KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
የሀበሻ ልብስ ለብሰሽ እኛ ጋር አትሄጂም ስላት ተቀየመችኝ😱
27:04
Peaceful Quran Recitation of Surah Yasin (Yaseen) سورة يس | SOFT VOICE | Zikrullah TV
3:50:22
Побег из Тюрьмы : Тетрис помог Nuggets Gegagedigedagedago сбежать от Nikocado Avocado !
00:18
Turn Off the Vacum And Sit Back and Laugh 🤣
00:34
Муж внезапно вернулся домой @Oscar_elteacher
00:43
Give male police officers the most tiring car#Short #Officer Rabbit #angel
00:27
በስተመጨረሻ አብረን አከበርን (በደስታ አበድን )
Рет қаралды 166,177
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 252 М.
Eyobel tube-እዮቤል ቲዩብ
Күн бұрын
Пікірлер: 1 200
@eyobeltube
4 ай бұрын
የ አቤልን ዩቱብ 20,000 ሰብስክራይብ እየጠበቀ ነው 👇👇 www.youtube.com/@abelandnetsi
@hometube8205
4 ай бұрын
Miss to this the first video
@ማርያማዊት
4 ай бұрын
አርጌያለሁ አቢል ያዝናናል ያለ ቪዲዮ 30,000 ይገባል
@yeshumethiolove275
4 ай бұрын
ቪዲዮ የተለ ??? ለማንኛውም 112ኛ ነኝ ደሞ ማናጀር ብለክ እንደ ጠፋ ሳይሆን እራስክ ቀርበክ ዘና እንድታደርገን ነው የማይጠገበው ቀልድና ቁምነገሩን ከባለቤትህ ከልጅህ ጋ ኑ😊❤
@Genet1223
4 ай бұрын
ረዱን ኣተለስቅታት
@BanchuShifarawGelaw
4 ай бұрын
@@eyobeltube እደምረዋለን
@TegegnSolomon-g7r
4 ай бұрын
ወይኔ ወይኔ አቤል እንዴት እንደምየስቀኝ አረ አቤል ሁሌም ይምጠልን የምትሉ
@TalefeZeyede
4 ай бұрын
ሊመጣ ነው ዩቱቡን ሼር አርጉለት
@XayadXayad-h4c
4 ай бұрын
❤❤
@ዳግማዊትኢትዮጵያ
4 ай бұрын
❤❤😂😂😂እኔ እራሱ አቤል ፈታ ነው የሚያረገኝ❤❤
@haymanotMoges-eh2wm
4 ай бұрын
ማነው ረዱን እሚወዳት እደኔ በላይክ🎉❤
@BanchuShifarawGelaw
4 ай бұрын
እኔ❤❤❤
@ያረብአተእረዳኝ
4 ай бұрын
እኔ
@kukuberhane
4 ай бұрын
እኔ
@Redinatesfaye
4 ай бұрын
Ene yene konjo yene mokshe😁💝😍😘😘😘
@TefeshiDingle-np6wt
4 ай бұрын
ወደህ ነዉ በግድህ ነዉ እምቶዳት 😂😂😂
@meditube147
4 ай бұрын
እስኪ እዮብ ረዱን በፕሮግራም ላይ ትራንክ አታርጋት የምትሉ ላይክ😢😢😢😢❤❤ላይክ👍💕🌸
@BanchuShifarawGelaw
4 ай бұрын
እውነት❤❤
@ekramemohamad7392
4 ай бұрын
ደምሪኚ🎉
@ekramemohamad7392
4 ай бұрын
@BanchuShifarawGelaw ደምሪኚ 5:18
@رقيهالاسطوره-ص2ص
4 ай бұрын
ልክ ነሽ ፕራንክ የሚባል ነገር እንደኔ ምያስጠላኝ❤❤❤😢😢😢😢
@ritaasmelash3236
4 ай бұрын
እኔ በጣም ነው ተናደድኩ
@tig4592
4 ай бұрын
አቦ እናንተን የወለደች እናት ሽ አመት ትኑር ታድላችው ምን አይነት ንፁህ ልብ ነው ያላችው የውነት በፍቅራችሁ ቀናው ፈጣሪ ሁሌም በፍቅር ያኑራችው ❤❤❤
@KisanetGhebre-wz2sd
4 ай бұрын
እኔም ይመስለኝ ነበር ህን ኩፉ ናቸው ኣንድ ኣባት 1000 ብር ሰጥቶት 2000 ሽ መሳፈርያ ስጡኝ ስላቸው ሳቁበት ቀለዱበት ምን ኣለባት የለኝም እኮ ቢሉት በጣም ነው የተቀየምክዋቸው እኝህ ኣባት ተቸግረነው የለመኑት😢😢😢
@yeshumethiolove275
4 ай бұрын
የአዲስ ጥፊ ግን እንዳስደሰተን ታውቃለህ እዩ😂ፕራንክ መሆኑማ ገብቶኛል😊ይመቻቹ❤ረዱዬ ፀባየ ሰናይ❤❤❤❤❤❤
@BanchuShifarawGelaw
4 ай бұрын
❤❤❤ደምሪኝ ደምሬሻለሁ
@lulubintendris
4 ай бұрын
ማነው እንደ እኔ በጉጉት ሲጠብቃቸው የቆዬ❤
@-againyoutube5771
4 ай бұрын
እህታለሜ በቅንነት ደምሬኝ❤
@zeinuSeid-l9f
4 ай бұрын
ደምሪይ
@grge7732
4 ай бұрын
Eindini yelem
@lulubintendris
4 ай бұрын
@@-againyoutube5771 እሽ🥰
@lulubintendris
4 ай бұрын
@@zeinuSeid-l9f ደምሬሻለሁ❤️
@heniandtsi
4 ай бұрын
❤እንኳን ደስ ያለህ ወንድሜ ዳግም በ1ሚልየን እንገናኝ
@BanchuShifarawGelaw
4 ай бұрын
እኛን እድጠረን በአንድ ሚሊየኑ
@genetteshome3906
4 ай бұрын
@@BanchuShifarawGelawነይ ደምሪኙ ደመርኩሽ
@RrRr-sy3eb
4 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@ሀዩነኝ
4 ай бұрын
ዛሪተደማሪነኝ ደምሪኝ እመልሳለሁ❤@@genetteshome3906
@الحمدالله-ك5و6س
4 ай бұрын
ደስ ትላላችሁ
@wubekassa-m3m
4 ай бұрын
አንድ ጥፊ ብቻ አይበቃህም እንዲህ አይነት ፕራንክ የለም ይህችን የመሰለች ልጅ እንዲህ ማስከፋት የለብህም ለወደፊቱ እንዳይደገምህ አስተውል፡፡ በጣም ጎበዝ ልጅ ናት እኔ ብሆን እስካሁን ቤቴ ደርሼ ነበር፡፡
@-againyoutube5771
4 ай бұрын
እህታለሜ በቅንነት ደምሬኝ❤
@louatlouat8603
4 ай бұрын
እኔም😂
@assistanthome578
4 ай бұрын
እኔም ማፊ ትግስት😢
@Juandb-dn6vi
4 ай бұрын
😂😂😂😂😂
@Neshenesh-sow1619
4 ай бұрын
@@louatlouat8603ደምረኝ በቅንነት 🎉🎉
@AyuGezahagn
4 ай бұрын
እውነት ነው እነዚህ ቤተሰብ ጋ ብቻ ነው እውነተኛ ነገር ያለው ሌላውማ ድራማ እየሰሩብን ነው በጣም ነው ምወዳቸው ❤❤❤❤❤
@kamilawasewase2655
4 ай бұрын
ሳህ❤
@LiliAgabzie
4 ай бұрын
እንኳን ደስ አላችሁ ረዱና እዮባ ሲቀጥል መልካም ቤተሰብ ያሳደጋችሁ ናችሁ ቤተሰብ በሙሉ ከሁላችሁም ታላቅ መከታ የሆነ ወንድም አላችሁ ዮኒየ እድሜና ጤና እስከቤተሰቦችህ
@netsibutik9401
4 ай бұрын
ብቻ ጫወታህ ደስስስ ስላለኝ ቀጥታ ገብቼ ነው subscribe ያረኩህ በዚ ሳምንት 100000ሺ ጠብቅ ❤👏
@hometube8205
4 ай бұрын
ረዱን የምትወዱ በlike ❤❤❤
@ekramemohamad7392
4 ай бұрын
ደምሪኚ 5:56
@MesiGalaso
4 ай бұрын
Enem❤
@Neshenesh-sow1619
4 ай бұрын
@hometube ደምረኝ በቅንነት ❤
@Neshenesh-sow1619
4 ай бұрын
@@MesiGalasoደምረኝ በቅንነት ማር❤🎉
@selamisare5466
4 ай бұрын
እዮባ እና ረዱ እንኳን ደስ አላችሁ 🎉 እውነት ነው እነዚህ ቤተሰብ ጋ ብቻ ነው እውነተኛ ነገር ያለው ሌላውም ድራማ እየሰሩብን ነው በጣም እናመሰግናለን🙏❤❤❤
@santagezu7833
4 ай бұрын
ወይኔ ምን አይነት ቤተሰብ ናቹ?ጌታን ቀናሁ።አይለያቹ ክፉ አያግኛቹ🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@-againyoutube5771
4 ай бұрын
❤እህታለሜ በቅንነት ደምሬኝ
@addisbeza9118
4 ай бұрын
እዮባ እና ረዱ እንኳን ደስ አላችሁ ረዱ የእኔ ምርጥ ሴት ትክክል ባህልሽን ጠባቂ ምርጥ ሴት ነሽ ይህ ነው መሆን ያለበት በጉጉት ነበር ስንጠብቅ የነበረዉ ፕራንክ መሆኑም ደስ ብሎናል አሁንም አንሰለቻችሁም በጉጉት ነው የምንጠብቀው እንወዳችሀለን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@-againyoutube5771
4 ай бұрын
እህታለሜ በቅንነት ደምሬኝ❤
@Neshenesh-sow1619
4 ай бұрын
ደምረኝ በቅንነት 🎉
@abebabelda1319
4 ай бұрын
ሄኒ ምርጥ አባት እኮ ነህ ለዪባ ደግሞ ታላቅወንድም ያባት መከታ ታናናሾቹን መካሪ ቆጆ ቦታ እንዲደርሱ የሚመኝ ልዩ ወንድም ነው ሄኒ ረዠም እድሜ ተመኘው ለልጆችህ ለውዷ ባለቤትህ ለመላው ወገኖችህ ሁሉ እግዚአብሔር ፍቅርን❤ ጤናን ሰላምን በዚህ ቤት ያብዛው እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ዘላለም ደስታችሁን ትሙላላችሁ ተባረኩ እንወዳቸዋለን!!❤
@-againyoutube5771
4 ай бұрын
❤እህታለሜ በቅንነት ደምሬኝ
@Soloi-l8h
4 ай бұрын
🎉🎉🎉🎉
@GalaxyAa-t9x
8 күн бұрын
ረዱዬ የኔ እናት አሳዘነችኝ ስታለቅስ እኮ😢
@መሬው
4 ай бұрын
እሰይ ደስ ሰትሉ እንዴት ተጨንቄ ነበር "ረዱ ቆንጆ" መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ።
@Neshenesh-sow1619
4 ай бұрын
ደምረኝ ማር❤❤
@መሬው
4 ай бұрын
አረ ሴት ነኝ ደመርኩሽ@@Neshenesh-sow1619
@Meseret_Ashagrie
4 ай бұрын
እንደኔ ይህን vido ሲጠብቅ የዋለ አይጠፋም መቸም ለማንኝው እንኳን ደስ አላችሁ ከዚም በላይ ይገባችኋል ስርሀት የላችሁ ልጆች ናችሁ❤❤
@Neshenesh-sow1619
4 ай бұрын
ደምረኝ በቅንነት 🎉🎉
@Umuhamid
4 ай бұрын
ግንኮ አላህ መርቆ ሲሰጥ ለቤተሰብ ጠቃሚየሆኑልጆችን ይሰጣል ሀቂቃ እኔ ሴትልጅ ከሌለቼ ለቤተሰብ የሚጠቅም እንደሴት የለም ነበር የሚመስለኝ ለካስ እንደናንተ የተመረቁ ወንድ ልጆቹም ከሴትልጅ በበለጠ ለቤተሰባችሁ ያላችሁ ክብር እናንተ ቤተሰብ ስለምታከብሩ የምታፈቅሯቸውም ሴቶች ለቤተሰቦቻችሁ ክብር አላቸው የሚገርማችሁ ፕራንክ አላይም እናንተን አንዳንደየ አያችሀለሁ የተከባበራችሁ ወንድም አማቾች ስለሆናችሁ ኮሜንት ግን ፅፌአላቅም አድናቂያችሁነኝ
@hophad3783
4 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@SaraMohammed-nr5dd
4 ай бұрын
ደስስ ሲሉ ወድም አማቾቹ ማሻአላህ
@ethiopiahagere8186
4 ай бұрын
የሰዉ ልጅ መጀመርያዉ ሳይሆን ፍፃሜውን ሳምር ነዉና ደስ የሚለዉ ፍፃማችሁን ያሳምር እላችሁ ❤❤የመዳም ቅመሞች እየ እኛንም እንደዚህ ከቤተሰብ ከምንወዳቸው ሰወችጋ አብር እንድንሆን እግዚአብሔር ይርዳን ለሀገራችን ያብቃን ሰላም ለዉ ልጅ በሙሉ ሰላም ለኢትዮጵያ 💚💛❤️በተረፈ እንደኔ እነሱን ስታዩ ፈገግ የምትሉ በላይክ አሳዩኝ 👍
@GiremawetHaile
4 ай бұрын
Reduyeeeeeeeeeee❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ yene sene seratega100%%%% like beka demo betammmmmmmm konjo neshe ❤❤❤❤❤❤ maryamen eyub betam afshal
@youtoub4589
4 ай бұрын
እፍፍፍ በጣም የምወዳት አያቴ ሚስጥረኛየ ሞተችብኝ አላህ ጀነተል ፌርዶስን ይወፍቃት በሉልኝ እኔም በመዳም ኩሽና ከብዶኛል
@natanemu9304
4 ай бұрын
አይዞሽ ማርዬ
@rihanaribaa
4 ай бұрын
አብሽሪ አላህጀነትልፍርዶስ ይወፍቅልሽ አችምሰብርይስጥሽ
@21MarYam
4 ай бұрын
አይዞሽ ነብስ ይማር
@youtoub4589
4 ай бұрын
@@rihanaribaa አሚን ከብዶኛል እህቶቸ
@ekramemohamad7392
4 ай бұрын
አላህይሶብርሽ😢ጀነትንይወፍቃት 8:41
@KidiJon
4 ай бұрын
የኔ እናት በጣም ነው ያሳዘነችኝ እንደዚ አትጫወትባት
@Neshenesh-sow1619
4 ай бұрын
ደምረኝ በቅንነት 🎉❤
@lubabaendris6531
4 ай бұрын
የናተን ምርኮኛ ሁኘ ቀርቻለሁ እረዱየ የስት ወይዘሮ አላህ ይጠብቃችሁ
@-againyoutube5771
4 ай бұрын
❤እህታለሜ በቅንነት ደምሬኝ
@EdenGselase
4 ай бұрын
በጣም ነው ፈታ የሚደርጉይ ከምንም ነገር ነፃ ፍቅር ብቻ እስኪ እደኔ የሚመቿቹህ 👍
@Neshenesh-sow1619
4 ай бұрын
ደምረኝ ማር❤🎉
@ugyugyytgty9690
4 ай бұрын
ይሄ ቤተሰብ ምክራቸው ብጣሚ ደሰ ይለኛል እግዚአብሔር አምላከ ይጠብቃቹ
@-againyoutube5771
4 ай бұрын
እህታለሜ በቅንነት ደምሬኝ❤
@ugyugyytgty9690
4 ай бұрын
@@-againyoutube5771 እሺ እህቴ አይዞሸ በርቺ❤
@ZenebchGetachwe
4 ай бұрын
Sitamru fikrachihun yabzalachu ye wondimamachoch fikir woww❤
@hometube8205
4 ай бұрын
እነሱን ለማየት በእውነት ሱስ ነው የያዘኝ❤❤❤
@BanchuShifarawGelaw
4 ай бұрын
እኔም
@BanchuShifarawGelaw
4 ай бұрын
አበረታቱኝ የስደት እህቶቸ ❤❤ በሰብስክራይብ❤
@TgDesalegn
4 ай бұрын
ኑንደማመር
@Wube-s4t
4 ай бұрын
ማለሺ አድርጌሽለው 🙏🏿🥰
@BanchuShifarawGelaw
4 ай бұрын
@@Wube-s4t መልሻለሁ
@family_v-k9x
4 ай бұрын
እኔም ደምሩኝ እመልሳለሁ ውዶች
@ZeedKassa
4 ай бұрын
እኔ አደርግሽ አለሁ አንችም እኔን አድርጊኝ ስብሰክራይብ
@sameera151
4 ай бұрын
ፕራንክ እንደሆነ ገብቶን ነበርኮ😂😂ለማንኛውም እንኳን መጣችሁ❤❤
@BanchuShifarawGelaw
4 ай бұрын
እኔም ግን ተናድጃለሁ
@ekramemohamad7392
4 ай бұрын
😂😂ደምሪኚ 6:16
@MuluMulu-rn5fd
4 ай бұрын
በጣም ነው ደስ ይለናል አቤል ❤❤❤❤
@NaemahHusein
4 ай бұрын
አዲስ በጥፊ ሲልህ በጣምነው ደስ ያለኝ 🎉
@-againyoutube5771
4 ай бұрын
እህታለሜ በቅንነት ደምሬኝ❤
@SebileDegene
4 ай бұрын
ለምን?
@Shemet-c9v
4 ай бұрын
እንኩዋን ደስ አላቸው በድጋሚ ግን እዮብ በጣም ፕራኩን አታብዛው አቤል ዩቱብ ሊከፍት ስለሆነ በጣም ደስ ብሎኛል አዲስ ልክ ብለካል እየጠፍችው ነው ቃልየ ምርጥ ሴት
@sdetegawnegnbetesebochennafaki
4 ай бұрын
በጣም ተናድጀብህ ነበር እዮቤ እረዱን እደዛ በማድረግህ ግን የወድማማቾች ክብራችሁ ይለያል በጣም ነዉ የምወዳችሁ❤❤በድግሜ እንኳን ደስስ አላችሁ🎉🎉❤❤
@BanchuShifarawGelaw
4 ай бұрын
ደምሪኝ
@BekikabBekikab
4 ай бұрын
በጣም ደስ ይላል በርቱልን 😍😍😍😍
@Neshenesh-sow1619
4 ай бұрын
ደምረኝ በቅንነት ማር🎉❤
@ሂክማየቱብ
4 ай бұрын
ስታምር ረዱየ ማርር❤❤
@hhhh3772
4 ай бұрын
ለማንኛውም አዲስ በጥፊ ሲልህ በጣም ነው ደስ ያለኝ😂😂😂አቤል የመጨረሻ አዝግ ነው 😂😂😂 ምርጥ ቤተስብ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ❤❤🎉🎉🎉❤❤❤🎉
@Neshenesh-sow1619
4 ай бұрын
ደምረኝ በቅንነት 🎉❤
@Hayatmuhamedሀዩብጁጅ
4 ай бұрын
ውይ ጨካኝ ነህ እዮባ በዚህ ልክ እረዱን ለማንቻውም እኳን ደስ አላችሁ እዚህ በላይ ይገባቸኋል በርቱ የኔ ምርጦች😍😍
@salem3796
4 ай бұрын
Yehone jezba neger
@Neshenesh-sow1619
4 ай бұрын
ደምረኝ በቅንነት 🎉❤
@Hayatmuhamedሀዩብጁጅ
4 ай бұрын
@@Neshenesh-sow1619 ደመርኩሽ
@ድንግልማርያምእንቺጠብቂኝ
4 ай бұрын
እረዱ ለ400 ነው ብዙ አትመኝ ያልሽ ገና አንድሚሊዮን ትገባላችሁ እንኳን ደስስስስስስስአላችሁ
@-againyoutube5771
4 ай бұрын
እህታለሜ በቅንነት ደምሬኝ❤
@yeshumethiolove275
4 ай бұрын
ረዱዬ የመልስ ምት ቆይተሽ አረሳስተሽ ከወንድሞቹ ጋ ስሪለት እሺ 😊❤አዎ ስትጀምር ከአዲስና ከአቤል ጋ ነበር ሶ ለአቤል ለግሉ ክፈቱለት በህግ😊❤❤❤❤
@Neshenesh-sow1619
4 ай бұрын
ደምረኝ የኔ ማር🎉🎉
@GoAsd-u9p
4 ай бұрын
ምንኛ መታደል ነው በእውነት ለምስታቸው ያላቸው ክብር ለመግለጥ ያጥረኛል❤❤❤
@-againyoutube5771
4 ай бұрын
የኔውድ❤ እህት በቅንነት ደምሬኝ
@ያሸናፊእናት
4 ай бұрын
በአረብ አለም ያላቹህ እህት ወድሞቸ እግዝአብሔር ላገራቹህ በሰላም ያግባቹህ 🎉
@አልፍያ135
4 ай бұрын
አሚን 🎉🎉
@راشدالغيثي-ش1ط
4 ай бұрын
አሚን ያረብ🙏🙏🙏
@SamreaMama
4 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@sbhgggffff8806
4 ай бұрын
አሜን
@ሉሉ-ሸ5አ
4 ай бұрын
አሚን ያረብ
@EleniMolla-yw2oi
4 ай бұрын
ቃልዬን የሚወድ በላይክ😍👍
@SaadaAbra
4 ай бұрын
የህን በተሠብ የሚወድ ማነዉ እርጅም እድሜ እና ጤና ይስጣችሁ ይገባህን ከዚህ በላይ🎉🎉🎉
@yeshitadesse4447
3 ай бұрын
መከባበራችሁ እንዴት ደስ እንደሚል አሳዳጊያችሁ ይባረክ❤❤❤
@ስደተኛዋነኝ
4 ай бұрын
ፍቅር ያድላችሁ የምር በጣም ታስቀናላችሁ ❤❤❤❤❤ እዪባ ከዚህም በላይ ይገባሀል
@ekramemohamad7392
4 ай бұрын
ድምሪኚ 12:13
@wegayehunegese
4 ай бұрын
ዋው ደስ ትላላችሁ የምር ለህዝብ አስተማሪ የሚሆን ቪዲዮ ልቀቁልን
@SameyMohmmed
4 ай бұрын
Wow እንዴት ደስ የላል እውነት ይሆን ይ እናት ይሆን ሂወት ሰል ምትቅርቡት ወሸት ይሆን ነገር ስይሆን ክ እውነት ጋር ሰል መጣች ባርቱ ❤❤❤
@-againyoutube5771
4 ай бұрын
እህታለሜ በቅንነት ደምሬኝ❤
@AyalAbate
4 ай бұрын
ግን ለምድነው መስቀልህን የማታደርገው😢😢😢
@almazalmazandarge
4 ай бұрын
ማነዉ እንዴ ረዱ የሚወዳት❤
@-againyoutube5771
4 ай бұрын
❤እህታለሜ በቅንነት ደምሬኝ
@رحمه-ث4ق
4 ай бұрын
እኔ ብሁን እስካሁን ከቤቴ ደርሸ ነበር ረዱየ የኔ አመለ ሸጋ እዴት እደምወድሽ የወንድሞችህን ነገር ግን ሳላደንቅ ማለፍ አልፈልግም በጣም ጥሩ ወንድሞች አሉህ❤❤❤❤
@Neshenesh-sow1619
4 ай бұрын
ደምረኝ በቅንነት 🎉
@ፍቅርፍቅር-አ5ጘ
4 ай бұрын
እዮባ እንኳን ለዚህ አደረሰህ እንኳን ደስ አለህ ከዚህ በላይ ይጨምርልህ አቤል ከሁላችሁም ያዝናናኛል 😂😂😂❤❤
@yodittedese7962
4 ай бұрын
ጨዋ ቆጆትሁትነሸ እግዚአብሔር መጨረሻችሁን ያሳምረው እዮብ ግን አክብራት ንግሰትህነች።
@fhgdjdjgf7310
4 ай бұрын
እኔኮ ሁሌም የምስቀው ነገር አቤላን ሳይ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂ስወደው 😂😂😂😂😂😂😂😂
@-againyoutube5771
4 ай бұрын
እህታለሜ❤ በቅንነት ደምሬኝ
@kelemwafederere2173
4 ай бұрын
❤❤❤❤አቤል እኮ የሳቃችን ምጭ ነው😂😂😂
@eyarslaewarkneh4548
4 ай бұрын
አቤት ፍቅራችሁ መከባበራችሁ ታድላችሁ የተባረከ ቤተስብ እናትና አባታችሁ ታድለዋል በልጅ መባረክ መታደል ነው
@-againyoutube5771
4 ай бұрын
❤እህታለሜ በቅንነት ደምሬኝ
@Soloi-l8h
4 ай бұрын
❤❤❤@@-againyoutube5771
@Soloi-l8h
4 ай бұрын
❤❤🎉
@Soloi-l8h
4 ай бұрын
@-a❤❤gainyoutube5771
@salem3796
4 ай бұрын
Redu yene konjo, focus on your studies 👍🏼
@efratatube286
4 ай бұрын
ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ እንኳን ደስ ያላችሁ ። በእውነቱ ግን ኢዮብ እና አቤል እስከ ባለቤቶቻችሁ በጣም ነው እምወዳችሁ ትልቅ ወንድማችሁ ሄኖክም እንደዛው አድስም እወደዋለሁ ግን አንዳንዴ ይሳሳታል ያ ማለት ከሰው ስህተት ይጠፋል ማለት አይደለም ሁላችንም ኃጢያተኞች ነን። ግን እርሱ ዘማሪ ነኝ ስለሚል ለቤተክርስቲያን ሲል ራሱን በስርዓቱ ሊያስገዛ ይገባል። ሌሎች ግን ጎበዞት ናችሁ። የሱ ጥፋት በመጀመሪያ ለሚስቱ በለበት ሲያስር ሳይጋቡ ይሄ የቤተክርስቲያን በደል ነው። በመቀጠል ደግሞ ከሜካፕ ከቤተክርስቲያን መግባቱ። ከዛም አንዳንድ ቪዲዮዎች አሉ። ከዛ ውጭ ግን ባልና ሚስቱ ፍቅራቸው መልካም ነው ይበርቱ ። ቤተክርስቲያንን ግን ሥርዓቷን ለማወቅ ይሞክር ዘማሪ ስለኾነ ግዴታው ነው። እናንተም ኢዮብ ና ረዱ እንኳን ለዚህ አበቃችሁ ፍቅረኛህ (የወደፊት የልጆትህ እናት ሚስትህ ) በጣም ተወዳጅ የሆነች የተረጋጋች ልጅ ነች። ለአንተ ደግሞ በጣም ትጠነቀቅልኻለች በጣም ገራሚ ሴት ነች መጨረሻዋ ይመር። አንተም ጎበዝ ነኽ በርታ ለሚስትህ ክብር ከሰጠኽ ሁሉም ያከብርሃል ይወድሃል። ከአጠገብኽ ያለውን መውደድ ካልቻልክ ግን ከሌላው ክብር አታገኝም። በእርግጥ ለሰው ብለኽ ሳይኾን መውደድኽ ለግልኽ ነው። በርቱ። በጣም ጎበዝ ቤተሰብ ናችሁ። ፍቅራችሁን አንድነታችሁን እኛ እንደምናየው እስከመጨረሻው በፍቅር ኑሩልን 🌹🌹🎚👍 እግዚአብሔር ወላጆቻችሁንም ይጠብቅ እናንተም ቁምነገረኛ ናችሁ 🌹❤🎚
@-againyoutube5771
4 ай бұрын
እህታለሜ በቅንነት ደምሬኝ❤
@mercycoffee7337
4 ай бұрын
ረጋሟለቷ ቆጅናዋ ሁሉ ነገሯ ደስ ስትል እድለኛ ነክ እዮባ❤❤
@-againyoutube5771
4 ай бұрын
እህታለሜ❤ በቅንነት ደምሬኝ
@grge7732
4 ай бұрын
የረዱ መሽኮረመም ደስ ሲለን❤❤❤
@lailalaila8451
3 ай бұрын
Masha Allah fekirechu desisli wonedemchuchu temralechu
@Lubab406
4 ай бұрын
ፍቅር የሆነ ቤተሰብ❤
@ስአዲውሎየ
4 ай бұрын
በጣም ወድምአማቹው እደዚህአብርውሰርተው ሲድጉ ደሰይላል
@-againyoutube5771
4 ай бұрын
እህታለሜ በቅንነት ደምሬኝ❤
@tirhasasefa640
4 ай бұрын
❤❤🎉yene konjo enide atasakat beprank bedir melshe
@MG-yv9ds
4 ай бұрын
ሩዱ የለበሰችውልብስምቾትአልሰጣትም አይዞሽ አትፍሬተለማመጅ
@-againyoutube5771
4 ай бұрын
❤እህታለሜ በቅንነት ደምሬኝ
@zenithyimam3223
4 ай бұрын
@@-againyoutube5771ሳህ ማስተካከሉ እራሱን የቻለ አንድ ስራ ሆነባት እኮ ሆሆሆ ግን ካሜራ ስለምፈራ ይመስለኛል
@ryytrtty5114
4 ай бұрын
እረዱየ ጸባየ ሠናይ የኔዉድ ስርአትሽን ስወድልሽ❤❤❤
@MalikamuDana
4 ай бұрын
እኔ ደስ የሚላኝ ሄኖክ ነዉ
@asioupiaasioupia2276
4 ай бұрын
እንኳን ደስ አላችሁልን አበጣም ስጠብቅ ነበር ምርጥ ቤተሰብ የአድስ ጥፊ ደስ ብሎኛል😂😂 ❤❤❤🎉🎉🎉
@-againyoutube5771
4 ай бұрын
❤እህታለሜ በቅንነት ደምሬኝ
@MisayeSindo
4 ай бұрын
የመዳምቅመሞች እስቲዱአአድርጉልኝያሰብሽውንያሳካልሽበሉኝያርብእኔአሚንልበላችሁውዶቸዋ
@-againyoutube5771
4 ай бұрын
❤እህታለሜ በቅንነት ደምሬኝ
@Kuluzemedasbuscribe
4 ай бұрын
እንኳን ደስ አላችሁ እዮብ እናርዱ እዮባተው አታስለቅሳት ርዱስታለቅስ ይጨንቀኞአል በጣም ምስኪንናት🥰
@Alemaztube_21
4 ай бұрын
ይኸን ቤተሠብ ማነው እሚወደው ስነ ሥራአታቸው❤😍👌
@SennafHasan
4 ай бұрын
እኔ አችንም በጣም ነዉ እምወድሽ እስከ ልጆችሽ ሀይሚና ብሩኬ
@-againyoutube5771
4 ай бұрын
እህታለሜ በቅንነት ደምሬኝ❤
@SeadsEndris
4 ай бұрын
እኔ አልሚየ በጣም ነው የምወዳቸው
@Neshenesh-sow1619
4 ай бұрын
ደምረኝ ማር😊
@Neshenesh-sow1619
4 ай бұрын
@@SeadsEndrisደምረኝ የኔ ማር🎉
@Fatima-ok1bm
4 ай бұрын
❤❤❤😊😊ቃልየን ግን በጣም ያከብሮታል እውይ እነሱም ጋ ስላደገች ይመስለኛል😊😊❤❤❤
@-againyoutube5771
4 ай бұрын
❤እህታለሜ በቅንነት ደምሬኝ
@manayeralzabi6085
4 ай бұрын
ማነዉ እዳኔ አቤልን እሚወድ😂😂😂
@Neshenesh-sow1619
4 ай бұрын
ደምረኝ በቅንነት ❤
@በክርስቶስክርስቲያን-ቀ4ዀ
4 ай бұрын
እዮባ በጥፊስትመታልኝ የተስማኝን ደስታ ልነግርህህ አልችልም😂😂😂😂🎉 ተረፍክ ግን ፕራክህ ሁሉ ቅጥያጣና ስነምግባር ስነስርዓት የጎደለው ከውንድሞችህ ተማር ብዬሀለው አንተ ወጠጤ የሆንክ ነገር እረዱብድርሽን መልስሽ ንዴቴን አብርጂልኝ በማርያም የኔ ቆንጆ ቆሌውን ግፈፊልኝ ብናትሽ 😅😅🎉
@buzetube1356
4 ай бұрын
አቤት ደስስ ሲሉ እረዲዩ የኔ ፍልቅልቅ ይሂን ቤተሰብ ማነው እደኔ የሚወዳቸው እስኪ እኔንም አበረታቱኞ እዩባ እስኪ እኛንም አሳድጉን አስተዋውቁልን አበረታቱን
@-againyoutube5771
4 ай бұрын
❤እህታለሜ በቅንነት ደምሬኝ
@emuyeemuye6731
4 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂እኔም አውቄነበር ጥፊዋግ እንዴት ናት እዮባ😂😂❤❤❤❤❤❤ በድጋሜ እንኳን ደስ አላችሁ እዮባና ረዱ❤❤❤❤❤❤
@ruthkassu6304
4 ай бұрын
በስሰት የማይሽ ረዱዬ❤❤❤❤❤
@-againyoutube5771
4 ай бұрын
እህታለሜ❤ በቅንነት ደምሬኝ
@MesiGalaso
4 ай бұрын
እንኳን ፍራንክ ሆነ የኔ ውዶች እንኳን ደስ አላችሁ ❤❤❤🎉🎉🎉ግን በዚህ ፕሮግራም ላይ ደሴ የአለም ፍራንክ 😏 አይረዱዬ የኔ ቆንጆ ሲወድሽ ❤
@Mklite-dx2do
4 ай бұрын
ስታምሩ እግዚአብሔር ፍቅሩን ያብዛላችሁ❤❤❤❤❤
@-againyoutube5771
4 ай бұрын
❤እህታለሜ በቅንነት ደምሬኝ
@MohamdAgha-qd1wd
4 ай бұрын
@@-againyoutube5771❤❤
@kaleabnatti4511
4 ай бұрын
Echi leje meskin nat , O my goodness she is very cool 😎
@abebechabe-d6d
4 ай бұрын
እኔሥ በጣም ተናድጄብህ ነበረ በመጀመሪያው እዮባ
@Neshenesh-sow1619
4 ай бұрын
ደምረኝ በቅንነት 🎉❤
@መዲነኝወሎየዋ-ከ2ጸ
4 ай бұрын
ወይ አቤል እደት እደሚያሥቀኝ😂 የዋህ እነትህ ያሥታውቃል
@XxXx-wr5rg
4 ай бұрын
እዮብ የምር በዚህ ልክ በቤተሠብህ መሀል ፕራክ ይደብራል😢😢እረዱ ደግሞ ኮራ በይ እራስሽን አስከብሪ😮እንደዛ ፕራክ አርጎሽ ተበርክኮ ይቅርታ ማለት ነበረበት😢😢አንች ግን ቀለል አርገሽ ችግር የለም አልሽው ለምን😮
@Tiji-l7r
4 ай бұрын
😡😡😡
@XxXx-wr5rg
4 ай бұрын
@@Tiji-l7r ኸየር🤔
@BaBa-mr8fp
4 ай бұрын
በኢየሱስ ክፉ ምክር
@Selamawit-mehary
4 ай бұрын
ግን እኮ ረድ ከጀመረች 50k ሰብስክራይብና የላይኩ ብዛት ጨምራል እዬብ ለረድ ምስጋና ያንሳታል።
@endalededhase7925
4 ай бұрын
ማሪያምን የመጀመሪያው ቪዲዮ ደብሮኝ ነበረ አብራክ ሽር ጉድ ስትል ቆይታ ሂጂ ስትላት ያናድድ ነበረ አሁን ምርጥ ነው እዮባ በርቱ መቼም የሐዲስ ዜማዎች ግርፍ ስለሆናቹ እንደ ሌላው ፍቅር ነፋስ ይገባቹሀል የሚል ስጋት የለም ፍቅራቹ ጸንቶ ለተከበረው ትዳር ያብቃቹ
@Neshenesh-sow1619
4 ай бұрын
ደምረኝ በቅንነት 🎉❤
@የፍቅርሀገር
4 ай бұрын
የኔ ደርባባ አንችን የወለዱ ቤተሰቦች ምንኛ የተባረኩ ናቸዉ በአሁን ሰአት እንዲህ ያለች ልጂ ማገኘት ከባድ ነዉ መጨረሻሺን ያሳምርልሺ ፈጣሪ እረዱየ
@GenetTadese-ig3fy
4 ай бұрын
ረዱዬ የቤቱ ድምቀት
@KuuukuuMti
4 ай бұрын
የኔ ምስግን ረዱዬ ስወድሽ እኮ
@tsionnegussa4518
4 ай бұрын
ዋው እረዱዬ ስታምሩ❤❤❤
@-againyoutube5771
4 ай бұрын
እህታለሜ በቅንነት ደምሬኝ❤
@hewanabera963
4 ай бұрын
ወንድማማቾቹ ለሴት ያላቸው ክብር በስመ አብ እግዚአብሔር ይባርካችሁ🎉🎉🎉❤❤
@ልቤ02
4 ай бұрын
አቤል የመጨረሻ አዝግ ነው😂😂ምርጥ ቤተሰብ❤❤❤❤
@ሪሀናወሎየዋባቦ
4 ай бұрын
😂😂ተጨዋቺነዉ
@የራያዋ-ሐ5ኘ
4 ай бұрын
በጣም😂😂
@-againyoutube5771
4 ай бұрын
❤እህታለሜ በቅንነት ደምሬኝ
@sifenshume7726
4 ай бұрын
እንኩዋንም ፕራንክ ሆነ እውነት በጣም ነበር የደበረኝ እዮባ ጥፊው ግን ይገባሃል አዲስ እጅህ ይባረክ 😂አቤላ አዝግ እንኩዋን በሰላም መጣህ sub አድርገሃለው ምርጥ ቪዲዮ እንጠብቃለን በርታ 😍
@HiwoiSiSiyaa
4 ай бұрын
Congra redu ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉knjoooo
@mhretwelde-zc4qj
4 ай бұрын
እዮብ ግን ሩዱን ምን አድርጊ ነው ምትላት እንኳን ደስ አላቹ ለማንኛውም
@SameyMohmmed
4 ай бұрын
እውነት ይ እናት ፍቅር ል ሁሉም ምስክር ነው ❤❤❤❤❤
@-againyoutube5771
4 ай бұрын
እህታለሜ በቅንነት ደምሬኝ❤
@mekdisemazger1404
4 ай бұрын
የኔ እናት ክፍት አላት 😢❤❤❤❤❤❤❤❤
@Zabedh-w3p
4 ай бұрын
የአቤል ሚስት እረጉዝ ነች ማሻአላህ ብያለሁ
@-againyoutube5771
4 ай бұрын
እህታለሜ በቅንነት ደምሬኝ❤
@etatu-ul5cl
4 ай бұрын
ከዚ በላይ ገና በቅርብ ጊዜ በልዕልቷ በረዱ 600k ትገባላችሁ❤❤❤❤
@Neshenesh-sow1619
4 ай бұрын
ደምረኝ በቅንነት 🎉🎉
27:04
የሀበሻ ልብስ ለብሰሽ እኛ ጋር አትሄጂም ስላት ተቀየመችኝ😱
Jossey 27
Рет қаралды 124 М.
3:50:22
Peaceful Quran Recitation of Surah Yasin (Yaseen) سورة يس | SOFT VOICE | Zikrullah TV
Zikrullah TV
Рет қаралды 15 МЛН
00:18
Побег из Тюрьмы : Тетрис помог Nuggets Gegagedigedagedago сбежать от Nikocado Avocado !
Фани Хани
Рет қаралды 1,9 МЛН
00:34
Turn Off the Vacum And Sit Back and Laugh 🤣
SKITSFUL
Рет қаралды 7 МЛН
00:43
Муж внезапно вернулся домой @Oscar_elteacher
История одного вокалиста
Рет қаралды 7 МЛН
00:27
Give male police officers the most tiring car#Short #Officer Rabbit #angel
兔子警官
Рет қаралды 84 МЛН
19:37
ፕሮግራሙ ተበጠበጠ እዮብ እናት እና አባቱ ሲመጡ ረዱን አባረራት
Eyobel tube-እዮቤል ቲዩብ
Рет қаралды 281 М.
13:01
እዮብ አለቀሰ -ረዱ ጥላው ላትመለስ እርቃ ልትርቆ ነው
Eyobel tube-እዮቤል ቲዩብ
Рет қаралды 131 М.
22:08
ዳይመንድ ሰርፕራይዝ አደረጋት አለቀሰች
heni and tsi - ሄኒ እና ፂ
Рет қаралды 199 М.
35:32
ሚስጥሮቻችንን ዘረገፍነው ከድሮም ፍቅረኛማቾች ነበርን
Eyobel tube-እዮቤል ቲዩብ
Рет қаралды 197 М.
6:37
🛑 አናጋገሪ የሆነው የዋኒትያ እና የአብሬሎ ፍቺ Asne tube💔💔💔😂😂😁
Asne tube
Рет қаралды 878
34:13
የአቤልን ልደት 1ኛ አመቱ እንደተከበረለት አርገን ሰርፕራይዝ አረግነው
abel and netsi - አቤል እና ነፂ
Рет қаралды 136 М.
19:22
እዮብ ና ረዱን ሰርፕራይዝ አደረግናቸው
Eyobel tube-እዮቤል ቲዩብ
Рет қаралды 244 М.
37:24
የማይረሳ የፍቅር ጊዜ አሳለፍን
Eyobel tube-እዮቤል ቲዩብ
Рет қаралды 223 М.
26:29
አዲስ ሳይነግረኝ ድንገት ጥሎኝ ሄደ
ሐዲስ ዜማ ቲዩብ- Haddis zema tube
Рет қаралды 575 М.
24:27
ቃል እንዲህ ተፈትና አታቅም ወንድሞቼ አስጨነቋት
ሐዲስ ዜማ ቲዩብ- Haddis zema tube
Рет қаралды 150 М.
00:18
Побег из Тюрьмы : Тетрис помог Nuggets Gegagedigedagedago сбежать от Nikocado Avocado !
Фани Хани
Рет қаралды 1,9 МЛН