ለእናትህ ቤት ገዝተሃል እውነት ነው ? አዎ ...ተወዳጁ ቲክቶከር በርጠሚዮስ| Seifu on EBS

  Рет қаралды 338,019

Seifu ON EBS

Seifu ON EBS

17 күн бұрын

ለእናትህ እቤት ገዝተሃል እውነት ነው ? አዎ ተወዳጁ ቲክቶከር በርጠሚዮስ| Seifu on EBS
አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS bit.ly/2VgLrdM Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
Subscribe
Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM
#SeifuFantahun #SeifuonEBS #SeifuFantahunShow

Пікірлер: 320
@SADORATUBE
@SADORATUBE 15 күн бұрын
ድንቅ ተስጦ ያለው ለጅ፣ እንደ እኔ የበርተጠሚዎስ አድናቂዎችህ የሆናቹ እስኪ በ👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@Befike_React
@Befike_React 15 күн бұрын
ሰዎች አዲስ ጀማሪነኝ አበረታቱኝ❤❤❤❤❤
@Melkamu-ul6mz
@Melkamu-ul6mz 15 күн бұрын
He is 🐐❤❤
@AklilMelese
@AklilMelese 14 күн бұрын
berta berta tiliq bota yadirsih
@elenikagnew8473
@elenikagnew8473 14 күн бұрын
እኔ አላደቀውም ሌላ እስታይል ይዞ ቢመጣ ይሻላል ሁሌ የሴጣን ነገር ነው ሚሰራው መፈሰ እሆነ ስለዚህ እኔ ሰለሚያስፈራኝ አላየውም
@JosephRodriguez-wg6ig
@JosephRodriguez-wg6ig 14 күн бұрын
የመጮህ ተሰጦ
@ybmtravel8524
@ybmtravel8524 15 күн бұрын
እስከዛሬ ካቀረብካቸዉ ቲክቶከሮች በ እድሜ አንሶ አስተሳስቡ ግን ከሁሉም በላይ የበሰለ ልጅ ነዉ ያቀረብከዉ ከዚህ በላይ ከፍ እንደሚል ና እንደሚያንፀባርቅ እርግጠኛ ነኝ 👍👍
@Eleshia-ji2ne
@Eleshia-ji2ne 14 күн бұрын
ታኩርን አቅርቧል እኮ
@ayualem6678
@ayualem6678 15 күн бұрын
ቲክቶክ የከፈትኩት አንተን ፎሎ ለማድረግ ነበር። አስተሳሰብህ ደሞ አንደኛ ነው ❤
@amanikadira5969
@amanikadira5969 14 күн бұрын
አረ ተዉ ስንሰካከስ በልኩ ይሁን 🤭😁
@abuahmed6265
@abuahmed6265 14 күн бұрын
በጣም ማርያምን ስርአት ያለው ልጅ ነው እመብርሀን ትጠብቀው❤
@user-eq7gh2dh7c
@user-eq7gh2dh7c 15 күн бұрын
ቲክቶክ ላይ ፌመስ ኦኖ ጌም የማይጫወት በርጠሚዎስ እረ ጀግና ነህ እውነት ችሎታክ ልዩ ነው ጀግና 👌🥰
@eskedarhibstu8389
@eskedarhibstu8389 15 күн бұрын
ትክቶክ የለኝ ምንም አላቃውም እናቱን የሚወድ ሰውግን ደስ ይለኛል እግዚአብሔር ይጨምርልህ
@Halima-sy4dt
@Halima-sy4dt 15 күн бұрын
ይሄ ልጅ ስወደው ጎበዝ ነው በሳልና ብልህ አስተሳሰብ ነው ያለው አላህ ከዚህ በላይ ከፍ የድርግህ በርታ ለቤተሰብ ክብር ያለው ሰው ደስ ይለኛል❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@feridnura-xg9hq
@feridnura-xg9hq 15 күн бұрын
የኛ ሙስሊሞች አራአያችን ነብዩ ሙሀመድ ናቸው
@nebiyatrakebe1224
@nebiyatrakebe1224 14 күн бұрын
ጉድ ነው እኮ አላህ ከዚህ በላይ ይጨምርል አለች እንጂ ምነው እህቴ የስው ደስታ እና ሰው ሲያድግ አትውጅም እንዲ😊😊😊😊😊😊
@wediweyinking
@wediweyinking 13 күн бұрын
​@@feridnura-xg9hq እስኪ የፃፈቺው መጀመሪያ አንብቢው እስዋ እኮ ለቲክቶኮሩ ጥሩ ምኞት ነው የተመኘቺው ቆይ አንቺ ለምን ጥንብ ትሆኛለሽ
@feridnura-xg9hq
@feridnura-xg9hq 13 күн бұрын
@@wediweyinking እናንተ ጥባታም እኔ በመጀመሪያ ወንድነኝ ምናባቹ ያንጫጫቹዋል
@wediweyinking
@wediweyinking 12 күн бұрын
@@feridnura-xg9hq ለምን ለራስህ ትሳደባለህ አንተ እኮ ነው ጥንብ እና ደግሞ በሰው ደስታ ትበሳጫለህ ትናደዳለህ በነገራችን ላይ ሰው ሁን እሺ ሰው ሁን ጥንብ አትሁን
@abuahmed6265
@abuahmed6265 14 күн бұрын
ማርያምን በጣም አስተዋይ ልጅ ነው እመብርሀን ትልቅ ደርጅ ያድርስህ ትክክል ነው ስንት ባልጌ ነው ቤተስብ የሚስደብ
@tigabumarkosofficial2852
@tigabumarkosofficial2852 15 күн бұрын
በጣም ጎበዝ ልጅ ነው። እኔ ሁሌ ሥራዎቹን እከታተላለሁ። በርታ ወንድማችን!!
@user-zx4mt8dx6o
@user-zx4mt8dx6o 15 күн бұрын
ጎበዝ አደነኩህ ቀለል ያለ ገዘብ ማስገኛ ነው ያልከው ቃል ተመቸኝ በርታ👍👍👍👌👌
@user-xe8ee3jx4k
@user-xe8ee3jx4k 15 күн бұрын
እህቱን.... ከኔ በላይ እኔን ትመስላለች ያለውን ግን የሰማ አለ
@ethio4711
@ethio4711 15 күн бұрын
ከቤተሰብ ጋር የፖሰተው ፎቶ ላይ ካዝናኑኝ ኮመንቶች ከመመሳሰላቸው የተነሳ "ብዙ በርጠሚዎሶች "ያሉት😂😂 ጎበዝ ልጅ ነዉ
@mimibayeh
@mimibayeh 15 күн бұрын
የኔጌታ እንኳን የስራህን ውጤት አየህ! I genuinely love this kid, and had no idea he was helping support his family. So glad you are making it! ❤️
@hawiamanuel42
@hawiamanuel42 15 күн бұрын
በፍጥነት / በአንድ ሰዓት ውስጥ/ 10000 ምልከታ ያገኘ የሴፉ እንግዳ።
@hawiamanuel42
@hawiamanuel42 15 күн бұрын
ተባረክ ጥሩ ስብዕና ያለው ልጅ ነው።
@MahiMahi-bs4rh
@MahiMahi-bs4rh 15 күн бұрын
ይሄ አዝግ ልጅ ያስቀኛል🤣🤣ከእድሜው በላይ ነው ስራው🥰መጨረሻህ ይመር በርታ ትችላለህ💜
@user-xy2gb4qf5s
@user-xy2gb4qf5s 15 күн бұрын
I'm from eritrea 🇪🇷 I like Ethiopia people fiqr yashenfal ❤ ፍቅሪ ይስዕር ❤
@michaelm1440
@michaelm1440 11 күн бұрын
😂😂😂
@BestelotKebede92
@BestelotKebede92 15 күн бұрын
ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 💚💛♥️
@godanatube5013
@godanatube5013 14 күн бұрын
በወጣትነት ዘመን ብዙዎች ተሰብረው ከአላማቸው መዳረሻ ሳይደርሱ ባክነው ይቀራሉ። ወገኖቼ የወጣትነት ዘመናችንን በአግባቡ በመልካም ምግባር እናሳልፍ። እልፍ ሲሉ እልፍ ይገኛል። ዋናው በወቅቱ ማለፍ ያሉብንን መሰናክሎች በጥበብ እንለፋቸው።
@user-qb8ni8jx1n
@user-qb8ni8jx1n 15 күн бұрын
ሰይፋ በጣም ነው የማክብርህ ልጆችህን እግዚአብሔር ይባርክልህ እባክህ ይልማ ገብረአብን አቅርብልን በጣም አድናቂው ነኝ
@antealehegnhailu2589
@antealehegnhailu2589 15 күн бұрын
እኔም የኤፍሬም አድናቂ ስለሆንኩ አብዝቼ ጋሽ ይልማ ገብረአብ እወዳቸዋለሁ
@Beza-tv4fw
@Beza-tv4fw 15 күн бұрын
ዋውውው በጣም ደስ የምል ነው የወጣት ጊዜ በእንደዚህ ማሳለፍ ሌላው ተምሳሌት ነው ያሰብከው ፈጣሪ ያሳካልልህ
@user-jj2yn6vr9e
@user-jj2yn6vr9e 15 күн бұрын
የሚመቸኝ ልጅ ፈታ ነው የሚያደርገኝ❤
@Sheqala
@Sheqala 15 күн бұрын
❤❤ግን የእውነት ስሙ ነው ምርጥ የሀበሻ ኩሩ ❤❤❤❤❤❤❤ጠንካርስ ወጣት
@fase-man6355
@fase-man6355 14 күн бұрын
አወ!!! በርጠሚወስ የመጽሃፍ ቅዱስ ያለው አንድ ምስኪን አይነ ስወር ሰው ስም ነው!! ኢየሱስ ክርስቶስም አይኑን አበራለት!!
@ETHIODIASPORA88
@ETHIODIASPORA88 15 күн бұрын
በርጠሚዩስ ጎበዝ ልጅ ነው በርታ ወንድሜ
@zadargosha
@zadargosha 15 күн бұрын
ጀግና የሆነ ልጅ ነው ❤❤❤❤❤❤💚💚♥♥♥
@user-eq6bw6dz9b
@user-eq6bw6dz9b 15 күн бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ለቤተሰቦችህ ላደረከው
@yohannesasrat4012
@yohannesasrat4012 14 күн бұрын
አደገኛ አካሄድ ላይ ያለ ወንድማችን ነው በእግዚአብሔር ወንጌል አጉል ላስቅ እያለ የሚሞክር ተራ ልጅ ነው ከፈለጋችሁ የሚሰራቸው በጠቅላላ ከጥንቆላና መንፈስ ጋር የተያያዘ ነው
@amyentadese6914
@amyentadese6914 14 күн бұрын
እግዚአብሔር ይስጥህ ወንድሜ ስራው በሙሉ ስለመንፈስ ነው
@user-bw8iv5og3n
@user-bw8iv5og3n 14 күн бұрын
Ysun yakl mokr bzu kmtawra
@EldaEldu-hp2fj
@EldaEldu-hp2fj 10 күн бұрын
ይሄ እኮ ለ fun ነው ለምንድነው በሌላ ነገር የምታስቡት ውይ ሀበሻ!!!
@CherylPete-bd6oo
@CherylPete-bd6oo 10 күн бұрын
Lmaoo.. yall need therapy
@michaeltafere4867
@michaeltafere4867 14 күн бұрын
በጣም ሚያስቀኝ ብሎም የሚያዝናናኝ ድንቅ ተሰጥኦ ያለው ወጣት ነው
@user-qr5kt1pk4o
@user-qr5kt1pk4o 15 күн бұрын
You are well matured 👏 keep it up your good working bro
@tizuethiopia7894
@tizuethiopia7894 15 күн бұрын
በስለህ ሳይሆን አረህ ነው የመጣከው ተመችቶኛል😂😂😂😂😂
@LdeaKia
@LdeaKia 14 күн бұрын
ጎበዝ ልጅ ነክ ቲክቶክ በጣም ካልተጠነቀቁ ከባድ ሱስ ነው አሺሺ በሉት እኔ አጠፍቼ ተገላግያለው አልተኛ ሇሇሇ
@RahelRahel-zy1km
@RahelRahel-zy1km 13 күн бұрын
ጓበዝ በልጅነቱ መስራት የለመደ ሰው ብርቱ ሰው ነው በርታ 🙏😘
@konjitOrthodoxEthiopia1991
@konjitOrthodoxEthiopia1991 14 күн бұрын
በጣም ደስ የሚል ልጅ ነው ፈጣሪ ትልቅ ቦታ ያድርስህ❤
@user-zz7yn3rm5e
@user-zz7yn3rm5e 15 күн бұрын
ስወደው በርጠሚዎስ እድግ በል ዋው አስተሳሰቡ👌👌👌
@Besor-Be.go5
@Besor-Be.go5 14 күн бұрын
እርጋታዉ በጣም ደስ ይላል እንደኔ የሚወደዉ 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@user-bw4er8by7i
@user-bw4er8by7i 13 күн бұрын
ማርያምን በጣም ነው የማደንቀው በጣም ጎበዝ ልጅ ነው
@selamtube8173
@selamtube8173 14 күн бұрын
በጣም ጎበዝ ልጅ ነህ እግዚአብሄር ይባርክህ
@mekbibmulugeta3425
@mekbibmulugeta3425 15 күн бұрын
እንደ እኔ በርተጠሚዎስ እሚመቸው Like ❤
@user-ju6pq8se4t
@user-ju6pq8se4t 15 күн бұрын
ጎበዝ ልጅ ነህ በርታ
@Ekram-rs9qn
@Ekram-rs9qn 14 күн бұрын
ደሥ የሚል ስራነዉበርታ ወድሜ😍😍
@almazseid
@almazseid 14 күн бұрын
ሰይፉ አርቲስት ጀሚላ ከበደ ሞጋቾች ድራማ ላይ የተወነችውን ጎበዝ አርቲስት የት ጠፋች? እባክህ አቅርብልን ከምስጋና ጋር።
@user-wv1pd7pr2k
@user-wv1pd7pr2k 14 күн бұрын
ምረጥ ልጅ ነው ዋው የልጅ አሰተዋይ መጨረሻክ ይመረ ❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️👌👌👌👌👌👌👌👍👍👍
@selamselam3065
@selamselam3065 14 күн бұрын
ምርጥ❤ የግዜው ትውልድ❤ ይመችህ በርጤ❤❤❤
@user-ix5kl4bq1j
@user-ix5kl4bq1j 15 күн бұрын
Gobez nek bro Keep it up ❤️❤️🥰
@SaraAbesalte
@SaraAbesalte 15 күн бұрын
❤❤❤😮😂😂😂 ምርጥ እናመስግናለን ድንቅ 😊
@abuahmed6265
@abuahmed6265 14 күн бұрын
የሚገርም ልጅ በዚህ እድሜ ብዘ ስራ ስርቱል❤❤❤
@TERY411
@TERY411 14 күн бұрын
አሪፍ ነው በርታ ❤
@seadamohammed5031
@seadamohammed5031 9 күн бұрын
እዉነት ነው live ላይ ወተዉ የራሳቸውን ስራ ከሚያስተዋዉቁት ዉጪ ቁጭ ብለዉ ታብ ታብ ሚሉት ልመና ነው የሚመስለኝ ስራቸው ጎበዝ ልጅ ነህ በርታ
@Tybatube
@Tybatube 14 күн бұрын
ይችን ፀሁፈ የሚታነቡ የሰው ዘር በሙሉ በያላችሁበት ደሰታ እንጅ ክፍ አይንካችሁ ያልታሰበ የማታ እንጀራ ይስጣን ያርብ አማን እስቲ ቤትሰቢ አቢረታቱን በቂነናቲ ውዴች 😢😢❤❤
@FoziyaFoziya-tq8ij
@FoziyaFoziya-tq8ij 14 күн бұрын
ጎበዝ የኔ ጀግና በርታ ወድሜ
@alganeshgidey8463
@alganeshgidey8463 14 күн бұрын
You have a bright mind 👍
@kidist1955
@kidist1955 9 күн бұрын
ሰይፍሻ ስላቀረብክልን ኣመሰግናለው🙏🙏🙏😍
@nathanielejeta
@nathanielejeta 15 күн бұрын
በጣም ሚመችኝ ልጅ በርትልኝ ውንድሜ
@user-kk7vc2lg4o
@user-kk7vc2lg4o 14 күн бұрын
ሁሉ ነገርክ ነው የሚመቸኝ ❤
@Lula124tube
@Lula124tube 14 күн бұрын
በርጠሚዮስዬ የሰፈሬ ልጅ ስለየሁክ ደስ ብሎኛል😍
@user-jz9zh7bd1h
@user-jz9zh7bd1h 14 күн бұрын
አዲሱ ገበያ ነሽ እኛ ሰፈር😊
@Lula124tube
@Lula124tube 14 күн бұрын
@@user-jz9zh7bd1h አይ ገላን
@saraaamarech5920
@saraaamarech5920 13 күн бұрын
ጎበዝ፡በርጠሚዎስ፡ተባረክ፡ለቤተሰብህ፡አሳቢ❤
@1234ghhddghhj
@1234ghhddghhj 15 күн бұрын
Bravoooooo, sew malet yihe new. I am glad he made it thru. Bravooo!!! Keep the good job
@user-tz7rv6tp8j
@user-tz7rv6tp8j 14 күн бұрын
Wow amazing
@Abukifashin
@Abukifashin 15 күн бұрын
ፈጣሪ አገራችንን ሕዝቦቿን ይጠብቅልን ሰላሙን ይመልስልን ወጣቶቻችንን አላሕ ይጠብቅልን
@user-ru3sw2wn9n
@user-ru3sw2wn9n 15 күн бұрын
ጀግና ነህ ❤
@EsraelAbrhaley-ci6xt
@EsraelAbrhaley-ci6xt 15 күн бұрын
ስወደው
@aminaethiopia1968
@aminaethiopia1968 15 күн бұрын
በጣም የምወደው ልጅ ❤️❤️
@marthahidego7902
@marthahidego7902 15 күн бұрын
በጣም ጉበዝ ልጅ ነው ሰላቀረብከው እናመሰግናለን
@hana8922
@hana8922 15 күн бұрын
በርጠሚዎስ በጣም ጎበዝ ነህ አድናቂህ ነኝ የማዳም ቅመም ❤❤❤❤❤❤
@football_squad3795
@football_squad3795 15 күн бұрын
wow wow Adnakih negn❤❤❤
@dsfd8981
@dsfd8981 15 күн бұрын
❤❤❤ጀግና
@ZolaTheGreat
@ZolaTheGreat 15 күн бұрын
አብሽር አባቴ
@user-no2hz6cc3v
@user-no2hz6cc3v 11 күн бұрын
ዋውውውዘመንክይባረክ በርታልኝ
@devanitekle580
@devanitekle580 14 күн бұрын
ጀግና ነህ
@MsuqureM
@MsuqureM 14 күн бұрын
አስተዋይ እና ትሁት ልጅ ነው በስራ ምክንያት በአካል አውቀዋለሁ🙏🙏🙏
@user-jj6jo5pj4n
@user-jj6jo5pj4n 13 күн бұрын
በጣም ልዩ ሰው ❤❤❤❤❤❤
@etayen-
@etayen- 14 күн бұрын
ተደግሞዋል ድንቅ ተስጦ ያለው ለጅ፣ እንደ እኔ የበርተጠሚዎስ አድናቂዎችህ የሆናቹ እስኪ በ
@user-ow1xh2cy3h
@user-ow1xh2cy3h 15 күн бұрын
የኔ ፉቅር የኔ ጨዋ ❤
@Rahma-td6er
@Rahma-td6er 15 күн бұрын
በረጠሚዉስ 🎉🎉እደነህ አድንቅህ አለሁ
@jegnapeople6903
@jegnapeople6903 11 күн бұрын
Berti gobez. 👍 Lij yared yikreblin yemitilu be like ❤️
@eyerusalem9504
@eyerusalem9504 14 күн бұрын
ዋውው ደስ የሚል ልጅ ነው እንደዚህ አልመሰለኝም ነበር
@Mahizuzu
@Mahizuzu 15 күн бұрын
ለቀልድ እራሱ ስይፉ በራሱ ሲቀልድ በሱ አቀልዱ አክብሮ ካቀርባችሁ አክብሩት ያሁኑ ወጣት መርገምት ነን በስማም 😢ስይፉ ሞቶ ይበልጠናል እኮን ኑሮ
@user-by5ky6hi3d
@user-by5ky6hi3d 11 күн бұрын
በደንብ የሠይፉ አድናቂ ነኝ በጣም
@elshadaytamrat-qs2ky
@elshadaytamrat-qs2ky 13 күн бұрын
perfect 👌 👌
@milaye3667
@milaye3667 15 күн бұрын
እወደዋለው❤
@waliyawaliya9080
@waliyawaliya9080 15 күн бұрын
Seifu please know what question to ask in public. It’s confusing what is your intention is to ask your guests their personal financial details. Please take some kind of training.
@markosbelachewtome4133
@markosbelachewtome4133 2 күн бұрын
አባትህ በጣም ምርጥ አባት ነው ግን ማውሳት ነበረበት
@user-gl3rx3jt5u
@user-gl3rx3jt5u 14 күн бұрын
ጀግና ልጅ👏🎉🎉
@abhope12
@abhope12 15 күн бұрын
ሰይፉሻ አሁን ምርጥ ሰው አቀረብክልኝ ለኔ
@HsksnsHaovs
@HsksnsHaovs 15 күн бұрын
tnx.seifu🙏🙏❤😂😂
@freweynimebratu6870
@freweynimebratu6870 15 күн бұрын
Endea seyefu asemesay bemeder lay yelem , legenetheb sew tigelaleh maferiya
@MekdesMinota
@MekdesMinota 13 күн бұрын
Your cute bertmiyos, love you Thanks sefiyisha
@heavenzemelak62
@heavenzemelak62 12 күн бұрын
wow good job🙏👏
@selinademi5206
@selinademi5206 10 күн бұрын
ለኔ 1ኛ ቲክቶከር ነህ የኔ አንበሳ በርታ 🥰🥰
@woynshetkassa9839
@woynshetkassa9839 14 күн бұрын
ደስ ስትል
@user-uq8xh2wc8n
@user-uq8xh2wc8n 14 күн бұрын
Thanks sefisha
@kirasoltube
@kirasoltube 15 күн бұрын
er zari gena asedesetkegne seyfuu
@natnaelkidane9922
@natnaelkidane9922 15 күн бұрын
Best tiktoker ever❤❤❤GBU
@user-ln9uw9eg1y
@user-ln9uw9eg1y 15 күн бұрын
Please next Ruth and abarishi ❤
@AbduBedru-ii1ps
@AbduBedru-ii1ps 15 күн бұрын
የኢትዮጵያ የቲክቶኩ 👑👑👑👑
@munajemal509
@munajemal509 15 күн бұрын
Yes we can be a great 👍
@meseretgelan7868
@meseretgelan7868 15 күн бұрын
❤❤❤
@user-ui5hg2ru5o
@user-ui5hg2ru5o 11 күн бұрын
This guy Bertemios is the number 1 guest seifu had on his show
@henokhabtamu196
@henokhabtamu196 10 күн бұрын
አስኮ ብዙዎቹን ያፈራ ሰፈር ነው👍👍👍
@maraki142tyube
@maraki142tyube 15 күн бұрын
ምርጥ ልጅ ነዉ
@user-xx9el9hp6z
@user-xx9el9hp6z 15 күн бұрын
❤❤ስወደው
@givu902
@givu902 15 күн бұрын
ሰወድዉ❤
@betinajjar8241
@betinajjar8241 13 күн бұрын
ትለያለህ❤
World’s Deadliest Obstacle Course!
28:25
MrBeast
Рет қаралды 118 МЛН
I CAN’T BELIEVE I LOST 😱
00:46
Topper Guild
Рет қаралды 30 МЛН
Средний палец и собака 🤯
0:25
FATA MORGANA
Рет қаралды 2,7 МЛН
кот на подоконнике #shorts #животные #котики #shortsvideo
0:37
Ещё один способ не забеременеть
0:16
Pavlov_family_
Рет қаралды 1,6 МЛН