No video

በሰርግችን ምክንያት ሙሉ ሀዋሳ ተዝግታ ነበር || ከሁለት ሚልዮን ብር በላይ የወጣበት ድግስ ነበር

  Рет қаралды 39,960

ክህሎት

ክህሎት

Күн бұрын

የጊዜ ነገር የገባቸው አመታትን ያስቆጠሩ ድንቅ ጥንዶች
እዚህ ፕሮግራም ላይ ለመሳተፍ አልያም ደግሞ ሃሳብ አስተያየቱን ማጋራት የሚፈግ ማንኛውም ወዳጅ በ 0963143471 ወይም 0980115685 መደውል ይችላል። አብራችሁን ስለሆናችሁ እድለኝነት ይሰማናል እናመሰግናለን።

Пікірлер: 318
@user-ob9bn7op8d
@user-ob9bn7op8d 2 жыл бұрын
ሁለት ሚሊወን ለአንድ ቀን ሰርግ ከምታዋጡ 10ሚስኪን ብሰጡት ትልቅ ደረጃ ትደርሱ ነበረ አዳድ ሀብታሞች የለት ደስታችሁን እጂ አስባልት የወደቁትን ሚስኪኖች አታዉም ጥቁር ዲጋይ ናችሁ
@user-gm3mo8lk8y
@user-gm3mo8lk8y 2 жыл бұрын
ክህሎቶች ፕሮግራማቹ በጣም ጥሩ አስተማሪ ነው ግን የዛሬዎቹ ለናተ ሚዲያ የማይመጥኑ የተዘበራረቁ አሉባልታን እዚህ ግባ የማይባል እቶ ፈቶ የሚያወሩ ምንም ትምህርት የማይሰጡ እንግዶች ስላቀረባቹሁ ዛሬ አልተደሰትኩባችሁም ሌላ ቀን አስተካክሉ
@sarwarrone3438
@sarwarrone3438 2 жыл бұрын
ትክልል ኡነት ራቁቷን
@abibagirm4118
@abibagirm4118 2 жыл бұрын
እረተው ፈጣሪን እንፍራ ወገኖቸ እደው ከይቅረታጋረ አለባበስሺ አስተካክሊ ሰላም ለሀገራችን ሰላም ለአለም💚💛❤️
@eimumuradyoutube9756
@eimumuradyoutube9756 2 жыл бұрын
ባድፊት እራቁቷንአልመጣችሀሀሀሀአረሸኘውአጭ
@user-ud3zh9ml3u
@user-ud3zh9ml3u 2 жыл бұрын
@@eimumuradyoutube9756 ምነሰ እና ለብሰ ለብሲለይ እያለሸ ነዉ ጡቶእኮ ግማሹ ይታያን ታቸኛዉ ነዉ የቅረዉ ክዛላይ ዱቄቱ 🐼🐼 እምተመሰለዉ 😁🤣🤣
@mulubirara7956
@mulubirara7956 2 жыл бұрын
ውነትም ስንት የሚያምር ልብስ እያለ!
@Salam-mv1hd
@Salam-mv1hd 2 жыл бұрын
አውሎቆ መሄዲ በቀረ 😥😥😥😥መሳቀቅ
@user-ud3zh9ml3u
@user-ud3zh9ml3u 2 жыл бұрын
@@Salam-mv1hd በጣም ክምረ አሁንሰ አበዛት
@lijmelaku_tube350
@lijmelaku_tube350 2 жыл бұрын
ምኑም አይጥምም delete ቢደረጉ ደስ ይለኛል ጉራ ብቻ ደግሞ ሜካፕ ለቅልቃ (እሼሼሼሼሼሼሼ)😭😭😭
@tube7403
@tube7403 2 жыл бұрын
ቤተስብ እንሁን በቅንነት
@user-xg3tw6uv4z
@user-xg3tw6uv4z 2 жыл бұрын
አይባልም ግን ምን ይደረግ ቡዙ ችለን የለ መቻል ነው
@hayatquin2249
@hayatquin2249 2 жыл бұрын
😂😂😂🤣🤣🤣🤣
@TubeTube-vf4yb
@TubeTube-vf4yb 2 жыл бұрын
@@user-xg3tw6uv4z እነደማመር በቅንነት
@user-xg3tw6uv4z
@user-xg3tw6uv4z 2 жыл бұрын
@@TubeTube-vf4yb እሽ
@user-ol2df5mx4w
@user-ol2df5mx4w 2 жыл бұрын
በእግዚአብሔር ዊይ አለባበስ ይቅር ይበለን ምኒቱ ናት🙄
@Naniya254
@Naniya254 2 жыл бұрын
ያልገባኝ ስለ ብሄራቸው ማውራት ለምን አስፈለገ? ማለቴ ለኛ ምን ይጠቅመናል? ምንስ ያስተምረናል? በብሄራቸው ምክንያት የገጠማቸው ነገር እስከሌለ ድረስ ብሄር ማንሳቱ ተገቢ መስሎ አልታየኝም የተለያየ ብሄር ሁነው በመቻቻል እና በመግባባት ያላቸውን ተሞክሮ ለማስተማር ቢሆን አይገርመኝም ነበር በዛላይ አወራራቸው ምንም ሰርአት የለውም ጉራቸውን ነዙብን ነው ሚባለው ብቻ ምንም አልተመቹኝም
@zalamfekado7081
@zalamfekado7081 2 жыл бұрын
አቤት አልባበስ የገጠር እናቴች ባይሽ ፀበሎ ይዘውሽ ይገብው ነበር ልማነኛውም ዘጋሽይ
@tube7403
@tube7403 2 жыл бұрын
የኔ ውድ ነይ ወደቤቴ
@user-ke5fe8yj2b
@user-ke5fe8yj2b 2 жыл бұрын
😂ክክክክክ
@user-ke5fe8yj2b
@user-ke5fe8yj2b 2 жыл бұрын
እውነትሽነው እኔ ለራሡ አፈረኩ
@Sara-ok8ri
@Sara-ok8ri 2 жыл бұрын
🙈😂😂
@abeykinyozi6653
@abeykinyozi6653 2 жыл бұрын
Setedebere eskezarie kayenachewe setoche yewedkeche esume debarie endezie ayenere alebabese yemayekelekele wede wedza
@hamahyy7178
@hamahyy7178 2 жыл бұрын
ውይ ምነው ግጥጥ ፍጥጥ አላችሁሳ ሲጀመር ምን ብትሠሩ ነው 2 ሚሊየን ብር የሰርግ ድግስ የምታረጉት ሌቦች ናችሁዴ
@helenalamin9762
@helenalamin9762 2 жыл бұрын
🤣🤣🤣 ገና ልጆች ናቸው
@user-cu8me2wy4s
@user-cu8me2wy4s 2 жыл бұрын
ክክክ እኔኮ ኮሜቶች ዘና ነው የምታረጉት
@Sara-ok8ri
@Sara-ok8ri 2 жыл бұрын
🙈😂😂 ኮሜንትሮች ኑሩሉኝ የሳቄ ምንጭ ነችሁ 😘
@ettalk123
@ettalk123 2 жыл бұрын
የሃብታም ልጆች ናቸው ሆ መብታቸው ነው ደሞ😂😂😂
@hamahyy7178
@hamahyy7178 2 жыл бұрын
@@ettalk123 አይደሉም የፓስተር ቅጥር ናቸው😀😀
@ekarmenderrssi4290
@ekarmenderrssi4290 2 жыл бұрын
በጉራ ጀምረው በጉራ የጨረሱት እራቁታም ከምትጎርር ደህና ልብስ አልብሳት ወረኞች በጣም ታስጠያለሽ
@hayathayat8684
@hayathayat8684 2 жыл бұрын
Eresu erasu gura new 2miliyen ylalu leserg menoruya bet Lata bisetut enesu kalachew yet bederesu
@shemsmohamed4279
@shemsmohamed4279 2 жыл бұрын
ሀቅ ባሽም
@TubeTube-vf4yb
@TubeTube-vf4yb 2 жыл бұрын
@@shemsmohamed4279 በቅንነት እነደማመር
@meskaremmaskerem8832
@meskaremmaskerem8832 2 жыл бұрын
Kkkkkkkkkkk yenim teyakiye new balegiye nachew
@joy6363
@joy6363 2 жыл бұрын
ከፍቅር ህይወታቸው ይልቅ ስለማቴርያል ብቻ ነው የምታወሩት ምንም የፍቅር ትምህርት አላየሁበትም ደግሞ 19ምንም አይካበድም ደርሰሻል
@kidistayalew1581
@kidistayalew1581 2 жыл бұрын
ምን ያስተምራሉ ተብለው ነው የቀረቡት ግን በድንግል
@tube2834
@tube2834 2 жыл бұрын
ሠላሙሏህ አለይኩም ጀሚአን ከፊታችን የሚመጣው እረመዷን ነው አላህ በሰላም ያድርሰን እረመዷንን በምን መልኩ እንቀበለው ከአሁኑ እራሳችንን እናዘጋጂ ኑ ቁረአን አብረን እንቅራ በተለይ ጀማሪወች ይገባችኋል ሀሪፍ ደርስ ነው ፍሮፋይሌን በመጫን ኑ
@mameወሎየው-zy7gf
@mameወሎየው-zy7gf 2 жыл бұрын
የመልካም ሰውን ዋጋ ክፍይ አላህ እንጂ ሰው አይደለም ድምሩኝ በቅንነትየኔ መልካሞች
@user-xd1dj5dk1u
@user-xd1dj5dk1u 2 жыл бұрын
ራቁታም ባንቺ ቤት መሰልጠንሽ ነው😏😏ምናቹህም አያስተምር ማፈሪያ
@shalommesfin4475
@shalommesfin4475 2 жыл бұрын
ከወጣት ጡረተኛ ይሰውረን 🤦‍♀️ ሰርቶ ያገኘ አያወራም
@ayelechalemu3356
@ayelechalemu3356 2 жыл бұрын
ምንድን ነው ወሬ ስተወሪ በስነስርአት ለምን አታወሪም ከመሳቅ ይልቅ ወሬውን በትክክል ብታወሪ ነው ነሚያምረው ቁም ነገር ቁም ነገር ነው ቀልድ ቀልድ ነው ስለዚህ ዲስፕሊን ተማሪ ለምንጊዜም ቢሆን በመጨረሻም እግዚአብሔር ሠርጋችሁን ይባርክላችሁ ።
@user-pn2lt7du7h
@user-pn2lt7du7h 2 жыл бұрын
አለባበሶ ግን ባአለ ትዳር አትመስልም የዚህ አይነት አለባበስ ክብር ይቀንሳል እንጂ አይጨምርም እሚደብር አለባበስ
@yube3674
@yube3674 2 жыл бұрын
አሁን ይህ ልብስ ነው እይይይ ወዶች ይሸፈነሉ ሴቶች ብልቅጥ😷
@mameወሎየው-zy7gf
@mameወሎየው-zy7gf 2 жыл бұрын
ሀዩ ድምሪኝ
@user-sm8gu7tq7l
@user-sm8gu7tq7l 2 жыл бұрын
እንዳመር
@yube3674
@yube3674 2 жыл бұрын
እሽ ዳመርከቹ ሁለተቹንም
@TubeTube-vf4yb
@TubeTube-vf4yb 2 жыл бұрын
@@yube3674 እነደማመር በቅንነት
@useruserTUbe
@useruserTUbe 2 жыл бұрын
አቤት አለባበስ ቆይ ወዶች በተሸፈኑበት ሰአት ሴቶች እራቁት መሆን ምንይሉታል ሆ ሶሻል ሚድያላይ ስትመጡ እኳ ምን አለበት ሙሉ ልብስ ብለብሱ ሴቶችዬ ፈጣሪ ልብ ይስጠን
@user-fu7by4iq8f
@user-fu7by4iq8f 2 жыл бұрын
አሜን በእውነት
@user-ke5fe8yj2b
@user-ke5fe8yj2b 2 жыл бұрын
በጣም እማ በጣሜ ያሳፍራል እደዚህ አይነት አሁን ይሄም ምን ይባላል ፋሽን ተብዬነው ሆይይይ
@zahraabduoh211
@zahraabduoh211 2 жыл бұрын
በጣም እደት እደሜስጠሉኝ ኤጭ
@seaditube8667
@seaditube8667 2 жыл бұрын
ክክክ
@TubeTube-vf4yb
@TubeTube-vf4yb 2 жыл бұрын
@@user-fu7by4iq8f በቅንነት እነደማመር እህቴ
@user-le5hm1np7u
@user-le5hm1np7u 2 жыл бұрын
ውይ አለባበስ ተው ሴቶች ልብ ግዙ ለዚች አጭር ጊዜ
@user-qs7cv2yg6u
@user-qs7cv2yg6u 2 жыл бұрын
በጣም አድስ የወጣች እብድ መስለዉ ይመጣሉ
@mafivlogs5144
@mafivlogs5144 2 жыл бұрын
ከጁንታ ጋር ዘረፍችዋል እንዴ ጉድ እኮ ነው ሰረጋቹላያ መሬት መኪና ተሰቶናልስትሉ ክባዳቹ ያደብራል
@meskaremmaskerem8832
@meskaremmaskerem8832 2 жыл бұрын
Sayhone aykerem
@habhabshi6915
@habhabshi6915 2 жыл бұрын
አይይይ. ምን ብዬ ልኮምት. እውነትም ገና አላደጋችሁም ቁመታችሁ ነው ያደገው ጭቅላታችሁ ገናነው እኔ አፈርሁ እናተ ላወራችሁት. ምንም ቁም ነገር አላየሁባችሁም. አለባበስሽ በጣም ይደብራል ክሎቶች ቀጣይ በባት እጠብቃለን እሱ ነው የቀረው
@salamwini8694
@salamwini8694 2 жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@salamwini8694
@salamwini8694 2 жыл бұрын
🤭😋😁😁😁😁😅
@sarakal834
@sarakal834 2 жыл бұрын
ምንድን ንው በባዶው መገልፈጥ
@mismtg5829
@mismtg5829 2 жыл бұрын
Alebabessh endet endemiyastela. leserg yewetachhutn mawrat trgum yelewm melkam sra sertachhubet bihon nuro yasdest neber
@user-rg3hj7hr7m
@user-rg3hj7hr7m 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ለዚህ ያደረሰን እንኳን ደና መጣችሁ ምነው እህቴ ልብስ እያለ እራቁትሺን ባትመጭ መብትሺ ነው ግን እንዳስተያየት ነው ወንዶችየ እስኪ መልካቸውን ብቻ ሳይሆን አለባበሳቸውንም ተመልከቱ እስኪ እረ ተው ግን ሁሉም ነገር አላፊ ነው ለስጋ ብቻ ሳይሆን ለነፍሳችንም እናስብ ይች አለም ኩንትራት ናት ለዛውም የማናውቃት መቸ እንደምንጠራ ስለዚህ መኖራችን ብቻ ሳይሆን መሞታችንም እናስብ ለሁላችንም ሰሚ ጆሮ አስተዋይ ልቦና ያድለን ሞት እያለ ተንኮል ክፋት ይቅር
@fifiademase6687
@fifiademase6687 2 жыл бұрын
👍💕
@yeshumethiolove275
@yeshumethiolove275 2 жыл бұрын
እኔም አንድ ቀን ከማዳም ቤት ወጥቼ እንግዳ ታደርጉኝ ይሆናል አዳሜ ሲገኝ እስከዛ ደምሩኝ በሞቴ
@abibagirm4118
@abibagirm4118 2 жыл бұрын
🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏
@tube7403
@tube7403 2 жыл бұрын
አይዞሽ እህቴ ይሳካል
@Ethio806
@Ethio806 2 жыл бұрын
ማካበድ ምንድን ነው የኔ እህት በ16 አመቷ ነው የወለደችው
@user-wr1if7vf7p
@user-wr1if7vf7p 2 жыл бұрын
እኔ የሚገርመኝጰ እግዚአብሔር እነደዚህ ፀይም ጥቁር;ቀይ አድርጎ ቆንጆ ቀለም ሰቶ ፈጠረን ምን ልንጨምር ነው የሜካፕ መአት በተዘዋዋሪ እኮ እግዚአብሔር ስትፈጥረኝ አላሳመርከኝም እያልነው ነው በዚህ በዚህ ሌሎች አፍሪካ ሀገር ዜጎች በራስ መተማመናቸው በደሞብ ከኛ የበልጣል ለዛውም ሁሉም በቅኝ ግዛት ስር ለብዙ አመት የቆዩ እሰካሁን ድረስ የራሳቸው ቋንቋ እንኳን ሳይኖራቸው ያችኑ ያላቻቸውን ፀጉር ተመስገን ብለው ያሳምሯታል 🙏🙏🙏🙏
@user-vq9pk8lu1y
@user-vq9pk8lu1y 2 жыл бұрын
እህቴ በመጅመርያ አለባበስሽን አስተካከይ በማርያም
@fikerabebe1561
@fikerabebe1561 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ትዳራቹን ይባርክ!!!!!
@user-oh6ks2xl8z
@user-oh6ks2xl8z 2 жыл бұрын
እዲህ ለብሳ
@saedaal4649
@saedaal4649 2 жыл бұрын
እህት ቆጆ ነበርሽ ጊን አለባበስሽ በጣም ያስጠላል ጊን የባልሽ እጂ አለበት አለባበሶን አተም ልታስተካክላት ጊዲ ይልሀል
@nigesttadesse4985
@nigesttadesse4985 2 жыл бұрын
በጣም ታምራላችሁ ግን የሰው አለባበስ በጣም አያምረም መልክሽን ወቤትሽን ዋጠዉ
@saraamagreedavid6763
@saraamagreedavid6763 2 жыл бұрын
በጣም ደስ ትላላችሁ ቤተሰቦቻችሁም የሚመሰገኑ ናቸው በሁለታችሁም ጉዳይ ሶስተኛም አታስገቡ።
@avivagedamo1587
@avivagedamo1587 2 жыл бұрын
ልጅቱዋ ለወሬ ትቸኩያለሽ ባልሽ ሲያወራ ለምን ታቁዋርጫለሽ??ደሞ ስታወሪ አትሞላቀቂ
@a-d-o-r-5100
@a-d-o-r-5100 2 жыл бұрын
ተደማመጡ
@tigesttisfy756
@tigesttisfy756 2 жыл бұрын
ጉራ በጣም አበዛችሁት
@cheresignal787
@cheresignal787 2 жыл бұрын
አቤት ውሸት አቤት ቀደዳ😂😂 ስለምን ልጅነት ነው የሚታወራው፣ የማናውቀው ምን አለና😂😂😂
@billenmelaku7513
@billenmelaku7513 2 жыл бұрын
🤣😂😂😂😂
@eyea7297
@eyea7297 2 жыл бұрын
ክሜንታተሮች የማዳምን ብሶት በስድብ ልጅትዋ ላይ ተንጫጫችሁባት እኮ አረ አረጋጉት ከ2 ልጅ በኾላ እንዲህ ማማር የት ይገኛል ❓ እኔን የገረመኝ ልብስዋ ሳይሆን የአዋሳን ህዝብ ባጠቃላይ የወረፈችው ትእቢትዋ ድሀ ወርቅ አይግዛ ከገዛም አያብዛ መሰለባት እስኪ እኛንም ፈጣሪ በሰላም አንድ ቀን አገራችን ገብተን ፉዋ ብትን ለማለት ያብቃን
@tsst7806
@tsst7806 2 жыл бұрын
ቆይ ግን ይሄ ነገር ለገንዘብ ነው ወይስ ፍቅር
@abrahamendeshaw7846
@abrahamendeshaw7846 2 жыл бұрын
Ene enkuan selmakesh ezi tedar lay lmn endegebash selmak endayehut nw videown yasakegn ayi kale😀😀😀 fogeresh beyi bednb
@user-rp4sn9jx4s
@user-rp4sn9jx4s 2 жыл бұрын
ይቅርታ አድርጉልኝና አሁን ይህ አለባበስ ምን ይሉታል አይይይይ ወዶች ምን አለበት ሚስታችው እዲህ ስትለብስ ዝም የምትሉት
@mekihabeshawit9067
@mekihabeshawit9067 2 жыл бұрын
አቤት ኮሜቶች ኤጭ አድ ነገር ካልተመቹቸህ አላማየት ነው ካልሆነ ከመሳደብ አስተካክሉ በሎቸው አለባበስ ምናምን ሞልቃቃ አትበሉ ሰው በራሱ ሙድ ነው እሚኖረው የሰው ሞራል አትኩ
@avivagedamo1587
@avivagedamo1587 2 жыл бұрын
ስለየትኛው ሞራላቸው ነው የምታወሪው ?? በሰው ፊት የሚቀርቡት ለመታየትና ያላቸውን ለማሰማት እስከሆነ ድረስ መጥፎንም ጥሩውንም ነገር ተመልካች መናገር አለበት እውነትን መቀበል የማይችል ደካማ ሰው ብቻ ነው
@Zozo-cj2qk
@Zozo-cj2qk 2 жыл бұрын
ድለድግ ይላል ያገሬ ሰው
@selomeabebe9867
@selomeabebe9867 2 жыл бұрын
መቼ ነው ደሞ ሀዋሳ የተዘጋው እኛ የት ሄደን 😳😳 ....ኧረ ወገን እየተረጋጋን እንጂ....እራሳቹን ቻሉ እንጂ ሆ😁😁
@Asd-gh7xg
@Asd-gh7xg 2 жыл бұрын
እኛ ነን የዘጋንው ክክክ
@ettalk123
@ettalk123 2 жыл бұрын
😂😂😂
@TubeTube-vf4yb
@TubeTube-vf4yb 2 жыл бұрын
@@Asd-gh7xg በቅንነት እነደማመር
@TubeTube-vf4yb
@TubeTube-vf4yb 2 жыл бұрын
@@ettalk123 በቅንነት እነደማመር
@adissbehaylu8880
@adissbehaylu8880 2 жыл бұрын
ክህሎት የምታቀርባቸውን እወዳቸዋለሁ ዛሬ ግን ቪዲኦ አላየሁም ልብሷን አይቸ ዘግቸ ኮመንት ፃፍኩ እኔ እምለው እምትቀርቡት እኮ ለብዙወች አረያ ተምሳሌት ተስፋንለመስጠት ትምህርት ለመስጠት ብዙ ነገሮችን እንጠብቃለን እንደዚህ ለብሰሽ ስትቀርቢ ትኒሽ አይከብድም በተለይ ከካሜራ ጀርባ ምን ልትሆኝ መገመት ቀላል ነው
@meskaremmaskerem8832
@meskaremmaskerem8832 2 жыл бұрын
Lemohonu degli nevereshi ende e????
@muiu5374
@muiu5374 2 жыл бұрын
ለተቸገረ አትሰጡም ይሄን ሁሉ ለሰርግ ታዋቂ ለመሆን ነው🤑
@shalommesfin4475
@shalommesfin4475 2 жыл бұрын
አይይይ🤔 ሰው እኮ ችግር ነው ሚያከፋው ገንዘብ ሲኖርማ ሁሉም መልካም ነው ወገኖቼ 🤷‍♀️ ለማናቸውም ተደማመጡ 🤦‍♀️
@hvvffy6xx643
@hvvffy6xx643 2 жыл бұрын
ወይ እደው ከይቅረታጋር ከመልካም እናተቹሁ የተነሰ መልካም ናቹሁ በናታቹሁ ሴቶቹ አለባብሰቹሁን አሰተክክሉ እናም መስተዋሉን ያሰባቹሁ ከይቅረታጋር ቆም በላቹሁ አሰብ እናም በህምነታቹሁ የተፍቅደ አሰመሰላችሁ አትላለጥ
@user-fx3kp4vk1m
@user-fx3kp4vk1m 2 жыл бұрын
ዴግሞ ምኒቱ መጣች ዛሬ ዴግሞ እራቁቷን ሱባሀን አላህ አረሴቷች ተው ወዴት እያመራችሁነው?😳 አይችን በጥፊ ብለህ አሶጣልን 😂😂😂🙉🙉🙉🙉🙉🙉 ኑሮ ዴረቷን ገልብጣ እኔምለው ብረድ የለምዴ አረወዳ እጭ
@hbetamendalw9023
@hbetamendalw9023 2 жыл бұрын
ኪኪኪኪኪኪኪ
@user-fx3kp4vk1m
@user-fx3kp4vk1m 2 жыл бұрын
@@hbetamendalw9023 ምኑ አሳቀሺ 😂እዴ አልጋቤት የገባች መሰላትዴ
@hbetamendalw9023
@hbetamendalw9023 2 жыл бұрын
@@user-fx3kp4vk1m ኪኪኪኪ እኔም ሳያት እጅጅ ነው ያለችኝ
@abibagirm4118
@abibagirm4118 2 жыл бұрын
😂😂😭😭😭
@user-ew6wh8tm3p
@user-ew6wh8tm3p 2 жыл бұрын
@@user-fx3kp4vk1m እውነት ሽን ነው አያስቅም በእውነት ልብ ይስጠን እንድናስተውል እኔ እምለው ባሎቻችው እሚምርባችውን እማያምርባችውን አይነግሮችውም አብረው ሲውጡ እንኳ አር ልብስ ዘጋይ ውይይ🙈🙈🙈🙈🙈 የኔ አዳሜን ላግኝ እንጅ መበላቅጡን ለነገለቴ ትተናል ሴት ልጅ ስውነቷን ስትሽፈን ነው ክብሯ ይች ደግም የሳሮን ዘር አለባት መስል
@tub8577
@tub8577 2 жыл бұрын
Wondu teshifno setu erqanun emihdbt gizy 🙈
@dagialax
@dagialax 2 жыл бұрын
እና2ሚሎን አወጣን ብላቹ ደስታ ነው ወይስ ፌዝ🙄አረ ተው እየተሳሰብን ነገ ክሎቶች ያሉበትን እንድትነግሩን አደራ
@Asd-gh7xg
@Asd-gh7xg 2 жыл бұрын
ወዮ
@HirutHirut-wz5oo
@HirutHirut-wz5oo 2 жыл бұрын
ወይ ዘንዲሮ 😂😂
@TubeTube-vf4yb
@TubeTube-vf4yb 2 жыл бұрын
@@HirutHirut-wz5oo በቅንነት እነደማመር
@TubeTube-vf4yb
@TubeTube-vf4yb 2 жыл бұрын
@@Asd-gh7xg በቅንነት እነደማመር
@yengustube
@yengustube 2 жыл бұрын
በጉጉት የምጥብቀው ፕሮግራም ዋው
@zemuhussen8862
@zemuhussen8862 2 жыл бұрын
እዚህቻናልእሚቀርቡት ሁሉማሻአላህብያለሁ ደስየሚልፍቅርያላቸውናቸው ፍቅርእስከመጨርሻዉይሁንላችሁ
@mameወሎየው-zy7gf
@mameወሎየው-zy7gf 2 жыл бұрын
ድምሪኝ ውዴ
@bethelephrata7487
@bethelephrata7487 2 жыл бұрын
ዛሬ በክህሎት ቀፈፈኝ
@user-yl1oi2wk7p
@user-yl1oi2wk7p 2 жыл бұрын
እንደ አይነ ነው ወይስ ይመሳሰላሉ እሳ አባታችሁን ወይም እናታችሁን ጠይቃችሁ አረጋግጡ እሄ ነገር አላማረኝም😌😣🥰 በተረፈ አይለያችሁ
@jeerrryu
@jeerrryu 2 жыл бұрын
ልኮምት ነበር ተውኩት ኮሜተሮች👌😂😂😂
@Sara-ok8ri
@Sara-ok8ri 2 жыл бұрын
ኢኢኝኝኝኝኝ አላቹብን እኮ ደግሞ አለባበስሽ ያስመልሳል 😫😫 የዛሬዎቹ አይነፉም ልፍድድ ያሉ 😏😏 ለማንኛውም ይመቻችሁ
@fekeryashenfal7285
@fekeryashenfal7285 2 жыл бұрын
ሳክሳቹ በዛ ግን ይመቻቹ🤗
@sumernegusse6319
@sumernegusse6319 2 жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@mahlet-u4u
@mahlet-u4u 2 жыл бұрын
እረ ተደማመጡ ሰቀጥል ልብሰሸን አሰተካክይ
@Suzan17
@Suzan17 2 жыл бұрын
Geltsoch betam new yemetamrut👍 lej beljenet new gobezoch tebareku weddddddddddddd
@AaSs-rx2eg
@AaSs-rx2eg 2 жыл бұрын
ባልየዉ ለምን ትንሽ ወደታች አጎትትላትም
@hanantube8394
@hanantube8394 2 жыл бұрын
ክህሎት እደዚህ ባለ ትዳር አምጠልን የምንማርበትን የመዳም ቅመሞች ይሄን ነው የምንፈልገው
@user-sm8gu7tq7l
@user-sm8gu7tq7l 2 жыл бұрын
በቅንነት ዴምሪኝ እህት
@mameወሎየው-zy7gf
@mameወሎየው-zy7gf 2 жыл бұрын
ሀኒ ድምሪኝ
@ekeramapp8825
@ekeramapp8825 2 жыл бұрын
እሰይ ዛሬደሞ እራቁቶን መጣች ወይ ፈጣሪ ጠብቀኝ
@engsheeshetu1460
@engsheeshetu1460 2 жыл бұрын
🤣🤣
@abibagirm4118
@abibagirm4118 2 жыл бұрын
😂😂😂😂
@sarasara-wf7bd
@sarasara-wf7bd 2 жыл бұрын
በጣም እኔስ ዉይይይ ማየት አስጠላኝ
@ekeramapp8825
@ekeramapp8825 2 жыл бұрын
@@sarasara-wf7bd የምር እሱለብሶእሶ እራቁቶን አይግዜ
@faeezahmed462
@faeezahmed462 2 жыл бұрын
Eski esum yawra..mndnew endezi meshkedadem🤔
@user-hd9hu2lv7x
@user-hd9hu2lv7x 2 жыл бұрын
shawor itwosdu irkanachun nu tabilachu new inde
@zuzuytub3195
@zuzuytub3195 2 жыл бұрын
በዚህ እድሜያችሁ ሁለት ልጂ ማሽአላህ
@user-sm8gu7tq7l
@user-sm8gu7tq7l 2 жыл бұрын
እንዳመር
@user-rx7gw2px8z
@user-rx7gw2px8z 2 жыл бұрын
አቤት ኮማቾች ቆይ ምናለ ብታልፏቸው 😂😂😂😂😂
@tube7403
@tube7403 2 жыл бұрын
ለክፋት አይደለም እህቴ ለራሳቸው በማሰብ ነው
@user-rx7gw2px8z
@user-rx7gw2px8z 2 жыл бұрын
@@tube7403 እሽ ማም ❤❤ሰብ እንደራረግ
@user-qs7cv2yg6u
@user-qs7cv2yg6u 2 жыл бұрын
ወይ ይች አለም ወደይት እየሄደች ነዉ አለባበሱ ፋሽ ተብሎ ነዉ እኛ በንቱ እንቃጠል እሱ ነዉ ጥፍተኛዉ ይሄን የኔ ባል ቢሆን በቤሳ ቀዶ ነበር የሚጥለዉ ፈጣሪያችሁን ፍሩ
@bint4181
@bint4181 2 жыл бұрын
ይመሳሰላሉ ዋው ከonlineፍቅር. በአካል ተገናኝተው የተገቡት ነው ደስ የሚለው online ፍቅር ሴቶችየ ጨጓራቺሁን አትላጡ😋
@user-sm8gu7tq7l
@user-sm8gu7tq7l 2 жыл бұрын
እበቅንነትዴምሪኝ
@maymay4847
@maymay4847 2 жыл бұрын
Ene migermegn 2 million bir lesergu keyet meTA??????? Enesu hixanoch!!!!!!
@user-ll6mi5js7f
@user-ll6mi5js7f 2 жыл бұрын
ባለሥልጣንምመቷልአላለምዉይይይአብይምመጣእደደሞሁለታችሁምጂልነትአያጣችሁምመሠለኝ
@samiratube2450
@samiratube2450 2 жыл бұрын
ሁለት ልጂ ነው 🤔🤔🤔🤔🤔🤔ያላችሁ🙄🙄🙄🙄🙄🙄🙄🙄🙄#ያለው ማማሩ አሉ😂😂😂
@avivagedamo1587
@avivagedamo1587 2 жыл бұрын
ራቁትሽን ብትሆኝ አይሻልሽም ነበር??ሴት ልጅ ውበቱዋ አለባበሱዋም ነው
@helenasmerom1582
@helenasmerom1582 2 жыл бұрын
😂😂😂😂
@hageraethiopia513
@hageraethiopia513 2 жыл бұрын
እንደፈለግሽ መልበስ መብትሽ ቢሆንም ሰተር ብትይ ይመረጣል
@biruethioyoutube2087
@biruethioyoutube2087 2 жыл бұрын
ክህሎት I Love You ግን ወንድ ነህ አይደል? የዘንድሮ ወንዶች ግማሹ ግማሽ ፂም ግማሹ የፊት መላጣ እኔስ ደህና ነኝ እየበላው ሰላጣ
@saraaamarech5920
@saraaamarech5920 2 жыл бұрын
የአባት ሞት ስነገር፡ያስቃል፡እንዴ፡ እኔ ምናገባኝ፡ቆይ፡ዝም፡ብዬ፡ኮምንቴን፡ባነብስ፡የስራ፡ያውጣቹሁ
@lehagerabronet7660
@lehagerabronet7660 2 жыл бұрын
እብድ ለምን ሁሉንም አታወልቄውም እኔ የሚገርመኝ ወንዶች ለነገሩ እምድን እብድ ነው የሚያገባው ምንድነው
@sirgutshawull9106
@sirgutshawull9106 2 жыл бұрын
ያገሬ ልጆች ስታምሩ
@user-ub2cf6ob9r
@user-ub2cf6ob9r 2 жыл бұрын
የዛሬውስ ይለፈኝ እራቁቷን ነው የመጣችው 🤔🤔🤔🤔
@liligebiru5392
@liligebiru5392 2 жыл бұрын
Er weyew lemin atawelikewim anidegnashin min timeslalech😏
@mkdlawt5463
@mkdlawt5463 2 жыл бұрын
Indez ye jezebe kimtakerbut khilot ibake godana layi tegabito minorut aqerbilen😢😢😬
@sakenasaeed1219
@sakenasaeed1219 2 жыл бұрын
Hi 👚👈👍👌
@abibagirm4118
@abibagirm4118 2 жыл бұрын
ወይኔ ቅመሞችየ😂😂❤️❤️❤️
@haile12dessie
@haile12dessie 2 жыл бұрын
ሁለት ሚልዮን ብር በላይ የት መጣ????
@user-xg3tw6uv4z
@user-xg3tw6uv4z 2 жыл бұрын
መልካም ትዳር ይኹንላችኹ አይ ትዳር
@fatuma4439
@fatuma4439 2 жыл бұрын
አይ የኔ ከንቱ የት እና ምን እያደረኪ ይሁን በአሁን ሰአት😬😭😂🙈🙈
@adiamhaile9768
@adiamhaile9768 2 жыл бұрын
Ayeee minale ende baletdar emiyaskebir libsi bitlebshi sister buzum degmo behone balhone atsaki kotebbb malet tiru new 2 million birr landken serg sint xomadari eyale bebekule yezarew altemechegnim Ke YEKIRTA GAR
@meazaworku5220
@meazaworku5220 2 жыл бұрын
Beher bantsatseru baynor teru neber bertfe fetare abruachu yehun
@meskaremmaskerem8832
@meskaremmaskerem8832 2 жыл бұрын
Ayneshin batikebabi yshal neber mekneyatim aynshi yasetelall
@digafemegerssa1096
@digafemegerssa1096 2 жыл бұрын
Ere egnam hawassa nen minew endezih honachew
@user-zf1bn4jo3c
@user-zf1bn4jo3c 2 жыл бұрын
ደስይላን ግን አለባበስ አስተካክሉ ሴቶችየ
@a-d-o-r-5100
@a-d-o-r-5100 2 жыл бұрын
ወይ ጉድ 7ኛ ክፍል ባለ ፌስ ቡክ እርፍ
@wishitimedia712
@wishitimedia712 2 жыл бұрын
yetgnaw hawassa yichi egna yalenibat hawassa nat meche new yihe hulu
@titayemuluneh6354
@titayemuluneh6354 Жыл бұрын
ስላም ተስፋዬን ትመስላለች
@Em.YouTube.
@Em.YouTube. 2 жыл бұрын
ውድ የሀገሬ ልጆች ከደስታ በቀር ክፍ አይንካችሁ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ኑ ቤተሰብ አርጉኝ በቅንነት እምወዳችሁ
@elisaworku9320
@elisaworku9320 2 жыл бұрын
ኢኝኝኝኝኝ ያለ program 😡
@noaminoami1117
@noaminoami1117 2 жыл бұрын
Menm aystmerm 😏😏😏 Buna eyflcu bion xeru nber ysfer wera
@Zozo-cj2qk
@Zozo-cj2qk 2 жыл бұрын
አይ ኮሜታተሮች ፈታ እኮነው ምታረጉት አይቶ ሠምቶ ማለፍ ሚባል ነገረ አለ አዳዴ ተው እንተዛዘን ጊዘው ነው 😂😂👈👈👈👈👈👈
@tube7403
@tube7403 2 жыл бұрын
እህቴ አይቶ ማለፍ የለም ባህላችን ሀይማኖ ታችን አይፈቅድም በነሱ ሀጤት ነው ምስጊኑ ወገኔ እየተቀጣ ያለ በልክ አድርገነውም ይችን ቀን ባለፍናት
@Zozo-cj2qk
@Zozo-cj2qk 2 жыл бұрын
@@tube7403 ልክነሽ ግን አዳዱ ሥትነግሪአቸው ይብስባቸዋል የትኛውም ሀይማኖት አይፈቅድም ልቦና ይስጣቸው
@TubeTube-vf4yb
@TubeTube-vf4yb 2 жыл бұрын
@@tube7403 በቅንነት እነደማመር
@lily-gg4nh
@lily-gg4nh 2 жыл бұрын
ልብስሽን አስተካክይ ወይ አውልቂው እና በጡት መይዥ ነይ አሁን ባለትዳር ነሺ
@tesfatube8265
@tesfatube8265 2 жыл бұрын
ክህሎት ለወደፊቱ ሲቀረፁ ኮመን የሆነ ዩኒፎርም አዘጋጅ almost እርቃን ነሽ
@hewan676
@hewan676 2 жыл бұрын
ሀሀሀሀሀሀ
@TubeTube-vf4yb
@TubeTube-vf4yb 2 жыл бұрын
@@hewan676 በቅንነት እነደማመር
🛑እናንተን ሳይ  እቀናለው አለ አልቅሶ  አስለቀሰን😭
24:29
Marke Tube ማርኬ ቱዩብ
Рет қаралды 14 М.
КАКУЮ ДВЕРЬ ВЫБРАТЬ? 😂 #Shorts
00:45
НУБАСТЕР
Рет қаралды 3,3 МЛН
Magic? 😨
00:14
Andrey Grechka
Рет қаралды 15 МЛН
Happy birthday to you by Tsuriki Show
00:12
Tsuriki Show
Рет қаралды 11 МЛН
አገልግል
18:25
AddisWalta - AW
Рет қаралды 160 М.
ምሳ ግብዣ በቤታችን
25:37
Yoadan X Sweet
Рет қаралды 281 М.