/በስንቱ/ Besintu S2 EP.49 "ሂሩት አስጨናቂ"

  Рет қаралды 661,775

ebstv worldwide

ebstv worldwide

Күн бұрын

ይህ ሲትኮም የተለያየ አመለካከት፤ ስብዕና እና የእድሜ ውክልና ያላቸውን የአንድን ቤተሰብ እርስ በርስ ግንኙነት በየእለቱ ከሚገጥማቸው ሁነት አንፃር የሚያሳይ ኮሜዲ ነው፡፡
"This sitcom offers a fresh perspective, portraying the dynamics of a family with diverse personalities and age representation through their everyday situations. Tune in for a comedic exploration of relatable family life!"
EBS TV-Watch on Roku(PC/Mac & iPhone/iPad & Android Devices) : iptv.ebstv.tv/
ያለዎትን ጥያቄና አስተያየት በ አጭር መልዕክት 7696 ላይ ይላኩልን
Follow us on: linktr.ee/ebst...
#ኢቢኤስ
#EBS
#BESINTU_SITCOM
Follow us on:
tiktok www.tiktok.com....
Facebook: bit.ly/2s439TS
Telegram: t.me/ebstvworl...
Website: ebstv.tv

Пікірлер: 518
@tilahuntesfaye
@tilahuntesfaye 20 күн бұрын
ሂሩቴ እየተወንሽ ሳይሆን እየኖርሸው የምትሰሪ የትወና ንግስት ነሽ!!!!
@hayatyesuf3896
@hayatyesuf3896 21 күн бұрын
ፍትህ በግፍ ለተገደለችው ህፃን ልጅ ሄቨን😢😢 ሳቅም ቢሆን ሲደላ ነው ፍትሕ 💔
@YonasKiros-c3p
@YonasKiros-c3p 21 күн бұрын
በሰው ዘንድ ቢሟጠጥ ተስፋ እና ደስታ እኛስ ፈጣሪ አለን ሁሉን የሚረታ ተስፋ እንደሌላቸው አንዎንም ከቶ ክርስቶስ አለልን የሚያሳይ አብርቶ መልካም አዲስ ዓመት
@mytube899
@mytube899 20 күн бұрын
❤❤❤😊🥰
@Alhamdulillah_2534
@Alhamdulillah_2534 20 күн бұрын
@@YonasKiros-c3p ለኛ ደሞ የሁሉ ፈጣሪ አላህ አለልን አላሁ አክበር ክርስቶስ የተወለደነው ፈጣሪ አይደለም
@Abeni-ck2jg
@Abeni-ck2jg 20 күн бұрын
@@Alhamdulillah_2534 bechegnawe adagne keresetose eyesus newe! EYESUS YADENAL!!!!!!!!!!
@madotube3523
@madotube3523 20 күн бұрын
ግን ድራማዉን እያያችሁ ሀሳብ ዉስጥ ገብታችሁ ነዉ የምፅፉት
@yeabserafekadu1469
@yeabserafekadu1469 20 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@user-gi9hq3nq8i
@user-gi9hq3nq8i 21 күн бұрын
ለመላው ለክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለእመቤታችን እረገት በዓል በሰላም አደረሳችሁ መልካም በአል🎉
@LawayishiAkililu
@LawayishiAkililu 20 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን
@ROMANAKALU
@ROMANAKALU 20 күн бұрын
አረገች እያላቹ ነው
@ሀለሐመ
@ሀለሐመ 20 күн бұрын
አሜን
@user-hj4tv3jl4k
@user-hj4tv3jl4k 20 күн бұрын
ወይ ጉድ እሷም አርጋለች እደ
@korichafantaye1135
@korichafantaye1135 20 күн бұрын
Amen Amen Amen 🙏❤
@zerutesfayegebrehiwot3610
@zerutesfayegebrehiwot3610 21 күн бұрын
[ነሐሴ 16(፲፮) ቀን] 🙏🥰🙏 ከመ ትንሣኤ ወልዳ (እንደ ልጅዋ ትንሣኤ) ✞❤✞❤✞ እንኳን ለእመቤታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም ጾመ-ፍልሰታ ፍቺ በዓል በሰላምና በጤና አደረሰን ፤ አደረሳችሁ !! ✞❤✞❤✞ “ሰላም ለፍልሰተ ሥጋኪ ደባትረ ብርሃን ኀበ ተተክሉ ለገነተ ጽባሕ በማዕከሉ (እመቤቴ ማርያም ሆይ በምሥራቃዊ ተክለ ገነት መካከል የብርሃን ድንኳኖች ወደ ተተከሉበት ለዐረገ ሥጋሽ ሰላምታ ይገባል)” - መልክአ ማርያም
@zerutesfayegebrehiwot3610
@zerutesfayegebrehiwot3610 21 күн бұрын
እንደ ሂሩት ዓይነት አስተዋይ ፣ ቤትዋንና ባልዋን አክባሪ ፣ ጎበዝ ሴት ብትገኝ - ማግባት ነበር ! 🤩🥰😍
@inourasha7121
@inourasha7121 20 күн бұрын
Moltoal
@user-rz6mo7nw1n
@user-rz6mo7nw1n 20 күн бұрын
አታስበው እንዲህ አይነት ሕይወት ድራማ ላይ ቢቻ ነው😂 በምድር ላይ የለም።
@SaraSara-iw9rl
@SaraSara-iw9rl 20 күн бұрын
እኔ አለሁ
@DASOMadamo
@DASOMadamo 20 күн бұрын
Tada lmin atgbatm ison
@DASOMadamo
@DASOMadamo 20 күн бұрын
Agbta
@hiwotbarkat5102
@hiwotbarkat5102 20 күн бұрын
ገለታ ቀላል ያስቀኛን ሳየው ሁሉ ሳቄ ይመጣን😂😂😂
@astergirma1562
@astergirma1562 20 күн бұрын
እኔም ጌታን 😂😂😂😂
@demismeaza1824
@demismeaza1824 20 күн бұрын
እኔም
@SADORATUBE
@SADORATUBE 20 күн бұрын
ከባድ ጨካኔዎችን እያይን እየሰማን ነው፣ ፈጣሪ ሰላማችንን እዳሻዋ ይብዛልን ወቶ ከመቅረት እና ከክፉ ይጠብቀን❤❤🎉🎉
@Adebetube-sr9wk
@Adebetube-sr9wk 20 күн бұрын
አሜን
@NewWay-du2op
@NewWay-du2op 20 күн бұрын
Amiin
@kimiyafuad8866
@kimiyafuad8866 20 күн бұрын
Amiinnnnnnnnnnnn feteh beagbabu yesfen
@Nimona-t6n
@Nimona-t6n 20 күн бұрын
Kebad gizelay dersenal
@korichafantaye1135
@korichafantaye1135 20 күн бұрын
Amen Amen Amen 🙏❤
@alamalam6594
@alamalam6594 20 күн бұрын
የሂሩት ቀልድ እነ ገለታን ባያስቅም እኔን አስቆኛል ቀበቶሽ ያምራል😅
@ganetteammar2063
@ganetteammar2063 21 күн бұрын
የተዋህዶ ልጆች እንኳን አደረሳችሁ
@korichafantaye1135
@korichafantaye1135 20 күн бұрын
Amen Amen Amen 🙏❤
@user-ve3rp1nl6r
@user-ve3rp1nl6r 20 күн бұрын
አሜን እንኳን አብሮአደረሰን❤❤❤
@user-jq6rl5mw8p
@user-jq6rl5mw8p 20 күн бұрын
እኪን አብሮ አደረሰን❤❤❤❤❤
@user-ve3rp1nl6r
@user-ve3rp1nl6r 20 күн бұрын
@@user-jq6rl5mw8p አሜንአሜንአሜን
@belayshebo3149
@belayshebo3149 20 күн бұрын
ስለ ምኑ ?ክክክክክክ 30 ቀን በዓል
@farrobekele2991
@farrobekele2991 20 күн бұрын
ሂሩት👌🙏 ግን ይሄ ሲቲኮም እኛን ወንዶቹን ዝቅ ዝቅ የሚያደርግ እያሳቀቀን ነው። በስንቱ ከአማቾቹ ጋር ያለው መናናቅና ዘለፋ በባህላችን የጋህዱ አለም ያልተለመደ ነው።
@s0lomon150
@s0lomon150 19 күн бұрын
WOW WOW WOW ሂ ሩ ት ለአርት የተፈጠረች ንግስት እና ድንቅ ተወናይት ናት የተሰጣትን ገፀበህሪትን ሁሉ ነፍስ ነው የምትዘራበት አቦ ይመችሽ መሥኪ❤❤❤❤ i love you🌺🌺🌺
@janajanaaa-qd8wy
@janajanaaa-qd8wy 20 күн бұрын
ኢየሱስ ጌታ ነው❤
@Sonyabc-qy2lj
@Sonyabc-qy2lj 20 күн бұрын
እየሱስ ዘበኛ ነዉ
@Yeneneshiadna
@Yeneneshiadna 20 күн бұрын
የጌታች ሁሉ ጌታ ነው ኢየሱስ ያድነል ያልሰማ ይሰማ ኢየሱስ ኢየሱስ❤❤❤❤
@elsabethteklearegay3517
@elsabethteklearegay3517 19 күн бұрын
አሜን 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤
@tsolomontgtebebug1748
@tsolomontgtebebug1748 18 күн бұрын
Amen 🎉🎉🎉🎉
@jonyraga5916
@jonyraga5916 9 күн бұрын
Tadiya egna negada new aln
@MichaelTesema-ek3iq
@MichaelTesema-ek3iq 21 күн бұрын
ያመነ የተጠመቀ ይድናል ያላመነ ይፈረድበታል ❤ ኢየሱስ ጌታ ነው እመኑ ትድነለችው ይሄን የምተነቡ ሁሉ ❤
@Sola_Christus
@Sola_Christus 21 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@user-qf4hi5sr2b
@user-qf4hi5sr2b 21 күн бұрын
እየሱስ ለራሱም አይድን ይሞታታል እየሱስ ሰው ነው ለእስራኤል ህዝብ ሊያስተምር የተላከ ነብይ ነው
@sururAhmed-ny1gl
@sururAhmed-ny1gl 21 күн бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@user-dx4jk7mp9v
@user-dx4jk7mp9v 21 күн бұрын
eyesus geta sayhon yegetoch geta new comment mtsfubdtn bota leyu
@user-gk4xh9ik5o
@user-gk4xh9ik5o 21 күн бұрын
አንተ አይሚሮ የለለህ ህዝቡን የምትበላ አስመሳይ ሊባ እየሱስ ሰው ነው ይበላል ይጠጣል ሚስት ያገባል ልጅ ይወልዳል አንተ አለህ ደነዝ
@fasilmulu9454
@fasilmulu9454 21 күн бұрын
ለሞላው የክርስቶስና እምነት እንኳን አደረሳችሁ። ዛሬ ደሞ በስንቱ ምን ይል ይሆን ???? እና አማቹ
@zenebechdulla4794
@zenebechdulla4794 21 күн бұрын
መታመሙን ተዉት ጎደኝችሽ😂😂😂😂😂😂
@MohammedAshenafi-ee1sp
@MohammedAshenafi-ee1sp 17 күн бұрын
Lemn zm blachu atayum sebeka biker mnale. Please enybet
@NeverGiveUp-1-9-7
@NeverGiveUp-1-9-7 20 күн бұрын
ይመቻቹ የምንግዜም የኢትዮጵያ ምርጥ sitcom drama ፧🙏👌👌
@user-bm5ov9cw7t
@user-bm5ov9cw7t 20 күн бұрын
ፍትህ በግፍ ተደፍራ በምላጭ ተተልትላ ለተገደለችው ለ7 አመት ልጅ ለሄቨንየ ፍትህ ለሴቶች ህፃናት ፍትህ ፍትህ መሳቅ መደሰት ሀገር ስኖረን ነው ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለሄቨንየየየየየየየ ፍትህ ለተደፈሩ ሴቶችች 😭😭😭😭😭
@biniampetros7879
@biniampetros7879 20 күн бұрын
እና በስንቱ ነው ፍትህ የሚሰጠው
@ruthgg5626
@ruthgg5626 21 күн бұрын
ለመላው የኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች እንኳን አደረሳችሁ ❤ መልካም በአል አይ በስየ😂😂😂😂😂😂
@user-hz4lm8mw1u
@user-hz4lm8mw1u 20 күн бұрын
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
@ruthgg5626
@ruthgg5626 20 күн бұрын
@@user-hz4lm8mw1u 🥰🥰
@T.w.Bmerry444Tison
@T.w.Bmerry444Tison 19 күн бұрын
በምን ቀን ነው ግን የመጡት እነበስንቱ እኔ ግን ጭንቀቴን ነው እሚያስረሱኝ ❤😂😂😂😂😂😂😂
@user-mw1hv9dl6o
@user-mw1hv9dl6o 20 күн бұрын
_የበስንቴ አድናቂዎች የት አላችሁ😅 እኔም የጥፍር ቀለም ሽታ በጣም ነው የምወደው😂🎉🎉🎉ሂሩቴ ሆድ ውስጥ ያለው ንፋፊት ነውዴ😂በጣም አበጠ_
@bezadaniel-o7q
@bezadaniel-o7q 20 күн бұрын
ሙልልቀን የበስንቱ ድራማ ማድመቂያ ❤❤❤
@haymanottilahun2746
@haymanottilahun2746 16 күн бұрын
በስንቱዬ በጣም የምወደው ድራማ ❤❤❤😊😊😊😂😂😂😂😂ILove 😂This drama
@ራያወለላ
@ራያወለላ 20 күн бұрын
🚫 Justice for feben Justice for haset Justice for Mahlet Justice for grace Justice for Ayantu Justice for Ethiopian women Give justice to all Ethiopian women 🚫
@user-do6wz8ge6i
@user-do6wz8ge6i 20 күн бұрын
ሂሩቴ ብብዬ😂❤❤❤ጋብዞሻል በስንቱ ይመችክ❤❤❤
@dubaidubai5171
@dubaidubai5171 20 күн бұрын
እንኩን ለእናታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም የእርገት በዓል በሰላም አደረሳችሁ
@user-ve3rp1nl6r
@user-ve3rp1nl6r 20 күн бұрын
አሜን እንኳንአብሮ አደረሰን
@banchisewinet177
@banchisewinet177 7 күн бұрын
​@@user-ve3rp1nl6r ደሰከአጸኘ
@user-yc2td8kn2m
@user-yc2td8kn2m 20 күн бұрын
😂😂ባቄላ የለሊት ወፉ በሳቅ አይ ሂሩት ተናዳለች እኮ ❤😂
@techsador
@techsador 20 күн бұрын
ልቡ ቅን የሆነች ደመሩኝ 🙏🙏🙏🙏🌹🌹🌹🌹
@Funworld-yf8df
@Funworld-yf8df 20 күн бұрын
demerehalew
@NewandNow-yw3cg
@NewandNow-yw3cg 20 күн бұрын
Aregehalew mls
@hararshopping6882
@hararshopping6882 20 күн бұрын
Meleselegn lenem
@robel_asefa
@robel_asefa 20 күн бұрын
How is it possible for you to be consistently creative, director? Great work again!
@M-eb4rn
@M-eb4rn 20 күн бұрын
የሄሩት እርግዝና የእውነት ይመስላል😂
@banchisewinet177
@banchisewinet177 14 күн бұрын
በስንቱ በጣም የምወደው ድራማ ነው
@mlbmlb3659
@mlbmlb3659 15 күн бұрын
ሂሩቴ❤❤❤❤❤
@yosalo2143
@yosalo2143 20 күн бұрын
"Abidas" 😂😂
@yasmeenyasmeen8049
@yasmeenyasmeen8049 20 күн бұрын
እረ ሰው ሆኖ መፈጠር ያስጠላል ምን አይነት ግዜ ደረስን 😢😢😢😢 ፍትህ ፍትህ በጭካኔ ለተገደለችው ህፃን እባካቹ ለሳምት ብቻ አይሁ ጩኸታችን ምንም አያመጡም እየተባልን😢😢😢😢
@Amhara_Prevails
@Amhara_Prevails 18 күн бұрын
አሸቄ😂
@TedilaLemma
@TedilaLemma 20 күн бұрын
በልጁ በኢየሱስ ክርስቶስ የምያሚን የዘላለም ህይወት አለው!! በክርስቶስ ኢየሱስ እመኑ ከዘላለም ሞት ትድናላችው ። ኢየሱስ ይወዳችኃል እውነተኛ መንገድ ኢየሱስ ክርስቶስ ብቻ ነው ለላ መንገድ በመፈለግ ግዜህን አታባክን የመዳን ቀን ዛሬ ነው
@Alhamdulillah_2534
@Alhamdulillah_2534 20 күн бұрын
እኛም እንወደዋለን ከነ እናቱ ❤
@abashaabh7275
@abashaabh7275 20 күн бұрын
ኢየሱስን በፈጠረው በአንዱ ፋጣሪ ሰማይና ምድርን በፈጠረው እናምናለን አልሀምዱሊላህ
@kibrarezene2387
@kibrarezene2387 14 күн бұрын
አረ ጋሽ ገለታ ግን ይመቾት በእውነት አቹኛል ❤❤
@mekdi7550
@mekdi7550 20 күн бұрын
ቀልድሽ እኛን አስቆናል አይዞሽ ህሩቴ ያው ሁላችሁም አስቅኝ ናችሁኮ...አይይ ምኑን አሳቅሻቸው አሳቀቅሻቸው እንጂ😂😂😂😂😂
@SleepyArcticWolf-pm4gn
@SleepyArcticWolf-pm4gn 20 күн бұрын
ዛሬ የገለታ አክት ገደለኝ😂😂😂😂😂😂😂😂
@molmalgigi9757
@molmalgigi9757 17 күн бұрын
ኣሌ እና ሜስ ሽልማቱን ብያንሳቸዉ ነዉ፡በጣም ደስ ስሉ።
@HowToDraw1
@HowToDraw1 18 күн бұрын
The best episode 😅
@MrLeykun
@MrLeykun 19 күн бұрын
በስንቱ ያየ ሲስቅ ነው የሚውለው
@user-vt4pn1um5g
@user-vt4pn1um5g 20 күн бұрын
😂😂😂😂😂 የዛሬው ፈታ ያደርጋል
@pentube6273
@pentube6273 20 күн бұрын
የህግ ጉዳይ የተማራችሁ ሴቶች ማኅበር መስርታችሁ ታትራችሁ ፍርድ ቤትን ልትቆጣጠሩ ይገባል በራሳችን ጉዳይ ራሳችን ካልወሰንን ፍትሕ አናገኝም።we need justice
@jdjgsisi6871
@jdjgsisi6871 19 күн бұрын
ፍትሕ በግፍ ሕይወቷን ለተነጠቀችዉ ሕፃን ሄቨን
@tekestetedla732
@tekestetedla732 20 күн бұрын
The best of all your shows. Thanks for making laugh like Hirut😂
@user-xo1hs99
@user-xo1hs99 21 күн бұрын
ሚስት አትሙ እላለሁ አላልክም የተመታህ በስቱ😂😂😂😂
@selamugenetu9253
@selamugenetu9253 20 күн бұрын
ነባ እና ሄኖክ ፊታቸው እና ድርጊታቸው ይመሳሰላል😂 በትኩረት ተመልከቱ
@user-mw1hv9dl6o
@user-mw1hv9dl6o 20 күн бұрын
_አባቱ ነው መሰለኝ😅_
@aregashgebere
@aregashgebere 18 күн бұрын
ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለህፃን ሔቨንና ለሁሉም 🥺
@Shems-v5x
@Shems-v5x 20 күн бұрын
በስንቱን ምትወዱ በ like አሳዩን
@haymiabebe5858
@haymiabebe5858 20 күн бұрын
የዛሬዉ ያስቃል በጣም 😂😂😂😂😂😂😂😂
@DagimShiferaw-np3nr
@DagimShiferaw-np3nr Күн бұрын
እንኳን አደረሳችሁ 🎉😂❤❤ ግን እኮ ሂሩት አታጨንቅም😅😢🎉😂❤🤩🥰👠😘😍😆
@Amhara_Prevails
@Amhara_Prevails 18 күн бұрын
የዚህ episode ርዕሰ ''ቁጭ ብድግ'' መሆን ነበረበት 😂
@tamenechtafese4439
@tamenechtafese4439 20 күн бұрын
ሂሩቴ ግን እውነት አርግዛ ነው ወይስ ለድራማ ነው 🙄ለነገሩ ምን አስጠየቀኝ 😂
@ZegeyeFetene-ky2vh
@ZegeyeFetene-ky2vh 20 күн бұрын
እኮ ምን አሲጠየቀሺ😂😂😂😂😂
@Tigstgatchew
@Tigstgatchew 20 күн бұрын
😂😂😂
@user-sr2cs8lu6c
@user-sr2cs8lu6c 20 күн бұрын
እርግዝና ነው
@hshs7s-nt9yh
@hshs7s-nt9yh 20 күн бұрын
😂😂😂😂😂
@nabylly
@nabylly 20 күн бұрын
its ball 🤣🤣🤣🤣
@MakAbit-kt8un
@MakAbit-kt8un 20 күн бұрын
Jesus is Lord 🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@honey48757
@honey48757 17 күн бұрын
Jeleskawoch 😂😂😂😂😂😂😂
@YeshiSami
@YeshiSami 20 күн бұрын
መገልበጫነኝወይ አላለም😂😂😂😂😂😂
@AlemituAnjulo
@AlemituAnjulo 20 күн бұрын
Isaiah 42 አማ - ኢሳይያስ 8: እኔ እግዚአብሔር ነኝ፤ ስሜ ይህ ነው፤ ክብሬን ለሌላ፥ ምስጋናዬንም ለተቀረጹ ምስሎች አልሰጥም።
@Yeneneshiadna
@Yeneneshiadna 20 күн бұрын
በትክክል❤❤
@wakemamo-t7f
@wakemamo-t7f 21 күн бұрын
ኧረ ጌታዬ እንደው ምን ላርግህ besintun
@SenaytWerku-oz4fc
@SenaytWerku-oz4fc 21 күн бұрын
እንኳን ደና መጣቹ❤❤❤
@mekdinaashu9184
@mekdinaashu9184 20 күн бұрын
የሰውን ነፍስ መጥፋት ኃጢአት ነው።
@AbelDagnew-s1o
@AbelDagnew-s1o 20 күн бұрын
ማስተዉቂያቹ ግን አዛ ነዉ ቀንሱት ይሰለቻል እስከ4:30 ማነዉ ሚያየዉ እስኪ ??????
@tetinakelemeworq9118
@tetinakelemeworq9118 21 күн бұрын
ኡካኔ ደና መጡ 🥰🥰🥰❤❤❤ Wel come my caunter💞💞💞💞
@KasmaMultimedia
@KasmaMultimedia 21 күн бұрын
አይ በስንቴ 😂
@gsfhcgjkgchjkvcc
@gsfhcgjkgchjkvcc 20 күн бұрын
ሴቶች የበስዬ አይነት ባል ቢኖራችሁ ምን ታደርጉ ነበር🤭😃
@AtsedeAlena
@AtsedeAlena 20 күн бұрын
አረውይይ😂😂😂😂😂
@bezadaniel-o7q
@bezadaniel-o7q 20 күн бұрын
በሙልቀን ገፀባህሪ ሌላ Branch መስራት ይቻላል ሙሌ ይመችህ
@BinamTsegay-nv7dz
@BinamTsegay-nv7dz 14 күн бұрын
Besuntu sewedeh betam now mtasqey enam hurtem ewedcu alew gobuzehc❤
@mylifeonplanetearth2756
@mylifeonplanetearth2756 20 күн бұрын
I have the same life with Muluken 😂
@hgfhvvhhvhghjjjhh8528
@hgfhvvhhvhghjjjhh8528 20 күн бұрын
በስደት በሰው ቤት ብአልን ያሰለፋችሁ ላይክ አድርጉኝ 😢😢😢😢 በእውነት ቤተሰብ እንደጀራ እራበኝ እንደውሀ ጠማኝ 😢😢
@user-ve3rp1nl6r
@user-ve3rp1nl6r 20 күн бұрын
ለኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮችእንኳን ለእመቤታችንየእርገት በአል በሰላም አደረሳችሁ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለህፃን ሄቨን😢😢😢😢😢😢😢😢
@FM.0737
@FM.0737 20 күн бұрын
ሂሩቴን የምትወዱ ላይክ
@BirukYoutub
@BirukYoutub 21 күн бұрын
Relax is the smart word Besintu used.
@tigist9810
@tigist9810 20 күн бұрын
EXACTLY
@danielfekadu1446
@danielfekadu1446 20 күн бұрын
ጀለስካዎች ፒስ ናችሁ 😂 ኸረ ጨዋታ ሲያዝናኑ
@JonnyCarter-tb7sr
@JonnyCarter-tb7sr 21 күн бұрын
አረ በነተችሁ like አርጉ
@user-ht3fw9hw3k
@user-ht3fw9hw3k 19 күн бұрын
ሂሩት ዛሬ አበዛችው😂
@GgGg-ix1cm
@GgGg-ix1cm 21 күн бұрын
መሬም ቆንጆ
@MariamAdm-go9on
@MariamAdm-go9on 20 күн бұрын
አቤት
@user-ou2dt2ex3p
@user-ou2dt2ex3p 20 күн бұрын
Hirute yene konjo❤❤❤❤❤❤
@dawittube1786
@dawittube1786 15 күн бұрын
በዚህ ሳቅ በራቀን ጊዜ ሁለቱ እንቁ አርቲስቶች ሳቅ ፈጠሩልን።ሂሩቴ ባሏን የምትወድ መልካም ሴት ነች።
@mekdinaashu9184
@mekdinaashu9184 20 күн бұрын
እግዚአብሔር ፍቅር ነው።
@user-wf9ij5nt5o
@user-wf9ij5nt5o 16 күн бұрын
በስንቱ ኑርልን ❤❤❤❤❤
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 20 күн бұрын
የዛሪው ልዩ ነው❤ የሂሩቴ ቀልድማ❤ ብዙ ወንድ ልጆች እንደ ሙሉቀን የዋሆች ናቸው ሁላችሁም ትችላላችሁ👍❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@Cristiano-mf4vo
@Cristiano-mf4vo 21 күн бұрын
Love you guys ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-lh1fi6qn2m
@user-lh1fi6qn2m 20 күн бұрын
እስራኤል ሆይ ስማ ጌታ አምላካችን አንድ ጌታ ነው።ጆሮ ያለው ይስማ ሥላሴ የሚባል አምላክ የለም አንድ አምላክ ብቻ
@SamraSam-oc3ku
@SamraSam-oc3ku 19 күн бұрын
አንድም ሶስትም ናቸው ለገባክ
@getachewminwuye5486
@getachewminwuye5486 20 күн бұрын
ሂሩቴ አንደኛ 😂😂😂😂😂😂
@segniketema1209
@segniketema1209 20 күн бұрын
ብራንድ ነዉ ብለዉ'' አቢዳስ'' ስል አልቻልኩም lol
@selam7643
@selam7643 20 күн бұрын
fool me once shame on you fool me twice shame on me 😂😂😂😂😂 አይ በስቱ
@BirukYoutub
@BirukYoutub 20 күн бұрын
ቁጭ ብድጉ ተመቸኝ
@ROMANAKALU
@ROMANAKALU 20 күн бұрын
ዛሬ በጣም ረዘመ ሂሩት ተሟዘዘች
@vibe8571
@vibe8571 18 күн бұрын
አሰገደች የምትባለው character ከመጣች ቡሃላ በስንቱ በጣም አዝግ ሆኗል
@fhgdjdjgf7310
@fhgdjdjgf7310 20 күн бұрын
ምርጦች❤❤❤❤😂😂😂😂
@MeseleHayleyignaw
@MeseleHayleyignaw 20 күн бұрын
እውነት ህይወት መንገድ ኢየሱስ ብቻ ነው ከኢየሱስ ውጪ መንግስተ ሰማይ መግቢያ በር የለም ስለዝህ አሁኑኑ እመኑና ዳኑ የመዳን ቀን አሁን ነው
@Yeneneshiadna
@Yeneneshiadna 20 күн бұрын
እውናት ❤❤❤❤
@user-ok2ls8sx2c
@user-ok2ls8sx2c 20 күн бұрын
ቆይ ፅንሱን አስመስላቹ ልጂ እደት ታስመስላላቹ ❤
@Cristiano-mf4vo
@Cristiano-mf4vo 21 күн бұрын
Best show ever ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-xg3tw6uv4z
@user-xg3tw6uv4z 20 күн бұрын
አይ የሂሩት ቀልድ በሳቅ😂😂
@user-ou2dt2ex3p
@user-ou2dt2ex3p 20 күн бұрын
Hirute yene konjo
@yilmarega-jl5ml
@yilmarega-jl5ml 20 күн бұрын
ህሩትዬ ጨዋታሽ ደስስል ተባረኪ ውዷ ንግስታችን
@user-by4hg9om9yEMU.MEHARI
@user-by4hg9om9yEMU.MEHARI 20 күн бұрын
😂😂😂😂😂ወይ ሄሩት በሳቅ ገደልሽኝ😂😂😂
@neba1034
@neba1034 21 күн бұрын
የሰው ደስታ የሚያስደስታችሁ በሙሉ 5k አስገቡኝ ስወዳችሁ🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@Abbaa_Daamaa12
@Abbaa_Daamaa12 20 күн бұрын
ኧረ አንተ ሰውዬ መቼ ነው የምትገባው ላንተ እኔ ደከመኝ።😂😂😂😂😂
@naviopia211
@naviopia211 20 күн бұрын
Endee zarem algebah😄😄😄😄
@tigistalemu1021
@tigistalemu1021 20 күн бұрын
Ende besintu ayinet sew neh malt new
@nebareacts5041
@nebareacts5041 20 күн бұрын
@@naviopia211አዎ አስገቡት
@nebareacts5041
@nebareacts5041 20 күн бұрын
@@Abbaa_Daamaa12አስገቡት
@user-rn8pf8bn9u
@user-rn8pf8bn9u 21 күн бұрын
በስንቱ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@Yosef-e8n
@Yosef-e8n 20 күн бұрын
😅😅😅😅😅😅aye Besnetu😂😂😂😂😂
@DawitSebsibe-l6c
@DawitSebsibe-l6c 20 күн бұрын
Eski besintun metodu like gechugn
@yemitasew1129
@yemitasew1129 3 күн бұрын
ሂሩቴ ዛሬ ምን ነካት? ከበስንቱ ባሰች እኮ::
/በስንቱ/ Besintu S2 EP50 "የአርባ ቀን እድል"
29:04
ebstv worldwide
Рет қаралды 552 М.
ACHEBCHIBULET አጨብጭቡለት | ሙሉ ፊልም |New ethiopian movie 2024
1:41:32
Touching Act of Kindness Brings Hope to the Homeless #shorts
00:18
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 18 МЛН
Люблю детей 💕💕💕🥰 #aminkavitaminka #aminokka #miminka #дети
00:24
Аминка Витаминка
Рет қаралды 1,4 МЛН
/በስንቱ/ Besintu S2 EP.18 "ነፃነት"
36:26
ebstv worldwide
Рет қаралды 921 М.
ቲጂ ላይ አደሙባት !!!
33:11
ትዕግስት ግርማ - Tigist Girma
Рет қаралды 15 М.
9ኛው ሺ ምዕራፍ 3 ክፍል 6
24:21
EBC Entertainment
Рет қаралды 128 М.
/በስንቱ/ Besintu S2 EP51 "ወደ ማህበረሰብ ውረድ"
30:36
/በስንቱ/ Besintu S2 EP.47 "ሽምግልና"
28:33
ebstv worldwide
Рет қаралды 640 М.
/በስንቱ/ Besintu S2 EP.36 "ፍቅር አያረጅም"
40:36
ebstv worldwide
Рет қаралды 893 М.