በውስጥ ሰውነቴ || በዘማሪት ናርዶስ ካሳሁን

  Рет қаралды 64,621

21 MEDIA ሃያ አንድ ሚዲያ

21 MEDIA ሃያ አንድ ሚዲያ

Күн бұрын

Пікірлер: 65
@mfsjggu-gh3jh
@mfsjggu-gh3jh Жыл бұрын
አይገርምም ኢሄ መዝሙር የእኔን ሂወት ቁጬ ለእኔ የተዘመረ ነው የመሰለኜ እግዚአብሔር ለዚህ ጎስቃላ ስጋ ከመገዛት እንዲያድነኝ ፀልዩሌኝ ወልደ እየሱስ አላችሁ ።
@tekureanbesa1427
@tekureanbesa1427 Жыл бұрын
sele keneneth yewahneth KEDUSE EYESUSE KERESTOSE yasebh bexselot berta wendem
@hiyab2112
@hiyab2112 Жыл бұрын
እንኩዋን ለቅድስት ሃገር ኢየሩሳሌም ለቅዱስ ጦቢት እና ለአባ አጋቶንባሕታዊ በዓል በሰላም አደረሳችሁ !❤
@ኦርቶዶክስተዋህዶለዘ-ቨ1ጸ
@ኦርቶዶክስተዋህዶለዘ-ቨ1ጸ Жыл бұрын
Amen Amen Amen Enkuan Abro Aderesen❤🙏🙏🙏
@betelhemdemek766
@betelhemdemek766 Жыл бұрын
ከዚህ መዝሙር ጀርባ ያላችሁ እግዚአብሔር ጥበብን ያበዛላችሁ አሁንም ይህ እጃችሁ አይንጠፍ ፣ ከማይጎድለው ዝማሬ መላዕክቱ ያድልልን። አሜን ፫😢❤
@TemsegnMekebb
@TemsegnMekebb Жыл бұрын
ጸጋዉ ሰቶሻል ይጠብቅልሽ
@amelework8204
@amelework8204 Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እህታችን🙏❤ ውድ የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ በሠላም አደረሳችሁ አደረሰን!! እግዚአብሔር አምላክ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን🙏
@EyuelMikhail
@EyuelMikhail Жыл бұрын
ናርዶስዬ እመብርሀንን በጣም ነው ደስየሚለው ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን😮❤
@tazinoboshi6587
@tazinoboshi6587 Жыл бұрын
Abeti indet dasi yemil wubi zimare new tsaga yibzalish 🕊️🕊️🕊️💯
@ሳቅጨዎታ
@ሳቅጨዎታ Жыл бұрын
ድንቅ መዝሙር ግን like የለውም
@wowlife-21
@wowlife-21 2 ай бұрын
አቤት ግሩም ድምጽ፣ መረጋጋት! ጸጋውን ያብዛልሽ፣ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን!!!
@mulunuguse7800
@mulunuguse7800 Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@AbelErmias-fd2xw
@AbelErmias-fd2xw Жыл бұрын
Zemare melaekten yasemalen betam yemewodew mezmure new
@dagimelese
@dagimelese 5 ай бұрын
እኔንም አሳትፉኝ በማርያም
@ፅጌማርያም-ፐ2ፈ
@ፅጌማርያም-ፐ2ፈ Жыл бұрын
ዝማሬ መላአክት ያሰማልን እህታችን በእድሜ በጤና በተዋሕዶ ቤት ያኑረልን🙏
@YosefAlemayehu-jc3oc
@YosefAlemayehu-jc3oc 8 ай бұрын
ፀጋ ተሰብስቦ ተሰቶሻል እህቴ እግዚሐብሄር ይጠብቅሽ
@tsigefereja762
@tsigefereja762 Жыл бұрын
nardi zemare melaktn yasemalen 🙏🙏🙏berchi
@ayinadisadmasu
@ayinadisadmasu Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እህታችን😢
@Finan_wel
@Finan_wel Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት የስምዓልና ልቢ ዝቕስቅስ ዝማሬ ብሓቒ
@Fitsum-xn1wx
@Fitsum-xn1wx 8 ай бұрын
የኔ ዉድ ድምጽሽም ፣ ተመስጦሽም ደስ ይላል በቤቱ ሁላችንም ያጽናን ቃለህይወት ያስማልን❤❤❤❤
@ashenafiabere3557
@ashenafiabere3557 7 ай бұрын
እንባየን ማቆም አቃተኝ😢😢
@tekureanbesa1427
@tekureanbesa1427 Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን የአገልግሎት ዘመናቹን ቅዱስ እግዚአብሔር ይባርክልን❤❤❤ እወዳቿለሑ በርቱ❤❤❤
@kalkidanadane4507
@kalkidanadane4507 Жыл бұрын
የመጨረሻዋን ቃለ ሕይወት ያሰማልን በርቺልን እህታችን ወንድማችን በቤቱ ረጅም እድሜ ኑርልን በርታልን ❤❤
@ከዳነምህረትእናቴ
@ከዳነምህረትእናቴ Жыл бұрын
Zemare melakiten yasamaleshi wide tsagun yabizalshi ❤❤❤❤❤🎉
@haimanotlemma7247
@haimanotlemma7247 Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህታችን🙏
@danitube3265
@danitube3265 Жыл бұрын
Zemare.melakten yasemaln. Endet maggnete echelalew lmdnw AA bicha metserute wede kelel ketmochem metachu zemariyane felgu engi
@Israel9563
@Israel9563 Жыл бұрын
👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏ዝማሬ መላእክት ያሠማልን 😢😢😢😢😢
@ሃይሌገብርኤልነው
@ሃይሌገብርኤልነው Жыл бұрын
ጸሎት የሆነ መዝሙር ነው❤
@HermelaMekonen-sw2bx
@HermelaMekonen-sw2bx Жыл бұрын
💞💕💕💕👍👍 dengel tebarkesh demsesh leyu nw ehte 🙌
@WelelaWelela-jm8zq
@WelelaWelela-jm8zq Жыл бұрын
ናርዲየ ስወደሽ ዝማሬ መላክት ያሰማልንደ
@michaelzebere9813
@michaelzebere9813 Жыл бұрын
Jegnit
@ወልደሩፋኤል-ዐ8ዠ
@ወልደሩፋኤል-ዐ8ዠ 9 ай бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ❤❤❤
@ሁሉበእርሱሆነ-ለ7ዠ
@ሁሉበእርሱሆነ-ለ7ዠ Жыл бұрын
ዝማሬ መልአክትን ያሰማልን እህታችን በቤቱ ያፅናሽ
@tisesisay2577
@tisesisay2577 Жыл бұрын
Zemare melaketen ysemalen
@AbajeGirma
@AbajeGirma Жыл бұрын
ናርድዬ ደስ የሚል ዝማሬ ነው ቃልህይውትን ያሰማልን
@BetelhemJambo
@BetelhemJambo Жыл бұрын
Kal hiwot yasmalin
@zeraferawdebele71
@zeraferawdebele71 Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን 🙏
@Misneb
@Misneb Жыл бұрын
ናርዶስ ድምፅን ክስነ ምግባር ጋር እግዚአብሔር አድሎሻል፣...በ ET Art ቀርበሽ ስትናገሪ በጣም ነው ልቤ የተነካው፣ ነገር ግን የምትወጅው አባትሽ ስለተለየሽ የተሰማሽን ጥልቅ ሀዘን ተቁዋቁመሽ ለመቆም የምታደርጊውን ትግል ሳይ ግን ደስ አለኝ። ይህ መለያየት ለጥቂት ግዜ ብቻ እንደሆነ አስበሽ ተፅናኚ። ከምንግዜውም የበለጠ አንድ ቤተሰብ ሆነን በእግዚአብሔር ቤት የምንሰባሰብበት እየቀረበ ስለሆነ በርቺ። ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን!❤❤❤
@heylaheylatube2924
@heylaheylatube2924 Жыл бұрын
ናርዲ ጉርም ፀጋ አለሽ እህቴ በርቺ
@mahlitdxb2372
@mahlitdxb2372 Жыл бұрын
በልደታ ማርያም ገራሚ መዝሙር እና ድምፅ ወይ መታደል እግዚአብሔር ይባርክሽ
@merrysmerrys5784
@merrysmerrys5784 Жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
@AyinadisSintayo
@AyinadisSintayo 7 ай бұрын
Inee bichaa nanyi gin ye ihetachinin dimts sisema wusxeen yaminezreny ?zimaree melayiktin yasemalin❤❤❤
@suse4194
@suse4194 Жыл бұрын
😢😢🙌🙏🙏🙏✝️❤️
@Mekeleya
@Mekeleya 9 ай бұрын
ቬዝ ክራር የምትደረድሩ ግን ብታርፉ ጥሩ ነው በኛ ቤት አልተፍቀደም።
@arabtowers1682
@arabtowers1682 Жыл бұрын
Zemare melakiten yasemalen ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@FikaduWako-t1j
@FikaduWako-t1j 5 ай бұрын
Igzhabher ybarksh nardye
@nazazitn
@nazazitn Жыл бұрын
Zemara melaeket yasemalen
@MercyT-qg2cl
@MercyT-qg2cl Жыл бұрын
❤❤❤❤
@aminadabtewhibo3300
@aminadabtewhibo3300 Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን። 5:44 🙏🙏🙏
@MekdiGirma-ne7ek
@MekdiGirma-ne7ek 14 сағат бұрын
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉😢😢
@Aklesiaalex
@Aklesiaalex Жыл бұрын
😢😢❤❤❤
@feqrtemarymi9021
@feqrtemarymi9021 Жыл бұрын
Elllllllllllllllllllllllllllllllll Amen Amen Amen Zemare Malakitin Yasamalin Bhunati👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏
@soccer-89
@soccer-89 Жыл бұрын
🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏
@Tin677
@Tin677 11 ай бұрын
Kuch blo mamesegen yichalal ende?
@arabtowers1682
@arabtowers1682 Жыл бұрын
🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@dawitfitru7192
@dawitfitru7192 Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን። ግን እህቴ ቁጭ ብሎ መዘመር ፣ ቁጭ ብሎ ማመስገን ፣ በየትኛው የኦርቶዶክስ አስተምህሮ ነው ቁጭ ብሎ ማመስገን የተማራችሁት። መልካም አገልግሎት ጀምራችሁ አቀራረባችሁ ግን ከቤተክርስቲያን የራቀ አይሁን። እናንተ ቁጭ ብላችሁ ማመስገን ከጀምራችሁ የሚመጣው ትውልድ ደሞ ተኝቶ ማመስገን የሚል ይጀምራል።
@kenandinku439
@kenandinku439 6 ай бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏💝💝💝💝👏👏👏👏👏❤❤❤❤❤
@TesfahunTakele-hx8fu
@TesfahunTakele-hx8fu Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@dagimelese
@dagimelese 5 ай бұрын
እኔንም አሳትፉኝ በማርያም
@MekdiGirma-ne7ek
@MekdiGirma-ne7ek 14 сағат бұрын
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉😢😢
@KalkidanDechasa
@KalkidanDechasa 9 ай бұрын
😢😢❤❤
@arabtowers1682
@arabtowers1682 Жыл бұрын
🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@anbesawgetahun8617
@anbesawgetahun8617 Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
የጎጆዬ ሰላም || በዘማሪት ፌቨን እዮብ @21media27
13:56
21 MEDIA ሃያ አንድ ሚዲያ
Рет қаралды 330 М.
It works #beatbox #tiktok
00:34
BeatboxJCOP
Рет қаралды 41 МЛН
Tuna 🍣 ​⁠@patrickzeinali ​⁠@ChefRush
00:48
albert_cancook
Рет қаралды 148 МЛН
We Attempted The Impossible 😱
00:54
Topper Guild
Рет қаралды 56 МЛН
The evil clown plays a prank on the angel
00:39
超人夫妇
Рет қаралды 53 МЛН
ድንግል እናቴ ነይ ድረሽልኝ || በዘማሪት ናርዶስ ካሳሁን@21media27
10:51
በብርሃን ፀዳል || በዘማሪት በጸሎት አስማረ @21media27
12:52
ሃያ አንድ መዝሙር 21 MEZIMUR
Рет қаралды 249 М.
ዛሬም አለሽ በልቤ||በዘማሪት ናርዶስ ካሳሁን @21media27
11:52
21 MEDIA ሃያ አንድ ሚዲያ
Рет қаралды 259 М.
It works #beatbox #tiktok
00:34
BeatboxJCOP
Рет қаралды 41 МЛН