በሰው ውስጥ መንፈስ አለ መንፈሳዊ እውነቶች Memehir Girma Wondimu Video 882

  Рет қаралды 72,126

Nku tamirtsion

Nku tamirtsion

8 ай бұрын

#subescribe_now #like #share በቤተ እምነት ያለውን ሕይወት ስንመለከት መንፈሳዊ በረከትንና እውነትን የጥፋት ወኅኒ ቤት ለማድረግ መገፋፋት መተቻቸትና መቃወም እንደ አምልኮት እውቀት ይቆጥሩታል:: ከዚህም የተነሣ የቅዋሜ እንጀራ በልተህ የምትባርከው ነገር አይኖርም ብትባርክ እንኳን ቃሉ ከአፍህ ይወጣል እንጂ በውስጥ በኩል ያለው እርግማን ነው የቀደሙ አባቶቻችን ደክመው ብዙ ነገር ሰርተዋል እኛ ግን ምንም ወደ ሌለበት ምድረ በዳና ባዶ ወደሆነ ጊዜ እየሄድን ፍሬ አልባነትን በስፋት ይዘናል::

Пікірлер: 345
@taddeselema1646
@taddeselema1646 8 ай бұрын
እውነተኛ የዘመናችን ሐዋርያ! ከቅዱስ እግዚአብሔር ለእኛ የተላኩልን። ያወቅን፣የነቃን ተጠቀምንቦት።ያላወቅን፣ያልሰማን አልሰማ ያልን ልቦናን ይስጠን። በረከቶ በኛ ላይ ይደር አባታችን። አሜን አሜን አሜን!!!
@meskeremdeme7613
@meskeremdeme7613 8 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር የተዘጉ ልቦናዎችን ይክፈት።
@AlemuAddise
@AlemuAddise 7 ай бұрын
አድራሻ ቸው የት ነው??
@tsionpetros4979
@tsionpetros4979 8 ай бұрын
አባቴ የመዳኔ ምክንያት ኖት በእርሶ ላይ አድሮ ያስተማረኝ እግዚአብሔር አዲስ ሰው አደረገኝ። እርሶን የሰጠን የድንግል ማርያም ልጅ ስሙ የተመሰገነ ይሁን! እድሜና ጤና ይስጦት❤❤❤
@user-xw3jd7vr3q
@user-xw3jd7vr3q 8 ай бұрын
ላቺየደረሰ አምላክለኛምይድረስልንእሕቴ🙏🙏🙏🙏
@user-if3hn7xc1v
@user-if3hn7xc1v 6 ай бұрын
አሜንንንን
@makdas4323
@makdas4323 5 ай бұрын
አሜን
@melssmelkamy3903
@melssmelkamy3903 3 ай бұрын
አባቴ ሽአመት ይኑሩልኝ ፀጋውን ያብዛሎት አባቴ ፈጣሪ ለኔ የሚሰጠውን እድሜ ለእርሶ ይስጦት አባቴ ውለተሚካኤል በፆሎት ያስቡኝ አባቴ
@kinfeandeberhan2444
@kinfeandeberhan2444 8 ай бұрын
አባታችን እግዚአብሔር ሰላሙን ጤናውን ፀጋውን ዕድሜውን ያብዘልዎት
@Samegezaw..adnaqehniy
@Samegezaw..adnaqehniy 7 ай бұрын
lamnn
@Kb92838
@Kb92838 22 сағат бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃል ሂወት ያሰማን አባታችን
@user-dp5uq9qk3v
@user-dp5uq9qk3v 8 ай бұрын
*_ጌታ ሆይ የወንጌልህ ቃል ለመስማት የብቃን የተዘጋጀን አድረገን_* 📚📚📚🌺🌺🌺 *_ስለ ቃሉ የቃሉ ባለቤት ኣምላካችን ልኡል እግዚአብሔር የከበረና ከፍ ከፍ ያለ ይሁን አሜን_* 📚📚📚🌺🌺🌺 *_እኛም ቃሉ ስምተን 30 60 100 ያማረ ፍሬ እንድናፍራ የእሱ ቅ ዱስ ፍቃድ ይሁን አሜን_* 📚📚📚🌺🌺🌺
@SinahMohamed
@SinahMohamed 4 күн бұрын
አባታች ፀጋ ያብዛልን በፀሎት አስቡኘየድንግል ማርያም ልጅ
@user-rj7kr2mt1f
@user-rj7kr2mt1f 8 ай бұрын
አባታችን ከነመላው ቤተሰቦ እድሜ ከጤና ጋር ይስጦት እኛንም እግዚአብሔር ይማረን ያስተምረን
@user-tt1my6kr2b
@user-tt1my6kr2b 8 ай бұрын
እሺ አባታችን ቃል ህይወት ይስማልን እድሜና ጤና ለርሱ ይስጥልን❤❤❤ ያኛ ልዩ አባት ምን አለ የሳችው ጫርቅ በነካውት😢
@xegabrhan5748
@xegabrhan5748 8 ай бұрын
ኣባቴ ይፍቱኝ እነኳን ደና መጡ ኣባቴ በፀሎት ኣስቡኝ ወለተ ማርያም ብለው ሳዑዲ ነኝ ያለሁት በሰላም ኣገሬ ገብቼ ለቅዱስ ቁርባን እንዲያበቃኝ እግዚአብሔር ኣምላክ መሰቀለውት ለመሳለም ያብቃኝ ኣባቴ ኣደራ ኣይርሱኝ ኣባቴ
@hananalghamdi9625
@hananalghamdi9625 8 ай бұрын
🙏🙏🙏😭😭😭😭😭😭🇪🇹🇸🇦😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭💔🙏🙏🙏
@user-it7jm9dt8l
@user-it7jm9dt8l 8 ай бұрын
❤❤❤
@amanuel5687
@amanuel5687 8 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን እግዚአብሄር አምላክ ከነቤተሰቦ በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን አባ ይፍቱኝ
@Daniel_kah
@Daniel_kah 8 ай бұрын
ኣባታችን የርሶን ትምሕርት በጉጉት ነው የምጠብቀው(ሉቃ 24፥32) ልብን የሚነካ አጥንትን የሚያለመልም ሂወትን የሚለውጥ ስለሆነ። ቃለ ሂወት ያሰማልን ኣባታችን!!!
@adisu4246
@adisu4246 8 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመሰገን በእዉነት ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@yemanesolomon5286
@yemanesolomon5286 3 ай бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን
@michaelkidane6578
@michaelkidane6578 8 ай бұрын
Amen 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏
@EliasAweke
@EliasAweke 8 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-pq1lx6mt6e
@user-pq1lx6mt6e 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እሜን እባታችን እንኳን በሰላም መጥሉን
@Faisal-fk7zs
@Faisal-fk7zs 8 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታቺን 🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@yeneyene3020
@yeneyene3020 8 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤አሜን አሜን አሜን
@almaaz.belayneh
@almaaz.belayneh 3 ай бұрын
አሜን ❤❤❤
@mairyleb9245
@mairyleb9245 7 ай бұрын
አባታችን እግዚአብሔር አምላክ ዕድሜና ጤና ይስጥልን ፅጋውን ያብዛልን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏
@abetuyikirbelen9391
@abetuyikirbelen9391 8 ай бұрын
አባታቺን እንድያዉ ልዑል እግዚአብሔር የዓመታት ድካምዎትን አይቶ በስዎ ምክንያት በመላው አለም ለቅዱስ ቁርባን የበቁትን ምእመናን አይቶ የኢትዮጵያን ህዝብ አይነ ልቦና ይክፈት. በእውነት እግዚአብሔር ድካምዎትን እና ፍሬዎትን ይቁጠር በፍፁም አይፀፀትም መንጋዉን በመላው አለም ወደ ዘለዓለም ህይወት መልሰዋል. መምህር እሱዎ ትክክለኛ ኢትዮጵያዊ አባት በትርጉም ነዎት. እመብርሃን እድሜዎን ታርዝምልን! አሜን ይደረግልን!
@hatersata.1627
@hatersata.1627 8 ай бұрын
እግዚብሄር ይመስገን 🙏አሜን🙏እኔስ አባታችንን ስሰማ👂" መንፈሴ፠" ይረጋጋል ። ተመስገን ይችን ቀን ላሳየን🙏🙏🙏
@BaderAlkha
@BaderAlkha 8 ай бұрын
እኔም
@user-op7nn3ey8s
@user-op7nn3ey8s 8 ай бұрын
እኔም 😔🙏
@melakubisrat7947
@melakubisrat7947 8 ай бұрын
Amen Amen Amen🙏🙏🙏
@guzguzmolaa328
@guzguzmolaa328 8 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህ ይወትን ያሰማልን❤❤❤❤
@eyerus9893
@eyerus9893 8 ай бұрын
የኔ አባት እንደበታቸው እኮ አይጠገብም አመቤቴ ትጠብቅልን በዚህ የከፋ ዘመን እርሰዎን የሰጠን እግዚያብሔር የተመሰገነ ይሁን በፀሎት አሰቡኝ አባታችን ወለተ ኪዳን ነኝ አሰደት ለጀዎት ነኝ እግዚያብሔር አምላክ ለደጁ እንድያበቃኝ ሀገራችንሰ ሰላም ያድርግልን አሜን፫¶😢
@yosefderese1737
@yosefderese1737 8 ай бұрын
አባታችን እድሜና ጤና እግዝአብሔር አምላካችን አብዝቶ ይስጥልን
@sahletesfay921
@sahletesfay921 8 ай бұрын
ኣሜን ቃለ ህውት ያስማልን እድሜና ጥና ጸጋው ይጨምርላቹ ኣሜን
@user-yl1go9ug1s
@user-yl1go9ug1s 8 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን ለአባታችን እድሜና ጤና ይስጠን ፈጣሪ እንኳን ደህና መጡ አባታችን በፀሎትዮ አስቡኝ በሰላም ሐገሬ ገብቼ ለንሰሀ እንድበቃ ዱባይ ነኝ ሰዎቼ ሙስሊም ናቸው ምግብ እሰራለሁ ብስሚላህ በይ ትለኛለች እኔ ማለት አልችልም እላታለሁ ብቃ ሁል ግዜ ፈተና ነው አባቴ እባክዎ አስቡኝ
@mussiehabtom6434
@mussiehabtom6434 8 ай бұрын
አሜን አቦይ አሜን አሜና እሰይ
@bareha.aregawe5330
@bareha.aregawe5330 7 ай бұрын
Amen.amen.amen.abatacen.btlwot.asebenn❤❤❤❤
@user-we9uh3sw5t
@user-we9uh3sw5t 8 ай бұрын
አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@brookabrooka2870
@brookabrooka2870 5 ай бұрын
አባቴ እድሜ ከጤና ያድልልኝ🙏🙏🙏ሺ አመት ኑሮልኝ
@SergutSisay-sm8lf
@SergutSisay-sm8lf 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ፡ እረጅም ፡ እድሜና ፡ ጤናውን ፡ ፀጋውን ፡ ያብዛልን ፡
@bezatemir5402
@bezatemir5402 8 ай бұрын
እድሜ እና ጤና ይስጦት አባታችን በእርሶ ትምህርት ነው ሰው የሆንኩትኝ እኔ በበኩሌ
@DhJ-nk5wf
@DhJ-nk5wf 7 ай бұрын
አሜን አሜንአሜን
@user-lu6py8de4j
@user-lu6py8de4j 8 ай бұрын
Amen Amen Amen
@user-mw7ig2qb1i
@user-mw7ig2qb1i 8 ай бұрын
Ameen Ameen Ameen
@yemsrachsisay8956
@yemsrachsisay8956 8 ай бұрын
Amen amen amen kalehiwot yasemalin abatachin menbere mariyam bilew betseloto yasbun
@taybaa8158
@taybaa8158 8 ай бұрын
አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን
@emmabetmamo9658
@emmabetmamo9658 6 ай бұрын
አሜንአሜን
@user-ft1gx8hk3d
@user-ft1gx8hk3d 7 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን❤❤
@user-xn3sb6el7f
@user-xn3sb6el7f 8 ай бұрын
አባታችን እድሜና ጤና ይስጠወ በረከታችሁ ይደርብን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@fikirtetakele3350
@fikirtetakele3350 8 ай бұрын
ድንቅ ትምህርት ቃለሕይወት ያሰማልን።
@yenantw21
@yenantw21 8 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን በኤድሜ በጤና በፀጋ አብዝቶ ሰጥቶ ያቆይልን የኛ ማንቂያ ደወላችን።😍🥰
@user-wt4nw9xs1n
@user-wt4nw9xs1n 5 ай бұрын
አባቴእድሜዎትን ያርዝምልን ሺአመትያኑርልን
@user-lb2op2xf6u
@user-lb2op2xf6u 8 ай бұрын
Amen Amen Amen lastmarun lemkrun abatchn kale hiywt yasmaln yesmanwn belbachn yasdrln
@hanataddesse1503
@hanataddesse1503 8 ай бұрын
ተመስገን አባታችን ጥሩ ትምህርት ተማርን
@netsolo8225
@netsolo8225 8 ай бұрын
መምህርዬ ሲያስተምሩእኮ ፈትፍተው ነው ጉርርርስስስስ የሚያደርጉት ሲጣፍጥ ተባረኩ መምህርዬ ❤💞👍👍👍🇪🇹🇪🇷🇪🇹🇪🇷💯💯💯
@Hana-iy5re
@Hana-iy5re 8 ай бұрын
አሜን አባ ትክክል❤😭😭😭😭❤❤❤❤❤❤😥🤲✝️🤲✝️❤️
@user-qv7tm3dg4k
@user-qv7tm3dg4k 8 ай бұрын
Amen Amen Amen❤🙏🤲
@hanahailu8956
@hanahailu8956 8 ай бұрын
የኔ አባት ከእኔ እድሜ ቀንሶ ለእርሶ ይስጥልኝ እድሜ ና ጤና ይስጥልኝ
@aron4498
@aron4498 8 ай бұрын
Amen Amen Amen❤❤❤❤🙏🙏🙏
@TadeDita-xt4mm
@TadeDita-xt4mm 8 ай бұрын
አባታችን መዳኒአለም እድሜ ይጦት
@user-uc5fr1mc2w
@user-uc5fr1mc2w 8 ай бұрын
አባታቸው ቃል የለኝም እርሶን ለመግለጽ እግዚአብሔር ይጠብቅልን
@user-kq8hw9yb5f
@user-kq8hw9yb5f 8 ай бұрын
በእውነት በጣም ድንቅ ግሩም ትምህርት ነው ቃለ ሂወት ያስማልን ፀጋውን ያብዛሎት ኑርሉን የኔ ስስት አባት 🥰🥰🥰🥰
@user-wh8os2iq4j
@user-wh8os2iq4j 7 ай бұрын
እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤናውን ፀጋውን ያብዛልን
@enkutatash9941
@enkutatash9941 8 ай бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን። የ "መ "ህጎች መቀጥቀጥ መፀለይ መፆም መስገድ መ መፅወት መቁረብ መበርክ
@banchiyehugelana3738
@banchiyehugelana3738 8 ай бұрын
አባታችን አሜን ተባረኩ
@user-gv3hz4gp6p
@user-gv3hz4gp6p 6 ай бұрын
Ewunet new abatachin kalehiwet yasemaln amen stegawun yabzalot amen
@yeshigoshu3716
@yeshigoshu3716 8 ай бұрын
አባታችን ቃለህይወት ያስማልን ለኛም የማስተዋል ልቦና ይስጠን 🙏✝️🙏✝️🙏✝️
@user-oe4zk3ti4k
@user-oe4zk3ti4k 8 ай бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን
@aberashfaysa-yt3dn
@aberashfaysa-yt3dn 8 ай бұрын
Amen kale hiywot yasemaln mengiste semayatin yawursiln yagelglot zemenotin yibarkln
@zebibajudy6499
@zebibajudy6499 8 ай бұрын
እግዜአብሄር አምላክ እድሜና ጤና ይስጥልን አባታችን እኔስ የቸገረኝ የአባታችን አድራሻ ማግኘት ነው እባካችሁ ህዝበ ክርስቲያን የአባታችን አድራሻ እምታውቁ ሁሉ ተባበሩኝ ወገኖቸ ጨርሸ ሳልጠፋባችሁ እርዱኝ ይችን ኮሜት እምታነቡ ሁሉ በድግል ማሪያም ይዣችሁ አለሁ ተባበሩኝ ኬንያ ናይሮቢ ነው ያለሁን አባን ሳላገኝ አገሬን አልገባም ብዬ ቀልጨ ቀረሁ ድረሱልኝ እባካችሁ
@genetngash6454
@genetngash6454 8 ай бұрын
አባታች እደምን ሠነበቱ አባታች እግዛብሄር አምላክ እረጅም እድሜጤና ይስጥልን
@heli6512
@heli6512 3 ай бұрын
ቃለህይወት ያሠማልን
@tirufikiryigezu2298
@tirufikiryigezu2298 8 ай бұрын
ካለ ህይወት ያሰማልን አባታችን🙏አሜን
@behonest1898
@behonest1898 8 ай бұрын
Amen abatachn Betam new miwedut Egziabher knf ystachw 🙏🙏🙏
@user-wd3ob9kh2u
@user-wd3ob9kh2u 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ቃለ ሕይወት ያሠማልን የማቱ ሳላን እድሜ ይስጥዎት አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@helenishete278
@helenishete278 8 ай бұрын
Amen
@ghenettesfalem269
@ghenettesfalem269 Күн бұрын
ኣባታችን፡እድመ፡ይስጦት፡ኣምላክ፡እባኮት፡ብግዛብሕር፡በጾሎት፡ይርዱም፡ገነት፡ከእንግልዝ
@user-hj9kg6it6e
@user-hj9kg6it6e 8 ай бұрын
Abatachen qaleyohti yasemalen tsagachon yabezale ermechon yaserzimlen talatachon kaegiracho ser yetalilen Amen🤲Amen 🤲Amen 🤲 egnam batamerino temireti 30/60/100 yeamre fire afiriten babetu yanuran Amen 🤲Amen 🤲Amen 🤲🕊️🕊️🕊️🌹🌹🌹
@user-rc3kl5is6w
@user-rc3kl5is6w 7 ай бұрын
“ነገር ግን በሰው ውስጥ መንፈስ አለ፥ ሁሉንም የሚችል የአምላክ እስትንፋስ ማስተዋልን ይሰጣል።” - ኢዮብ 32፥8አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ጸጋ በረከትን ያድለን ኑርልን እረዥም እድሜን ከጤና ይስጥልን
@gelmessahomie6140
@gelmessahomie6140 8 ай бұрын
God belles and will gives you. Additional power
@mesfinguchie5199
@mesfinguchie5199 8 ай бұрын
amen
@sofiaibraheem1350
@sofiaibraheem1350 8 ай бұрын
ልዑል እግዚአብሔር ኣምላክ ይመስገን ይመስገን ይመስገን ስለ ኩሉ ነገር ብሓቂ ቃል ህይወት ቃለሰናይ የስመዐልና ክቡር ኣቦና አሜን አሜን አሜን 😢😢😢🙏
@adislasti4907
@adislasti4907 8 ай бұрын
Ameen Ameen Ameen kale hiwot yasemlen tsegawun yabzlot Abatachen he ERSO LAy adero yestmaren Egziahber yekeber yemesgen ❤
@SeliNaa502
@SeliNaa502 8 ай бұрын
Amen amen amen አባታችን እረጂም እድሜ ከጣናጋ ይስጦት❤❤❤❤❤
@helin6219
@helin6219 8 ай бұрын
አባታችን በረከትዎ ይደርብን አሜን፫❤❤❤❤
@abeladdis5799
@abeladdis5799 6 ай бұрын
በአካል አላቆትም።የእርስዎን ትምህርት ሠምቻለሁ እየሠማሁም ነው። ትምህርትዎን በመከተሌ በአጠቃላይ ህይወቴ ተቀይሯል። እግዚአብሄር ስሙ የተመሠገነ ይሁን። ተመስገን።
@user-rw4fc7uk7m
@user-rw4fc7uk7m 8 ай бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን ኣባታችን
@AyuAyu-nq7oz
@AyuAyu-nq7oz 8 ай бұрын
Abatachin egzyabher zemenotn yibarkln tsegahun yabzalot amen amen amen kalyot yasmaln
@amanamansudan-co5id
@amanamansudan-co5id 8 ай бұрын
አባታችን ዕድሜና ጤና እግዚአብሔር ይሰጣቹ ብጣም እወድቿልሁ ኑሩልኝ
@brtawitteshowe2070
@brtawitteshowe2070 8 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን የኔ ልዩ አባት መምህሪ ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ ከክፉ ሁሉ ይሰውርልን ነቅተናል በርሶ ትምህርት እግዚአብሔር ይመስገን እርከን ማንቂያ ስለ ሰጠን እመብርሃን በዘርፋፋ ቀማስዋ ከጥፋት ከክፉ የአሰራር ትከልልኝ
@merhawit-qj8vq
@merhawit-qj8vq 8 ай бұрын
Amen aba
@tigistasnake1860
@tigistasnake1860 8 ай бұрын
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን በፀሎትዎ ያስቡኝ ወለተ ገብርኤል!!
@martaetopian6896
@martaetopian6896 8 ай бұрын
አባታችን መምህራችን ይፍቱኝ ቃለህይወትን ያሰማልን በእውነት የቅዱሳን የፃድቃን አምላክ ዛሬም ያልተወን ይክበር ይመስገን አሜን አባታችን ኑሩልን የድንግል ማርያም ልጅ ቸሩ መድአኒአለም የድካሞትን ዋጋ እጥፍ ድርብ አድርጎ ይክፈሎት ❤❤
@_Godolyas7696
@_Godolyas7696 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጡ አባታችን በረከቶት ይደርብኝ ቃለ ህይወት ያሰማልን
@user-fr7xj3cd7v
@user-fr7xj3cd7v 8 ай бұрын
Ebakhe wendeme adrashachwen nigrugn
@Mariyaamariyaam-rm6wb
@Mariyaamariyaam-rm6wb 8 ай бұрын
Ameen Ameen Ameen Qalehiwoot yasemalin Bee idme bee Xena yixebiqilin abbatachin ❤❤❤❤
@mendayemeko3604
@mendayemeko3604 8 ай бұрын
ቃለ ሂወት ያሠማልን አባታቺን በእድሜ በጤና ያኑርልን
@user-vv8vz2un8j
@user-vv8vz2un8j 8 ай бұрын
ቃለ-ህይወትን ያሠማልን አባታችን!!! በእድሜ በጤና ያቆይልን!!! እኛም ያደመጥነውን እንድንተገብር፣ ማስተዋልም እንድናገኝ እግዚአብሔር ይርዳን!!!
@Sara-gc6bj
@Sara-gc6bj 8 ай бұрын
Amen ❤
@tsionpetros4979
@tsionpetros4979 8 ай бұрын
አሜን!
@muzeykinfe4899
@muzeykinfe4899 8 ай бұрын
yet endale bemenger tebaberun
@tsionpetros4979
@tsionpetros4979 8 ай бұрын
አባታችን በአሁን ሰአት አገልግሎት እየሰጡ አይደለም
@EnatTube-cr9fj
@EnatTube-cr9fj 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ይመስገን አባዬ እንኳን በደህና መጡ በፆሎታች አስቡኝ ፍቅርተ የሀንስ ነኝ ህይወት ከብዶኛል
@meskeremdeme7613
@meskeremdeme7613 8 ай бұрын
አይዞሽ እግዚአብሔር ከአንቺ ጋር ነው ለምኚው።
@gudayetessema5939
@gudayetessema5939 8 ай бұрын
Amen abatachin kale hiwetin yasemalin Mengiste semayatin yawarsilin Memihir lene erso ye mengist semayatin menged yemerugn Abate not yinurulign kifu ayinkawot!
@yordanosmamo6642
@yordanosmamo6642 8 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አባዬ❤❤❤
@saraka999
@saraka999 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን የኔ አባት❤
@edensereke7721
@edensereke7721 8 ай бұрын
amen amen amen abatachen
@gelmessahomie6140
@gelmessahomie6140 8 ай бұрын
our father I wish to be, blessed by you. God will sustain your service...
@YasminYodet-uj4jx
@YasminYodet-uj4jx 8 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@7NIGUSU7
@7NIGUSU7 2 ай бұрын
kalehiwot yasemalin! amen!
@meronbelete9559
@meronbelete9559 8 ай бұрын
Amen Abate
@tegistendaylalu5563
@tegistendaylalu5563 8 ай бұрын
አሜን🙏🏾🙏🏾❤️❤️❤️ አባታችን ቃለህይወትን ያሰማልን🙏🏾
Memeher Girma Wondimu 183 ልዩ ትምህርት የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነዉ
39:20
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 146 М.
Khó thế mà cũng làm được || How did the police do that? #shorts
01:00
Incredible magic 🤯✨
00:53
America's Got Talent
Рет қаралды 75 МЛН
HOW DID HE WIN? 😱
00:33
Topper Guild
Рет қаралды 44 МЛН
Was ist im Eis versteckt? 🧊 Coole Winter-Gadgets von Amazon
00:37
SMOL German
Рет қаралды 38 МЛН
የጠቋር ስልታዊ  ባሕርያቶች Memehir Girma Wondimu Video 628 #subescribe_now #like #share ላልሰሙት አሰሙ ትዉልድ ይዳን
40:43
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 42 М.
ስምንት የዓይነ-ጥላ ዓይነቶች በሕይወት ቆመን ሲኦልን አየነው Memehir Girma Video 600#subescribe_now #like  ላልሰሙት አሰሙ
1:09:31
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 135 М.
Memeher Girma Wondimu Video 255  ሰዉ ጅብ ሲሆን
34:37
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 341 М.
Memhir Girma  መምህር ግርማ ወንድሙ ክፍል 15 B አይነ ጥላ ምንድነው ?
1:34:57
ጣዖትና፡ የጣዖት መንፈስ ባሕርያቶች ፦  Memehir Girma Wondimu Video 619 #subescribe_now #like #share ትውልድ ይዳን
1:05:45
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 24 М.
Быстрый, стильный и крутой Тигуан! Проект закончен 💪
1:42:27
ИЛЬДАР АВТО-ПОДБОР
Рет қаралды 2,6 МЛН
Mustang Shelby GT500: The Ultimate Muscle Car
0:14
9EPIC
Рет қаралды 12 МЛН
Агрессивный обочечник!
0:33
ДВИЖЕНИЕ С УВАЖЕНИЕМ LIVE
Рет қаралды 1,5 МЛН