ቀን ይፍታዉ ሙሉ ፊልም / Ken Yiftaw / Full Length Ethiopian Film 2024 Ethiopian Movi

  Рет қаралды 221,303

TEWANAY _TV (ተዋናይ_ ቲቪ)

TEWANAY _TV (ተዋናይ_ ቲቪ)

Күн бұрын

Пікірлер: 427
@AlemuMulate
@AlemuMulate 9 ай бұрын
ጎበዝ ድራማነዉ ወይስ የእዉነት ድራማነዉ ለማለት ከበደኝ አቤት ችሎታ
@HayatHayat-zu6vk
@HayatHayat-zu6vk 9 ай бұрын
አበጄሽ ነፍሰጡርናት ለምርመራሂዳነው ክትትልእያዴረገች😅😅😅😅
@طيبه-س8و
@طيبه-س8و 9 ай бұрын
ጎጃሜዎች ፍቅር የዋህ ተጨዋች ናቸውኮ ደስ ይሉኛ ጎጃሜን የሚወድ በላክ አስደስቱኝ👍👍👍👍👍
@hailetilahun-mt2mp
@hailetilahun-mt2mp 9 ай бұрын
ድራማላይ ዘረኚነት አለ እዴ ???
@hailetilahun-mt2mp
@hailetilahun-mt2mp 9 ай бұрын
ጎጃሜወች አይባልም እሮሮሮሮሮሮሮ አለች አበጀች
@MuluyAtalay
@MuluyAtalay 9 ай бұрын
😂😂ምንድኑዉ የሚባለዉ​@@hailetilahun-mt2mp
@MuluyAtalay
@MuluyAtalay 9 ай бұрын
እናመሰግናለን የኔቆንጆ ስለወደድሺን❤❤❤
@طيبه-س8و
@طيبه-س8و 9 ай бұрын
@@hailetilahun-mt2mp በድራማ ብቻ አይደለም እማቃቸው በጣም የዋህ ሰው አክባሪ ናቸው
@fantayeedo3733
@fantayeedo3733 9 ай бұрын
😂😂😂😂😂 አይ ታዴና አበጀሽ በጣም ነው የሚያስቁኝ ሱስ የሆኑ ሰዎች ሁላችሁንም እወዳችዋለው ❤❤❤❤❤
@Aminat-nv3cu
@Aminat-nv3cu 9 ай бұрын
ቤተሰቦቻችን ሁነው እኮነው የሚሰሩት
@EthioCrypto-uu3er
@EthioCrypto-uu3er 9 ай бұрын
አማራ እኮ ሀቀኛ ,የዋህ ና ጀግና የሆነ ህዝብ ነው Nujiiraadhaa isin jaalanaa ❤❤❤ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰💪💪💪💚💛❤️🙏🙏🙏
@BeletuSntayehu
@BeletuSntayehu 9 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@rosarosa1646
@rosarosa1646 9 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤Amaraye ❤❤❤
@meseretseifu3810
@meseretseifu3810 9 ай бұрын
Yes my amhira ❤❤❤❤❤
@EtheneshTadu
@EtheneshTadu 9 ай бұрын
❤❤❤❤dhugaa eyyeen jagginadha❤❤💚💛❤💚💛❤👍👍👍
@Kidist-rn2xc
@Kidist-rn2xc 9 ай бұрын
አሁን እራሱ አማራ ተብየ ተሰድቢያለሁ እንኳን አማራ ሆንኩ አማራነት ኢትዮዽያዊነት ነዉ በዚህ ስብዕና አሳድገዉኛል። ምድረ ደንቆሮ ማህይም አገሪቱን ቁልቁል የሚጥል ሁሉ ብቻ ዘረኛ መሆን ሳልፈልግ ስድባቸዉ ዘረኛ ሊያደርገኝ ነዉ እግዚአብሔር ይገስፃቸዉ
@KhanKhan-bp6qm
@KhanKhan-bp6qm 8 ай бұрын
ሴቶች ከአበጀሽ ብዙ ትምህርት መዉሰድ ይቻላል ወንድን ልጅ አብዝቶ መለማመጥ እንደሌለብን እና እሄዳለዉ ዬሚለዉን መሽኘት ከህይወት ማስወጣት እንደሚቻል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@sofonyasmogess5364
@sofonyasmogess5364 9 ай бұрын
ናፍቆት ሊደፋኝ ሲል ነው የደረሳችሁልኝ….! የምር ሱስ ነው የሆናችሁብኝ…..! ሳላያችሁ ከዋልኩ ያዛጋኛል….! ከሁላችሁም ጋር አብሬያችሁ የምኖር ስለሚመስለኝ ልክ የቤተሰቦቼ አባል የሆናችሁ ያህል ይሰማኛል፡፡ እግዚአብሔር አምላክ የልፋታችሁን ውጤት ባርኮላችሁ በፊልሙ ኢንዱስትሪ ትልቅ ደረጃ ላይ እንድትደርሱ እመኝላችኋለሁ…!
@Aamina-j9i
@Aamina-j9i 9 ай бұрын
እንኳን ለመላኩ ለቅዱስ ሚካኤልበሰላም አደረሳችሁእግዚአብሔር አምላክ አገራችንንዙሮአል እሳትመሃልዋን ገነት ያደርግልን❤❤❤🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
@እሙየክርስቶስባሪያ
@እሙየክርስቶስባሪያ 9 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@asmaretesfie8583
@asmaretesfie8583 9 ай бұрын
የሰው ልጅ በንፁህ ማንነቱ ጥሩ ስራ ሲያሳይ ደስ ይላል:: ያለምንም አርቲፊሻል ፊት ማቅረባችሁ ጥሩ ነው ቀጥሉበት::
@MeremEshetu
@MeremEshetu 9 ай бұрын
ቃላት አጣሁላችሁ ተባረኩ የኔ ልዩወች❤️❤️❤️❤️❤️❤️🐅🐅🐅👍👍👍💯
@JoJoyohannes
@JoJoyohannes 9 ай бұрын
የኔ ውድ አማራዎች እናምራለን እኮ ወጋችን እራሱ
@betyabera9644
@betyabera9644 9 ай бұрын
ምን ብየ አስተያየት እንደምሰጥም አላዉቅ በቃ በደፈናዉ የምርጥ ምርጥ ናችሁ ሁላችሁም እንወዳችኀለን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@እናቴንስወዳት
@እናቴንስወዳት 9 ай бұрын
ባለማሲቆው ግን አንጀት ይበላል የምር😢😢😢😢
@JoJoyohannes
@JoJoyohannes 9 ай бұрын
አማራዎች እኮ እንለያለን ወጋችን
@yesuf966
@yesuf966 9 ай бұрын
ያለም ወርቅ የኔ ደርባባ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰👏👏
@nanaayalew2349
@nanaayalew2349 9 ай бұрын
ጠይሟ ልጅምኮ በጣም ጎበዝ ነች።ማ ከማ ይለያል።
@እግዛብሔርፍቅርነው-ሠ5በ
@እግዛብሔርፍቅርነው-ሠ5በ 9 ай бұрын
እኔምለው ግን በውስጥ አራት ድራማ ነው የሚሰሩት ❤❤❤❤❤❤ደስ ስትሉ አበጀሽ ደግሞ ነፍሰጡር ናት ተባለች እንኳን ደስ አላችሁ 🎉🎉🎉🎉🎉😂😂❤❤❤
@hiwotbarkat5102
@hiwotbarkat5102 9 ай бұрын
እንኳን ደና መጣችሁ አይ ታዴ መጨርሻህ ናፈቀኝ የዳቦ ፍቅርህ ልዩ ነው 😂😂😂
@ሱሱየሸዋዋ
@ሱሱየሸዋዋ 9 ай бұрын
😂😂😂😂😂አድቀን ያስደፋዋል ከእምዋ ውጪ ዳቦ😅😅😅😅😅😅😅
@BziuyKwt
@BziuyKwt 9 ай бұрын
የአበጀሽ አድናዎች የት ናችሁ❤❤❤😮😮
@RMetica
@RMetica 9 ай бұрын
❤❤❤❤😢😢😢
@ZeburaAli-db7wk
@ZeburaAli-db7wk 9 ай бұрын
አለንየኔውዲእናት
@LamrilamLamrilam
@LamrilamLamrilam 9 ай бұрын
አለን ❤
@saraat4632
@saraat4632 9 ай бұрын
Abejesh liyuuu
@hekmahhekmah5823
@hekmahhekmah5823 9 ай бұрын
አለን❤
@betigebeyehu2171
@betigebeyehu2171 9 ай бұрын
እንዴት እንደምታምሩ እግዚአብሔር ሰላማችህን ያብዛው❤❤❤🥰
@tenaberihun7379
@tenaberihun7379 9 ай бұрын
እናተ ግን ለምደነው ቀን በቀ የማምጡት ሱስ ሆናቹሁብኝ እኮ እግዚ አብሄርን ጥዋት ስነሳ በምጣታቹሁን እና አለመምጣታቹሁን ስልኬን አይቸ ነው ስራ የምገበው❤❤❤❤❤❤
@fitsumhaile5052
@fitsumhaile5052 9 ай бұрын
በጣም ነው እምወዳቹ አድናቂያቹ ከ መቀሌ በተለይ ታዴ ስወድህ
@ደሴላይነውቤቷ
@ደሴላይነውቤቷ 9 ай бұрын
ዋው ማሲንቆው ሲምር 😢 😢🎉❤❤❤
@JoJoyohannes
@JoJoyohannes 9 ай бұрын
አማራዎች እኮ እንለያለን ወጋችን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ጀማልየነጢው-ቨ8ኀ
@ጀማልየነጢው-ቨ8ኀ 9 ай бұрын
አርቲሥትነን ብለው እራቁታቸውን ተሚሐዱ እናተ 10እጥፍ ትበልጣላችሑ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@chuchumike3286
@chuchumike3286 9 ай бұрын
መጡልን መጡልን ውይ ተደፍቼንበር ውዶቼ 🏃🏃🏃🏃እንኳን በስላም መጣችሁ🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻👍👍👍👍🌹🌷🌹🌷🌹
@fatemaawel214
@fatemaawel214 9 ай бұрын
ወይይ የመሰቆዉ ነገር ሰወደ ወላሂ❤❤❤❤❤❤😢😢😢
@Kassahun321
@Kassahun321 9 ай бұрын
ሁሉም በጣም ነው ደስ ሚሉት የትወና ብቃታቸው ሁሉም ጎበዝ ናችሁ በርቱ
@yoditkassa8338
@yoditkassa8338 9 ай бұрын
ሱስ ብቻ ፍቅር ያሲዛሉ እንጅ ሰወዳችሁ
@fatemaawel214
@fatemaawel214 9 ай бұрын
እንኳን ደህና መጣቺሁ የኔ ሱሶችየ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@የወንቅሸቱገብርኤልእናቴን
@የወንቅሸቱገብርኤልእናቴን 9 ай бұрын
አቤት ሰወዳችሁ ሳምንቱ እራቀብኝ ነው አቤት ማሰቆው የወይውውውውአሁን ልቤ ፈራ ❤
@ayalewatalayanley6395
@ayalewatalayanley6395 9 ай бұрын
እንኳን በሰላም መጣቹ ሁሌም አትጠገቡ የገፀሩን በዓል በደንብ ነው የሰራቹት
@ማንእዳአገር
@ማንእዳአገር 9 ай бұрын
መጡ መጡ 🥰🥰🥰🥰 የኔ አደኛወች በርቱልን 🥰🥰🥰🥰
@MeseriKebede
@MeseriKebede 9 ай бұрын
ታዴን አበጀሽን እና ያየሽ በጣም ነው የምወዳችሁ በጣም ሱስ ሆናችሁብኛል ሌሎችንም እወዳችኋለሁ በተለይ አብሬአችሁ ብሆን ምንኛ ደስ ባለኝ ።😊😊❤❤❤🥰🥰🥰
@HayuEmureyanamharawit
@HayuEmureyanamharawit 9 ай бұрын
😂😂😂😂ወይኔ ታደ እና አበጀሽ ትችላላችሁ አይገልፀውምኮ❤❤❤
@በዘሜአልደራደርምፋኖጋሻየ
@በዘሜአልደራደርምፋኖጋሻየ 9 ай бұрын
እውነትም ግዜይፋታው የኔባለቅኔውች 😢😢
@HagosAklom
@HagosAklom 6 ай бұрын
አማራነት ዎንጀል አይደለም የ ኢትዮጵያ መልኮች ❤❤❤😊😊😊😢😢😢 ፈጣሪ መከራችሁን በቃ ይበላችሁ አይዞን አማራዬ የኔ ሙሽራ
@ellenihagos657
@ellenihagos657 9 ай бұрын
አበጀሽዬ😍 ትእግስት ጥግ ድረስ አበጀሽ 😍 ታዴ ደግሞ ውሃን ቢወቅጡት መልሶ እንቦጭ 😂🤣
@danltsb
@danltsb 9 ай бұрын
አያ ታዴ እጅግ በጣም ምርጥ ሰዉ❤❤❤❤❤
@almaayala4768
@almaayala4768 9 ай бұрын
አይ እናንተ😂 አያልቅባችሁ😂 ግን የእውነት እርጉዝ ናት አበጀሽየ❤
@EtheneshTadu
@EtheneshTadu 9 ай бұрын
😂😂😂 ገርሜኝ እኮ ታዴ 2 አማት ሙሉ ብቸዉን እዬ ተኘ ኬት አማጣች😂😂😂😂😂
@habeshaharmoney2218
@habeshaharmoney2218 9 ай бұрын
አዝማሪው ጀግና ነው። በርታ ።
@senaitbayesa6618
@senaitbayesa6618 9 ай бұрын
በጣም ነው እኮ የምወዳችሁ ❤😂
@fhgdgjf5573
@fhgdgjf5573 9 ай бұрын
😂😂😂🥰🥰ልዩ እኮናችሁ ሁላችሁም😊🥰👌👌
@tgistEshetu-tc7pi
@tgistEshetu-tc7pi 9 ай бұрын
እንኳን አደረሳቹህ እናቶች ቀን❤❤❤🎉
@user-vg1q3263
@user-vg1q3263 9 ай бұрын
ተው ግን ባይሆን ብርቁን አስገብልን ከድራመው 😢❤❤❤❤❤❤
@אנייהבלטה
@אנייהבלטה 9 ай бұрын
እሰይ እንኳን ደህና መጣችሁ በጉጉት እየጠበቅሁ ነበረ ስወዳችሁ ❤❤❤❤
@لينامحمد-ك4ف
@لينامحمد-ك4ف 9 ай бұрын
ገርዬ ፍቅርነዉ❤❤❤ከጉራጌ አገር ወደገሬ ልቤሸጸተ❤❤
@ማንእዳአገር
@ማንእዳአገር 9 ай бұрын
የዛሪው የልያል ምርጦች🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰 ከሻይ ቢት ያሉትን አዱን ወድጀዋለሁ በቃ 😍😍😍
@tsehaybayileyegne8086
@tsehaybayileyegne8086 9 ай бұрын
ያየሽ ቆንጆ ተብሰክስከሽ ሞትሽ እኮ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@መክያነኝየጎጃሞ
@መክያነኝየጎጃሞ 9 ай бұрын
አይ የጎጃም ልጅ ባልሆን ይቆጨኝ ነበር አሁን ሰብስክራይብ አማርኝ
@sofonyasmogess5364
@sofonyasmogess5364 9 ай бұрын
በስመ አብ “ያየሽዬ” ልክ እንደ ወይን ጠጅ ጣዕሟና ጥፍጥናዋ ከቀን ቀን እየጨመረ ነው የሄደው…! በተለይ እዚህ ፊልም ላይ የሌለ ነው ብቃቷን ያሳየችው…! ስሟ “ቅመሟ” መሆን ነበረበት
@kalkidan-t3j
@kalkidan-t3j 8 ай бұрын
😀😃😀
@ruhamabarkot4802
@ruhamabarkot4802 9 ай бұрын
የምወዳችሁ አበጀሽ እውነትም ነፍስ ጡር ናት መስል አይደለሁም ብላ ድርቅ😮😂😍😍😍
@MedinaTube-no5ko
@MedinaTube-no5ko 9 ай бұрын
እንደ እሱባለው ነገር ማጋናነን😅😅😅😅አበጄሽ እመኝ 🤰🤰በተኛሽበት ታዴ መጥቶ ይሆናል እንቅልፍ እና ሞት አንድናቸው ይላሉ 😂😂😂😂😂
@BeletuSntayehu
@BeletuSntayehu 9 ай бұрын
😂😂😂😂😂
@mintwabmint270
@mintwabmint270 9 ай бұрын
😃😃😃😃haaaaaa
@alimetali6080
@alimetali6080 9 ай бұрын
😂😂😂
@EtheneshTadu
@EtheneshTadu 9 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂
@sofonyasmogess5364
@sofonyasmogess5364 9 ай бұрын
ሁላችሁም ምንም አይወጣላችሁም…! 100% ለትወና ነው የተፈጠራችሁት፡፡ ነገር ግን፣ ከጣትም ጣት ይበልጣልና አበጀሽ 1ኛና ፊት አውራሪ ነች፡፡ ይህ እንዳለ ሆኖ፣ አዳዲስ እንግዶችን ይዛችሁ በመምጣታችሁ ደስታዬን እየገለፅኩ ከዚህ በላይ እንዲያበዛችሁ እመኛለሁ…!
@AbejeBerhanu-j6w
@AbejeBerhanu-j6w 9 ай бұрын
ታደሰ በጣም ይጫወታል አይገልፀውም
@fierbelachew2175
@fierbelachew2175 9 ай бұрын
አበጀሽና ታዴ ያሉበት❤❤❤ አያልፈኝም።
@habeshaengdaw103
@habeshaengdaw103 9 ай бұрын
ከሻይ ቤቱ ደግሞ የመጡት እንዴታባታቸው ነው የሚያምሩት
@abayabay3382
@abayabay3382 9 ай бұрын
ታደሰ ሲስተሩ አይሰራም ሲል😂😂😂😂😂😂😂😂😂አበጀሽ እስቲሙነው እሚባለው አላለችም😅😅😅😅😅😅😅እሯሯሯሯሯሯሯሯሯሯሯሯሯሯሯሯሯሯሯሯሯሯ😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅ስወዳችው እኮ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉
@burthkanburthkan1652
@burthkanburthkan1652 9 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂
@GggLemLem
@GggLemLem 9 ай бұрын
በርቱ ምርጥ ስራ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@marthatanjelo7120
@marthatanjelo7120 9 ай бұрын
አበጀሽ ሰላም ለአንቺ ይሁን አለን ከሩቅ ኣገር በግሩፕ ነወ የምናየዉይሄን በጣምነወ የምነደዉ ቻናሉን በርቱ👍👍👍🏆🏆🏆🏆🏆
@asterzeke4822
@asterzeke4822 9 ай бұрын
ድራማነዉ ለማለት ከበደኝ አቤት ችሎታ
@MazaTaferaw
@MazaTaferaw 9 ай бұрын
ቃለሂወትያሠማልን እረጅም እድሜናጤናይስጥልን
@HappyAstroStation-ei5gp
@HappyAstroStation-ei5gp 6 ай бұрын
እውነት ነው የምላችሁ ከናተ ውጪ የማየው የለኝም እኔ ኢትዬጴያዊ ነኝ ምርጦች ናችሁ
@Zeynehussen-sc7hg
@Zeynehussen-sc7hg 9 ай бұрын
የኔ ሱሶች አቤት ሰውዳችሁ የድሮ ሀገሬ ናፈቀችኝ አይ ድሮ
@salamghosn8854
@salamghosn8854 9 ай бұрын
ፀይሞን ልጅ🎉🎉🎉🎉🎉
@user-hana365
@user-hana365 9 ай бұрын
ዋዉ የዛሬዉ ትወናቹህ ሲምር 😅♥️
@-fw2lp
@-fw2lp 9 ай бұрын
ስወዳችሁ ውይይይይ ❤❤
@kenzab1189
@kenzab1189 9 ай бұрын
እንኳን ለናቶች ቀን አደርሳችሁ❤❤
@StotawAshagrie
@StotawAshagrie 9 ай бұрын
መቸ ነው የእናቶች ቀን ደግሞ?
@tgistEshetu-tc7pi
@tgistEshetu-tc7pi 9 ай бұрын
ዛሬ❤​@@StotawAshagrie
@እናቴንስወዳት
@እናቴንስወዳት 9 ай бұрын
አህያ የምናባሽ የናት ቀን ነው
@BigJ6765
@BigJ6765 9 ай бұрын
​@tgistEshetu-tc7pi ዞሮባችሁዋል😂😂😂may 12 ነው 😂😂😂
@bateablneha5887
@bateablneha5887 9 ай бұрын
አረ አፈር ብይ ደቆሮ ጋላ 👊👊👊👊​@@እናቴንስወዳት
@እግዛብሔርፍቅርነው-ሠ5በ
@እግዛብሔርፍቅርነው-ሠ5በ 9 ай бұрын
እንኳን ልመላኩ ቅዱስ ሚካኤል በስላም አደረሳችሁ 🎉🎉🎉🎉❤❤እንዴት ወገኖች እናበጀሽ ጅንኳን ብቅ አላችሑ ተናፍቃችሁ ነበር 🎉🎉🎉🎉
@Rahma-vr1md
@Rahma-vr1md 9 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂የዛሬው ይለያል😂😂😂😂😂እመዋ ስወድሽኮ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@HappyJigsawPuzzle-fv2oo
@HappyJigsawPuzzle-fv2oo 9 ай бұрын
Estam 😂😂😂
@Hayuዩቱብ
@Hayuዩቱብ 9 ай бұрын
ወይኔ ገረመውየ ስወድህህህህህሄ 🌹🥀🌹🥀🌹🥀🌹🌹🌹🌹🥀🥀🌹🌹🌹🥀🥀🥀🥀
@RMetica
@RMetica 9 ай бұрын
አይናበባ ተይኝ እስኪ ለዛዉም ሆድ ብሶኛል አታስለቅሽኝ😢😢😢😢
@WerkituAyanu
@WerkituAyanu 9 ай бұрын
ሲሳይ ግን ደስ ሲል እርግት ያለ
@jamelamohammed3212
@jamelamohammed3212 9 ай бұрын
አበጀሺ የእውነት እርጉዝ እደሆነች እኛ የመዳም ቅመሞት አውቀናል
@HudyBjgjh-qw2wb
@HudyBjgjh-qw2wb 6 ай бұрын
እሱባለው ፈገግታው። ሁላቹህም በጣም ታምራላቹህ❤❤❤❤❤❤
@EtiopiaUae
@EtiopiaUae 8 ай бұрын
የአበጀሸ አድናቂዋች አለን አለን አለን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ethio1283
@ethio1283 9 ай бұрын
አበጀሽ የዉነት እርጉዝ መሠለችኝ
@אנייהבלטה
@אנייהבלטה 9 ай бұрын
አይ የአገሬ ዋሽንት ትዝ አለኝ
@fkremariamasnake3628
@fkremariamasnake3628 9 ай бұрын
Woooowwww አዝማሪው amazing ❤❤❤❤
@aemrotenaw4287
@aemrotenaw4287 9 ай бұрын
ዋው ትችላላችሁ።
@helanhelan50
@helanhelan50 9 ай бұрын
በናፍቆት ከምትገሉን በሳምንት 2 ጊዜ አድርጉት ❤❤❤❤😂😂😂😂ስወዳችሁ ታዴ እደው ምን ይሻልሀል😂😂😂😂😂
@ደሴላይነውቤቷ
@ደሴላይነውቤቷ 9 ай бұрын
ከሱ ባለው ፍቅር ይዞኛል አድርሱልኝ አደራ በፍቅር አይጨከንም እሱ ባለው ከወሎ ደሴ አፍቃሪክ ነኝ ማሬዋ ተረዳኝ አድርሱልኝ ለሚመለከተው አካል 💞💞💞🤣😜
@BereketBereketbereket
@BereketBereketbereket 9 ай бұрын
Engrlshalew enie
@hassenseid2229
@hassenseid2229 9 ай бұрын
ታደሰ ይሻልሻል እሱ በፍቅር አይጨክንም
@selammulu5111
@selammulu5111 9 ай бұрын
እናደርሳለን ምን ገዶ ከቅጥቅጥ እና ፈገግታ ጋር❤❤❤❤
@ደሴላይነውቤቷ
@ደሴላይነውቤቷ 9 ай бұрын
@@hassenseid2229 🤣😜😩ይቅርብኝ ታደ አበጀሽ ና ታየሽ ይቦጫጭቁኛል 🤣 እሱባለውን ነው የማፈቅረው 😪❤️👈
@ደሴላይነውቤቷ
@ደሴላይነውቤቷ 9 ай бұрын
@@BereketBereketbereket እሽ 🙏🥰
@hawaebrhaim
@hawaebrhaim 9 ай бұрын
ወይኔ ጉዴ እመዋ በሳቅ ሀኪም ቤት መጥቶ ርብሻ በፆሙ አሳቃችሁኝ አ
@ወይኒ-ቘ6ተ
@ወይኒ-ቘ6ተ 9 ай бұрын
እመዋን የምቶዱ እስኪ ላይክ ❤❤❤❤❤❤
@mobilemobile4777
@mobilemobile4777 9 ай бұрын
ዉይ መጡ የኔ ኩንስንስ መጣች
@ethio1283
@ethio1283 9 ай бұрын
በቃ ምንም አልልም ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@אנייהבלטה
@אנייהבלטה 9 ай бұрын
ውይ የዛሬውስ የውነት ነው የመሰለኝ አበጀሽየ
@متبادل
@متبادل 9 ай бұрын
ስወደችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@ስደተኛነኝእናቴንናፋ-ጀ6ጸ
@ስደተኛነኝእናቴንናፋ-ጀ6ጸ 9 ай бұрын
እንካን ደህና ማጣቹህልን የኔውዶች ❤❤❤❤❤❤
@AbeAbe-re5ps
@AbeAbe-re5ps 9 ай бұрын
Waooooowwwww amazinggggg ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@adbarungatu2820
@adbarungatu2820 9 ай бұрын
ድንቅ ስራ ነው❤❤❤❤❤
@habeshaengdaw103
@habeshaengdaw103 9 ай бұрын
ያይኔ አበባ ስትችይበት ማልቀስ
@DanielMelkamu-qp5ys
@DanielMelkamu-qp5ys 9 ай бұрын
አያ ታዴ፣ ያዬሽ፣አበጀሽ፣ያለምወርቄ፣አያ እሱባለው ፣አያ ገረመው ፣አያ ሲሳይ ፣ስማችሁን ያልፃፍኩት ሁላችንንም በጣም እወዳችኋለሁ ተባረኩ አገሬ ስትናፍቀኝ መፅናናዬ ናችሁ ኢትዮጵያ ስመለስ አገር አማን ከሆነ ጎጃም መጥቼ እጠይቃችኋለሁ ማርቆስ ናት ሀገሬ ቸር ያገናኘን ዳንኤል ተፈራ መልካሙ ከሀገረ አሜሪካ ሜሪላንድ ራክቪል
@bbxbbx4752
@bbxbbx4752 9 ай бұрын
አበጀሸ የታዴ ልጅ መሆን አለበት 😂😂😂😂❤❤❤❤❤
@maretmaret9548
@maretmaret9548 9 ай бұрын
በተከታታይ ሶስተኛ ሙሉ ፊልምደስስስስስ ሲሉ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@mwm6683
@mwm6683 9 ай бұрын
Such an amazing work you all are doing! Very authentic acting and fully represents the rich culture! From the true facial expressions to the very famous Abejeshi’s favourite saying of “Eroa erroa errroaa erroarorra “😂😊❤ it represents our own very rich culture! Excellent acting…unscripted
@ethiopiaagere6761
@ethiopiaagere6761 9 ай бұрын
የኔ ወርቆች❤❤❤❤
@MesTubeer8r
@MesTubeer8r 9 ай бұрын
አበጀሽ እርጉዝ በመሆና ማነው ደስ ያለው
@FanayeBirte-pj4ou
@FanayeBirte-pj4ou 9 ай бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ
@Kelemuashferaw
@Kelemuashferaw 9 ай бұрын
የእኔ ምርጦች❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂😂
@SSenaytgonderwa
@SSenaytgonderwa 9 ай бұрын
የኔዝህስዎችአድናቂዎች❤❤❤❤
በሰጨኝ አዲስ ሙሉ ፊልም(Besechegn) New Full Length Ethiopian Movie 2025
1:19:43
TEWANAY _TV (ተዋናይ_ ቲቪ)
Рет қаралды 23 М.
Every team from the Bracket Buster! Who ya got? 😏
0:53
FailArmy Shorts
Рет қаралды 13 МЛН
Andro, ELMAN, TONI, MONA - Зари (Official Audio)
2:53
RAAVA MUSIC
Рет қаралды 8 МЛН
(30) ሺ አጭር አስቂኝ የገጠር ድራማ (30 thousend Funniest Short Rural Comady)
10:54
ነካክተህ አዲስ ሙሉ ፊልም / Nekakiteh New / Full Length Ethiopian Film 2024 Ethiopian Movie
1:04:07
Betoch | “ የዘሩ አዲሷ ሚስት” Comedy Ethiopian Series Drama Episode 482
29:56
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 273 М.
ትሞክሪያለሽ ምርጥ አዲስ ድራማ(Timokirialesh) New Ethiopoan Dirsma 2024
46:18
TEWANAY _TV (ተዋናይ_ ቲቪ)
Рет қаралды 32 М.
አትሞክረዉ አዲስ ሙሉ ፊልም (Atimokirew) New Full Lengh Ethiopian Movie 2024
1:05:39
HAPPY WORLD TUBE( ሀፒ ወርልድ ቱዩብ)ፐ
Рет қаралды 80 М.
Every team from the Bracket Buster! Who ya got? 😏
0:53
FailArmy Shorts
Рет қаралды 13 МЛН