በስንቱ እንቃጠል ያሉበት ዳኞች አራቱ ነበጡ (Besintu Enkatel ) 2024

  Рет қаралды 49,586

ORBITAL FAMILLY TUBE(ኦርቢታል ፋሚሊ ቱዩብ)

ORBITAL FAMILLY TUBE(ኦርቢታል ፋሚሊ ቱዩብ)

Күн бұрын

Пікірлер: 354
@mobilemobile4777
@mobilemobile4777 4 ай бұрын
ገረመዉን ምን ጉድ ነው ጥላሁን ገሠሠ አዉርሶህ ነው የሞተዉ በስመአብ ሱቅ ደርሼ ተመለስኩ😅😅
@MeremEshetu
@MeremEshetu 4 ай бұрын
😁😁😁😁😁
@belayenesh3862
@belayenesh3862 4 ай бұрын
እሠይ እሠይ መጡ መጡ እነ አይጠገብ እንኳን ደህና መጣችሁ ማሮችዬ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@kerimatube6237
@kerimatube6237 4 ай бұрын
ተዋናይ ቲቪ ላይ የሚቀርበው ድራማ ለምን ተቋረጠ ይሄው ሀሙስ ለት የጀመርኩ በመግባት በመውጣት እዳየን አየሁ ብቻ ተቋርጦ እንዳይሆን 😌🤔🤔
@mobilemobile4777
@mobilemobile4777 4 ай бұрын
እትዬ አልማዝ ያምራል እንዲህ ለመልበስ ያብቃን ሀገሬ ሰላምሺ ይብዛ
@Teshagerbelayneh
@Teshagerbelayneh 4 ай бұрын
ታዴ እንወድሃለን ታዴ ካለ ድራማው ሁሉ ያምራል ታዴ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@fatmasaeed6043
@fatmasaeed6043 4 ай бұрын
እኔኮ ድንቅ ነው እሚሉኝ ሁሉም ፊታቸው እራሱ ይተውናል ታዴ ያዬሽ አበጀሽ ያለም ወርቅ እሱቤ ሲሳይ ብቻ ሁላችሁም በጣም ነው እምትችሉት❤❤❤❤
@abayabay3382
@abayabay3382 4 ай бұрын
ገረመው ዛሬ ጫን ያለነው😂😂😂😂😂አተለጮህከው አበጀሽን ትንፋሿን አሳጠርክባት እኮ ገረመው😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤ ወይኔ ክስና ብስ 😂😂😂😂😂😂😂😂በሳቅ ገደላችውኝ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤
@SlianaterakaMangsta
@SlianaterakaMangsta 4 ай бұрын
😂😂😂😂
@Dana-jy5jl
@Dana-jy5jl 4 ай бұрын
እንኳን ለዳግም ትንሳዬው አደረሳችሁ ❤ጠፋችሁብን በጉጉት ነው የምንጠብቃችሁ❤❤❤
@MohamedAbdullaAlshamsi
@MohamedAbdullaAlshamsi 4 ай бұрын
❤❤2❤❤😂😂😂😂😂😂🎉🎉🎉🎉
@YordanosUtopia
@YordanosUtopia 4 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን❤❤❤❤❤❤❤
@ConfusedBabyPenguin-hn9bd
@ConfusedBabyPenguin-hn9bd 4 ай бұрын
ገረመው😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤
@mobilemobile4777
@mobilemobile4777 4 ай бұрын
አለን እንኳን ለዳግማ ትንሳኤ ዉ አደረሳችሁ መልካም በአል ይሁንላችሁ
@chuchumike3286
@chuchumike3286 4 ай бұрын
ወይኔ እትዬ አልማዝዬ አለባበስሽ ሲያምር እራሱ ሞገስሽ እንኳን ለብስሽ ዝም ብለሽ እንኳን እናት ሆንሽ ስትተውኚ የሆን ግርማ አለሽ በጣም ንው የምወደሽ🌹🌹🌹🌹🌹🌷❤️👏🏽
@mabetyerseao2044
@mabetyerseao2044 4 ай бұрын
ወይ ገረመው የፋሲካውን ዶሮ ከነነፍሡ ውጦት ነው የመጣ የሣቅ ምጮች በርቱልን❤❤❤❤❤
@Bateal427
@Bateal427 4 ай бұрын
በጣም ከፍቶኝ ነበር እናተን ሳይ ተደስትኩኝ እናተን አያሳጣኝ ❤❤❤❤
@የራያዋልጅ
@የራያዋልጅ 4 ай бұрын
እትየአልማዝ በጣም ደስስስስይላን አስለቀሰኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤የእውነት በስዴትያለን ለሀገራችን ያብቃን😂😂😂😂😂
@TesfayeAyenew-hg5mc
@TesfayeAyenew-hg5mc 4 ай бұрын
ዝማምየ ያገሬልጅ የጀግናው የአብርሃም አያሌው እህት ነሀሴ 15 ቀን ለአማራ ነፃነት መስዋት ሆኗል
@MeremEshetu
@MeremEshetu 4 ай бұрын
የሱእህትነችእደ የጀግናአብርሽየአፈሩይቅለልህ😢
@selinatube2879
@selinatube2879 4 ай бұрын
በጣም ታምራላችው በተለይ አልማዝዬ ከነ አለባበሷ እምዬ ኢትዮጵያ 💚💚💚💚💚💚💚💚💚 💛💛 🕊 ሰላም ላገራችን 🕊 💛💛 ❤️❤️❤️❤️❤️️❤️️❤️️❤️️❤️
@selinatube2879
@selinatube2879 4 ай бұрын
አረ ማርዳ ሊላ ነው ይህ ድሪ ነው ሰሙ ውበት
@HfhhfYryry
@HfhhfYryry 4 ай бұрын
ዝማም ማርያምን ድምፅ አንደኛ ነው❤❤❤❤❤ ውዶቸ
@MasiMan-sd1gu
@MasiMan-sd1gu 4 ай бұрын
ሰላም ውዶቼ የሀገሬ ልጆች መልካም እለታ ሰንበት ይሁንልን የዘውትር ልመናችንን የምመለስበት ቀን ይሁንልን ተባረኩ
@SlianaterakaMangsta
@SlianaterakaMangsta 4 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን❤
@bayosh7590
@bayosh7590 4 ай бұрын
አሜን
@YizengawKwt-gk8lr
@YizengawKwt-gk8lr 4 ай бұрын
እንዲያው ልሳቀው እያረርሁ እንደፋንድሻ ወርቆቼ እናንተን ስላየሁ ደስ ቢለኝም አብይ አህመድ አማራን ዘር እያጠፋ ስለሆነ ውስጤን እየከፋው አለሁ አብይ አህመድ በስውር ያአማራን ዘር እያጠፋነው 😭😭😭😭😭😭
@_waifu-4548
@_waifu-4548 4 ай бұрын
የኔ ውድ አላህ ሀገራችንን ህዝባችንን ይበብቅልን ከባድ ነው😢
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ኘ6ቈ
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ኘ6ቈ 4 ай бұрын
😥😥😥😥😥እግዚአብሔር ይድረስልን
@ፋኖወቸደሞቸ
@ፋኖወቸደሞቸ 4 ай бұрын
😢😢😢😢ወይኔ ገረመው እኔለሱ ትፋሸ ተቆረጠ አይይይ አበጀሽ አለህ አላለችም 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@AdeyDagnewu
@AdeyDagnewu 4 ай бұрын
ወየው ታዴ ከዚህ በፊት የትምህርት ቤት ደወል ሁነህ አገልግለሃል አላለውም ለገረው 😂😂😂
@burthkanburthkan1652
@burthkanburthkan1652 4 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂
@bizu-e4g
@bizu-e4g 4 ай бұрын
ውድ❤❤❤ ግን ተመልካቾች ከማየታችሁ በፊት ላይክ አርጉ እንጅ
@endeshaw527
@endeshaw527 4 ай бұрын
ሁሉንም አየሁት በጣም ቆንጆ ነው ኮሜዲ ነክ ስለሆነ አቀራረባችሁ አስቃችሁኛል አዝናንታችሁኛል በርቱ ጤና እና ሰላም ከሁላችን ጋር ይሁን በሰላም ዋሉ።
@sarahmohammed6895
@sarahmohammed6895 4 ай бұрын
ወይኔ አለባበሳችሁ ደስ ይላን ለሴትልጅ ክብሯ ቀሚስነው አደኛናችሁ ባለባበስ❤
@سبحاناللهالعظيم-ن2ذ
@سبحاناللهالعظيم-ن2ذ 4 ай бұрын
ስወዳችሁ በርቱ ያዬሽናአበጀሽ ታዴ ገረመው ሲሳይ የሱቤ ምሰሶናችሁ በርቱ ሀገሬን ያየሁነው የሚመስለኝ
@MariamAdm-go9on
@MariamAdm-go9on 4 ай бұрын
የመጄመሪያው ልጅ በሳቅ የታዴመልስ የትምህርት ቤትዴወል ሆነህ ሰርተሀል እንዴ የእምዋመልስ አለህ በህይወት ሀሀሀሀሀሀሀ
@hannaalmaz2394
@hannaalmaz2394 4 ай бұрын
ታዴ የቤቱ ድምቀት እምዋም ❤❤❤❤
@Rahma-vr1md
@Rahma-vr1md 4 ай бұрын
እኳን ደህና መጣችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@teshomeenyew-kn6hu
@teshomeenyew-kn6hu 4 ай бұрын
የሳቄ ምንጮች በርቱልን
@HappyGiraffe-mj8eh
@HappyGiraffe-mj8eh 4 ай бұрын
ገረመዉ 😂😂😂😂😂መመለሻህ በቅርብ ይሁን❤❤❤❤❤😅😅😅😅😅😅😅
@dadesert5446
@dadesert5446 4 ай бұрын
ገረመው ጉሮሮክ፡ደና ነዉ አረ፡በሳቅ ሞትኩ፡😂😂😂😂😂😂😂
@kakajqj1215
@kakajqj1215 4 ай бұрын
ዙማየ ውይ ስዘፍን ስወዳት ፈጣሪ ይጠብቃቹህ የገረመው ፓርት ላይ ውሃ እየጠጣሁ ነበር ማሪያምን ትን ሊለኝ ነበር😂😂 በተረፈ ውድድ ነው የማደርጋቹህ የመዳም ስራ ስልችት አድርጉኝ ወደ ክላስ ስገባ እናተን ሳላይ አልተኛም
@allahwokil5777
@allahwokil5777 4 ай бұрын
ዝማም ምርጥ ድምፅ ነው ያላት ❤
@mosebtube1027
@mosebtube1027 4 ай бұрын
የዘጠናዎቹ ዘፋኝ ናት የእሱዋን ዘፈን እየሰማን ነው ያደግነው ቆንጆ ድምፅ አላት
@MahderfantuBemni
@MahderfantuBemni 4 ай бұрын
እውነት ነው
@azebEthiopia
@azebEthiopia 4 ай бұрын
ምነው, ምነው "Yes/No Idel” ይህን የመስለ ፕሮግራም ላይ "ሰካራሞች" ማስገባታችሁ?? ምንም አይመጥናችሁም!! ሌላው 👍
@nafikoti
@nafikoti 4 ай бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭😭የኔ እናት ክበሪልኝ ስለሥደት የገጠምሽው ግጥምከዋሽንቱ ጋር ልብ ይነካል
@DamatMedia2
@DamatMedia2 4 ай бұрын
አልማዝና ያየሽ ዋው! ትችላላችው! ሁላችምት ችላላችው በርቱ
@meremseid8667
@meremseid8667 4 ай бұрын
ገረመው ያንተስ ከፋ ፀጥ ልታደርገን ነው😂😂😂😂😂
@KokKokb
@KokKokb 4 ай бұрын
እሪሪሪሪሪሪ ባለ መሰንቆው ይችላል ብቻ አይገልፀውም❤❤❤❤❤ዝማም የኔ አደበተ መረዋ❤❤❤
@YirgalamYitatek
@YirgalamYitatek 4 ай бұрын
እንኳን ለደግመዊ ትንሣኤው በሰላም በፍቅር በጤና አደረሳችሁ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@nidaleturky4170
@nidaleturky4170 4 ай бұрын
ገረመዉ ዛሬ መጦበታል አበጀሽን አይቸ ደሞ የኛን ቲቪ ሳየዉ አንድ ባጋጣሚ መብራት ጠፍቶ ነበር ተመሳሰሉብኝ🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@RomanMangsha
@RomanMangsha 4 ай бұрын
ዝማም። በውነት። ግሩም። ድምፅ። አለሽ። ይሄ። ድምፅ። መውጣት። አለበት
@Mstawte
@Mstawte 4 ай бұрын
ኧረ ገረመው በጣም ትገርማለሕ አደነቆርከን እኮ 😄😄😄😄😄😄😄
@almaayala4768
@almaayala4768 4 ай бұрын
እግዚኦ የአደጋ ግዜ ማስጠንቀቂያ ሆንህ እኮ ገረመው😂
@SlianaterakaMangsta
@SlianaterakaMangsta 4 ай бұрын
እንኳን አደረሳችሁ ውድ የተዋህዶ ልጆች❤
@bayosh7590
@bayosh7590 4 ай бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@tweynisirak7877
@tweynisirak7877 4 ай бұрын
ባለክሮች ጠይምዋ አጠንጣኝዋ ጎብዝ ነች
@g7vg900
@g7vg900 4 ай бұрын
አይ የገረመው የዛሬው የተለየ ነው😂😂😂😂😂😂😂 እኔማእሱ ለጮሀው ጨነቀኝ😅😅😅
@Teshagerbelayneh
@Teshagerbelayneh 4 ай бұрын
ታምራላችሁ ሁላችሁም ❤ ታዴ ግን ትመቸናለህ❤❤ እሱባለዉ ያገሬልጅ በርታ❤❤❤❤
@endeshaw527
@endeshaw527 4 ай бұрын
አንኳን በሰላም መጣችሁ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@HUSSENALI-n6q
@HUSSENALI-n6q 4 ай бұрын
ዝማም አያሌው በጣም ነው ድምጥሽ የሚያምርዉ በጣም ድንቅነው
@GdhfhBghhh
@GdhfhBghhh 4 ай бұрын
አይታዴ የትምርትቤት ደውል ሆነህ🤣🤣🤣🤣🤣
@EkramAlhila
@EkramAlhila 4 ай бұрын
የዛሬዉ ይለያል ምንእደምላችሁ አለዉቅም በርቱልን የኛ ዉደች ለልጅቻን ጥሩነገር ነው የምታስቀምጡልን ፈጣሪ ባላችሁበት ይጠብቃችሁ በጣም ነው የምወዳችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤
@YirgalamYitatek
@YirgalamYitatek 4 ай бұрын
የኔ እናት 🥰🥰🥰ክባርልኝ ስደትን ጨርሽ እንዳአንቺ ለመልባስ ያብዛቃኝ ሰላም ለሀገራችን ለኢትዮጵያ 🥲😭😭😭😭😭😭😭
@seni7013
@seni7013 4 ай бұрын
ገረመው ፍትህ ለጆሯችን እሯሯሯሯ😂😂😂😂
@tewodros-xv4qn
@tewodros-xv4qn 4 ай бұрын
እንደ እኔ ግን እንዴው ዝማም ቢያንስ ሲንግል ብትለቅ ድምጿ ያምራል
@madinaendre1634
@madinaendre1634 4 ай бұрын
እምዋ የገረመው ዘፈን😂😂😂 አቆሰለኝ😂😂😂😂😂
@የሽየድንግልማርያምልጅ
@የሽየድንግልማርያምልጅ 4 ай бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ የኔ ውዶች በጣም ናፍቃችሁኝ ነበረ 😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤እንኳን ለዳግማዌ ትንሳኤ አደረሳችሁ 💚🌹🥰💖🤗🤗❤❤❤❤
@mebratayele5193
@mebratayele5193 4 ай бұрын
ውዶች ያየሽ ታዴ ሁላችሁም ምርጥ የኢትዮጵይ ቆንጆች ስታምሩ without make up you guys so gorgeous you guys so beautiful God bless you
@nanikasa7078
@nanikasa7078 4 ай бұрын
እንኮን አደረሳችሁ የባንክ ኩጥር እንዳስቀምታችሁ ስልካችሁን ብታስቀምጥሉን ጥሩ ነበር ከእክብሮት ጋር ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@fifinon2380
@fifinon2380 4 ай бұрын
ዝማም ድምጿ ያምራል ጎበዝ ነች
@YizengawKwt-gk8lr
@YizengawKwt-gk8lr 4 ай бұрын
ዋውው ማርዳን ስላየሁት ደስ ብሎኛል😘😘😘
@solomonabudhabi9291
@solomonabudhabi9291 4 ай бұрын
ያየሽ ውስጤ ነሽ ትችያለሽ ትወና አንደኛ
@Hayuዩቱብ
@Hayuዩቱብ 4 ай бұрын
የመዳም ላሞች ኑ አካውንት መቷል እርዱ መቼም ማየታችን አንሶ ደግሞ ብር እያሉ ነው 😢 አያ ታዴ እዴት አፈር ደም በልተን እደምናገኝ ብታውቁ እድህ ባላላችሁ ነበር የአረብ ሀገር ላሞች የሚሰጠውንና የማይሰጠውን ለዩ 😢😢😢😂😂😂😂
@የወሎዋቆጆ-ደ4ሰ
@የወሎዋቆጆ-ደ4ሰ 4 ай бұрын
😅😅😅😅
@ኢማንአህመድ-ጠ3ጘ
@ኢማንአህመድ-ጠ3ጘ 4 ай бұрын
ማን አስገደዳችሁ አስመሳይ ሁሉ በግድ አምጡ የተባላችሁ ይመስል
@hekmahhekmah5823
@hekmahhekmah5823 4 ай бұрын
​@@ኢማንአህመድ-ጠ3ጘበጣም😂
@Hayuዩቱብ
@Hayuዩቱብ 4 ай бұрын
@@ኢማንአህመድ-ጠ3ጘ አንድቷ ላም አንች ነሺ መሰል ሙክሺ የለቀቀ ሁሉ እየፋቆሺ ትልኪያለሺጅ ማን ያስገድድሻል ደግሞ ወደሺ እየሰጠሺ አይደልዴ አዳሜ ሗላ ሚድያ ለሚድያ ስትነፋረቂ የምትገኚው ከ100% 5% ደህና ቢገኝ 95ፐርሰቱ 🐂 ናችሁ ከአንችው ጀምሮ ስሚ በግዳጅማ ችግር የለውም ብሰጡም ተገዳችሁ ነው በውድ ስለምሰጡ መስሎኝ ላም በግ የምትባሉት 🤣🤣🤣 ለማንኛውም ላኩ እነ አያ ታዴ ብቻ አይደሉም ሁሉም ነው የአረብ ሀገር ላምን የሚያታልሉት ይመቻችሁ
@Hayuዩቱብ
@Hayuዩቱብ 4 ай бұрын
@@ኢማንአህመድ-ጠ3ጘ በግ
@نسرينالحرز
@نسرينالحرز 4 ай бұрын
ገረመዉአደኛ
@እማበዱአሽዙዙየወረኢሉዋ
@እማበዱአሽዙዙየወረኢሉዋ 4 ай бұрын
ስገጥም እደኔ ያለቀሠው ማነው😢😢😢😢😢😢
@SintShito
@SintShito 4 ай бұрын
እንኳን አደረሣቺሁ አረቶሎቶሎ ልቀቁት በጉጉትቸው እምንጠብቀው። በጣም ታምሬላቺሁ
@ethiolove2286
@ethiolove2286 4 ай бұрын
ተናፍቃችሁ ነበር ውዶች አያልቅባችሁ መቸስ😂😂😂😂❤❤❤❤❤
@hawwahawwa1660
@hawwahawwa1660 4 ай бұрын
እኔም እደገረመዉ መጮህ አማረኝ የሥደት ጭቀትና ድብርት ሀሣብ ቢለቀኝ
@mekiafeker6961
@mekiafeker6961 4 ай бұрын
እራስሽን ስተሽ ነዋ የምትወድቂዉ😂
@hawwahawwa1660
@hawwahawwa1660 4 ай бұрын
@@mekiafeker6961 እግዳሥ ይቅርብኝ የሚያነሣኝም የለኝ😂😂😂😂
@ethiofame452
@ethiofame452 4 ай бұрын
እስቲ ሁሉንም ተዋናይ ቃለ መጠይቅ ይደረግላቸዋል።
@yesharegchernet8589
@yesharegchernet8589 4 ай бұрын
❤❤❤❤እንኮን ለዳጋማ ትንሳኤበሰላም በጤና አደረሳችሁ አደረሰን🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉የኔውዶች በርቱልን
@habtamumekonen8514
@habtamumekonen8514 4 ай бұрын
ክፉ አይንካችሁ የሀገሬ ልጆች
@burteteferi6970
@burteteferi6970 4 ай бұрын
ክስ እና ብስ ይመቻችሁ አሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀ
@BigJ6765
@BigJ6765 4 ай бұрын
አቆልቋይ ምን ማለት ነው?
@Rozashife
@Rozashife 4 ай бұрын
ወይኔ ገረመው የተመታህ ሆደን አቆሰልከው ግን ደሞ የሠራ ሠው አያልፍም የሚለውን ተው ካሮት የምትሰጧቸውን ሰወች ለዩ ሠው ከሠራ የማይለወጥ የለም እና ስለዚህ ለሚቀጥለው ሀሳባችሁን ቀይሩ በተረፈ ቶሎቶሎ ኑ እየዘገያችሁ ነው
@የራያዋልጅ
@የራያዋልጅ 4 ай бұрын
ይብላኝልህ ገረመው በኤርፎን እያዳመጥኩ ጆረየን በሳቅወድቄ ድምፅ መቀነስ አቃተኝ ስወዳችሁ
@burthkanburthkan1652
@burthkanburthkan1652 4 ай бұрын
አዝማሪዉ ዋዉዉዉዉዉ❤❤❤❤❤❤❤❤
@fikrtubelov
@fikrtubelov 4 ай бұрын
ቅኔ የሚገባዉ 😂😂😂😂😂
@sarinam8810
@sarinam8810 4 ай бұрын
ኣብረሃም
@KibenashBekele
@KibenashBekele 4 ай бұрын
ዝማምምምም ድምፅሸሸሸሸ ተሰተሻልልል በናትሸሸሸ የማናለብሸን ዴቡ የአውዳመቱን በነጠላ ዘፈን ልጆቻን አሰፈቅጂና ሰሬውው በሴዴ አንገዛለንንንን
@fafidessieweloyewa922
@fafidessieweloyewa922 4 ай бұрын
እህቴ አልማዝ ግጥምወት ዋው ስለስደት ነው እናመሰግናለንእረ ገረመው ስላተ ጉረሮዬን አመመኝ የዛሬው 😂😂😂😂😂እዴት እደምወዳችሁ ፈታ ዘና ነው የምታደርጉት 😂😂😂የኔ ውዶች ሆዴ ቆሰለላችሁ በሳቅ❤❤❤❤
@zuriashy1546
@zuriashy1546 4 ай бұрын
Esube ❤❤❤❤❤
@fhhhghnn8556
@fhhhghnn8556 4 ай бұрын
ዝማማ ግን ዘፍኝ ነበረች እንዴ ቁም ነገር 😮😮❤ያያገረመዉ ልቤ ጭልጥ ነው ያለው ከሱ ጋር 😅😅😅ይሸለም😅😅በጣም ነው የምወዳችሁ❤❤❤❤😅
@Etagbirhanu-t7s
@Etagbirhanu-t7s 4 ай бұрын
ኧረ ገሬ ወየው........ወየው
@HappyJigsawPuzzle-fv2oo
@HappyJigsawPuzzle-fv2oo 4 ай бұрын
Maskowun wode mezmur bitazorwu betely wawuuu
@ፍቅርነውመንገዴ-ጸ8ቸ
@ፍቅርነውመንገዴ-ጸ8ቸ 4 ай бұрын
ባለምንጥሩአን ስወዳት እዴኔ እሚወዳት ላይክ ይግጭ
@sarahmohammed6895
@sarahmohammed6895 4 ай бұрын
😂ወይ ታዴ ነፍሴአግብተሻል አላለም መቸስ የሴቶችነገር ነፍስህነው
@Demelashe
@Demelashe 4 ай бұрын
ዝማም ውዳ አይዞሽ የእኔ አህት በርች ምርጥ ነው
@masreshabayeh1045
@masreshabayeh1045 4 ай бұрын
በርቱ የምር ጥሩ ሥራ ነው።ግን እግረመንገዳቸውን ሁሎችም ተወዳዳሪዎች ሲመጡ በባህል ልብስና ጌጣጌጥ ተውበው ቢመጡ በዛውም ባህላቸውን ያሳያሉ ።መልካም ዕድል ለተወዳዳሪዎችና ለዳኞች።
@حياتحبشي-ذ6ض
@حياتحبشي-ذ6ض 2 ай бұрын
በጣም ታምራላችው በተለይ አልማዝ ዬከነአለባ በሲ እምዬ አትዮጹየ
@htwy52
@htwy52 4 ай бұрын
ስምን መልአክ ያወጣዋል ይባላል። ገረመው አሉህ።ጎበዝ ስለ ማርዳና ዶቃ የተናገርሽው እህታችን ጥሩ ትምህረት ሰጥተሻል። አበጀሽና ታዴ ጉደኛ ዳኞች ናችሁ። ሲሳይ ከዱካ ዱካ የቀየርከው የመድረክ አያያዝ መሆኑ ነው?አይ ወንድሜ እዚያው ቁጭ ብለህ አገርህም እናትህም ናፈቁህ? ዝማም ዬ ከጎጃም ወሎ ወሰድሽኝ።አበጀሽ ውነትሽን ነው፣ የት ነበርሽ አልሽ? የለም ወርቅ አበጀሽ የነገርችሽን የአበራር ስልት ተማሪ። ድሩን በማዳወሪያ ብታደርጉት፣ ጥጥና እንዝርቱንም ደጋኑንም ብቅእያረጋችሁ ሊጠፋያሉ ባህላችንና እቃወቻችንን ለልጆቻችን እናስተምርበታለን። ደግሞ ሰፈፍ የሌለው ማር እሚሸጥበት አገር ቁጭ ብዬ፣ የጐጃም የማር ጠጅ? አስጎመጃችሁኝ፣ አልማዝዬ እውነት ብለሻል ጨክነን እንመለሳለን።ማስንቆህን ይዘህ እማሆይ ስትል አንጀቴንበላኸው። አጓዳ ድምፅሸ በጣም ቆንጆነወ። ይኸን የመሰለ ቆንጆ ድምጥ ሴት ለሴት ባይዝፍንበት ጥሩ ነው፣ ያየሽ የደም ገንቦ ቆንጆ ድምጥ አለሽ ። ሁልጊዜ ምርጥ።በሉ ደህና እደሩ አሁንስ ደከመኝ፣
@KibenashBekele
@KibenashBekele 4 ай бұрын
ውይይይይይ ገረመውውውውው ፍቅር እሰመቃብር ን አሰታወሰከንንን በናትህህ ዋሸት ተጫወትትትት
@yitbarekayele8667
@yitbarekayele8667 4 ай бұрын
ላይክ ላይክ እኮ ሲያንሳችሁ ነው እመብርሃንን ሰው እንደእናንተ ሆኖ ቢፈጠር ምን ነበረበት ❤🧡💛💚💙💜🤎 አቤት እንዲያው እንዴት አድርጌ እንደምወዳችሁ🌹🌹🌹🌷🌷🌷🍉🍉🍉
@FatimaFatima-qy3if
@FatimaFatima-qy3if 4 ай бұрын
፣ግጥሙ አሬፊ ነዉለኛነዉግናል እኔመሠ
@JAsperEudaimonia
@JAsperEudaimonia 4 ай бұрын
1. ዝማም ጥሩ ችሎታ አለሽ ግን አደራ አዝማሪ መሰንቆ ስር ተቀርቅረሽ እንዳትቀሪ። የራስሽን መንገድ ፈልጊ። 2. የአለምወርቅ ባህርዪዋ እንደ መልኳ ሸጋ ነው። ሁሌ ሳቂታ! የትወና ብቃቷም ከፍ ያለ ነው። 3. አልማዝ፣ ደርባባ ነች። ትወናም ተዋጥቶላታል። 4. ታደሰ፣ አበጀሽ፣ እሱባለው፣ እና ያየሽ የስብስቡ አስኳል ስለሆኑ ስለእነሱ ችሎታ መመስከር የታወቀውን ከንቱ መድገም ነው። 5. ቀነገራችን ላይ፣ የአታጓጅ ቁንጅና የታየኝ እኔ ብቻ ነኝ?
@mheritjesus1564
@mheritjesus1564 4 ай бұрын
የሚገርም ትወና ድንቅ ብቃት ፣፣ በቃ ሁላችሁም ትችላላችሁ ፣፣ አበጀሽየ መነፀሮቿን ቀየረች 😂😂 ካልተመቻት በቃ ዳኝነት በርሷ ልዪ ነው ፣፣ ውድ የሃገሬ ልጆች በርቱ እኛም ከጎናችሁ ነን ። ግን አንድ የድርጅታችሁ ቋሚ ባንክ አካውንት ቢኖር እና ብታሳውቁን እኛ እናተን ለማበረታታትም ሆነ ከጎናችሁ ለመሆን ዝግጁ ነን። ከጀርመን ።።።
@user-hana365
@user-hana365 4 ай бұрын
በጋራ የዘፈናችሁት ጎቨዞች ናቹህ ♥️ሰካራሞቹ ግን ወደዛ ዘወር በሉ ስታስጠሉ ያየሽ በቃ ተከተተ ነሽ 👌♥️👏👍
@getahunteshome1470
@getahunteshome1470 4 ай бұрын
ገረመው ያቀረበው ግልፅ አልሆነልኝም የገባችሁ አብራሩልኝ
@esteagebreab4313
@esteagebreab4313 4 ай бұрын
እውነትም "ግዜውና ወቅቱ አልገባትም "ዝማም ምነዋ የዘፈንሽው ግጥም ለመልካም አይደለም ተብሎ አንቺ እንደገና ይዘሽው ብቅ አልሽሳ😡 ለማንኛውም ቤቱ ድምፃውያንና ከያንያን የሞሉበት ድንቅ ቤት ነውና ወገናቼ በርቱልኝ እትዬ አልማዝ ❤🙏🏽
@chuchumike3286
@chuchumike3286 4 ай бұрын
እኔ የምለው ሌሎቹ ጨርቃ ሃይሌ ብርቁ በሌላ ቻናል ብቻቸውን ከሌሎች ጋር እየስሩ ንው ግን የገርመኝ አያ ጥላዬየት ንው ያለው አይቼውም አላውቅም ወይ እናንተጋር የለ ወይም ደሞ ሌሎቹም ጋር የለም በጣም ንበር ደስስስ የሚለው ወይኔ ወይኔ እባካችሁ አምጡልን
@mosebtube1027
@mosebtube1027 4 ай бұрын
ዝማም አያሌው የ90ዎቹ ዘፋኝ ነሽ ለካ ያንችን ካሴት እየገዛን ጨፍረንበታል በ2006 ድረስ ስደት እስክወጣ ድረስ የምር ያንች ድምፅ አልመሰለኝም ነበር አራሹ ገበሬ የሚለውን በጣም የምወደው ነበር ጃሎ በል ጎራው ደኔ የሚለውን አልበምም አለሽ ግሩም ነው ስደት ከመጣሁ ወድህ ሙዚቃ አልሰማም ግን ስምሽን ካሴቱ ላይ ተፅፏል ግን ረሳሁት ዘፈንሽን ነው የማስታውሰው የ90ዎቹን ዘፋኝ አድናቂ ነበርኩኝ አሁን እንኳን አልሰማም ዘፈን ግን ጎበዝ ነሽ ድምፅሽ የልጅነትሽ ግሩም ነው አሁንም አልተቀየረም ድምፅሽ ኮሜንት አልፅፍም ግን ከቅርብ ወድህ ነው የምከታተላችሁ በርቱ 🎉🎉🎉🎉🎉
@klovemys7062
@klovemys7062 4 ай бұрын
ዝማም ዘፋኝ ነበርች እንዴ?ዲምፆ ልዩ ነዎ
@mosebtube1027
@mosebtube1027 4 ай бұрын
@@klovemys7062 ዝማም ብለሽ ሰርዥ አድርጊ
@እሙመኪዩቶብ
@እሙመኪዩቶብ 4 ай бұрын
ሞሰቤ እኔኮ በዝማም ስም ገብታ መስላኝ ነው ራሷ ዝማም አያሌው ናትደ እኔማ ስማን ተጠቅማ መስሎኝ ነበር 😂
@selammulu5111
@selammulu5111 4 ай бұрын
ከዚህ ቀደም እደዘፈነች ባላቅም ልምድ እዳላት ገምቸ ነበር ጉበዝ ናት ❤❤❤❤
@marblegold7011
@marblegold7011 4 ай бұрын
ገረመው የሰው ጆሮ አታደንቁር ከሚወድቆች አንዱ አንተ መሆን አለበት
@AlexAlemayehu-uc9cb
@AlexAlemayehu-uc9cb 4 ай бұрын
Tade yehe kororo voice yezeh daghna tehon 😂❤😂❤
@munaahmed3868
@munaahmed3868 4 ай бұрын
ውዶችየ እካን በሰላም መጣቹሁ❤❤❤❤
ወይ ቢቀምሰው አዲስ ሙሉ ፊልም(Wey Bekemsew ) New Ethiopian Movie 2024
1:16:24
ORBITAL FAMILLY TUBE(ኦርቢታል ፋሚሊ ቱዩብ)
Рет қаралды 12 М.
አበጀሽ ቅብብል የተሰኘ በአዲስ አቀራረብ ገራሚ ስራ (Abejesh Kibibil New Ethiopian Video ) 2024
32:01
Incredible: Teacher builds airplane to teach kids behavior! #shorts
00:32
Fabiosa Stories
Рет қаралды 11 МЛН
ДЕНЬ УЧИТЕЛЯ В ШКОЛЕ
01:00
SIDELNIKOVVV
Рет қаралды 2,7 МЛН
小天使和小丑太会演了!#小丑#天使#家庭#搞笑
00:25
家庭搞笑日记
Рет қаралды 33 МЛН
🛑እኔ እና የፍርዶስ አብረን መቀጠል አልቻልንም#nasrtube
8:17
Nasr tube ናስር ቲዩብ
Рет қаралды 3,2 М.
አርበኛ ዘመነ ይናገራል
7:41
DEMAMA MEDIA ድማማ ሚዲያ
Рет қаралды 5 М.
ጠጠር መጣያ ያጣው ጉባኤ...9ኛዉ የማዕዶት ጉባኤ ሙሉ መርኃግብር
3:54:41
ተነቃቃ አዲስ ምርጥ የገጠር ድራማ(Tenekaka New Ethiopian Dirama) 2024
34:00
HAPPY WORLD TUBE( ሀፒ ወርልድ ቱዩብ)ፐ
Рет қаралды 39 М.
እንደዚህም አለ ያስባለ (Endezihim Ale Yasbale) New 2024
1:13:44
ORBITAL FAMILLY TUBE(ኦርቢታል ፋሚሊ ቱዩብ)
Рет қаралды 59 М.
🛑 NEW || ደመናው አይቀደድም || እጅግ ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ | Aba Gebrekidan New Sibket 2024
2:30:16
ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
Рет қаралды 211 М.
ቀን ይፍታዉ  ሙሉ ፊልም / Ken Yiftaw  / Full Length Ethiopian Film 2024 Ethiopian Movi
1:25:02