KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
ለእናትህ ቤት ገዝተሃል እውነት ነው ? አዎ ...ተወዳጁ ቲክቶከር በርጠሚዮስ| Seifu on EBS
19:58
Ethiopia - ‹‹ኢትዮጵያውያን አፍሪካውያን አይደሉም›› የፕሬዚደንቱ የቤተመንግስት ቀጠሮ
9:16
99.9% IMPOSSIBLE
00:24
Mom Hack for Cooking Solo with a Little One! 🍳👶
00:15
Тренировка памяти 🧠 #boardgames #настольныеигры #умныеигры #игры #настолки #логическиеигры
00:49
The Best Band 😅 #toshleh #viralshort
00:11
በስለት የተገኘሁ ልጅ ነበርኩ ግን ..ከ11 አመቴ ጀምሬ ማንም የት ነህ የማይለኝ ብቸኛ ሆኜ ነው ያደኩት..እግዚያብሄር ይመስገን እህቴን አገኘሁ ቲክቶከሩ ራቼ
Рет қаралды 888,067
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 1,7 МЛН
Seifu ON EBS
Күн бұрын
Пікірлер: 1 800
@wosenageru9723
7 ай бұрын
እናት ቢኖርህም ባይኖርህም አባት ቢኖርህም ባይኖርህም እግዚአብሄር ማኖር ይችላል ይህንን አይቻለሁ🎉🎉🎉🎉
@Aynu24Tube
7 ай бұрын
En3m endezawu negn geta yanoral ankebaro😢😢
@SamrawitNegusse-z6i
7 ай бұрын
True!!!
@TruthEz
7 ай бұрын
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦ ☝🏾☝🏾☝🏾 @ቢለን @@Aynu24Tube
@addisw1713
7 ай бұрын
Aemn 🙏🙏
@Medihnhagos-ur9nd
7 ай бұрын
በትክክል ክብሩና ምስጋና ለእርሱ ይሁን❤
@kidusgirma7909
7 ай бұрын
ራቼ መቐለ ከነጓደኝቼ ጋር ሆነን እያየንህ ነዉ አንተ ያሳለፍከዉ ሂወት እዚህ ብዙ ልጅች እያለፉበት ነዉ! አርአያ ትሆናቸዎለህ ጀግና ነህ እግዚኣብሔር ሁሌም አይለይህ እንወድሀለን 🙏🏻👏🏽
@momojojo5634
7 ай бұрын
የመቀሌ ወንድሞቸ እኔ አማራ እህታችሁ ነኝ እስኪ ካለፈው እንማር መለያየት ጥላቻ ይብቃን ግን ከየት ነው ያመጣነው እኔ በበኩሌ ተዘርቶ አድጎ ፍሬውን እስክንቀምስ ፅዋውን እስክንጎነጭ ድረስ በመካከላችን ይሄን ያክል በላያችን ላይ ስራ እንደተሰራብንና ይሄን ያክል ክፍተት እንደፈጠሩብን አላውቅም ነበር ለነገሩ አሁንም ቢሆን 90% እንደኔ ግራ የሆነበት ይመስለኛል ከሁሉም በላይ በሃይማኖታችን ላይ የተፈጠረውን አጥብቃችህ ልትቃወሙና ቤተክርስቲያናችንን ከመለያየት አደጋ ልትጠብቋት ይገባል ሁላችንንም ልቡናውን ማስተዋሉን ይስጠን አሜን
@OfficialYemi-
7 ай бұрын
Follow 3
@riimethiopia4661
7 ай бұрын
ሰይፉሻኮ መመስገን መሸለም ያለበት ምርጥ ጋዜጠኛ ነው!
@jebdb
7 ай бұрын
በጣም
@MeseretAnagaw-q9w
7 ай бұрын
በጣም
@Zeze-ds6qq
7 ай бұрын
Eski shelmew
@firehywotleykun
7 ай бұрын
Betam hule yemelew neger new mert sew new meshelem alebet
@dawitezewolde5201
7 ай бұрын
ቲሽ!
@TefeshiDingle-np6wt
7 ай бұрын
ዋዉ ሴት ነች ከልቧ በስመአብ አለባበሷ ስርአቷ ሁሉ ነገሯ እባካችሁ የኢትዮጰያ ሴቶች ከሷ ተመሩ እስኪ ልብ ግዙ❤💐
@OfficialYemi-
7 ай бұрын
Follow me
@abuyetube
7 ай бұрын
ማርያምን ራቸ ታሪካችን ምንም ልዩነት የለውም ለዛ ነው ስሜትህን የተረዳውክ እኔ እናት አባቴን ያጣሁት በ5 ዓመቴ ነው😢😢😢😢😢 ህመሙ ከባድ ነው የደረሰበት ብቻ ነው የሚያውቀው ለማንኛውም እህትህን በማግኘትህ እጅግ ከልቤ❤ ደስ ብሎኛል ❤❤
@hayat6270
7 ай бұрын
አይዞም የኔ ውድ😭😭😭
@ተመስገንኣምላከይወድዳዊት
7 ай бұрын
አይዞሽ እማ እመብርሃን ጥላ ከለላ ትሁንሽ ህመሙ ባይገባኝም ግን ውስጤ ተሰምቶኛል እናቴ ስትይ እኔ እናቴ አብራኝ ኑራ በጣም ነው የምጣላት ስቆይ አስቀየምኮት እላለሁ ገጠመኝ መንፈሳዊ ነገሮች ስከታተል የቡዳ መንፈስ እና መተት አናቁር አፍጅ የሚል መንፈስ ተልኮብን ሰላም የለንም ነበር አሁን ግን የገባኝ ስሄድ ትንሽ መታገስ ጀመርኩ ሰው በስልክ ይጣላል ወገኖቸ አስር አመቴ ከተለየዋት😢😢😢😢 በጾሎት አስቡኝ
@Maditube2
7 ай бұрын
አይዞሽ ሞት ለ ሁሉም የማይቀር ቤት ነው
@firewen9668
7 ай бұрын
አብዛኛዎቻችን ታሪካችን አንድ ነን ውዴ አብሽሪ 😭😭😭
@birhanemengistu
7 ай бұрын
Egzabher fkn ena selamn yawridilachuhu ema birhan trdachuhu❤❤❤❤@@ተመስገንኣምላከይወድዳዊት
@LayilaLulu
7 ай бұрын
ወንድም ከሰጠ አይቀር በዚ ልክ ፍቅር ያለው ጀግና እና ሀላፊነት የሚሰማው ይሁን ። ራቼ አላህ ቀሪ ሂወታችሁን ያሳምርላችሁ ። ሂዳያውንም አላህ ይስጣችሁ እስከእህትህ❤❤❤
@OfficialYemi-
7 ай бұрын
Follow me😊
@Fነኝየመደምቅማም
7 ай бұрын
ወይ ይሄ ልጂ ኤሄንን ሁሉ መከራ የሰለፍ አይመልም ሱበሀነ አለሀ
@TemimaNasir-cv2jw
7 ай бұрын
ዉድ ደሚሪኝ 7:57
@TemimaNasir-cv2jw
7 ай бұрын
@DadaTube225 ዉድ ደሚሪኝ
@Fነኝየመደምቅማም
7 ай бұрын
@@TemimaNasir-cv2jw እሽ መመ
@alshaibani8594
7 ай бұрын
በትክክል ውዴ የሳቀ ሁሉ ደስተኛ የሚመስል ሁሉ ጥሩ የሚለብሱ ሁሉ ደስተኞች አይደለንም😢😢😢😢
@OfficialYemi-
7 ай бұрын
Follow me 😮
@Fuex-p4h
7 ай бұрын
ራቼ ከእህት ጋር በመገናኘትህ ወላሂ በጣም ደስስስ ብሎኛል
@TemimaNasir-cv2jw
7 ай бұрын
ዉድ ደሚሪኝ 12:39
@yemariam628
7 ай бұрын
@@TemimaNasir-cv2jwውዴ እንደማመር
@TemimaNasir-cv2jw
7 ай бұрын
@@yemariam628 አሸን ደማረኩሽ ማልሽ👈
@yemariam628
7 ай бұрын
@@TemimaNasir-cv2jw ደምሬሻለው👋
@OfficialYemi-
7 ай бұрын
Follow me
@HanaDejen
7 ай бұрын
ወላዲት አምላክ ምስክሬ ናት እደሚቀርብ እርግጠኛ ነበርኩ አሁን በጣም ነው የገረመኝ ራቺዬ እንኳ ደስ አለህ ወድማችን በጣም ጥሩ ልጅ ነህ
@jebdb
7 ай бұрын
ቀጣይ ደሞ እነሱ እጣቸው
@jebdb
7 ай бұрын
አደራ መቸም ተይው አለህ
@HanaDejen
7 ай бұрын
@@jebdb ?
@HenaTsegaye
7 ай бұрын
የልጁን ታሪክ ስሰማ እንባዬን መቆጣጠር አቃተኝ ምን አለ እናትና አባት በሕይወት ቢኖሩ ብዬ ተመኘሁ እግዚአብሄር ይመስገን አሁን ሙሉ ሠው ሆነሀል ወንድሜ እንኳን ደስ ያለሕ💐💐💐
@kababushnuguse
7 ай бұрын
Naman akka koo Rache jalatan like godha ❤❤❤❤💔💔💔👍👍👍🥰🥰🥰🥰
@HaadhaZakariyya
7 ай бұрын
Maatii naa tahaa 🥰🥰
@ziziEthiopia
7 ай бұрын
Rache 😍❤❤❤
@WABIITUBE526
7 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@skalechala8360
7 ай бұрын
Rache ❤❤❤❤❤
@HaadhaZakariyya
7 ай бұрын
@@skalechala8360 Maatii naa tahaa 🥰
@GenetGenet-vv2zt
7 ай бұрын
ራቹ ብዙ ስቃዮችን አልፈህ እዚህ ላይ ስለደረስክ በጣም ነው ደስ ያለኝ❤
@hanankbrom-f2o
7 ай бұрын
ወላሂ ሰይፉ በጋበዘው እያልኩኝ ነበር አይገርምም❤
@jebdb
7 ай бұрын
እኔም እያልኩኝ ነበር
@jebdb
7 ай бұрын
ሰይፉ እንወድሃለን
@jebdb
7 ай бұрын
ምርጥ ጋዘጠኛ ነህ
@jebdb
7 ай бұрын
በዛላይ ተጫዋች ነህ
@ተሽንፍአለው
7 ай бұрын
ድሮ ቀየሽሰይፍ እድሜ ለቲክቶክ
@Saadaendris-w1l
7 ай бұрын
እኔ የልጅቱ ስርአት በጣም ነው የገረመኝ አስባችሁታል አገራችን ያሉት በተራቆቱበት ሰአት እሱአ ግን በጣም ትደነቃለች❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@nunu7353
7 ай бұрын
Oromo erakutun yet sihed ayhe? Oromo sireat ena nawer yawkal rakutachewn yemhedut zerbisochu nachew
@beletetigist9830
7 ай бұрын
@@nunu7353ማናቸው እነሱ ?
@hshhehsge7113
7 ай бұрын
ኧረልብስ ብሄርአያውቁም ብዙአሉ ከሁሉም ራቁትየሚሄዱት@@nunu7353
@selammulatu3807
7 ай бұрын
@@nunu7353oromia ነው እንዴ ያደገችው ጡጦ ራስ😂😂😂
@soliyanachalaa4397
7 ай бұрын
Oduu 🥸@@nunu7353
@AmanAman-wn6ip
7 ай бұрын
እኔም ስለአንተ እግዚያብሔርን አመሰግናለው እንኳን ደስ ያላቹ
@tensaeararsa4818
7 ай бұрын
ከሰይፉ ፋንታሁን ጋር የአንድ ሀገር ዜጋ መሆኔ ሁሌም ያኮራኛል። አንድም ቀን የማይደበዝዝ ታላቅ ጥበበኛ የሆነና ሁሌም ለሙያው ታማኛ የሆነ ዕንቁ ሰው ነህ። ፈጣሪ ረጅም ዕድሜና ጤናዉን ይስጥህ። ዉድድድድድ ነው የምናደርግህ
@firehywotleykun
7 ай бұрын
Betam seyfu mert sew❤❤❤❤❤
@jebdb
7 ай бұрын
በትክክል ሀቅነው ምርጥ ጋዘጠኛ ነው ያለተወራልት
@ከድጃ-ደ5ዐ
7 ай бұрын
እንዲህ ነው በህይዎት ሳሉ መሞጋገስ መመሰጋገን ከሞቱ ቡሃላ እከሌ እንዲህ ነበር ጥሩ ሰው ነበር ምን ዋጋ አለው
@አያፋ
7 ай бұрын
የሳቅ ሁላ ደስትኝ አይደለም ራቼ ጀግና ነክ😥😥👍👍👍👍
@OfficialYemi-
7 ай бұрын
Follow me 😊
@nebiyata332
7 ай бұрын
በጣም እኮ ነው የምወደው ከቲክቶከር ልዩ ሰው ተወዳጅ ፀባየ ሰናይ❤❤❤
@TsegaBelachew.
7 ай бұрын
በእሳት የተፈተነ ወርቅ ጌታ ቀሪ ዘመንህን ዉብ ያድርግልህ
@OfficialYemi-
7 ай бұрын
Follow me
@muazjemal1308
7 ай бұрын
ዋው የራቼ ታሪክ ከኔ ታሪክ ጋር ይመሳሰላል እኔም ከ 13 ዓመት በኃላ አንድ ታላቅ ወንድሜን አገኘሁ እሱ ሶማሌ ሞቃድሾ ነበር በጦርነት ምክንያት ወደዚህ መምጣት አልቻለም በልጅነቱ ከእናቱ ጋር ስለሄደም ስለ ኢትዮጵያ ምንም አያውቅም ስንት ዓመት ሶሻል ሚዲያ ላይ ከፈለገን በኃላ አግንቶን መጨረሻ ላይ ተገናኘን ስሜቱ በጣም የተለየ ነበር እኔ እረደሃለው ራቼ 🥰
@tewoldebiruk
7 ай бұрын
በእውነት በልቤ ቢጠየቅ ብዬ እያሰብኩ ነበር ተባረክ ሴፉ ማለት ብዙዎቻችን የለኝ በሚል መውጣት አልቻልንም ግን ራቹ ጥሩ ምሳሌ ነው ያለሌው አምኖ አምላኩ ታምኖ መውጣት የቻለ ድንቅ ወንድም ነው ❤ተባረክ ይጨምርብህ ዋው❤
@jelo3241
7 ай бұрын
ሬችዬ የረዳህ ጌታ ኢየሱስ ክእስቶስ ስሙ ይባረክ ደግሜ ደጋግሜ ነው እንኳን ደስ ያለህ ያልኩህ ተባረኩልኝ ከነእህትህ ዘመንህ ይባረክ!!
@meazi.yemerewa
7 ай бұрын
ራቹ ጠንካራ ልጅ ነው ለብዙ ሰው ተምሳሌት ይሆናል❤🎉👌
@netsanettube9580
7 ай бұрын
❤❤❤❤
@abrahaml4560
7 ай бұрын
ማዚ ከኛጋ እናሰራው😀😀
@meazi.yemerewa
7 ай бұрын
የስራ ባልደረባዬ ያዋጣናል😂😂
@ethiocelebrities23
7 ай бұрын
ይሄንን የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ የእረፍት እንጀራ ይስጣችሁ ይስጠን
@tizuethiopia7894
7 ай бұрын
እንኩዋን ደስ አለህ የሰው ደስታ የሚያስደስተው ሰው እስት በላይክ አሳዩኝ ዘረኝነትን ከሀገራችን ያጥፍልን💚💛❤️
@fatherofmineral
7 ай бұрын
rachu abbaa lenca
@Zeynba-f1k
7 ай бұрын
ራች ስለማይናገር እንጅ ዘረኛ ነው ቢሞት የአማራ ሙዚቃ አይከፍትም
@amarm6758
7 ай бұрын
@@Zeynba-f1k zerish ytfa kiftaf
@Wankooshow
7 ай бұрын
𝑨𝒎𝒆𝒆𝒆𝒏
@meseretabdiadisfitratnegn3278
7 ай бұрын
Min malet new zeregna achi nesh oromo be mehonu zeregna kasbale enkuan abet kinat @@Zeynba-f1k
@AbdinFitala
7 ай бұрын
100% መልካም (+ve) comment የተሰጠበት ብቸኛው interview ነው ይሄ። ተስፋ አለን 😂 በራቼ ሙሉ የህንድ ፊልም ከተተረጎመላቸው ሰዎች አንዱ እኔ ነኝ። እንኳን ደስ አለህ ራቼ።
@elaybright8884
7 ай бұрын
OK የስለት ልጅ ልዩ ስለሆነ መከራዉ ብዙ ነው መከራየን እያየሁ ነው አላህ ይርዳን ብቻ።
@almazalmaz5248
7 ай бұрын
ለማን ተስለው ወለዱሽ
@rihanaseid3450
7 ай бұрын
@@almazalmaz5248 እኮ
@ععلي-ذ4ظ
7 ай бұрын
😂የኔም ጠያቄ ነው @@almazalmaz5248
@AminaMuhammed-cw2fx
7 ай бұрын
ለማን ተስለው ወለዱሽ ለአላህ ወይስ በሽርክ ነው
@huikmuhikm
7 ай бұрын
አይዞሽ እህቴ
@teferazemelak6668
7 ай бұрын
ምን አይነት ሙሉ የሆንክ ልጅ ነህ ፈጣሪ ይጠብቅህ
@BettyYeru
7 ай бұрын
የሚገርም ልጅ የበሰለ ስነስርዐት ያለው የልጅ አዎቂ ከነጫዎታው ራቼ ቲያ እግዚአብሔር ከዚ የበለጠ ነገር ይስጥህ ❤❤❤
@אבנמיעלה7
7 ай бұрын
የኢትዮጵያ ቲክቶከር አይመችኙም ራቼን በጣም አከበርኩት እንኳን ደስ አለህ እግዚአብሔር ይመስገን የርዳህ
@ethiomedia7917
7 ай бұрын
ሶሻል ሚድያ ላይ ዘረኝነት ካላየውባቸው ጥቂት ሰዎች መካከል ይሄ ልጅ ነው እንኳን ፈጣሪ እረዳቹ
@Zeynba-f1k
7 ай бұрын
ዘረኛ ነው አማራን ይጠላል ስለማይናገር ነው የአማራን ሙዚቃ ቢሞት አይጠቀምም
@alyayasenshewmolo3632
7 ай бұрын
@user-dk7kj2vq😂😂😂😂😂 2x
@nunu7353
7 ай бұрын
@@Zeynba-f1kaykefeta mebtu naw:: anta ye Oromogya tikftalhe?
@zinetebrhem5681
7 ай бұрын
አማራ ሆኖ የኦሮሞን ሙዚቃ እሚያዳምጥ አለ ምክርና ሸዋር ከራስ ይጀምራል@@Zeynba-f1k
@ganatali-fx2sx
7 ай бұрын
@@Zeynba-f1ktesasteshal esu zeregna aydelem amaregnam yezfnal
@warkiwadajo
7 ай бұрын
ራቹ አይዞህ ሁለም የአልፋሁ ከዛሁ በላይ እግዚአብሔር ይገዛሉ 💕💕💕💕
@yehalemkedist7522
7 ай бұрын
እውነት በጣም ከልቤ ደሰ ብሎኛል እንኳን ፍጣሪ አገናኛችዉ እውነት በጣም ጠንካራ ነክ
@marmaryeheyabenat1796
7 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ደስ ብሎናል ስለ እናንተ❤❤❤❤❤❤
@ኦርቶዶክስመሆንመታደልነው
7 ай бұрын
እግዝያብሄር የዘገየ ቢመስለንም የሚቀድመው ግን የለም ራቹ እንኳን ደስ አለህ እህትህን ስላገኘህአ በጣም ጠካራ ነህ❤❤❤
@DerejeKassa-yh4nj
7 ай бұрын
ጀግና ነህ ስትስቅ ደስተኛ ነበር የምትመስለኝ ማንም ሰው ከሁዐላው ምን እንዳለ አያቅም ነገ ግን በጣም ብዙ መሰናክሎችን አልፈህ ለፈጣሪ ምስክርነት መቅረብህ ይገርማል.ለማንኛዉም የሰው ደስታ የሚያስደስታችሁ ሰብሰብ በሉ.
@zindzind3952
7 ай бұрын
በጣም
@jebdb
7 ай бұрын
በጣም ወላሂ በዛላይ ተጨዋች ነው
@jebdb
7 ай бұрын
አላህ ይጠብቀው
@jebdb
7 ай бұрын
ሰይፍየ እንወድሃለን
@jebdb
7 ай бұрын
የኛ ወንድም
@hadaseabera6808
7 ай бұрын
በጣም የሚገርም ሂወት ረችየ ብቻ እንኳን ደስ አለህ ጠንካራ ጎበዝ ነህ እህትህን ስላገኝህ ደስ ብሎኛል
@tigi886
7 ай бұрын
እንዴት ደስ የሚል እና እግዚአብሔር የሚመሰገንበት ታሪክ ያላቸዉ ወንድም እና እህት ናቸዉ ዘመናችሁ ይባረክ።
@mekiamekia459
7 ай бұрын
ራቼ እንኳን ደስ አለህ ከችግር በኻላ ምቾት አለ ታይታ የማትጠገብ እህትህ በእጅህ ያስገባህ ጀግና ነህ በድጋሚ እንኳን ደስ አለህ 🎉🎉🎉
@ነኝየኤፍሬምአፍቃሪ
7 ай бұрын
ራቼ ጠንካራ ነህ እኳንም ተገናኛችሁ❤🥰 አዳደየ ሂወት እዲህ ናት 🥺🥺ሲያሣዝኑ🥺እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ
@BoriifStudio
7 ай бұрын
kzbin.info/www/bejne/eX3ZaYdqmq-oarssi=jeEgj3NEMge4MP9Y
@meklittena3831
7 ай бұрын
ራቼ በጣም ጠንካራ ሰው ነህ ስርአት ያለህ እውነት ነው ለፈጣሪ ሚሳነው የለም ተባረኩ 🥰🙏🙏🙏 ቃላት ያጥረኛል
@beletaShibiru
7 ай бұрын
ስታወራ በጣም ቀላል ግን በጣም ከባድ ደግሞ ጥንካሬ የተሞላበት ታሪክ። ባንተ ህይዋት የእግዝአብሔር እጅ አለበት። እንኳን ፈጣሪ ረዳክ። Waaqayyo beekaadha.
@HaadhaZakariyya
7 ай бұрын
Maatii naa tahaa 🥰
@dawitezewolde5201
7 ай бұрын
የሚገርም ታሪክ ነው። ሰይፉ በጣም ብዙ ጊዜ የማይረባ እና አሉባልታ በማቅረብ የዚህ ውዳቂ ዘመን መገለጫ ነው።
@genetyemareyam6559
7 ай бұрын
አስተዋይ ነህ በጣም ራቸ እንኳን እግዚአብሔር እረዳህ
@beltebelte9575
7 ай бұрын
እግዚአብሔር ግዜ አለው እሱ ያለው ነው የሜኖነው እኔ ራቸን ሳላደንቅ አላልፍም ያሳለፈው ችግር በልጂነት እሺኮኮ አድርጎ የሚያዝናና አባትህን ማጣት ገዛ እናትህን ከዛ ሀላፊነት 11 አመት ከዛ እህትህን ያለፍቃድ መነጠቅ ከዛ መከራው ሲበዛ ወድምህን በሞት ማጣት ያን ሁሉ መከራ አልፈህ ለስንት አመታት የፈለካት እህትህን ማግኝትህ በጣም ደስ ይላል ወድሜ እንኳን ደስ አለህ በፊልም በመፅሀፍ ታሪክህ ቢሰራ ደስ ይላል አስብበት
@tsigetg7429
7 ай бұрын
ጥሩ ሰዎች ስለሆኑ ነው ስሟም ያልቀየሩት ራቼ እንኳን ደስ አለ ❤❤❤❤የኔ ጀግና ሴፍዬተባርክ
@LiaDargasaስለማይነገርስጦታ
7 ай бұрын
የኔ አባት እኔ ልክ እህቱን ሲያገኝ የተሰማኝ ደስታ መቼም ተሰምቶኝ አያውቅም ክርስቶስን ብዙ ኢንተርቪዎቹን ስላየው ጉዳቱ በጣም ነበር ያመመኝ ዝሬ ግን ታሪክ ተቀየረ እንኳን ደስስስስስስ አለህ
@ambowerkkuma6340
7 ай бұрын
ኡፍ እንኳን ደስ አለህ ወንድሜ የእውነት በጣም ጎበዝ ነህ እግዚአብሔር ትልቅ ትዕግስት እና ትንሽ እምነት ነው ከኛ ሚፈልገው በድጋሚ እንኳን ደስ አለህ።
@Bizuayehu-l2w
7 ай бұрын
ልጄ እሰይ እንኳን እህትህን በሰላም አገኘህ :: እግዚአብሔር ብዝት ብርክ ያድርጋችሁ::
@SaraMekonen-ym1ob
7 ай бұрын
😢😢😢😢ማርያም በጣም አሳዘነኝ እንኳን እግዚአብሔር እረዳህ
@lilymogess3081
7 ай бұрын
He is charming soft kind❤️
@ዜድየአላህባህሪያ
7 ай бұрын
እውነት ነው አንዳድ ነገሮች አልፈው ስላወራቸው ቀላል ይመስላሉ እንጂ በችግር ውስጥ ኦኖ መኖርን ያየ ያውቀዋል ብቻ ለሁሉም ግዜ አለው ያልፋል ቢከብድም ያልፋል በርታ ራቹ
@lifeofheaven1292
7 ай бұрын
ጌታ መልካም ነው ለታመኑት ተባረክ ራቼ! *Thanks Sefiye!
@elenimelaku7853
7 ай бұрын
ምን አይነት ጥንካሬ ነዉ ያለህ ???ሲስቅ ሲጫወት የከፋዉ አይመስልም በዚ ሁሉ መከራ አልፈህ መሳቅ መቻልህ ያስደንቃል ስላንተ እግዚአብሔር ይመስገን ራቼ❤❤❤
@sonofelamida
7 ай бұрын
እየተረጎመች ያለቺው ልጅ በጣም ነው ያሳቀቺኝ 😂😂😂😂🤣🤣🤣🤣 ትርጉም በስለሺ😂😂😂 ደስ ይላል በርቱ ❤❤❤
@OfficialYemi-
7 ай бұрын
Follow me
@dalebobe764
7 ай бұрын
ምወደው ሠው❤❤ ሰፍሻ :- ቲክታክ ላይ አንበሳዎቼን የጨረሰብኝ እሱ ነው ያዝልኝ እንዳትለቀው::
@Rozy908
7 ай бұрын
ራቹ እውነት ያለፍክበት መንገድ ሚገርም ነው እንካን ደስ አለክ ባለፈው ማንያዘዋል ላይ ባደረከው ቃለ ምልልስ ነው ታሪክህን የሰማሁት እናም በጣም አዝኜ ነበር
@haymanotmekonen6806
7 ай бұрын
ለሁለተኛ ጊዜ ስሰመው ፈጣሪ ታሪክ ቀያሪነው የሁላችንንም ታሪክ ይቀይረው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤አብዝቶ ይባርክህ ወንድሜ
@helentefera6792
7 ай бұрын
እንኳን እህትን አገኘህ ወንድሜ
@OfficialYemi-
7 ай бұрын
Follow me 😮
@tirualemeyihuna1086
7 ай бұрын
በጣም ነው ደስ የሚለው እግዚአብሔር ይመስገን እንኮን ደስ አላችሁ ወገኖች ወንድሜ አንተ መልካም ሰው ነህ
@Ekram685
7 ай бұрын
ራቹ እንኳን ደስ አለህ ሁሉም ነገር በጊዜው ይሆናል ጎበዝ ልጅ ነክ
@DinkaFufa
7 ай бұрын
This Rache is strong both psychologically and spiritually.. All youth should share his life process
@Tayiba4821
7 ай бұрын
ልጃቱ ግን ካየኋት ቀን ጀምሮ አለባበሷ ደስ ሲል
@ህይወትነኝየልጄናፋቂ
7 ай бұрын
በጣም ❤❤❤
@nunu7353
7 ай бұрын
@@ህይወትነኝየልጄናፋቂ Oromo sireat alew:: Milk, sireat, beza lay smart
@OfficialYemi-
7 ай бұрын
Follow me 😮
@inspireteachers1500
7 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እኛም ያለናት አባት ያሳደገን መጽሐኒዓ ለም ከናቱ ጋር ነው ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን
@kukuendrias
7 ай бұрын
ሰይፍሻ አንተ እኮ ምርጥ ሰው ነህ! እነኚህን ደስ የሚሉ ወንድምና እህት ስላቀረብክልን ከልብ እናመሰግናለን! ከእነርሱ ህይወት ብዙ የሚያስተምሩ ነጥቦችን አስተውለናል!
@sinkenechbirhane4525
7 ай бұрын
ወይኔ እዉነት በጣም ከቢባል በላይ እጅግ በጣም እንኳን ደስ አለክ ራቹ ባላቅህም ከታሪክህ የተነሳ ደስ ስላለህ አለመደሰት እዉነት ክባት ነዉ እንደኔ እንኳን ደሳለህ እግዚዓብሔር ሁሌም መልካም ነዉ ቀሪ ዘበናችሁን ይባርክላችሁ
@emueemue753
7 ай бұрын
ሰይፍሻ የምን ግዜም ምርጥ ጋዜጠኛ ምርጥ ሾው ከሬድዮ ጀምሮ እስካሁን እየተከታተልኩህ ነው ለኔ ምርጥ ሾው ቀጥልበት እድሜ ይስጥህ ❤ .....እራቼ ጀግና ወጣት በብዙ ችግር ውስጥ አልፈህ እዚ የደረስ በርታልኝ ❤ እህትህን ስላገኘህ እንኳን ደስ አለህ ❤❤❤ ተባረኩልኝ ❤
@jebdb
7 ай бұрын
አወን ሰይፈየ ኑረልን እንወድሃለን አንተ ጡሩ ሰውነህ ሰይፍ ማለት ያለተወራልትነው ሰው ስሞት ብቻነው የምናመሰግነው
@lemlemmuluye8180
7 ай бұрын
እዉነት ነው ወንድሜ እግዚአብሔር ለሁሉም ነገር የራሱ ጊዜ አለው። እኔም በተመሳሳይ ሁኔታ በቅርቡ ነው ወንድሜ ን ያገኘሁት እና እግዚአብሔር ለሁሉም ነገር ጊዜ አለው።!!!
@AlmazHiwot
7 ай бұрын
በናተት በአባት ተቀጥቶ ያደገም እንዲህ ስነስርዓትና አምነት አይኖረውም አግዚአብሔር መጨረሻችሁን ያሳምረው🙏
@nunu7353
7 ай бұрын
Ke melkam enat ena abat naw yetfeyrut…motubachew enji:: Of course yemetubetim mahabreseb chewa naw
@mabiratelukas2386
7 ай бұрын
Rach are ጃግና Ne getan abte abate yasalfew makera bechi አግዚአብሔር ይመስግን ዊ ❤❤❤❤
@gigitubeweloo
7 ай бұрын
❤❤ሰይፉ ፋንታሁን ተባረክ❤እራቸ እንኳን ደስ አሐህ
@jebdb
7 ай бұрын
እሱ ምርጥ ሰውነው ሰይፉ
@jebdb
7 ай бұрын
እንወድሃለን ሰይፉየ
@MulukentadegegnMuluken
7 ай бұрын
የኔ መልካም ሰው ሳሪየ ስወድሽ
@Geniየማርያም
7 ай бұрын
የማያልፍ ቀን የማይነጋ ለሊት የለም ጎበዝ ልጅ ነህ እግዚአብሔር አላማ አለው ራቹ እንካን ደስ አለህ🙏🙏🙏
@ClassAbc-b2j
7 ай бұрын
ማርያምን ሰይፉብላይቀርባል ብዬ ለርሴ ነግሬው ነበር ራቹ እንኳን ደስ አለህ ሲስቱን ሰላም በላት
@etetewami9042
7 ай бұрын
።።።። ጎበዝ ወንድሜ በልጅነትህ ብዙ ስራዎችን በመስራትህ እናከብርሀለን።።መስራት በጣም ያስከብራል።።ቀሪው ዘመንህ የጤና የሰላም የስኬት ይሁን።።
@fitsumzara4861
7 ай бұрын
ራቼ እንኳን ደስ አለክ አንተ የአለም ምርጡ ወንድም ነክ ።
@gigichernet80
7 ай бұрын
እግዚአብሔር መልካም ነው ከእናትም ከአባትም በላይ ነው አመስጋኝ ነህና እግዚአብሔር ይጠብቅህ
@MimmimLove-er5nw
7 ай бұрын
እኔ እንዴት እንዳለቀስሁ ያንተ ናኔ ታሪክ አንድ ነው የአባት ልጅም የናት ልጅም ቢኖርም. እኔግን አብሪያቸው ስላላደክሁ ብዙም ስሜት የለኝም ለነሱ ባዶነት ነው ሁሌ ሚሰማኝ እኔ ሳልወለድ የሞተው አባቴና የናት ፍቅር ነው ሁሌ የሚናፍቀኝ ግን እንደድል የናትም ፍቅር አላውቅ የአባትም ብቻ እንደዚህ አይነት ታሪክ ስሰማ በጣም ይከፋኛል የነሱን ስሜን ያመኛል😢
@mimigeneti5967
7 ай бұрын
ኡፍፍፍፍ እግዚአብሔር ይመስገን የናት እና አባታቹ አምላክ ለሁለታችሁም ጠባቂ መላክ እየላከ አሳድጎ ደግሞ አገናኛቹ እዉነትም ሀፒ ኢንዲንግ 🎉🎉🎉🎉
@mesazgihabte7786
7 ай бұрын
One of the most beautiful stories I have heard ... እውነት እግዚአብሔር ይችላል... congrats rachu❤❤❤
@ethiolove131
7 ай бұрын
ዋው በጣም ደስ ይላል ራቼ እኔ ላንተ እግዚአብሔርን አመሰገንኩ እግዚአብሔርን እንዲህ በሉ ስራህ ግሩም ድንቅ ነው በሉ
@RddffFffss
7 ай бұрын
በጣም ንፁህ ልብ ያለዉ ልጀ ነዉ ዉድድድድድ ዉዋ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@KdusanZeru-xb7uq
6 ай бұрын
ወይኔ ከባዲነዉ ያሳለፍከዉ ሂወት እኳንም አለፍከዉ እኳንም እህትህን አገኘህ ሁሉም ለመልካም ሆነልህ🤩🤩🤩🙏🙏🙏❤❤
@MedinaAlkadir-u2e
7 ай бұрын
ደስታህ ወላሂ አስለቀስኝ ዘላቂ ያርገለህ
@LeilaShamil
7 ай бұрын
አልሀምዱሊላህ❤❤❤ እንኳን ደሥ አለህ!! ስንት ማይነገር ህመም አለ ከየ ሠው ጀርባ !ጥርስ ምን አይደብቅ! thank you seifu❤❤❤❤
@امينةالقطاطي
7 ай бұрын
የምር ራቼ እንኳን ደሥ አለህ ከልቤ ደሥ ብሎኛል ከምንም በላይ እግዚአብሄር ይመሥገን
@meronmilkyasyemisrachlij8354
7 ай бұрын
እግዚአብሔር ነው እንዲ ያደረገልኝ ሰትል እንዴት ያመረቤታል አሳዳግያችን እግዚአብሔር ይመሰገን!👍
@tesfayteklehymanot1343
7 ай бұрын
ፈረንሳዮች እጅግ በጣም ደጎች ናቸዉ ፈረንሳዮ ብቻ ሳይሆኑ ግን ቋንቋቸዉን የሚናገረዉ በሙሉ የሰዉ ፍቅር ያላቸዉ ጅግ በጣም ደጎችና ተወዳጅ ህዝቦች ናቸወ።
@Medihnhagos-ur9nd
7 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን አገናኛቹሁ ከምናውቀው ሰው ጀርባ የማናውቀው ታርክ አለ ይገርማል
@bintkadir4594
7 ай бұрын
እራቼ እኳን ደስ አለህ ❤ ስትለያዩ ደሞ በጣም አልቅሻለሁ አላህዬ ዳግም ያገናኛቹ❤
@adanchetesfaye285
7 ай бұрын
ሴይፍሻ እ/ር እድሜ ጤና ስላቀረብካቸው ደስ ብሎኛል እናተም እድሜ ጤና
@TAl-z8n
7 ай бұрын
ለእግዚአብሔር ስም ክብር እንስጥ
@የእናቴልጅነኝከሸዋመንደር
7 ай бұрын
የሳቅ ሁላ ደስትኝ አይደለም ራቼ የኔ ጀግኖ❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢
@AsterKiros-w3p
7 ай бұрын
ራቻዬ እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደስ አለህ ያን ሁሉ የሰቆቃ ግዜ አሳልፈህ ለዚ ጊዜ መድረስህ ብዙ በችግር ላይ ላለ ሰው ሁሉ በጣም ጥሩ ትምህርት ነው እግዚአብሔር ያመነና ትእግስት ኖሮት በመከራ የፀና ሁሉ ችግሩ አንድ ቀን እንደ ራቻ መቅየሩ አይቀርም!!
@sisbettybettys491
7 ай бұрын
እዉነትም ነው እግዚአብሔር ጊዜ አለው 😢😢እንኩዋን ደስ አለኪ ረች!!!!!
@ዳግማዊትየእናቷ
7 ай бұрын
ራቼ በጣም እንኳንም ፈጣሪ ካሰክ እውነት ነው ፈጣሪ ለሁሉም ጊዜ አለው
@zebibaAbdu-qb8vv
7 ай бұрын
ደሞ ጀግንነት የስራ ሰው ትግስተኛ አመስጋኝ❤ዋው እንወድሀለን ራቹዬ
@MahiMahi-bs4rh
7 ай бұрын
ዋናው ነገር ለሰው ልጅ አእምሮው አይጎዳ ሌላው ነገር ኖሮማል ነው እውነትም የማያልፍ የለም የ10አመት ልጅ ካለወዳጆቹ ካለ ድጋፍ ህይወትን መጋፈጥ ቀላል አይደለም ብርቱ ነህ በጣም🥰❤
@efratazegeye9970
7 ай бұрын
አይገርምም የእኔና የእህቶቼ ታሪክ ነው የራቹ ታሪክ ፈረንሳይ አሉኝ ሶስት እህቶች ከ14 አመት ብሀላ ነበር የተገናኘነው ግን ጥያቄቸውና ለመጀመሪ ግዜ መገናነት ከባድ ስሜት አለው ግን ደስ ይላል 🙏🥲
@EmuEmuuu
7 ай бұрын
ራቼ ሀዊ የድንግል ማሪያም ልጅ አማኑኤል መድሀኒያለም ቀሪ ዘመናቹን በደስት በፍቅር ያኑራቹ በጣም ነው ደስ ያለኝ
@makiamakia9996
7 ай бұрын
በጣም ጃግና ነክ ወለሂ ሀዘኑን በውስጡ ዳብቆ❤❤❤❤❤❤❤❤
@bizuneshassefa5533
7 ай бұрын
ታድላሁ ደስ ስትል ተባረኩ እግዚአብሔር ን ከንግግርህ መሃል ሳትለይ እንዳመሰገንክ ፕሮግራም ግን ጨረስክ በጣም ደስ ይላል እሱ ቀሪ ዘመናችሁን ይባርክላችሁ
@hannansaeed9883
7 ай бұрын
ዛሬ ቁም ነገር ያለው ፕሮግራም የምር ደሰ እያለኝ የሰማሁት ራቹየ አንኳንም።ደሰሰ አለህ
19:58
ለእናትህ ቤት ገዝተሃል እውነት ነው ? አዎ ...ተወዳጁ ቲክቶከር በርጠሚዮስ| Seifu on EBS
Seifu ON EBS
Рет қаралды 396 М.
9:16
Ethiopia - ‹‹ኢትዮጵያውያን አፍሪካውያን አይደሉም›› የፕሬዚደንቱ የቤተመንግስት ቀጠሮ
Feta Daily
Рет қаралды 55 М.
00:24
99.9% IMPOSSIBLE
STORROR
Рет қаралды 31 МЛН
00:15
Mom Hack for Cooking Solo with a Little One! 🍳👶
5-Minute Crafts HOUSE
Рет қаралды 23 МЛН
00:49
Тренировка памяти 🧠 #boardgames #настольныеигры #умныеигры #игры #настолки #логическиеигры
Двое играют | Наташа и Вова
Рет қаралды 48 МЛН
00:11
The Best Band 😅 #toshleh #viralshort
Toshleh
Рет қаралды 22 МЛН
32:58
የማዳም ቅመሞች ተወካይ ነኝ እዚህ ወንበር ላይ ብቻዬን አልተቀመጥኩም...ከኢትዮጵያ ላግባሽ የማይለኝ የለም ...የቀድሞዋ የቤት ሰራተኛ ፋሲካ ቶላ
Seifu ON EBS
Рет қаралды 693 М.
32:28
የበግ ላት በእርድ አብሲት በቅቅል ሀሞት በገንፎ የበግ ቆ .. ተጠብሶ የሚያስበላቸው ለሰው መናገር የማይፈልጉት ሚስጥር ምን ይሆን | Seifu on EBS
Seifu ON EBS
Рет қаралды 672 М.
58:44
በቅማሎቼ ተጫውቻለው...!አባቴ በሱስ አይጠረጥረኝም ነበር!!? ቅዱስ ሚካኤል አተረፈኝ የአንድ ሰው ህይወት የማክፖድ ክፍል፡1 #comedianeshetu
Donkey Tube
Рет қаралды 1,9 МЛН
44:55
ቢሊየነርነት እየታለፈ ነው…ቀጣዩ ጎዞ ወደ ትሪሊየነርነት ነው..."ሳላውቅ በስህተት ለሰራኋቸው የአፍ ወለምታዎች ሁሉ ይቅርታ እጠይቃለሁ" ... ሀይሌ ገ/ስላሴ
Seifu ON EBS
Рет қаралды 399 М.
27:03
'ኢትዮጽያ ትቅደም' ከሚለው ተነስቼ ነው...'አሜሪካን ፈርስት' ያልኩት.. | የፅድቅ መንገድ #trump #seifuonebs #comedy #ethiopia
Seifu ON EBS
Рет қаралды 292 М.
52:25
//እንተዋወቃለን ወይ// “በሬውን ስለማልችለው በጥይት ነው የምጥለው🤣🤣”//በፋሲካን በኢቢኤስ//
ebstv worldwide
Рет қаралды 454 М.
52:38
VVIP ካፕሎች ነን እጅግ አዝናኝ ቆይታ ከወጣት ባለትዳሮች ጋር..Abbay TV - ዓባይ ቲቪ @seifbez @Clapper_films
Abbay TV Entertainment
Рет қаралды 480 М.
25:06
//ውሎ// “ምንም ገንዘብ ይዤ መሞት አልፈልግም” ኢንጂነር ቢጃይ ናይከር //በእሁድን በኢቢኤስ//
ebstv worldwide
Рет қаралды 175 М.
1:12:07
መቼም የማልረሳው ሀዘን ነው!| እንባዋን መቆጣጠር አልቻለችም| ፎቶና ጨዋታ ከመቅደስ ፀጋዬ ጋር
Qin Liboch
Рет қаралды 135 М.
26:59
ሩሲያ ሄዳ የሀገሯ ስም ያስጠራች … አብርሃም ወልዴ ተስፋ ያላት ሙዚቀኛ ናት ያላት ታዳጊዋ ድምፃዊት አፎሚያ ሰለሞን | Seifu on EBS
Seifu ON EBS
Рет қаралды 130 М.
00:24
99.9% IMPOSSIBLE
STORROR
Рет қаралды 31 МЛН