No video

በሰው እንድንጠላ የሚያደርግ ዓይነ ጥላ! ክፍል አምስት!

  Рет қаралды 31,638

ቀሲስ ሄኖክ ወልደ-ማርያም Kesis Henok Weldemariam

ቀሲስ ሄኖክ ወልደ-ማርያም Kesis Henok Weldemariam

4 жыл бұрын

ዓይነ ጥላ አንዱ መሰሪ ጠባዩ በሰው እንድንጠላ ነው የሚያደርገው። በውስጥ እና በውጭ ያለው ዓይነ ጥላ በእጮኝነት:በትዳር ሕይወታችን እንድንጠላላ እንዴት እንደሚያደርገን ይመልከቱ!

Пікірлер: 375
@alextakele
@alextakele 4 жыл бұрын
መንፈስ ቅዱስ አይነጥላን ከሁላችንም ላይ ያስወግድልን!
@salamberko2061
@salamberko2061 4 жыл бұрын
አሜን
@zinatube2251
@zinatube2251 4 жыл бұрын
አሜን
@lewamehabtay7842
@lewamehabtay7842 4 жыл бұрын
አሜን
@yewourkwha21bisrat38
@yewourkwha21bisrat38 4 жыл бұрын
አሜን
@user-qz9md5le4z
@user-qz9md5le4z 4 жыл бұрын
አሜን፫
@kaleymazola9509
@kaleymazola9509 4 жыл бұрын
ይህ ሁሉ በእኔ ላይ እየተፈመ ያለ ነገር ነው :: እድሜ ለመምህር ግርማ ነቃንበት:: ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን !
@hrithrit4219
@hrithrit4219 4 жыл бұрын
ሰልክሸ ሰጠኝ
@aminaredi2764
@aminaredi2764 7 ай бұрын
መፍትሄው ምንድነው??በምን ይድናል??
@user-ps2dd7ez8r
@user-ps2dd7ez8r 4 жыл бұрын
የፍቅር አምላክ ፍቅርን ያድለን ለእኛ ለልጆቹ
@WudCooking
@WudCooking 4 жыл бұрын
Qesis ebakiwon sildkon yestafuligne
@selamselamtube7005
@selamselamtube7005 4 жыл бұрын
ቀሲስ ቃለ ሕይወት ያሰማልን...... ከእርኩስ መንፈስ ጋር እንዴት መዋጋት እንዳለብን የሚሰጡን ትምሕርት ሁሌም መልካም ናቸው...... በእውነት እናመሰግናለን......
@user-qk2zq4pi7h
@user-qk2zq4pi7h 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሠማልን
@user-fm5hm3sg3i
@user-fm5hm3sg3i 4 жыл бұрын
አባታችን ቃለ ሂይወት ያሰማልን ዛሬ በህልሜ መጡኝና ትላንት ይሄ ስብከት ሰማሁት ስተኛም በድጋሜ ሰማሁት ከዛ ስለ መተት ታስተሙሩኝና መተት በሱጦታ ይመጣል ሰይጣን በቀይ ልብስ ይመጣል በጓደኛ ወዘተ ብለዉ ቡዙ ያስተሙሩኛል ከዛስ ከዛ ስትድኝ ሆድሽ ያምሻል ከዛ ይወጣልሻል ትሉኝና በአጭሩ ነዉንጂ ያስተማሩኝ ቡዙ ነዉ ግን ወድያዉ ሲባንን ከእንቅልፌ በህልሜ ያየሁት እዉን ሆነ ተነስቼ በስምአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስአሃዱ አምላከ ብየ ሰገራ መጣኝ ቀይ ነዉ በጣም ሆዴ አመመኝ ኬት እንደመጣ እንጃ የሚበላዉ ደረቅ ነዉ ከዛ አመመኝና መፀለይ አልቻልኩም ድጋሜ ተኛሁ በነገራችን ላይ አባታችን በቅድም በኮመንት ከባለቤቴ እንደተጣላሁ ነግሬት ነበረ ከዛ ሌላ ግዜ በህልሜ ቡዙ ግዜ አየዋለዉ እንየ ሲፈልገዉ እሱ ግን ፊቱ ሲያዞሩብኝና ልብሴ በሌላ አልጋ ሲነጠፍና ሲቆሽሽ አየዋለዉ እግዚአብሔር መስተዋሉን ይስጠዉ ይስጠን አሜን ።ከዛ ዛሬ ግን ቀይ ወጣት በነጠላ ፀጉሩ ሳይቀር ተሸፍኖ የሚያቀዉ ይመስለኛል ሲያስታዉሰዉ ሲል አልስታወስልሽ አለኝ ከሱ ከባለቤቴ አጠገብ ይጎዛል ወደ እንየም ይመጣሉ ታሚመ ሲወድቅ እሱ ባለቤቴ ጨለማ የነበረ ይመስለኛል መጥቶ ያነሳኛል ከዛ አንድ ልጅ ከኛ ቤት ራቅ ያለ ቤቱ በትንሽ ክፍለ ሀገር ይመስለኛል ያለቅሳል አለቅሽም ብሎ ባለቤቴ እያለ እህቴ እያለች ያዘኝ እንደምን ብየ እንዲለቀኝ አደረኩ እንየ ሲሮጥ እሱ ሲያራሩጠኝ እንድይዘኝ እየተራራጥን ቤታችን ይመስለኛል ትልቃ እህቴ ያለችኝ ይመስለኛል ከዛ መጣ ልጁ ደጃችን ድረስ ከዛ ዚጊ በሩ ዚጊ አልኮት አይሄድም እዚ ቢቀመጥስ ትለኝና መብራት አጥፊዉ ሲጨልምበት ይሄዳል አልኮት እንዳልኩት ሄደ ከዛ ባንኝ ተነሳሁ ድጋሜ ሆዴ አመመኝ ቀጠል ያለ ነገር ሰገራ ወጣልኝ አሁንም መፀለይ አልቻልኩም እንየ ባለቤተ መንገድ ላይ ይመስለኛል በመንገዱ ላይ የሆነ ሰዉ ሀኪም ይመስለኛል ድነሻል የሀኪም ዋጋ ክፈይ ይለኝና እህታችን አክስቴ ቡዙ ትላልቅ እናቶቻችን ያሉ ይመስለኛል ግማሹ ተከፍለሀል ግማሹ እንበደራለን ይላሉ እንየ መጥቼ እግዚአብሔር ይመስገን አለኝ ብየ ያለኝ ሁሉ ሳልቆጥረዉ በሞቶ በሞቶ ያለ ያሀገራችን ብር ሰጠነዉ ወደ ቤታችን ሄድን ግን ቆይቶ አሁንም እያመመኝ ነዉ አባታችን በፀለትዉ አሁንም ያስቡኝ በዚ ስብከት ነዉ ተአምር ያየሁ😭☦️😭✅🕊️
@SaraSara-ng8ij
@SaraSara-ng8ij 4 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን አሜን ሰይጣን እኮ ህይወታችን አበላሸብን እኮ ፈጣሪ ይርዳን እኔማ ህይወቴን አመሰቃቀለው አባ አፀደ ማርያም ብለው በፀሎት ያስቡኝ እኔ ክፉ አይደለሁም ግን ሰው ሁሉ ሀይለኛ ነገረኛ ክፉ እድሆንኩ ያስቡኛል ግን አይደለሁም ሁሌም ይገርመኛል ፈጣሪዬ ሆይ እርዳኝ ዘወትር ከኔ አትራቅ አባ በፀሎት አስቡኝ
@user-xt8xf6hv1h
@user-xt8xf6hv1h 4 жыл бұрын
አይዞሽ እህት እኔም እንደዚሁ አይነት አመለካከት ነው ስው የሚነግረኝ::
@user-hl2ck4er9h
@user-hl2ck4er9h 4 жыл бұрын
""" እግዚአብሔር ይመሰገን አባታችን "" እንኳን በሰላም መጡልን አባታችን እድሜ እና ጤና ይሰጥልን 🙏
@user-kq3fe9yb6x
@user-kq3fe9yb6x 4 ай бұрын
ይሄ የኔ ታሪክ ነው ማንም ሰው አይወደኝም ብቻዬን ነኝ ሰዎች ገና ሳያቁኝ ነው ሚጠሉኝ 😢😢 አንድ ቀን ጌታ ያድነኝ ይሆናል
@et1206
@et1206 4 жыл бұрын
መምህር እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ እውነት ነው በእኔ በራሴ ላይ የማየው ባህሪዎች ናቸው ለትምህርትም ይሆናል 1. እቤት ቁጭ ብዬ ሰላም የነበረው ፊቴ ስራ ስሄድ ወይ ሰው ጋር ስሄድ ተቀይሮ የመጎሳቆል አይኔ የመቅላትና የመሞጭሞጭ ሰዎች ተጠግተው ሲያወሩኝ የመፍራት በፊቴ መሳቀቅ ወንዶች ገና ሲያዩኝ ግንባሬ ላይ የሚሸበሸብ እና የመቆጣት የመገላመጥ ወይ ቶሎ ከነሱ የመሸሽ ባህሪ ይታይብኛል እቤቴ ስገባ ግን ፊቴም ጥርት ይላል ሳቅ ጨዋታም እጀምራለሁ። 2. የፍቅር ጓደኛ ይዤ ከሆነ ግዜ በኋላ ያለምክንያት ጥፍት ይላሉ ወይ እነሱ ካልሄዱ እኔ እሸሻለሁ ግን ምንም ፀብም ሆነ ጥላቻ የለኝም ያ ነገር ብዙ ግዜ ጎድቶኛልም ህይወቴንም አበላሸው አሁን ሰውን የመቅረብም የማመንም ፍላጎቴ ሞቷል ።እግዚአብሔር ያክብርህ ሁሌ የሚያሳስበኝንና የሚጨንቀኝን ጥያቄ መለሱልኝ በፀሎት አስቡኝ
@user-cy2qe1nh4b
@user-cy2qe1nh4b 4 жыл бұрын
እኔም ልክ እንዳኣንቺ ነዉ እዉነት
@SABBIRKHAN-gz2mz
@SABBIRKHAN-gz2mz 4 жыл бұрын
Enme batikile endachi
@SABBIRKHAN-gz2mz
@SABBIRKHAN-gz2mz 4 жыл бұрын
Amne amne amne KAlE hawet yasemalne abatachne
@user-qk8vz9iz3x
@user-qk8vz9iz3x 4 жыл бұрын
ጸሎት መፍትሔ ነው የተዋህዶ ልጆች ይህ በቴሌ ግራም መንፈሳዊ አገልግሎት የበረከትም ስራ በመስራት ላይ ይገኛል እናንተንም ሰብስክራይብ በማድረግ አገልግሎቱን ደግፉ kzbin.info/www/bejne/iYqQdWCnfMyHZrc&feature=share
@mimidamite6494
@mimidamite6494 Жыл бұрын
me too
@Dd-ps8ev
@Dd-ps8ev 3 жыл бұрын
በውነት መምህራች አባታችን በሩሱት አድሮ የሚያስተምህረን እግዝአብሔር ይመስገን ለርሱም ፀጋው ይጨምሩልት በኔ ላይ ያለ አነጠላ ቃሉት ሰምቼ እና አገሬ ገብቼ በርሱት እጅ እድጠመቅ ልእል እግዘብሔር ይርዳኝ በፀሎቱት ያስቡኝ
@Minamina-me7nk
@Minamina-me7nk 3 жыл бұрын
አባቴ ቃለ ሂወት ያሰማልን ይህ ሁሉ በኔ ደርሶብኛል ባገርም በባእድ አገርም ወለላይቱ ማርያም ፈቅዳልኝ ደጇ መጥቼ በመስቀሎት ለመባረክ ያብቃኝ በፀሎቶ አስቡኝ አባቴ የመፅሐፍ ስሜ ወለተ እየሱስ ነው
@user-bt6fg8ns1i
@user-bt6fg8ns1i 4 жыл бұрын
አባቴ ዘወትር የሚያስጨንቀኝ የፊቴን ገፅታ አይተዉ ኩፉ ናት ይሉኛል ግን ሲበዛ ዉስጤ የዋ ነኝ ጎደኛም የለኝም ብቻዬን ነዉ ያደግሁት አሁንም እንደዛዉ ብቸኛ ነኝ እናቴም እንደዚሁ ክፉ ናት ይሎታል😢😢😢😢
@marhawitkahase2519
@marhawitkahase2519 3 жыл бұрын
0570423879 bezi dewilin wide
@user-bt6fg8ns1i
@user-bt6fg8ns1i 3 жыл бұрын
@@marhawitkahase2519 በዋትሳፕ ፅፌልሻለሁኝ
@user-os9xu3xr4g
@user-os9xu3xr4g 4 ай бұрын
አባ እረጅም እድሜና ጤና ይስጠዎት የጥላቻ ጥግላይነኝ ሁሉም ያሉትሁሉ እኔላይ ነው በህይወቴ የተሰካልኝ ነገር የለም እናም የመጨረሻም ከማሀበራዊህወት ወጣሁ እናም ድብርትውስጥ ገባሁ እናም አሁላይ እራስሽን አጥፊ አጥፊ የሚል ስሜትነው እሚሰማኝ እኔ ከሙስሊም ቤተሰብ የመጣሁነኝ ግን ብጠመቅ እደምድን አምናለሁ ግን በዙሪያዬያሉትን ስጠይቅ ደናነሽ አላበድሽ የሚል ምላሽ ነው እሚሰጡኝ ሕይወቴን አልኖርኩም እናም ሞት አልፈልግም አሁን ጨቀትና ድብርትውስጥነኝ እባካችሁ በፆሎታችሁ አስቡኝ
@gedilutesemma1214
@gedilutesemma1214 4 жыл бұрын
በርታ ወድሜ ብዙ ነገር እጠብቃለን ካንተ ብዙ ማናቃቸው ነገሮች አሉ ስለ የመናፍስቱ ሴራ።አዳዶች በንቀት ስቀልዱ እሰማለሁና እናም ያገልግሎት እድሜክ ይባረክ።።።።።።።።።
@hbeesan2297
@hbeesan2297 11 ай бұрын
ይህ ሁሉ በኔ አለ በፀሎታችሁ አሥቡኝ እህት ወድሞች አባት እናቱቼ ወለተ ሥላሴ ብላችሁ 🤲🤲💔🥺🥺🥺🥺
@ahmadmohmad9425
@ahmadmohmad9425 3 ай бұрын
አባታችን እረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጥልን በረከቶት ይደርብን የኔ ሂወት ማርያምን ለሰው ክፉ አይደለሁም ግን ሰው ገና ሲያየኝ ከውጭ በጣም ክፉ ሰው እደምመስል እና ከቀረቡኝ ቦሀላ አደጠበቁኝ አያገኙኝም ገና ሲያዩሽ ክፈ ሰው ትመስያለሽ ይሉኛል ግን እኮ እኔ እግዚአብሄር በሚያውቀው ክፉ ሰው አይደለሁ ለሰው ልጅ ምንም ባደርግ ጭራሽ መልሰው እኔኑ ነው የሚወጉኝ 😢😢😢😢😢😢😢😢 ጌታሆይ ለኔም ቀን አምጣ የልታደለች እድል ደግ ለሰራሁ ጥፊ ነው የሚጠብቀኝ 😢😢😢😢
@teejaay585
@teejaay585 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያስማልን አባታችን ይሄ ሁሉ ታሪክ በኔ ሂወት አለ መዳህኒያለም እድሜወትን ያርዝምልን
@bethelhemtesfay4201
@bethelhemtesfay4201 4 жыл бұрын
መምህር እድሜ ይስጦት እንመስግናለን እኔ ኽፉ ነኝ ብዬ እድሜየን ሙሉ ጠይቔለዎ ተስቓይቼ አሁን ወራት አለፉ ኸነቓሁበት እግዚአብሔር ይመስገን
@user-db2ss1ek7l
@user-db2ss1ek7l 4 жыл бұрын
እኔም
@marhawitkahase2519
@marhawitkahase2519 3 жыл бұрын
0570423879 bezi dewilin wide
@lilytesfa7389
@lilytesfa7389 2 ай бұрын
አሜን አባታችን ቃለ ሂወት ያሰማልን🙏🏻🙏🏻🙏🏻
@HelenMulash
@HelenMulash 16 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን
@zadyarsemalij9065
@zadyarsemalij9065 4 жыл бұрын
አሜን ለአባታችን ቃለ ሂወት ያሰማልን እኔ ዝምተኝ ነኝ ከሰወች ጋር ቶሎ መግባባት አልችልም ሰውች ግን እሷ ኩራተኛ ነች ሰው አይጥማትም ይሉኝል እውነት ግን እኔ ይህ የኔ ባህሪ እንዳልሆነ እናግርለሆ ግን ማንም አያምነኝ
@sabazinabe1250
@sabazinabe1250 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህወት ያሰማል ጥሩ ትምህርት ነው መምህራችን እድሜና ጤና ይስጥልን ፍፁም ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን🙏🙏🙏
@brhinbelayneh5707
@brhinbelayneh5707 4 жыл бұрын
ክብርን መስገን ይህን ለእግዚአብሔር እውነት እኔ አለው ለምንም ምክንያት ስው ክነ ይርቅል እውነት የለእንዴት ነገር ለክ አይደልም እግዚአብሔር ዓይኒ ጥላ ላላም ክፍ መንፍስ ይጥፍላን ከምድር
@senitube2278
@senitube2278 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን በእውነት እኔም ላይ ያለ አጋንንት ነው በፀሎት ያስቡኝ
@user-go4mp8ky7u
@user-go4mp8ky7u 4 жыл бұрын
አሜን ቃልሂወት ይስማልን መምህር
@user-qk8vz9iz3x
@user-qk8vz9iz3x 4 жыл бұрын
ሰብስክራይብ የማርያም ወዳጅ ውድ የተዋህዶ ልጆች እንኳን #ለደብረ_ታቦር በዓል በሰላምና በጤና አደረሰን አደረሳችሁ!!! እነሆ በዓሉን የሚመለከት ድንቅ ዝማሬ በዩቱብ ተጋበዝሉን! 👇👇👇👇 kzbin.info/www/bejne/hYm4apxnpZeqqMk kzbin.info/www/bejne/hYm4apxnpZeqqMk 👆Subscribe በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ!
@yordiejisratube1527
@yordiejisratube1527 4 жыл бұрын
Egzihabher ymesgen Abatachin Egzihabher ymesgen Egzihabher ymesgen kale Hewetn yasemalin tesfa Mengiste semayatn yawrsil. Egzihabher Abatachinin ytebkiln. Egnanm kezi kfu Menfes ysewren Amen Amen Amen 🕊🕊🕊🍀🌿💚💛❤🤲🤲🤲
@jejsh8451
@jejsh8451 2 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሠማልን መምህራችን በእወነት እድሜ ና ጤና ይሥጥልን ትምሀርቱ በጣም ደሥ ይላል
@user-sn5dq4zj3v
@user-sn5dq4zj3v 9 ай бұрын
ቃል ሂወት የስመዓልና ኣባታችን
@hbeesan2297
@hbeesan2297 11 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን
@tsigemulla8119
@tsigemulla8119 4 жыл бұрын
እውነት ነው መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን የኔ ነው የነገሩኝ
@salme4126
@salme4126 4 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን አውነት ነው መምህራችን ምንም ለሰዎች ጥሩ ባረገው በጥሩ አልጠራም እኔ ፍት እንደ ምወዱኝ አይነት ይሆናሉ ግን ከወላዪ ያሽማጥጣሉ
@emebetabebe7310
@emebetabebe7310 3 жыл бұрын
እረ ስለኔ የሚያወሩ እስከሚመስለኝ ነዉ እያዳመጥኩ ያለሁት በዚህ ሁኔታ እረ ምንድነዉ ፈጣሪዬ ለምን ሰዉ ይጠላኛል ለምን ይሄ ይናል እላለሁ ሁሌም አይነጥላ ነዉ ብዬ ግን ገምቼ አላቅም ይህው አሁን ጭራሽ ትዳሬን አናግቶብኛል ተምሬ እንዳልተማርኩ አለቆቼም ጎበዝ መሆኔ እያወቁ ግን እንዲሁ ስለጠሉኝ ብቻ እድገት ተከልክዬ እገኛለሁ ፤ወይ ጉድ አይነጥላ ፈጣሪ ይገስፅልኝ ምን ማለት እችላለሁ እረ መምህር በፀሎት እስቡኝ ፅጌ ማርያም ብለዉ ግን መፍትሄም ቢነግሩኝ
@haylumarye3218
@haylumarye3218 4 жыл бұрын
አይ በጣም ይገርማል ይየተነተንካቸው ትምህርት ሁሉ የኔን ሂወት የሚገልፅ ነው ግን ፈጣሪ ይድረስልኝ ሰልችቶኛል ከሰውም እርቄያለሁ በቻ መድሃኒያለም ይርዳኝ መምህሬ አንተንም ቃለሂወት ያሰማልኝ እድሜ ይስጥልኝ
@user-zn6ee9yr1y
@user-zn6ee9yr1y 4 жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር እድሜና ጤና ያድልወት ትክክል ነው እኔ የምኖርው በስደት አርብ ሃገር ነው የአሰሪየ የወንድሙ ሚስት የማታወራው ወሬ የለም እኔን ከአሰሪወቸ ጋር ለማጣላት ሁለት ግዜ ፊትለፊት አስጠየኩ ውሸት ሆነ ከዛ ወዲህ ሰለቸኚ ግን አሁንም አልተወችኚም እያርፈች ትነሳለች በፀሎት አስቡኚ
@SamsungJ-dy7fs
@SamsungJ-dy7fs 4 жыл бұрын
Eni besdet new yaleht abaty yalut beteklala benilay new mebanit mdn new
@tsigehaylu8798
@tsigehaylu8798 4 жыл бұрын
Amen amen amen
@user-yq1tm4xg4o
@user-yq1tm4xg4o 2 жыл бұрын
ቃለህይወትያሰማልንአባታችንእናመሰግናለንፀጋውንያብዛሎት
@kasahunabebe9733
@kasahunabebe9733 2 жыл бұрын
እሄ ሁሉ አባታችን ያሉት ሁሉ ከኔ የሚታይና ያለቢኝ እንደሆነ ይታወቃኛል አግዛብሄር ለደጇ ያብቃኝ
@fikerasfaw2668
@fikerasfaw2668 4 жыл бұрын
ምን እናድርግ መፍቴውን ይንገሩን መምህራችን
@user-qk8vz9iz3x
@user-qk8vz9iz3x 4 жыл бұрын
መፍትሔ ፆሎት ነው ሰብስክራይብ kzbin.info/www/bejne/iYqQdWCnfMyHZrc&feature=share
@hgdhhdh9354
@hgdhhdh9354 3 жыл бұрын
በስመአብ እንደው እኔጋ አለ ግን ማሽነፍ አልቻልኩም 25ሞላኝ በቃ ወንዳች ካወራዋቸው በኳላ ማወራት በጣም ነው የሚያስጠሉኝ በቃ እንጋባ ሱሎኝ እንደት እንደሚያስጠሉኝ አላቅም. በእውነት ለአባታችን ቃለ ህይወት ያስማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን አሜን፫
@user-fk6kd8sg7f
@user-fk6kd8sg7f 3 жыл бұрын
ቃለሕወት ያሠማልን መምህራችን በፀሎታችሁ አሥቡኝ
@user-vo7th6pk4y
@user-vo7th6pk4y 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን ኦዴሜና ጤና ይስጠዎት ድንግል ማርያም አትለየዎት
@user-mv6pd5up2z
@user-mv6pd5up2z Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን አባታችን
@mymumismyworld5896
@mymumismyworld5896 4 жыл бұрын
ቃለህይወትን ያሰማልን አባታችን ስለኔ እያወሩ እስኪመስለኝ ድረስ ገርሞኝ ስሰማዎት ነበር ሁሉም አንድ ሳይቀር እኔን ይመለከታል በፀሎት አስቡኝ
@nadasakr8254
@nadasakr8254 2 жыл бұрын
በኡነት ለአባታችን ቃለ ሂወት ያሰማልን አባቴ በህቴ ሂወት ነው ይሔ ታሪክ እህቴን ሰው በፍፁም አይወዷትም ለሰው እሩህሩህ ናት በልቶ ይጠግብ አይመስላትም ግን በልተው በጇ ይክዷታል እኔእን ዴግሞ በሰው በጣም እወዴዳአለሁ ግን ሂወቴን ባዶ አርጓኛል ትምርቴን፣ትዳሬን ሂወቴን በሙሉ ምስቅልቅል አርጓኛል አሁን በሰው ሀገር ነእኝ በእብዙ ፈተና እየፈተነእኝ ነው ኣባቴ እህተ ጊወርጊስ ብለው ይፀልዩልኝ
@user-du8zp7pi6k
@user-du8zp7pi6k 4 жыл бұрын
እውነት መምህር ስለእኔ የሚያወሩ እስኪመሰልኝ ነው ያዳመጥኩት አምላክ ለሀገር አብቅቶኝ ፈከፈተናዬ በተገላገለኩ በፀሎታችሁ አስቡኝ
@user-wv2dl6xt3m
@user-wv2dl6xt3m 4 жыл бұрын
እባክዎን መፍቲሂውንይገሩን
@jfd1969
@jfd1969 4 жыл бұрын
ስላመ እግዚአብሔር ከኔና ከናንተ ጋር ይሁን የዛሬው ስብከት የኔን ህይወት የዳሰስ ይመስላል እንግዲህ ምን እላለሁ መምህሬ እግዚአብሔር እድሜዎትን እንደ ማቱ ሳላ ያርዝምልኝ
@kalemelak4404
@kalemelak4404 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር
@shewaneshbeyene8801
@shewaneshbeyene8801 4 жыл бұрын
Kale hiwet yasemalin Abatachin EGZABHARE EMESGEN AMEN AMEN AMEN
@user-gm3sm6eq4l
@user-gm3sm6eq4l 2 жыл бұрын
እውነት ነው ይሁሉ በኔላይ አለ ቃለሂወትን ያሰማልን አባታችን
@kasechkasech6651
@kasechkasech6651 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህሪዬ🙏🙏
@sosi8831
@sosi8831 2 жыл бұрын
ፈጣሪ እረዥም እድሜ ይስጥልን
@godolyasasgedom2154
@godolyasasgedom2154 4 жыл бұрын
Amen amen amen kale Hewet yasemalen kessis
@user-il6jy1fd1v
@user-il6jy1fd1v 3 жыл бұрын
ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ተስፋ ርስተ መንግሥተ ሰማያትን ያውርስልን አሜን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን አሜን የእውነት ፈጣሪ ይርዳን በቸርነቱ
@lelegmedhin3774
@lelegmedhin3774 4 жыл бұрын
መምህር ቃለ ህይወት ይሰማልን ጥርው ነገር ነው ስለ አይነጥላ የአስተማሩን ትምህርት እንዴክ እንደሚይደርግ አላቅም ነበር አሁን ግን እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ብዙ ግንዛቤየ አግኝቻለሁ አመሰግናለሁ 😍😍😍
@hayatnuri7960
@hayatnuri7960 4 жыл бұрын
kale hewot yasmalen memhrachen
@helenhaftom1525
@helenhaftom1525 4 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጡልን አባታችን። ቃለሂወተ ያሰማልን በረከታቸው ይደርብን ፀጋ ውን ጨምሮ ጨምሮ ያብዛልን አባቶቻችን። አሜን ፫ በእውነት ያላሰት። እናመሰግናለን👏👏👏
@tiztatameratetizta2738
@tiztatameratetizta2738 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen kalehiye woten yasemalen
@alemasfaw1829
@alemasfaw1829 4 жыл бұрын
Amen abatachen kale heywet yasemalen be edeme be tsega yetebekelen amen
@abeba5164
@abeba5164 2 жыл бұрын
ቃለ ህወትን ያሰማልን መምህር
@bizubizu379
@bizubizu379 4 жыл бұрын
Amen,Amen.
@user-cb4ws9qz1c
@user-cb4ws9qz1c 4 жыл бұрын
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን በእውነት እኔ ተቸገራለሁ ያለሁት አርብ ሃገር ነው እግዚአብሔር ይርዳኝ
@solnetu1260
@solnetu1260 4 жыл бұрын
እሜን መምህራችን ዝመኖት ይባረክ በድሜ በፀጋ ያቆይልን
@hdu4612
@hdu4612 4 жыл бұрын
እግዛብሔር፣ይመስገን፣መምህራችን፣እንኳን፣በሰላም፣መጡልን፣እድሜ፣ከጤና፣ይስጥልን
@mihretkidane2702
@mihretkidane2702 Жыл бұрын
Amen Amen Amen
@hannayemedanialemlijhanna9577
@hannayemedanialemlijhanna9577 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen Berketwo yiderbin
@muluabeba4416
@muluabeba4416 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን የኣገልግሎት ዘመንህን ይባረክ
@mamo1729
@mamo1729 4 жыл бұрын
ቃል ህወት ያሰማልን
@shrtobadye2006
@shrtobadye2006 4 жыл бұрын
መምህር እንኳ ደህና መጡ እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጥልኝ
@genettadrsse5346
@genettadrsse5346 4 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን እንኳን አደረሳቹ የተዋህዶ ልጆች ለደብረታቦር
@user-jj2wy8yi7b
@user-jj2wy8yi7b 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@tqe8947
@tqe8947 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አባታችን እግዚአብሔርን ረጅም እድሜና ጤና ይስጠው መንግተ ሰማይ ያውርስልን
@mimigebre9495
@mimigebre9495 4 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማን ልን
@tegesetkonjum7037
@tegesetkonjum7037 4 жыл бұрын
እዬ የዛሬው እውነት የኔ ነው ማርያም እፍፍፍ መፍቴ አባ
@ethiopiakabou6475
@ethiopiakabou6475 4 жыл бұрын
አባታችን እኔ ምጠይቀው ስልኮትን ብቻ ነው እህቴ በመተት እቤት ከባልዋ ጋር ቁጭ ብላለች 19 አመት ያለልጅ ያለ ስራ ያለ ምንም ነገር ቁጭ ብላለች ልጅም የላትም እናም ሶፋላይ ነው ተኝታ ምትነቃው ባልየው ግን በስዋ እድል ብዙ ሱቆች ከፍታል እስዋ ግን በጣም ተኮራምታ ቁጭ ብላለች እና አባታችን እንደው እውነት የምትረዱኝ ከሆነ ስልኮትን ይስጡኝ እና ምን እናድርግ በእምነታችንም እስከዚህም ጠንካራ አይደለንም እኔም ከሀገር እርቄ ነው ምኖረው እስዋ ግን እዛው አዲስ አበባ ናት እንደው እኛን ህይወት ትቀይሩ ከሆነ በምክርም ቢሆን በፀሎት ቢፀልዩልን ደስ ይለናል
@user-qm4vi9ym4b
@user-qm4vi9ym4b 3 жыл бұрын
የክርስትና ስማሟን ፅፈሽ ፀልይላት ስገጅላት
@t2y3g2gtttq5
@t2y3g2gtttq5 4 жыл бұрын
በእውነት መምህራችን ቃለ ሂይወት ያሰማልን ይህ ትምርት ለኔ የቀረበ መሰለኝ በየቤቱ ያለ ነገር ነው ፈጣሪ ጥበቡን ያብዛልን
@yenemare5565
@yenemare5565 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ግሩም መልእክት ነው ይህ የብዙዎቻችን ችግር ይመስለኛል ።እስኪ ችግሩን ለመፍታት ምን አይነት ፀሎት እንፀልይ? እስኪ በዚህ ላይ መፍትሄ ይሆናል የሚሉትን እባክወዎ ያሳውቁን ለርስዎም በረከት ነው ለኛም ለተጨነቅነው ድህነት ይሆንልናል ምክንያቱም ኮሜንቶችን ሳነብ ብዙዎች በዚህ ክፉ መንፈስ ተይዘዋል እኔን ጨምሮ እባክዎ ለዚህ መፍትሄው ምን አይነት ፀሎት ነው?? መልስዎን እንጠብቃለን እግዚአብሔር ይስጥልን ያገልግሎት ዘመንዎን ይባርክልን።
@tariquamelaku1251
@tariquamelaku1251 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂውት ያስማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ፅጋውን ያብዛልን ያገልግሎት ዘመኖትን እግዚአብሔር ይባርክልን
@user-ng9vm4sg8v
@user-ng9vm4sg8v 3 жыл бұрын
በእውነት መምህር እድሜና ጤና ይስጥወት የህይወትን ቃል ያሠማልን ህይወቴ እዚህ ውስጥ አገኘሁት
@sooqusabya5109
@sooqusabya5109 3 жыл бұрын
ክቡር ኣባታችን በእውነት ቃል ህይወት ያሰማልኝ ጥሩ ትምህርት ነው ኣስተዋይ ልቢ ይስጠኝ ጌታችን እየሱስ ክርስቶስ
@seblemeshesha922
@seblemeshesha922 4 жыл бұрын
Amene Egzabher yestelene Kala heywate yasamalene
@hannaloveedgilegn6670
@hannaloveedgilegn6670 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን እግዚአብሔር ሆይ ከዚህ ደዌ ፈውሰን🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@eskedarhibstu8389
@eskedarhibstu8389 4 жыл бұрын
እህህህ እውነት ነው ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን
@nannan5397
@nannan5397 4 жыл бұрын
መምህራ እኩን ደህና መጡ ያሉት ነገር ሁሉ የኔ በባለቤቴም ነው ሁሌም ያሳስበኝል ፀልዬልኝ ጉደኝ እንኩን የለኝም በጣም አዝናለሁ
@mashoodagifee4221
@mashoodagifee4221 4 жыл бұрын
AMEN.AMEN kela Hiwot yasemalin
@user-xn8uf5zp7t
@user-xn8uf5zp7t 4 жыл бұрын
የእመቤታችን ጥበቃዋ አትለየን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን
@user-qk6rh2kw3c
@user-qk6rh2kw3c 4 жыл бұрын
ቃለህይወትን ያሰማልን መምህራችን አመሰግናለሁ መምህር እባከወትን መፍትሄውንም ይገሩን በርግጥ ከዚበፌት ያስተማሩትላይ መፍትሄ ነግረውናል ግን ይጨምሩልን አሁንም እኔ ነቅቸበታለሁ ትምህርተወን አመሠግናለሁ
@asyaasya7481
@asyaasya7481 Жыл бұрын
ቃለ ህየወትያሰማልን
@user-jd1ny3lr5d
@user-jd1ny3lr5d 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ሕይወት ያሰማልን አባታችን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን💚💛❤💒🙏🙏🙏
@sararak4820
@sararak4820 3 жыл бұрын
ቃለ ህዮት ያሰማልን
@user-ho3ig8nh7j
@user-ho3ig8nh7j 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያስማልን መምህራችን በጣም ብዙ ነገር ተምሪያለው እድሜና ጤና ይስጥልኝ
@mabrasisay129
@mabrasisay129 4 жыл бұрын
ቃለሂወት ያሰማልን በርሜ በጤና ይጠብቅልን ግሩም ትምርት ነዉ እየመገቡን ያሉት እግዛብሔር ይስጥልን
@sarayegojjamlig5942
@sarayegojjamlig5942 3 жыл бұрын
ይገርማል የዛሪው ደግሞ በሙሉ የኔ መልክት ነው ጌታሆይ እባክል ነቅለህ ጣልልኝ በጌታ በየሡስ ክርስቶስ ስም የታሠር ይቃጠል በሉኝ
@yodettareku1738
@yodettareku1738 4 жыл бұрын
በስመ ስላሴ የእግዚአብሔር ቤተሰቦች እንዴት ናቹ እውነት ነው አባታችን እህሄን በሽታ ነቅሎ ያንሳልን አሜን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
@lamlamlamlam9689
@lamlamlamlam9689 3 жыл бұрын
እናም በጣም መሮኝ ከሠው ሁሉ እርቄ በብቸኝነት መኖር መረጥኩ ሌላው ቀርቶ ከሀገር ሁሉ ወጣው ሠላም ፍለጋ ግን እሡም ያው እንደባሠ ነው ሀባታችን በፀሎቶት ሀስቡኝ ወለተ ስላሴን
@user-ho6px5lg4v
@user-ho6px5lg4v 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር እንደ እርሶ ያሉ አባቶች ያብዛልን አባ
@malitmalit7493
@malitmalit7493 4 жыл бұрын
Amen amen qalehiwet yasemaln abatechn betam enamegnaln
@mebratgebru2318
@mebratgebru2318 4 жыл бұрын
አባታችን ፀጋውን ያብዛልን እድሜ ከሙሉ ጤናጋር እመቤቴ ትስጥልኝ
@user-bl7gu3vz8x
@user-bl7gu3vz8x 4 жыл бұрын
በእውነት ለአባታችን ቃለህይወትያሠማልንበእድሜበጤናይጠብቅልንአሜን
@mesekeremlemma9490
@mesekeremlemma9490 4 жыл бұрын
Kalehiwot yasemaln bedme betena ytbkeln
ስንፈተ ሩካቤ እና ዓይነ ጥላ! ስንፈተ ሩካቤ ከምን ይመጣል? ክፍል ዘጠኝ
28:57
ቀሲስ ሄኖክ ወልደ-ማርያም Kesis Henok Weldemariam
Рет қаралды 29 М.
በመጥፎ ጠረን የሚመሰል ዓይነ ጥላ: ዛር: መተት እና አጋንንት! ክፍል ሰባት!
19:38
ቀሲስ ሄኖክ ወልደ-ማርያም Kesis Henok Weldemariam
Рет қаралды 43 М.
The Joker saves Harley Quinn from drowning!#joker  #shorts
00:34
Untitled Joker
Рет қаралды 53 МЛН
Это реально работает?!
00:33
БРУНО
Рет қаралды 4,3 МЛН
لااا! هذه البرتقالة مزعجة جدًا #قصير
00:15
One More Arabic
Рет қаралды 50 МЛН
НЫСАНА КОНЦЕРТ 2024
2:26:34
Нысана театры
Рет қаралды 1,8 МЛН
ዓይነ ጥላና የዛር መንፈስ ከማሕፀን ሲዋረሰን /በስውር የተጎዳንበት መንገድ/ ክፍል አንድ
21:46
ሩካቤ ሥጋን የሚያስወድድና የሚያስጠላ ዓይነ ጥላ! ክፍል ስምንት!
12:50
ቀሲስ ሄኖክ ወልደ-ማርያም Kesis Henok Weldemariam
Рет қаралды 29 М.
ፈሪ የሚያደርግ ዓይነ ጥላ! ክፍል አሥራ ስድስት
15:21
ቀሲስ ሄኖክ ወልደ-ማርያም Kesis Henok Weldemariam
Рет қаралды 65 М.
ሴቶችን በተለይም መልከኞችን እና ወንዶችን ትዳር አልባ የሚያደርግ ዓይነ ጥላ!  ክፍል ሁለት!
22:02
የሙታን መንፈስ ምልክቶች ሥራ ላይ ያስተኛኛል Memehir Girma Wondimu Video#subescribe_now ትውልድ ይዳን ላልሰሙት አሰሙ
20:23
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 23 М.
The Joker saves Harley Quinn from drowning!#joker  #shorts
00:34
Untitled Joker
Рет қаралды 53 МЛН