/በስንቱ/ Besintu EP 39 "የካልሲ ጦርነት"

  Рет қаралды 946,042

ebstv worldwide

ebstv worldwide

Күн бұрын

Пікірлер: 414
@የራያዋ
@የራያዋ Жыл бұрын
የተዋህዶ ልጆች እንኳን አደረሳችሁ ዛሬ ፀሎተ ሀሙስ ነው🥰
@almazalmaz1532
@almazalmaz1532 Жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደርስን
@habtamudagnachewlimenih2725
@habtamudagnachewlimenih2725 Жыл бұрын
Amen
@shawaye5579
@shawaye5579 Жыл бұрын
Amen Amen Amen enkune abero adarsen ❤❤❤
@eduyedingillijedu2494
@eduyedingillijedu2494 Жыл бұрын
Enkuan abro aderesen 🙏🙏
@Em.YouTube.
@Em.YouTube. Жыл бұрын
ይችን ፁሁፍ እምታዩ በሙሉ በያላችሁበት ክፍ አይንካችሁ ያልታሰበ የማታ እንጀራ ይስጣችሁ አሜን
@abemarkos7777
@abemarkos7777 Жыл бұрын
ምን ያረጋል የማታ እንጀራ ጡዋትስ ምሳስ መክሰስስ አንጅራ ይሰጣቹ በል
@mesilove9815
@mesilove9815 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏
@fikrteabmoges4092
@fikrteabmoges4092 Жыл бұрын
Amen🙏🙏🙏
@Asefu1621
@Asefu1621 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@korichafantaye1135
@korichafantaye1135 Жыл бұрын
Amen Amen Amen 🙏
@telefonak
@telefonak Жыл бұрын
ደስ ሲሉ ድራማ ሳይሆን ትክክለኛ ቤተስብ ይመስላሉ
@hannyhanny9280
@hannyhanny9280 Жыл бұрын
እንኩዋን ለጾለተ ሀሙስ አደረሳችሁ ኦርቶዶክሳውያን መልካም ረመዳን ጾም ሙስሊም ወገኖች ❤✝️☪️
@btsport74
@btsport74 Жыл бұрын
ለመላው የአለም ሙስሊሞች ...መልካም ረመዳን በዱኣ
@ልጂሀዩ
@ልጂሀዩ Жыл бұрын
እስካሁን ካየሆቸው ድራማወች ሁሉ የሚያዝናናኝና ደስ የሚለኝ ድራማ😂😂😂😂😂😂😂😂
@Bernabasbernabas-hw9bb
@Bernabasbernabas-hw9bb 6 ай бұрын
bhnmkju876tvf
@MesiKonjo-v4n
@MesiKonjo-v4n 3 ай бұрын
እኔም
@biruktesfaye2698
@biruktesfaye2698 Жыл бұрын
ለመላው ክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለስቅለት በዓል በሰላም አደረሳችሁ
@tsehayyoutubeyoutube6922
@tsehayyoutubeyoutube6922 Жыл бұрын
በጣም ከልቤ ምወደው ድራማ ማለት ነው ሁላቹም ተባረኩ አገራችን ኢትዮጵያ እግዚአብሔር በሰላም ይጠብቅልን ❤❤😂😂
@enyeaklilu6314
@enyeaklilu6314 Жыл бұрын
እግዛቤር ይባርካችሁ
@ሀብታምጎንደሪዋየአጼወቹ
@ሀብታምጎንደሪዋየአጼወቹ Жыл бұрын
የተዋህዶ ልጆች እንኳን አደረሳችሁ ለጸሎት ሀሙስ
@MikiyasKefyalew-mw1pe
@MikiyasKefyalew-mw1pe Жыл бұрын
በመላው አለም የምትገኙ ያገሬ ልጆች እግዚአብሔር ያሰባቹትን ያሳካላቹ🙏🙏🙏
@meazabeneberu6998
@meazabeneberu6998 Жыл бұрын
8
@tamiratayele7014
@tamiratayele7014 Жыл бұрын
የኢትዮጵያ ትንሳኤ ደርሷል 🌻🌻💐💐💐🌻🌻 🌻🌺 እንኳን 🌺🌻 🌻🌹አደረሳችሁ🌹🌻 🌻🌻🌾🌾🌾🌻🌻
@blackhabeshawit5954
@blackhabeshawit5954 Жыл бұрын
እንኳን 💝አደረሳችሁ ዉድ 💝የክርስትና እምነት ተከታዮች 💝
@emuadmasu873
@emuadmasu873 Жыл бұрын
Amen enkan abero adrsen
@muluayele8381
@muluayele8381 Жыл бұрын
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን 🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏
@bisrat1269
@bisrat1269 Жыл бұрын
Alemayehu Tadesse you are number 1 Actor in Ethiopia
@MonetizeHive
@MonetizeHive Жыл бұрын
የተዋህዶ ልጆች እንኳን አደረሳችሁ ዛሬ ፀሎተ ሀሙስ ነው🥰😍😘
@zahrahassan2312
@zahrahassan2312 Жыл бұрын
ጥላቹኮ ለደቂቃ ነው ደስ ስትሉ በስዬና ሂሩቴ 😂😍
@selamgilla3002
@selamgilla3002 Жыл бұрын
ሂሩቴ ጎበዝ
@tezeraberhane9062
@tezeraberhane9062 Жыл бұрын
በጣም ጎበዞች አለማየሁም አለማየሁ መስከረምም መስከረም ናችሁና ። ድንቅ ናችሁ ። የዛሬው ስራችሁ ደሞ ልብ ላለው እጂግ ድንቅ ነው በርቱ ።
@shegeralmazk
@shegeralmazk Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደና መጣሽ ዋውው በጣም ደስስ ይላል እንኳን አደረሳችሁሁ አደረስን አሜን አሜን አሜን
@eyita9285
@eyita9285 Жыл бұрын
ያለንበትን ጊዜ የሚመጥን ምርጥ ስራ!
@habibahomar6748
@habibahomar6748 Жыл бұрын
ሀገሩ ገብቶ በነፃነት መኖር የናፈቀው ማነው ግን
@strong1220
@strong1220 Жыл бұрын
እረ እኔ በስመአብ ስደት ገንዘብ መቼም አይጠገብም😢
@rhamethabtemuyoutube7632
@rhamethabtemuyoutube7632 Жыл бұрын
እኔ
@yonataderege1798
@yonataderege1798 Жыл бұрын
Habtam kehonshe ney kalhonshe ezaw yaleshebet yshalshal
@kwtkuw7717
@kwtkuw7717 Жыл бұрын
እረ እኔ በፈጣሪ ጌታ ታርቆን ሰላሙን አውርዶ ገብተን በሰላም እንድንኖር ይርዳን ሁላችንንም
@hirnu3086
@hirnu3086 Жыл бұрын
እኔ 🥲
@zelalemtadesse
@zelalemtadesse Жыл бұрын
Excellent! Well written and acted too. Thank you very much all!!!
@hafizmohammed389
@hafizmohammed389 Жыл бұрын
በርቱ ልብ ላለው ያስተምራል
@tsegat21
@tsegat21 Жыл бұрын
ሁላችሁምን ደስ ትሉኛላችሁ አሪፍ ሲትኮም ነው በርቱ!!
@ate6814
@ate6814 Жыл бұрын
የኢትዮጵያ ህግ ምንግስት አንቀጽ 39 በበስንቱ ድራማ ክፍል 39 አሪፍ ተደርጎ ተሰርቷል ግጥምጥሞሽ ተመችቶኛል
@fekaduyeaselig8375
@fekaduyeaselig8375 Жыл бұрын
i have no words for this sitcom thanks for all members or cru and happy eastern for orthodox people
@jemijemi9375
@jemijemi9375 Жыл бұрын
እንኳን፣ሰላም፣መጣችሁ፣በስንቱ፣ሀገራችንን፣ሰላም፣ያድርግልን፣ምርጥ፣ስራ፣ስወደዉ
@maheltgetu4671
@maheltgetu4671 Жыл бұрын
አሁን አገራችን ያለችበት ችግር 😍 እልህ
@janatmmm6876
@janatmmm6876 Жыл бұрын
እኳን አደረሳችሁ ለፀሎተ ሐሙስ የተዋህዶ ልጆች
@ፅጌማርያም-21
@ፅጌማርያም-21 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ
@SILESHIABEYEHOY
@SILESHIABEYEHOY 5 ай бұрын
you dog
@haylu8198
@haylu8198 Жыл бұрын
እንኳን አደረሳቹሁ አደረሰን
@blackhabeshawit5954
@blackhabeshawit5954 Жыл бұрын
ሄኖክን እንደኔ የሚወደው💝ሂሩቴ ❤በስንቱ 💝💝የምር ነው እኮ ባልና ሚስት የምትመስሉት 💝👌እናመሰግናለን ❤
@BintSeidTube-ts6lh
@BintSeidTube-ts6lh Жыл бұрын
ባል ና ሚስት ናቸው እኮ
@mikiyasfekede5283
@mikiyasfekede5283 Жыл бұрын
Good point made to our beloved country !!
@yeneanteabeje6647
@yeneanteabeje6647 Жыл бұрын
በስንቱ እንደግለሠብ አድናቂህ ነኝ ነገር ግን ልጆች ለብሠውት እሚሠሩት ዩኒፎርም ላይ የሚታየው መሥቀል የተዘቀዘቀ ስለሆነ ለብሠውት ባይሰሩ ደስ ይለኛል አመሠግናለሁ፡፡
@tsigaradayemareyamlij463
@tsigaradayemareyamlij463 Жыл бұрын
የመጨረሻው ደስ ይላል😂
@melkamumulat7986
@melkamumulat7986 Жыл бұрын
ጥሩ ነው
@MhretCheru
@MhretCheru 4 ай бұрын
የመጀመሪያውም የመጨረሻውም ያምራል
@Joels398
@Joels398 Жыл бұрын
ስላቅ ነው ትርጉሙ 👍👌👌👌
@hiwathabti1620
@hiwathabti1620 Жыл бұрын
እንኳን አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች ደሰ የምትሉ
@dawittad6588
@dawittad6588 Жыл бұрын
እረ የበስንቱ ድራማ አባላት ጨምራችኋል አቦ ይመቻችሁ አሁንማ በጉጉት እንጠብቀው ጀመር።
@baherneshbeture635
@baherneshbeture635 6 ай бұрын
ፍቅር ያሸንፋል❤❤❤❤ 😊😊😊😅
@ሐይሚራያቲብ
@ሐይሚራያቲብ Жыл бұрын
ፈትል ፍትህ ፍትህ መሪ ላጣችዉ ሐገር ለኢትዮጵያ በቃ በሕ ወገኔ የንጹሃን ደም መፍሰስ የድሃ ቤት ማፍረስ ይቁም በቃ በቃን ኧረረረረረረረረ የት እንሂድ ደከመንኮ ኢትዮጵያውያን ንቁ በቃ በሉ በቃ በሉ💔😭
@user-hx4ep6yv9m
@user-hx4ep6yv9m Жыл бұрын
ጥሩ ትምህርት ነው ቅኔው ከባድ ነው
@lordking5722
@lordking5722 Жыл бұрын
After many time we got best sitcom
@Cristiano-mf4vo
@Cristiano-mf4vo 4 ай бұрын
Best show ever❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ 0:25
@samijohn6634
@samijohn6634 Жыл бұрын
From eritrea i really in love with this movie .... ye alex adnakiwoch esti like ena subscribe situnigne
@eshetuatnafe6073
@eshetuatnafe6073 9 ай бұрын
ማን ነው Besintuን የሚወደዉ
@trader-Remedy_lll
@trader-Remedy_lll Жыл бұрын
tsedey ❤❤❤
@amentezera5259
@amentezera5259 Жыл бұрын
የኔ እና ሄኖክ የለኮሱት የካልሲ ጦርነት እዚህ ድረስ🙄🙄🙄🙄😂😂😂😂😂
@bisrat1269
@bisrat1269 Жыл бұрын
Yohannes 🙌🙌🙌🙌🙌
@Alex-2121-a
@Alex-2121-a Жыл бұрын
የሰው አገር የባርነት ኑሮ እንደ እኔ የሰለቸው?
@kidestyayuoseyasenat3518
@kidestyayuoseyasenat3518 Жыл бұрын
Ere enam salctuogal
@bisrat1269
@bisrat1269 Жыл бұрын
Meski you are the best🙌🙌🙌
@kiyalove-vh3ic
@kiyalove-vh3ic Жыл бұрын
የክርስቲያን እምነት ተከታይ በሙሉ እንካን ለትንሳዬ በዓል አደረሳቹ🎉
@kiyalove-vh3ic
@kiyalove-vh3ic Жыл бұрын
እንደዚ አይነት ድራማ አይቼ አላቅም ደሰ ይላል
@kiyalove-vh3ic
@kiyalove-vh3ic Жыл бұрын
@Oumlizaaa
@Oumlizaaa Жыл бұрын
በስንቱ የመሰለ ባል ጀባ በለኝ አላህዬ😂😂
@user-vx7id7wt3m
@user-vx7id7wt3m Жыл бұрын
ሰላም ለሀገራችን ያረብ
@sarahailu-h9t
@sarahailu-h9t 3 ай бұрын
Ay basntuuuu
@AmenAmbN
@AmenAmbN Жыл бұрын
እኔም በጣም ነዉ ፍርፍር እምወደዉ
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 Жыл бұрын
ወይ ሲስተርሊ ብራዘርሊ😂😂😂 ትተውኑታላችሁ 👍
@yemichaellij799
@yemichaellij799 Жыл бұрын
tise vedo good 😍🥰😜😝
@alazarbekele5737
@alazarbekele5737 Жыл бұрын
pure❤❤❤
@samuel_arse
@samuel_arse Жыл бұрын
የዛሬውስ ካባድ ፍጥጫ ነው🤣🤣 Man's vs Women's 🤣
@lucyabebe5307
@lucyabebe5307 Жыл бұрын
ፕሮግራማችሁ አሪፍ ነው
@s0lomon150
@s0lomon150 Жыл бұрын
በሀገራች ተዘዋውረን ሠርተን, የምንለወጥበት,ጊዜ ናፈቀኝ የኦሮሙማ ዘረኝነት ከምንግዜውም,በላይ እየከፋ አንገታችንን አሥደፋን
@mashaallhsss3479
@mashaallhsss3479 Жыл бұрын
Woregna kenatem biso oromoo malate shem ayizikem inde teshakemachu oromoo zalelemun inante tigabi waterachu
@milkesatolesa5896
@milkesatolesa5896 Жыл бұрын
Abet alemamar.abet dedebina Politica lemiawuku tewu. Kebt
@naol22
@naol22 Жыл бұрын
ውነትህን ነው ናፈቀህ ድንቄም ሰርቶ ተቀያሪ ቀዳዳ
@HagereSuse-hn8wj
@HagereSuse-hn8wj Жыл бұрын
አሁንስ ይሄ ድራማ ባለቀ ቁጥር ሳምንትን እያሰቡ መናደድ ሰልችቶኛል 🙄 ምናለ ቢያንስ በሳምንት ሶስቴ ብታረጉት 🤗
@hanan858
@hanan858 Жыл бұрын
የአልጋው ላይ የብርድ ልብሱ መናጠቅ እኔም ከወንድሜ ጋር እንደዚህ ነበርን 😁😁
@ethiopiahagre3502
@ethiopiahagre3502 Жыл бұрын
አላኩክም? ይህ አማርኛ ነው? በጣም ወዳችሃለሁ
@Akilesia-yj2tf
@Akilesia-yj2tf 4 ай бұрын
Cool ❤
@lidyatewodros6656
@lidyatewodros6656 Жыл бұрын
Mercury poisioning 😂😂
@ሀዩቲየሀርቡዋ
@ሀዩቲየሀርቡዋ Жыл бұрын
እናት መሸሸጌናት ይሩቴ እናቶቤት ሆደች እናቴ ሁለየም እወድሻለሁ❤
@fatiya8477
@fatiya8477 Жыл бұрын
በረሮ ገሎ ካላደነቅሽኝ ወይ በስንቱ የጆራቸውን ፀጉር ቅርፅ ላውጣሎት😂😂😂 ወይ ፀጉር አስተካካዩ
@Nanaty-m3y
@Nanaty-m3y Жыл бұрын
በስንቱ በርታ
@abdulwaseiomar5019
@abdulwaseiomar5019 Жыл бұрын
አረ ሞትኩ 🤣🤣🤣🤣 ሲስተርሊ ብራዘርሊ አልክ
@danielnigusse
@danielnigusse Жыл бұрын
የአክቲቢስቶቹን እና የፖለቲከኞቹን ሴራ ነዉ ያየሁት በተለይ የፖለቲከኞቹን ህጻንነት እንዴት በአክቲቢስቶች እንደሚጠለፉ
@Mkids2836
@Mkids2836 Жыл бұрын
😀😀😀😍😍😍በርቱ
@الحام-و2ط
@الحام-و2ط 7 ай бұрын
Ahmed 😊
@selamselam745
@selamselam745 Жыл бұрын
❤❤❤❤ ❤❤
@Mነኝየተዋህዶልጂ
@Mነኝየተዋህዶልጂ Жыл бұрын
በስቱ ሲመቸኝ ገና ሳያወራ ሳቄ ይመጣን😂😂😂
@abaymekonn
@abaymekonn Жыл бұрын
አይዞአችሁ
@rhamethabtemuyoutube7632
@rhamethabtemuyoutube7632 Жыл бұрын
ፍርፍር አስጨምርኝ አይበስቱ😂😂😂😂
@hamh3998
@hamh3998 Жыл бұрын
😮😮 ዘይግረም ነገሮችን አዋዝታችው ስታስረዱ ፓ
@dawiteabera9316
@dawiteabera9316 Жыл бұрын
አሪፍ ነዉ ግን ቶሎ ቶሎ ልቀቁት 😂
@الحام-و2ط
@الحام-و2ط 6 ай бұрын
Ahmed ilove you abdelah
@الحام-و2ط
@الحام-و2ط 6 ай бұрын
Ahmed ❤😊😅😮😢🎉😂
@hannabiru8367
@hannabiru8367 Жыл бұрын
ደስይላል በርቱ እናመሰኅናለን
@solemonhaylemarkos9472
@solemonhaylemarkos9472 Жыл бұрын
Algebagnm
@eyerusalemshiferaw6601
@eyerusalemshiferaw6601 Жыл бұрын
betam arif
@Whyalwaysme-jp1kj
@Whyalwaysme-jp1kj 6 ай бұрын
ከሰራልኝ እከፍላለሁ በእርግጠኝነት ስልክ ኩጥራቹን ላክልኝ
@wubanchiatugar-3001
@wubanchiatugar-3001 Жыл бұрын
ሲስተርሊ ብራዘርሊ🤝😂😂😂
@ካፕሪኖካፕሪኖ
@ካፕሪኖካፕሪኖ 27 күн бұрын
ከይሩት ጋ ኣንድ ቀን ቢተኛ ግን ኡፍፍፍፍ እናትዋንና😂😂 በደምብ ኣርጌ ኣስጮሃት ነበር😂😂
@tadehamelmal3833
@tadehamelmal3833 Жыл бұрын
ምን አይነት ጥርስያ ያገጠጠ ምቀኝነት ነው።ምን አይነትጉዶች ናቹ ኢትዮጵያኖች በቃ ተማርኩ ዩሚለውንካልተማረው በምን ይለይ ምቀኞች
@userLubaba-iq3po7cj1e
@userLubaba-iq3po7cj1e Жыл бұрын
የዛሬውስ ዩሰሞኑን የመንግስትእና የክልል ልዩሀይሎችን ውዝግብ ይመስላል
@hawaabdi8862
@hawaabdi8862 Жыл бұрын
Bisinkaa huh wallahi wan ku jecelahay.....
@kingcell9524
@kingcell9524 Жыл бұрын
ሲስተርሊ በራዘርሊ ፓርት ተመቸችኝ
@blackhabeshawit5954
@blackhabeshawit5954 Жыл бұрын
አይ 🤣🤣በስንቱ በረሮ ገድሎ እርስበራስ ካልተደናነቅን እንዴት ነው ምንኖረው 😂🪳🤕አታያትም ተጠናግራ 😒😁😫
@mahletberhan7005
@mahletberhan7005 Жыл бұрын
😂
@tezeraberhane9062
@tezeraberhane9062 Жыл бұрын
ሀሪፍ ።
@jorgesteven9501
@jorgesteven9501 Жыл бұрын
I like the two kids
@felegeghionitvillage9527
@felegeghionitvillage9527 Жыл бұрын
If Muluken was not in the group, I don't think I would have watched this.
@butagazasmamaw4599
@butagazasmamaw4599 Жыл бұрын
በስንቱ እኔን ይመስለኛል😂😂
@nuryeseide8115
@nuryeseide8115 Жыл бұрын
ግን አታብዙት በጣም ሀሪፍ ነበር ግን እዴት የቤት አባውራ እዴ አሻጉሊት ይታያን
@blackhabeshawit5954
@blackhabeshawit5954 Жыл бұрын
ወይኔ 🤣ሙሉቀን 🤣🤣
@zemedkuntemesgen9134
@zemedkuntemesgen9134 Жыл бұрын
😂😂😂nice part
@BetelhemTagel
@BetelhemTagel 7 ай бұрын
❤❤❤❤
@zahrahassan2312
@zahrahassan2312 Жыл бұрын
በስዬ ዛሬ ሂሩቴ ጠፋችብህ ምን ይዋጥህ ምስኪን😂😂😂
@እየሱስያድናል-አ7ኘ
@እየሱስያድናል-አ7ኘ Жыл бұрын
አቦ ትለያለችሁ❤️😂😂😂
@TIGISTGENETU-p4n
@TIGISTGENETU-p4n Жыл бұрын
አውራ ጣት 😄😆😃😆😃😄😄
/በስንቱ/ Besintu EP 42 "መስኮትና ትዳር"
32:09
ebstv worldwide
Рет қаралды 737 М.
/በስንቱ/ Besintu EP 47  "ሂሩት የሌለች ቀን "
33:40
ebstv worldwide
Рет қаралды 1,5 МЛН
Sigma Kid Mistake #funny #sigma
00:17
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 30 МЛН
Beat Ronaldo, Win $1,000,000
22:45
MrBeast
Рет қаралды 158 МЛН
/በስንቱ/ Besintu EP 40 "ሂሴን አልውጥም "
39:33
ebstv worldwide
Рет қаралды 971 М.
/በስንቱ/ Besintu EP 17 "ውለታ -2 "
30:28
ebstv worldwide
Рет қаралды 1,1 МЛН
/በስንቱ/ Besintu S2 EP.3 '''ልደትና ሽበት"
27:30
ebstv worldwide
Рет қаралды 854 М.
ዘጠነኛው ሺ ክፍል 02 - Zetenegnaw Shi Sitcom part 02
25:31
EBC Entertainment
Рет қаралды 382 М.
/በስንቱ/ Besintu EP 37 "መሆን የምፈልገው..."
28:26
ebstv worldwide
Рет қаралды 710 М.
በስንቱ/ Besintu EP 13 "የሩዝ ውሃ "
25:37
ebstv worldwide
Рет қаралды 1,1 МЛН
Sigma Kid Mistake #funny #sigma
00:17
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 30 МЛН