No video

በሰከላ መድረክ Remix የተደረገዉ የሂሩት በቀለ እና የመሀሙድ አህመድ (ፋሲል እና እሙ) ተጫወቱት.Abbay TV - ዓባይ ቲቪ - Ethiopia

  Рет қаралды 56,227

Abbay TV Entertainment

Abbay TV Entertainment

Күн бұрын

"በተለያዩ መስኮች ስኬታማ እና ዝነኛ የሆኑ ሰዎች የሚጋበዝቡት በሙዚቃ እና ቀልድ የታጀበ አዝናኝ ፕሮግራም!
እሁድ ምሽት ከ1:00 ጀምሮ በ ዓባይ አገልግል ይጠብቁን።
Sekala is a talk show hosted by artist Tigist Girma which features accomplished and well-known individuals from diverse disciplines and is accentuated by music and comedy every Sunday Evening 1፡00 (LT) on Abbay tv.
Follow us on:
Subscribe: bit.ly/abbay_tv
Facebook: / abbaytv
Instagram: bit.ly/abbayTv
TikTok: bit.ly/Abbaytv
Telegram: t.me/AbbayNews
Website: abbaytv.com/
#Abbaytv #sekela #talkshow #Ethiopia #habesha #infotainment
ዓባይ ቲቪ 'የኢትዮጵያ ምርጥ'"

Пікірлер: 53
@EphrataGezai-ds7ep
@EphrataGezai-ds7ep 2 ай бұрын
ፋሲል ከ25 አመት በላይ ዘፍነህ አሁንም አይናፋርነት አይለቅህም!? በልጅነት ነው ትምህርት ቤት የምንተዋወቀው አሁን ከወጣትነት እያለፍን ነው። አሁንም ፈጣሪ እድሜ ጨምሮ ይስጠን በጣም ደስ ይላል።
@iloveessey
@iloveessey 2 ай бұрын
በጣም የምታምሩ ቆንጆ ባልና ሚስቶች ናችሁ ድምፃችሁም በጣም አንደኛ ነዉ . እግዝያብሄር የልባችሁን መሻት ሁሉ ይፈፅምላችሁ
@umuaymentube1893
@umuaymentube1893 2 ай бұрын
ዋዉዉዉ ደስ የሚሉ ጥዶች በጣም ያምራሉ
@fohabesha5432
@fohabesha5432 2 ай бұрын
የሚገርም መናበብ አንደኛ ጥንዶች . ፈጣሪ ይጠብቃቹ
@abayneshfekadu9091
@abayneshfekadu9091 2 ай бұрын
ፋሢልዬ ማርያምን በልጅነቴ የአንተን ዘፈን ሣዳምጥ ነው ያደግኩት ይገርመኛል ድምፅህ እመብርሀን እቅፍ ድግፍ ታድርግህ
@user-ld9gn9om4c
@user-ld9gn9om4c 2 ай бұрын
ዋውውው ስታምሩ በዛ ላይ ድምፆችሁ ሲያምር
@maresketaf4308
@maresketaf4308 2 ай бұрын
ቲጂ የአንቺ አጨፉፈር ነው ደስ ሚለኝ።ቆንጆ ባልና ሚስቶች እግዚአብሔር ይባርካቹ
@Halefom
@Halefom 2 ай бұрын
እንግዲህ ይህ ነው የትዝታ መልኩ። ምኑን አትሉኝም? ፋሲልን የማውቀው የኤለመንተሪ ተማሪ ሆኜ "ትንሹ ሙዚቀኛ" በሚል መጠሪያው ነበር። አ/አ የቀድሞ 3ቁጥር ማዞሪያ ይባል የነበረው ቦታ (ቶታል ማለት ነው ብስራት ገብርኤልን ወረድ ብላችሁ) ከትምህርት ቤት ስንለቀቅ በወቅቱ በነበሩ ሙዚቃ ቤቶች ደጃፍ ላይ ትንሽ ሰፋ ያለውን ሱፍ ለብሶ የተነሳውን ፖስተር እያየን ፣በትልቅ እስፒከር የሚከፈተውን ጥኡም ሙዚቃዎቹን ደግሞ ተገትረን እንኮመኩምን ወደቤት በጊዜ አንገባም ነበር። ከዛ ባሻገር አንድ የዘመድ ሰርግ ላይ በባንድ ሲሰራ ነበር ያየሁት። በእውኑ በጣም የሚገርም ድምፅ የነበረው(በእርግጥ አሁንም ያለው) ድምፃዊ ነበር፣ነውም። ዳሩ ግን ለረጅም ጊዜ የት እንደገባ ሳላውቅ ሁላችንም ካደግን በኋላ እኔ እሱን ለማየት በቃሁ። ገራሚ ድምፅ ያለው ልጅ ነው!! በዚህ ምክንያት ፋሲልን ባየሁ፣ሙዚቃዎቹን በሰማሁ ቁጥር አፍላ የተማሪነት ልጅነታችን ቅልብጭ ብሎ እንደ ትናንት ትዝ ይለኛል። አይ ጊዜ ይገርማል ስንቱን ክስተት እንደቀልድ ትዝታ አደረገው? ፋሲል ስላየውህ ደስ ብሎኛል። አጨዋወታችሁም ደስ ይላል። ቀልብን ይስባል። የልጅነት ትምህርት ቤቴ (እውቀት ለህብረት(በቀለ ሆያ)) በጣም ትናፍቂኛለሽ። አንድ ቀን እንደምጎበኝሽ ተስፋ አለኝ። ቲጂ አንቺንም እናመሰግናለን! በርቺልን! የተዝናኖታችን ምንጭ!!
@almaze214
@almaze214 2 ай бұрын
አቤት መዋሀድ አቦ መጨረሻቹህን ያሳምረው
@HayatHayat-pe2cs
@HayatHayat-pe2cs Ай бұрын
ወድሜ ሥታምሩ እድሜና ጤና ይሥጣቺሁ
@user-re8zd3md1b
@user-re8zd3md1b 2 ай бұрын
ውይ፡አለበበስ እኔስ ካሁን ካሁን ተሳቀቅኩ 😅😅😅😅😅😅😅😅
@tigistades3879
@tigistades3879 2 ай бұрын
እኔም 😢😂😂
@ETHIOUNITY-pr3js
@ETHIOUNITY-pr3js 2 ай бұрын
ፉሴሌ ያራዳ ልጅ ምርጥ ሙዝቀኛ
@feritateddy7179
@feritateddy7179 2 ай бұрын
ደስ ስትሉ 1ኛ ናችሁ
@emulegharatube1953
@emulegharatube1953 2 ай бұрын
ዋው እሙቲዬ ፋሲል የሚገርም ጥምር አስደምማችሁናል ውዶቼ ፋሲል ከረጅም ግዜ በሀላ ስላየነክ ስላገኘንክ ደስ ብሎናል ቀጣዩን ስራ በጉጉት እንጠብቃለን ወንድሜ በርቱ ❤❤❤
@MeseretGemechu123
@MeseretGemechu123 2 ай бұрын
ፈገግታሽ ደስ ይላል በርቱ ደስ ትላላችሁ
@eyaeladane2488
@eyaeladane2488 2 ай бұрын
Her sound 😮😮 also stage performance #1 keep it up👍👍👍👍
@semutesfaye6958
@semutesfaye6958 Ай бұрын
You guys are amazing 😮😮😮😮
@user-tv6wy5pf6n
@user-tv6wy5pf6n 2 ай бұрын
Wow dese ymiluu teducheee,michereshachuu ymiree,fekere,selme,tena,yestachuuuu❤ 🙏
@kifle4218
@kifle4218 2 ай бұрын
ምን አለ የሒሩት ድምፅ ለጆሮ ምግብ ነው ባታበላሽው
@tetetety3946
@tetetety3946 2 ай бұрын
Wowwwwww egziabhar edmana tanan ystachihu ❤❤❤❤❤❤
@lemlemtewolde12
@lemlemtewolde12 2 ай бұрын
ወይ ጉድ ስላየውክ ደስ ብሎኛ ለመሆኑ መዝፈን አልጠፋብክም?
@marmwitdesaley6815
@marmwitdesaley6815 2 ай бұрын
ትንሹ ልጅ ፍሲል የልጅነት ትዝታዬ
@berhanusisay3588
@berhanusisay3588 2 ай бұрын
ምርጦች❤ ትችላላችሁ። በራሳችሁ ስራ ከተፍ በሉልን።።። የሚገርም ጥምረት። የሚገርም ድምፅ። ስራችሁን ለማየት ጓጓሁ።
@fritesfaye984
@fritesfaye984 2 ай бұрын
ዋዉዉዉዉዉዉዉዉ👏👏👏
@zelalemtemesgen3345
@zelalemtemesgen3345 2 ай бұрын
Hulet melkam sewoch ❤❤
@ETHIOPIA7773
@ETHIOPIA7773 2 ай бұрын
am waiting😍
@getasewtaddesse168
@getasewtaddesse168 2 ай бұрын
wow im happy to see you
@ridvantassew7511
@ridvantassew7511 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@user-cs4hg4pv9j
@user-cs4hg4pv9j 2 ай бұрын
ዋዉ
@user-tv6uu5dm5i
@user-tv6uu5dm5i 2 ай бұрын
የሰፈሬ ልጅየ 36 ልጆች ወንድማችን ተመልሷል
@ahmadhmaf9797
@ahmadhmaf9797 2 ай бұрын
ፋሲል አብረን ተምረናል አንድ ክላሰ ካሳንቺሰ ምሰራቅ ጎህ ወይም አሰፋዉሰን
@SolomonGebru-tz1hk
@SolomonGebru-tz1hk 2 ай бұрын
ትንሹ ሙዚቀኛ yes
@user-fw5dn1ix4j
@user-fw5dn1ix4j 2 ай бұрын
ልብሡን ቀዳዳዉን ትንሽ ወደ ላይ በሀ ጨመረ በሀ በነ ነበረ ምንየሚሉትነዉ ኤጭ
@sshalom395
@sshalom395 2 ай бұрын
Balena mist selehonachihu zemmm lebel eji !!! Hiruty egziabher nefseahin yemarelen
@user-sn1gj9ud6s
@user-sn1gj9ud6s 2 ай бұрын
zefenu betam wawu nachewu esu gn miyafer newu mimeslewu
@Hapse-nk3sd
@Hapse-nk3sd 2 ай бұрын
The ይገርም ነው
@natanabtewsisay4174
@natanabtewsisay4174 2 ай бұрын
አቦ ብቃት ይመቻችሁ ፋሲል አንተን እያየሁ ነው ያደኩት እናም በቅርቡ እኔም የራሴን ስራ ይዤ እመጣለሁ
@user-in5ch4mc3f
@user-in5ch4mc3f 2 ай бұрын
Fasilo betam nw dess nw yalge migrm nw wendma
@MariamawitAbera-lj9sv
@MariamawitAbera-lj9sv 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂
@yededyalikeleh3175
@yededyalikeleh3175 2 ай бұрын
ያህ አለ እንዴ?? ጥላሁ ገስስ ሲዘ ትዝ ልጅ ሆኖ
@EmanAbdurezak-li1lb
@EmanAbdurezak-li1lb 2 ай бұрын
ሙዚቃ ወደ ቀደምት ተመለሰች
@smdn13
@smdn13 2 ай бұрын
እሱአ ግን ሸዊትን ትመስላአለች
@user-zv2il4so3d
@user-zv2il4so3d 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤💛💛💛💛💛💚💚💚💚🙏🙏🙏🙏
@user-zv2il4so3d
@user-zv2il4so3d 2 ай бұрын
wow❤❤❤❤🎉🎉🎉
@Ashuenatue-hb6ti
@Ashuenatue-hb6ti 2 ай бұрын
Fasil aberan new yatamarnew mistake go kasancse
@helawisolomon8291
@helawisolomon8291 2 ай бұрын
Menem altamegnem
@meskeremtadesse6470
@meskeremtadesse6470 2 ай бұрын
Wwwwwa
@Emiye20
@Emiye20 2 ай бұрын
እና ሴቷ የለበሰቺው ቀሚስ ስንጥቁ እስከየት ድረስ ነው የተሰነጠቀው? ምን ማለት ነው ይሄ ሁላ ስንጥቅ? እንደው በግድ እንትን በሉኝ አይደብርም? ደግሞ ስንጥቁ ፊት ለፊት መሆኑ በስንጥቅ ላይ ስንጥቅ ቲሽ። ግም!
@misertilahun9650
@misertilahun9650 2 ай бұрын
ምነው ይሄን ጪስ ብትተውት
@mohammedalbushera2196
@mohammedalbushera2196 2 ай бұрын
ያው ሰይጣን ጭስ ይወዳል ጨስ ጨስ ሲደረክ ሙዚቃው ይደራል
@mulumekonnen2112
@mulumekonnen2112 2 ай бұрын
እረ አታበላሹት ዘፈኑን ወይ ጣጣ
@Johnnbrothers
@Johnnbrothers 2 ай бұрын
ድምጻችሁ አያምርም እባካችሁ መዝፈኑ ይቅርባችሁ
WHO CAN RUN FASTER?
00:23
Zhong
Рет қаралды 41 МЛН
Чёрная ДЫРА 🕳️ | WICSUR #shorts
00:49
Бискас
Рет қаралды 4 МЛН
Joker can't swim!#joker #shorts
00:46
Untitled Joker
Рет қаралды 38 МЛН
WHO CAN RUN FASTER?
00:23
Zhong
Рет қаралды 41 МЛН