በአስገራሚ ዋጋ የቤት እቃዎችን/አልጋ/ቡፌ/ቁም ሳጥን/የምግብ ጠረንጴዛ/አሟላሁ ለሁላችሁም በጣም ጠቃሚ መረጃ

  Рет қаралды 98,792

Ayu tube

Ayu tube

Күн бұрын

Пікірлер: 864
@ayutube6498
@ayutube6498 3 жыл бұрын
ማሰራት የምትፈልጉ ዋትስ አፕ ኢሞ ቴሌግራም ላይ ዘሩ አባይነህ ብላችሁ አዋሩት +251927787239
@zuzutube3698
@zuzutube3698 3 жыл бұрын
እንሻ አላህ ማረቆ ወረዳ ያደርሳሉ
@ዘምዘምቲዩብሀስቡን
@ዘምዘምቲዩብሀስቡን 3 жыл бұрын
ወለል ነው ወይስ ሴራሚክ እስኪመልሽልኝ
@እሙነጃትቱዩብ
@እሙነጃትቱዩብ 3 жыл бұрын
የትነሺ እሙ
@fatimatube3558
@fatimatube3558 3 жыл бұрын
የት አገር ነው
@roayaalathyoubiya2102
@roayaalathyoubiya2102 3 жыл бұрын
ከኸቀ
@ቢንትኢስላም-ለ1ዸ
@ቢንትኢስላም-ለ1ዸ 3 жыл бұрын
ማነው እደኔ የቤት እቃ ባየ ቁጥር ሁሉም የሚያምርው
@ወሎየዋሞሚነኝህልሜንናፍቂ
@ወሎየዋሞሚነኝህልሜንናፍቂ 3 жыл бұрын
እኔ
@كوبرمحمد-ر6ش
@كوبرمحمد-ر6ش 3 жыл бұрын
እኔ ክክክጅክክክ
@hayatmahmud3287
@hayatmahmud3287 3 жыл бұрын
Enee 😀
@mya3985
@mya3985 3 жыл бұрын
እኔ😒😁
@emuabduselam7617
@emuabduselam7617 3 жыл бұрын
ክክክክክ አብሽሪ
@እማዩቱብ
@እማዩቱብ 3 жыл бұрын
ማነው የዚችን ልጅ እርጋታ እሚወደው
@seble106
@seble106 3 жыл бұрын
ነይ እንደመር ውዴ
@madina9892
@madina9892 3 жыл бұрын
እህትደምሪኝ
@madina9892
@madina9892 3 жыл бұрын
@@seble106 እህትደምሪኝ
@eduyedingillijedu2494
@eduyedingillijedu2494 3 жыл бұрын
@@seble106 እንደመር
@eduyedingillijedu2494
@eduyedingillijedu2494 3 жыл бұрын
@@madina9892 እንደመር
@የቅዱስጳውሎስፍሬነኝ
@የቅዱስጳውሎስፍሬነኝ 3 жыл бұрын
በጣም ያምራል እህቴ ልክ እንደአብርሀም የንግዳ መቀብያ ያድረግልሽ
@ሀብታምነኝየአፄዎቹልጅ
@ሀብታምነኝየአፄዎቹልጅ 3 жыл бұрын
አሜን
@nigatgirma9048
@nigatgirma9048 3 жыл бұрын
የኔ ቆጆ ያምራል ቤታችሁ በበረከት ይሙላ በስደት ተንከራቶ እንዲህ ማረፊያ ሲኖር ደስይላል
@HhHhh-uo6ss
@HhHhh-uo6ss 2 жыл бұрын
Betm
@ራህመትወለየዋ-ጰ8ረ
@ራህመትወለየዋ-ጰ8ረ 3 жыл бұрын
ማነው እደንየየቤትቃ ሳይ ደስስስ የሚነው ያረብ አላህምኞታቺንን ያሳካልን
@ከበብየራሳዋነኝ
@ከበብየራሳዋነኝ 3 жыл бұрын
ቤትሽን የአብራሀምእንግዳ መቀበያ ያድርግልሽ
@efebiru1401
@efebiru1401 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen
@መሰረትቢቂላ
@መሰረትቢቂላ 3 жыл бұрын
ዋዉዉዉዉዉ 👍
@ayutube6498
@ayutube6498 3 жыл бұрын
አሜን እህት አለም
@ትእግስትየራያዋ
@ትእግስትየራያዋ 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@RahmaRahma-io5eu
@RahmaRahma-io5eu 3 жыл бұрын
አብረሀም ይመጣል እንዴ
@እየሩስነኝየማርያምልጂ
@እየሩስነኝየማርያምልጂ 3 жыл бұрын
ዋው ያምራል እህት ከብፊው ዋጋ የምግብ ቴብሉ ዋጋ አስደንግጦኛል ግን ያምራል
@destakeremela3591
@destakeremela3591 3 жыл бұрын
ጎበዝ ልጅ እኳን በሀገርሽ ላይ ሁነሽ እደዚህ ለመስራት ስለበቃሽ ፈጣሪ ይመስገን ለሁሉም ስደትን በቃ የሚልበትን ጊዜ ይስጠው ያምራል በጣም
@ዘምዘምቲዩብሀስቡን
@ዘምዘምቲዩብሀስቡን 3 жыл бұрын
እኔማ ባልተብዬው አሟልቶ ካሎነ አላገባውም በዚምትስማሙ ላይክአድርጉኝ በተረፈይመቹቹ በርቺ
@ንፁህጆሲ
@ንፁህጆሲ 3 жыл бұрын
እኔ ባንች ሀሳብ እስማማለሁ ቤት ሰረተን የቤት እቃ አሟልተን አልጋ ገዝቸ ና ተጋደም ብየ አላገባም የቤት እቃ ማሟላት ካልቻለ ማን ያገባል በጣም በዛ የቀረን ቀለበት ገዝተን አግባን ማለት ነው ወንዶች ተጨማለቁ አረብ አገር ባለነው ሴቶች እየቀለዶብን ነው
@ዘምዘምቲዩብሀስቡን
@ዘምዘምቲዩብሀስቡን 3 жыл бұрын
@@ንፁህጆሲ በጣም ይሁሉ ተሟልቶለት እሱስ ምንሰርቶ ይብላ እኛ ደምተፍተን ባሟላነው ነበሞቴ አግባኝ እረሼምነው
@seadalovemametube72
@seadalovemametube72 3 жыл бұрын
Endemamer
@anisamohammedaneesa7131
@anisamohammedaneesa7131 3 жыл бұрын
እሄንን ሁሉ የሟለ በል እየጠበቀቹ እድሜየቹ የረጀል በይሆ አብረን ከልሆነ በሉ
@zuzumohammed7832
@zuzumohammed7832 3 жыл бұрын
ወላሂ የእኔም ሀሳብ ነው
@21MarYam
@21MarYam 3 жыл бұрын
ሁሉም ያምራል ተመስገን እግዚአብሔር ልባም ሴት ተገኘሽ አድንቄልሻለው ቤትሽን ቤተ አብርሀም ያድርግልሽ
@mfriyatsultanmfriyatsultan6876
@mfriyatsultanmfriyatsultan6876 3 жыл бұрын
ይህን ሁሉ አሟልተን ትዳር ከያዝን ባል ተብየው እጁን አጥቦ መቅረብ ብቻ ነው የሚጠበቅበት ወንዶች እንግዲህ ዱዓቹ ተሰማ 🥰🥰🥰 ይመችሽ
@alemashagirerytgh6285
@alemashagirerytgh6285 3 жыл бұрын
ትክክል
@asdredsa7911
@asdredsa7911 3 жыл бұрын
እውነትሽንእኮነነው።ግን
@Mohamedahmed-ti4rm
@Mohamedahmed-ti4rm 3 жыл бұрын
አበሳ ማሻላህ በጢና እምትጠቀሚበት ያርግሽ አራያነሽ
@emabetadmas9949
@emabetadmas9949 3 жыл бұрын
ቁም ሳጥኑና ብፌው አሪፍ ነው የምግቡ ጠረጤዛ ግን ውድ ነው
@lidiya727
@lidiya727 3 жыл бұрын
የምግብ ጠረንጴዛ ምን ይሰራልኛል ምግቡ ይኑር ብቻ በትሪ አድርጊ በሌማት ነው እንጂ ሀገርኛ ማለቴ ነው
@እምየሀገሬስቱጀግናሜተብሺ
@እምየሀገሬስቱጀግናሜተብሺ 3 жыл бұрын
Kkkkkk ንቁ ቅመምዋ በሜሰብ ቀርታል
@ጉጉፍቱሚዲያ
@ጉጉፍቱሚዲያ 3 жыл бұрын
ክክክክክ ታስቄለሽ
@እምየሀገሬስቱጀግናሜተብሺ
@እምየሀገሬስቱጀግናሜተብሺ 3 жыл бұрын
@@ጉጉፍቱሚዲያ ሳቂልኚ ቅምም
@መሲየዳንቴልስራYouTube
@መሲየዳንቴልስራYouTube 3 жыл бұрын
ኧረ ችግር የለውም በሞሰብም ቢሆን እበላው ነበር
@tubeethopia9997
@tubeethopia9997 3 жыл бұрын
ሀሀሀሀ ጎበዝ
@አለምነሽበቀለ
@አለምነሽበቀለ 3 жыл бұрын
አሪፍ ነው እህት ሰላም ፍቅር ጤና ጸጋ በረከት ይሙላልሽ እግዚአብሔር😗😗😍😍😍
@martaaklilu8815
@martaaklilu8815 3 жыл бұрын
Yemanesch leka axis nasch maselag
@አለም6
@አለም6 3 жыл бұрын
በውነት. በጣም ያምራል. ያምረሀም የሳራ. መቀበያ ያድርግልሽ
@toybatube4902
@toybatube4902 3 жыл бұрын
ውድ የኢስላም ልጆች ኑቤተሠብ እንሁን ቁረአን ነው እምለቀው እናዳምጥ አብረን
@mehbubabutajira9434
@mehbubabutajira9434 3 жыл бұрын
አረኩሽ ማማ
@fatimahnoor489
@fatimahnoor489 3 жыл бұрын
2@@mehbubabutajira9434
@seadalovemametube72
@seadalovemametube72 3 жыл бұрын
Endemamer
@zedtube1272
@zedtube1272 3 жыл бұрын
ደምሩኝ እህቶቸ
@toybatube4902
@toybatube4902 3 жыл бұрын
@@zedtube1272 ነይእሽ
@rahilzaro4548
@rahilzaro4548 3 жыл бұрын
በጣም ያምራል እህት
@tube-xi5ot
@tube-xi5ot 3 жыл бұрын
ጎበዝ በርች። እኔ ባለሁበት ደሞ ይቀንሳል ስለዚህ እኔም በጀት ወይም እዚህ እያለሁ ማሰራት እዳለብኚ ተርደቻለሁ ከልብ ነው ምስጋናየ የቤት ደምቀቶች ዋና ዋና እቃዎች ናቸው ልብስ ላይ ያወጣሁት ይሄን ሁሉ ከዚቶ ይተርፋል ካሁን ብኃላ ልብስ አበቃ ለኢድ ፍጡር እና እድ አርፋ ብቻ የሚገዛው ባአመት ሁለጊዜ ብቻ እስከዛሬ በየወሩ ነብር
@ዘምዘምሁሴን
@ዘምዘምሁሴን 3 жыл бұрын
ሀሪፍ ነው ጣውላው ግን በጣም ውድ ነው
@tube-vp1gk
@tube-vp1gk 3 жыл бұрын
መሻአላህ በደስታ የሜትኖሪበት ያድርግሸሽ
@wollobeteamhara5093
@wollobeteamhara5093 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን እህት በጣም ደስ ይላል
@welokutabertube1772
@welokutabertube1772 3 жыл бұрын
Mashaallah በጤና በፍቅር ኑሪበት
@DonutWay-nn3pt
@DonutWay-nn3pt 5 ай бұрын
እቅልፍ የያዘሽ ትመስያለሽ❤
@አሲሁሉምለበጎነው
@አሲሁሉምለበጎነው 7 ай бұрын
ቡፌሽ ያምራል
@ዋሎየዋነኝከዉቦች
@ዋሎየዋነኝከዉቦች 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን እህት እርጋታሽ ደሰ ይላል 👍❤❤💚💚
@sdemssi1962
@sdemssi1962 7 ай бұрын
❤❤❤❤ይችን ልጅ ሰወዳት ሃቂቃ❤❤❤❤ የልጅ የርዚቅ ቤት ይሁን ውደ
@መሲአማራነኝ
@መሲአማራነኝ 3 жыл бұрын
አጠቃላይ እኮ፣100 _ሺ አልጨረሰም በጣም አሪፍ ነው
@zebibatube170
@zebibatube170 3 жыл бұрын
መቸነው አገሬ የምገባው ማነው እንደኔ አገሩ የናፈቀው
@woreilutube2009
@woreilutube2009 10 ай бұрын
አሰሪልኝ። ወረኢሉ አስጭኝልኝ እሕት በጣም ርካሺነው
@ፍቅርነህጌታየ
@ፍቅርነህጌታየ 3 жыл бұрын
ደስ ይላል ግን የምግብ ጠረጴዛው 30.000 ሸህ አረ ሆ 😩
@berktitube1339
@berktitube1339 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክልሽ የኔ ቆንጆ ወልደሽ የምከብጅበት ያድርግልሽ ቀጣይ ደሞ ልክ ለስጋ የምንገለገልበት ቁሶች ቦታ ሰጠሽ እንዳሳየሺን የምትባረኪበት የፆለት ቤት (ቦታ) ሰርተሽ እንድታሳይኝ እጠብቃለሁ
@seadalovemametube72
@seadalovemametube72 3 жыл бұрын
Endemamer
@fatmafatma8360
@fatmafatma8360 3 жыл бұрын
ቁጥርሽንውደላኪልኝ
@ኢማንይመር
@ኢማንይመር 3 жыл бұрын
ብሩክቲየ ሰብስክራይብ። አርጊኝ ማሬ
@seble106
@seble106 3 жыл бұрын
ኑ እንደመር
@madina9892
@madina9892 3 жыл бұрын
እዝህቢትደመሰሩኝእኔምእደምራሽለሁ
@aminatmohammed422
@aminatmohammed422 3 жыл бұрын
ጃማ ወረዳ የኔው ጃማ ነው ማሻ አሏህ ጎበዝ በርች ውዴ
@ሀሊማየገጠርእመቤት
@ሀሊማየገጠርእመቤት 3 жыл бұрын
እኔም እዛዉነኝ ማሻአላህ ደሥ ይላል👍
@shewamekonen83
@shewamekonen83 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክልሽ ጎበዝ እንዲህ አይነት ነገር መስማት ደስ ይላል በተለይ በስደት ላለን ሰዎች
@munanasir3493
@munanasir3493 3 жыл бұрын
እናመሠግናለን ለሠጠሺን መረጃውን
@Tube-eo3uk
@Tube-eo3uk 2 жыл бұрын
ጎበዝነሽ እህት ማሻአላህ
@madinaabdullah9255
@madinaabdullah9255 3 жыл бұрын
ማሻ አላህ ሳላሺ ሰፊ ነው ስንት በሰንትነው
@aikaleajman526
@aikaleajman526 3 жыл бұрын
ጃማደጎሎ መገጠያ ነው ቤቴ በይሆን አልፋታሽም እቤትሽ እመጣለሁ ደሴ ውድነው አሉኝ ወረኢሉም ጠይቄ አጣሁ እና እዛው ቅርብ ከተገኘ አሪፍነው
@foziajamal1390
@foziajamal1390 3 жыл бұрын
ጎበዝ በርች
@masetewalyenuren4078
@masetewalyenuren4078 3 жыл бұрын
Wow arefe new selikshi safeln Thanks 🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@መሲየዳንቴልስራYouTube
@መሲየዳንቴልስራYouTube 3 жыл бұрын
ማሻ አላህ ጃማ ነው ሲያምር እንደው በሰላም ለሃገራችን ያብቃን
@zahraasiri8953
@zahraasiri8953 3 жыл бұрын
የተባረከ የሠላም ያድርግልሽ እህት በጣም ቆጆነው ሁሉም።
@saadamohamad2207
@saadamohamad2207 3 жыл бұрын
ቡፌው በጣም ነው የተመቸኝ
@fathimaf2025
@fathimaf2025 3 жыл бұрын
ዋው ያምራል ጎበዝ ማር
@ኢትዮቲጂቲዩብ
@ኢትዮቲጂቲዩብ 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በርች ጥሩ ነው
@ሰላምእውነት
@ሰላምእውነት 3 жыл бұрын
ቤትሽን እግዚአብሄር በበረከት ይጎብኝልሽ እህት በጣም ያምራል
@ራህማቲዩብ-ፐ9ሰ
@ራህማቲዩብ-ፐ9ሰ 3 жыл бұрын
ማሻአላህ👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@artistAmanuelGizaw
@artistAmanuelGizaw 3 жыл бұрын
ስላምምም እህቴ ጎበዝ ነሽ በርች እንዛመደ እስኬ አበርታቱኛ
@ኣኪየየድንግልማርያምልጅ
@ኣኪየየድንግልማርያምልጅ 3 жыл бұрын
በጣም ያምራል እህት እግዚኣብሄር ይባርክልሽ!!!
@birtukanmedia8480
@birtukanmedia8480 3 жыл бұрын
በጣም መልካም ሴት ነሽ ተባረኪ
@hiyiwetyefetenamedireknat2442
@hiyiwetyefetenamedireknat2442 3 жыл бұрын
ማሻ አላህ በሰላም በጤና እረጂም እዲሜ ኑሪበት እህት
@maryegebretube7915
@maryegebretube7915 3 жыл бұрын
ዋው ይመችሽ በጣም ያምራል ጎበዝ
@አልሚyoutube
@አልሚyoutube 3 жыл бұрын
አጊጭበት የኔ ውድ ሀሪፍ ነው
@rahelfelek3022
@rahelfelek3022 3 жыл бұрын
የኔ እህት እንኳንም ለሀገርሽ አበቃሽ እማ እመብርሀን ያለም ያርግልሽ ውዴ
@አልሀምድሪላህሡረቱኪፊ
@አልሀምድሪላህሡረቱኪፊ 3 жыл бұрын
ማሻአላህ ተባረክ አረህማን
@almazejga6143
@almazejga6143 3 жыл бұрын
ጎበዝ
@orentube2026
@orentube2026 3 жыл бұрын
እህቴ በጣም ያምራ እንደ አብረሀም እንግዳ የምትቀበይበት ያድርግልሽ የኔ ውድ
@የሃጋርልጅነኝ
@የሃጋርልጅነኝ 3 жыл бұрын
ቤትም ዬለኝም እንከን ብፌ አስር አመት ጨርሸለሁ ከስደት ፈስ ዬለ አልሀምዱሊለህ አለኩሊሃል
@ጉጉፍቱሚዲያ
@ጉጉፍቱሚዲያ 3 жыл бұрын
ኦርማማብርሺንያዥእንደወጡመቅርትየለም
@የሃጋርልጅነኝ
@የሃጋርልጅነኝ 3 жыл бұрын
@@ጉጉፍቱሚዲያ እንሸአለህ ጀዘኪለሁ ኸይር
@አኢሻአህመድሙሀመድአዩሻ
@አኢሻአህመድሙሀመድአዩሻ 3 жыл бұрын
አይባልም እህት ብርሽን ያዚ ሰው እንደሁ ሰጡኚ በቃኚ አይልም
@seadatube5368
@seadatube5368 3 жыл бұрын
ማማዬ ገጠርም ቢሆን ስሪ አመላችንን ይከላልናል ሀያቴ ማላዚምከተማ
@የሃጋርልጅነኝ
@የሃጋርልጅነኝ 3 жыл бұрын
@@seadatube5368 ጀዘኩም አለህ ኸይር ለመከረቹኝ ሁለ
@ሀበሻዊት-ኰ9መ
@ሀበሻዊት-ኰ9መ 3 жыл бұрын
ወይኔ ያገሬ ልጅ ነሽ ደስ ሲል
@RahmatAli-fd4bz
@RahmatAli-fd4bz Жыл бұрын
ጎበዝነሽወላሂማሻአላህበርች
@Betesfa
@Betesfa 3 жыл бұрын
ትንሳኤን በተመለከተ አንድ አጭር መልዕክት መናገር እፈልጋለሁ ፈጣሪ በሞት ያጣናቸውን ሰዎች በሙሉ እንደገና ወደነበሩበት ህይወት ይመልሳቸዋል:: ዮሐንስ.5:28,29 , ብዙ ሰዎች በዚህ ተስፋ ተደስተው ትንሳኤን በጉጉት እየተጠባበቁ ነው:: የሀዋርያት ስራ .24:15,ፈጣሪ ራሱ እንኳን እነዚህ ሰዎች ከሞት ተነስተው እንዲያመሰግኑት ይፈልጋል:: ኢሳያስ.26:19 ለዚህ ግልፅ ማስረጃ የሚሆነን አልአዛር ከሞት ሲነሳ ልክ እንደተገነዘ ሆኖ ከመቃብር እንደወጣ መፅሐፍ ቅዱስ መናገሩ ነው:: ዮሐንስ.11:44 እንዲሁም ሀዋርያቶችም ሆኑ ነቢያት ከሞት ያስነሷቸው ሰዎች በምድር ላይ ይኖሩ እንደነበረ መፅሐፍ ቅዱስ ይናገራል :: በተጨማሪም ትንቢተ ሕዝቅኤል.37:1-10 ላይ በትንሳኤ ጊዜ የሞቱ ሰዎች ከመቃብር ወጥተው በሁለት እግራቸው ይቆማሉ ይለናል:: ታዲያ እኛ እዴት ልናገኛቸው እንችላለን? ብለን እንጠይቅ ይሆናል ሊነሳ የሚገባው ትልቁ ጥያቄ ይሄ ነው:: ምክንያቱም ትንሳኤ የሚሆነው ክፉ ሰዎች ማለትም አምላክን የማይታዘዙ ሰዎች ከጠፉ በሗላ ነው:: ዮሐንስ ራዕይ.7:9-17 ከጥፋት ተርፈው ፈጣሪ ወዳዘጋጀው የዘላለም ህይወት የሚሸጋገሩ ሰዎች እንዳሉ ይናገራል በተጨማሪም ሚልኪያስ.4:1-4 ክፉ ሰዎች እንደሚጠፉ ከተናገረ ብሗላ ስሜን ለምትፈሩ ለእናንተ ግን የፅድቅ ፀሀይ ትወጣላችሗለች በማለት ከጥፋት የሚተርፉ ሰዎች እንዳሉ ያሳያል አሁን ያሉ ክፉ ሰዎች ንሰሀ ለመግባት ፈቃደኛ ስላልሆኑ ልክ እንደ ሰዶም እና ገሞራ በእሳት እንደሚጠፉ ይህም ጥፋት ልክ እንደ ኖህ ዘመን ጥፋት በድንገት ሳያስቡት እንደሚመጣባቸው 2ጴጥሮስ.3:5-7 ላይ ይናገራል ስለዚህ እነዚህ በአምላክ የቁጣ ቀን የሚጠፉ ሰዎች የሞቱ ሰዎች ሲነሱ የማየት አጋጣሚው የላቸውም ማለት ነው ይሄ ደግሞ ከሞት ለሚነሱት ሰዎች ትልቅ ሀዘን ይሆንባቸዋል ሁኔታውን በአይነ ህሊናችን ስናስበው እኔ በቁጣው ቀን ብጠፋ እናቴ እና ሌሎች የሚያውቁኝ ሰዎች ከሞት ሲነሱ እኔን ቢፈልጉኝ አያገኙኝም ማለት ነው::በዚያን ጊዜ እኛን ሲያጡን እነሱ እንደገና ሌላ ሀዘን ይሆንባቸዋል::ስለዚህ ፈጣሪ ባዘጋጀልን ምድራዊ ገነት ለመገናኘት ብቸኛው መፍትሄ እውነተኛውን አንድ አምላክ ብቻ ማምለክ ልጁን ኢየሱስ ክርስቶስን ማክበር መውደድ እና ለክርስቶስ መንግስት ዜግነት ብቁ የሚያደርጉን ሌሎችም መስፈርቶች ስላሉ እነዛን ለማወቅ መጣር የቀረን ግዜ በጣም አጭር ስለሆነ ቶሎ የዚህ ተስፋ ተካፋዮች ከሆኑት ከይሆዋ ምስክሮች ጋር መፅሐፍ ቅዱስ እንድታጠኑ እናበረታታችሗለን::የምንወርሳት ምድራዊ ገነት ምን እንደምትመስል የሚናገሩት ጥቅሶች መጨረሻ ላይ አስቀምጣቸዋለሁ እባካችሁ አንብቡት ራዕይ.21:3,4 ሞት ይቀራል , ኢሳያስ.33:24 በሽታ ይቀራል, ስራ አጥነት እና የመኖሪያ ቤት ችግር አይኖርም.ኢሳያስ.65:21-25 ንጉሳችን በፅድቅ ይፈርዳል እና እንስሳት ከአራዊት ጋር ይኖራሉ ኢሳያስ.11:1-11 ምድረበዳው የሰው መኖሪያ ይሆናል ኢሳያስ.35:1-10 በአጠቃላይ ምድር ገነት ትሆናለች ኢሳያስ.60:21
@tgestYouTobi
@tgestYouTobi 7 ай бұрын
ወዲየ በረቻየ
@-Tarik814
@-Tarik814 3 жыл бұрын
ልክ ነሽ እህቴ የ አ. አ እቃ እንጨቱ ቶሎ የመሰንጠቅ ሁኔታ አለው እንኳን እግዚአብሔር እረዳሽ
@berrystrawberry787
@berrystrawberry787 3 жыл бұрын
ብረች ጉበዝ
@nuretube1155
@nuretube1155 3 жыл бұрын
ለሰጠሽንጨመረጃ እናመሠግናለን ❤
@abochnamedia-9290
@abochnamedia-9290 3 жыл бұрын
ማሻ አሏህ በጣም ያማምራሉ በተለይ ብፌው
@Yusufking12
@Yusufking12 3 жыл бұрын
በጣም አሪፍ በሆነ ዋጋ ነው የጨረሺው
@DubaiUse-em7bc
@DubaiUse-em7bc 3 жыл бұрын
ለምን ሙለየቤት እቃ 12 000 ሽ ብለሽ ከዛ ግን ውስጡ ሲታይ ሌላ ብቻ የምትገርሙ ናችሁ
@jcjddbdb5141
@jcjddbdb5141 3 жыл бұрын
የሚገርምኮነው የሠውን ቀልብ ለመሣብኮነው
@yttyygggffft8193
@yttyygggffft8193 3 жыл бұрын
ይመስለኛል 12 ሪያል መሠለኝ
@ሰናይትየጌታልጅ
@ሰናይትየጌታልጅ 3 жыл бұрын
ይገርማል የምር
@feritsirgut7103
@feritsirgut7103 3 жыл бұрын
46000 birr 🤔
@ቅንልቦችYouTube
@ቅንልቦችYouTube 3 жыл бұрын
እኔም ገርሞኛል🙄
@مريماحمد-خ8ر
@مريماحمد-خ8ر 3 жыл бұрын
Woww bexami wodijiyalo uneti yene konijo tebareki
@ሀቢባየጃማዋዩቱብ
@ሀቢባየጃማዋዩቱብ 3 жыл бұрын
ማሻአላህ ጃማምአለ አላህለሀገራችንያብቃን ኢንሸአላህ
@bkabjlzb7122
@bkabjlzb7122 3 жыл бұрын
እህት በጣም ያምራል
@rahmarahma3841
@rahmarahma3841 3 жыл бұрын
ማሻአሏህ እህቴ በጣም ያምራል አላህ በሰላም በፋቅር በደስታ የምትኖሪበ ቤት ያዲርግልሺ
@hagydfed1221
@hagydfed1221 3 жыл бұрын
የጠረቤዛውን አድራሻ ፃፊልን
@latestfromrahemettubechana1289
@latestfromrahemettubechana1289 3 жыл бұрын
ማነው እንደኔ የቤት እቃ መግዛት የናፈቀው
@GhGh-lm5gx
@GhGh-lm5gx 3 жыл бұрын
እህቴ በጣም ጎበዝ ነሽ!!!
@محمديوسف-ه4ز9ث
@محمديوسف-ه4ز9ث 3 жыл бұрын
ማሻአላህ በጣም ደስ ይላል ፈጣሪ ይጨምርልሽ
@habiba.wolo4552
@habiba.wolo4552 3 жыл бұрын
በርቺጎበዝ
@አዚዛአህመድ-ኘ8ፀ
@አዚዛአህመድ-ኘ8ፀ 3 жыл бұрын
ሀገር ገብተሻል እንዴ ማሻ አላህ ካየሁሽ በጣም ቆይቻለሁ
@efebiru1401
@efebiru1401 3 жыл бұрын
hinde koyachi eko
@ለሁሉምጊዜአለው-ዠ6ጸ
@ለሁሉምጊዜአለው-ዠ6ጸ 3 жыл бұрын
ዋውውውውው በጣም ሃሪፍ እና ቆጆ ነው እናመሰግናለን ማሬ
@ኢትዮቲጂቲዩብ
@ኢትዮቲጂቲዩብ 3 жыл бұрын
በስማአብ የምግብ ጠርቤዛው በጣም ውድ ነው እግዚኦ
@endrisali9819
@endrisali9819 2 ай бұрын
መቸአመተ ምረትነዉ ያሰራሽዉ መሸአላነዉ ዎጋዉ
@attalinattalin7205
@attalinattalin7205 3 жыл бұрын
Wowgood💕👍
@Aminamurad
@Aminamurad 3 жыл бұрын
ቁጥራቸውን ተባበሪኝ ማሪቲ የጠረቤዛውን
@saraak5904
@saraak5904 Ай бұрын
የት ነው ደቡብ ዎሎ እኔ በጣም ነው ምፊልገዉ የቤት ሙሉ እቃ❤❤❤
@fafitube4117
@fafitube4117 3 жыл бұрын
ማነዉ እደኔ ይህ ቀን የናፈቀዉ
@seadifafitube5586
@seadifafitube5586 3 жыл бұрын
ያምራል በርቺ እህት
@fatumaali8467
@fatumaali8467 3 жыл бұрын
አናመሰግናለን። የኔቆጆ። ኢሸአላህ
@karemaaa4945
@karemaaa4945 3 жыл бұрын
ያምራል እህታችን እግዚአብሔር ያለበት ቤት ይሁንልሽ
@abitube3078
@abitube3078 3 жыл бұрын
በጣም ያምራል ጀግናንሺ
@rukeyawollo675
@rukeyawollo675 3 жыл бұрын
በጣም ያምራል ማሻ አላህ
@tigisttube5648
@tigisttube5648 3 жыл бұрын
እንደመር
@BezaZegeye-e9w
@BezaZegeye-e9w 3 жыл бұрын
ዋው በጣም ሀሪፍ ነው በርቼ እኽ
@ሀሊማየገጠርእመቤት
@ሀሊማየገጠርእመቤት 3 жыл бұрын
ማሻአላህ 👍ምርጥነዉ
@aydayoutube5525
@aydayoutube5525 3 жыл бұрын
የኔቆጆ ያምራል
@mohmadahmad6083
@mohmadahmad6083 3 жыл бұрын
እህቴ በጣም ነው ደስስ እሚለው እኔም አች እንዳልሽው ነው የማስበው
@kemliatub3699
@kemliatub3699 3 жыл бұрын
ማሻአላህ በጣም ያምራል እህት
@መሰርትአባይየተዋሕዶልጅ
@መሰርትአባይየተዋሕዶልጅ 3 жыл бұрын
እንዳልመጣ ነው ይሄን የምታሳይን አይ የስደት ኑሮ መች ይሞላል ቤትም የለ እንኳን እቃው ስለሁሉም እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይስጥልን
@tegistlebanon1544
@tegistlebanon1544 3 жыл бұрын
ልክ እደኔ አይዞኝ
@BontutubeHuruta
@BontutubeHuruta 3 жыл бұрын
ዋው አዩ በጣም እናመሰግናለን 👍👍👍
@banchitube801
@banchitube801 3 жыл бұрын
Wooow betam yamral Ayuya yena konjo yAbrham bet yadrgilishi
@etutube7357
@etutube7357 3 жыл бұрын
ገበዝ እግዚአብሔር ቤትሽን በበረከ ይሙላ
Правильный подход к детям
00:18
Beatrise
Рет қаралды 10 МЛН
路飞做的坏事被拆穿了 #路飞#海贼王
00:41
路飞与唐舞桐
Рет қаралды 26 МЛН
Quilt Challenge, No Skills, Just Luck#Funnyfamily #Partygames #Funny
00:32
Family Games Media
Рет қаралды 54 МЛН
ገዛ ገዝእና ንቅይር ኣለና💟
9:13
ሪም ቲዩብ Rim tube
Рет қаралды 3,4 М.
Правильный подход к детям
00:18
Beatrise
Рет қаралды 10 МЛН