ነብይ ጥላሁን ፀጋዬ l የዕብራውያን መልዕክት l ድንቅ ትምህርት l prophet Tilahun tsegaye @ Holeta Guenet church zoe media

  Рет қаралды 255,531

ZOE MEDIA -  ዞዊ ሚድያ

ZOE MEDIA - ዞዊ ሚድያ

Күн бұрын

Published September 21 2022
ነብይ ጥላሁን ፀጋዬ l የዕብራውያን መልዕክት l ድንቅ ትምህርት l prophet Tilahun tsegaye @ Holeta Guenet church zoe media
Thanks for watching. Like, share & subscribe for more videos!
/ @zoemedia-6790
#zoemedia #protestantmezmur #zoeshow

Пікірлер: 290
@birukwolasa2538
@birukwolasa2538 Жыл бұрын
ቆይ ግን ምን አይነት መገለጥ ነው!!!! ብቻ እግዚአብሔር ይባረክ።
@michaeltenaw2914
@michaeltenaw2914 Жыл бұрын
አገላለጽህ ውስጤን አረሰረሰው ኦርቶዶክስ ነኝ አንደበትህ እንዲሁ ማር ማር እንዳለ ስለ ክርስቶስ ብቻ እየሰበክ ያኑርህ ኡፍፍፍፍፍፍፍፍ
@RabiyaHussen-g3f
@RabiyaHussen-g3f 4 ай бұрын
እየሱስ ስሙ እራሱ ያረሰርሳል 👏👏👏👏👏
@merkebualemayehu1303
@merkebualemayehu1303 Жыл бұрын
Am orthodox and I Respect this this man..!
@EDWTUBE-b8s
@EDWTUBE-b8s 8 ай бұрын
#ስለ_ኢየሱስ_ምድር_ወረቀት_ሆኖ_ባሕር_ #ቀለም_የዓለም_ሕዝብ_ሁሉ_ #ስለ_ኢየሱስ_ክርስቶስ_ብፅፍ_አይጨረስም ። ❤❤❤❤
@therighteouslife790
@therighteouslife790 Жыл бұрын
ኢየሱስን የሚገልጥ እና የሚያሳይ ንጹህ የወንጌል አስተማሪ------
@jesuschrist15111
@jesuschrist15111 2 жыл бұрын
✞ክብር ለአብ ክብር ለወልድ ክብር ለመንፈስ ቅዱስ ይሁን አሜን።✟❤ “ሁሉም ከእርሱ፣ በእርሱ፣ ለእርሱ ነውና፤ ለእርሱ ለዘላለም ክብር ይሁን፤ አሜን።” - ሮሜ 11፥36 (አዲሱ መ.ት)
@hanaethiopiawi7938
@hanaethiopiawi7938 6 ай бұрын
ክብር ለአብ.. አይልም የጥቅሱ.. ክብር ለአንድ እግዚአብሔር ነው! !
@ephrataabate8862
@ephrataabate8862 Жыл бұрын
የተባረክህ ድንቅ አገልጋይ
@amanaliyukassaye4948
@amanaliyukassaye4948 Жыл бұрын
መስበክ ካልቀረ እንደ አንተ ነው ኢየሱስን መስበክ የተወደደክ ነህ❤
@leletayely6102
@leletayely6102 Жыл бұрын
Exakt .
@getachewdagne1654
@getachewdagne1654 2 жыл бұрын
ነብይ ጥላሁን እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርከው እግዚአብሔር በአንተ ተጠቅሞ ከሞት አፋፍ ድኛለሁ
@ፀሐይ-አ3ለ
@ፀሐይ-አ3ለ Жыл бұрын
ተባረክ ሁል ጊዜ ከምድራዊ ኑሮ ይልቅ እየሱስን እንድናይ የሚያደርግ ትምህርት ነዉ ሁልጊዜ ትምህርታችን እየሱስ ይሁን
@NigatEshete
@NigatEshete 3 ай бұрын
Tebarek ychemerlh
@fadillamarkosi9137
@fadillamarkosi9137 8 ай бұрын
Yehenine sibikete site gize semawu wawwwaaww eyesuse geta newo Le zelaleme burke hune tiliye
@rosemare8314
@rosemare8314 Жыл бұрын
Wendime geta yebarkh
@fikerneshtesfaybekele2540
@fikerneshtesfaybekele2540 Жыл бұрын
ተባረክ ወንድሜ ስብከት የሚወድ ሁሉ የሚያዳምጥህ ዘመንህ ይባረክ
@leletayely6102
@leletayely6102 Жыл бұрын
Wow Amen halleluja halleluja halleluja halleluja halleluja halleluja halleluja halleluja halleluja halleluja halleluja halleluja halleluja halleluja halleluja halleluja halleluja halleluja halleluja halleluja halleluja halleluja
@temesgenpaulos8046
@temesgenpaulos8046 Жыл бұрын
ዋውው ድንቅና አስገረም ስብከት የተባረክ አገልጋይ ጸጋ ይብዛልህ
@wintatenna7016
@wintatenna7016 Жыл бұрын
ለምልም ተባረክ
@RobelFitamo
@RobelFitamo Ай бұрын
ተባረክልኝ ጥልዬ ሌላ የለምና ኢየሱስ ብቻ ይሰበካል
@asnaasnakesh698
@asnaasnakesh698 2 ай бұрын
ድንቁ ትምርት ነው አሜንንንንን እግዚአብሔር ይባርክህ ❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏
@Betelhem-un5kw
@Betelhem-un5kw 4 ай бұрын
Geta beyezemnatu tewld alew yezi zemne Eku agelgay yeta yebarkhi❤️❤️❤️🙏🙏🙏
@tigestermayse8641
@tigestermayse8641 Жыл бұрын
Amen Amen Amen ✅ 🙌 👏🏻 Egzaibher Selamike Yebizaha shalom shalom shalom ✅ 🙌 👏🏻 ♥ ❤
@wondimwana2635
@wondimwana2635 10 ай бұрын
Thanks God for you
@kebedebereka3458
@kebedebereka3458 28 күн бұрын
GOD bless you Brother more and more ❤❤ GLORY TO GOD ✝️🛐🕎
@RabiyaHussen-g3f
@RabiyaHussen-g3f 4 ай бұрын
ጌታ ይባርክህ ስበከትህ አጥት ሰርስሮ ነው የሚገባው ነብሴ እረሰረሰች
@AynalmeMare
@AynalmeMare 4 ай бұрын
ዌልልልልልልልልልልካም አሜን ንንንንንን. ዌልልልልልልልልልልካም አሜን ንንንንንን ዌልልልልልልልልልልካም አሜን ንንንንንን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@MaranataAsefa
@MaranataAsefa 2 күн бұрын
Tebarekilgn geta eyesus fetsimo yibarkih ❤❤❤❤❤❤❤
@Bob-rl7yc
@Bob-rl7yc 10 ай бұрын
Tabarki yesamay amlakhi yhibarek
@TibebuBiruk-nt2nh
@TibebuBiruk-nt2nh 2 ай бұрын
Thank you jesus
@wakumageleta4782
@wakumageleta4782 2 жыл бұрын
ኦጅግ በጣም ጥሩ መልዕክት ነዉ አገልግሎትህን ዘመንህን ጌታ ይባርክ
@ethiopialeikun515
@ethiopialeikun515 Жыл бұрын
ጌታ ኢየሱስ ብርክ ያርግህ። እፀልይልሃለሁ።
@bezatadese7557
@bezatadese7557 Жыл бұрын
እደዚህ አይነት ስብከት ነበር የምመኝው ተመስገን ሰውን ለማሳቅ ከሚጥረሐ ሰባኪወች ወተናል ባንተ ፈጣሪን አመሰግናለሁ
@prix205
@prix205 Жыл бұрын
Just found your teaching... I'm addicted you are blessed to brother
@JimmaAgaro-n9l
@JimmaAgaro-n9l 10 ай бұрын
Ameen ameen uuuufffaa 🥺 mini ayneti fikir yehone amlaki new yaleni begetaa 😢 tabarekuu
@emawayshbizuayehu6337
@emawayshbizuayehu6337 3 ай бұрын
ጌታን ሁልጊዜ እለምነዋለሁ እየሱስን ብቻ የሚያሳይ በጌታ እናተብዙልን ለትዉልዱ ታስፈልጋላችሁ ተባረክ
@yewubdarzewude5562
@yewubdarzewude5562 5 ай бұрын
እ/ር ዘመንህን እና አገልግሎትህን ይባርክ
@aselefch
@aselefch 4 ай бұрын
Amen amen amen amen 🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️
@hdhdhushshshje4105
@hdhdhushshshje4105 Жыл бұрын
አሜንንን አሜንንን ውውውው ምግርም ቃል ነው እግዚአብሔር ዛምንክ ይባረክ ታባረክ
@woinshetmekonnin-u6c
@woinshetmekonnin-u6c 4 ай бұрын
ጌታ ዘመንህን ይባርክ
@tilahunabdeta2553
@tilahunabdeta2553 Ай бұрын
❤❤❤❤❤ The miracle teaching
@bereketfekadu3301
@bereketfekadu3301 2 жыл бұрын
Wooooow des yemil temret new
@AddisAstarekegn-ix8id
@AddisAstarekegn-ix8id 10 ай бұрын
Amen 🙏 tile geta egzabiher yibarkeh ❤
@AynalmeMare
@AynalmeMare 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ እግዚአብሔር ይባርክህ❤❤❤❤❤❤
@AbdulkadirMohammed-gc4ss
@AbdulkadirMohammed-gc4ss Ай бұрын
እየሱስ ከሁሉም ይበልጣል አሜን
@monaleyo
@monaleyo Жыл бұрын
ጌታ ፀጋዉን የብዛልህ ትምህርትህ የቃል ግልጠትህ በጣም ይመቻል ።።።።።
@fatheefathe5708
@fatheefathe5708 Жыл бұрын
አሁንም ፀጋው ይብዛልህ ተባረክ
@bereketasefa8541
@bereketasefa8541 2 жыл бұрын
ኢየሱስ ይመጣል።
@prophettalimosgoa1627
@prophettalimosgoa1627 Жыл бұрын
ሁሉ በእርሱ ሆነ ከሆነውም አንዳች ያለ እርሱ አልሆነም ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን ጥሌ እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ
@chalatemesgen762
@chalatemesgen762 Жыл бұрын
Uuuuuufff!!!! God Bless You
@emmanuelkormudessie2723
@emmanuelkormudessie2723 Жыл бұрын
be eyesus sim....mn aynet mebarek nw....Geta abzto yichemrlih
@memhiru8323
@memhiru8323 4 ай бұрын
ዘመንክ በጌታ የተባረከ ይሁን ❤❤❤እንዳንተ አይነቱን ለሀገራችን ያብዛልን!!!!
@asterlebene9946
@asterlebene9946 Жыл бұрын
አሜን አሜን ማራናታ እየሱሴ ነብይ ጥሌ ጌታ ይባርክህ!!!!
@KireabgetahunHaboro
@KireabgetahunHaboro Ай бұрын
Awesome grace amen
@wondimagegnalemu5034
@wondimagegnalemu5034 Жыл бұрын
ኢየሱስን ብቻ ስለምታሳየኝ በጣም ደስ ትለኛለህ።አይወሰድብህ
@israelmiso5552
@israelmiso5552 2 жыл бұрын
Amen Amen Hallelujah!!!!!!!!!!!! Geta IYESUS Ybarek
@AdanechAbebe-j7t
@AdanechAbebe-j7t Ай бұрын
ጌታ ይባርክ ፀጋውን ያ ቢዛል👏
@amanuelbeyene7915
@amanuelbeyene7915 Жыл бұрын
ያኔ ኢየሱስ ክብር ለአንተ ብቻ ይሁን 🤲🤲🤲🤲 ጥልዬ ታበረክ ቃለት የሉኝም በቃ ተባረክ
@Alemtsehay777
@Alemtsehay777 Жыл бұрын
ጥሌ እግዚአብሔር ይባርክህ ጣፋጭ ቃል ነዉ ያካፈልከን እግዚአብሔር ከሁሉም በሁሉም ያስመልጣል
@Sportsentertainmentfun
@Sportsentertainmentfun 8 ай бұрын
God bless you 🙏
@amykussa7270
@amykussa7270 10 ай бұрын
God bless you 🙏
@MengistuYami-zz4ov
@MengistuYami-zz4ov 6 ай бұрын
God bless you.
@asarataman
@asarataman 5 ай бұрын
ትባረክ አንተ በጣም ይገርም ፓስተርንይ እግዚአብሔር ብርክል ♥️♥️
@canaanabebe550
@canaanabebe550 Жыл бұрын
Tebarek
@ሰረ-ደ3ጨ
@ሰረ-ደ3ጨ 8 ай бұрын
አሜን አሜን ንንንን 🙏🙏🙏🙏ታባረክ ፓሱቴረ
@MeretechTumiso-u3v
@MeretechTumiso-u3v 8 ай бұрын
Amen Amen Amen
@armayeabate6749
@armayeabate6749 5 ай бұрын
እንዲህ ቃሉን በኃይል እየሰበክ በክብር ኑር ጥሌ ተባረክ ዘመንህ ይባረክ!!!
@asrathalabo1352
@asrathalabo1352 5 ай бұрын
ይገርማል!!አንተን ለዝሕ ወንጌል እዉነት ቀብቶ ያስነሠሕ እግ/ር ይመሥጌን💞💞💞💞
@zoemedia-6790
@zoemedia-6790 3 ай бұрын
Amen
@aynalemgondel1002
@aynalemgondel1002 Жыл бұрын
Amilake Egizihabiheri rezimi edime yanurihi wonidime. Yemigerimi ye Egizihabiheri qali ewuqeti. Wow 👌
@meskeremegza1448
@meskeremegza1448 Жыл бұрын
Wow ,ጣፋጭ ስብከት❤❤❤
@Perspectives-rs4zc
@Perspectives-rs4zc 4 ай бұрын
ተባረክ ሰላምኽ ብዙ ይሁን
@hiwotzenebe8381
@hiwotzenebe8381 9 ай бұрын
Amen amen eyesus geta new!
@adisuheliso-wx9my
@adisuheliso-wx9my 2 ай бұрын
ጥለ ትለያለህ ከምረ አከብራለሁ ተባረክ
@ruhamamohammed9714
@ruhamamohammed9714 Жыл бұрын
ኢየሱስ ክርስቶስ ብቻ ጌታ ነው። ስላካፈልከን የህይወት ቃል እናመሰግናለን እንተ የአለም ብርሀን ፀጋው ያለመጠን ይብዛልህ። የሚገርመኝ ምንም ስታስተምር ስለምንም ብትሰብክ ኢየሱስ ነው የምታሳየው በጣም አንወድሀለን በረከታችን ነህ ❤❤❤ ኢየሱስ ክርስቶስ ትላንትናም ዛሬም እስከለዘላለም ህያው ነው።
@alemneshsadesa
@alemneshsadesa Жыл бұрын
Ameen 🙏🙏🙏🙏🙏
@emelom20
@emelom20 11 ай бұрын
እየሱስን እንዲህ የሰበከ እስከዛሬ አላየሁም😢😢😢😢😢
@adonaydaruneh3879
@adonaydaruneh3879 Жыл бұрын
My brother tile geta eyesus abezeto yebarekehe berehan yehone temheret yeleben ayen yaberale tebarek
@MESERETMATIYOS
@MESERETMATIYOS 6 күн бұрын
ጌታ ሆይ እጂግ አድርጌ አመሴግናለው እንዴ ጥሌ አይነት ሰባክ ስሌ ሰጠሄን
@leletayely6102
@leletayely6102 Жыл бұрын
Lk new Wow yesus Egzabhar new
@meazatekle5925
@meazatekle5925 Жыл бұрын
Wey antes Anjetie rase tebarek marranatha … Yesus eyesusss. Engebalen amen 🙏
@MikaelGmeskel
@MikaelGmeskel 3 ай бұрын
ጌታ ይባርክህ
@tolosasamri7434
@tolosasamri7434 Жыл бұрын
Egziabher sew alewu bezemen hulu geta yibarek
@ermiasabera6114
@ermiasabera6114 Жыл бұрын
ክብር ለጌታችን ለእየሱስ ክርስቶስ ይሁን። አሜን!
@tesemagudiso1091
@tesemagudiso1091 Жыл бұрын
ዘመንክ ይባረክ ብርክ በልልን🙏🙏
@amareasres9692
@amareasres9692 Жыл бұрын
ተባረክ ወንድሜ...
@berkeleyfekadu1338
@berkeleyfekadu1338 2 жыл бұрын
Tebarek.
@mamushTafese-gf1zn
@mamushTafese-gf1zn 2 ай бұрын
አሜን አሜን ❤🙏🙏
@SaraSara-zo7rs
@SaraSara-zo7rs 3 ай бұрын
AmenAmen AmenAmen ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤AmenAmen ❤❤❤AmenAmen ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@GirmaDana-qy9hd
@GirmaDana-qy9hd 7 ай бұрын
Megeletu ychemerbih❤
@GizachewDekamo
@GizachewDekamo 3 ай бұрын
Amen❤❤❤
@tigistlegesse4742
@tigistlegesse4742 Жыл бұрын
አሜን 🤲🤲🤲🤲🤲
@AdanechAbebe-j7t
@AdanechAbebe-j7t Ай бұрын
ትምርትን በእውነት ልዩ ነው
@kelakidaneyasu4589
@kelakidaneyasu4589 Жыл бұрын
Wow ናብስ አልቀርችኘም ❤❤❤ክብር ለጌታ ይሁን እልልልልልል እልልልልልል
@hirutmulgeta5997
@hirutmulgeta5997 Жыл бұрын
ተባረክ እግዚአብሄር አብዝቶ ይባርክ 🙏🙏🙏🙏
@tsegadaniel2170
@tsegadaniel2170 Жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ወንጌል የሆነውን የምስራች በውስጥ በድንቅ በጥበብ መንፈስ የምያስተም አምላክ ይባረክ ዘመንህ ይባረክ ይገርማል
@sagantesagante4341
@sagantesagante4341 Жыл бұрын
ኢየሱስ ክርስቶስ ጌታ ነው አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር አምላክ አብዝተው ጫሪሴ ይባርክ
@KireabgetahunHaboro
@KireabgetahunHaboro Ай бұрын
Jesus is lord he promoted yu for us
@ZinashMamo-c2y
@ZinashMamo-c2y 5 ай бұрын
አሜንንንንንንንንን❤❤❤
@KireabgetahunHaboro
@KireabgetahunHaboro Ай бұрын
Jesus is lord he promoted yu for us
@raphaeltawil8867
@raphaeltawil8867 Жыл бұрын
አሜን እግዚአብሔር አምላክ ፈጽሞ ጨርሶ ይባረክህ ዎዎዎዎዎዎዎዎ ሰለ አንተ ጌታ ይባረክህ🙏💙✅
@ermiasdegu7215
@ermiasdegu7215 Жыл бұрын
Uuu😮😮😢la😂😮😮×😮; . 😮
@maseylema7608
@maseylema7608 Жыл бұрын
ጌታ እየሱስ ምስክሬ ነፍስም አልቀራልኝም ምን አይነት ዬቀሉ ግልጠት ነው ዘመንህ ይለምልም ወዴ ሰመያት ሰማይ ምያስነፍቅ ትምህርት ተበራክ
@fasilegetnet2816
@fasilegetnet2816 Жыл бұрын
ኡፍፍፍ እንዴት ደስ የሚል ነዉ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ጥሌ እንወድሀለን
ሽልማቴ ነህ|| shelemate neh|| ጥበቡ ወርቅዬ|| Tibebu Workeye|| #tibebuworkeye #worship #pcgic
37:37
小天使和小丑太会演了!#小丑#天使#家庭#搞笑
00:25
家庭搞笑日记
Рет қаралды 36 МЛН
The Joker wanted to stand at the front, but unexpectedly was beaten up by Officer Rabbit
00:12
Which One Is The Best - From Small To Giant #katebrush #shorts
00:17
የዘር እርግማንን እንዴት እንስበር?
36:48
Prophet Jossy Elijah Ethiopia official
Рет қаралды 6 М.
የምድር ነገስታት II በነብይ ጥሌ II With Prophet Tilahun
42:38
小天使和小丑太会演了!#小丑#天使#家庭#搞笑
00:25
家庭搞笑日记
Рет қаралды 36 МЛН