በሰው ሰራሽ መንገድ ልጅን የመውለድ ሂደት በስለ ጤናዎ በ እሁድን በ.ኢ.ቢኤስ

  Рет қаралды 41,097

ebstv worldwide

ebstv worldwide

3 жыл бұрын

An infotainment program on Sunday afternoon with EBS’ own Asfaw Meshesha
It includes different multiple segments depending on the number of stories following the topical discussion.
The program is engaging which keeps viewer right at the other side for the whole three hours.
It is a magazine format; small updates of the talk of the town, guest appearance, Wello, live music, cooking and many more.
#EhudenBeEBS #SundayAfternoonShow_EBSTV # InfotainmentShow_EBSTV #AsfawMeshesha_EBSTV

Пікірлер: 126
@shewaalemaregaw2899
@shewaalemaregaw2899 2 жыл бұрын
የልጅን ማጣት ምን አይነት ስሜት እንዳለው ቢገባችሁ ኖር ያልሆነ አስተያየት አሰጡም ነበር ልጅ ያላችሁ ናችሁ ችግሩን ስለማታቁት በሰው ላይ ትፈርዳላችሁ በመጀመርያ ይግባችሁ ይሄ በመምጣቱ እኛ ደስተኛ ነን ያሳካልን
@user-bg1cw1lu8p
@user-bg1cw1lu8p 2 жыл бұрын
እውነት ነው
@mekedestades
@mekedestades 2 жыл бұрын
በትክክል ዬሚያውቀው ያቀዋል
@Editzzhal
@Editzzhal 2 жыл бұрын
በትክክል ስሜቱን የምናውቀው እኛ ብቻ ነን
@user-er1vo7ig7g
@user-er1vo7ig7g 2 жыл бұрын
እህህህ ቁስል አይገባቸውም የደረስበት ብቻ ነው እሚያቀው
@ayishahassen4949
@ayishahassen4949 2 жыл бұрын
😭😭😭😭
@user-bv2rj8ol5o
@user-bv2rj8ol5o Жыл бұрын
እኔ ልጅ የለኝም በልጅነቴ ነው ያገባሁት 40አመት ሆነኛል ብሬዴም እየመጣ ነው በትዳር 25 አመቴ ነው ግን እግዛቤሄር ለኤልሳቤት የሰጠ አምላክ ለኔም እንደምሰጠኝ አምናለው በተስፋ እጠብቃለው ለበጎ ነው የዘገየው
@sebli96
@sebli96 Жыл бұрын
አሜን ይስጥሽ
@lovetube9672
@lovetube9672 Жыл бұрын
ደርቦ ደራርቦ ይስጥሽ አሜን 🙏🏽🥰
@user-bv2rj8ol5o
@user-bv2rj8ol5o Жыл бұрын
@@sebli96 አሜን አሜን አሜን
@bellabella9346
@bellabella9346 Жыл бұрын
You can have a baby with ivf !!!!
@SoSomo-sd9dp
@SoSomo-sd9dp Жыл бұрын
አላህይስጥሺ❤
@user-pf6rp1rv1k
@user-pf6rp1rv1k 3 жыл бұрын
#ጥንዶቹን #እግዚአብሔር ይርዳችሁ የልባችሁ መሻት ይፈፀም🙏 :: ሌላው 👇 የስውዎችን ጥያቄ ለማስተናገድም ሆነ ለመስማት ጊዜ አትስጡ ለምን እንዳልወለዳችሁ በፕሮግራምም ምክንያት ይሁን በጤና ችግሮች ልባቸው ያውቀዋል ግን እኛ ኢትዮጽያኖች ኑሮአችን ራሱ የጋራ እስኪመስል ድርስ አብዝተን ስው እናስጨንቃለን ማስቡ ጥሩ ነው ልክ ቢኖረን የስውን ስሜት እስከሚጎዳ ባይሆንና ጎዳዪን ለባለጉዳዮቹ ብንተው እላለው በስተመጨረሻም #ልጅ ለሚፈልግ ሁሉ #ፈጣሪ የልቡን ምልሻት ይስጠው 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@azebhayelom803
@azebhayelom803 3 жыл бұрын
ትውልድን ኣታስቱ እሱ ካልፈቀደ መጠበቅ ነው ለኣብራም እና ለሳራ የሰጠ ኣምላክ ለኛ ኣይሰስትም እኔ ከ ፯ (7) ኣመት የትዳር ግዜ በውሃላ እግዚኣብሄር ኣምላክ ወዶና ፍቅዶ በልጅ ባርኮኛል ስሙ የተምስገነ ይሁን። በእግዚኣብሄርን ስራ ኣንግባ ልጅ ሁሌም የእግዚኣብሄር ስጦታ ነው ሰው ሰርሽ ብሎ ነአገር የለም።
@AZGZ-nh4dk
@AZGZ-nh4dk 3 жыл бұрын
እውነት ነው እኛንም በፀሎት አስቢን🙏
@azebhayelom803
@azebhayelom803 3 жыл бұрын
@@AZGZ-nh4dk የቅዱሳን ጸሎት ኣይለያቹ ኣምልከ ኣብርሃም ጸሎቹን ይቀብል
@AZGZ-nh4dk
@AZGZ-nh4dk 3 жыл бұрын
አሜን
@user-eg8eu9oz7n
@user-eg8eu9oz7n 2 жыл бұрын
እኔ ህክምናውን ጀምሪ ባሌ ግን አልታገሰም ህክምናውም እደዚህ አልነበረም 2010 ላይ ነበር ከዛም ተለያየን አሁን ህክምናውን በደስታ እጀምራለሁ ሌላባል አግብቻለው
@Tinabrahanu
@Tinabrahanu 2 ай бұрын
ወለድሽወይ እማዬ❤
@chunatube4272
@chunatube4272 3 жыл бұрын
ስዎች ልጅ መውለዳቸውን አለመውለዳቸውን ሳያቁ መከላከያ ባይወስዱ ምክንያቱም ብዙ ግዜ ቶሎ የማያረግዙ ስዎችአሉ ስለዚህ መከላከያው ልጅ ያሳጣቸው ይመስላቸዋል መዳኒት ከመውሰድ በፊት ዶ/ር ማማከር ጥሩ ነው
@user-ps3vi6oy2j
@user-ps3vi6oy2j 3 жыл бұрын
ጠቃሚ መረጃ እናመሰግናለን
@selamabera7256
@selamabera7256 2 жыл бұрын
Thank you ebs it's big deal at this time
@serkiabdi5694
@serkiabdi5694 2 жыл бұрын
Thanks ebs!!!!!
@marmwitdesaley6815
@marmwitdesaley6815 3 жыл бұрын
ኢንተርቨው እንዴት እንስማው ሙዚቃቹ ምን የሚሉት ነው እጭ
@zinatzz4792
@zinatzz4792 3 жыл бұрын
Enamesegnalen #mekdiye
@kidesteshetueshetu9515
@kidesteshetueshetu9515 3 жыл бұрын
ሀብት እያላቸው መውለድ ላልቻሉ ጥሩነው
@arsemasauvalle2257
@arsemasauvalle2257 3 жыл бұрын
የእርግዝና መከላከያ የራሱ የሆነ ችግር አለዉ። የመጀመሪያ ልጄን ከወለድኩ በኃላ ለ 1 እመት እጅ ላይ የሚቀበረዉን አድርገው ነበር ካወጣሁት በኃላ 2 አመታት ማርገዝ አልቻልኩም ነበር። እነሱ የሚሉት ወዲያዉ እንዳወጣሽ ታረግዤያለሽ ነበር ያለንኝ።
@saraabebe5829
@saraabebe5829 Жыл бұрын
ይገርማል አወ ልጅ የሌለው ስሜቱ ከባድ ነው
@mphomaphisa4739
@mphomaphisa4739 2 жыл бұрын
Thanks👏👏👏
@edenbahlibi8965
@edenbahlibi8965 3 жыл бұрын
This is very expensive in U.S., it is good if you guy's tell us all information include the prices . Good job
@user-lm8wd4gp9p
@user-lm8wd4gp9p 2 жыл бұрын
እመብርሀን ናት ልጅ የምትሰጠዉ ፈጣሪየን እጠብቀዎለሁ ይሠጠኛን ያለምንም ክፍያ በእምነት
@hikmahikma4277
@hikmahikma4277 2 жыл бұрын
አትሰጥም. ምንም አቅም ዬለት ሙታ ዬላ
@mesrakfiseha9121
@mesrakfiseha9121 6 ай бұрын
ልጅ የሚሰጥ እግዚአብሔር ነው እባካችሁ የእግዚአብሔርን ክብር ለሌላ አትስጡ😢
@FikerAlemayehu-tm2rd
@FikerAlemayehu-tm2rd 4 ай бұрын
@@hikmahikma4277Aefer bila yemotachihu
@AnwarKader-st2lf
@AnwarKader-st2lf Ай бұрын
አላህ ለሁሉም ነገር ሰበብ አስቀምጦዋል ከሰበቡ አንዱ ሊሆን ይችላል የፈለጉት ይሞኩሩ አትጫጩ
@tube-pe4kq
@tube-pe4kq 3 жыл бұрын
ሡበሀን አላህ እንድህም አለ
@ekramzeinu5967
@ekramzeinu5967 3 жыл бұрын
ያልደረሰበት ግልግል ያውቃል
@user-xb2rd4fh6m
@user-xb2rd4fh6m 9 ай бұрын
ዶክተርዬ የሴት እድሜ እስከ ስንት በለው ውስጥ በህክሚነ ማውለድ ይቸለል በህክምነ ብትረዱኝ በልጅ መጠት ሲለተጎደሁኝ ብተበበሩኝ።
@allart3171
@allart3171 3 жыл бұрын
መፍጠር የፈጣሪ ስራ ብቻ ነው!!!!
@lubechannel3932
@lubechannel3932 Жыл бұрын
ፈጣሪ ጥራት ይገባው ሁሉም እየሆነ ያለው በሱ ሃይል እና ፍቃድ ነዉ የሰውን ልጅ ፈጣሪዉ ባሳወቀው እዉቀት ልክ ነዉ እሚሰራዉ. علم الإنسان ما لم يعلم
@emueimanyutub9726
@emueimanyutub9726 3 жыл бұрын
አረኔሥ አላህየዋ እሡእዴፈጠረን እሡይወፍቀን ልጁየማን ሊባልሆሆሆ
@user-bv2rj8ol5o
@user-bv2rj8ol5o Жыл бұрын
እ/ር የሰጣሽ የባልሽ ብቻ መረጃውን አዳምጭ ተረጋግተሽ
@user-lv4oc9ll8l
@user-lv4oc9ll8l 3 жыл бұрын
ሰለ ጤናዎ መጣችሁ ኧሯ ለልጅ ይህ ሁሉ ወጣ ወረድ በጣም ከባድ ነው ልጅ የእግዚአብሔር ስጦታ ነው በዚህ የሚሆን ከሆነ በጣም ጥሩ ነው
@amanualalemu1548
@amanualalemu1548 3 жыл бұрын
Anchi beka yetem alesh😂
@konjit1628
@konjit1628 3 жыл бұрын
Hulum bota atitefim eko 😂😂😂
@user-lv4oc9ll8l
@user-lv4oc9ll8l 3 жыл бұрын
@@konjit1628 zuratam aydelhugeme laza naw kkkkkk
@konjit1628
@konjit1628 3 жыл бұрын
@@user-lv4oc9ll8l Tiru Set endehonsh Be hulum comment lay ayalehu Wuddd ❤
@HayatAbebechiyimam
@HayatAbebechiyimam Жыл бұрын
ዶክተር ፌሩዝ በውስጥ ላገኝህ ፈልጌ ነበር ባለውለታየ ነህ!!
@user-dq2hn8zr1l
@user-dq2hn8zr1l 3 жыл бұрын
Mekides egezeyaber yebarkesh ename yeze ekemena tetkame neje Tera eytbekoke new egezeyaber ulachenme yaseben d/c feroze docter mosetefa docter Tomas ulum kenres jemero akebrachewahalew betame ke eja Gare eydekemo seleuno egezeyaber bertatone yestachew 👍👍👍
@hikmamusema2242
@hikmamusema2242 3 жыл бұрын
Ebakhnn bews mesmer awragn
@hikmamusema2242
@hikmamusema2242 3 жыл бұрын
0096560979520 ሒክማ
@hiwetaneshedengel2484
@hiwetaneshedengel2484 3 жыл бұрын
አር አለማፈር ሰወን ልጀ እሜይሰጥ እና መፍጥር የሜችል ሀያል አምላክ ብቻ ነወ
@user-ne1mz3to6b
@user-ne1mz3to6b 3 жыл бұрын
ተያቸው ባክሽ
@user-eg8eu9oz7n
@user-eg8eu9oz7n 2 жыл бұрын
ፍሪውን የፈጠረው ፈጣሪ ነው እነሱ ማሳደግ ብቻ ነው
@mdinhio2764
@mdinhio2764 Жыл бұрын
ካላወቅሽ ዝም በይ
@asiyatube5507
@asiyatube5507 Ай бұрын
እደው የትነው አዲራሻው
@simenehalemayehu5065
@simenehalemayehu5065 3 жыл бұрын
አድራሻቹህን እና አካባቤዉ ዋጋ ውሎቹን በትንሽ በትልቅ ምንያህልነው
@user-eg8eu9oz7n
@user-eg8eu9oz7n 2 жыл бұрын
የምግስት ነው ብዙም ውድ አይሆንም አድስ አበባ ጻውለስ
@mekedestadese5698
@mekedestadese5698 Жыл бұрын
@@user-eg8eu9oz7n ጳውሎሥ ነው
@askidesta4271
@askidesta4271 3 жыл бұрын
Des yilali gerami new
@user-so2le7lq8j
@user-so2le7lq8j 3 жыл бұрын
ልጅ የእግዚአብሔር ስጦታ ነው አጉል አትመራመሩ መሐት አትጥሩብን እባካቹ
@hiwetaneshedengel2484
@hiwetaneshedengel2484 3 жыл бұрын
አር ትወለዱን በሀጥያት መንገደ አትምሩ እግዝያብሔር ብቻ ነወ ሰለ ልጀ ጊዳይ የሜጥየቀወ እሱንም በጾልት ብቻ ነወ በጾልት ክተጉ እማይቻል ነገር የለም በእግዝያብሔር ዝንደ መካንዋን ሳራን ተመልከቱ
@birtukanmekonen9494
@birtukanmekonen9494 3 жыл бұрын
Egzabihare yeker yeblachuw
@user-bv2rj8ol5o
@user-bv2rj8ol5o Жыл бұрын
አንቺ ምን አለብሽ ፍረጂ ህክምና ሀፅያት ነው?ቀባጣሪ
@hiwetaneshedengel2484
@hiwetaneshedengel2484 Жыл бұрын
@@user-bv2rj8ol5o ምን ታቄያለሽ ሲጀምር ማን ፍጥርሽ?
@rehanamuhamed2214
@rehanamuhamed2214 3 жыл бұрын
Easeke lename date aderiglige yhawe 4 amete kagebuhege ulae lkesae biche
@hailekebede5532
@hailekebede5532 2 жыл бұрын
Doners eggs .የ ለገሽ እንቁላል አለ
@alemsaham638
@alemsaham638 3 жыл бұрын
Hi
@DubaiDubai-iw6co
@DubaiDubai-iw6co 3 жыл бұрын
Sechim neshim fetari new yalemawek marfe askebra ahun bersetset lmot new
@Tsedalekabede
@Tsedalekabede 22 күн бұрын
EBS esekachu eredugne ezebota edate edamekede
@edenzamanuel7650
@edenzamanuel7650 3 жыл бұрын
በዛዉም ምን ያህል ገዘብ እደሚፈጂ ብታናገሩ ጥሩ ነበር ለሚፈልግሰዉ ቢያስ የገወቡን መጠን ማወቁ ጥሩ ነው
@TT-zb9fj
@TT-zb9fj 3 жыл бұрын
ኢትዬጽያ አላቅም ውጪ ግን IVF 20,000$ በላይ ነው የከፈልነው በጣም ውድ ነው 🙄
@mulumebettilahun9332
@mulumebettilahun9332 3 жыл бұрын
ከ30 እስከ 60 ሺ ብር ይፈጃል
@TT-zb9fj
@TT-zb9fj 3 жыл бұрын
@@mulumebettilahun9332 ቢሆን ጥሩ ነበር ነገር ግን መዳኒቱ ብቻ ዋጋው ከዛ በላይ ነው 30.000ኢትዪጽያ ላይ የማዋለጃ ዋጋ ነው ለማንኛዉም በቀላሉ IVF belo google madreg yechalal.
@hikmamusema2242
@hikmamusema2242 3 жыл бұрын
@@TT-zb9fj yet aged new ebaksh beast awrign hunetawn
@TT-zb9fj
@TT-zb9fj 3 жыл бұрын
@@hikmamusema2242 የትም ሀገር በ አለም ላይ ጥሩ ህክምና ያለበት Europe ,America በአጠቃላይ ብትሞክሪ ልጅ የ የማግኘት እድል 100% አይደለም ላይሳካም ይችላል ላለመሳካቱ ታድያ ዶክተሮቹ በምን አይነት ምክንያት እንዳልተሳካ አያውቁትም ያዉ ገንዘብሽም ተመላሽ አይሆንም በ ድጋሚ ከፍለሸ ነው የ ምትሞክሪው ከ ጸሎት ጋር ነው ሞከር 😊
@tsehaytube4032
@tsehaytube4032 3 жыл бұрын
አድራሻችሁን አስቀምጡ
@user-eg8eu9oz7n
@user-eg8eu9oz7n 2 жыл бұрын
ጻውለስ አድስአበባ
@user-sb8st7yu9y
@user-sb8st7yu9y 3 жыл бұрын
እኔ አላምንም
@Tube-lf3sr
@Tube-lf3sr Жыл бұрын
ይህ እውነት ከሆነ መሰረት መብራት እና መቅደስ ፀጋዬ ለምን አይሞክሩትም ሳላቃችሁ ለናተ የማስበውስ ነገር
@mreasy9731
@mreasy9731 Жыл бұрын
መቅደስ እንደሱ ወለደች አሁን
@yohannamengstu466
@yohannamengstu466 10 ай бұрын
Contraception mekanenaten yemtale sent sew enbi eylawe eydale waye
@mesishewa9299
@mesishewa9299 3 жыл бұрын
Ydemewa maximem mn yakl mhone alebet
@user-zg2lx1dq5z
@user-zg2lx1dq5z 9 ай бұрын
Dr ማህፀኔ በኦኚሬሽን ወቶዋል በናንቴ ህክምና ልጅ ማግኘት እችላለው?
@user-ds9xl3yw3m
@user-ds9xl3yw3m Ай бұрын
Aow ❤ tichyalesh le Egezabher tsolot adergei
@sharklink-uy1fx
@sharklink-uy1fx Жыл бұрын
እኔምርመራአድርጌየማህጽን መጣበቅነውአሉኝእናምህግምናአድርጌአለህግንመፍትሄየለውም
@mekedestades
@mekedestades 2 жыл бұрын
ዬትነው ህክምና ሚሠጥበት ሆሥፒታሉን ንገሩኝ እባካችሁ ተቸግሬአለሁ
@hikmahikma4277
@hikmahikma4277 2 жыл бұрын
ቁጡረቸው በሚበር ቲቭ ለይ አለ የመጀመሪየ ኮመንት ፈልግ አሁን እለቀወለው
@birzafadmasu388
@birzafadmasu388 Жыл бұрын
ቅዱስ ጻዉልስ ሆስፒታል ነዉ
@mariegetent7220
@mariegetent7220 2 жыл бұрын
አድራሻ የት ነው
@senda9782
@senda9782 3 жыл бұрын
የኢትዮጵያ ዶክተሮች ነፍሰ ገዳዮች
@user-eo8us9gy9u
@user-eo8us9gy9u 3 жыл бұрын
አንድው ባጠፋአ ሁሉንም መውቀስይከብዳል እህት
@senda9782
@senda9782 3 жыл бұрын
@@user-eo8us9gy9u Danny is a man name
@shewaalemaregaw2899
@shewaalemaregaw2899 2 жыл бұрын
ደጋረጉ ለኢትዮጰያ ዶክተሮች ይህንን እውቀት ስለሰጣቸው እግዚያብሔር ይመስገን እንካን ለኢትዮጵያ እነዚህን የመሰሉ ዶክተሮች እንካን ተፈጠሩልን ፈጣሪ አብዝቶ ያብዛቸው
@birhanhaile8687
@birhanhaile8687 Жыл бұрын
እኔ16ተውግቻለሁ ልጅመውለድ አልቻልኩም እድሜየም ደረሠብኝ ምንላድርግ ምከረኝ ዶክተር
@birzafadmasu388
@birzafadmasu388 Жыл бұрын
የኔ እህት ወደ ህክምናዉ ሄጂና አማክሪአቸዉ
@user-ns7by1qk5m
@user-ns7by1qk5m 3 жыл бұрын
Seklke, kutere, betskemete, teru, nebre
@zahrasadiq-gb7vv
@zahrasadiq-gb7vv Жыл бұрын
ህክምናው ሞክርኩት አልተሳካም
@liyaseferi3676
@liyaseferi3676 11 ай бұрын
የት ነበር ያረግሽው ህክምናው ዋጋውስ ንገሪን እስቲ
@medinaali2007
@medinaali2007 3 жыл бұрын
wagaw
@user-on9bs9zn2z
@user-on9bs9zn2z 2 жыл бұрын
ዋጋ ብትንግሩን ጥሩ ነው
@hikmahikma4277
@hikmahikma4277 2 жыл бұрын
ራቢ በዝህም አገኜሁሽ
@fetumela1721
@fetumela1721 2 жыл бұрын
100000 new
@hikmahikma4277
@hikmahikma4277 2 жыл бұрын
@@fetumela1721 መቶ ሺ ብቻ ?
@hikmahikma4277
@hikmahikma4277 2 жыл бұрын
@@fetumela1721 አሁኑም መቶ ሽህ ናው ወላ የቆዬ ናው. ደግሞ አድርጎ የተሰካለት አለ ወይ???
@fetumela1721
@fetumela1721 2 жыл бұрын
@@hikmahikma4277 aw yemisakaletm maysakam ale yezaray 15 ken teykay wagaw endesu endehone negrewgnal
@allart3171
@allart3171 3 жыл бұрын
መፍጠር የፈጣሪ ስራ ብቻ ነው!!! ጉድ የሚያስብል!!! በፎቶ የተደገፈ መረጃ ወጣባቸው! ሴት አርቲስቶቻችን ወዴት እየሄዱ ነው?!!! አይጠበቅም!!! kzbin.info/www/bejne/i5e9Y2Omr8-BZtE
@timenumber2
@timenumber2 3 жыл бұрын
ኢሄ ትክክል አይደለም:: ከህይማኖታችን ትምህርት ይፃረራል! 👎
@kumnegertesfay3043
@kumnegertesfay3043 3 жыл бұрын
ከመቃብር የተነሳው ኢትዮጵያዊ በሰማይ ቆይታው ያገኘውን መልአክ ተናገረ kzbin.info/www/bejne/gmKufX18ocyHprs
@shgfngfd3874
@shgfngfd3874 3 жыл бұрын
የወርእበባዋየቆመሴትእሄንንእድልማግኘትትችላለችከይቅርታጋርብታብራሩልኝእመስግናለሁ
@TT-zb9fj
@TT-zb9fj 3 жыл бұрын
አትችልም ይሄን ህክምና ስትጀጀምሪ period ላይ መሆኑን አለብሽ ሴትዋ እንቁላል እንድታመርት የሚረዱ መርፌ ይሰጣል ከዛ ብዙ እንቁላል ሲመረት ነው መርጠው የዳበረውን እቁላል መልሰው ሚከቱት የገንዘብ አቅም ያለለው ሰው እንቁላሉን frozen ማድረግ ይችላል በ የ አመቱ እየተከፈለ እሰከ 10 አመት ግን የ መሳካት እድሉ ሰፊ አይደለም በጣም ውድድ ህክምና ነው ።
@ruhamaberhanu5055
@ruhamaberhanu5055 2 жыл бұрын
ዋጋ
@hikmahikma4277
@hikmahikma4277 2 жыл бұрын
@@TT-zb9fj በኢትዩ ስንት ይፈጀል?
마시멜로우로 체감되는 요즘 물가
00:20
진영민yeongmin
Рет қаралды 31 МЛН
Michu Video Final with subtitle 070518
5:00
St. Paul's Hospital Millennium Medical College
Рет қаралды 6 М.
መካንነት ይታከማልን?  | Healthy Life
10:18
News ET Social
Рет қаралды 20 М.
DO YOU HAVE PARENTS LIKE THIS?
0:19
dednahype
Рет қаралды 41 МЛН
Никогда не убивай это существо! 😱
0:28
как попасть в закулисье в schoolboy runaway
0:51
貓媽媽🆚爆米花🌽🥷🍿 #aicat #shorts #cute
0:33
Cat Cat Cat
Рет қаралды 5 МЛН
Никогда не убивай это существо! 😱
0:28
When an RV meets a zombie outside #rv
0:21
campingWorld
Рет қаралды 16 МЛН