ከስምንት ዓመት የልጅ እጦት ጉዞ በኃላ ...በደስታ ተላቅሰናል /ስለጤናዎ/ /በእሁድን በኢቢኤስ//

  Рет қаралды 279,456

ebstv worldwide

ebstv worldwide

Күн бұрын

Пікірлер: 945
@jemiladoha3223
@jemiladoha3223 2 жыл бұрын
እኔም 15 አመት ቆይታ በኋላ ታግሼ ሰኞ አላህ ሴት ልጅ አሳቀፈኝ መታገስ ዋጋ አለው
@liaaye3126
@liaaye3126 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደስ አለሽ
@hawasiraj8248
@hawasiraj8248 2 жыл бұрын
Msha Allah
@zuzutube6444
@zuzutube6444 2 жыл бұрын
እንኳን ደስ አለሽ እህቴ
@ሰአዳዩቱብ-ጰ1ጨ
@ሰአዳዩቱብ-ጰ1ጨ 2 жыл бұрын
Wide 1 gize awregn
@rutesolmon7699
@rutesolmon7699 2 жыл бұрын
እሰይይይይ እንኳን ደስ አለሽ
@tigiaddis2756
@tigiaddis2756 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደስ አላችሁ:: መቅዲዬ እኔም አብሬሽ አለቀስኩ:: እኔም እንደነዚህ እህቶች ተመሳሳይ ታሪክ አለኝ በአገባሁ ከ10 አመት በሁላነው ልጅ የወለድኩት:: በቤተሰቦቼና በጏደኞቼ ብዙ ጭቅጨቃ እንደዚሁ አይነት መአክል በውጭ አገር ሄጄ evaluate ተደርጌ በዚህ መንገድ እንኳን ብሄድ የመውለድ እድሌ 20% ብቻ ነው ሲሉኝ ተውኩት:: እግዚአብሔር ግን በአንድም በሌላም መንገድ ማድረግ ይችላል ያለምንም ህክምና እርዳታ ሳላስበው ወለድኩ:: እግዚአብሔር ቸር ነው ብቻ ፍቃዱ ይሁን እንጂ ሁሉን ማድረግ ይችላል:: ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር ይሁን 🙏🏿
@mercymihret327
@mercymihret327 Жыл бұрын
Egziabher yimesgen 🙏🙏🙏
@samritube5541
@samritube5541 2 жыл бұрын
ልጆች የእግዚአብሔር ስጦታዎች ናቸው! ያላገባችሁ ትዳርን ያልወለዳችሁ ልጅን እድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ አሜን በሉ የመዳም ቅመምች የማታ እንጀራ ይስጣችኩ
@marta428
@marta428 2 жыл бұрын
አሜን 🙏🙏
@ሔርሞን
@ሔርሞን 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ሳሪዬ አሜን እማ እናቴ ለኔ ትጓጓለች ምላድርግ ታማኝ ወንድ የለም እማምላክ ታቃለች ከማዳም ቤት ልጨርስና🙏🙏🙏🙏🙏🙏👆
@abibagirm4118
@abibagirm4118 2 жыл бұрын
አሜን❤❤❤🙏🙏
@eregoyarau5827
@eregoyarau5827 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@እናትያላህስጣታናት
@እናትያላህስጣታናት 2 жыл бұрын
አሚንን
@LEYLA_SHEMSEDIN
@LEYLA_SHEMSEDIN 2 жыл бұрын
እንደ እኔ መንታ የመውለድ ፍላጎት ያለው 👨‍👦‍👦👨‍👦‍👦👨‍👦‍👦 🤲🤲🤲
@ሱሱስደተኛዋልማርለድኔወሬ
@ሱሱስደተኛዋልማርለድኔወሬ 7 ай бұрын
እኔ እፈልጋለሁ ኢንሻ አላህ
@kubra-hy3bn
@kubra-hy3bn 6 ай бұрын
እኔምእፈልጋለሁ አላህ ምኞታችንንያሳካልንያረብ
@amennaol4674
@amennaol4674 2 жыл бұрын
የነገው ቅዱስ ሚካኤል አንተ የተባረኩ ልጆች ስጠኝ እባክህ 🙏🙏🙏
@samerawetdaniel2837
@samerawetdaniel2837 2 жыл бұрын
Amen Egzeibehar Amelak yatabareka lije yesitish yesitan
@jesusking3536
@jesusking3536 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@jimmamekonen3651
@jimmamekonen3651 2 жыл бұрын
አሜን ይስጥሽ
@sabatuffa8666
@sabatuffa8666 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@TD-uu8qi
@TD-uu8qi 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@bute5158
@bute5158 2 жыл бұрын
እንኳን ደስ አላችሁ ባለቤትሽም በጣም ጥሩ ሰው ነው አለኝ ብሎ ዝም አላለም አበራታች ነው የእናንተ ፍቅር ደስ ይላል በብዙ ባረካችሁ
@nunuyusuf1468
@nunuyusuf1468 2 жыл бұрын
Enkuan geta redachu
@zulfaabdulla105
@zulfaabdulla105 2 жыл бұрын
አልህምዱሊላህ
@jesusking3536
@jesusking3536 2 жыл бұрын
Enkan Egzabhar amlak redachu
@mariamawits3689
@mariamawits3689 2 жыл бұрын
እጅግ በጣም ደስ ይላል ሀገራችን ውስጥ ይሄ ህክምና መጀመሩ። እዚህ ፕሮግራም ላይ የቀረቡት ጥንዶች ትልቅ ምስጋና ይገባቸዋል። ሁሉንም ጥንዶች የባረከ እግዚአብሔር አምላክ ይባረክ። እውቀታችሁን እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክ።
@millionyohannes1036
@millionyohannes1036 2 жыл бұрын
Egiziabher Yemesgen
@fedilamohamed9597
@fedilamohamed9597 2 жыл бұрын
አሚንን
@hiwotmehari2893
@hiwotmehari2893 2 жыл бұрын
Amen🙏🙏🙏
@mehretyebezalat9857
@mehretyebezalat9857 2 жыл бұрын
በሠው ደስታ መደሠት ፡ሁሉም ሠው የሚያደርገው ነው በሠው ሀዘን በዚህ ልክ ማዘን ግን የመልካምነትሽን ጥግ ያሳያል፡ጋዜጠኛ መቅዲ እግዚአብሄር ዘመንሽን በመልካም ነገር ሁሉ ይባርክልሽ።
@rahelamare9877
@rahelamare9877 2 жыл бұрын
መቅዲ መልካም ሰው ተባረኪ ዶክተር እንዲሁም ሌሎች አብረውሽ ያሉ ሀኪሞች ሁሉ ዘመናችው ይባረክ
@sorit1798
@sorit1798 2 жыл бұрын
አላህዬ ለጓጓነው ሁሉ አንተ ጤነኛ ሚያድግ ልጅ ስጠን ባንተ ተስፋ አይቆረጥም ላንተ ምን ይሳንሀል 😥
@ኡሙአማርኢንሻአላህ
@ኡሙአማርኢንሻአላህ 2 жыл бұрын
ያረብ አሚን
@Razan-vlog-k1d
@Razan-vlog-k1d 2 жыл бұрын
አሰሪዎቼ ልጅ የላቸውም ሁሌም አላህ ቢወፍቃቸው ብዬ እመኛለሁ በጣም መልካም ሰዎች ናቸው😢
@MonaMohamed-dc3wh
@MonaMohamed-dc3wh 2 жыл бұрын
አላህ ይወፍቃቸዉ። ዱአ አድርጊላቸው
@Razan-vlog-k1d
@Razan-vlog-k1d 2 жыл бұрын
@@MonaMohamed-dc3wh አሚን ለአላህ የሚሳነው የለም
@hayatmae3622
@hayatmae3622 2 жыл бұрын
ኣሚን ኣላህ ይወፍቃቸው
@ועח
@ועח 2 жыл бұрын
አሜን🇪🇷
@millionyohannes1036
@millionyohannes1036 2 жыл бұрын
አሜን
@linaenuofficial9919
@linaenuofficial9919 2 жыл бұрын
አያቹ ለሰው የዘገየ ቢመስልም እግዚአብሔር ትክክል ነው እጅ በአፍ ያስጭናል ድንገት መጣ አያቹ እልልልልልልልልልልልል እንኳን ደስ አላቹ ውሰይ !!!
@millionyohannes1036
@millionyohannes1036 2 жыл бұрын
እንኩዋን እግዝአብሔር ረዳቹሕ
@hayattube3185
@hayattube3185 2 жыл бұрын
በጣም 😢
@wubalemtilahun8885
@wubalemtilahun8885 2 жыл бұрын
ኧረ በናታችሁ አድራሻውን ንገሩን
@neimneim9891
@neimneim9891 2 жыл бұрын
አላህ ምን ይሳነዋል ለዛውም መንታ አቤት ደስ ሲል ያረቢ ከችግር በኋላ ምቾት አለ ብሎናል አሏህ። የታገሰ ልብ ውጤቱ ትልቅ ነው በአንዴ ሁለት ልጅ አስታቀፋቸው ሱብሀነ አላህ
@betitube1185
@betitube1185 2 жыл бұрын
ወዴ ደምሪኝ
@bintOmer-xt6tj
@bintOmer-xt6tj 2 жыл бұрын
ሱበሀን አላህ ለአላህምንም አይሳነዉምኮ ማሻአላህ አላህ ያሳዲግላችሁ 💞💞💞💞😘😘
@hshhehsge7113
@hshhehsge7113 2 жыл бұрын
ወላሂ ያረቢ ለሁላችንም መልካሙን ነገር ወፍቀን
@tube-wb6rf
@tube-wb6rf 2 жыл бұрын
አንድ ጓደኛ ነበረችኝ ከተጋቡ10አመታቸው ነው ግን አሎለዱም እሥዎም ልክ እንዳቺ መታውመታው እንዲሠጣት ዱአ አድርጉላት ክሪያሥቲያኖች እህት ወንድሞቼ ፀሎት አድርጉላት
@ዳግማዊትየእናቷ
@ዳግማዊትየእናቷ 2 жыл бұрын
ሁለታችውንም አለማድነቅ አይቻልም ባልሽም ምርጥ ሰው ነው
@TizitaAndaregeGmichael-bl3lc
@TizitaAndaregeGmichael-bl3lc Жыл бұрын
እና አንች ነሽ ልጅ የሰጠሻቸዉ ይህ የእግዚአብሔር ስራ ነዉ
@ياربسعدني-ج6ض
@ياربسعدني-ج6ض 2 жыл бұрын
አጎቴካገባ 15 አመት ይሆናዋል ግን ልጅ መውለድእምቢአላቸው እነሱም በጣም ይዋደዳሉ አላህ ይስጣቸው ልጅ በሉልኝ
@asmatube1022
@asmatube1022 2 жыл бұрын
አለህ ይስጠቸው ህክምነውን እንዲየደርጉ ጠቁሚያቸው
@samritube5541
@samritube5541 2 жыл бұрын
_ነገ እኮ ቅዱስ ሚካኤል ዓመታዊ ክብረ ባዓል ነው_ _እንኳን አደራሳችሁ የተዋህዶ ልጆች_ ብዙ ልጆች አሉት ለስሙ ምስክር በዙሪያው ያሉትን አብቅቷል ለክብር ስለ ፍፁም ምልጃው ለኔ ግን ይለያል መላኩ ሚካኤል ስለው ደስ ይለኛል!
@habibaredi8201
@habibaredi8201 2 жыл бұрын
ሱብሃነክ ያአላህ! አላህ አያልቅበትም አልሃምዱሊላህ አላህን በብዙ አመስግኑ። ማሻአላህተባረከ ረህማን በልጅ እና በትዳር የተቸገረውን ሁሉ አላህ ፈረጃውን ይስጠው አሚን🤲🤲
@ሰላምሰላምፍቅር
@ሰላምሰላምፍቅር 2 жыл бұрын
ነገ እኮ የመላእክት አለቃ ቅዱስ ሚካኤል አመታዊ ክብረ በአል ነው እንኳን አደረሳችሁ🙏🙏🙏
@kemertube45
@kemertube45 2 жыл бұрын
ለፈጣሪ ምንም አይሳነውም ማንም አይፈተን አላህ ይጠብቀን ። እንኳን ደስ አላችሁ 😍😍😍
@millionyohannes1036
@millionyohannes1036 2 жыл бұрын
አሜን
@ይነጋልለኢትዮጵያ
@ይነጋልለኢትዮጵያ 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን በጥፍ ካሳችሁ ተመስገን እንኳን ደሰ አላችሁ ደሞ መንታ ክብር ሁሉ ለድንግል ማርያም ልጅ !!
@betitube1185
@betitube1185 2 жыл бұрын
እህቴ ደምሪኝ 🙏
@webitemelka2283
@webitemelka2283 2 жыл бұрын
አሜን
@baharrame634
@baharrame634 2 жыл бұрын
አላህ ያሳድግለችሁ ልጅ ለሌላው ሁሉ አላህ ይስጠው።
@getualemu938
@getualemu938 2 жыл бұрын
እኛም ተቸግረናል አድራሻ ንገሩን
@rahma-pc1fp
@rahma-pc1fp 2 жыл бұрын
አሚን ዘይኔ አድራሻቢሰጡን የኔም እህት እያለቀሰችብንነው አይ ረ አድራሻውን ካአላህበታች ቢሳካላት 😥
@ኩንፈየኩን-ሐ2ፈ
@ኩንፈየኩን-ሐ2ፈ 2 жыл бұрын
አሚንንንን
@ኢልሀምአወል
@ኢልሀምአወል 2 жыл бұрын
እሱ የአለሙ ጌታ የሆነዉ አላህ ሱበሀነዉ ተአላ ምንም አይቸግረዉ እኮ ያረህማን እኝንም ወፍቀን
@መዲወሎየዋ-ጸ4ገ
@መዲወሎየዋ-ጸ4ገ 2 жыл бұрын
አድራሻ አስቀምጡ በአላህ ብዙ ሰወች አሉ በዚህ ልጅ ማጣት የተፈተኑ
@elsabetmamo4589
@elsabetmamo4589 2 жыл бұрын
መቅዲ ይህንን ደስ የሚል ነገር አድራሻቸውን ብናውቅ ይሩ ነበር እሁድ እንጠብቃለን አድራሻቸውን
@Selamaman3561
@Selamaman3561 2 жыл бұрын
ebs ች በተለይ መቅዲ አድራሻቸውን እባክሽን
@zewdneshzegeye9259
@zewdneshzegeye9259 2 жыл бұрын
እሰይ ጌታ እየሱስ ያዘኑት መፅናናት ስለሆነላቸው ተባረክ
@mqw544
@mqw544 2 жыл бұрын
አላህ ምን ይቸግረዋል እንኳን ደስ አላችሁ ስለኔ ታሩክ ለአረብ ሀገር እህቶች ላካፍላችሁ አብረን ፊደል የቆጠርን የሀገሬልጅ ከሰባት አመት ስደት ስመለስ አገባሁ ተመልሸ መጣሁ ሚኒባስ ግዠልንኝ ሲለኝ ወርቅን ሸጨ ጨምሬ ገዛሁለት ሽጦ መምጣት ፈለገ መኪናውን ሸጦ በእህቱስም ቤት ሰርቶ መጣ ቨዛ ልኬለት መጣ ላንች ቤት ነው የምገዛልሽ እያለ ትብብር የአረብ ሀገር የቤት ኪራይ የቤት ወጭ ሆነ እንድ ወልድ አይፈልግም በስምንት አመት አንድ ቀን ስራ ሳልፈታ በናቱስም ቤት ገዝቶ ፈታኝ ፎቅ አላት ተብላ ያገባት እንኳን ፎቅ የቤት ውስጥ ድግስ ተበድራ ነው የደገሰችው ሊፈታት ሲል እርጉዝናት አስወርጅም ቢላት እቢአለችው በኔ ብር የተሰራ በናቱሰም ቤት ልጆቿን ይዛ እየኖረች ነው እህቶች ካገባችሁም ብራችሁን እትስጡ አንድም ወንድ ብሩን የተዘረፈ አላየሁም እኛ ሴቶች ካገባን ቤቴቤቴ ስንል እነሱ በኛ ብር በሌላ ሰው ስም ይሰሩታል እናቱም ታማሳትተኛ ሞተች አሁን ወደስሙ አዞረው ግን አንድ ቀን ትቶት ይሄዳል እኔም አላህ አለኝ
@afiyamolla8318
@afiyamolla8318 2 жыл бұрын
ስሜቱን አዉቀዉ አለሁኝ ከ4 አመት በኋላ ነዉ የወለድኩት ልጅ ላልወለደ አላህ ሷልህ ልጅ ይሰጠን
@hirafamily6780
@hirafamily6780 Жыл бұрын
የት ሃኪም ቤት ሄደሽ ምን ነበር ችግርሽ? ምን አድርገሽ ወለድሽ? እኔም ባለቤቴም ምንም ችግር የለባቹም እንባላለን ግን 4 አመት አላረገዝኩም
@jojolove791
@jojolove791 2 жыл бұрын
እሰይ ደስ ሲል ተመሰገን ነው ልጅን ያህል በረከት ያላየ እግዚአብሔር ይሰጠው❤🙏
@DM-qo5sy
@DM-qo5sy 2 жыл бұрын
ameen
@woinshet2595
@woinshet2595 2 жыл бұрын
አሜን
@ዳግማዊትየእናቷ
@ዳግማዊትየእናቷ 2 жыл бұрын
ዋውው በጣም ደስ ይላል እንኳን ደስ አላችው ልጆች እኮ ይለያሉ
@betitube1185
@betitube1185 2 жыл бұрын
እህቴ ደምሪኝ
@እናትያላህስጣታናት
@እናትያላህስጣታናት 2 жыл бұрын
አላህምድልላ እኳ ደስ አለች አላህ ያስድገላቹ የመዳም ቅሞች ለፍታቹ ደክማቹ እናት አገራቹ ስትገብ የማታ እጅራ ይስጣቹ ያርቢ
@እረህመት-ዘ5ተ
@እረህመት-ዘ5ተ 2 жыл бұрын
ማሻ አላህ ተባረከላህ አላህ ለዲናቸው ለሀገራቸው ጠቃሚ ያድርጋቸው
@amsalmolla6955
@amsalmolla6955 2 жыл бұрын
የኔ ሩህሩህ መቅዲየ😘 ፈጣሪ እጁ ሰፊ ነው ለሁሉም ሰው ምኞቱን ከፈጣሪ በታች ስለምታሳኩ እግዚአብሔር ይመስገን !! በልጅ እጦት ለሚሰቃዩ ፈጣሪ ይድረስላቹህ ይድረስልን😘
@woinshet2595
@woinshet2595 2 жыл бұрын
አሜን
@አልሃምዱሊላህየተሠጠኘይበ
@አልሃምዱሊላህየተሠጠኘይበ 2 жыл бұрын
ምስጋና ይገባክ የአለማቱ ጌታ ለሆንከው አላህ የታገሠ ከሚስቱ ይወልዳል አይደል የሚባለው ባአደ ኡስሪ ኡስራ በርግጥ ከችግር ቦሃላ ምቾት አለ ምርጥ ባል እንዳንተ ታጋሹን ያብዛልን
@Sariy177
@Sariy177 2 жыл бұрын
የስደት እህቶች የእርፍት እንጀራ አላህ ይስጠንያረብ
@jamilayasinraya8121
@jamilayasinraya8121 2 жыл бұрын
አሚን ያረብ
@መሬየምነኝወሎየዊ
@መሬየምነኝወሎየዊ 2 жыл бұрын
አሚን
@ሱሱቢትባባ
@ሱሱቢትባባ 2 жыл бұрын
አሚን
@zemzemmustefa5012
@zemzemmustefa5012 2 жыл бұрын
አሚንን
@mamidecor4478
@mamidecor4478 2 жыл бұрын
Amen
@ቢንትሁሴንወሎየዋ
@ቢንትሁሴንወሎየዋ 2 жыл бұрын
የመዳም ዶክተሮች ከመዳም ኩሽና ተላቀን በሀገራችን እፎይ ብለን ከቤተሰቦቻችን ጋር የምንደሰትበትን ቀን አላህ ያቅርብልን አሚን!! እንኳን ደስ አላችሁ ልጂ የአላህ ስጦታ ነው እሱ ሲፈቅድ ነው ሁሉም የሚሆነው
@qeew2686
@qeew2686 2 жыл бұрын
አሚን የኔዋ
@sarabrara1262
@sarabrara1262 2 жыл бұрын
አሜንውዴ🙏❤
@samannous5046
@samannous5046 2 жыл бұрын
አሚን ያረብ
@samiraadnan2757
@samiraadnan2757 2 жыл бұрын
ግን ህክምና ማድረጉ ለመጥንስ እንዴት ነው በስልምናችን ወላአሁ አላም
@ቢንትሁሴንወሎየዋ
@ቢንትሁሴንወሎየዋ 2 жыл бұрын
@@samiraadnan2757 መሻኢኾችን መጠየቅ ነው ግን እኔ አይዋጥልኝም አላህ ካልወሰነው መቸም አይሆንም ስለዚህ ሰው ልጂ ካጣ የአላህ ውሳኔ ነው መታገስ ነው እሱ ከሻው የማይሆን ስለሌለ ብቻ አላህ መልካሙን ይወፍቀን መውለዱ ብቻ ዋጋ የለውም ወልዶ የሚያለቅስም አለ ።ደግሞ አንድ ሰው በኢማኑ ካልበረታ የሰውም አፍ አያስቀምጥም ለምን አትወልዱም ለምን አታገቡም ወዘተ እያሉ
@mahderwaregye658
@mahderwaregye658 2 жыл бұрын
በየትም መንገድ ይሁን ልጅ መገኘቱ እ/ር ይመስገን
@mulu9531
@mulu9531 2 жыл бұрын
አልገባኝም እዴት ነው የተወለዱት
@fatumamengesha2417
@fatumamengesha2417 2 жыл бұрын
ወይ እንኳን ደስ አላችሁ ሌሌሎቹም እንዲህ ይስጣቸው እህቶች ወንድሞች ተስፋአትቁረጡ እንዲህም መደሰት አለ ከፈጣሪጋር ሞክሩ አላህ ያሳድግልሽ በጣም ደስይላል
@yeshubaye49
@yeshubaye49 2 жыл бұрын
ልጆች የፈጣሪ ስጦታ ናቸው ለእግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለም🙏 እኔ ካገባሁ 6 አመት ሆነኝ ግን ልጅ አልወለድንም እሲኪ ሙሉ information አካፍሉኝ ኗርነቴ በካናዳ ነው ኑሮዬ እዚህ ቢኖርም ህክምናው በጣ ውድ ነው ። በእግዚአብሔር ተስፋ አለኝ
@ፍቅርተገብርኤል
@ፍቅርተገብርኤል Жыл бұрын
የኔ ውድ ሁሉንም ኢንፎ ከፈለክሽ አውሪኝ በውስጥ እኔም ልጀምር ነው እግዚአብሄር ይርዳን
@edenaraya6643
@edenaraya6643 8 ай бұрын
​@@ፍቅርተገብርኤልእኔ ላውራሽ እህቴ
@edenaraya6643
@edenaraya6643 8 ай бұрын
​@@ፍቅርተገብርኤልእባክሽ እኔም ላውራሽ
@Jesusismysavior2244
@Jesusismysavior2244 2 жыл бұрын
የረዳችሁ እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን !!! እንኴን ሳትወልጂ ወልደሽ እንኴን ለምን አትደግሚም እያሉ ልብ ከሚያሳዝኑ ሰዎች እግዚአብሔር ይጠብቀን
@bona2318
@bona2318 2 жыл бұрын
Ewinet new enem yalefkubet new
@woinshet2595
@woinshet2595 2 жыл бұрын
አሜን
@linaenuofficial9919
@linaenuofficial9919 2 жыл бұрын
እግዚአብሔርን ቢዘገይም ይሳቅ መወለዱ እንደሆነ አልቀረም አብእሀምን 90 ስራን 70 ባርኳን ልጅ የእግዚአብሔርን ስጦታ ነው ሳላገባ ሳልወልድ ጊዜ ሄደብኝ ለምትሉ እህቶች ወንድሞች እግዚአብሔር ስራን የዛሬ አመት ወንድ ልጅ ትወልጃለሽ አላት በጓዳዋ ሆና ሳቀች ስትስቅ እንዲህ አላት ጌታ ኢየሱስ ባንቺ የተነሳ አለም ሁሉ ይስቃል አላት so ቃሉ የታመነ ነው ታገባላቹ ትወልዳላቹ እንደ ሳራ ዘመናቹን ትስቃላቹ ቢዘገይም ድንገት ይመጣል መልካምን ተመኘው ተባረኩልኝ !!!
@liaaye3126
@liaaye3126 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@samira7639
@samira7639 Жыл бұрын
በጣም ነው ደስ ያለኝ በደስታ አለቀስኩኝ ማነው እንደኔ በነስ ደስታ የተደሰተዉ ጓደኞቼ እህቶቼ ወንድሞች 🙏💝💝💝💝💝🙏😭🌹🌹👍👍👍
@hiwettesefu5479
@hiwettesefu5479 2 жыл бұрын
ባለመውለድ ላይ ያለ ችግር ብዙ ግዜ ሴት ላይ ነው የሚባለው ግን አይደለም ይሄ ነገር ብዙ ግዜ ሰማ ያናደኛል ልጅ ለሚፈልግ ሁሉ ፈጣሪ ያስታቅፋችሁ
@fesum5361
@fesum5361 2 жыл бұрын
እኳን ፈጣሪ እረዳችሁ መቅዲ የዋህ የሰው ደስታ የሚያስደስትሽ የሰው ሀዘንም እንደራስሽ ነው የሚያስጨንቅሽ በእውነት ልዪ ሰው ነሽ እንወድሻለን በርቺ
@Melkamtube2022
@Melkamtube2022 2 жыл бұрын
እንኳን ደስ አላችሁ ልጅ የግዛብሄር ስጤታ ናቸው ልጅ ለሚፈልግ ሁሉ ይስጠን😍❤🙏
@ኢትዮኩራቴ
@ኢትዮኩራቴ 2 жыл бұрын
የአላህ ስራ ተአምር ነው እሱ ባሻው ግዜ ሰጠ እኛ ነብስያችን ትቸኩላለች እንጂ አላህን ከለመነው ሁሉን አድራጊ ነው አልሀምዱሊላህ
@ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ
@ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ 2 жыл бұрын
እንኳን ደስ አላችሁ እጅግ በጣም ደስ ይላል እኔም በኦፕራሲዮን ምክንያት አረብ ሀገር መሀፀኔን ዘጉት እግዚአብሔር ይይላቸው አሁንም ተስፋ አልቆርጥም እግዚአብሔር ይሰጠኛል
@liaaye3126
@liaaye3126 2 жыл бұрын
ለእግዚአብሔር የሚሳነው የለም የተዘጋዉን ይከፍታል
@korichafantaye1135
@korichafantaye1135 2 жыл бұрын
AYEZOSHE EGZABHER YAWEKALE
@tinamedia1719
@tinamedia1719 2 жыл бұрын
ምን አይነት ኦፕሬሽን ተሰርተሽ ነው የዘጉት ነው ስትወልጂ ነው?
@wubalemtilahun8885
@wubalemtilahun8885 2 жыл бұрын
የሀኪም ቤቱ ስልክና አድራሻ ጌለፁልን
@መመሰጋገኛኢትዩብ
@መመሰጋገኛኢትዩብ 2 жыл бұрын
ማሻ አላህ በጣም ደሰሰ ይላል እኮን ደሰሰ አላችሁ ❤❤🌹😘 ከብዙ ትግሰት ቡኃላ ያዉም መንታ🌹🌹😘 አልሃምዱሊላህ
@ajaibamustefamustefa5387
@ajaibamustefamustefa5387 2 жыл бұрын
ማሻ አላህ እንኳን ደስ አላቹ ውይ ያረብ የረ የኔንም እዲ አሳላልኝ በአቅም ማነስ ምክንያት ስደት መጣሁ ለህክምና ምከፈለው አጥቼ እኔ አስራ ሁለት አመት መው ትዳር ከያዝኩ እና ጀምሬው በምን ልጨረስ አይ ድህነት እህት ወንድሞቼ ሁለቹም ዱዋ አድርጉልኝ ክርስትያን እህት ወንድሞቼ ፀሎት አድርጉልኝ እኔ እዚያው ነው የጀመርኩ የነበረው ያረብ እባክህ አሳካል
@getachewurgessa3818
@getachewurgessa3818 2 жыл бұрын
botaw yet new
@mujeebamujeeba3645
@mujeebamujeeba3645 2 жыл бұрын
አልሃምዱሊላህ የአለማቱ ጌታ ምሰጋናና ይገባወ ለኛም ከሰደት መልሰ ይወፈቀን
@saraabebe5829
@saraabebe5829 2 жыл бұрын
የኔ ውድ እኔ በጣም ልቤ ተሰብራል ግን ተስፋ አልቆርጥም እግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለምና እኔ ለኔ ሰይሆን ባሌን ደስ ቢለው እመኛለሁ እመብርሃን በአማላጅነቷ ትቅረበን እንጸልይ እግዚአብሔር ታሪክ ቀያሪ ነው ና 🙏😭 እንኳን ደስ አላችሁ እግዚአብሔር ያሳድግላችሁ
@selammesganaw3899
@selammesganaw3899 2 жыл бұрын
ይህን ህክምና ሞክሩ እስኪ
@እግዚአብሔርታላቅነው-ገ4ዸ
@እግዚአብሔርታላቅነው-ገ4ዸ 2 жыл бұрын
የቅዱስ እሩፋኤልን መልካ እየፀለይሽ ፀበል ጠጪ እህቴ እግዚአብሔር ይስማሽ 🙏 እኔም እንዳቺ ነኝ እግዚአብሔር ፍቃዱ ከሆነ ቢዘገይም እሚቀድመው የለም
@yimajmahammed7745
@yimajmahammed7745 2 жыл бұрын
አላህ ሁሌም ከታጋሾች ጋር ነው እንኳን ደስ አላቸዉ አላህ ላልወለዱትም ይስጣቸው።
@selamkiros3220
@selamkiros3220 2 жыл бұрын
አሜን እህቴ
@trjitii
@trjitii 2 жыл бұрын
እስቲ የኢቢየስን ስልክ እባካችሁ ስጡኝ በዚህ ጉዳይ. ላናግራቸው በጣም በልጅ ጉዳይ የተጎዳች እህቴ ነበረች በጣም ነው የምታሳዝነው
@linaenuofficial9919
@linaenuofficial9919 2 жыл бұрын
ቤተሰብ ጎረቤት አትታበዩ በኩራት አትናገሩ እግዚአብሔር አዋቂ ነው እሰይ እልልልልል ተመስገን እሰይ !!
@toyibamuhamad6711
@toyibamuhamad6711 2 жыл бұрын
ኢቢኤሶች ስልክ እፈልግ ነበር በጣም የምወዳት ጎረቢቴ ነበረች ልጅ መውለድ ስለማትችል ከስድስት ግዜ በላይ አግብታለች አሁን ግን ብቻዋን ናት ይሄን ነገር ብትሞክረው ብየ ነበር ከናተጋር ማገናኘት እፈልጋለሁ በጣም ታሳዝነኛለች እባካችሁ እርዱኝ ይቺልጅ እድ ትውልድ የልጅን ጣእም እድት ቀምስ እፈልጋለ ሳስባት አለቅሳለሁ ሆደን ትበላኛለች
@zemaritseblewengielofficia5926
@zemaritseblewengielofficia5926 2 жыл бұрын
እንኳን ደሰ ያላችሁን እግዚአብሔር ያሳድግላችሁ እዉነት ስያምሩ በጣም ደሰ ይላል 🙏🙏🙏😍😍😍😍
@እየሱሰዋናዬነው
@እየሱሰዋናዬነው 6 ай бұрын
ልጅ ማለት ትልቅ ሰጦታ ነው እግዛብሄር ለሁላችንም ያድለን 🤲🏾🤲🏾🤲🏾🤲🏾🤲🏾🤲🏾🤲🏾🤲🏾
@eritreanerena7332
@eritreanerena7332 2 жыл бұрын
አላህ ሶስት ወንድ መንትያዎች ጀባ ይበልሽ
@shahadmalallah1328
@shahadmalallah1328 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ለዚህ ያበቃችሁ አሁንም እቅፍ ድግፍ አድርጉ ያሳድግላችሁ ፅናታችሁ ደስ ይላል
@addisw1713
@addisw1713 2 жыл бұрын
ዋው ፈጣሪ ምን ይሳነዋል እሰይ ተመስገን እኔም መንቲያ ወንዶች እንዲሰጠኝ ሙኞቴ ነው እንኳን ፈጣሪ እረዳቹ 🙏🙏
@mimifkr1743
@mimifkr1743 2 жыл бұрын
Demerign mar
@መሲፍቅርከወሎ
@መሲፍቅርከወሎ 2 жыл бұрын
አሚንአብሮይሰጠኛ ለነሴት
@addisw1713
@addisw1713 2 жыл бұрын
@@መሲፍቅርከወሎ አሜን 🤲
@webitemelka2283
@webitemelka2283 2 жыл бұрын
የፈጣሪ ስራ ይገርማል ሲሰጥ እንዲህ ነው ምን ይሳነዋል ፈጣሪ ደስ የሚለው ከፈጣሪ በታች አገራችን ውስጥ እንዲህ አይነት እክምና መኖሩ በእራሱ እግዚአብሔር ይመሥገን መቅዲ የዋህ ነሽ 😪ፈጣሪ ያሣድግላችው 😍😍
@Tube-iz3xj
@Tube-iz3xj 2 жыл бұрын
ደስ ሲል ማሻአሏህ አላህ ሆይ ልጅ ላጣ መልካም ልጅን ትዳር ላጣም መልካም ትዳርን ይወፍቃችሁ እሱ አይቼግረውም🙏
@misraburka484
@misraburka484 2 жыл бұрын
Amin
@zemzemzed9334
@zemzemzed9334 2 жыл бұрын
አሜን
@So-tr8ej
@So-tr8ej 2 жыл бұрын
አሚን እረ ዱአ አድርጉልኚ እህቴ 15 አመት በትዳር ልጅ የላትም
@zemzemzed9334
@zemzemzed9334 2 жыл бұрын
@@So-tr8ej አላህ ይወቃት
@hawaahmed8888
@hawaahmed8888 2 жыл бұрын
አሚን
@tigistakele8044
@tigistakele8044 2 жыл бұрын
የፈጣሪ ስራ ግሩም ነው እጅግ ደስ ይላል መቅዲ መልእክቶቹን እያነባሽ ስታለቅሺ አስለቀሺኝ የብዙሀን ፍቅር በዚህ ፈርሶል በሀገራችን መጀመሩ እጅግ ያስደስታል በጣም የፈጣሪ ስራ እጹብ ነው እንኮን ደስ አላችሁ ደስታችሁ ደስታችን ነው በጣም ዶክተሮቹም እጅግ እናመሰግናለን !!!!
@kasswolde9565
@kasswolde9565 2 жыл бұрын
በጣም ደስ ነው የለኝ በመውለዳቸው !!
@LoveAndPeace2424
@LoveAndPeace2424 2 жыл бұрын
መቅዲዬ እኔም እያለቀስኩ ነው የተከታተልኩት፣ የልጅ ነገር ከባድ ነው። እግዚአብሔር ይመስገን የተመኙትን ስላገኙ። ዶክተርም ትሁት ናት ደስ ይላል።
@tube-rn5eg
@tube-rn5eg 2 жыл бұрын
ባልየው ደስ ሲል ፈጣሪ ያሳድግላቹ
@saditube5199
@saditube5199 2 жыл бұрын
ያአላህ ማሻአላህ እንኳን ደሰ አላችሁ በአላህ ተሰፋ አይቆርጥም ይህው ለአላህ ምን ይችገረዋል ይህው 2 በአንድዬ😍😍😍😍
@KsaKsa-gz4yz
@KsaKsa-gz4yz 2 жыл бұрын
ቁጥራችሁን ብታስቀምጡ ብዙ መዉለድ ያልቻሉ ነበሩ ቢሰሙ ይመጡ ነበር
@ራሀቱልቀልብ-ወ5ዘ
@ራሀቱልቀልብ-ወ5ዘ 2 жыл бұрын
ይሄን ትልቅ ፀጋ ለዋለላችሁ አላህ ደህና ከማለት አልሀምዱሊላ ብትሉ
@tigistgirma3138
@tigistgirma3138 2 жыл бұрын
የህክምና ቦታና ስልክ እባካቹን ስጡን
@gebrezemariam3846
@gebrezemariam3846 2 жыл бұрын
God is good I am very happy for you guys I have big respect her husband 👏 🤩
@abebadarege7643
@abebadarege7643 2 жыл бұрын
መልካም ሴት መቅዲዬ ውድድድድ
@mudinuhyusif577
@mudinuhyusif577 2 жыл бұрын
ማሻ አላህ ተባረከሏህ ካገባች ቆየች እህቴ ግን አላህ አልወፈቃትም አንድ ጊዜ አስወርዷት ነበር ከዛ በኋላ የለም ሌላም የማቃት ታረግዛለች ከ 4 ወር አያልፍም ይውርዳል እና እባካችሁ ቁጥራቸውን ስጡኝ
@Medi-Habeshawit
@Medi-Habeshawit 2 жыл бұрын
ያኢላሂ በልጅ እንዳትፈትነን ያረህማን ያልወለድነውንም ወፍቀን የተወለዱትንም ለሀገር ለወገን ጠቃሚ ይሆኑ ዘንድ በጥበብ አሳድጋቸው እንኳን ደስ አላችሁ መብሩክ
@ወሎቤተአማራዩቱብ
@ወሎቤተአማራዩቱብ 2 жыл бұрын
አሚን ያረብ
@Fetah90
@Fetah90 2 жыл бұрын
@@ወሎቤተአማራዩቱብ እህቴ ደምሪኝ እመልሳለሁ❤
@ወሎቤተአማራዩቱብ
@ወሎቤተአማራዩቱብ 2 жыл бұрын
@@Fetah90 እሽ ማር
@Fetah90
@Fetah90 2 жыл бұрын
@@ወሎቤተአማራዩቱብ ደመርኩሽ አችም ደምሪኝ እህቴ
@አሉላአባነጋ
@አሉላአባነጋ 2 жыл бұрын
ebs የሰራቹሁት ፕሮግራም ስከታተለው በስሜት ሆኜ እያዘንኩና እያነባሁ በሀዘን ስሜት ሆኜ ነው የተከታተልኩት 10q,"ልጅ ከፈጣሪ ነው" ደስ ይላል ለወለዱም እንኳን ደስ አላቸው,ልጅ ለመውለድ ለተቸገራቹም ደግሞ ፈጣሪ ባርኮ ጤነኛ ልጅ ይስጣቹ።ወድ ገጠመኜ ስገባና ማወቅም የፈለኩበት ጉዳይና ለሌሎችም ትምህርት ይሆናል ብየ ጥያቄ ላነሳ ነው,አንድ የምወደውና የማከብረው ጥሩ ጓደኛየ አግብቶ ልጅ ሳይወልዱ ለ8 አመት ሁሉም ነገሩ ችሎ እ/ሔር እየጠበቀ ባለበት ሰአት ጳውሎስ ሆስፒታል ይህንን ህክምና ሲጀምሩ ሚስትየው ካልሞከርን ብላው እሺ ካልሺ'ጂ "ልጅ ከእ/ሔር ነው" ብሎ ምርመራውን ህክምናውን ፕሮሰሱን ተከትሎ ህክምናውን በተሳካ ሁኔታ ተካሄደ እኔም አብሬው ነበርኩና ዶክቶሮቹ በተሳካ ሁኔታ ተሰርተዋል ልጅ ትወልዳለህ አሉት እና Congra ብለውን ሄዱ ከ1-2ወሯ በኋላ ማህፀንዋ ልይዝ አልቻለም ሄደባት ሶሪ እና ከዛ በኋላ ግን ሚስትየው ከሰው ነው የሰማሁት ብላ "ህክምና ሞክረሽ እንቢ ካለሽ ከሌላ ወንድ ሞክሪ" ሲባል ሰምቻለሁና አብሬህ እያለሁ ከሌላ ወንድ ልሞክር ስትለው ጓደኛየ ሰማይ ምድሩ ዞረቦት እንዲህ ያለ ነገር አልገባበትም እኔ በእ/ሔር ነው የማምነው እ/ሔር አላስቀይምም ብሎ ብንለያይ ይሻላል ብለው ለ9 አመት ተንከባክቦና አስታምሞ ተግባብቶ ብዙ ነገር ችሎ ታግሶ ፈጣሪውን እየለመነ ፀበሉ እየሞከረ ስንት መስዋእት የከፈለለት የትዳር ሂወቱ ፈረሰበት አሁን ሁሉም ነገር ተመሰቃቅሎበት በሰውም በፈጣሪም ተስፋ ቆርጦ አጉል ሂወት ሆኖበት የጨለማ ኑሮ እየገፋ ይገኛልና ከልብ ያሳዝነኛል እና አንባቢዎቸ💔💔ልጅትዋ እንዳለችው በህክምና ካልተሳካ ከሌላ ወንድ ብትሞክር ይሆናል ወይ???በስማ በለው ስንት ትዳር እየፈረሰ!!በዚህ ጉዳይ ስንት የጨለማ ሂወት የሚመራ ስላለ መረጃ ካላቹ አካፍሉን ለሌላም ትምህርት እንዲሆን,10q
@tigistmamo857
@tigistmamo857 2 жыл бұрын
መቅዲ እምወድሽ በምክንያት ነው አንበሽ እደሆ ኮሜቱን ተጋቡ አለማለትም እወድሻለሁ ሰል አሱ ከሁለት ሴቶች ነው መሰለኝ የተወለደው
@leyialmohammed4757
@leyialmohammed4757 2 жыл бұрын
ሰላም ebs እውነት ለመናገር ቃላት አጣሁ ለምለው ነገር እኔ ከእናተ አንድነገር ተባበሩኝ አጎቴ ብዙ ለፍቶዋል ለብዙ አመታት ግን ሊወልድ አልቻለም እኛን ሲያይ በጣም ያለቅሳል በአንድ ሰአት በጣም አሞኝ በጣም ነው የተጎደው እኔ ይሄን እንዲሞክር እፈልጋለው ተባበሩኝ ከአላህ በታች የናተ እርዳታ እፈልጋለው
@ማማየCR7አድናቂMy.ሊቨርቩል
@ማማየCR7አድናቂMy.ሊቨርቩል 2 жыл бұрын
የአላህ አንተ ምንም ሚሳንክ ነገር የለምና አንተ በምታቀዉ ልጅ ለሌላቸዉ ስጣቸዉ እኔም የባለቤቴ ወንድ እስካሁን አሎለዱም ከተጋቡ 13አመት ነዉ ያረቢ አንተ ድርብ በድርብ አድርገክ ልጅ ስጣቸዉ ያረቢ🥺እኮን ደስ አላቹ ግን እናተን
@hshhehsge7113
@hshhehsge7113 2 жыл бұрын
አሚን
@shishigababu8973
@shishigababu8973 2 жыл бұрын
አቤት የኔ ጌታ ምን ይሳንሀል ሁላችንም በልጂ ይባርከን🙏🙏🙏አሜን
@asiyatube5507
@asiyatube5507 2 жыл бұрын
ምርጥባልነህ ማሻአላህ እደአተያለውን ያብዛልን
@bhezebukebede9162
@bhezebukebede9162 2 жыл бұрын
በጣም ደስይላል አድራሻውን ጻፉልን
@hshhehsge7113
@hshhehsge7113 2 жыл бұрын
@@bhezebukebede9162 ለምን
@nebihahassen4271
@nebihahassen4271 2 жыл бұрын
Masha Allah Betam Des New Milew allah lehulum yisitew lig belig yadirigachu ebs demo tiru nereger yadirigilachu betam des new yalegn bewekitu balayewim sari friend gabizagn new yayehut dua adirigulign hulachuhum lehulum lij yisit beteley lene enku wendime , ........
@messitkiroshaile8521
@messitkiroshaile8521 2 жыл бұрын
እንኳን ማሪያም ማረችስ እንኳን ደስ አላችው ስለሁሉም እግዚአብሔር ይመስገን
@dereashu9349
@dereashu9349 2 жыл бұрын
እንካን ደሰ ያለቹሁ አ,አ የት አከቢቢ ነው
@messitkiroshaile8521
@messitkiroshaile8521 2 жыл бұрын
@@dereashu9349 ብስራተ ገብርኤል ጋር ነው የህክምና ማአከሉ
@selamekongo4441
@selamekongo4441 2 жыл бұрын
ስለሁሉም እግዚያብሄር ይመስገን ዬናት ፈገግታ እና ልጅ ታቅፎ ማዬት በጣም ደስ ይላል ዶክተሮችም ፈጣሪ እውቀቱን ጨምሮ ያድላችሁ
@dabalebonsa1138
@dabalebonsa1138 2 жыл бұрын
Mekides, you are so special and humble. May the Almighty bless the family and all stakeholders!
@kalkidanabebe252
@kalkidanabebe252 2 жыл бұрын
Dr mahi የኔ ታታሪ god job የኔ ቆንጆ ለጥንዶቹእንኳን ፈጣሪ ረዳቹ
@zabibamechalmechal4501
@zabibamechalmechal4501 2 жыл бұрын
Ajib wellahi Ma sha Allah betam dessss yilal Allahye mn yisankal tiratina Misgana yigebak Alhamdulilah...Enkuan desyalachu Allah yasadglachu ❤️
@ferihamanottesfaye9485
@ferihamanottesfaye9485 2 жыл бұрын
እንኳን ደሰ ያላችሁን እግዚአብሔር ያሳድግላችሁ እዉነት ስያምሩ በጣም ደሰ ይላል 🙏🙏🙏😍😍😍😍 ❤❤❤
@fatisaeed7727
@fatisaeed7727 2 жыл бұрын
አልሃምዱሊላህ 🥰🥰🥰
@rabiyaa7456
@rabiyaa7456 2 жыл бұрын
ፈኢነመአል ኡስሪዩስራ አልሀምዱሊላህ እንኳን ደስ አላችሁ አላህ ያሳድግላችሁ
@user-nb1vz6bt2y
@user-nb1vz6bt2y 2 жыл бұрын
መቅድዬ የኔየዋህ በምክንያት ምወድሽ
@romangenzebukemassagubehua7394
@romangenzebukemassagubehua7394 2 жыл бұрын
Ebs'och eko yematdassut guday yelem; yesew smet, chigir enderasachihu wesdachihu mefthe tsetalachihu Egziabher ystachihu , ybarkachihu.
@tube-qf7kt
@tube-qf7kt 2 жыл бұрын
ስደት ያለን እህቶች እድሜችን ሄደ ብለን ተሰፋ መቆረጥ የለብንም የሰውን ትቺት ወደ ጎን ብለን ወደ ፊት መራመድ
@ጣዝማማር
@ጣዝማማር 2 жыл бұрын
እኔም በውሥጤ ይሄንኑ እያሠብኩ ነበር ወላሂ ቪደወውን ሣይ አልህምዱሊላ ችግሮች ሁሉ መፍትሄ አላህቸው በእላህ ፍቃድ
@nibretinigatu3920
@nibretinigatu3920 2 жыл бұрын
Yes betikikile ehite
@SUNSHINE-hg5oz
@SUNSHINE-hg5oz 2 жыл бұрын
እድሜ ከለፈ ህክምናዉም አይሰራም በእድሜሽ ተጠቀሚ
@tube-qf7kt
@tube-qf7kt 2 жыл бұрын
@@SUNSHINE-hg5oz ህክምና ሰበብጂ ወይም ምክንያት ነወጂ አድራጊው አላህ ነው
@eilham2682
@eilham2682 2 жыл бұрын
ትክክል
@seenaajireenyaa8491
@seenaajireenyaa8491 2 жыл бұрын
ቅዱስ ሚካኤል አንተ የተባረኩ ልጆች ስጠኝ እባክህ 🙏🙏🙏
@amethiopiaethiopia8098
@amethiopiaethiopia8098 2 жыл бұрын
እንኳን ደስ አላቹ 😍 እግዚአብሔር ያሳድግላቹ 🙏🙏
@helensewet_helen9073
@helensewet_helen9073 2 жыл бұрын
መቅድዬ ለቅሶሽ ለእኔ ነው ባለቤቴ 10 አመት በኋላ ልጅ ስላልወድኩኝ ምንም ንብረት ሳያካፍለኝ ፈቶኛል ግን ውስጤ አለቅሳለሁ አንቺ ግን አደባባይ አለቀሽልኝ እወድሻለሁ
@addisaberaweyssa261
@addisaberaweyssa261 Жыл бұрын
Ayezoshe telo ye mayhyde CHERU EGZABHRE All enbashen yabezalgh Anchi becha aydelshem bezu yenoralu Welaj ye lylachwe Enat yadrgesh Lej ye EGZABHRE selam hono Atalkesh tenshi
@zelekashlulseged9795
@zelekashlulseged9795 2 жыл бұрын
መቅዲዬ የአንቺ ደስታ አስደሰተኝ ትክክለኛ ሕክምናው ግልጽ ቢሆን በየቤቱ ብዙ ችግር አለና ግልጽ ይሁን ሆስፒታሉስ የት ነው?
@ያቲዩብ
@ያቲዩብ 2 жыл бұрын
አረ አኔማ afelgalehu
@tigistakele8044
@tigistakele8044 2 жыл бұрын
እንዴ ከዚህ በላይ ምን አለ የቀረውን ሄዶ ነው
@peacelove4778
@peacelove4778 2 жыл бұрын
አቤት የፈጣሪ ስጦታ ሲሰጥ አይሰስትም እኔም እንዲሁ ጠብቄ አስጠብቆኘ ስለምን ሳለቅስ በልጅ እንደ እህት ወንድሞቼ ፈጣሪ ካሰኘ በመንታ መንታ ያውም ወንድና ሴት 10አመታቸው እግዚያብሔር ይመስገን🙏🙏🙏 ለሚፈልጉ ሁሉ ለዘገየባቸው ሁሉ ፈጣሪ መጣሁኘ አለሁኘ ይበላቹ እህት ወንድሞቼ🙏🙏🙏
@helentesfaye1844
@helentesfaye1844 2 жыл бұрын
እንካን ማርያም ማረችሽ በጣም ደስ ይላል
@saronabi1387
@saronabi1387 2 жыл бұрын
Adderasha betenegerin teru neber le leloch enekua enedenasawek, ene fetari yemesegen ahun 2 lejoch alugn keweledku 9 were new, gen betamm bezi meweled yemayechelu edeme yehedebachew setoch ehtochen say lebe yazenal , thank you so much .hulun miyadereg egzabher new egzabher yemesegen.
小丑女COCO的审判。#天使 #小丑 #超人不会飞
00:53
超人不会飞
Рет қаралды 16 МЛН
Quando A Diferença De Altura É Muito Grande 😲😂
00:12
Mari Maria
Рет қаралды 45 МЛН
Support each other🤝
00:31
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 81 МЛН
So Cute 🥰 who is better?
00:15
dednahype
Рет қаралды 19 МЛН
ሐረግ ( ክፍል 38)
32:01
ለዛ
Рет қаралды 126 М.
ከ40 አመት በኋላ ለማርገዝ የሚረዳችሁ ጠቃሚ ምክሮች | Pregnancy after 40
7:01
ታሪካዊው የራስ መኮንን ድልድይ ድሮ እና ዘንድሮ
4:48
GERE EMUN PART 210 | ገሬ እሙን ክፋል 210
46:40
Gere Emun Entertainment ገሬ እሙን
Рет қаралды 46 М.
小丑女COCO的审判。#天使 #小丑 #超人不会飞
00:53
超人不会飞
Рет қаралды 16 МЛН