🔶[ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ] ሬሳ እንኳን የሚፈራው በዝምታው ነው ታላቅ ኦርቶዶክሳዊ የኪነ ጥበብ መርኅ ግብር ፩ኛ ዙር

  Đ ĐľŃ‚ қаралды 422,165

ሰዓታት ሚዲያ | seatat media

ሰዓታት ሚዲያ | seatat media

2 жыл бұрын

👉በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን በሲዳማ ሀገረ ስብከት በስብከተ ወንጌል ማስፋፊያና ማጠናከሪያ ሥራ አስኪያጅ ኮሚቴ አማካኝነት የተዘጋጀ የማስተማሪያ መድረክ ነው፡፡
👉ደብረ ባህርይ የሚለው ስም የኢትዮጵያዊው ቄርሎስ የአባ ጊዬርጊስ በጋስጫ የነበረው ትምህርት ቤቱ ስም ነው። እኛም ቢፈቅድልን እንደዚያ ያለውን የትምህርት ማዕከል ዘመኑን በዋጀ መልኩ የመገንባት ፍላጎት እና ርዕይ ስለ አለን ደብረ ባሕርይ የሚለውን ስም ተውሰናል። በመንፈስ ደግሞ የአባ ጊዬርጊስ ጥበቃ ይኖረን ዘንድ ፊደል ዘን ከፊት ጨመርንበት።
👉በዚህ ሚዲያ ውስጥ ኦርቶዶክሳዊ ስብከቶች፣ ተከታታይ ትምህርቶች፣ መዝሙራት፣ ወቅታዊ ጉዳዮች እና ዜናዎች በተለያዩ ቋንቋዎች የሚቀርቡበት ነው፡፡

Пікірлер: 633
@zekiyashikur7581
@zekiyashikur7581 Жыл бұрын
እኔ ሙስሊም ነኝ ግንዲያቆን ሄኖክን በጣም ነው እምወደው እንደሱ ያሉትን ከፓለቲካ የፀዱ የሀይማኖት መምህሮችን ያብዛልን ውድ ኦርቶዶክሳዊያን መማር ያለባቹ ከእንደዚ አይነት ወንጌልን እና መልካምነትን ከሚሰብኩ ለሌላው ሀይማኖት ክብር ያላቸውን የሀይማኖት አባቶች ነው አላህ ይጠብቅህ መምህር 🥰🙏
@omtzzzz8920
@omtzzzz8920 Жыл бұрын
yen wudi enamsginalen anchim nurilne yen asetawayi
@temesgenyitbarek7754
@temesgenyitbarek7754 Жыл бұрын
በእውነት በጣም እናመሰግናለን
@aamm3141
@aamm3141 Жыл бұрын
እውነት ነው ክበሪልን
@ruthtadesse4808
@ruthtadesse4808 Жыл бұрын
ምን አይነት ልብ ቢኖርሽ❤ ነው እግዚአብሔር አንቺንም ይጠብቅሽ!
@mintesnottariku287
@mintesnottariku287 Жыл бұрын
እውነት ነው እህቴ
@nardinardi9385
@nardinardi9385 Жыл бұрын
ማነው እንደኔ መምህራችንን በፍቅርና በስስት እንደኔ እሚወደው ❤የኛ እንቁ እድሜህ በሙሉ በገናናው መቅደሱ ይለቅ እድሜ ማቱስላ ይስጥልን🤲🤲🤲
@hanagosaye4686
@hanagosaye4686 Жыл бұрын
አሜን እኔ እራሱ ትምህርቱን ሳልሰለች ነው ማዳምጠው
@silvanasilvana1221
@silvanasilvana1221 Жыл бұрын
በምን ቃል ይገለፃል መምህራችን ያገልግሎት ዘመንህ ይባረክ🙏🙏🙏
@user-hb9qt9xl2f
@user-hb9qt9xl2f Жыл бұрын
አሜንንን🙏🙏🙏
@kkgeda3728
@kkgeda3728 Жыл бұрын
Amen amen amen!!!
@sebeleyameme8336
@sebeleyameme8336 Жыл бұрын
እኔ የሚጋጥሙኝ ሰዋች ስለእግዚአብሔር ሲነሳ በፍፁም አይፈልጉም ይናደዳሉ አንቺ መምህር ነሽ አጉል አለሁአለሁ ማለት እያሉ የሰውን ቀልብ ይሰልሉ ለሁላችንም ልቦና ይስጠን
@selitamesita1402
@selitamesita1402 Жыл бұрын
አሜን 🙏🙏🙏
@TigistGetachewMesfin
@TigistGetachewMesfin 6 ай бұрын
​@@user-hb9qt9xl2f8
@woldesenbet
@woldesenbet Жыл бұрын
የአምልኮት ስግደት ጌታ አዶናይ ሆይ ወደኔ ና 3X ጌታ ኤሊሻዳይ ሆይ ወደኔ ና 3X ጌታ ጸባኦት ሆይ ወደኔ ና 3X እሰግድ ለአሐዱ አብ 3X እሰግድ ለአሐዱ ወልድ 3X እሰግድ ለአሐዱ መንፈስ ቅዱስ 3X አብ መለኮታዊ ፀሐይ ነው 3X ወልድ መለኮታዊ ፀሐይ ነው 3X መንፈስ ቅዱስ መለኮታዊ ፀሐይ ነው 3X አብ መለኮታዊ መብረቅ ነው 3X ወልድ መለኮታዊ መብረቅ ነው 3X መንፈስ ቅዱስ መለኮታዊ መብረቅ ነው 3X አብ መለኮታዊ ሰይፍ ነው 3X ወልድ መለኮታዊ ሰይፍ ነው 3X መንፈስ ቅዱስ መለኮታዊ ሰይፍ ነው 3X አብ የብርሃን ጸዳል ነው 3X ወልድ የብርሃን ጸዳል ነው 3X መንፈስ ቅዱስ የብርሃን ጸዳል ነው.3X አብ ንጉሥ ነው 3X ወልድ ንጉሥ ነው 3X መንፈስ ቅዱስ ንጉሥ ነው 3X አብ የኃይል መንፈስ ነው 3X ወልድ የኃይል መንፈስ ነው 3X መንፈስ ቅዱስ የኃይል መንፈስ ነው 3X አብ ከሃሊ ነው 3X ወልድ ከሃሊ ነው 3X መንፈስ ቅዱስ ከሀሊ ነው 3X አብ ወሌድ መንፈስ ቅዱስ ይመረምራለ 3X አብ ወልድ መንፈስ ቅዱስ ይፈርዳለ 3X አብ ወልድ መንፈስ ቅዱስ ይጠብቃለ 3X በቅዱስ አብ እታመናለሁ 3X በቅዱስ ወልድ እጠበቃሇሁ 3X በቅዱስመንፈስ ቅዱስ እፅናናለሁ 3X ንጹሕ ምስጋና ለአብ 3X ንጹሕ ምስጋና ለወልድ 3X ንጹሕ ምስጋና ለመንፈስ ቅዱስ 3X ንሲብሖ ለአብ 3X ንሲብሖ ለወሌድ 3X ንሲብሖ ለመንፈስ ቅዱስ 3X ኪያከ ንዌድስ እግዚኦ 3X ኪያከ ንሴብሖ እግዚኦ 3X ኪያከ ሃሌሉያእግዚኦ 3X ስብሐት ለእግዚአብሔር አብ 3X ስብሐት ለእግዚአብሔር ወልድ 3X ስብሐት ለእግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ 3X እግዚአብሔር እብኖዲ፣ እግዚአብሔር ኢያኤሌ፣ እግዚአብሔር ማስያስ፣ እግዚአብሔር ታዳኤሌ፣ እግዚአብሔር ትስቡጣ፣ እግዚአብሔር ታኦስ፣ በደላችንን ለታገሠን ሰላሙን ለሰጠን ነፍሱን ለሰዋልን ትዕግስቱን ላበዛለን በዚህ ሰአት ለጠበቀን ምሕረቱን ለሰጠን በረከቱን ለቸረን ከጠላት ለጋረደን ሞገሱን ላለበሰን ለድንግል ማርያም ሌጅ ክብርና ምስጋና አንድ አምላክ ለሚሆን ለአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ ይሁን አሜን፡፡ በድምፅ እና በምስል የአምልኮ፣ የፀጋ ፣የክብር ስግደትን ከፈለጉ ወደ ቻናሉ ገብተው ያገኛሉ ስብስክራይብ በማድረግ እና ለወንድም ለእህቶቻችን ጓደኞቻችን በማድረስ ነፍስ ያዱኑ ይሄን የድምፅ ስግደት ያዘጋጀሁበት ምክንያት እኔ እምሰግደው በወረቀት ፅፌ እያነበብኩ ስሰግድ ሀሳቤ ይበታተንብኛል ፣ ቁጥሩ ላይ ነው ትኩረት እማደርገው እና ለምን በድምፅ ሪከርድ አድርጌ ከድምፁ ብሁላ እየደገምኩ አልሰግድም ብየ አሰብኩ እና ሞከርኩት ከዛም ውጤቱ በጣም ጥሩ ሆነልኝ ብዙ ጥቅም አገኘሁበት ስለዚህ አሁን ደግሞ ለእናንተ ለቤተሰቦቼ ለምን አላካፍላቸውም ብየ ይዤላችሁ መጥቻለሁ ። እናንተም ድምፁን ከፍታችሁ ቀጥላችሁ በማለት ስግደቱን በየእለቱ ስገዱ በርቱ እግዚአብሔር ሁላችንንም ይርዳን!! 💚💛❤😇🙏🙏🙏kzbin.info/www/bejne/h5SapmawptmJn6s በዚህ ሊንክ ወደ ቻናሉ መቀላቀል እና ሌሎችንም ስግደት ማግኝት ይችላሉ!!
@genetchristian8222
@genetchristian8222 Жыл бұрын
እንደዚህ አይነት ነገር ቤተ ክርስቲያን አላስተማረችንም ። ቤተ ክርስቲያን የፀሎት መፅሐፍን አዘጋጅታልናለች እዛ ላይ ሁሉም ነገር አለልን በተጨማሪ መፅሐፍ ቅዱስ(መዝሙረ ዳዊት)አለልን እንደዚህ አይነት ነገር እያስተማራችሁ በክርስትናው ገና ያልፀናውን መዕመን አታሰልቹት እናንተ የግርማ ተማሪዎች😔
@woldesenbet
@woldesenbet Жыл бұрын
@@genetchristian8222 እግዚአብሔር ይገስፅሽ አዎ የአባታችን ተማሪ ነኝ አንችሽ የማን ነሽ እዛው አዳራሽሽ ሂጂ ስግደትን ቤተክርስቲያን አላስተማረችኝም ያለሽ በምድር ላይ አንቺን አየሁ እግዚአብሔር በተግባር እሚያመልከውን እንጂ በወሬ እሚያደርቀውን አይሰማም ተለወጭ መናፍቅ።
@ergibefoye4710
@ergibefoye4710 Жыл бұрын
Ng%
@tigisttigist4833
@tigisttigist4833 Жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን ወድማችን🙏♥
@genetchristian8222
@genetchristian8222 Жыл бұрын
@@woldesenbet😄እግዚአብሔር ይመስገን መናፍቅ ሳልሆን ኦርቶዶክሳዊ ተዋህዶ ክርስቲያን ነኝ እና እኔ የጠንቋዩ የግርሜሶ ተማሪ ሳልሆን የቅድስት ቤተ ክርስቲያን ተማሪ ነኝ እናም ቤተ ክርስቲያን ስግደትን አላስተማረችም አላልኩም እኔ ያልኩት አንተ በፃፍከው (ግርሜሶ በአስተማረው )መልኩ አላስተማረችንም ነው።
@merongetnet9331
@merongetnet9331 Жыл бұрын
እባካችሁ ኦርቶዶክስዊያን እንንቃ እና የተማርነውን ስራ ላይ እናውለው🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@user-xz9yi6bc4u
@user-xz9yi6bc4u 2 жыл бұрын
አፈ ወርቅ ነህ ኮ መምህር በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን ያንተ አይነቱን ያብዛ🙏
@mebrhitgebrehawya7254
@mebrhitgebrehawya7254 Жыл бұрын
ድምጽ የለውም ከእኔ ነው
@user-xz9yi6bc4u
@user-xz9yi6bc4u Жыл бұрын
@@mebrhitgebrehawya7254 ይሰማል ከእርሰዎ ነው
@wagayobekele3616
@wagayobekele3616 5 ай бұрын
​
@josephmengistu214
@josephmengistu214 Жыл бұрын
''...ሬሳ እንኳን የሚፈራው በዝምታው ነው ። '' - ቃለ ሕይወት ያሰማልን ።
@dr.amarebekuretsion1585
@dr.amarebekuretsion1585 Жыл бұрын
ዲ/ን ሄኖክ ወንድማችን ብዙ ጊዜ ተከታትዬሃለሁ:: እንዲህ አምርረህ የተናገርክ ቢብስብህ እንደሆነ ይገባኛል:: አንጀት ማረር ብቻ ሳይሆን ለውጥ የሚመጣበት ያድርግልን:: የቤተ ክርስቲያን አምላክ ከዓነ ጸላኢ ይሰውርህ
@EmuEmuna-lj6hu
@EmuEmuna-lj6hu 16 күн бұрын
Amen Amen Amen ❤❤❤❤ kaley ehwatin yasaman wandimachin bewunat tega barakatin yadilelin
@yonasabraham1868
@yonasabraham1868 Жыл бұрын
ዲን ሄኖክ በመጀመሪያ ለአምላካችን ክብርና ምስጋና ይድረሰው በታናሹ ብላቴና ላይ አድሮ ይሄም፡ድንቅ የሆነ ትምህርት እንድንማር ስላደረገን ማለት ነው ፖፕ ሽኖዳ ምን ብለው ነበረ "ቤተክርስቲያን ያለ ወጣት ወጣት ያለ ቤተክርስትያን"ዋጋ የለውም፡ብለው ነበረና ያስተማርከው ትምህርት ትክክል ነውና አዎ በጸሎት እየታገዝን እምነታችንን መጠበቅና ማጠንከር ያለብን ሲሆን ልክ እንደ ግብጻውያኖች ቆራጥ ሆነን መነሳት አለብን አምላካችን የሰጠንን ጸጋ መጠቀም፡አለብን አይነ ልቦናችንን ይክፈትልን በእውነት ለ መምህራችን እድሜና ጤና ይስጥልን
@musicandcomediescollection7304
@musicandcomediescollection7304 Жыл бұрын
broye ሰላም፣ ቅንነት subsribe adrgegn . tnx
@tsnatayele1635
@tsnatayele1635 Жыл бұрын
አዋሳ ላይ በጣም መሰረት አለበት ረቡኒ ያገልግሎት ዘመንህን ይባረክ
@alemwudealemwude-hj2el
@alemwudealemwude-hj2el 9 ай бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ❤❤
@HanaHana-zp7em
@HanaHana-zp7em 10 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ወድማችን ፀጋውን ያብዛልን የተዋህዶ ልጆች እህት ወድሞቸ በፆሎታቹ አስቡኝ በስደት አቅቶኛል ነገሮች ሁሉ ተፈራርቀውብኛል😢😢😢
@user-gz8df5zd4v
@user-gz8df5zd4v 7 ай бұрын
0
@user-ow6yu3py6d
@user-ow6yu3py6d Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ቃለ ህይዎት ዝማሪ መላእክት ያሠማልን ያገልግሎት ዘመናችሁን ይባርክልን አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@wanatsegaye9382
@wanatsegaye9382 2 жыл бұрын
መ/ር ሄኖክ ፈጣሪ ረጅም ዕድሜ እና ጤና ይስጥህ። ተባረክ ወንድሜ።
@selambeza8923
@selambeza8923 23 күн бұрын
አሜን፫ ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እኔ ግብፅ ሰለሁኑኪ በእውነት በጣም ነው ደስ የምለት በእምነታች እኝም ከነሱ እንመረ
@HiwotGemechu-os9zc
@HiwotGemechu-os9zc 11 күн бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር እውነት ድንቅ ትምህርት ነው ወንድማችን መምህርራችን በእውነቱ የበገና ተማሪ ነበርን እናም ለመማር ብዙ ዙረናል ተንገላተናል የቤተ ክርስቲያን ሰንበት ትምህርት ቤት አዳራሾች እኛን መርዳት እየቻሉ በመርዳት ፈንታ እኛን ነቅፈው አባረሩን ነገርግን መምህራችን እግዚአብሔር ይባርከው ከቤተ ክርስቲያን ወቶ ፎቅ ላይ ተከራይቶ አስተምሮ አስመረቀን😢😢😢
@amendiriba6380
@amendiriba6380 2 күн бұрын
በጣም ነው የምወደው ቃለ ህይወት ያሰማልን
@user-zk1mt2ug4c
@user-zk1mt2ug4c 4 ай бұрын
በእዉነት የህይወትን ትምህርት ለሚያሥተምሩን እግዚአብሔር ቃለ ህይወትን ያሠማልን መምህራችን የእድሜ ዘመንህን እመብርሀን ትባርክልህ ❤❤
@Selia214
@Selia214 2 ай бұрын
እግዚአብሄር አምላክ ቃለ ህይወት ያሰማልን ጤና እድሜ ይስጥልን
@user-cb2tr4cd9m
@user-cb2tr4cd9m Жыл бұрын
በውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ እግዚአብሔር ወደልቦናችን ይመልሰን የሰማነውን በእዝነ ልቦናችን ያሳድርብን አሜን
@mesfindemelew4351
@mesfindemelew4351 Жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን!
@kalkidantesfaye1890
@kalkidantesfaye1890 Жыл бұрын
@@mesfindemelew4351 you guys
@kalkidantesfaye1890
@kalkidantesfaye1890 Жыл бұрын
Haaaa you guys can go
@tktyemariam
@tktyemariam 2 ай бұрын
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን !!!
@user-ok1bt6wx1g
@user-ok1bt6wx1g Жыл бұрын
መምህራችን የምታስተምርበትን ጥበብ እግዚአብሔር አድሎሀል ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን
@yrgalembokure9137
@yrgalembokure9137 Жыл бұрын
Thank you so much our Brother. 🙏🙏🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷 Amen 🙏
@musicandcomediescollection7304
@musicandcomediescollection7304 Жыл бұрын
broye ሰላም፣ ቅንነት subsribe adrgegn . tnx
@user-qt8kh4gj9f
@user-qt8kh4gj9f 7 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@morhafmorhaf6745
@morhafmorhaf6745 Ай бұрын
መምህርቃለህወትያሰማልንእድሜናጤናይስጥልንአሜንአሜን
@bethelephrata7487
@bethelephrata7487 Жыл бұрын
እኔ ራሱ ትምህርት የጀመርኩት በመቀሌ ዩኒቨርሲቲ በቅዱስ ገብርኤል የጸበል ማህበር ነበር ለ5ት ዓመት ኣብረን ቆይተን ህይወት ይዘን ወጥተናል። ኣሁን ግን እነዛ የማህበሩ ኣባሎቻችን ያሉበት ሁኔታ ኣናቅም።
@yyyu3395
@yyyu3395 Жыл бұрын
በምን ቃል ይገለፃሉ መምህራችን ያገልግሎት ዘመናችሁን ያርዝምልን ቃለይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን💒🙏🙏🙏
@zenashetades9288
@zenashetades9288 5 ай бұрын
ቃለሕይወት ያሠማልን መምህራችን
@AKIA-X-MAN
@AKIA-X-MAN Жыл бұрын
መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን የምትወዳትን ቤተ ክርስስትያን ከዚ በላይ እንድታገለግል ፈጣሪ እድሜና ጤናውነ ይስጠህ
@yeamanuellej2721
@yeamanuellej2721 2 жыл бұрын
ቃል ህይወት ያሰማልን የኛ እኮ ዕድሜክን ያርዝምልን ያልምልምልን መምህርዬ ኑርልን እውነት ብለሃል የእኛ አይምሮ ምድራዊ ነገር ብቻ ነው የሞላበት አምላኬ ሆይ አፍታህ ባለኝ
@belaynesh2372
@belaynesh2372 Жыл бұрын
ቃለ ህወት ያሰማልን መምህር 🙏🙏🙏⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️
@user-uf6wk2hh5g
@user-uf6wk2hh5g 28 күн бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን አሜን ፫ 🙏 ፫
@asterzewdie3160
@asterzewdie3160 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይህን ትምህርት ወጣቱ መስማት ያስፈልገናል ይህ ነው እውነቱ መበርታት ያለብን ልጅኦችእችን በቅአሉ መገንባት ያስፈልጋል በእምነት በፀሎት በተግባር መፅሐፍት ቅድስን የማንበብ ልምድ ማዳበር እንዲኖረን መበረታት ያስፈልገናል እግዚአብሔር ይርዳን 🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️
@marthaawlachew1647
@marthaawlachew1647 Жыл бұрын
አኔ ደሞ ለሁሉም ምእመን እንዲደርስ ተመኘሁ
@mekdi8871
@mekdi8871 Жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን መምህራችን 🙏🙏🙏
@mieriweldab4129
@mieriweldab4129 Жыл бұрын
Amen amen amen kale Hewett yasemaln God bless you 🙏
@shaduganda8929
@shaduganda8929 Жыл бұрын
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት ለመምህራችን ቃል ህይወት ያሰማልን
@user-yo4tf8ww2f
@user-yo4tf8ww2f 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን!!በእውነት መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን በቤቱ ያፅናልን የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን በእውነት ማስተዋልን ያድለን
@Mm2_sunshineluv
@Mm2_sunshineluv 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ እድሜህን ያርዝመው በእውነት
@shewayezerihun2064
@shewayezerihun2064 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን መምህራችን በእውንት ስብከትህ ምን እንደምል አላውቅም በውስጣችን ጥያቄ የሚሆንብንና የሚያስጨንቀንን ሁሉ ነው እግዚአብሔር እያመለከተህ ፍትፍት አርገህ እያጎረስኸን ነው ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ ረጅም እድሜን ይስጥልን ፀጋውን ያብዛልህ እንዳንተ ያሉ አገልጋዮችን ያብዛል አሜን አሜን አሜን
@habetamuyohannes11habetamu22
@habetamuyohannes11habetamu22 Жыл бұрын
ድርሻ አለኝ ለካ
@musicandcomediescollection7304
@musicandcomediescollection7304 Жыл бұрын
bro ሰላም፣ ቅንነት subsribe adrgegn . tnx
@user-xv1pz4dx2b
@user-xv1pz4dx2b 7 ай бұрын
Amen Amen Amen Kudus azgabiher ymesgen yhun Thanks bro
@elazeshegeru6249
@elazeshegeru6249 Жыл бұрын
አይን ገላጭ ትምህርት ነው እግዜብሔር ይመስገን። ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏
@senaytsenayt4443
@senaytsenayt4443 11 ай бұрын
እባካቹ ወጣቶች የእግዚአብሔር ቃል እንስማ እንደ እግዚያብሔር ቃል ሠላም የሚሠጥ ነገር የለምና
@godisgodallthetime1519
@godisgodallthetime1519 Жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችን 🙏🙏🙏 💚💛❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹❗️❗️❗️
@zed8332
@zed8332 Жыл бұрын
ቃል ህይወት ያሳማልን ፀጋዉን ያብዛልህ መምህራችን 🙏🙏🙏በእዉነት በምንቃል ልግለፀህ በእዉነት አነተን የመሰለ እንቆ መምህርር ሰለ ሰጠን እግዚአብሔር ይመሰገን🙏🙏💒💒🙏🙏🙏
@hanamekuria4476
@hanamekuria4476 Жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ አሜን !!!!!!!
@hirutphone8602
@hirutphone8602 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን በእዉነት ቃል ሕወህትን ያሰማልን እመቤቴ ማርያም እረጅም እድሜ ከጤናጋ ትስጥልን የኛ እንቁ ዲያቆን ናችን ዉዴ መህምራችን በእዉነት ድንቅ ትምህርት ነዉ
@selitamesita1402
@selitamesita1402 Жыл бұрын
አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏ልቦናችንን ቀና ያድርግልን 🙏🙏🙏 በህይወታችን የምንተገብረው ያድርግልን 🙏🙏🙏 አሜን
@aserasder7272
@aserasder7272 Жыл бұрын
አሜን፫ቃለህይወት ያሰማልወን መምህራችን
@amanmelake9201
@amanmelake9201 Жыл бұрын
በጣም ያሳዝናል የኛ ነገር እግዚአብሔር ይርዳን💒💒💒💒💒💒💒💒🙏🙏🙏🙏🙏🙏✝️✝️✝️✝️✝️✝️❤❤❤❤❤
@sgsgsgsg8142
@sgsgsgsg8142 Жыл бұрын
በእውነት ለመምእራችን ልብን ስቅል የሚመስጥ ቃለ ወንጌሉን ላስተማሩን ቃለ ህይወትን ያሰማልን የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን አሜን አሜን አሜን ➕➕🕯🕯➕➕
@surafeltube7454
@surafeltube7454 5 ай бұрын
😊
@haymihany-zc1iw
@haymihany-zc1iw 9 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን በእዉነት ቃለህይወትን ያሠማልን እግዚአብሔር አምላክ ቀእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን❤❤🙏❤ ለእኛም ማሥተዋሉን ያድለን አንደኘዋ ከንቱ ነኝ😢😢😢😢😢😢
@tollimucaaiyesuskiristos9974
@tollimucaaiyesuskiristos9974 Жыл бұрын
Amen Amen Amen Qalahiwot yasamalin tsagawun yabzalot Mahamirachin idimena xena yadililn ingnam be Qalu indini nor yirdan 🙏🙏🙏❤❤❤🕂💒
@user-cv4mn5km5l
@user-cv4mn5km5l 5 ай бұрын
አንተኮ መምህር በጣም ድንቅ ጥበብ የሰጠክ መድሀኒያለም ይደንቀኛል ድንቅ ሙሉ የማስተማር ጥበብ የሰጠክ ወንድማችን እድሜክ ይርዘመን እመአምላክ ትጠብቅክ ከዚ ክፉ ከይሲ ዲያብሎስ አሜን ኑርልን ሺአመት።
@user-mp4cj4nh4v
@user-mp4cj4nh4v Жыл бұрын
ቃለሕይወት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልህ መምህር
@MahiMahi-pf7lw
@MahiMahi-pf7lw Жыл бұрын
መምህሬ ዲያቆን ሄኖክ ሀይሌ ቃል የለኝም ቃለ እግዚአብሔርን ፍትፍት አድርገህ እንደአስተማርከን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመነህን ይባርክልህ የማከብርህ መምህሬ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን❤❤❤❤❤❤❤❤
@abebechfelekechayinal6214
@abebechfelekechayinal6214 2 жыл бұрын
Amen kali hiwoti yasemal❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏
@ayalineshialemu769
@ayalineshialemu769 11 ай бұрын
አሜንን
@fasikabera6123
@fasikabera6123 11 ай бұрын
በእዉነት ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን በድሜ በጤና ይጠብቅልን እኛም የሰማነዉን በልቦናችን ያሳድርልን አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏
@yemarma
@yemarma Жыл бұрын
ምን አይነት ፀጋ ነዉ ቢሰሙት ቢሰሙት የማይጠገብ አንደበት🙏ቃለ ህይዎት ያሰማልን
@user-dz3ex2jx2d
@user-dz3ex2jx2d 5 ай бұрын
Kale hywetn. ❤yasemaln❤❤❤dink. Tmhrt❤❤❤❤eku❤ memher❤❤❤❤
@alemtesfaye8502
@alemtesfaye8502 Жыл бұрын
ደስ የሚል ትምህርት ነው እድሜና ፀጋውን ያድልህ
@user-ep3wx6ex8r
@user-ep3wx6ex8r Жыл бұрын
አሜን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን የሞተውን የበሰበሰውን የሚያስነሳ የእግዚአብሔር ልጅ የኢየሱስ ክርስቶስ ቅዱስ ወንጌል ነውና ባገኘነው አገጣሚ ሁሉ መናገር ይኖርብናል ስለ ኢየሱስ አዳኝነት እናገር ዘንድ መንፈሱ ይርዳኝ ይርዳን አሜን
@negistarays
@negistarays Жыл бұрын
Egzabhar yagalglot gezhen yebarklh wodmchen leb yemiyalmelm temrt new
@genetchristian8222
@genetchristian8222 Жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን መምህራችን✝️❤🥰👏👏👏
@rahelasmamaw4298
@rahelasmamaw4298 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን 🙏🙏🙏🙏🙏
@amanmelake9201
@amanmelake9201 Жыл бұрын
እውነት ነው አሁን ቤተ ክርስቲያን ሰው ላይ መስራት አለባት በሙሉ አቅሟ💒💒💒-
@zerituabebe4638
@zerituabebe4638 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን የእኞ እንቁመምህረችን ቃልህውትን ያሰማልን 🙏🙏🙏🙏
@zelalemgetaneh7433
@zelalemgetaneh7433 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን ዲ/ን ሄኖክ ሀይሌ
@searomebiru1501
@searomebiru1501 Жыл бұрын
ዉስጤ ያለውን ስጋት ሁሉ ስለነገርከን ከልብ አመሰግናልው፡፡ ልኡል እግዚአብሔር ለእኛ ሲል ለአንተ እረጅም የአገልግሎት ዘመን ጥስጥክ፡፡
@bzuwerqabebe1232
@bzuwerqabebe1232 Жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን በእዉነት።እግዚአብሔር ሆይ ልቦና ስጠኝ 😭
@tglove7262
@tglove7262 Жыл бұрын
Kale hiwet yasemalne memher bwunet kal yelegnme🙏🙏🙏
@marwamengesha1763
@marwamengesha1763 Жыл бұрын
በእውነት መምህራችን ቃለ ሂወት ያሰማን ፀጋውን ያብዛለወት እግዚአብሔር አምላክ እድሜ ና ጤና ያድልልን አሜን👏
@user-yo4vi2qt9w
@user-yo4vi2qt9w Жыл бұрын
ቃል ህይወት ያሠማልን ዉድ መምህራችን በእዉነት ቃል የለኝም ፀጋዉን ያብዛልህ🤲🤲🤲❤❤❤
@user-bg3ts7sx1p
@user-bg3ts7sx1p 22 күн бұрын
Amena Amena Amena🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼💕💓💕💓
@shewitsium5514
@shewitsium5514 Жыл бұрын
መምህራችን በኡነት ትክክልና የማያዳግም ስብከት ነው የሰብከው እግዚኣቢሄር ኣይነ ልቦና ይስጥን🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@woldesenbet
@woldesenbet Жыл бұрын
የሊቀ መልአክት አለቃ ቅዱስ ሚካኤል የክብር ስግደት የመላአክት አለቃ ሆይ ወደኔ ና 3X መላአከ ኃይል ሆይ ወደኔ ና 3X እሰግድ ለሚካኤል 3X ምስጋና ይሁን ለሚካኤል 3X ስብሐት ይሁን ለሚካኤል 3X ክብር ይሁን ለሚካኤል 3X ውዳሴ ይገባል ለሚካኤል 3X አለቃ ሚካኤል የሠራዊት አለቃ አለቃ ሚካኤል የምሕረት መልአክ አለቃ ሚካኤል የሰላም መልአክ አለቃ ሚካኤል ጠባቂ መልአክ አለቃ ሚካኤል ትጉህ መልአክ አለቃ ሚካኤል ሩኅሩኅ መልአክ አለቃ ሚካኤል ተራዳኢ መልአክ አለቃ ሚካኤል ለጋስ መልአክ አለቃ ሚካኤል ፈጥኖ ደራሽ አለቃ ሚካኤል ልዩ መልዕክተኛ አለቃ ሚካኤል ጽኑ ረዳት ኦ ሊቀ መልአክት ቅዱስ ሚካኤል ሆይ፤ ክብርና ምስጋና ይሁን ላንተ ዛሬም ዘወትር ለዘላለም በድምፅ እና በምስል የአምልኮ፣ የፀጋ ፣የክብር ስግደትን ከፈለጉ ወደ ቻናሉ ገብተው ያገኛሉ ስብስክራይብ በማድረግ እና ለወንድም ለእህቶቻችን ጓደኞቻችን በማድረስ ነፍስ ያዱኑ ይሄን የድምፅ ስግደት ያዘጋጀሁበት ምክንያት እኔ እምሰግደው በወረቀት ፅፌ እያነበብኩ ስሰግድ ሀሳቤ ይበታተንብኛል ፣ ቁጥሩ ላይ ነው ትኩረት እማደርገው እና ለምን በድምፅ ሪከርድ አድርጌ ከድምፁ ብሁላ እየደገምኩ አልሰግድም ብየ አሰብኩ እና ሞከርኩት ከዛም ውጤቱ በጣም ጥሩ ሆነልኝ ብዙ ጥቅም አገኘሁበት ስለዚህ አሁን ደግሞ ለእናንተ ለቤተሰቦቼ ለምን አላካፍላቸውም ብየ ይዤላችሁ መጥቻለሁ ። እናንተም ድምፁን ከፍታችሁ ቀጥላችሁ በማለት ስግደቱን በየእለቱ ስገዱ በርቱ እግዚአብሔር ሁላችንንም ይርዳን!! 💚💛❤😇🙏🙏🙏kzbin.info/www/bejne/h5SapmawptmJn6s በዚህ ሊንክ ወደ ቻናሉ መቀላቀል እና ሌሎችንም ስግደት ማግኝት ይችላሉ!!
@user-wj4xm4zl3v
@user-wj4xm4zl3v Жыл бұрын
እሽ የተዋህዶ ልጆች ብዙልን
@user-qt8kh4gj9f
@user-qt8kh4gj9f 7 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@rosefloors2543
@rosefloors2543 Жыл бұрын
ቃል ህይወት ያስማልን መምህራችን 🙏🙏🙏❤❤❤
@user-cf8pw6dx2n
@user-cf8pw6dx2n Жыл бұрын
የኛ እንቁ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እረዥም እርሜና ጤና ይስጥልን
@destaasmare8789
@destaasmare8789 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤና ያድልልን ምርጥ ትምህርት
@talaage22
@talaage22 Жыл бұрын
Amen Amen Amen Amen Amen Amen 😍😍🙏🙏🙏❤️❤️💒❤️💒❤️💒❤️✝️
@Learningmedia7328
@Learningmedia7328 Жыл бұрын
ቃለ-ህይወት ያሳማልን ስለ ሁሉ ነገር የእግዚአብሔር ስም ይመስገን❤❤❤❤❤❤❤
@tegesttasew3612
@tegesttasew3612 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልኝ በእድሜ በጤና ይጠብቅልኝ አምላካችን ቸሩ መደሀኒያለም እሱ ልቦና ለሁላችንም ያድለን
@temutemu9526
@temutemu9526 Жыл бұрын
የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን መምህራችን ❤️💛🙏🙏🙏
@ronamaquilan2150
@ronamaquilan2150 Жыл бұрын
መምህራችን ሺ አመት ኑርልን የአንተ ትምህርት ልብን ሰርስሮ ነው የሚገባው
@genkeb6480
@genkeb6480 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን ወንድማችን ዲያቆን ሄኖክ ሃይሌ እውነት ነው ጥሩ አርአያ እንድሆን እግዚአብሔር ይርዳን አሜን።
@yeshiteklegiorgis4125
@yeshiteklegiorgis4125 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ለምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመን ይባርክልን
@melodydelossantos7582
@melodydelossantos7582 Жыл бұрын
Be ewunat kale hiwoten yasamalen memhrachen edimena tebebun abizeto yestelen Egziabher yestilen
@feralemyohanes3603
@feralemyohanes3603 Жыл бұрын
Ameen Waaqayyo Sagalee Jireenyaa Sihaa Dhageessisu Obboleessa Keenya. Abbaa Sagalichaa Kan Ta'e Galanni Waaqayyoof Haa Ta'u. Nutis Kan Baranne Kana Akka Firii 30 60 100 Bufnee, Amantii Keenyaan Jabaannee Akka Dhaabannu Waaqayyo Nuhaa Gargaaru Ameen.
@user-cl4tm4hq6j
@user-cl4tm4hq6j Жыл бұрын
በምን ቃል ልገለጽህ መምህሬ ቃለ ህይወት ያሰማልን በቤቱ ያፀናልን እግዚአብሔር ይስጥልን🌾💐💐
@gabeyansggebtansg7320
@gabeyansggebtansg7320 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምራችን
@hananmolla133
@hananmolla133 Жыл бұрын
አሜንአሜን ቃለህወትያሰማልን
@birhanedegefa2907
@birhanedegefa2907 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃላ ህይዋትን ያሣማልን🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲❤️❤️❤️
@alemeshetegierefe3588
@alemeshetegierefe3588 Жыл бұрын
ውድ መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን እንደ አንተ ያሉትን ሺህ ያድርግልን::
@user-by9td8ok3i
@user-by9td8ok3i Жыл бұрын
የአገልግሎት ዘመንህ ይባረክ መ/ር ዲ/ን ሔኖክ ሐይሌ እግዚአብሔር ይስጥልን
@sebli4388
@sebli4388 Жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራቺን 🙏🙏🙏💒💚💛💖😘😘😘
@rahelmamo4970
@rahelmamo4970 Жыл бұрын
Kale Hiwot Yasamilen tsegawen yabezaleh wandemachen እዉነት ነዉ እኔ ምኖረዉ ግብፅ ነው ትንሽ ሆነው ሚሰሩት ስራ !እኛ ለስሙ ብዙ ነን ለልጆች እንኳን መጫወቻ ስፍራ ተዘጋጅቶላቸው የትም እንዳይሄዱ የሀይማኖት ትምህርት ተምረው እዛው ተጫውተው ወደ ቤታቸው እረ ብዙ ነገር ነው የሰሩት እግዚአብሄር የሰጣቸውን አእምሮ ተጠቅመዉበታል በእዉነት
@akuye910
@akuye910 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያስማልን ያንተን ስብከት ስስማ ውስቴ በደስታ ይሞላል 🙏🏽
@hannaamenamenbexuabatchenb5536
@hannaamenamenbexuabatchenb5536 Жыл бұрын
ምራችን ወድማችን እረኛችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በዕድሜ በጤና በፀጋ ያቆይልን ይጠብቅልን 🤲🤲🤲🤲💒💒🤲🤲🤲🤲❤️
@musicandcomediescollection7304
@musicandcomediescollection7304 Жыл бұрын
ዉዴ በምትወጃት እናትሽ subscribe አርጊኝ በቅንነት፣ጀማሪ ነኝ wud
@maregmareg2190
@maregmareg2190 Жыл бұрын
እውነት ፀጋውን ያብዛልህ መምህራችን ቃለህወትን ያስማልን እናመስግናለን💕👏
@jerrykonjo8083
@jerrykonjo8083 Жыл бұрын
መምህር ቃለ ህወት ያሰማልን በየቤታችን እምናወራውን ነው አንተ ባደባባይ ያስተማርከው ሰው እማይሰማ እየመሰላቸው በየደብሩ ብዙ ነገር ይደረጋል ሹመት እኳን በገንዘብ ሁንዋል በየደብሩ የሚሾሙትን አጣሩ የማይገባ ነገር በቤተክርስቲያን ስም እሚያደርጉ አባቶች አሉ
@tsebeiuariga6641
@tsebeiuariga6641 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ ልዑል እግዚአብሔር አሜን አሜን አሜን
Hice un balde entero de palomitas de maíz usando una plancha para el cabello 🤭🤯
00:24
Poly Holy Yow Spanish
Рет қаралды 28 МЛН
Luck Decides My Future Again 🍀🍀🍀 #katebrush #shorts
00:19
Kate Brush
Рет қаралды 8 МЛН
She ruined my dominos! 😭 Cool train tool helps me #gadget
00:40
Go Gizmo!
Рет қаралды 62 МЛН
Please be kind🙏
00:34
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 188 МЛН
ዲ/ን ሄኖክ ኃይሌ / የማትምራቸው እስከ መቼ ነው
44:02
ማኅበረ ጽዮን
Рет қаралды 187 М.
Hice un balde entero de palomitas de maíz usando una plancha para el cabello 🤭🤯
00:24
Poly Holy Yow Spanish
Рет қаралды 28 МЛН