በስቃይ ውስጥ የተገኘ ክብር || Prophate Tilahun Tsegaye || @GLORY OF GOD TV @Prophet Zekariyas Wondemu

  Рет қаралды 110,137

PROPHET ZEKARIYAS WONDEMU /GLORY OF GOD TV

PROPHET ZEKARIYAS WONDEMU /GLORY OF GOD TV

Жыл бұрын

gofund.me/97bd983e Support Us
www.gloryofgod.tv/
www.prophetzekariyaswondemu89@gmail.com
በጌታ የተወደዳችሁ በተለያየ አለማት የምትኖሩ ውድ ወገኖቻችን እንደሚታወቀው ኤልሻዳይ አለም አቀፍ ቤ/ክ ወይንም GLORY OF GOD TV በተለያዩ የኢትዮጵያ የገጠር መንደሮች እና ከተሞች ላይ ወንጌልን በመስራት ሰፊ ስራን ስንሰራ ቆይተናል እየሰራን እንገኛለን። አሁን በእዚህ ወቅት ቤ/ክ በሰሜኑ ሀገራችን በድፍረት ወንጌል ከመስበክ እና ነፍሳትን ከመማረክ አሁን ያለው ወቅታዊ ሁኔታ አልከለከለንም። በገጠር የገበያ ሰፍራዎች ላይ ወንጌልን በመስራት በርካታ ሰዎች እንዲድኑ ምክንያት ሆኖዋል በተጨማሪም የገጠር ቤት ለቤት የወንጌል አገልግሎታችንን ከበፊቱ በበለጠ በማጠናከር በርካታ ፍሬን አይተንበታል። ሰለሆነም በሚችሉት አቅም ከዚህ የወንጌል አገልግሎት ጎን እንዲቆሙ እና የእግዚያብሔርን ስራ አብረውን እንዲሰሩ እናበረታታዎታለን።
gofund.me/97bd983e
+251903474849 +251901008888 +251911146598
እግዚያብሔር ይባርካችሁ!

Пікірлер: 166
@marthaayela2787
@marthaayela2787 14 күн бұрын
በጳውሎስ ዉስጥ ክርስቶስን እንደምናይ ደግሞ በአንተም ዉስጥ ጳውሎስን አየን ተባረክ የዘመናችን ጳውሎስ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤እግዚአብሔር ይባርክ ይብዛልህ
@user-jg7ef7dm7o
@user-jg7ef7dm7o Ай бұрын
ዌልልልልልልልልልልካም አሜን ንንንንንን ዌልልልልልልልልልልካም አሜን ንንንንንን እግዚአብሔር ይባርክህ እግዚአብሔር ይባርክህ እግዚአብሔር ይባርክህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ጌታ. ይባርክህ
@KeneanMinshr-ql6zc
@KeneanMinshr-ql6zc 11 ай бұрын
የወንጌል ፍትፍት የማይጠገብ ዘመንክ ይባረክ ለዚህ ሁሉ ክብሩን ለጌታ ይሁን
@bobbylashly6152
@bobbylashly6152 Жыл бұрын
ስወድክ እኮ ጌታ በዘመናት ሁሉ መካከል የራሱ ሠው አለው:: አሁንም ይጨምርልክ 👏👏👏👏👏👏
@Your_channel94
@Your_channel94 Жыл бұрын
😭😭😭😭 uffffffffffff ምን አይነት የሚፈውስ ቃል ነው!! እግዚአብሔር ይባረክ!!
@tautsolo5212
@tautsolo5212 Жыл бұрын
አገልጋይ ጥላሁን ጌታ ይባረክ የሚወደው አገልጋይ የክርስቶስን ወንጌል ስትናገር በጣም ደስ ይላል የክርስቶስን ወንጌል ስትናገር ብዙ ሰዎች ይባርካል ብዬ ተስፋ አደርጋለሁ because እኔ ብዙ ጊዜ ሰምቼ ተማርኪያለሁ እግዚአብሔር ጥበብን እንደገና ይሰጣል
@mihretfeysa25
@mihretfeysa25 Жыл бұрын
አሜን አሜን ነብይ ጥሌ ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባረክህ ፀጋ ይብዛልህ እንወድሃለን እንፀልይላችሁአለን በረከቶቻችን ናቹ ተባረኩ🙏
@hiromigs6044
@hiromigs6044 Жыл бұрын
በብዙ እንባ ያደመጥኩት ትምህርት ፣ እንደ ኢየሱስ ያለ ማንም የለም፣ የዚህ የወንጌል ባለቤት እግዚያብሔር ይባረክ ነብይ ጥሌ ባደመጥንህ ቁጥር እግዚያብሔርን ስላንተ በ ክርስቶስ ኢየሱስ ስም እናመሰግነዋለን ብሩክ ነህ፣ እኔና ቤቴ እንወድሀለን ለምልምልን😇 ❤😇
@user-vk6hl5xv4p
@user-vk6hl5xv4p 11 ай бұрын
የረዳህ ቃሉን በአንተ የገለጠ ይባረክ!
@nigistayalew656
@nigistayalew656 Жыл бұрын
የጌታን ቃል በግልጠት በማስተማር ጌታ ለምድራችን የሰጠን አንደኛ ድንቅ ሰባኪ ዘመኑ በ ብዙ ይባረክ
@kidistmulatu8690
@kidistmulatu8690 Жыл бұрын
Betekekel ❤
@jesuschrist15111
@jesuschrist15111 Жыл бұрын
✞ከአባታችንና አምላካችን ከእግዚአብሔር አብ ምህረትና ፍቅር፣ ከጌታችን ከኢየሱስ ክርስቶስ ጸጋና ሰላም፣ የመንፈስ ቅዱስ ህብረትና አንድነት ከእኛ ጋር ይሁን አሜን።✞❤ ✞ክብር ለእግዚአብሔር አብ ክብር ለእግዚአብሔር ወልድ ክብር ለእግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ አንድ አምላክ ይሁን አሜን።✞❤ “ሁሉም ከእርሱ፣ በእርሱ፣ ለእርሱ ነውና፤ ለእርሱ ለዘላለም ክብር ይሁን፤ አሜን።” - ሮሜ 11፥36
@DavidLonely
@DavidLonely 24 күн бұрын
Kirstos bedenb yawekut bante bekul new geta ybarkih
@DanialAbush
@DanialAbush 2 ай бұрын
አሜን ዘመንህ ይባረክ
@PureGospelMinistry-tm5bv
@PureGospelMinistry-tm5bv 11 ай бұрын
አሜን
@Atekilt
@Atekilt Ай бұрын
Ameen
@tsehayegetachew4599
@tsehayegetachew4599 11 ай бұрын
እንዲህ አይነት መገለጥ ይገርማል እንዳንተ ጥቂቶች ቤናሩ ብዙዎች ይድናሉ ወደ ጌታ ሳልሂድ እንደዚ አይነት መልክት መሰማቴ ጌታ እየሱሰ ተባረክ።
@almaztesfa1039
@almaztesfa1039 11 ай бұрын
Ameen Ameen Ameen tabarki❤❤❤❤❤❤
@MeazeAbebu
@MeazeAbebu 3 ай бұрын
ጌታ ይባርክህ
@KidusYosef-sm1bz
@KidusYosef-sm1bz Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን ፀጋውን ያብዛልህ
@user-sx3hu9nu4h
@user-sx3hu9nu4h 11 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@biblicalteaching625
@biblicalteaching625 Жыл бұрын
ነብይ ዘኪ ለብዙ አገልጋዮች እንዲያገለግሉ እያደረክ ስላለ በጣም ደስ ብሎኛል ቀጥልበት ነብይ ጥሌ ተባረክ
@Atekilt
@Atekilt Ай бұрын
Ameeeeeeen
@tegbarucanido9740
@tegbarucanido9740 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርከው። አንተ የናዝሬቱ ኢየሱስ ክርስቶስን በትውልድ ጭንቅላት ውስጥ እንዲበራ ከፍተኛ ተጋድሎ አድርገሀል። አሁንም የእግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ አብልጦ አበላልጦ ይግለጥልህ!
@AbinetDaniel-gs5fn
@AbinetDaniel-gs5fn 11 ай бұрын
Anten yesetan simu yibareki
@lelokumela9842
@lelokumela9842 11 ай бұрын
Abet mastemar ,sibket,GETA EGZABIHER Tsegawun abzto yichemrlih !
@JannetMoon-oh7nt
@JannetMoon-oh7nt 11 ай бұрын
😂❤❤😂❤❤❤❤😂❤😂😂❤❤❤❤😂❤😂
@amanuelitana963
@amanuelitana963 Жыл бұрын
የዘመናችን ጰዉሎስ
@Azeitttttt
@Azeitttttt 4 ай бұрын
Hallelujah!!
@sabosable3737
@sabosable3737 Жыл бұрын
Ameeeeeeeeeeeeeeeeeen
@seneteyewanulo7895
@seneteyewanulo7895 8 ай бұрын
❤❤❤Ameeeen Ameeeen Ameeeen Kibir Liyasus Yehuni Geta Yebarki Zamani Bageta Yebarki❤❤❤❤
@user-iq3bv5vw8j
@user-iq3bv5vw8j 8 ай бұрын
geta yibarkh min aynet megelet new halehuya
@celacela893
@celacela893 7 ай бұрын
Amen Amen Amen egzibha tebareki 🙏🙏🙏🙌🙌❤❤❤❤❤
@mulualemchekol7810
@mulualemchekol7810 3 ай бұрын
ኧረ እ/ሄር ተባረክ🎉
@diboradaadhii3226
@diboradaadhii3226 11 ай бұрын
Ameeeeeeen Ameeeeeeen
@meseretbeyene9836
@meseretbeyene9836 Жыл бұрын
Amen amen
@tunewalde6899
@tunewalde6899 Жыл бұрын
አሜንንንንን አሜንንንንንንን አሜንንንንን ❤️🙏
@yigeremuyoelyoola5282
@yigeremuyoelyoola5282 Жыл бұрын
WELCOME THE GREAT GOD'S GENERAL HIGHLY ESTEEMED MAN OF GOD SENIOR PROPHET TILAHUN TSEGAYE.
@user-jl2or7hn8t
@user-jl2or7hn8t Жыл бұрын
ጌታእግዛብሕር አንተን አጥፍቶ ያለመጠን ክብሩን ይግለጥብህ። አሜን
@lemessaamenu178
@lemessaamenu178 6 ай бұрын
Waaqayyo abbaan, gooftaan yasuus kiristoos sihaaeebbisu baayi'see ittiin eebbifameera.
@taaadu9514
@taaadu9514 Жыл бұрын
woooooow አዲስ ኪዳን የእግዚአብሔር ክብር ማሳያ ነው ብሩክ ነህ
@samirapelete369
@samirapelete369 11 ай бұрын
❤❤❤❤ተበረክ በብዙ
@deraworkbasha3776
@deraworkbasha3776 11 ай бұрын
ተባረክ
@kalkidan7918
@kalkidan7918 10 ай бұрын
Amennnnnnn
@taaadu9514
@taaadu9514 Жыл бұрын
ውይ ነብይ ጥሌ ዘላለምህ ይባረክ በዚህ ዘመን ገንዘቡ ሳላደረገህ ጌታ ። ሁሌም በሰማሁት ቁጥር ትምህርትህን የምትገልጥበት መንገድ ያስገርመኛል ክብሩን ጌታ ይውሰድ ብሩክ ነህ።
@bobbylashly6152
@bobbylashly6152 Жыл бұрын
የውስጤን ተናገርሽ እኔ ራሴ ስወደው❤❤❤
@workinashdebela6260
@workinashdebela6260 Жыл бұрын
Ameen ameen yesus goftaadha
@user-ub5lc2pm1l
@user-ub5lc2pm1l 11 ай бұрын
Betam yemitekim temihirt new tsega yebzalek.
@selame9
@selame9 11 ай бұрын
ተበርክ 🙏
@banchiybkaabafoge5284
@banchiybkaabafoge5284 Жыл бұрын
😭😭😭😭 Amen mnm Ayinet metadel nw
@dev-fs1wz
@dev-fs1wz Жыл бұрын
geta zemenkn ybarekewu
@sisaydm5934
@sisaydm5934 5 ай бұрын
Bless you brother Tilahun ❤
@HelenTsigu-yg3qx
@HelenTsigu-yg3qx Жыл бұрын
Amen Amen Amennn tebareku❤🙏🙏🙏
@mamealseef430
@mamealseef430 Жыл бұрын
Good bless you tebarek bbiz Amen Amen Amen Amen ❤❤❤❤
@TarikuAbera-xt1bd
@TarikuAbera-xt1bd 10 ай бұрын
በምድራችን እንደዚ አዪነት የወንጌል አስተማሪዪብዙ
@prophetefremaltaye1661
@prophetefremaltaye1661 11 ай бұрын
ተባርክ
@asarataman
@asarataman 2 ай бұрын
ጌት ይባርክ ይምያውዱ አገልጋይ የክርስቶስን ዋንጌል ስትንጋር በጣም ደስ ይላል የክርስቶስ ዋንጌል ስትናገር ብዙ ስውች ይባርክልህ ቢይ አስበላ እግዚአብሔር ባርክ 🙏🤲🤲🥰🥰🥰
@user-gv9un7zl1o
@user-gv9un7zl1o 8 ай бұрын
anite erasu ende phawulos neh geta yibarik tebark
@tarikdebosh227
@tarikdebosh227 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ጌታ እየሱስ ፍቅር ነው እግዚአብሔር ይባርክህ❤❤❤😊😊😊
@abebamehreteab5748
@abebamehreteab5748 Жыл бұрын
Amennnnnn Amennnnnn Amennnnnn
@user-xu2nq9tt4p
@user-xu2nq9tt4p 10 ай бұрын
Amen God bless ❤you til
@yeroana
@yeroana 6 ай бұрын
endii seladereg e/r yemesgen !! prophet geta yebarkeh bexam ewedehalew!!
@user-we6du6cv5o
@user-we6du6cv5o Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ታባረክ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏📖📖📖📖📖📖👏
@Seniye109
@Seniye109 Жыл бұрын
አሜን አሜን ❤
@taaadu9514
@taaadu9514 Жыл бұрын
በደንብ የሚወለውለን ሊያሳምረን ሳይሆን ራሡን ሊያይብን ነው የሚያስገርም አገላለፅ ።ኧረ እድሜህ ይለምልም ኑርልን እያብለጨለጭህ ይብዛልህ ፀጋው ወንድማችን ።
@NatiGazemo
@NatiGazemo 7 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ባንተ ሁኖ ኢየሱስ ይባርኬኝ አንተን ስለሰጠን ስሙ ከፍ ይበል።
@AsafaSame-be6vw
@AsafaSame-be6vw Жыл бұрын
❤❤❤ tabarakelegn xele
@nesanetdebebe4090
@nesanetdebebe4090 11 ай бұрын
Uffffffff ጌታ ይባርክ ወንድሜ
@sarazar9206
@sarazar9206 11 ай бұрын
Emwdachu wed ya abta lijoch tabrku zaka tila❤❤geta ka mnfsu chamRo yafsbchu twldun nasa awechi sayitanini awarGi ebabun ragchi yargachu mdrin aslfo yistach❤
@user-we1dq7vq9x
@user-we1dq7vq9x Ай бұрын
Geta yebarik kazehi balayi❤❤❤❤❤❤❤
@Ev.johnkebedemekuria2340
@Ev.johnkebedemekuria2340 Жыл бұрын
አሁንም ጌታ ኢየሱስን ይግለጥብክ
@IsraelTesfalem
@IsraelTesfalem 2 ай бұрын
ዘመናቹ ይባረክ ትንሽ ግን መቀዳት ላይ ያስተጋባል እሱን ትንሽ ቢጠፋ በ ትህትና ተባረኩልኝ ይህን ምታገልግሉ ወድሞቼ በእናተ በኩል አልፎ ብዙ ነወንገል እየተሰራ ነው ዘመናቹ ይባረክ
@honygech
@honygech Жыл бұрын
Bless you prophet
@tsehayegetachew4599
@tsehayegetachew4599 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ሆይ ተባረክ በምድር እንደዚ አይነት አሰተማሬ ዘር ይባረክ።
@FayeGechi
@FayeGechi 5 ай бұрын
ውይ እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርከው። እኔ በአንቴ አገልግሎት በጠም እበረከለው እተነፃለው ጌታ ኢየሱስ የቃልን ግልጠት የብዘልህ።
@fayzaasaf8881
@fayzaasaf8881 Жыл бұрын
AMMEN AMMEN AMMEN HALELUYAA ulfadhuu GOFTA koo yesuus ATI qofan muladhu HALELUYAA
@taaadu9514
@taaadu9514 Жыл бұрын
አሜኔ እግዘብሔር በእኔ ይሳካለት
@user-mo4hm8um1v
@user-mo4hm8um1v 9 ай бұрын
geta ybarekh
@BergaDender
@BergaDender 2 ай бұрын
እሰይ ዘመንህ ሁሉ ይባረክ ። አሜን !!!!
@hannahannna4092
@hannahannna4092 3 ай бұрын
ameni egiziysbeher hoyi bene yessakelih❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@teklegebre7931
@teklegebre7931 11 ай бұрын
አንተ የአሁኑ ዘመን ጰዉሎስ ነህ ልበልህ ዘመንህ ይበራክ ❤❤❤🎉
@eminetbegeta4743
@eminetbegeta4743 Жыл бұрын
ጥልዬ እግዚአብሔር ባንተ ሲናገር ትምርህቶችህ እንዴት እንፈሚጣፍጡ !! ይሄ ደሞ ኡኡኡኡኡኡኡ በጣም ጥልቅ ራስን በራስ የሚያስመረመምር ዋው እኔ መስታወት ነኝ ወይ? ምን ያህል የጠራ መስታወት ነኝ? ከጥግ አስከ ጥግ በሙሉና በጥራት እሱን ብቻ ማሳየት የምችል መስታወት መሆን እንድችል ከኔ የሚጠበቀው ምነንድነው ? በኑሮዬ በአካሄዴ ህይወት ማንነቴ እሱን እንዴት ያሳያል? ብርክ በልልኝ በበለጠ ይገልገልብሀ❤🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@erbqantomas9605
@erbqantomas9605 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍ አሜን ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍ 😭😭😭😭😭💔💔💔💔አሜን አሜን ንንንንንንንንን እግዚአብሔር ይብርክ✅️✅️✅️✅️✅️✅️👏👏👏
@JannetMoon-oh7nt
@JannetMoon-oh7nt 11 ай бұрын
❤ameni amen ameni ameni ameni tabarki❤❤❤❤
@tsehayegetachew4599
@tsehayegetachew4599 7 ай бұрын
በጣም የምፅናናበት ትምህርት የሚሰገርም መገለጥ ተባረክ አገልጋይ ጥሌ።
@EphremTesfaye-jw7gg
@EphremTesfaye-jw7gg 8 ай бұрын
Wow
@azaluungura449
@azaluungura449 11 ай бұрын
God Blessed you
@tutusimon1804
@tutusimon1804 Жыл бұрын
በእውነት አንተ ታላቅ ነህ !!! እኔ የማመልክህ የእስራኤል ሀይል::
@user-xf5dy8oi6n
@user-xf5dy8oi6n Жыл бұрын
Welcome ♥♥♥♥
@MoniKa-mf5me
@MoniKa-mf5me Жыл бұрын
Aemen
@user-it9cl4bd1m
@user-it9cl4bd1m Жыл бұрын
አሁንም የጌታ ጸጋ ይብዛልህ
@abamadebo9755
@abamadebo9755 Жыл бұрын
ተባረክ man of God! prophet Tilahun እንወድሃለን።
@bezayeiyesus8070
@bezayeiyesus8070 Жыл бұрын
Amen 🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤
@minyahlegoraw803
@minyahlegoraw803 11 ай бұрын
I'm like your thickening God bless you
@calebkassahun6936
@calebkassahun6936 Жыл бұрын
አሜን አሜን። ነብይ ጥሌ ጌታ ባርኮ ያስቀርህ
@tensumamush9918
@tensumamush9918 11 ай бұрын
Amenn haleluyaaa geta yibarek eyesus eyesus yemayitegeb yemayiselech sim simu yibarek neby tile siwedih eko sile eyeus sitastemir sititafit tebarek tsega yibizalik
@user-ft9no6co4d
@user-ft9no6co4d 11 ай бұрын
Geta Yemsgn Zemeneh Yilemlem
@lij_beki_vlog
@lij_beki_vlog Жыл бұрын
በስቃይ ዉስጥ የተገኝ ክብር አሜን 🙏🏻🙏🏻
@workineshworkinesh2433
@workineshworkinesh2433 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤አሜንንን አሜንንን አሜንንን አግልግይ ጥሌ ታባረክ እግዚአብሔር አምላክ አብስቶ ጫርሶ ፍፁም ይብርክ እንወድሃለን
@shittoodandanaa3953
@shittoodandanaa3953 Жыл бұрын
Ameeeeen Ameeeeen Ameeeeen Ameeeeen Ameeeeen tebareku🤲👏🙏♥️
@khoruae9602
@khoruae9602 Жыл бұрын
Tebarek
@Lily_ejigu
@Lily_ejigu 11 ай бұрын
ተባረክ ጥልዬ ብሩክ ነህ ።
@yohannisi.0907
@yohannisi.0907 10 ай бұрын
tabaraki📖📖📖📖📖
@yohannisi.0907
@yohannisi.0907 10 ай бұрын
tsaliligi abate❤❤❤
@yohannisi.0907
@yohannisi.0907 10 ай бұрын
wondimachu yonni negi❤❤
@wegagen934
@wegagen934 Жыл бұрын
Be tilahun tsegaye agelglot bexam tebarkyalhu wengel endegebagne mikniyat honual fetari yebarkew❤❤❤❤❤❤❤
The day of the sea 🌊 🤣❤️ #demariki
00:22
Demariki
Рет қаралды 104 МЛН
1 or 2?🐄
00:12
Kan Andrey
Рет қаралды 43 МЛН
Мы никогда не были так напуганы!
00:15
Аришнев
Рет қаралды 6 МЛН
"ኢየሱስ" በነብይ ጥላሁን ፀጋዬ prophet Tilahun Tsegaye @ sbc
1:18:15
ክርስቲያናዊ ወንድማማች ቤ/ክ -Christian Brethren Church
Рет қаралды 97 М.
ፀሎት    (ነብይ ጥላሁን)
39:36
Ethiopian Evangelicals Channel
Рет қаралды 49 М.
ToRung short film: 🙏please forgive me😬
0:43
ToRung
Рет қаралды 12 МЛН
小天使生病,去学校被嘲笑,最后太有爱了#short #angel #clown
0:56
Не поймаю говоришь? ;)
0:55
BORODA TV
Рет қаралды 4,3 МЛН