233ኛ ፈተና ገጠመኝ፦ ወርቅ ከመሬት እናወጣለን ብለው መንፍስትን የተዋረሱ ሁለት ወጣቶች መጨረሻ

  Рет қаралды 49,322

memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ

memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ

Күн бұрын

Пікірлер: 403
@mimibeyene5730
@mimibeyene5730 3 ай бұрын
መምህር እኔ የ አንተን ትምሀርት በመከተሌ ራሴን እንደ እደልኛ ነው የመቆጠረው ምከንያቱም ሌላ አካባበየን አና ዙርያየን ምን እንድሆነ እንደግነዘብ ረድቶኛል በራሴ ባሄረ ደሞ ከፈተኛ ለወጥ አምጥቻልሁ አንዳንዴ ሰዎች ያነትን ትምህር ት ሰጥቻቸው አልሰማ ሰሉኝ አና አይኔ እያየ ባለባቸው መ ንፈስ ሰሰቃዩ ሳይ እኔ ለካስ ሰዉ ሰልፈለገ አይደለም ተይዞ ነው አላልሁ ትምህርትህን ማዳመጥ እንዳለባቸው እያወቁ ያቅታቸዋል እግዝአብሔር ማስተዋል የሰጠን መምህር የምትወዳት እመበርሃን እማ ፍቅር የምትላት ከፊትሕ እየቀደመች ጠላቶችሀን ትሰርልህ
@ኤፍታህሸዋየአመተስላሴ
@ኤፍታህሸዋየአመተስላሴ 3 ай бұрын
ኧረ እንደው እባካችሁ ላይክ አድርጉ ያየው ሰው እና ላይኩ በጣም ይለያያል😢😢😢 ቆይ ግን ላይክ እማታደርጉ ሰዎች ችግራችሁ ምንድነው ??😢ገብታችሁ አያችሁት አደል ምናለ ላይክ አድርጋችሁ ብትወጡ ምን ችግር አለው በስላሴ ስም ይገርማን😢
@TsigeTeklu-v8m
@TsigeTeklu-v8m 3 ай бұрын
እኔ የመምህር ተስፋዬን ፕሮግራም ሳይ አንድም ልይክ ሳላደርግ አልወጣም
@ኤፍታህሸዋየአመተስላሴ
@ኤፍታህሸዋየአመተስላሴ 3 ай бұрын
@@TsigeTeklu-v8m እኔም
@mahletteshome-h1b
@mahletteshome-h1b 3 ай бұрын
ene degimo degagime silemayew ke1 belay like madreg alichilim, thats y mutch yemayaregew
@fyry8481
@fyry8481 3 ай бұрын
እኔም አደርጋለሁ በሰዉ ስልክ እራሱ አደርጋለሁ​@@TsigeTeklu-v8m
@TsigeTeklu-v8m
@TsigeTeklu-v8m 3 ай бұрын
ሱሴ የሆነ ፕሮግራም ውይ youtube ስገባ አይኔን ምቃኘው መምህር ተስፋዬ ምን ለቀቀ በሚል ነው 🥰🙏
@SewSew-zp4qj
@SewSew-zp4qj 2 ай бұрын
ውዴ የመምህር ተስፋዬ ቁጥር ወይም የንሰሃ አባት ቁጥሩ ካላችው ላኩልኝ እባክሽ. እህቴ
@SewSew-zp4qj
@SewSew-zp4qj 2 ай бұрын
ውድ እህቴ እኔ ገጠመኙን በደብ እሰማለው እደኔ እሚሰማም የለም ግን ስልኬ ስጠፋ ቁጥሩ አብሮ ስለጠፋብኝ ነው እኔ ወሳኝ ለሆነ ነገር ስለፋለኩ ነው ከቻልስ መተባበር ነው
@Weynshet-q4q
@Weynshet-q4q 3 ай бұрын
መምህር ተስፋ ሥላሴ እንኳን ደህና መጣህልን በጸሎት እአስበኝ ወንድሜ ወለተ ሥላሴ ነኝ
@quick5526
@quick5526 3 ай бұрын
7ቱ ሊቃነ መላእክት 🙏🙏🙏🙏🙏🙏 1.ቅዱስ ሚካኤል 2. ቅዱስ ገቡርኤል 3. ቅዱስ ሩፋኤል 4. ቅዱስ አፍኒን 5. ቅዱስ ፋኑኤል 6. ቅዱስ ራጉኤል 7. ቅዱስ ሳቁኤል 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@fantofanto5737
@fantofanto5737 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤Ameeen Ameen Ameen
@kidankidankidankidan7031
@kidankidankidankidan7031 3 ай бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን አሜን
@myharet1221
@myharet1221 3 ай бұрын
ቅዱስ ሚካዔል ቅዱስ ገብርዔል ቅዱስ ሩፋዔል ቅዱስ ዑራዔል ቅዱስ ፋኑዔል ቅዱስ ራጉዔል ቅድስ ሳቁዔል ❤ ከነ ክብራቸው ቢሆን ጥሩ ነው ❤
@ቅዱስገብርኤልዋስጠበቃዬ
@ቅዱስገብርኤልዋስጠበቃዬ 3 ай бұрын
❤አሜን❤አሜን❤አሜን❤
@ቅዱስገብርኤልዋስጠበቃዬ
@ቅዱስገብርኤልዋስጠበቃዬ 3 ай бұрын
መላኩ ቅዱስ ዋስ ጠበቃዬ በምልጄህ ይጠብቀን የተዋዶ ልጆች ሁለችንም❤❤❤
@SerkalemTaze
@SerkalemTaze 3 ай бұрын
መምህር ስፅፍ ለመጀመሪያ ጊዜ ነው ሳዳምጥህ ግን ሁለት አመቴ ነው በህወቴ ለውጥ ባላመጣም እምታስተምራቸውን ግን ሁሉንም ትምህርቶችን እንደኔ የገባው የለም
@ኤፍታህምሥጢረሥላሴ-21
@ኤፍታህምሥጢረሥላሴ-21 3 ай бұрын
እንኳን ለአባታችን ለፃዲቁ አቡነ ሐብተ ማርያም ወርሃዊ መታሰቢያ ክብረ በዓል በሰላም አደረሳችሁ ረድኤት በረከት ጸሎት ምልጃቸው አይለየን አሜን ሼር ላይክ ሰብስክራይብ ማድረግ እንዳትረሱ 👏
@kidankidankidankidan7031
@kidankidankidankidan7031 3 ай бұрын
እባካቹ ህልም በኮሜንት ላይ ባትጽፉ ባይ ነኝ አባቶቻችን ወንድሞቻችንን እያስወቀሰብን ነው ህልም በኮሜንት ከመጻፍ እንቆጠብ ስለተማርነው ነገር ብቻ ካዳመጥነው ለሰው ትምህርት የሚሆን ነገር ጽፈን ብንወጣ መልካም ነው ካጠፋው ይቅርታ አርጉልኝ
@tizitazena3800
@tizitazena3800 3 ай бұрын
መምህር እንዴት አደርክ አንተን መከታተል ከጀመርኩ 4ኛ አመቴን ይዣለሁ ግን በነዚህ አመታት ዉስጥ በህልሜ ለሁለተኛ ጊዜ ሳይክ ነዉ አባታችን መላከመክራትን ደሞ ወደ 5ጊዜ በህልም አይቻቸዉ አዉቃለሁ ለዚ እግዚአብሔር ይመስገን አሜን !!! ከሁለት ቀን በፊት አባታችንን አይቼ ደስ ብሎኝ ነበር ትናትና ደሞ አተን አየሁክ 3ነገሮችን ስታደርግ አየሁክ አንዱ እኔ በጄ የያዝኩትን መቋሚያ ስትባርክልኝ ከኔ ቀጥሎ ላሉት ሰዎችን ደሞ ጉጫቸዉን ስትስማቸዉ ሌሎቹን ሰዎች ደሞ መስቀል ስታሳልማቸዉ አየዉክ ምን ይሆን ???
@ElyaisElyais-yt1fl
@ElyaisElyais-yt1fl 3 ай бұрын
እኔ ደሞ 1አየውት እኔ ነኚ ማድንሺ እኔ እድርልሻለው ሲለኚ እየው😢😢
@ElyaisElyais-yt1fl
@ElyaisElyais-yt1fl 3 ай бұрын
እኔ ደሞ 1አየውት እኔ ነኚ ማድንሺ እኔ እድርልሻለው ሲለኚ እየው😢😢 በሀልም ያየውት በሁን የሁንልኚ አሜን
@emebetzewde7492
@emebetzewde7492 3 ай бұрын
እባካቹ ስው አታምልኩ እኔ የሱንም ሆነ የመምህር ግርማን ትምህርት ተቃውሜ ሳይሆን በቃ አንዳንዴ ስውን ሳየው ጭልጥ ብሎ ወደ ማምለክ የሚመስል ነገር ይገባል በህልምም ማምለክ ጥሩ አይደለም በህልምም እግዚአብሄር በርግጥ የሚገልፀውም ነገር ቢኖርም እባካቹ ወደለየለት ማምለክ ውስጥ አንግባ ስግደትን ፀሎትን ካበዛን ሁሉም መልካም ይሆንልናል
@yacobkebede7052
@yacobkebede7052 3 ай бұрын
Mktel aybalme anten mesmat bey ehtachne teru helm new
@asnakudamtew310
@asnakudamtew310 3 ай бұрын
ህልም አትጻፉ ደግሞ እኛን በህልም ስታዩ አስተምህሮታችን ነው እግዚአብሔር በምናውቃቸው ሠወች መስሉ ስለሚያሳየን ነው ብሏል ደጋግሞ ተናግሯል ሌላ ነገር የለውም እነሱ በህልም ማየት እንደ ተአምር አታድርጉት
@nahombekayoyo
@nahombekayoyo 3 ай бұрын
13000ሰው አይቶ 2500 ብቻ ላይክ አረ በማርያም በዚህ እንኳን እናግዘው እሱ እኮ የጎዳና ልጆች ያሳድጋል😢
@Membr-fc8kr
@Membr-fc8kr 2 ай бұрын
እሺ የኔ ናልካም❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@adiniguse4615
@adiniguse4615 Ай бұрын
እህቴ እባክሽ የመምህር ቁጥር ካለሽ😢😢😢😢😢
@nahombekayoyo
@nahombekayoyo Ай бұрын
@@adiniguse4615 ቢሮው ሂጂ ታገኝዋለሽ
@selamgebremriam
@selamgebremriam 3 ай бұрын
ሰላም የእግዚኣቢሄር ቤተሰቦች እንኳን ለኣቡነ ሃፍተማሪያ ወርሃዊ በኣል በሰላም ኣደረሳቹ
@ሳዶርአላዶር
@ሳዶርአላዶር 3 ай бұрын
ሰባቱ ሊቀመላአክት ቅዱሰ ሚካኤል ቅዱሰገብርኤል ቅዱሰ ሩፋኤል ቅዱሰ ራጉኤል ቅዱሰ ኡራኤል ቅዱሰ አፍኒን ቅዱሰ ሰላትያል
@ኤፍታህሸዋየአመተስላሴ
@ኤፍታህሸዋየአመተስላሴ 3 ай бұрын
ሰላም መምህር እንኳን ደህና መጣህ ከዚህ በፊትም የተቀበረን ወርቅ ለማግኘት ከመናፍስት ጋር የተጣመሩ በመጨረሻም በእግዚአብሔር ሀይል ያገኙት ቤተሰቦችን አቅርበህልን ነበር
@ሀረግዩቱብ
@ሀረግዩቱብ 3 ай бұрын
በስመ ሥላሴ እንዴት ቆያቹ መምህር እንዴት ነህ በፀሎታቹ አስቡኝ መምህር በጣም ከፀሎት እየራኩኝ ነዉ ያንተንም ትምህርት መስማታ እየቻልኩኝ አይደለም የምረሰ ግራ ገብቶኛል እና በፀሎት አስብኝ
@richkiyu3862
@richkiyu3862 3 ай бұрын
የኔ መምህር እንኩዋን ደና መጣህ❤ ቤተሰቦቼ ከኔ የቀረታቹ በማ ፍቅር በፀሎት አስቡኝ ከባድ ፈተና ውስጥ ነኝ ወለተ ሰንበት እና በልደ ቄርቆስ ብላቹ እባካቹ😢በፀሎት ለምታስቡኝ ፈጣሪ ያስብልኝ🙏🙏
@yilma4711
@yilma4711 3 ай бұрын
መምህር እንኳን ደህና መጣህ መምህሬ ተማሪህ ነኝ በጣም ላገኝህ እፈልጋለሁ ቢሮ ብዙ ጊዜ መጥቼ አላገኘሁህም እባክህን ላግኝህ አናቴ ከዘር በመጣ በወደቀዉ በተጣለዉ በቆሻሻዉ መንፈስ ተከባለች እባክህን እናድናት መምህር
@geteneshayano2255
@geteneshayano2255 2 ай бұрын
እኔም ተሰቀየሁ እቴ
@saniatube2360
@saniatube2360 3 ай бұрын
መምህረዬ እንኳን ደና መጣህ ዛሬ ሀብትዬ የኔ አባት ናቸው #ፃድቁ አባታችን፣ሀዋሪያው አባትችን፣የኢትዮጽያ ጋሻ አባታችን፣ሰማያዌ አረበኛ አባታችን፣የሰላሴ ካህን አባታችን፣ የዋህ እረግብ አባታችን፣ምሰራቃዌ ኩከብ አባታችን፣ብሩህ ፀዳለ አባታችን፣አብነ ሐ/ማረያም ሆይ ,,,,,,,, እኛ በደለኞችህ ልጆችሁት ከአጋንንት ፍላጻ ከደዌ ዳኛ እድትታደጉን እድትጠብቁን እንለምኑትዓለን✅ሼር✅ላይክ✅ሰትገቡ✅
@Fuad-kx6xm
@Fuad-kx6xm 3 ай бұрын
አሜን
@bereket2122
@bereket2122 3 ай бұрын
በማርያም ሀብትዬ(ክብር ይግባቸውና) ብለሽ ስማቸውን አትዘንጥይ የቅዱሳንን ስም እናክብር ስማቸውን አናቆላምጥ የአባታችን ወዳጅ ሆነሽ ፍቅርሽልን ለመግለጽ ብለሽ አስበሽ ይሆናል ግን ተይ አቆላምጠሽ ሳይሆን ከሱ ቀጥሎ አባታችንን የገለጽሽበት መንገድ ደስ ይላል እንደዚህ እስከ ክብራቸው ነው እንጂ እንደ አጀማመርሽ ይቅር❤❤ እስቲ ንስሐ አባትሽን ስማቸውን አቆላምጠሽ ነው ምትጠሪ እንትናዬ ወይስ አባ እገሌ ?? ደግሞም ትርጉም አይኖረውም ሲቆላመጥ እስቲ ቆም ብለሽ አሰብ አርጊው እሳቸውን ይገልጻል የጠራሽበት መንገድ?ሰው ሳይሆን እግዚአብሔር ያከበራቸውን ቅዱሳንን ስም እናክብር ካጠፋው ይቅርታ እግዚአብሔር ማስተዋሉን ያድለን ጻድቁ አቡነ ሀብተማርያም ይባርኩን ከፈጣሪ ያስታርቁን አሜን❤❤❤
@kiberJegna
@kiberJegna 2 ай бұрын
መምህር ተስፋዬ እንደምን አለህ እባክህ ማግኘት ፈልጌ ነበር እንዴት ነዉ የማገኘህ ከውጪ መጥቼ እህቴ ጋር ነ ው ያረፍኩት ሳልሄድ ማገኘት ፈልጌህ ነበር
@ሐናሐና-ቘ3ከ
@ሐናሐና-ቘ3ከ 3 ай бұрын
እንኩዋን ለፃድቁ አባታችን አቡነ ሐብተማርያም አደረሳችሁ መምህሬ እንኩዋን ሰላም መጣህልን የምንሰማውን ለፍሬ ለበረከት ያድርግልን 👏 ሰብስክርያብ✅✅✅✅ ላይክ👍👍✅✅✅✅ ሼር 👍👍👍 እናድርግ ✅✅✅ መልካም ማዳመጥ ይሁንልን 👐
@MambaraMambara
@MambaraMambara 3 ай бұрын
ሠላምላተይሁን መምህር ተስፋዪ ይቅርታየሆ ነጥያቄ በጣም እሰራለሁ ግንአልባረክ ብሎኛል በጣም ለቤተክርስትያንም አንዳን ነጀሮችም አደርጋለሁ ግን በቃ ተመልሼ ጭልም ይልብኛል ብዙ ገዘብ ይዤ ወርሳይሞላኝ ምን እደማረገው አላቅም ብቻ ጨንቆኛል ምን ባደርግ ይተወኛል ብትችል ትንሽ ነገር ብትነግረኝ
@yorkkerkaliyan5223
@yorkkerkaliyan5223 2 ай бұрын
እውነት ስራ አጥቼ ጨንቆኛል እውነት ግራ ገብቶኛል በስደት ስራ ማጣት ከባድ ነው😢
@yichalemasrat3682
@yichalemasrat3682 3 ай бұрын
መምህር የምታነበዉ ከሆነ ወለተ ዬሐንስ ነኝ ልጅ የለኝም ግን አንዲት ጎረሥቤቴ ወደ አዋሳ ሔዳ እዛ የተፀለየበት አፈር ነው ብላ ይዛ መጣች እኔ ግን የምን ጠጋ ጠጋ ነዉ እኔ የማመልከው ኦርቶዶክስ ነኝ አላምንበትም አልኩዋት ግን እሱዋም ልጅ አላገኝችም ውሸት ነዋ
@ኤፍታህተከፈት-ሐ8ሸ
@ኤፍታህተከፈት-ሐ8ሸ 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን መምህር የተዋህዶ ቤተሰቦቼ እንኳን ለአባታችን ለጻዱቁ ለአቡነ ሀብተማርያም አባቴ አደረሰን አደረሳችሁ በረከታቸውን በተሰጣቸው ቃልቅዳን ከእርኩሰ መንፈሰ ይጠብቁን በረከታቸውን ይደርብን በረከታቸውን ይደርብን በረከታቸውን ይደርብን ጻዱቁ አባታችን አሜንንንን🙏❤🙏
@betelhemyemane2564
@betelhemyemane2564 2 ай бұрын
Amen
@ኤፍታህእሙወለተማርያምየቅ
@ኤፍታህእሙወለተማርያምየቅ 3 ай бұрын
በፀሎት አስቡን ወለተ ማርያም ወለተ ኪዳን ክንፈ ገብርኤል ወልደ ኪዳን አዋዘ ብርሃን ፅጌ ማርያም ወለተ ፃዲቅ ገብረ ሃና
@vivaet19
@vivaet19 3 ай бұрын
ሰላም ላንተ ይሁን ወንድማችን መምህር ተስፋዬ! እባክህን ለብርቱ ጉዳይ ፈልጌህ ስልክህ ላይ ብደውልም ላገኝህ አልቻልኩም እናም እባክህን ላገኝህ የምችልበት ሌላ ስልክ ካለህ ወይም አድራሻ ብትሰጠኝ ብዬ እለምንሀለው።
@LiyuKb
@LiyuKb 3 ай бұрын
Shola gar office hije mehret hentsa
@tsegayenire9820
@tsegayenire9820 2 ай бұрын
ያልጠፋነው ከእግዚአብሔር ምህረት የተነሳ ነዉ። ወንድሞቻች ፕሮቴስታንቶች ግድ የለም እስኪ ወደ እራሳችሁ ተመለሱ ቢያንስ አባታችን ሆይ እያላችሁ ስገዱ የማንንም እጅ ከምታስጭኑ ጉልበታችሁን ለእግዚአብሔር ስጡ ማንም ፍፁም የለም።
@መክሊትየተዋህዶልጅ-ዠ6ሸ
@መክሊትየተዋህዶልጅ-ዠ6ሸ 3 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን የመጀመሪያ ነኝ እያዳመጥሁ ልተኛ❤❤❤
@GosaAlemayehu-o7h
@GosaAlemayehu-o7h 3 ай бұрын
መልካም ማዳመጥ
@LovelyBarbecue-gv7my
@LovelyBarbecue-gv7my 3 ай бұрын
እውነት ነው መምረ አንድ ፓሰቴረ 7 ሰቶቹን እኛ ሰፈረ ደፍሮ መጨረሻ ላይ ተያዘ
@HANA-uy4mf
@HANA-uy4mf 3 ай бұрын
ሠላም ቤተስብ እንኳን አደረሳችሁ ለአቡነ ሃብት ማርያም ❤❤❤❤ ቤተሰብ በፀሎታቹ አሰቡልኝ እናቴን ወለተ ሚካኤል በላቹ 🥺🥺
@ብሩክታዊትዘሐብተማርያምየ
@ብሩክታዊትዘሐብተማርያምየ 3 ай бұрын
አይ እንዳልክ ይሄን እየሰማክ ተጠመቅክ ና ጉድህን ስማና በሰላም ወደ ካድካት ቤተክርስትያንክ ተመለስ😢
@fairoozfairooz3607
@fairoozfairooz3607 3 ай бұрын
ወለተ ማርያም የሚገርም ገጠመኝ ነው ስለ ሁሉ ም ነገር እግዚአብሔር ይመስገነ ተሥፋ ሥላሴ የቅዱሳን አምላክ ይጠብቅህ
@AlemeTamene
@AlemeTamene 3 ай бұрын
መምህርራችን እግዚአብሔር አብዝቶ አብዝቶ ፀጋውን ይስጥህ እኛም ካንተ ብዙ ተምረናል❤🙏🙏🙏
@የወንቅእሸቱቅዱስገብርኤል
@የወንቅእሸቱቅዱስገብርኤል 3 ай бұрын
መምህርዬ ቃለ ህይወት ያሰማልን ቀጮ 😊እድሜና ጤና ይስጥህ በርታልን ፀጋውን እውቀቱን ይጨምርልህ አይይ የኛ ሰው ቀለጠ ማርያምን የእግዚአብሔር ነብይ ፓስተር እያሉ ተገልጦልኛል እያሉ ጨረሷቸው አቤት ምን እደምል አላውቅም እኔኮ የሚገርኝ መንፈስ ቅዱስ ያረፈበት ሰው እውነትን ነው የሚናገረው እነሱ ገና ከአዳራሹ በር ጀምረው ነው መሰል ድፍን የሚያረግባቸው ሁሉንም አሜን እዳሉ እዳጨበጨቡ ይሄው አሉ ያሳዝናል በጣም እግዚአብሔር ይማራቸው ወድሞቻችንን የረዳ አምላክ ያሉትንም ይርዳቸው 😢😢 እኛንም ይጠብቀን በተዋህዶ ሐይማኖታችን ያፅናን እንደተናገረው ጳውሎስ በቃሉ በኤፌሶን ላሉ ለክርስቲያኖቹ በእንግዳ ትምህርት እዳትታለሉ አምላካችን ብሏል በቅዱስ ወንጌሉ ሐይማኖት አዲት ናት ያውም ተዋህዶ እመኑባት እዳትሆኑ ባዶ /፪/
@Alazar_q12dt3ht8u
@Alazar_q12dt3ht8u 3 ай бұрын
በጣም የሚገርም ገጠመኝ ነው እግዚአብሔር ይመስገን ወንድሞቻችን እንኳን ወደኦርቶ ታክስ ተዋህዶ ተመለሱ. እግዚአብሔር ይመስገን እኛንም በቤቱ ያፅናን ለዚህ ገጠመኝ የዘማሪ ዮሴፍ መዝሙር ይጋበዝልን @ያለንው እንፀናለን የሄዱት ይመጣሉ. መምህርዬ አተም ፀጋውንያብዛልህ
@GenetDesta-b3j
@GenetDesta-b3j 3 ай бұрын
አሜን መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በጸጋ በሞገስ ያኑርልን በረከቶ ይደርብኝ
@tigisit2534
@tigisit2534 3 ай бұрын
ኤፍታህ በለኝ ጌታዬ ❤️❤️❤️❤️ሰምቼ እኮምጣለሁ
@KsGd-br1js
@KsGd-br1js 3 ай бұрын
መምህር እየ ስላም መጣህልን ተማሪ ወቺ ወዶቺ እየ እንኮን አደርሣቺሁ ነገ እኮ የአለም መድሀኒት አለም ነዉ የድን ግልማርያ ልጂ የተመገነይሁን እልን መድሀኒ አለም አሜን፫❤❤❤
@SerkalemTaze
@SerkalemTaze 3 ай бұрын
መምህር ስፅፍ ለመጀመሪያ ጊዜ ነው ሳዳምጥህ ግን ሁለት አመቴ ነው በህወቴ ለውጥ ባላመጣም እምታስተምራቸውን ግን ሁሉንም ትምህርቶችን እንደኔ የገባው የለም
@fikrtesilase
@fikrtesilase 3 ай бұрын
ኧረ ስለ ደቡቦች ፀልዩ በመናፍቃን መንፈስ አለቁ
@TheSkyman55
@TheSkyman55 3 ай бұрын
Igzihabiher yiirdachu ❤❤❤❤🙏
@fikrtesilase
@fikrtesilase 3 ай бұрын
@@TheSkyman55 አሜን ፫
@ميروحبشي-ظ1و
@ميروحبشي-ظ1و 2 ай бұрын
Amen amen amen klak hiwet yesman yene merhey egzebr Abet Abet yebrkh yene merhey sle helm negr egzebr yemsgn ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@እኔስየማርያምነኝ-ኰ6ዘ
@እኔስየማርያምነኝ-ኰ6ዘ 3 ай бұрын
መምህር ያገልግሎት ዘመንህን ያራዝምልን ለቤትህ አዲስ ነኝ ግን ትምህርትህንና ገጠመኞችን ስሰማ ፍርሀት በውስጤ ይሞላል አይኔን ስከድን ሁሉ እፈራለሁ ፈጣሪየ ሆይ😢😢😢😢
@እግዚአብሔርይመስገን-ቸ6ደ
@እግዚአብሔርይመስገን-ቸ6ደ 3 ай бұрын
እካን ደህነአ መጣሽ በርትተሽ አዳምጭይ እዳታቋርጭ ❤❤❤
@እኔስየማርያምነኝ-ኰ6ዘ
@እኔስየማርያምነኝ-ኰ6ዘ 3 ай бұрын
እሽ❤❤❤​@@እግዚአብሔርይመስገን-ቸ6ደ
@asnakudamtew310
@asnakudamtew310 3 ай бұрын
አይዞሽ አጅሬው እንዳይነቃበት ስለሚፈልግ ነው በርቺ አታቋርጪ
@fyry8481
@fyry8481 3 ай бұрын
በርቹ ታተርፊ በት አለሺ
@እኔስየማርያምነኝ-ኰ6ዘ
@እኔስየማርያምነኝ-ኰ6ዘ 3 ай бұрын
እሽ❤​@@fyry8481
@wogayehuzewdie5602
@wogayehuzewdie5602 2 ай бұрын
መምህር በጣም ደካማ ሰው ነኝ በአንተ ትምህርት መለወጥ ባለመቻለ የሁል ጊዜ ያናድደኛል። ለሰዎች ነግሬ ተለውጠው አያሌዉ እኔ ግን የሆነ ጊዜ ጠንክሬ ደግሞ እመለሳለው። እህት ሚካኤል ብላቹ ፀሎት አድረጉልኝ በእቤቴ ልለምናቹ።
@geteneshayano2255
@geteneshayano2255 2 ай бұрын
እባት ላይ ያለ መፈስቅደስ ይታን አሜን እኔ መሮኛለ
@fyry8481
@fyry8481 3 ай бұрын
መምህር እንኳን ደህና መጣህልን በእማ ፍቅር ስም የመምህር ተስፋዬ ተማሪዎች በጸሎት አስቡኝ ወለተ ተንሳኤ ብላቹሁ ንስሀ የምገባበቱን ሀጥያት መልሺ እየሰራሁት ተቸገርኩ የድፍረት ሀጥያትም አስቸገረኝ አግዙኝ በጸሎት😭😭😭😭😭
@maxdz9446
@maxdz9446 3 ай бұрын
ሰላም መምህሬ እንኳን ደህና መጣህ እግዚአብሔር ይመስገን መምህሬ እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ እማዬ ፍቅር ከነቤተሰብህ ትጠብቅህ አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲 መምህሬ ደከመኝ ሰለቸኝ ሳትል በምታስተምረዉ ትምህርት ተለውጫለሁ እግዚአብሔር ይመስገን ሁሉም ሰው ቢያዳምጠው የት በደረስ ነበር ❤❤❤መምህሬ እግዚአብሔር ባለህበት ይጠብቅህ የእኛ እንቁ ኑርልን🙏🙏🙏🙏🙏🙏👍👍👍👍👍👍👍👍👍✅✅✅🛐ላይክ ሼር ሰብስክራይብ ማረግን አንርሳ 👍👍👍👍👍👍👌
@ብሩክታዊትዘሐብተማርያምየ
@ብሩክታዊትዘሐብተማርያምየ 3 ай бұрын
መምህረ እንኳን ደህና መጣህልን ነገኮ ልደቴ ነው እንኳን ተወለድሽ በሉኝ እንኳን ለፃድቁ ሐብተ ማርያም ወረሃዊ መታሰቢያ አደረሳችሁ መምህረ እውነት አንድ በረሀ አለ እዛም በጣም ብዙ ሰው ትውልድ ሀገሩን ለቆ እዛ ወርቅ ለማውጣት ይሄዳሉ እና እህቴ እና ባሏ እራሱ እዛ ናቸው ባሏ ወርቅ ቆፋሪ ነው ብዙ ሰው አፈሩ እየተደረመሰ ይሞታል ስመስለኝ ግብሩ መሰለኝ አሁን ስታስተምር የገባኝ
@yngesynges6613
@yngesynges6613 3 ай бұрын
@@ብሩክታዊትዘሐብተማርያምየ እንኳን ተወለድሽ ማማዬ
@ኤደንወለተማርያምወይኩንፈ
@ኤደንወለተማርያምወይኩንፈ 3 ай бұрын
እንካን ተወድሽ መልካም ልድት
@asnakudamtew310
@asnakudamtew310 3 ай бұрын
እንኳን ተወለድሽ እህቴ እድሜ ለንስሃ ዘመን ለፍስሃ ይስጥሽ እግዚአብሔር❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉
@እግዚአብሔርይመስገን-ቸ6ደ
@እግዚአብሔርይመስገን-ቸ6ደ 3 ай бұрын
እካን ተወለድሽ እህታችን መልካም ልደት❤❤❤
@mebratsntayehu8843
@mebratsntayehu8843 3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሠማልን እግዚአብሔር ሀይልና ብርታቱን ይሥጥልን ተሰፍሸየ
@SerkalemTaze
@SerkalemTaze 3 ай бұрын
መምህር ስፅፍ ለመጀመሪያ ጊዜ ነው ሳዳምጥህ ግን ሁለት አመቴ ነው በህወቴ ለውጥ ባላመጣም እምታስተምራቸውን ግን ሁሉንም ትምህርቶችን እንደኔ የገባው የለም
@maryelove7751
@maryelove7751 3 ай бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር እነዚህን ሁለት ፓስተሮች የታደገ ቸሩ እግዚአብሔር የጠፉትንም ይመልስልን
@Layla-iq8xw
@Layla-iq8xw 3 ай бұрын
ሠላምጤናይሥጥልኝመምሕራችን በፆለታችሑእሠቡኝወልደመዲንበጣምችግርላይነዉያሐዉ❤ 9:00
@ZdKebede
@ZdKebede 3 ай бұрын
ለጠላት የማተወን አባታችን መድሀንያለም ክበር ተመስገን😢😢😢ንፁሀን አባቶቻችንን ፀጋቸውን አብዛልን በጤና በእድሜጠብቅልን አሜን
@AlAl-bj2xv
@AlAl-bj2xv 3 ай бұрын
Memari yen abeti E/g kekifu negeri Hulu yixebiqeki yenteni pirogermi bemeketatele sewu honkigni E/g qeliwuti yesemalin edeme Xena yesxoti memeri
@ዳግማዊትኢትዮጵያ
@ዳግማዊትኢትዮጵያ 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤ወንድማችን የኛ እንቁ መምህር ተስፋ ስላሴ እንኳን ደህና መጣህ ወለተ ማርያም ብለህ በፀሎት አስበኝ😢❤
@maron-m1234
@maron-m1234 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገንመምህራችን እንኳንደህናመጣህልንቃለህይወትያሠማልንአሜን
@ሠናይምድር
@ሠናይምድር 3 ай бұрын
እህቴ ሰንበት ተማሪ ነበረች አሁን ፕሮቴስታንት ሆናለች በጸሎት አስብልኝ ወለተ ጻድቅ ብላችሁ
@Mmmm-h7g2g
@Mmmm-h7g2g 3 ай бұрын
እንዴት አደርክ መምህራችን ዘሬ አንደኛ ነኝ
@hwoldearegay
@hwoldearegay 3 ай бұрын
መምህር እባክህ እባክህ ከዚህም በፊት ፈልጌህ ነበር በምን ላግኝህ ወንድሜን ታደግልኝ በማርያም
@NigstWelde
@NigstWelde 3 ай бұрын
ወይ መምህር እኔ ስለአንተ ትምህርት ቃል የለኝም መድሃኒያለም በቤቱ ያፅናህ ቀሪ ዘመንህ ይባረክ የልጆችህ አባት ያርግህ ልጆችህንም ልጅ ያርግልህ ማርያምን ከነሙሉ ቤተሰብህ ስላሴዎች ይጠብቃቹ ተባረክ ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤🙏🙏🙏
@haymanotmoges2386
@haymanotmoges2386 3 ай бұрын
.መምህርየ አምላክ መድሀንያለም በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን በእወነት አንተ እየተጋፈጥህ ከስቱ ደፍተራ ጋር እየተቃወምህ ብዙ ስለምታስተምረን ደስተኛ ነኝ ብዙ አዉቄ አለሁ ግን አሁን ብዙ ሲገባኝ በቅርብ የምቀርባቸዉ ደፍተራ አሉ እናም መራቅ አልችልም እደት ና ምን ላርግ ግን አብሮ በመብላት የሚጐዳኝ ነገር ይኖር ይሆን ?እስቲ ንገሩኝ ምመናን
@DawitTub.
@DawitTub. 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@abinetzedo9022
@abinetzedo9022 3 ай бұрын
በማሪያም በማሪያም በማሪያምምም... ዲስክ በየአመቱ እየተመላለሰ አሰቃየኝ ወለተ ወልድ ብላቹ በፀሎት አስቡኝ...
@tigisit2534
@tigisit2534 3 ай бұрын
🥹መምህር በኛ ሀገር መንገድ ላይ ስንት ሰው ለሴጣን ተገብሯል ወርቅ እናወጣለን ብለው
@Kidist-rn2xc
@Kidist-rn2xc 3 ай бұрын
መምህር እስኪ መፅሀፈ ሔኖክ ላይ መላዕክት የሰዉን ሴቶች ልጆች ስለመገናኘታቸዉ በግልፅ ተፅፎ እያለ በዘፍጥረት ይሄ ታሪክ ተፋልሶ ተፅፎ አያለሁ የሆነ ሴራ ያለበት ይመስለኛል ግራ የሚያጋባ ነዉ። በዘፍጥረት መላዕክት አይደሉም የሴት ልጆች ናቸዉ ተብሎ ከመፅሀፈ ሔኖክ ጋ የሚጋጭ ታሪክ ነዉ የተፃፈዉ መምህራን መላዕክት አይደሉም እያሉ እያስተማሩን ነዉ መፅሀፈ ሔኖክ ግን በግልፅ ነዉ መላዕክት ናቸዉ ይለናል የሴት ልጆች እኮ ምንም ፃድቃን እንደ መላዕክት ቢኖሩ እንኳ ተፈጥሯቸዉ እኮ የሰዉ ዘር ነዉ እንዴት ከሰዉ የተለየ ፍጡር ራዕይት አይወለዱም ነበር። የነጮች የመፅሀፍ ቅዱስ ታሪክ የማፋለስ የዉሸት ታሪክ ጨምሮ ሚስጢሩን የደበቁለት ይመስለኛል ታድያ እነዛ የወደቁት በሰዉ ሴት ልጆች እንግዲህ እኔ እስከማዉቀዉም የሴት ልጆችም የሰዉ ልጆች ናቸዉ። ታድያ ሴት አዛዝኤል አሚዛራክ የሚባሉ ልጆች ነበሩት ማለት ነዉ? ይህ እንዴት ይሆናል። በሳጥናኤል ጎል መፅሀፍ እኮ በግልፅ ተናግረዋል መምህር ዘፍጥረት ላይ የሴት ልጆች ናቸዉ የሚለዉ ታሪክ የነሱ የዉሸት ታሪክ በርዘዉብናል ተጋልጧል ሴራቸዉ እባክህ በዚህ ጉዳይ ጥርት ያለ ትምህርት የድሮ መፅሀፍ ቅዱስ ያልተበረዘ በብራና የተፃፈ ፈልግና ከበቁ አባቶች ንገረን።
@getahoy3619
@getahoy3619 3 ай бұрын
መምህር ዘበነ አብራርቶታል ሰርች አድርጋችሁ አዳምጡ
@meseretwoaldegorgis9602
@meseretwoaldegorgis9602 3 ай бұрын
አግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን አድሜ ጤናዉን ፀጋዉን ለተስፋ ስላሴ ከነ ቤተሰቦችህ አማ ፍቅር ትጠብቅልን
@TeferemindaKuraw
@TeferemindaKuraw 3 ай бұрын
መምህር እንዴት አደርክ በትምህርትህ ፀባዬን እየገራው ነው እግዚአበሔር ይመስገን
@negestabay1918
@negestabay1918 3 ай бұрын
እንዴት አደርክ መምህሬ እግዚአብሔር ይባርክህ እግዚአብሔር እንኳን ወደቤቱ መለሳቸው ሌሎችንም ማስተዋል ይስጣቸው!
@mebratsntayehu8843
@mebratsntayehu8843 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመሠግን እግዚአብሔር ይመሠግን እግዚአብሔር ይመሠግን እግዚአብሔር ሀይልና ብርታቱን ይሥጥልኝ እግዚአብሔር ይጠብቅልኝ ተሰፍሸየ እንኳንም በሠላም መጣህልን ተሰፍሸየ ወለተ ሀይማኖት እያልክ በፀሎትህ አሰበኝ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ከነቤቴሰቦችህ ተሰፍሸየ
@TigYouTube
@TigYouTube Ай бұрын
አባትሆይ ብቻ እግዚቤር በዲሜ በጤና ይጠብቅልን ለመግለፅ ቃላት የለኝም❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ሰአሊለነቅድስት
@ሰአሊለነቅድስት 3 ай бұрын
ወይጉድ ቃለህይወትን ያሰማልን መምህሬ እመ አምላክ ትጠብቅልን ኮፈረንስ ልጋብዝሽ እያለች ጋደኛዬ ለ6ወር ያህል ስመላለስ እኔም ሰምጬ ልቀር ነበር እመ አምላክ ጎትታ አውጥታኝ ነው እንጂ
@DanielSisay-lw6ds
@DanielSisay-lw6ds 3 ай бұрын
መምህር እድሜ ጤና ይስጥህ ሀይለማርያም ብለህ በፀሎት አስበኝ
@TrwkwrkmalseMalse-qk7de
@TrwkwrkmalseMalse-qk7de 3 ай бұрын
መምህራችን ቃለህይወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን❤❤❤
@ሳዶርአላዶር
@ሳዶርአላዶር 3 ай бұрын
ረቡኒአችን ተሰፋሰላሴ እሚገርም ገጠመኝ ነው ሳናቅ ብዙገድ ሆኗኗል ህዝቤ
@roziawoke1301
@roziawoke1301 3 ай бұрын
መጨረሻው ምክርህ ልቤን ነካኝ እኛም በውስጥ ሆነን ለደከምነው እንደቸርነቱ ይማረን😢
@abebeabebe9083
@abebeabebe9083 3 ай бұрын
ሰላም መምህር ና የእግዚአብሔር ቤተሰቦች እንኳን ለአባታችን ለአቡነ ሐብትየ ወርሃዊ በዓል በሰላም አደረሳቹህ መብረቅ የመታውን ዛፍ ለአንድ ወር ሲቆፍረው አስታውስ አለሁ ሌላ ደግሞ አንድ ልጅ የሰይጣን ማህበርተኛ ይመስለኛል ላቭ ላይ እያወራ ምንሲል ሰማሁት መሰላቹህ እግአብሔርን ሰይጣን ነው የፈጠረው እያለ ያወራል ያለማወቄ ገባሁኝና ሰይጣንን ማን ፈጠረው አልኩት እራሱ ተፈጠረ አለኝ ሰይጣን ማለት ምን ማለት ነው አልኩት ጣላት ማለት ነው አለኝ ከዛ እኔ ሰይጣን ማለት የወደቀ የተጣለ የው ስለው አስወጣኝ እግዚአብሔር ሁላችንም ከክህደት ይጠብቀን
@asnakudamtew310
@asnakudamtew310 3 ай бұрын
አሜን በእውነት
@AbrahamTaspo
@AbrahamTaspo 3 ай бұрын
እዉነት ነዉ መምህርዬ 💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐
@EdlawetEdl
@EdlawetEdl 3 ай бұрын
መምህርዬ እንኳን ደህና መጣህ ናፍቀኍናል
@TsigeredaWerku
@TsigeredaWerku 3 ай бұрын
መምህር የሚገርምህ እኛ አገር የመአድን ድንጋ አለ (ኦፓል )የሚባለዉ ዲንጋ ይወጣል እና አብዛኛዉ ህብረተሰብ በዚህ ስራ ነዉ የሚተዳደሩት እና ወጣቱ አብዛኛዉን ግዜ በጥቁላ በመተት ነዉ የሚቆፍሩት እና ብዙ ግዚ ሰዉ ይሞታል በአሁኑ በዚህ አመት ከ8 በላይ ወጣቶች እዛዉ ጉድጎዱ ተደርምሶ በዉጡ ቀርተዋል ከአስራምስት ቀን በላይ ተቆፈረ እሪሳቸዉን ለማዉጣት ግን አልተቻለም እዛዉ ተደፍነዉ ቀሩ😢😢😢
@abc12452
@abc12452 3 ай бұрын
😢😢በጣም ያሳዝናል
@ReyotKassahun
@ReyotKassahun 3 ай бұрын
መምህር ሰላም ላንተ ይሁን አሜን። በፀሎት አስበኝ ሀይለ ገብርኤል ነኝ።
@MekeryMekrey
@MekeryMekrey 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬
@FjdjxhhNxj-we2bj
@FjdjxhhNxj-we2bj Ай бұрын
መምህር ቃል ሕይወት ያሰማልን አባታችን በፀሎት አሰብን አተርስኝ ኣሜን ኣሜን ኣሜን🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤
@ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ደ5ዐ
@ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ደ5ዐ 3 ай бұрын
ሰላም እግዚአብሔር ከእርሱ ይሁን መምህር በጣም የሚገርም ታሪክ ነው እግዚአብሔር ይመስገን ስለሁሉም ነገር 🙏🙏🙏
@merrymareya1163
@merrymareya1163 2 ай бұрын
እህተ ማርያም አላችሁ ፀልዩልኝ እግሬን ያመኛል በድንግል ማርያም
@ምርያምኣደጎይታ
@ምርያምኣደጎይታ 3 ай бұрын
መምህር እንቃን በሰላም መጣህ ❤❤❤ በትምህርትህ በታም ተምረናል ጠለዉጠናልም ኣይዞህ በርታ ቅጥልበት
@TigistBerhanu-o9o
@TigistBerhanu-o9o 3 ай бұрын
መምህር እንዴኤት አለአክ በረታ ❤❤
@alemtsehaysesaysisay7144
@alemtsehaysesaysisay7144 3 ай бұрын
ረቡኒ እንኳን በደህና መጡ ግሩም ነውኮ አይ ፈጣሪ ከምር ለፖሮቴስታንትች አዘንኩ ዝብለው ማንም ሰው የሚጭንባቸው ግሩም በተለይ ከሱጋር እየተኙ የሚወልዱ ጉድኮ ነው አሁን መፀሀፍ እናቃለን የሚሉ እኒህ ናቸው ጌታ ካገልጋይ ውለዱ ይላል እዴ ወይ መታወር ፈጣሪ ይፈውሰን በውየት እሄ ጥንቆላ ስቱን ሰው ባጭር አስቀር ፈጣሪ ይማረን ቃለ ሂወት ያሰማልን😢
@ገነትዘ-ሚካኤል
@ገነትዘ-ሚካኤል 3 ай бұрын
በስመአብ የሚገርም ገጠመኝ ነወሸ የዛሬወሰ ደግሞ አቤት ስንት ሰው ጠፋ በመናፍስት ሴራ
@ዛሬምተመስገንጌታዬ
@ዛሬምተመስገንጌታዬ 3 ай бұрын
እንኳን ደና መጣህ መምህርዬ ቃል ህይወት ያሰማልን እራስህን ጠብቅ እመ ብርሃን ጥላ ከለላ ትሁንህ
@amannmihiretab3355
@amannmihiretab3355 3 ай бұрын
መምህር አንድ ጥያቄ ልጠይቅክ ራሙኤል የሚባለው መልአክ ማን ነው? አስረዳኝ ። የሆነ የጸሎት መጽሀፍ ላይ ለተልእኮክ በሚፋጠነው ራሙኤል እለምንካለሁ ይላል አንድ ጊዜ ዩቱዩብ ቻናል ልይ ሳይ በሀር ላይ የወደቀ መልአክ ነው ይላል ግራ ገባኝ አስረዳኝ
@getahoy3619
@getahoy3619 3 ай бұрын
እኔም ጸሎት መፅሀፍ ላይ አንብቤአለሁ ከአንድ ፅሁፍ ላይ ያነበብኩት ከ 12 ቱ ሊቀነ መላእክት እንደሆነ ነው
@amannmihiretab3355
@amannmihiretab3355 3 ай бұрын
እና እዛ ቦታ ልይ ስደርስ ልዝለልው እንዴ
@bereket2122
@bereket2122 3 ай бұрын
​@@amannmihiretab3355 ዝለለው ለበለጠ መጽሐፈ ሔኖክ ምዕራፍ 2 አንብብ
@BabayeHiluf
@BabayeHiluf 2 ай бұрын
እኔም ፀበል መምህ ሲያጠምቀኝ አየሁ በጣም ነው ደስ ያለኝ መምህርዬ እድሜና ጤናውን አብዝቶ ከነቤተሰቦችህ ይስጥልን
@Aynalem-kb3nv
@Aynalem-kb3nv 3 ай бұрын
ሰላም መምህር እንድሁም የመምህር ተማሪዮች ወንዲሞቻችንን ወደ ቤቱ የመለሰው አምላክ የድንግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ በፍጥረት አንደበት ሁሉ የተመሰገነ ይሁን አሜን አሜን አሜን እኛን ይማረን አሜን የፃድቁ አባታችን አቡነ ሀብተ ማርያም በረከታቸው ይደርብን አሜን ❤❤❤❤❤
@እኔየኦርቶዶክስተዋህዶልጅ
@እኔየኦርቶዶክስተዋህዶልጅ 3 ай бұрын
መናፍቃን እባካቹ ንቁ አንድ መፅሐፍ ልጠቁማቹ ምንም የማድፈራ ቢሆንም ታሪኩ ከነብሳቹ አይበልጥም አንብቡት ማንን እደምታመልኩ ትነቃላቹ #የነብስሰንኮፍ የሚለውን መፅሀፍ አንብቡት
@ወልደገብርኤል-አ4ተ
@ወልደገብርኤል-አ4ተ 2 ай бұрын
ቅዱስ ራሙኤል የሚባል ሊቀ መልአክ የለም እንዴ? የራሙኤል ጸበል ነው የሚባል አውቃለሁ
@Embete-
@Embete- 3 ай бұрын
ራሙኤል መልአክ በእግዚአብሔር ጎንስ አለ አይደል መምህር?ምክንያቱም ከዚህ በፊት ግማሹ ሲጣሉ ግማሹ ወገናቸው ከየነገዳቸ ግን በክብር ከአምላክ ጋር እንደሆኑ እንዳስተማርከው ማለቴ ነው
@ወለተፃዲቅ-ዸ5ቐ
@ወለተፃዲቅ-ዸ5ቐ 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን 🙏❤️🙏 እንኳን ደህና መጣህ መምህር
@SerkalemTaze
@SerkalemTaze 3 ай бұрын
መምህር ስፅፍ ለመጀመሪያ ጊዜ ነው ሳዳምጥህ ግን ሁለት አመቴ ነው በህወቴ ለውጥ ባላመጣም እምታስተምራቸውን ግን ሁሉንም ትምህርቶችን እንደኔ የገባው የለም
@SerkalemTaze
@SerkalemTaze 3 ай бұрын
መምህር ስፅፍ ለመጀመሪያ ጊዜ ነው ሳዳምጥህ ግን ሁለት አመቴ ነው በህወቴ ለውጥ ባላመጣም እምታስተምራቸውን ግን ሁሉንም ትምህርቶችን እንደኔ የገባው የለም
@dawitkasa5632
@dawitkasa5632 3 ай бұрын
መምህር ደብተራ የሚለው ቃል መጥፎ ነው እንዴ? ጠንቋይ ብትለው አይሻልም።
@YoDaha
@YoDaha 3 ай бұрын
ሰላምህ ይብዛ እናመሰግናለን ባንተትምህርት የተለወጠ ብዙነው ኡነት ኣንተም የተባረክ ነህ እግዚአብሔር ላንተ ያደለን ይመስገን በረከታቹ ይድረሰን ሁላቹ ኣባቶቻችን❤
@ZinabuMengesha
@ZinabuMengesha 3 ай бұрын
የመምህርን ስልክ እዴት ነው ማግኘት የሚቻለው
@weinighebreindriase7698
@weinighebreindriase7698 3 ай бұрын
Amelaku yemiyaweki hizebi yeberetali .misteru Egzeabeheri maweki new❤❤🎉Egezeabeheri yeminawekew be kalu new❤kalu senawekewi amelakachini nawekewalini 😢😢senawekew yekosheshe manentachini endi adiss yeserali ❤❤haymanote dergeti new 😢😢😢kehaymanotnochi belaye andande be haymonote yelalachew sewchi Egzeabeheri tegangnalihi 😢😢humanity 😂😂
@luletkabadekabadegabrmaram2112
@luletkabadekabadegabrmaram2112 3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን እንኳን በሰላም መጣህ መምህር እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን ለአባታችን አቡነ ሀብት ማርያም አደረሳችሁ አደረሰን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️💒💒💒💒💒💒💒🙏🙏🙏🙏🙏🙏
Please Help This Poor Boy 🙏
00:40
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 23 МЛН
Running With Bigger And Bigger Lunchlys
00:18
MrBeast
Рет қаралды 119 МЛН
♥ 45ኛ እንወያይ  ስለህልማችን ( 0927 58 0758 ) Telegram & Mobile
3:30:17
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 243 М.
225ኛ ፈተና ገጠመኝ ፦ እህት ለወንድሟ ይህን ያህል ስታስብለት ይገርማል
1:08:52
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 79 М.