በስልክ ንስሐ መግባት ይቻላልን?🛑"ቀኖና እና ሱታፌ ክርስቶስ" ወቅታዊ ትምህርት በመጋቤ ብሉይ ወሐዲስ አባ ገብረኪዳን ግርማ/ Aba gebrekidan 2021

  Рет қаралды 70,450

Enqo silassie

Enqo silassie

Күн бұрын

please #share and #subscribe
👉ቀኖና መቀበል ለምን አስፈለገ ?
👉ጎድጓዳው መሞላት አለበት ተራራው መደልደል አለበት ሉቃ 3፥5
👉ጎድጓዳ ፦ የሃይማኖት ጉድለት
👉ተራራ፦ ትዕቢት እና ትዕዝርት
👉ሃይማኖት ለንስሐ ወሳኝ ነው
👉የድኅነት መጀመሪያው ትህትና ነው ።
👉ኀጢአት በትዕቢት ይመጣል በትህትና ይነቀላል።
👉የክርስቶስን ምኑን ነው የምንሳተፈው ?

Пікірлер: 225
@feralemyohanes3603
@feralemyohanes3603 2 жыл бұрын
አሜን አባታችን ቃለ ህወሃት ይሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን
@simratakter-op3dd
@simratakter-op3dd Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን አባታችን
@kidusbiruk6554
@kidusbiruk6554 Жыл бұрын
አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን እኛንም እንድንጠቀምበት እግዚአብሔር ይርዳን ግሩም ትምህርት ነው
@ራኬብ
@ራኬብ 4 ай бұрын
እግዚአብሄር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን
@arohiyesedk446
@arohiyesedk446 3 жыл бұрын
ሰላም የኢየሱስ ክርስቶስ ቤተሰቦች የድንግል ማርያም የአስራት ልጆች እንዴት ናችሁ የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን የእውነት አባቴ ትምህርቶ ልብን ሰርስሮ ነው የሚገባው ከልብዎ ስለሚያስተምሩን ከልብ እናመሰግናለን እግዚአብሔር እድሜና ፀጋውን ያብዛልዎት እኛንም የሰማነውነ እንድንተገብር እግዚአብሔር ይርዳን
@diasporabilu7563
@diasporabilu7563 3 жыл бұрын
Amen amen amen
@user-ym9xi2ds9u
@user-ym9xi2ds9u 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-bv9sl3qj9o
@user-bv9sl3qj9o 3 жыл бұрын
አሜን
@csrffgddggdrt4180
@csrffgddggdrt4180 3 жыл бұрын
Amen amen amen
@user-yv4te8rf4l
@user-yv4te8rf4l 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏
@solomungizaw
@solomungizaw 7 ай бұрын
እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ይስጥልን
@user-vt9ib5hk3o
@user-vt9ib5hk3o Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን +++++
@user-vt3go4kv1h
@user-vt3go4kv1h Жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን❤❤❤ ፀጋውን ያብዛልን❤❤❤❤
@Guyhh-fk3vb
@Guyhh-fk3vb Жыл бұрын
አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መምህር በእድሜ በጤና ያቆይልን😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤
@hbshd9762
@hbshd9762 3 жыл бұрын
እኝህን አባት ስወዳችው እግዚአብሔር አምላክ ከእኔ. ከማርባው እድሜ ቀንሶ ይስጥልኝ የሰውን ነብስ ለሚያተርፉአባት የዘመኑ ሀዋርያ መነኩሴ አምላክ ቅዱስን እረጅም እደሜ ከጤናጋር አብዝቶ ይስጥንን
@amanuelmesfin1732
@amanuelmesfin1732 Жыл бұрын
አባታችን ይፍቱን ታላቁ አባታችን
@user-pu4xb4nl1m
@user-pu4xb4nl1m Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@user-qn6lu7gb6f
@user-qn6lu7gb6f Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን በረከትዎ ይደርብን
@user-ls9bb1ws9c
@user-ls9bb1ws9c Жыл бұрын
ቃለህይወት ያሠማልን አባታችን
@user-fs4gt9ll3t
@user-fs4gt9ll3t Жыл бұрын
የኔ ውድ አባት በድሜ በጤና ያቆይልን በእውነት
@limenihmuluneh6492
@limenihmuluneh6492 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን
@tewofloskd6036
@tewofloskd6036 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን!!!!!!
@demerewyohannes970
@demerewyohannes970 2 жыл бұрын
አባታችን ጤናዎን እግዚአብሔር ይጠብቅልን
@mmmmesaaa6509
@mmmmesaaa6509 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታችን
@BelaineshAbera
@BelaineshAbera 10 ай бұрын
ኣባታችን እስተምህሮሆት ድንቅ ነው ረጅም ዕድሜና ጤና ይብዛልዎት
@ufhhrb4025
@ufhhrb4025 2 жыл бұрын
,እግዚአብሔር ይባርካችሁ
@samuelangosom6779
@samuelangosom6779 2 жыл бұрын
ኣሜን ቃለ ህወት የስማልን
@ቅዱስሚካኤልአባቴ-ኘ6ቀ
@ቅዱስሚካኤልአባቴ-ኘ6ቀ 8 күн бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@bettybottcher4261
@bettybottcher4261 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን በጣም ደስ የሚል ትምህርት እድሜና ጤና ይስጥልን
@user-hp3es8zo5r
@user-hp3es8zo5r Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን
@user-vf6pp6wq5p
@user-vf6pp6wq5p 3 жыл бұрын
አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በረከትዎ ቡራኪዎት ይደርብኝ
@Nahi_Entertainment
@Nahi_Entertainment 3 жыл бұрын
Amenn🙏Endamer Ehte😍
@haileyesus73
@haileyesus73 3 жыл бұрын
@@Nahi_Entertainment wseesd
@Nahi_Entertainment
@Nahi_Entertainment 3 жыл бұрын
@@haileyesus73 mn??
@teddyks8874
@teddyks8874 3 жыл бұрын
ሁሉም አባቶች አንደየትምህርታቸው ልዩ እና ብልህ ናቸው የእርሶ ግን ይለያል አባታችን ፀጋውን ያብዛሎት ከክፉ ይጠብቆት
@roosvandermee6678
@roosvandermee6678 3 жыл бұрын
እውነት ነዉ ወንድሞችን
@Nahi_Entertainment
@Nahi_Entertainment 3 жыл бұрын
@@roosvandermee6678 Endamer wede
@sara_mandefro
@sara_mandefro 3 жыл бұрын
በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን እግዚአብሔር አምላክ እንደናተ ያሉ አባቶችን ያብዛል ወላዲተ አምላክ ሆይ የሰማነውን በልቦናችን ፅላት ፃፊልን አሜን
@Nahi_Entertainment
@Nahi_Entertainment 3 жыл бұрын
Amenn🙏Subscribe Endararage Ehte😍
@hanatatte6155
@hanatatte6155 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን መንግስተ ስማያትን ያውርስልን እግዚአብሔር አምላክ ወላዲት አምላክ እማምላክ ጸጋ በረከትን አብዝቶ ያድልልን አሜን
@shimelisekelile5067
@shimelisekelile5067 3 жыл бұрын
ቃለሕይወት ያሰማልን
@Aba_Gebrekidan
@Aba_Gebrekidan 3 жыл бұрын
አሜን። ለሌሎችም ትምህርቱን ያጋሩ።
@ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-መ5ቨ
@ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-መ5ቨ 3 жыл бұрын
ቡርሶላይ አድሮ ያስተማረን የመከረን ልኡል እግዚአብሔር ይመስገን ቃለህይዎት ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያዋርስልን
@deme1094
@deme1094 2 жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@user-vf6pp6wq5p
@user-vf6pp6wq5p 3 жыл бұрын
እንኳን መጡልን አባታችን የምሰማውን በልቦናየ ያሰቀምጥልኝ የሰማሁትን ለመተግበር ያብቃኝ
@selomedamte1960
@selomedamte1960 10 ай бұрын
ድል ለፋኖ❤❤❤❤❤ ድል ለአማራ❤❤❤❤ ድል ለኢትዬጵያ ህዝብ❤
@Hewan-rt3lr
@Hewan-rt3lr 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen Amen God bless you Gives you Long Life
@user-vf6pp6wq5p
@user-vf6pp6wq5p 3 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ እፁብ ድንቅ ትምህርት
@etiopia123masikyoutube7
@etiopia123masikyoutube7 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@raihankhan9795
@raihankhan9795 3 жыл бұрын
ቃለህይወትያሰማልን አባታችንእድሜ ጤናፀጋዉን አብዝቶ ይስጥልን አሜን አሜን አሜን
@kalkidanmerak3298
@kalkidanmerak3298 3 жыл бұрын
አሜን ! ቃሉ በማይነገርበት በስደት ሀገር ሆነን ህያው ቅዱስ ቃልህን እንድንሰማ የረዳኸን ቸር አምላካችን ዘላለም ስላሴ ተመስገን ክቡር አባታችን ቃለህይዎትን ያሰማልን ዕረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ለኛም የንስሐ ልብ ይስጠን አሜን
@Mandf-fikir4ever
@Mandf-fikir4ever 3 жыл бұрын
💚💛❤💒💚💛❤ አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለህይወት ያሰማልን የተማርነውን በልቦናችን ያሳድርብን🙏💚💛❤ በእውነት የኔም የቤተሰቦቼም ብዙ ጥያቄዎች ተመልሰውልናል ረጅም ዕድሜና ጤና ይስጥልን አባ🙏💚💛❤
@melkamkefil963
@melkamkefil963 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen kale heywte yasmalen
@serkiyebefi2493
@serkiyebefi2493 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን
@bzuayehumabrej9532
@bzuayehumabrej9532 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልኝ
@mebatsionkassaw3119
@mebatsionkassaw3119 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይስጥልን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን ፀጋ በረከትን ያድልልን ይህንን ትምህርት ሰምቶ ንስሀ መግባት ግደታ ነው
@MaDN4161TB
@MaDN4161TB 3 жыл бұрын
Egiziabher rejim ye ageligilot zemen yisitilin! Tsegawun yabizalin!!!!
@merrantilahun1504
@merrantilahun1504 3 жыл бұрын
አሜን ያስተማረን የመከረን አምላክ የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን ለአባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@kabiabi7575
@kabiabi7575 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በዉነት ላባታችን ቃለህይወትን ያሠማልን
@samerahsamerah3173
@samerahsamerah3173 Жыл бұрын
ቃለ ህወት ያሰማልን አምላኬሆይ ለንስሃ ሞት አብቃኝ
@solianaberihun
@solianaberihun 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen Qal hiywet yasmalen Abatachen bedma betena yetbkelen
@berhanekiflu3065
@berhanekiflu3065 3 жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ሂወት ያሰማለን ብምሕረቱ ብዛት ቃሉ እንድንሰማ ያረገ ሉኡል እግዚኣብሔር ለዘለኣለም ይክበር ይመስገን ኣሜን
@tube6945
@tube6945 3 жыл бұрын
Amen kale hewet yasemaln abatachen ንሰሐን የሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን
@Mimi-yo3uj
@Mimi-yo3uj 2 жыл бұрын
Amen kalehiwot yasemalen Abatachen 🙏
@አዴየማሪያምልጅ
@አዴየማሪያምልጅ 3 жыл бұрын
በእውነት አባታችን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን የወንጌል ገበሬ ቃለ ህይወት ቃለ በረክት ያሰማልን በፆለተዎ ያስቡኝ እባዬ ወልደ ሀዋርያት ብለው
@hanaabunie2301
@hanaabunie2301 3 жыл бұрын
ክቡር አባታችን ቃለሕይወት ያሰማልን!የሰማነውን በልቡናችን ይፃፍልን::
@genetdesalegn8474
@genetdesalegn8474 3 жыл бұрын
አባታችን ፍቅሯን ያጎናጸፈችዎት እመብርሃን እና ጥበቡን ያጠጣዎት እግዚአብሔር ይክበሩ። በእዉነት ድንቅ መካሪ እና አስተማሪ ነዎት እድሜዎትን ያርዝምልን። በረከትዎት ይደርብን።
@gg7946
@gg7946 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን አባታችን በእድሜ በጤና ያቆይልን ሰምተን እድንለወጥ ወላድተ አምላክ ትርዳን አሜን
@SalamSalam-np5ji
@SalamSalam-np5ji 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ህወሃት ይሰማልን በእድሜ በጠና እግዚአብሔር ይቆያልን ጸጋውን ይብዛላችሁ 💞💞💞
@hyiowthyiowt5550
@hyiowthyiowt5550 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን መንግስተ ሰማያት ያውርስልን አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር አምላክ እርጅም እድሜ ና ጤና አብዝቶ ይስጥልን
@user-il8zu6oi2y
@user-il8zu6oi2y 10 ай бұрын
Ammmmmeeeeeeennnn Abatachenyebarekelen
@teena123kwt7
@teena123kwt7 3 жыл бұрын
Amen amen amen abatachen kale hiwot yasemalne 🤲🙏🙏🙏
@muluzewdu8709
@muluzewdu8709 3 жыл бұрын
አሜን ፡ ፫ ፡ መምህር ፡ ቃለሂወት ፡ ያሰማልን ፡ እረጅም ፡ እድሜና ፡ ጤና ፡ ይስጥልን♥️♥️♥️🌹🌹🌹🙏🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲🤲🤲👏👏👏👏👏👏💠💠💠💠💠💠💠💠💠💠💠💠💠💠💠💠💠💠💠💠💠ከልብ ፡ አናመሰግናን።
@meronassefa9171
@meronassefa9171 3 жыл бұрын
ግሩም ድንቅ ትምህርት ነው አባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥዎት:: ሰምተን ለመለወጥ እግዚያብሄር ይርዳን አሜን ::
@mesidan8055
@mesidan8055 3 жыл бұрын
በእውነት አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማል. በዕድሜ ና በፀጋ ይጠብቅልን
@user-eu2hg2vv7b
@user-eu2hg2vv7b 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን በድሜና በጤና ያቆይልን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሚን አሜን አሜን
@user-ms6nw2md4h
@user-ms6nw2md4h 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@isuzuisuzu6596
@isuzuisuzu6596 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችንን በዕድሜ በፀጋ ይጠብቅልን
@zenaslasie4338
@zenaslasie4338 3 жыл бұрын
Betam etsub dink timihirt new aba kale hiwotin yasemalin enes besdet negn lenisiha yabikagn amen
@user-rb5yp2qh5s
@user-rb5yp2qh5s 3 жыл бұрын
በእውነት ለአባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን እድሜና ጤናውን አብዝቶ ይስጥልን
@zularedsea3134
@zularedsea3134 2 жыл бұрын
ኣሜን፣ ቃለ ህይወት ያሰማልን ፣መንግስተ ሰማያትን፣ያውርስልን ኣባታችን።
@sunshinefuture318
@sunshinefuture318 3 жыл бұрын
አባታችን ቃለሂዎት ያሰማለን እግዚያብሔር ፀጋውን ያብዛሎት ጥሩ ትምርት ነው
@LULu-fk8fq
@LULu-fk8fq 3 жыл бұрын
ቄለ ህይወት ያሰሜልን
@hanaaabera364
@hanaaabera364 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን
@ahmadksa5100
@ahmadksa5100 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜንቃለህወትን ያሰማልን እድሜ ጤናጋር ያድልልን አባቴ
@himahima2935
@himahima2935 3 жыл бұрын
አባ አቤት ተሰጦ እግዚያብሔር ይመስገን እርሰወን የሰጠን አምላክ
@Aba_Gebrekidan
@Aba_Gebrekidan 3 жыл бұрын
አሜን። ለሌሎችም ትምህርቱን ያጋሩ።
@liltya3613
@liltya3613 3 жыл бұрын
አሜን ብፁዕ አባታችን በረከትዎን ይድረስን💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️
@caaisha7221
@caaisha7221 3 жыл бұрын
አሜን። አሜን። አሜን። ቃለሕይወት። ያሰማልን። እኛም የሰማነውን። በልቦናችን። ያሳድርብን። በረከትዎ። ይደርብን። አሜን
@lediy7350
@lediy7350 3 жыл бұрын
ቀለም ህይወት ያሰማልን
@welatesenbatwelatehana6087
@welatesenbatwelatehana6087 3 жыл бұрын
KalHiwet Yasemalen abatachen Erejem Edemi ketenaga Yesetelen Amen Amen Amen
@selemonm779
@selemonm779 3 жыл бұрын
አባታች፣መምህራችን፣መመክያችን አባ እናመሰግናል ቃለ ህይውት ያሰማልንንንን አሜን
@emuyabara4562
@emuyabara4562 3 жыл бұрын
Amen amen amen Qale hiywet yaseman abatchin bedemn ketan ga abziato yesteln 🙇yesmaneun belebonachin ly yasaderllen cheru egziabher💒💚💛❤
@user-qw1ol2zb6y
@user-qw1ol2zb6y 2 жыл бұрын
በእውነት ለአባታችን ቃለ ህይወት ያሰማል እግዚአብሔር አምላክ እረጀም እድሜ ናጤናይስጥልን
@heranmulugeta1614
@heranmulugeta1614 2 жыл бұрын
Amen Amen kal hiwet yasemalg
@hanaalemu949
@hanaalemu949 2 жыл бұрын
አባታችን ቃል ህይውት ያሰማልን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥዎት እኛንም የሰማነው በልቡናችን ያሳድርብን ለንስሓ ሞት ያብቃን🥲🙏🏻👏
@fm6563
@fm6563 2 жыл бұрын
*ላባታችን ቃለ ህይወት ቃለ በርከት ያሰማልን በድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን፫ እኛም ሰሚ ጀሮ አስተዋይ ልቦና ያድለን አሜን፫✝️*
@user-eu9ib2gv9r
@user-eu9ib2gv9r 3 жыл бұрын
አባታችን ቃለሂወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
@user-qi2wy1gg3t
@user-qi2wy1gg3t 3 жыл бұрын
Kalehiwot yasemaln abatachin😍😍😍😍😍😍😍
@גויתואלם
@גויתואלם 3 жыл бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህራችን
@mulualamrew6622
@mulualamrew6622 3 жыл бұрын
ለአባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ፅጋውን አብዝቶለውታል አሁንም ይጨምርልወት ::
@mesekeremtekle4926
@mesekeremtekle4926 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን ተስፋ መንግስቱን ያውርስልን አባታችን
@maregiehagos1613
@maregiehagos1613 3 жыл бұрын
አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር በዕድሜ በፀጋ ይጠብቅልን እኛም የሰማነው በልቦናችን ይፃፊልን የንስሐ እድሜ ይስጠን
@muluberihun7130
@muluberihun7130 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለሂወት ያሠማልን
@sisaysisay8026
@sisaysisay8026 2 жыл бұрын
ቃለህወትን ያሰማልን እድሜ ከጤናጋር ያድልልን በረከታቸው ይደርብን አሜን
@meseretasafe3095
@meseretasafe3095 3 жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባየ በረከተዎ ይድረሰን!
@user-bv9sl3qj9o
@user-bv9sl3qj9o 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን አባታችን ብእውነት በጣም እናመሰግን አለን እድሜና ጤና ፀጋውን በረከቱን ያብዛለወት እናመሰግን አለን እኛንም የሰማነውን በልቦናችን ያሳድረው አምላካችን ጌታችን አየሱስ ክረስቶስ የሚሳነው የለም እና እድንፈፅመው ይርዳን አባ እማ አምላክ ትባርክወት ከልብ እናመሰግን አለን ተስፍ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን አባታችን አግዚ አብሄር ይጠብቅወት
@ashuuma8533
@ashuuma8533 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር እኛንም ለእውነተኛ ንስሐ ያብቃን
@user-qt3fg1qe5b
@user-qt3fg1qe5b 3 жыл бұрын
አሜን አባታችን እጠብቅአለን በጉጉት
@helender9404
@helender9404 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ..እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን
@user-hg5vb2rk8r
@user-hg5vb2rk8r 3 жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባት መንግስተ ሰማያት ያውርስልን እግዚአብሔር ይጠብቅልን💐በእድሜ በጤና ያኑርልንአሜን
@diasporabilu7563
@diasporabilu7563 3 жыл бұрын
በእወነት ደስ የሚል ትምህርት ቃለ ህይወት ያሰማልን
@meseytubes6399
@meseytubes6399 2 жыл бұрын
በእውነት አባታችን ቃለ ህይወት ያሠማልን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ፀጋውን ያብዛልን እኛንም ሰሚ ጆሮ አስተዋይ ልቦና ያድለን አሜን፫
@khankhak2954
@khankhak2954 6 ай бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ኣባታችን
Throwing Swords From My Blue Cybertruck
00:32
Mini Katana
Рет қаралды 11 МЛН
ንስሐ ለመግባት ለምትጨነቁ ...... ንስሐ እንዴት እንግባ
58:40
ET ART MEDIA ኢቲ አርት ሚዲያ
Рет қаралды 10 М.