KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
#ሀገርም እዳልገባ ቤተስብም ጋ ተጣልቻለሁ#178.533ብር ጉድ ሆኩ አስለቀስችኝ#ምን ላድርጋት😭
10:53
ዮአዳን (ክፍል 50)
38:12
Learn Colors Magic Lego Balloons Tutorial #katebrush #shorts #learncolors #tutorial
00:10
She made herself an ear of corn from his marmalade candies🌽🌽🌽
00:38
Cool Items!🥰 New Gadgets, Smart Appliances, Kitchen Tools Utensils, Home Cleaning, Beauty #shorts
00:40
It works #beatbox #tiktok
00:34
#ቡፊሽን
Рет қаралды 66,785
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 74 М.
hayat tube
Күн бұрын
Пікірлер: 841
@hayattube4879
2 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/iXq7oGqCnbahprc አስላማሊኩም ወራህመቱላሂ ወበርከቱ ውድ ቤተስቦቸ እንደት ናችሁ ብቅ ብያለሁ ላይክ ሽር አድርጉ እወድችሁለሁ ስላም ጤና ፍቅር ተመኘሁላችሁ❤❤❤👍👍👍
@sumeyatube5544
2 жыл бұрын
ዋአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበካትሁ ሀዩየ እኮን ደስ አለሽ እማ ላገርሽ ያበቃሽ ፈጣሪ ወልደሽ ከብደሽ የለፋሽበትን ኑሪበት በተረፈ አሁን የለቀኩት አለኝ ሸርችልኝ ሰወድሽ እኔም በቅርብ አገሬ እገባለሁ
@አልሀምድሊላህስለሁሉምነገ
2 жыл бұрын
ሀዩ ማሻአላህ ቤትሽ ያምራል እንኳን ለሀገርሽ ለቤትሽ አበቃሽ እህቴ ደሞ ወልደሽ ለመሳም ያብቃሽ አላህ💙🌹
@HasnaHasna-nr2vi
2 жыл бұрын
ኢንሻ አሏህ ዉዴ
@mieriytube6931
2 жыл бұрын
ዋሊኩም ሠላም ወራህመቱላሂ ወበርካቱ አህለን ሃዬ ውዲ ማሻ አላህ የፍቅር የሠላም ቤት ያርግልሽ ያምራል
@muhajeryoutube512
2 жыл бұрын
ጠክሪሀዩቲ እቲቢውጋያለውን ሰልክ በቲቢውሃላ አዙሪው በተረፈጎበዝውለጅክበጅ
@አልሀምዱሊላህአልሀም-ፐ9ፀ
2 жыл бұрын
ያጀመ ለዱኒያ ቤት አትጨነቁ የአኼራ ቤታችን እድያምርልን ነዉ መጨነቅ መልፋት በድናችን ጠካራ መሆን ያለብን አብሽሪ ዱኒያ ላይ ሺ አመት አንኖርም አብሽሪ ብቻ መጠለያ ካገኜን ለለቱ ችግር የለዉም የዱኒያ ቤት አማረ አላማረ ዎናዉ አኼራቤታችንን ነዉ ማሣመር ያለብን ረሡል አለይሂሠላቱ ሠላም በዱናዬላይ ሥንኖር እደመገደኛ ወይም እደእግዳ ሆናችሁ ኑሩ ብለዎል ሡበሃን አላህ የሣቼዉንም ሀድሥ መከታተል አለብን እደት በዱኒያላይ ሥት መከራ ለኛ ለአኼራቼዉ ብለዉ እደለፉ ሀቢቡና ሙሀመድ ሥለሏህ አለይሂ ወሠለም
@neimasultan339
2 жыл бұрын
ሠለላሁአለይሂ ወሰለም አላሂ አዎ
@zaienet9144
2 жыл бұрын
ሳህ ወላህ
@Sami-zf1zc
2 жыл бұрын
ወላሂ እኔ ሁሌም እሄንነዉ ምለዉ ዱኒያ ጀነት አይደለችም አላህ የአኼራዉን ቤተችን ያሰምርልን ያረብ
@momiytube4303
2 жыл бұрын
ማሻ አላህ እህቴ መልካም የትዳር ህይወት በርች ቤትሽ ያምራል ሆቤ👍👍👍🌹🌹
@y.5206
2 жыл бұрын
ዋዉ የሠዉ ልጅ ለምቶ የልፋቱ ዉጤት እንዲህ ሲያምር ያስደስታል እህቴ በዚህ በቤትሽ ተደሠችበት ፈጣሪ እድሜ ከጤናጋ ይስጥሽ❤
@ሸሀድወሎየዋ
2 жыл бұрын
አሚን ደምሪኝ ውደ ነይ
@yeshiyoutube8652
2 жыл бұрын
@@ሸሀድወሎየዋ ደምረኝ
@y.5206
2 жыл бұрын
@@ሸሀድወሎየዋ እሽ እህት
@toaamed5402
2 жыл бұрын
በቅድሚያ ማሻ አላህ ብያለሁ ሲቀጥል ደግሞ የልፋቴ ውጤት ምናምን የምትሉ ሰወች መጀመሪያ አላህን አመሥግኑት እድሜ ልካችሁን አፈር ስግጡ ብትኖሩ ካለሡ እገዛ አላህ ካልደበረላችሁ ፍፁም አይሳካላችሁም ስለዚህ ቅድሚያ አላህን አመሥ ግኑ አመሥጋኝ እንሁን
@umusebrina8622
2 жыл бұрын
በትክክል እኔ ብሰራም መለወጥ አልቻልኩም
@ወሎየዋኤጁ
2 жыл бұрын
አስር አመት መቆየትሽ አይቆጭም የኸን የመሠለ ቤት አለሽ ማሻ አሏህ ብዙወቻችን ከ 10 አመት በላይ ቆይተንም ሠርቢስ እንኳ የለለን ሞልተናል
@ሪሀናወሎየዋባቦ
2 жыл бұрын
ሣህ
@halimatube9681
2 жыл бұрын
ማሻአላህ ቁራአኑ ቤትሽም ያምራል መሻአላህ የጤና የርዚቅ ያድርግልሽ እህቴ
@hmad5893
2 жыл бұрын
ማሻላ እህቴ ኮመትመፀፈ አልወድም ዛሬልፀፈየልኩት ቁራአን ስሰማነው ቤታችን ሁላችንም ከፈልምከማይመጥኑነገሮች እነጠበቅ
@ተውሒድሱና
2 жыл бұрын
ጠቆርሽ የምትሉ ሰዎች በጣም ትገርሙኛላችሁ ምነው የኢትዮጲያ ኑሮ ረሳቹ አይገርማቹ እንደውም አልጠቆረችም ሁልሽም ነገ ከሰል መምሰልሽ አይቀርም
@nefisa3053
2 жыл бұрын
እኔም ቀይ ነኝ ግን 2ወር ገብቼ እንደ ዱቄት ነው የሚረግፈው የነበረው ፊትሽ ዱቄት አለው ሥባል ሥደነግጥ ቆዳዬ በሣምንት ነው የተቀየረው
@fedilatube3812
2 жыл бұрын
ክክክ ዜድ በትክክል
@maryamrak1670
2 жыл бұрын
@@nefisa3053 ክክክክክ ሣህ
@meditube9150
2 жыл бұрын
በሳቅ ሞትኩ
@yeshiyoutube8652
2 жыл бұрын
@@maryamrak1670 ደምረኝ
@bintmekonentube7507
2 жыл бұрын
ማሻ አላህ ጎበዝ አላህ ሳሊህ ሳሊህ ልጆች ይወፍቅሽ ይህን ቁርአን ቀሪአው ስስማው እምውለውነው በጣምምምም እወደዋለሁ ደስ ይላል ሀያቲዬዬ በርች እኛም በቅርብ ካንቺ ጋነን
@medna1571
2 жыл бұрын
ማሻአላህ ቁርአን የሚቀራበት ቤት እንደት ይመስፃል ያረብ እኛንም ስደት በቃይበለን።
@ዩስራቢንትአሊየኬሚሴዋ
2 жыл бұрын
መሻ አላህ። አላህ በጤና በፍቅር የምትኖሪበት ያድርግሽ እስክ ቤተሰቦችሽ
@sitratube2441
2 жыл бұрын
ወላሂ አገር አየሩ ያጠቁራል ዝም አትያቸዉም የኛ ማንነታችን ጥቁረታችን ነው😍
@htdh1817
2 жыл бұрын
😀😀😀😀😀
@sitratube2441
2 жыл бұрын
@@htdh1817 ደምሪኝ እስኪ ዉዴ😘💐
@fatimam0hum0ed20
2 жыл бұрын
ቤትሽ ማሻአላህ ነው የርዚቅ የፍቅር የጤና የልጂ ያርግልሽ የስደት መጨርሻ እንድህ ሲሆን ደስ ይላል ለኛም ዱአ አድርጊልን የይቶብ በተስቦቼም ድአ አድርጉልኝ ለኔም እዳታልፍኝ ሳታደርጉ
@zd8699
2 жыл бұрын
ማሻአላህ እህት በሰላም በአፊያ በፈቅረ እምትንወሪበት ያድርግሺ👍👍👍👍👍
@امعباسامينه
2 жыл бұрын
ማሻ አላህ በጤና ኑሪበት ወለጅበት ሀቢቢቲ ዉስጡ ጅብሰም ነዉ አይደል
@ልኑርተደብቄ-ጐ6ኰ
2 жыл бұрын
ማሻ አላህ ተባረካ አላህ ሀዩቲ እረጅም እድሜ እና ጤና በፍቅር ወልደሽ ከብረሽ ደስ ብሎሽ ኑሪበት የኔ ጀግና የሀገሬ ልጅ😘😘👌
@omrahimfohfff9312
2 жыл бұрын
አላህየጤናየድሰታቤቴያርግልሼ
@omrahimfohfff9312
2 жыл бұрын
የዴሚየጤናቤትያርገልሼ
@رحمهبنتاحمد
2 жыл бұрын
አላህ ጀነትን ፈርዶሰ ይወፈቅዉ ይህ ቃሪሰወደዉ
@ReemTube
2 жыл бұрын
ውዴ ቤተሰብ አርጊኝ
@ዚነትሳይትኢቱብ
2 жыл бұрын
አሚንን ደምሩኝ እህቶቸ
@sofyajemalyoutube319
2 жыл бұрын
አሚንንን
@fatitafatita1868
2 жыл бұрын
አላህ ይረሀመወ
@firdowstube789
2 жыл бұрын
አሚን ያረብ
@zebibayoutube3648
2 жыл бұрын
ማሻአላህ ተባረክ አላህ የጤና የአፊያ የደስታ የፍቅር መኖሪያ ያድርግላችሁ ውልዳችሁም ቤቱ በልጅ ሞቅደመቅ የሚል ይሁንላችሁ ሀዩ❤❤❤❤😍😍
@ReemTube
2 жыл бұрын
ቤተሰ እንሁን
@zedmurad551
2 жыл бұрын
ማሻአላህ በሰላም በፍቅር የምኖሪበት ያርግልሽ ሀዩቲ ጎበዝ
@zahara122w8
2 жыл бұрын
ማሻአሏህ የሰው ደስታ ያስደስተኛል ነገር ግን ቡፌ እኮ ፋሽኑ አልፏል ማለቴ ያላቸው እራሱ እራሱን የቻለ ማርቤት ውስጥ ነው የሚያስቀምጡት ቤትሽ ያምራል በዚህ በቆጆ ቤት ውስጥ ደግሞ ጣውላ ሳይሆን ቆጆ መጅልስ ብትለቂበት ማሻአላህ ነበር ግን ይቅርታ መተቸቴ ሳይሆን የሚያምረው እንደዛ ስለሆነ ነው በተረፈ ውለጅ ክበጅ የአፊያ የጤና ቤት ይሁንላችሁ
@umusebrina8622
2 жыл бұрын
ትክክል
@user-ev8zx4tx4b
2 жыл бұрын
የሚያምረዉንማ ማድረግ ማን ይጠላል እንደምናየዉ አይሞላም እንጂ አይይይስደት ብቻ አልሀምዱሊላህ
@user-ev8zx4tx4b
2 жыл бұрын
ቤቴችን በደምብ ይመር ካልን እድሜዬችንን ጭርስ ነዉ የሚያረገዉ ስደት ዋና ዋናዉን አሟልተን የተረፈዉን ሀገር ገብተን ቀስበቀስ ሟሟላት ይሻላል በአቅማችን ስራ ጀምረን
@ህልመኛነዉገልቤ
2 жыл бұрын
ማሻአላህ የሠላምየፍቅር መኖሪያ ያርግልሺ ወልደሺ ክበሪበት እህ እኔ ሁሉም ነገር ተምታታብኝ ጁታአምታታኝ እህህህ ዘድሮ ሠርቸእጨርሥ ነበር ፣ጁታ ሠበብሁሉም ተበሠቆቆለ እህህ። አላህ ይፍረደኝ
@የውርጌሳውፋኖ
2 жыл бұрын
ማሸአላህ ነዉ ሁቢ ይሄንሳሳብ ድግም ይለኛል እስኪ አላህ የሁላችንም ሀሳብ ያሳካልን ረይቸግረዉም ያረብ
@ወለየዋነኝማሚንናፋቂይ
2 жыл бұрын
ሀዩማሻአላህ የምቱኖሩበት የፍቅር ቤትይሁንላችሁ ወላሂ የሡዳኔ ሠውየ ቁርአን ልብ ይስባላ ውስጤነው አላህ ለጀነት ይበለው ያርብ ሸኸ ኑሬ
@AuufYgcc-hk4vw
10 ай бұрын
ማሸአላህ ሀዩየ በሰላም በፍቅር የምትኖሩበት ያርጋችሁ ክልጆችሽ ከባልሽጋ. እና መሮሀ አየሁ ልበል መልሽ
@susutube360
2 жыл бұрын
ማሻ አላህ ሀዩ🥰🌹እኔ ትየሰማኡት ቁረአኑን ነው🥺 ስወደው
@ዙዙየገጠርልጅ
2 жыл бұрын
መሽአላህ ሀዩ ቤትሽ ያምራል ያረብአገር ድካም ውጤቱ ይህሲሆንያምራል አሁዘናብለሽ ስታርፊበት ቤትሽን ድካምሽን ያስረሳሻል. ሁላችነም ለይህ ያብቃን ለቀጣይው ክላስሽን አልጋሽጋር አሳይን
@አዲስህይውት
2 жыл бұрын
ጉበዝ ነሽ በእውነት ለንደኝ አይነቱች ጀማሪ ትምህርት ይሆነናል የልፋትሽ ድካም ነው እድሜና ጤና ይስጥሽ እህቴ
@tyabmahamad435
2 жыл бұрын
ማሻአሏህ ሀዩ አሏህ የፍቅር የደስታ ቤት ያርግልሺ ወልደሺ ከብደሺ የምኖሪበት ያርግልሺ
@SamsungJ-bl8fg
2 жыл бұрын
ይኤስ ማን አየበት በቂሽ ነው እዴ ሰው የልፋቱን መጨረሻ ማየት እድለኛ ነሽ የኔናት ፈጣሪን አመስግኝ ባለሽ ላይ ይጨምርልሽ
@rabiaseid9366
2 жыл бұрын
የኔ ማር ገና እየተከታተልኩሽ ነዉ በጣም ነዉ ደሥ የምትይዉ አላህ እኛንም ለሀገራችን ለመልካም ሶፈአ ያብቃን
@zedhabeshawit942
2 жыл бұрын
ዋሌኩምሰላምወራህመቱላሂወበረካቱ ማሻ አላህ ተባረካ አላህ ያአፊያ ያድርግልሽ ሀዩቲ እረጅም እድሜ እና ጤና በፍቅር ወልደሽ ከብረሽ ደስ ብሎሽ ኑሪበት የኔ ጀግና የሀገሬ ልጅ😘😘👌
@ተስፋብቻሰደትአደከመኝ
2 жыл бұрын
አላህ ይረሀመው የከፈሽው ቃሪ በጣም እወደዋለሁ የጀነት ይበለህ
@ባህርዛፍ
2 жыл бұрын
የኔውድ አላህ ትዳርሽ የተባረክ ያድርግልሽ ደስ ብሎሽ ተመችቶሽ የስዴትን ድካም እህ ብከሽ የምታርፊበት ቤት ያድርግልሽ አይዞሽ
@HasnaHasna-nr2vi
2 жыл бұрын
ማሻ አሏህ ቤትሽ ያምራል ቁራን በጣም ደስ ይላል
@emuyasmin5283
2 жыл бұрын
ማሻ አላህ ቁርኣን ደስ ሲል ሸህ ኑሪን መሀመድ ሲድቅ አላህ የጀነት ይበለው
@ኡሙፈራህ-አ6ዸ
2 жыл бұрын
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ ማሻ አላህ ሀዪየ መብሩክ መች ሄድሽ ሀገር
@ethiomert1114
2 жыл бұрын
ወአለይኩም ሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ሀዩ ማሻአላህ በጣም ያምራል አላህ እድሜ ጤና ይስጥሽ ኮሜንቴንም አይተሽ ስለመለሽ አላህ ያክብርሽ ሷሊህ ሳሊህ ልጆች ዉለጅ ክበጅ🙏🙏🙏🙏🙏
@እናቴአችካለሺልኝሂወቴሙሉ
2 жыл бұрын
ቡፌና የተለያዩ የቤት እቃወችን ከነዋጋቸው አሳይን ካርጎ ከምናረግ
@muehikma
2 жыл бұрын
አሠላሙአለይኩም ለዮየ አብሺረልኝ ማሻአላህ ያምራል አብሺሬሀገራችን ያጠቁራል በረች
@آمنهآمنه-ش9خ
2 жыл бұрын
ማሻአላህ የለፍሺበት ውጤት እድህተሳክቶ ማየት ደስይላል
@emusualhtube2340
2 жыл бұрын
ማሻአላህ ሀዩቲ ቤትሽ ያምራል ሁቢ ሤቶች ደሞ የባጥ የማገሩን አትናገሯት ኧሯ ሸም ነዉ አይባልም ።
@maryamrafida8991
2 жыл бұрын
ማሻ አላህ መብሩክ እህቴ በጣም ደስ ይላል ደስታሽ ደስታችን ነው
@ኑሪልኝእናቴየዘጠኝወርቤቴ
2 жыл бұрын
ማሻአሏህማሻአሏህ ሰሊል አለሊፍም የድከምሽ ዉጤት ጎበዝ ለኔም ህልሜን እንድየሰካልኝ ዱአ አድርጉልኝ
@Seada-o7q
7 ай бұрын
ማሻአላያምራል
@erehanatube1667
2 жыл бұрын
አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበርካቱ ሀዩቲ ማሻ አላህ ያምራል የኔ ውድ በሰላም በጤና አምትኖሪበት ያርግሽ
@ረህማወሎየዋ
2 жыл бұрын
ማሻ አላህ ሀዩ ቤትሽ ያምራል ፍቅር ጤና መተሣሠብ ሧሊህ ልጆች የሚወለዱበት የተባረከበት ያርግልሽ ያረብ
@meditube9150
2 жыл бұрын
ሀዩ ማሻ አላህ ለፍቶ ውጤቱን ሲያዩት ደስ ይላል
@እራህሜወለየዎ
10 ай бұрын
❤ማሺአላተባረከላ
@imaniman3704
2 жыл бұрын
ማሻ አላህ የልፋትሽ ውጤት ነው ሀዩቲ ወልደሽ ከብደሽ እምትኖሪበት ያድርግሽ ከሙሉ አፊያ እና እርዚቅ ጋ ሁቢ
@Nነኝያናቴናፈቂ
2 жыл бұрын
ጎቦዝ በርቺ ሀዩ ከስዳት ማልስ ዳስ ሲል ይማችሽ
@hyoutube6049
2 жыл бұрын
መሸአላህ ሀዩየ በጣም አሪፍ ነው አላህ መልካም ለ፯ጆችን ይወፍቃችሁ
@اللهمارحمني-ص6ض
2 жыл бұрын
ሀዩቲ የኔ ማር ማሻአሏህ ብያለሁ ለኛም አላህ ያሳካልን 😘
@ዙዙነኝስደተኛዋ-ነ9ሰ
2 жыл бұрын
የኔ ማር ድስ ይላል በፍቅር በደስታ የምትኖርበት ያድርገው ውዴ ወልድሽ የምታሳድጊበት ያድርግሽ የበረካ የፍቅር የኢማን ቤት ብያለሁ ማር
@ዙፊየሀይቅልጅ-ፀ5ኰ
2 жыл бұрын
ማሻ አለቀህ ያምራል እህት የደሰታ የፍቅረሰ ያድርግልሸ ቡፌውን ሰንት አሰራሸው ጥያቄየን መልሸ ለቤትሸ አድሰ ነኝ🥰🥰
@አልህምዱሊላህአላኩሊሀል
2 жыл бұрын
ማሻላህ ያምራል አላህ ይጨምርልሽ
@Tube-xr2nv
2 жыл бұрын
ሀዩቲ አሠላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ እደኔ ቡፊሽንና ቴሌቭዢኑን በበሩ መጋረጃሽለይ ብታረጊው ከዛ መደለይ ፊትለፊት ፍራሾችን አድርገሽ ብታይው ያምራል
@ቅድሚያለተውሂድ-ቀ6መ
2 жыл бұрын
ማሻአላ በጤናበአፊያመምኖሪበትያድርግሽበጣምያምራል
@Abu447
2 жыл бұрын
ማሻ አላህ አላህ ጨምሮ ይሥጥሽ ላይክ ሸር
@TuBE-iz8gw
2 жыл бұрын
ወአለይኩምእሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሸአላህ ሀዩቲ ቤትሽ በጣምያምራልውደ ልክ ነሽ አገራችን ብርድ ነው ደሞ በጣም የሚያምረው የሀገር ደም መያዙነው የሳውድ ኑሮ ቅጠል ነው የሚያስመስለው ውደ
@aseyaabedu8076
2 жыл бұрын
ማሻአላህ ማማየ ቡፌሽም በጣም ያምራል
@mmmsss9657
2 жыл бұрын
ዋውው ደስ ሲል ጎበዝ እንዲህ ነው እንጂ ጥቅቅ ብሎ ሠርቶ ቤትን ማሳመር
@ኡሙአይመንZነኝጎጃሜዋ
2 жыл бұрын
ወአለይኩምሰላምወራህመቱላሂወበረካቱ ማሻ አላህ ሀዩ የኔ ጀግና ማሻ አላህ በጠም ያምራል ሁሉም ማሻ አላህ ብያለሁ አላህ ያሽርሽ ማማየ የኢትዮጵያ አየር የታወቀ ነው አልጠቆርሽም ብዙም ማማየ በርች እህቴ
@Tube-kv9pb
2 жыл бұрын
ማሻ አላህ ከጤናሽ የሚስማማ ወልዶ ለመሣም ያብቃሽ
@tayuba1015
2 жыл бұрын
ማሻ አላህ ሃዩ
@ፎዚያጀማል-ኘ5ዠ
2 жыл бұрын
ሀዩ ጣራው ኮርኒሱ ብላስትክ ነው ወይስ ጅብሰን ግርግዳውስ ጅብሰን ነው የተሰራው ማሻአላህ ያምራል ?
@ላታህዘንኢነላህማእና
2 жыл бұрын
ማሻ አላህ ገና ዛሬ ሰብ አረኩሽ ቤትሽ ያምራል ውደ ውለጂ ክበጂ እኛም ከስደት ተላቀን ከቤተሠቦቻችን ይደብልቀን ማር ከዚህ እንዳነዚ ጥሩ ጥሩ ነገር አቅርቢልን የትራስ ልብስ እስከ መጋረጃው እዚህ ነው ኢትዮ የገዛሽው ንገሪን ቀረጥም አለ እያሉ ነው
@gddfds520
2 жыл бұрын
ማሻአላ ሁሉም ደስ ይላል የራስን ቤት ማሳመር እንዴት ደስ ይላል
@ሀያት-ፐ3ጀ
2 жыл бұрын
ጀግናዋ ያረብ ሀገር እቁ ማሻአላህ በጤና በአፍያ ኑሪበት
@tubanega3083
2 жыл бұрын
ማሻ አላህ ሀዩ መብሩክ አላህ ሆይ እኛ በስደት ይለነው በስላም ለአገርችን ይበቃን ፍትህ ፍትህ በሳውዲ በእስር ላይ ይሉት ሚስክን ወገን
@ዛሬስራነጌስራየለም
2 жыл бұрын
ማሻ አላህ ወልደሽ ክበጅበት ከእሙርሽ ከጤናሽ ጋር ከባልም ገር
@التت-ق6ذ
2 жыл бұрын
ማሻአላህ ብፊው ስንት ጨረሰብሽ የት ነው ያልሺው??
@sen9055
2 жыл бұрын
ማሻ አላህ ደስስ ይላል የጤና የኢማን መኖርያ ያድርግልሽ እህቴ ቅር ካላለሽ በቅርብ ለመጣት ስላሰብኩ አገሪም ወደአቺው ስለሆነ የምንጣፊንና ፍራሽናትራስ የቡፊ ዋጋ ብትነግሪኝ
@jyht677
2 жыл бұрын
ማሻአላህ ብያለው ውዴ የሰው ዴስታ ያስዴስተኛል
@hawaax4680
2 жыл бұрын
መሸአላህ እህቴ አላህ የፍቅር የደስታ የልጆች ቤት ያድርግልሺ የልፈትሺ ውጤት ነው የኔ ጀግና
@ZahraZahra-vs7qq
2 жыл бұрын
መሸአላህ ሀዩዬ የኔ ቅመም መሸአላህ ተባረክ አሏሁ የፍቅረ የደሰታ ቤት ያድረግልሽ እማዬ ለኛም ዱኣ አድረጊልን ሁቢ
@ተምሬእንድሪስየልጓማልጅ
2 жыл бұрын
ማሻ አላህ በጣም ያምራር በተለይ ምንጣፉን በጣም ነው የሚያምረው💚💛❤️
@ዚነትሳይትኢቱብ
2 жыл бұрын
ትምርየ ደምሪኝ
@hearmedailytech
2 жыл бұрын
Masha Allah👍👍👍
@eimanhawa7820
2 жыл бұрын
ማሻ አላህ የደስታ ቤት ያድርግልሽ ውዷ እህቴ
@nejatumuayub6232
2 жыл бұрын
ወዓለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሻ አላህ ❤️😍🌹ሃዩዬ አላህ ይጨርልሽ እማ በጣም ነው ደስ ያለኝ ቤትሽን ሳየው የልፋትሽ ዋጋ ነው ላይክ ሰብ አድርጌሻለሁ በርቺልኝ የኔ ውድ ❤️
@حليمهحسن-ر7ث
2 жыл бұрын
ሀዩ ማሻአላህ ተባረከሏህ በጤና የምትኖሪበት ያድርግሽ የቤትሽ ኮርኒስ አምሮኛል ቤቱ የቡልኬት ነው ወይስ የጭቃ ቤት ነው ኮሜንቴን መልሽልኝ
@zadtiku3114
2 жыл бұрын
የትነዉያሠራሺዉ
@aminamohammed3808
2 жыл бұрын
መሻ አላህ የምታርፊበት የምትደሰችበት ያርገሽ
@አማርቲዩብ-ኰ7ሸ
2 жыл бұрын
ማሻአላህ የኔ ማር በጣም ያምራል ቡፌዉ ቤትሽ አችም ታምራላችሁ
@hayathaya4597
2 жыл бұрын
ማሻ አላህ የፍራሺ ልብሡን የት ነው የገዛሺው ማማ
@Mywelow-rb1tc
5 ай бұрын
ማሻ አላህ ተባረ ከላህ ቤትሸ ዘንጧል ያምራል ❤❤❤❤❤ታዳ አረብ ሀገር ድጋሜ ለምን ትመኛለሸ ሀዩ
@elmiyubi3789
2 жыл бұрын
ሌላው ማሻ አላህ አላህ መልካም ልጅ ይስጠን የወዱድ
@ቢንትኢስላም-ለ1ዸ
2 жыл бұрын
ማሻአሏህህህህ ሀዮየ በርች ያምራል ቦፌሽ ግን ፍትህ ለብሪቆች የውሀ በራድ ቡፌውስጥ አይገባም
@emanbushira6780
2 жыл бұрын
የመጀመሪያየ እያየሁሽ ነው ግን እርጋታሽና የአረብ ሃገር ሚስኪን በመሆንሽ ደስ ብሎኝ ሰብ አደረኩሽ በርቺ እኛንም ከሽቀላ ያውጣን
@asiyamusa4683
2 жыл бұрын
ማሻአላህጤናያዘርዚቅ የሞለበትልጅተወልዶየሚያርግበትየሠላምየፍቅር ያርግልሺ
@እሙፈርዛን
2 жыл бұрын
ማሻአላህ የደስታ የፍቅርቤት ያድርግልሺ
@Bintmusatube
2 жыл бұрын
ማሻ አላህ ቤትሽ ያምራል የኔ ውድ ከቁራአኑ ጋ😍😍😍😍
@hayattube4879
2 жыл бұрын
አመስግናለሁ ማር
@ፍሮዶስየቦረናልጅ
2 жыл бұрын
@@hayattube4879 ቁጥርሽን ላኪልኝ ቤተሰብ ሰርፕራይዝ እድታዴርጊልኝ
@elmiyubi3789
2 жыл бұрын
ነሺዳ አልወድም ብደአ ነው አድስ ፈጠራ ነው ጥሎት ግታር እና የመሰሰሉት አለው
@meditube4525
2 жыл бұрын
እረ አገሬ ሀዩየ ሆ ምን የአረብ ሀገረ ኑሮ እኮ ጎረፍ ሢሄድበት የገረመ ድንጋይ ነው የምንመስለው አገሬ
@sekinatube5180
2 жыл бұрын
አሰላም ዋአሌኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ አህለን ሀያትዬ ማሻአላህ 💐💐💐💐💐💐
@አልሀምዱሊላህ-ኘ4ኰ
2 жыл бұрын
ማሻ አሏህ እህቴ የልፋትሽ ውጤት
@ekrutube5357
2 жыл бұрын
mashallh Hayuti
@cd4076
2 жыл бұрын
መሻአላህ መሻአላህ ያችቤት ነው ወላ የኬራይነው
@Aነኚኢነሏሀማአሶቢሪን
2 жыл бұрын
ማሻአላህ ትዳራችሁን አላህ ሞቅደመቅ ያርግላችሁ ውለዱ ከበዱ
@aljof5109
2 жыл бұрын
ማሸአላ እቴቤትሽ በጣም ነዉ የሚያምረዉ በርቺ የኔቆጆ ትዳርሽንም አላሐያሳምርልሽ ልጂ ዉሉዱእወድሻለሁ
@Rነኝየአቡጄወረያተማረ
2 жыл бұрын
ማሻአላህ ሀዩየ የት ነው ያለሽው ማሻአላህ ብያለሁ
10:53
#ሀገርም እዳልገባ ቤተስብም ጋ ተጣልቻለሁ#178.533ብር ጉድ ሆኩ አስለቀስችኝ#ምን ላድርጋት😭
hayat tube
Рет қаралды 3,6 М.
38:12
ዮአዳን (ክፍል 50)
ለዛ
Рет қаралды 398 М.
00:10
Learn Colors Magic Lego Balloons Tutorial #katebrush #shorts #learncolors #tutorial
Kate Brush
Рет қаралды 44 МЛН
00:38
She made herself an ear of corn from his marmalade candies🌽🌽🌽
Valja & Maxim Family
Рет қаралды 16 МЛН
00:40
Cool Items!🥰 New Gadgets, Smart Appliances, Kitchen Tools Utensils, Home Cleaning, Beauty #shorts
Cool Items Official
Рет қаралды 70 МЛН
00:34
It works #beatbox #tiktok
BeatboxJCOP
Рет қаралды 12 МЛН
5:16
ቤቴን ላሳያችሁ
Fafi borena Tube ፋፊ ቦረና
Рет қаралды 20 М.
9:23
#ለዚህ ያበቃኝ እውነታው ይሄ ነው#የባሌ ፀፀት ከርፈደ ሆነ😭💔👆
hayat tube
Рет қаралды 8 М.
8:33
👊😂እናንተ ግን ጀማሪ ዩቱበሮችን ለምን አታበረታቱም(አታዩም)🤔
መዲ medi
Рет қаралды 697
8:21
በ2017 በአድሱ አመት ቤት መስራት ላሰባችሁ ይህንን ሳታዩ ቤት ለመስራት አታስቡት#donkeytube#የቡልኬትቤት#የእንጨትቤት
አብደሏህ ቱዩብ~Abdellah tube
Рет қаралды 4,9 М.
15:48
Гоголь: тайны биографии, о которых не рассказывают в школе
Загадки истории
Рет қаралды 200 М.
8:01
የ አንዲት እህታችን ቤት በውርጌሳ ከተማ ቤቴ ምን ላይ እንደደረሰ ቀርፀሽ አሳይኝ ብላ ነው እንደሱዋ የምትፈልጉ እህቶች ካላችሁ እቀርፃለሁ
አደም & ሰአዲ Tube
Рет қаралды 18 М.
16:42
Ethiopia - ሌላ የጦርነት ፍጥጫ፣ ‹‹ስለጦሩ አልተስማማንም›› ሶማሊያ፣ የትግራይ ወርቅ በኤርትራጂ፣ "ድጋሚ ወደብ ውሰዱ" ጅቡቲ፣ ዳይሬክተሩ ከአገር ሸሹ
Feta Daily News
Рет қаралды 111 М.
1:28:23
اذكار الصباح بصوت يريح القلب | حصن نفسك وبيتك من الشيطان للقارئ علاء عقل
ورتل القرآن
Рет қаралды 1,8 МЛН
19:47
15 НОВЫХ ЗАПРЕТОВ ГИБДД: ксенон, LED, катализатор, видеорегистратор, тонировка, дефлекторы, фаркоп
Александр Шумский
Рет қаралды 375 М.
17:11
በሕይወታቸው ኢየሱስን ያከበሩ አባት በ1930 ዎቹ አስደናቂ ምስክርነት Session One
Mcc Tv Broadcast
Рет қаралды 2,3 М.
00:10
Learn Colors Magic Lego Balloons Tutorial #katebrush #shorts #learncolors #tutorial
Kate Brush
Рет қаралды 44 МЛН