ረዱ ስትማግጥበት አገኛት
17:27
Пікірлер
@bonaamokonen
@bonaamokonen 12 минут бұрын
Prank wayyoo
@meskermgetachee
@meskermgetachee 14 минут бұрын
ስርት ያላት ላት ልጅ ነት እውነት
@ሀበሿዊት
@ሀበሿዊት 14 минут бұрын
እንደት እንዳሳዘነቺኝ😢😢😢 የኔ ናት ስጦታ ይስጣትየምትሉ 😢
@RebuniRebuni-fs3zo
@RebuniRebuni-fs3zo 17 минут бұрын
ሁላቹም ክበሩ ሄኒ አዲስ አቤል ቃልዬ ነፂ❤❤
@tsedeyeticha1388
@tsedeyeticha1388 18 минут бұрын
I think eyoba will propose reduye next episode ❤❤
@Fker-cs2rh9ch
@Fker-cs2rh9ch 18 минут бұрын
ረዱ የኔ ጨዋ ምን አይነት ቤተሠብ ነው ያሳደግሺ ሰነ ሰርአትሺ ታድለሺ 😢
@RebuniRebuni-fs3zo
@RebuniRebuni-fs3zo 19 минут бұрын
እንኳን ደስ አላቹ ረዱ እና እዮብ❤❤❤
@user-wf2ie6fz8w
@user-wf2ie6fz8w 22 минут бұрын
ይሄ ነገር አጋጥሞኛል ስሜቱን የሚያዉቅ ያዉቀዋል የኔ ናት አሳዘነችኝ😢😢
@EferataWassihun-gk5ue
@EferataWassihun-gk5ue 23 минут бұрын
እንኳን ደስ አላችሁ ግን መጀመሪያ ማሳወቅ ነበረብህ ካልነገርካት ደሞ ምርጥ ስርአት ያላት ምታኮራ ነች ግን አታስለቅሳት
@user-dw3bm2wn2j
@user-dw3bm2wn2j 24 минут бұрын
አዬባ አተ የተመታክ
@user-mz1bn6jk7p
@user-mz1bn6jk7p 36 минут бұрын
👎👎👎👎👎
@weynidave4079
@weynidave4079 37 минут бұрын
አዲስ ግን ከማታት ሌላ አታቅም
@meronhabtu952
@meronhabtu952 43 минут бұрын
"ምንድነው ይዤልሽ እመጣለሁ" ማለት? ልትበላ ነው እንዴ የምትመጣው! መጀመሪያ እደግ ሲያስጠላ
@mekdestens4401
@mekdestens4401 44 минут бұрын
እንኳን ለዚህ ያበቃችሁ
@ArgashAbera
@ArgashAbera 46 минут бұрын
ርዱየ ማረያምን በፍቅር ነው እምወድሺ አይለያችሁ
@user-sc8jr5vj8v
@user-sc8jr5vj8v 50 минут бұрын
😢❤❤😘😘😘😘የኔቆጆስታሣዝን😢😢❤❤❤❤አዲስዬ
@TesfayeAdane-fs8vv
@TesfayeAdane-fs8vv Сағат бұрын
weyne Yene Enat Stasazin
@ethiopialove2772
@ethiopialove2772 Сағат бұрын
ኤጭ አሁንስ ኢትዮጵያ ያላችሁ ሰዎች ተበላሻችሁ ይሄ ፕራንክ ነው ብትል ጭራሽ እናደዳለሁኝ ሲጀመር እንዲህ አይነት ፕራንክ የለም ሲቀጥል እውነትም ከሆነ የማትረባ ነህ ማለት ነው: ለምን ሰው እንዲሰድባችሁ ታደርጋላችሁ? ፕራንክ እንኳን ቢሆን በዚህ መልኩ ልጅቷን ማስደንገጥ የለብህም ነውር ነው ያውም ይሄ ሁለተኛህ ነው እኔ ሳይህ ተመልካች እንዳታጣ
@bazakason8474
@bazakason8474 Сағат бұрын
❤❤❤❤❤❤
@user-xn1gt8fe5e
@user-xn1gt8fe5e Сағат бұрын
እረዱ ስራቷ❤
@user-go3je6xl3m
@user-go3je6xl3m Сағат бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤💔💔💔💔💔💔😘😘😘😘😘😘👍👍👍👍👍👍
@Jamilanaanalshahiu
@Jamilanaanalshahiu Сағат бұрын
😊😊😊😊😊😊😊😊😊😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@EtataYeshu-pk5zo
@EtataYeshu-pk5zo Сағат бұрын
እዮብ ማለት ምንድነው የሚሰራው ሕፃን ነው እንዲ ልጅቷን የሚጫወትባት ወንድሞቹ ምከሩት ረድ አሳዘነችኝ
@hanaabebeyemaryamelje6535
@hanaabebeyemaryamelje6535 Сағат бұрын
እዮቤ ደግ አቀመሰህ ጥፊ እረድኤትን አክብር ዋዋ
@genetalemu8825
@genetalemu8825 Сағат бұрын
Wow!!! Very beautiful family ❤❤❤❤ tbebrachu betam des yelal❤❤❤
@genetalemu8825
@genetalemu8825 Сағат бұрын
Wow!!! Very beautiful family ❤❤❤❤ tbebrachu betam des yelal❤❤❤
@mosessolomon6889
@mosessolomon6889 Сағат бұрын
Too much prank, it’s getting childish.
@ansiftube7486
@ansiftube7486 2 сағат бұрын
እዮባ ደስ አይልም😔!
@sadsad-hx2dy
@sadsad-hx2dy 2 сағат бұрын
ውሻሻሻሻሻሻሻ
@sadsad-hx2dy
@sadsad-hx2dy 2 сағат бұрын
ደሥ የሚለው ነገር አነሳሁብህ ሰብስክራይብህን ዴዴም ዶማ
@genetalemu8825
@genetalemu8825 2 сағат бұрын
Congratulations Eyob and Redu❤❤❤❤
@user-rs9yf3im4b
@user-rs9yf3im4b 2 сағат бұрын
እንደዚህ አይነት ፕራንክ እንዳይደገም ሁላችንም ነው ያስለቀስከን ይደብራል!¡!!!!
@user-rt7fh8th1o
@user-rt7fh8th1o 2 сағат бұрын
Yematrba
@user-jh3pn2lf6d
@user-jh3pn2lf6d 2 сағат бұрын
አድስዬ ግን ለሴት ልጅ ያለዉ ክብር እዉነት ይለያያል እግዚአብሔር ያክብርህ
@aweddfj5529
@aweddfj5529 2 сағат бұрын
😂😂😂😂
@kidistkassa7093
@kidistkassa7093 2 сағат бұрын
ረዱዬ: እንድእውም:ውብ: ነሽ: አሁን: ደግሞ: የበለጠ: ውብ: ሆንሽ: እዬብም:አምሮብሀል: ሁለታችሁም: ታምራላችሁ: እመብርሀን: በጥልዋ: ትከልላችሁ: አሜን: አሜን: አሜን::
@user-mj8qf2fu7u
@user-mj8qf2fu7u 2 сағат бұрын
አረበሳቅ ሞትሁ😅😅😅😅😂😂😂😂😂ሴትየላከዉ ሞት አይፈራምነዉ አባቴ አረቁጥሩን ስጪኝ እረድዬ የኔቆጆየጋርድሽን እፈልገዋለሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@FafiFafi-md9eg
@FafiFafi-md9eg 3 сағат бұрын
እዮብ ፕራክ መሆን አለበት
@tigistnigussu2135
@tigistnigussu2135 3 сағат бұрын
እዮብ በጣም እያበዛኽው አልመሰለህም?? የረዱ ቤተሰቦች ግን ይህን ቪዲዮ ሲያዩ ዝም የሚሉህ ይመስልሀል አንተስ ሁሌም የሷን ድነጋጤና እምባ መመልከት አይደብርህም እንዴ? ማርያምን አስብበት እሺ
@mercyglory9268
@mercyglory9268 3 сағат бұрын
እኔ የምለው እዮብ የአዲስ ጅ ነው ወይስ አባት? እንድያው ብየሰበቡ ጨምቦልቅ አርጎ ሊገለው ነው
@yeshimulugeta6933
@yeshimulugeta6933 3 сағат бұрын
አረ እባካችሁ አትተራመሱ prank እንደሆነ ያስታውቃል።
@mekliteabebe2373
@mekliteabebe2373 3 сағат бұрын
አይ አዲስ ሲጀመር እንዲህ አይነት ፕሮግራም ማድረግ የለብህም :: እንኳክ በጥፌ ያለህ እዚህ የደረስከው በሷ ነው አትርሳ ትልቅ ብልግና ነው ከፕሮግራም ላይ ሂጂ ማለት ጋጥ ወጥነት ነው ስው አክብር እሺ::
@kecomekel2000
@kecomekel2000 3 сағат бұрын
Radu konjo ayzos kkk prank yemslal
@fjjuhjkkjghvg6878
@fjjuhjkkjghvg6878 3 сағат бұрын
ወንዲሞችህጀግና፣አናተንያገባመታደልነው❤❤❤❤❤❤አረጂምአዲሜ፣አድስ
@ELINIR-u4d
@ELINIR-u4d 3 сағат бұрын
ስቲልየዉ 😢😢😢
@user-gn2om1sg8i
@user-gn2om1sg8i 3 сағат бұрын
ምኑ ገገማነው ኧረ ይዝ ዛህ👊👊
@mimekebede5623
@mimekebede5623 3 сағат бұрын
ፕራንክ ነው።
@nigesttadesse4985
@nigesttadesse4985 3 сағат бұрын
ያሳዝናል ለምን ታስለቅሳታለህ ልጅ አይደለህም ወላጆችህ ቢያውቋት ብታስተዋዉቅ ጥሩቨአጋጣሚ ነወ ፕራንፕ ግን በዚህ ሰአት ይደብራል
@user-uu3ts9lh2n
@user-uu3ts9lh2n 3 сағат бұрын
በጣም ደስ ትላላችሁ ግን ለሠዉ ልጅ ክብር ይኑርህ ከቤተሠቦችህ ፊት ተከባከባት ሌላ ቀን አለ እኮ ፕራክ ማረግ ከፈለክ ትግስት ሶብር ያስፈልጋል ስለሁሉ ነገር የምር
@user-mf6zh3xd6v
@user-mf6zh3xd6v 3 сағат бұрын
ዮድምዬ ጥፊ ተማችቶኘል እደው የሰዋል እዮባ