ ዝማሬ ነው ዝማሬ መላእክት ያሰማልኝ እውነት ነው እግዚአብሔር ባንድም በሌላም ይናገራል ቃለህይወት የ ያሰማልን
@webet2273
@webet2273 21 күн бұрын
እግዚህአብሄር ይመስገን ማኔ ቀሲስ አሽናፊን ደጋግመህ ብትጋብዛቸዉ ብዙሰዉ ይማራል ትዉልድ ሰምቶ ያምናል ይማራል ቀሲስ ህይወቱም አደበቱም የተባረከ ሰዉ ስለሆነ ለዚህ ትዉልድ በጣም አስተማሪ መ.ምህርነዉ እግዚህአብሄር በፀጋ በእድሜ ያኑርልን ማኔ እግዚህአብሄር ይባርክህ ቃለህይወት ያሰማልን ❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@ሀይማኖትኢየሱስየኔከፍታ
@ሀይማኖትኢየሱስየኔከፍታ 21 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህሬ እድሜና ጤና ይስጥልኝ አባቴ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@msc501
@msc501 21 күн бұрын
በጣም ትክክል ብዙ ሰዎች ጋ የመድረስ ፀጋ ያለው መምህር ነው
@meskeremeryimesgen3792
@meskeremeryimesgen3792 11 күн бұрын
Amen 🙏
@MaryMary-xp2lb
@MaryMary-xp2lb 22 күн бұрын
አጋፔዎች ቀሲስ ያስተምራል ሼር አድርጉ
@selamtesfay3521
@selamtesfay3521 17 күн бұрын
አጋፔ ማለት ግን ምን ማለት ይሁን ወገኖቼ😊
@fikertefentahun9800
@fikertefentahun9800 11 күн бұрын
የአጋፔ እና የገሪዛን ቤተሰቦች አለን በሉ እስኪ እግዚአብሔር ይመስገን! ቀሲስ እግዚአብሔር በእርስዎ አድሮ እንዴት እንዳከመኝ እኔ ነኝ የማውቀው ረጅም እድሜ ይስጥዎት!
@ጌታዬንፁህልብስጠኝ
@ጌታዬንፁህልብስጠኝ 22 күн бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ማኔ ቀሲስ መካሪዬ አባቴ ጠዋት መነሻዬ እግዚአብሔር እድማና ጤና እና እድሜ ይስጥልን
@yeworkliben
@yeworkliben 22 күн бұрын
የኔ መምህር ቀሲስ አሸናፊ ገ/ማርያም እንኳን ደህና መጣችሁ
@ሰለማይነገርስጦታውእግዚአ
@ሰለማይነገርስጦታውእግዚአ 22 күн бұрын
ቀሲስ አሸናፊ በጣም ከማክረራቸው መምህር አንዱ ናቸዉ የእግዚአብሔር ፍቅር በደንብ በልቤ ውስጥ የሳሉት ❤❤❤
@genetaragaw6031
@genetaragaw6031 22 күн бұрын
ለአባታችን ለቀሲስ አሸናፊ ገብረ ማርያም ቃለህይወትን ያሰማልን ።
@yonatangeberemdhin5530
@yonatangeberemdhin5530 19 күн бұрын
I am Protestant, አባታችን እንደእርሶ አይነት የእግዚአብሔርን ቃል የሚያስተምሩ አባቶች ይብዙልን🙏🏾 Bro ደግሞ ገድል አታብዢ ✌🏾
@TsionSirak
@TsionSirak 21 күн бұрын
እግዚያብሔር ባይኖረን ኖሮ ምን እንሆን ነበር?ማንንስ ምን አድርግልን ብለን እንጠይቅ ነበር ? ደጉ አባታችን እግዚያብሔር ግን እኛ ልጆቹ እንደምናጠፋ እንኳን ሲያውቅ እንዳንጠፋበት እንዳንርቅበት ቀድሞ ንስሃን አዘጋጀልን 🙏
@ለኔስሠላምኢትዮጲያዬ
@ለኔስሠላምኢትዮጲያዬ 19 күн бұрын
ክብር ለመድሐኒ አለም ይሁንልን
@T-xq2hp
@T-xq2hp 17 күн бұрын
ልዩ አባት እኮ ነው ያለን
@tibebu9117
@tibebu9117 22 күн бұрын
ምን አይነት መልካም አስተማሪ ነው ማንያዘዋል የስራ ዘመንህን ይባርክ::
@_hayal.yeleul_enat
@_hayal.yeleul_enat 21 күн бұрын
አይገርምም መምህር አሸናፊ በዚህ ልክ አዳምጬቸው አላውቅም ነበር እና ተገረምኩ ከየት የለቃቀምኩት ወሬ እደነበረ አላስታውስም (ከቤተክርስቲያን ሊወጡ ነበር የሚል ) እና አለመረዳቴን ተገነዘብኩ ። ሃይማኖት ከመንፈሳዊነት ጋር ሲሆን ግጥም ይላል እሳቸውም ላይ ያየሁት ይሄንን ነው የሚደንቅ ትምህርት ነው ቃለ ህይወት ያሰማልን እና የኦርቶዶክስ ትንሳኤ ቀርቦል ። እናመሰግናለን መምህር አሽናፊ እዲሁም ማንዪ ቁጭ ብዪ እግርህ ስር አየተማርኩ ነው በስንት ነገር እደረዳህኝ ብታውቅ ትገረም ነበር ዘመንህ ይባረክ አመሰግናለሁ ።
@ለኔስሠላምኢትዮጲያዬ
@ለኔስሠላምኢትዮጲያዬ 19 күн бұрын
እግዚአብሔር በቤቱ እንዲኖሩ ስለፈቀደ ተመልሰው እንጂ ከነ በጋሻው ጋር ሔደው ነበር እግዚአብሔር ከልብ ስለሚፈልጉት ወደ አቤቱታ መለሳቸው ለእዚህም እግዚአብሔር ይከበር ይመስገን
@mhretiBiza
@mhretiBiza 19 күн бұрын
እረ አሌዱም ነበር​@@ለኔስሠላምኢትዮጲያዬ
@betesaidaalemusong6431
@betesaidaalemusong6431 19 күн бұрын
እዚሁ ሆነው ሳይወጡ ክርስቶስን በደንብ እየገለጡ መንጋውን ያስመልጡ ከሔዱ ጥሩ አይመጣም እንኳንም ተመለሱ
@serkibelete7706
@serkibelete7706 17 күн бұрын
በጥንቃቄ ማየት ያስፈልጋል ከኦርቶዶክሳዊ ትውፌት ባህል አሰወጥተው ቃሉ ላይ ብቻ አንጥሎ ለማስቀረት የሚደረግ የተሃድሶ ርዝራዥ ሃሳብ አለና!!!
@maggiemaggie7009
@maggiemaggie7009 13 күн бұрын
You are stupid morons...,የፅሁፍ ቅዱስ ቃል አትወዱም ፤ያንን ኮተት ገድል ጎትት​@@serkibelete7706
@fikertefentahun9800
@fikertefentahun9800 10 күн бұрын
ቃለ-ህይወት ያሰማልን! ሁለታችሁንም
@Godloveus1
@Godloveus1 22 күн бұрын
ቀሲስ ተወዳጅ የእግዚአብሔር ሰው፣ በፍሬያቸው ታውቋችሁላችሁ ብሎ ጌታ ነግሮናል እርሶንም በሃሳቦት እና በመልካም አንደበትህ ከአፎት በሚወጣው የእግዚአብሔር ቃል የኛ እንደሆኑ አምናለሁ እስከ ህይወት ፍፃሜዎት ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ አገልግሎቶን ይባርክ 😍
@mhretiBiza
@mhretiBiza 19 күн бұрын
በኦርቶዶክስ ተዋህዶ ዉስጥ ክብር አለ አንተ ሳይሆን እርሶ
@Godloveus1
@Godloveus1 18 күн бұрын
@@mhretiBiza እሽ አስተካክላለው
@ትንሳኤደስታ
@ትንሳኤደስታ 20 күн бұрын
❤""የኔ አባት የኔ መካሪ የተዋህዶ እንቁ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን""❤
@meazameaza
@meazameaza 21 күн бұрын
ቀሲስ እግዚአብሔር የሚነገርባቸውን መምህር ናቸው ፀጋውን ያብዛልን ❤❤❤❤
@አማዐኔ
@አማዐኔ 22 күн бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏
@የማርያምልጅ-ዘ6ዀ
@የማርያምልጅ-ዘ6ዀ 21 күн бұрын
ቀሲስ አሸናፊ እድሜይሰጥልን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛለዎት ወንድም ማንያዘዋል እሸቱ በድጋሜ ስላቀረብከው ከመጽሐፍ ቅዱስ እያነሳችሁ ስላስተማራችሁን እናመሰግናለን የሚገርም ትምህርትነው 😍😍😍
@mahelet9539
@mahelet9539 21 күн бұрын
ማኔ ዛሬ እጅግ በጣም የምወደው የማከብረው ድንቅ መምህር ስለጋበዝክልን እናመሰግናለን ። መምህር የእርሶ ትምህርቶች አጥንት ያለመልማሉ ያዘነን የተከዘን የጠፋሰውን የበደለሰውን ከእግዚአብሔር ጋራ ያስታርቃሉ ያስማማሉ። እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን በርሶ አድሮ የመከረን ያስተማረን እግዚአብሔር ይመስገን።
@MeseretKifetew-q9i
@MeseretKifetew-q9i 21 күн бұрын
መምህር: ቃለ: ህይወትን ፣ቃለ: በረከትን: ያሰማልን፣ ትልቅ: ትምህርት ና: ምክር: የተማርነው ። ቸሩ: እግዚአብሔር: በእድሜና: በጤና: ይጠብቅልን: አሜን: ❤❤❤
@meronsolomon7983
@meronsolomon7983 20 күн бұрын
Kesis egziyabhar yebarkwot🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@senaySelam
@senaySelam 20 күн бұрын
ቀሲስ ፀጋዉን ያብዛልህ ትሁት መልካም ትክክለኞ የኦርቶዶክስ አባት አገልጋይ እግዛቤሔር ከነመላ ቤተሰብክ ፀጋ በረከቱን ያብዛልህ 🙏❤
@kidistayalew8009
@kidistayalew8009 21 күн бұрын
እንዴ! እኔ እምወዳቸው መዝሙሪች አባቴ የርስዋ ነው? እናመሰግናለን አባታችን እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን::
@zewdnesh4830
@zewdnesh4830 21 күн бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን ቀሲስ በተረጋጋ አንደበት ሁልጊዜ ወንጌልን የሚመግበን መምህራችን ፀጋውን የብዛልን።
@MesekeremZegeye
@MesekeremZegeye 6 күн бұрын
ቃል ህይወት ያሰማልን ቀሲስ እግዚአብሔር ይሰጥልን ድንቅ ትምህርት ነው የተማርነው ረጅም እድሜ እና ጤና ይሰጥልን እናመሰግናለን ወንድማችን ማኔ ❤❤❤❤❤
@amanuelbekuma8373
@amanuelbekuma8373 19 күн бұрын
ቃለሂወት ያሰማልን🙏
@tigistderbesa4735
@tigistderbesa4735 21 күн бұрын
ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን♥️🙏
@getachewdegefa9639
@getachewdegefa9639 20 күн бұрын
እግዚአብሔር የሚነገርባቸው
@GT-xi8bv
@GT-xi8bv 22 күн бұрын
የዚህ አይነት አቀራረብ ሠላም ይሰጠናል ።
@Eyerusz7k
@Eyerusz7k 10 күн бұрын
መምህራችን እድሜና ጤና ይስጥልን ቃለሂወት ያሰማልን❤❤❤❤❤
@freweinigebremedhn6160
@freweinigebremedhn6160 21 күн бұрын
Thank you !!!! Amazing person,Amazing personality!!!! Kesis Ashenafi Tebareklign.Bebizu telewchebhelew,bizu negerocin betimhrtih teshagraylew.Enamesegnaln betam.Agape the Orthodx.
@Ggg-f4w
@Ggg-f4w 22 күн бұрын
መምሕር ተስፋዬ አበራን ጋብዝልን ማኔ
@hermelakassahun8806
@hermelakassahun8806 20 күн бұрын
ማኔ ጥሩ ክርስቲያን እንደሆነ አምናለው ግን አንዳንድ ያልገቡት ነገሮች እንዳሉ ማየት ችያለው እናም አይመስለኝም
@BeteAkotet
@BeteAkotet 19 күн бұрын
ብዙ ያልተነገረላቸው የምወዳቸው አገልጋይ ቀሲስ አሸናፊ ❤❤❤
@Messiadwa
@Messiadwa 22 күн бұрын
ተመስገን ከዚ ሚድያ በየቀኑ የሂወት ስንቆች አገኝበታለው ። ተባረክ ማኔ ወንድማችን🙏
@beilngashow6496
@beilngashow6496 21 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን
@meaziethio991
@meaziethio991 21 күн бұрын
በጣም የምንወዳቸው ቀሲስ አሸናፊ እድሜ እና ጤና ይስጥዎ !!! እናመሰግናለን ማንያዘዋል🙏🙏🙏
@belay5969
@belay5969 14 күн бұрын
ቀሲስ ሰመቶ የማይለዉጥ ማን አለ 🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️አግዚአብሔር ይባከው ማናዘዋል ተረጋጋ ጠይቅ አዳመጥ በማያስክም አትሳቅ አንተ ጠያቂ ነክ ተጠያቂው አንዴት ያዉራ ይቅርታ ግን 🙏❤️❤️❤️
@destakeremela-pl4uh
@destakeremela-pl4uh 21 күн бұрын
ቀሲስ አሸናፊ እንኳን ደህና መጣህ ያንተ ትምህርት በጣም ልዩ ነዉ እግዛብሔር ይባርክህ❤❤❤❤❤❤❤❤
@wubshetAschalew
@wubshetAschalew 19 күн бұрын
አምልኮ ማለት ከእግዚአብሔር ጋር የፍቅር ግንኙነት መጀመር ማለት ነው ድንቅ ትምህርት እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ሰለ እርሶ ማኔ በጣም አመሰግናለሁ 🙏😍
@hiwotwslassie
@hiwotwslassie 18 күн бұрын
በእውነት ቀሲስ እዴት አድርገው አቅርበው የአለም ፈጣሪን ጌታችን አምላክ አችንን ኢየሱስ ክርስቶስን እዳሳዩን ቃለ ህይወትን ያስማልን ከዚህ በላይ እሚአገለግሉበት እረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጥልን አሜን።
@betelihemguade8491
@betelihemguade8491 20 күн бұрын
ክርስትና ፤ እግዚአብሔር ህይወት ሲሆን እንደዚህ ይነገራል። ቀሲስ ህይወት የሆነውን እግዚአብሔርን ስላስተማሩን ቃለ ህይወት ያሰማልን። እግዚአብሔር በዕድሜ በፀጋ በቤተክርስቲያን ይጠብቅልን።ቀሲስም ማኔም በጣም እናመሰግናለን ❤❤❤❤
@kidistayalew8009
@kidistayalew8009 21 күн бұрын
አባቴ ስሰማህ እፀናናለሁ
@hiwotendale3254
@hiwotendale3254 21 күн бұрын
የኔ ድንቅ መምህር እድሜ ጤና አብዝቶ ይስጥክ ማንዬ ይሄን የመሰለ ግሩም መምህር ስላቀረብክልን እናመሰግናለን ❤❤❤❤
@Sara-j9c6e
@Sara-j9c6e 21 күн бұрын
ማኔ በጣም በጌታ የተወደዱ አባት ነው ያቀረብክልን የኔ አባት ቀሲስዬ መምህሬ ዘመኑን የዋጁ አባት ዘረዎት ይባረክ እግዚአብሔርን እንዳቅ ያደረጉኝ አባት❤❤❤❤❤❤
@KhanKhan-kh4im
@KhanKhan-kh4im 21 күн бұрын
እግዛቢሃር ይመስገን❤❤❤❤
@merhawitembaye7473
@merhawitembaye7473 19 күн бұрын
Yemwedew zemari❤❤❤❤❤❤❤
@ማስሬየጌታ
@ማስሬየጌታ 22 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህ ቀሲስዬ እወድሃለሁ ስለ እግዚአብሔር ስትናገር አይጠገብም አመሰግናለሁ ጸጋውን ያብዛልህ ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@AmirAmir-w9h3z
@AmirAmir-w9h3z 3 күн бұрын
ቄሲስ አሸናፊ አድናቂዎችህ ነን እድሜ ይስጥህ።
@seraye9862
@seraye9862 20 күн бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን!
@belayneshgeleta9672
@belayneshgeleta9672 22 күн бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን 🙏🏼🙏🏼🙏🏼የሚያፅናና የሚያስተምር podcast ። ቀሲስ እድሜ እና ጤና ይስጥልን 🙏🏼🙏🏼🙏🏼ማኔ ተባረክ 🙏🏼🙏🏼ስራህ የተባረከ ይሁን የማረ ህይወት ይስጥህ🙏🏼🙏🏼🙏🏼
@Sara-j9c6e
@Sara-j9c6e 21 күн бұрын
ይሄን ኮሜንት የምታነቡ ክርስቲያኖች አንድ ነገር ልንገራችሁ የቀሲስን ት/ት ተከታተሉ ስሙ እባካችሁ🙏😍
@meskeremeryimesgen3792
@meskeremeryimesgen3792 11 күн бұрын
Betam des ye mil tmhrt new amen 🙏
@samuelteame8148
@samuelteame8148 20 күн бұрын
Egziabhere ymesgen
@Salem-x3w
@Salem-x3w 9 күн бұрын
እጹብ ድንቅ ትምህርት እናመሰግናለን። ሁሉ በእርሱ ሆነ፥ ከሆነውም አንዳች ስንኳ ያለ እርሱ አልሆነም” ዮሐንስ:፩:፫❤
@yeshalemabebe7527
@yeshalemabebe7527 21 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን እውነት ነው አባታችን እቨ አባታችን እግዚአብሔር አምላክ እረጀም እደሜ እና ጤና ከመላው ቤትሰበው ጋር ይሰጥልን የአገልግሎት ዝመነውትን እግዚአብሔር አምላክ የባርከልን መምህራችን በጣም ጥቃሜ ትምህርት ትምርያልው ዉንደሜ እግዚአብሔር አምላክ እረጀም እደሜ እና ጤና ከመላው ቤተሰበሀ ጋር ይሰጥልን ዉንደሜ
@elsabetgetachew9164
@elsabetgetachew9164 21 күн бұрын
ማንያዘዋል በፅሞና አዳምጥ እንጂ በማያስቀው አትሳቅ!!
@fiorigebremichael6688
@fiorigebremichael6688 18 күн бұрын
Manyazewal to much laugh, it's bothering
@kebreabhaile1678
@kebreabhaile1678 17 күн бұрын
betekekl holim yemasbew hasab new mani yamyskew lay atesak yesewn tekuretena hasab teserkalh betechalh zem beleh lemesmat moker sakeh admchochihn yrebshal angdhenem hasbon testefababchiewalh thanks. i hope testeklalh lemiktelew.
@TsionSirak
@TsionSirak 21 күн бұрын
ቀሲስ ዘማሪ አሸናፊ ገብረማርያም የአገልግሎት ዘመንዎን እግዚያብሔር ይጨምርልን 🙏🙏🙏
@zena4992
@zena4992 21 күн бұрын
ቀሲስ አሸናፊ አባታችን መምህራችን እግዚአብሄር እድሜ ጤና ይስጠወት ከፀጋላይ ፀጋ ያድለወት የእረሰወን ትምህርት ስሰማ ፍፁም ሰላም ይሰማኛል የኛ ድንቅ አባት
@yonaszewdu6247
@yonaszewdu6247 21 күн бұрын
Wow ...I am watching it For the 4th time now.....
@senaittesfaye9431
@senaittesfaye9431 21 күн бұрын
ተባረክ ወንድሜ እግዚአብሔር በሳቸዉ አድሮ ሂወቴን ቀይረዉታል እድሜ ይስጣቸዉ
@Saba-7
@Saba-7 21 күн бұрын
Amen kale hiwot yasemaln memhirachin ❤❤❤❤❤❤❤
@fitsumyasabu4522
@fitsumyasabu4522 20 күн бұрын
መምህር ፈጣሪ ይጠብቅልን።
@captainayub6482
@captainayub6482 21 күн бұрын
እሚመሰክረው ቀላሉንከባድ ከባዱን ቀላል እያረገነው ከእምነት በላይ በፍቅሩ የተነካ ነው የሚገባው ምህረቱ ለገባው ነው ድንቅነው 🕊️⚓️💙🙏🏽🏃🏿‍♂️
@adneej-g5w
@adneej-g5w 15 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@Godisgood-ig1mt
@Godisgood-ig1mt 21 күн бұрын
መምህራችን እድሜ ጤና ይስጥልን ❤
@እግዚአብሔርይመስገን-ቀ6ዸ
@እግዚአብሔርይመስገን-ቀ6ዸ 21 күн бұрын
በእዉነቱ ለመምህራችን ቃለ ህይወትን ያሠማልን ወድማችንም እግዚአብሔር ይስጥልን ስላቀረብህልን❤❤❤❤ ሰላማችሁ ይብዛ
@BrktiGebre-up6tb
@BrktiGebre-up6tb 21 күн бұрын
Thanks many lbye des alew kalehiwet basemaln kisis
@mhretiBiza
@mhretiBiza 19 күн бұрын
የወልቂጤ እንቁ መምህራችን ዘመንህ ይባረክ ልጆችህን የአንተ ፀጋ ይስጣቸዉ መምህሬ እወድሀለዉ
@Akielsa
@Akielsa 20 күн бұрын
ቀሲስ ተባረኩ እድሜና ጤና ይስጦት ፀጋውን ያብዛሎት🙏 ማኔ እናመሰግናለን😊❤
@MisrakAleka
@MisrakAleka 15 күн бұрын
ቀሲስ ትሁቱ መምህሬ ቃለህይወት ያሰማልኝ !
@ayni5236
@ayni5236 22 күн бұрын
እቁ መምህራችን እግዚአብሔር ይባርኮት። ማኔ እናመሰግናለን።
@alemdagim699
@alemdagim699 19 күн бұрын
አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይጠብቃቹ❤❤❤❤🙏
@rishanalem9731
@rishanalem9731 18 күн бұрын
ቀሲስ ፀጋውን ያብዛሎት በሁሉም ህይወቶት አስተማሪ ኖት መዝሙሩ መፅናንኛ ነውበእውነት ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልን 🙏🙏
@jehshsnsnsnsns2671
@jehshsnsnsnsns2671 22 күн бұрын
ቃለሕይወት ያሰማልን ቀሲስ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@yordanosbeyene2181
@yordanosbeyene2181 19 күн бұрын
በናትህ ሳቅህን ተቆጣጠረው። በታ ለይለት።
@tegonalogisticsplc3389
@tegonalogisticsplc3389 21 күн бұрын
ቀሲስ አሼ ብዙ ነገር ስለምታስተምረኝ እግዚአብሔር ይመስገን
@MahiDan-vz4gt
@MahiDan-vz4gt 19 күн бұрын
በጣም የምወዳቸው አገልጋይ ናቸው ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን
@Baki-qw9js
@Baki-qw9js 19 күн бұрын
Kesis. & mana. enamesegenalen
@MESELECHMARIAMABEBE
@MESELECHMARIAMABEBE 21 күн бұрын
Lenena lebetesebe hiwet mekeyer Egziabher beerso tetekmo tarike telewitwal. Kesisye enwedotalen.
@mercy9108
@mercy9108 21 күн бұрын
በጣም ደስ የሚል ቆይታ ነው!!!
@danadishethyobia250
@danadishethyobia250 21 күн бұрын
endzariy anit mideya des bilogn ayawkim ksesyi yne abati btam des bilognal maniye selakrbiklen❤❤❤❤❤❤❤❤
@ሰደተይልሂወትኮይንለይ
@ሰደተይልሂወትኮይንለይ 20 күн бұрын
የኔ አባት በጣም በጣም የምወዳቸው አባቴ ናቸው ብርሶ ስብከት የሞተልኝ ኢየሱስ አባቴ አውቄለው የፊቅር ልክ ተምሬለው ቡዙ ግዜ ብእርሶ አድሮ መንፈስ ቅዱስ ከጥፋት መንገድ ከሃዘን ከስሚታውነት ውሳኔ ሞልሶኝል በእምነት በተስፋ ሁሌ መንፈስ ቅዱስ አየመራኝ አያስተማረኝ እስካሁን በስብከቱ አተነፅኩ ነው በአውነት አመሰግናለው ሰለ ሁሉ አባቴ በኢየሱስ ሰም ስንቴ ነው በእርሶ ሰብከት ከጥፋት መንገዴ የመለስከኝ አኔ ዝርክርክ ልጅህ ማን ነኝ አባቴ አመሰግናለው
@sebleabera4939
@sebleabera4939 12 күн бұрын
ቀሲስዬ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን እጅግ ነው ምወዳቸው
@ethio4421
@ethio4421 22 күн бұрын
Memhir hulem atitegebim
@genethunde7549
@genethunde7549 20 күн бұрын
ቀሲስ አሸናፊ እግዚአብሔር የሰጠዎት የዝማሬ ፀጋ ድንቅ ነው መዝሙሮችዎ አጥንት ያለመልማል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛሎት በእድሜ በጤና ይባርኮት
@hdjid988
@hdjid988 18 күн бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ይጠብቀን ❤
@takelederesa
@takelederesa 21 күн бұрын
እጅግ በጣም ጥሩ አስተማሪ የሆኑ ነገሮችን ሰለሰጠህን እናመስግን ❤❤❤
@sifansifan3546
@sifansifan3546 17 күн бұрын
ቀሲስ በጣም ነው እምዎዳችሁ ፀጋቸው ሁሌም ይደንቀኛል በርሶ ዉስጥ ጌታ ፍንትው ብሎ ይታየኛል መዝሙራቹ ድንቅ ድንቅ ነው 🙏❤️❤️🥰
@martaberhnu377
@martaberhnu377 21 күн бұрын
አይገርምም ቀሲስም ተሀድሶ ይመስሉኝ ነበር ማንያዘዋልም ዝም ብሎ የሚጮህ ነበር ሚመስለኝ ግን አደለም መሰለኝ 😮ለማንኛዉም በጣም ደስ የሚል ቆይታ ነዉ❤
@bepositive4813
@bepositive4813 21 күн бұрын
😂😂😂
@TitiNguse
@TitiNguse 21 күн бұрын
እግዚኣብሄር ይመሰገን መምህርና ቃል ህወይት የሰመዐልና ዕድመን ጥዕናን ይሃብኩም ጎይታ እየሱስ ክርስቶስ ሰለ ኩሉ ግዜ ሰናይ እዩ ቃልካ ኣምላኽይ❤
@ሙሉእመቤትዘውዴ
@ሙሉእመቤትዘውዴ 21 күн бұрын
ቃለ ሒወት ያሰማልን❤❤❤❤❤
@abelsemu3562
@abelsemu3562 19 күн бұрын
This the best podcast so far
@SelamMeleseTsegaye
@SelamMeleseTsegaye 10 күн бұрын
ቀሲስ አሸናፊ እግዚአብሔር ያክብርልን🙏
The Ultimate Sausage Prank! Watch Their Reactions 😂🌭 #Unexpected
00:17
La La Life Shorts
Рет қаралды 8 МЛН
Увеличили моцареллу для @Lorenzo.bagnati
00:48
Кушать Хочу
Рет қаралды 8 МЛН
Real Man relocate to Remote Controlled Car 👨🏻➡️🚙🕹️ #builderc
00:24
#እህተ_ማርያም_ቀኝ_እጇን_አጣች@NEGASHMEDIA
52:02
NEGASH MEDIA ነጋሽ ሚዲያ
Рет қаралды 152 М.
የዘማሪ ቀ. አሸናፊ ገ/ማርያም የተወደዱ ዝማሬዎች ኮሌክሽን
49:40
AGAPE ZE ORTODOX ቀሲስ ዘማሪ አሸናፊ ገብረ ማርያም
Рет қаралды 946 М.
The Ultimate Sausage Prank! Watch Their Reactions 😂🌭 #Unexpected
00:17
La La Life Shorts
Рет қаралды 8 МЛН