በእንባ የተዘመረ‼️አጋጣሚ አይደለም መትረፌ መዳኔ/ዘማሪ ዲ/ን ይትባረክ ተገኝ

  Рет қаралды 46,129

መንክር ሚዲያ-Menker Media

መንክር ሚዲያ-Menker Media

Ай бұрын

#menkermediasubscribeያድርጉ #ethiopianmezmur #ኢየሱስ

Пікірлер: 252
@ablayegg7685
@ablayegg7685 10 күн бұрын
እመቤቴ እናቴ ኪዳነ ምህረት እወድሻለሁ ሁልጊዜ ከኔ ጋር ስለሆንሽ
@Senayet2127
@Senayet2127 23 күн бұрын
አጋጣሚ.አይደለም.መትረፌ.መዳኔ.ክብር.ለመድሐኒአለም.ይሁን.ተባረኩ
@MyEyerus
@MyEyerus Ай бұрын
ወንድሜ ስለአንተ እግዚአብሔርን በእጅጉ አመሠገንኩ!የድንግል ማርያም ልጅ ክርስቶስ ክብር ይግባው!
@user-qf8ej5fr9c
@user-qf8ej5fr9c 28 күн бұрын
እልልልልልልልልልልልልልል እናት አለኚ የምታብስ እንባ አያት አለሁ ስወጣ ስገባ ኪዳነምህረት አባመጠጊያ ናት አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🤲🤲🤲🤲🤲😢😢😢😢😢🕊🕊🕊🕊🕊🕊🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿⛪️⛪️⛪️✝️✝️✝️✝️✝️✝️
@user-bv3je5gl9m
@user-bv3je5gl9m Ай бұрын
ቀሲስ አሸናፊ ስላየናቸው ደስ ይላል ዝማሪ መላእክትን ያሰማቹ
@user-ig9tc5ot5r
@user-ig9tc5ot5r Ай бұрын
እንኳን አተረፈ ተመስገን ጠላት ዳቢሎስ ሁሌም ይፈር ይዋረድ እድሜ ለሚጨምር ፈጣሪ ይክበር ይመስገን
@meselachzegiyorgis2296
@meselachzegiyorgis2296 19 күн бұрын
ምስጋና ለዓለሙ ፈጣሪ ለቅድስት ሥላሴ ይስጥልን
@Lgenemeti2011
@Lgenemeti2011 5 күн бұрын
እኩአን እግዚአብሄር አተረፈህ::እኩአን ኪዳነምህረት ጥላ ከለላ ሆነችህ እግዚአብሄር ይመስገን::
@ejgtue522
@ejgtue522 Ай бұрын
🎉🎉🎉እልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤እልሏልልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤ዝማሪመላእክት ያሠማልን ማነው እንደኔ የኸን መዝሙር ሲሰማ እምባ የሜቀድመው በላይክአሳዩን የተዋህዶ ልጆችየትነን ሸር ላይክ ሰብሰክራይብ እናድርግ ሠላም ለሀገራችን
@user-ic3ix9fl2h
@user-ic3ix9fl2h Ай бұрын
maryamen enam belkso new ensemawe tegawen yabzalachew❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤
@laylalayla9893
@laylalayla9893 12 күн бұрын
ሀደ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@user-yy6ys8jd5f
@user-yy6ys8jd5f Ай бұрын
ኑረን እንድናመሰግን አምላከ ጊዎርጊሰ እድሜን ጨምሮጨምሮ ይስጠን ሙት አያመሰግንም እና ተዋህዶ ኑራ ታመሰግን ዲያብሎስ ይፈር እልልል እግዚአብሔር አምላክ ይክበር ይመሰገን እልልልልልልልልልል
@user-vp2bt5cj8s
@user-vp2bt5cj8s Ай бұрын
ቀሲስ አሸናፊ ስላየሑ በጣም ደስታ ተሰምቶኛል ጠፍተህ ስለነበረ!!!ሁላችሑም ተባረኩ።
@Kidist-rn2xc
@Kidist-rn2xc 21 күн бұрын
እኔ እንዲህ አይነት የ እዉነት የሚያገለግል ለገንዘብ ብሎ የማያገለግል ሀኬተኛ ያልሆነ አገልጋይ ደስ ሲለኝ ለዚህም ነዉ እሱም ባለቤቱም ፀጋ የበዛላቸዉ
@DargeBelex
@DargeBelex 19 күн бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል አሜን አሜን አሜን የእናታችን የኪዳነ ምህረት ስሟ ዘወትር የተመሠገነ የተከበረ ይሁን።
@eyeruskidane-xg3kr
@eyeruskidane-xg3kr 6 күн бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላዕክት ያሠማልን አቤት ውበት እግዚአብሔር አምላክ የአገልግሎት ዘመናችሁን ይባርክላችሁ
@user-cp6fz5lz1z
@user-cp6fz5lz1z 12 күн бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልዝማሬ መላእክት ያሰማልን አቤት ደስስ ማለታችሁ ኦርቶዶክሳዊነትኮ መመረጥ ነው 💐💐💐💐💐💐💐
@rahelabebe3473
@rahelabebe3473 11 күн бұрын
ቀሲስ አሸናፊ ስላየናቸው ደስ ይላል ዝማሪ መላእክትን ያሰማቹ kesisye betam new emnwedih
@user-xj5tr2yd4t
@user-xj5tr2yd4t 17 күн бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላዕክት ያሠማልን አቤት ውበት እግዚአብሔር አምላክ የአገልግሎት ዘመናችሁን ይባርክላችሁ ❤❤❤❤❤
@GetahunAfram
@GetahunAfram Ай бұрын
የእመቤቴ ድንቅ ስራ ነው
@FantuKelecha
@FantuKelecha Ай бұрын
ክብሩ ይስፋ ለአምላክ ገብርኤል ከሳት የሚያወጣው 🙏 እመብርሐን የአምላክ እናቱ ፈጥና ደርሳ የምታድን እንኩዋን ከተፈጠረው አደጋ ተርፈህ በዝማሬ ምስክርነት የአበቃህ 🙏
@user-wg3wx2nx4z
@user-wg3wx2nx4z 9 күн бұрын
ቃለህይወትያሸማልንዝማሬመላየሰክትያሰማችሁ የወርቶዶክስ እንቁ ልጆች
@user-wr8fs2zs8k
@user-wr8fs2zs8k 21 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን አተረፈህ ወንድሜ ተዋህዶ ሀይማኖቴ ለዘላለም ትኑር
@meselachzegiyorgis2296
@meselachzegiyorgis2296 19 күн бұрын
ስለ አባታችን ስለ ቀሲስ አሸናፍ እግዚአብሔርን እናመሰግናለን
@user-ky1hl8vi9d
@user-ky1hl8vi9d 14 күн бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልዝማሪ መልክት ያሰማልን❤❤❤
@user-xj5tr2yd4t
@user-xj5tr2yd4t 17 күн бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እንኳን እግዚአብሔር አተረፈህ ወንድማችን ዘማሪ ይትባረክ ተገኘ እመብርሐን ወላዲተ አምላክ አትለይህ በመልካም አገልግሎቶህ ነው የተረፍከው ❤❤❤
@tibebebzuneh1711
@tibebebzuneh1711 Ай бұрын
ዘማሪ ይትባረክ እንኳን በቤቱ ጎበስ ቀን እያልክ የምታገለግለው መድሀኒአለም አተረፈህ በተጨማሪም በመመረቅህ ደስ ብሎናል እንኳን ደስ አለህ
@selamlehagere7692
@selamlehagere7692 25 күн бұрын
...ዛሬም ጎብኝቶኛል እየደጋገመ, ክብርና ምስጋና ለዘለዓለም ለእርሱ ይሁን,🙏❤️ ከክፉ የጠበቃችሁ አምላክ የተመሰገነ ይሁን ወንድማችን, 🙏🙏🙏 ዘማሪ ቀሲስ አቨናፊን በዚህ ማህበር ውስጥ ስላየሁት በጣም ደስ ብሎኛል
@tewdie6297
@tewdie6297 Ай бұрын
እግዛአብሄር ይመሰገን ዝማሪ መልእክት ያሰማል እምዬ ተዋህዶ ለዘላለም ታፍራና ተክብራ ትኑር🙏🙏🙏🙏🙏
@meselachzegiyorgis2296
@meselachzegiyorgis2296 19 күн бұрын
እልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልል እናታት አለኝ የሚታብስ እንባ የሚታብስ እንባ አያታለሁ ሲወጣ ስገባ እልልልልል
@salmakhan3464
@salmakhan3464 20 күн бұрын
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ለሁላችሁም ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤
@meselachzegiyorgis2296
@meselachzegiyorgis2296 19 күн бұрын
አጋጣሚ አይደለም መፍትረፌ መዳኔ የጌታ ታምር ነው አረ ይገርማል የእኔ፣ ሞት እንቅልፍ ሆነል ጭንቀቴም ቀለለ የረዳኝ ጌታ ነው ውዴ የተከተለኝ እልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ከበዛው ፀጋው አብዝቶ ይስጥልን ጌታ እግዚአብሔር እንኳን አተረፋችሁ
@meselachzegiyorgis2296
@meselachzegiyorgis2296 19 күн бұрын
ለሁላችሁም ቃለ ህይወት ያሰማልን ረጂም እድሜና ጤናውን ያድልልን
@Ayelech-zf2qu
@Ayelech-zf2qu 13 күн бұрын
ቃለሕወትን የሰመል
@Tigstgebru-gi3su
@Tigstgebru-gi3su 19 күн бұрын
Zmare melaekt yasemaln wendme ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤እልልልልልልልልልል እንኳን ከክፉ ኣጋጣሚ በሰላም ኣወጣህ የሰላም አምላክ እግዚኣብሄር
@AlizahAlizah-cb1lt
@AlizahAlizah-cb1lt 20 күн бұрын
ክብርምስጋናለድንግልልጄአንትፈጣሪይባርክ❤❤❤❤
@user-sg5py7rf9j
@user-sg5py7rf9j 13 күн бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤ ቃለሒወትያሰማልን ተዋሕዶመሆን መታደልነው
@DubaiUae-yp9ou
@DubaiUae-yp9ou Ай бұрын
ዘማሬ ይትባረክ እኳን መድሀኒአለም አተረፈህ ወንድማችን
@Kidi-v4q
@Kidi-v4q Ай бұрын
ቀሲስ አሸናፊ ስላየኋቹ ደስ ብሎኛል
@penielbelachew9516
@penielbelachew9516 25 күн бұрын
እናታችን ኪዳነምህረት እንኳን አተረፈችህ.....
@user-ig9tc5ot5r
@user-ig9tc5ot5r Ай бұрын
እናት ❤❤❤አለኝ ኪዳነ ምህረት የምታብስ እምባ አጋጣሚ አይደለም መትረፌ መዳኔ የጌታ ታምህር ነው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@DebriBekele
@DebriBekele Күн бұрын
እንኳን እግዚአብሔር አተረፋችሁ
@DMYA370
@DMYA370 Күн бұрын
እልልልልልልል
@hiwatzergaw936
@hiwatzergaw936 23 күн бұрын
ማእበሩን ያስፋው ከክፉ ይሰውረው
@user-ig9tc5ot5r
@user-ig9tc5ot5r Ай бұрын
ተፈስይ ድንግል ማርያም ❤❤❤ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን አብዝታ ትባርክ ወንድማችን
@kwkw2678
@kwkw2678 20 күн бұрын
እልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ዚማሬ ማላአክትን ያሠማልን
@DMYA370
@DMYA370 Күн бұрын
አሜን አሜን
@welansaali674
@welansaali674 Ай бұрын
እልልልልልልልልልልልልል ዝማሪመለአክትያሰማልን ❤❤❤❤❤❤
@yeshiworkk1106
@yeshiworkk1106 Ай бұрын
አይ ውበት አይ ፀጋ እንዴት እንደምታምሩ የኛ ጌጦች ናችሁ እናንተ ያኑራችሁ እልልልልልል
@user-ln8xm7wr4r
@user-ln8xm7wr4r 24 күн бұрын
ተመስገን እመብርሀን ዬ ክብር ምስጋና ይድረሳት❤❤❤❤❤
@yeshumethiolove275
@yeshumethiolove275 Ай бұрын
ዘማሪ ይትይቤና ውድ ባለቤቱቱ ዘማሪት ሲስተር ሂወት እንኳን እግዚአብሔር አተረፋቹ የኛ እንቁዎች❤❤
@I_am_Fano
@I_am_Fano 25 күн бұрын
ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን። እልልልልልልልልል እንኳን አተረፈህ ከነቤተሰቦችህ የምንወድህ ወንድማችን ዲ/ን ይትባረክ እግዚአብሔር ይመስገን ። እልልልልልልል የሚጠብቀን አይተኛም እሰይ ክብር ለመድሃኒዓለም ይሁን❤የተዋህዶ ዕንቁዎች ስወዳችሁ እኮ ስትዘምሩ ደስ ስትሉ ክፉ አይንካችሁ በቤቱ ያፅናችሁ።
@user-ve3rp1nl6r
@user-ve3rp1nl6r Ай бұрын
እልልልልልልልአቤት ዉበት የተዋህዶልጅች የድንግልማረያምልጅ ክብርና ምስጋና ይገበዋል ❤❤❤❤❤❤❤
@ablayegg7685
@ablayegg7685 10 күн бұрын
ኦንኳን አተረፈህ ወንድማችን
@user-xz3wk7zx1e
@user-xz3wk7zx1e Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን አተረፈህ ወንድማችን የምታገለግለው አምላክ አሁንም ይጠብቅህ❤❤❤❤ የዘመራችሁትን ሁሉ ዝማሬ መላዕክትን ያሰማል🙏
@user-wr8fs2zs8k
@user-wr8fs2zs8k 21 күн бұрын
ማርያምም ደሰ ይበላት ተባረኩ
@sunamawitua
@sunamawitua Ай бұрын
ቆይ ይህን ዝላይ ተያያዝነው አደል ጥሩ እየመሰለን ነገር ግን ከስርሃት እያፈነገጥን ነው ብቻ አምላክ በቸርነቱ ምስጋናችሁን ይቀበልልን ድንግል ማርያም አትለያችሁ አትለየን። ❤
@fatmasaeed6043
@fatmasaeed6043 16 күн бұрын
የጦጦዋ ሀመረኖህ ቅድስት ኪዳነ ምህረት አማላጅነትሽ አይለየን የሁሉ መመኪያ የአማላክ እናት ዝማሬ መላአክትን ያሰማልን ወድማችን❤❤❤️🙏🙏🙏🙏
@user-ee2ri5tl4c
@user-ee2ri5tl4c Ай бұрын
እንኳን ፈጣሪ አተረፋችሁ ወድማችን የሚታገለግሉት አምላክ ሁሌም የጠብቃችሁ አሜንንንን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜንንን🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@asfawbono8250
@asfawbono8250 22 күн бұрын
እግዝአቤሔር ይመስጌን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
@Selam21_27
@Selam21_27 Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን እልልልልልል ልልልልልልልልል ልልልልልልልልል ልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን 🌿🥰🌻🥰🌻🥰🌻🥰🥰🌻🌻🥰🥰🌻🥰🌻🥰🌻🥰🌻🥰🌻🥰🌻🥰🌻
@tiruneshegebretsadik
@tiruneshegebretsadik 11 күн бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤
@alemayehuanga2200
@alemayehuanga2200 24 күн бұрын
amen ellllllllllllllllll zemra mlecte ysemln🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@zewdineshabera4041
@zewdineshabera4041 18 күн бұрын
Enkuan egziabher aterefachihu yagelgilot zemenachihun ybarkilin
@user-ex8dl6ex7j
@user-ex8dl6ex7j 27 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ተረፋችሁልን እልልልልልልልል😭😭😭😭😭
@user-pj9hw4hr9y
@user-pj9hw4hr9y 18 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልልልልልል
@ejgtue522
@ejgtue522 Ай бұрын
❤❤❤እልልልልልልል ተዋህዶለዘላለምትኑርወይኔ ደሥሢሉ ኧረ እመቤቴ ከሥደት መልሰሺለመዘመር አብቂኝ🎉🎉🎉❤❤❤
@user-xj8zm1if6n
@user-xj8zm1if6n 9 күн бұрын
አቤት ደስ ስል
@ablayegg7685
@ablayegg7685 10 күн бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
@user-mu9kz8tg7x
@user-mu9kz8tg7x 22 күн бұрын
ቃለእወት ያሰማል ይትባረክ❤❤❤❤
@SenyTsegaye
@SenyTsegaye 24 күн бұрын
አሜን አሜን እልልልልልልልልል
@elizabet.g
@elizabet.g 25 күн бұрын
Zmare melaktn yasemaln mengste semayatn yawarsln bedme bethena ythebqln ❤
@user-tg4hf1oq6j
@user-tg4hf1oq6j 26 күн бұрын
ኪዳነ ምህረት 🙏
@hasefah3808
@hasefah3808 Ай бұрын
እልልልልልል ዝማሬ መላክት ያሰማልን ወድማችን እግዚአብሔር እንኳን አተረፈህ እማምላክ ምልጃዋ አይለይህ
@user-lq5qu2ih8g
@user-lq5qu2ih8g 20 күн бұрын
እእእእእእእልልልልልልልልልልል
@bertekassie1125
@bertekassie1125 Ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ እንኳን አተረፋችሁ ወንድሜ አሁንም እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቃችሁ
@tdenektbebu5082
@tdenektbebu5082 25 күн бұрын
Yefshi mariyam tefshi maryam amen amen amen zemar melakit yasrmln amen kale ehiyewot yasemln @zemar wendmoch Egizhabhar segawen yabzalų 🤲❤️🇪🇹memnan Egizhabhar segawen yabzalchu 🙏❤️
@tejiibalageruuyoutube
@tejiibalageruuyoutube 18 күн бұрын
Beqedema zemare malakiti yasemalena memerache ekona egezabere aterefote egezabere yexebeqote kena betesebote⛪⛪⛪⛪⛪⛪🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻
@sasabatroun730
@sasabatroun730 18 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን 🙏❤️
@user-we4kz7oh1w
@user-we4kz7oh1w 17 күн бұрын
እልልልልል እልልልልል እናት አለኝ የምታብስ እንባ አያታለሁ ሰወጣ ስገባ ኪዳነምህረት አንባ መጠገያ ናት
@zeinabzozo5337
@zeinabzozo5337 Ай бұрын
❤❤❤❤❤ እግዚአብሔር ይመስገን ደስ ስትሉ
@bitanyaseifu-yn9nh
@bitanyaseifu-yn9nh 19 күн бұрын
አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልል🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤
@user-ln8xm7wr4r
@user-ln8xm7wr4r 24 күн бұрын
ሀገሬ ሰላምሽ ይብዛ❤❤❤❤❤
@AlemAle-k5u
@AlemAle-k5u 18 күн бұрын
ዝማረ መልዕክት ያሰማልን❤❤❤❤❤
@DubaiUae-yp9ou
@DubaiUae-yp9ou Ай бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል🎉🎉🎉🎉🎉🎉እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ደስ ስትሉ ተዋህዶ እምነቴ ማማርሺ❤❤❤❤
@user-vb8oo8kr1t
@user-vb8oo8kr1t Ай бұрын
እልልልልልል 👏👏👏👏👏👏👏👏👏 👏👏👏👏👏👏እልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤ 👏👏👏👏እልልልልልልልልዝማሬ መላክት ያሰማልን ❤❤❤❤
@honeytube914
@honeytube914 21 күн бұрын
እቴ ሙሽራዬ ሰለሞን የአለሽ እኔም ልበሽ እናቴ ማርያም ግቢ ከቤቴ እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤እልልልልልል ❤❤❤❤❤❤እልልልልልል
@First-ce5cl
@First-ce5cl 19 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤
@MesayAlemu-qk5oq
@MesayAlemu-qk5oq Ай бұрын
የኔ አባት እንኳን እግዚአብሔር አምላክ አታረፋችሁ❤❤❤
@HMA354
@HMA354 Ай бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤❤🌿🌿🌿🥀🥀🥀🥀🥀🥀 ዝማሬ መላእክት የስመዐልና🌿🌿🥀🥀🥀💓💓💓💓💓💓
@fatlalatfa8693
@fatlalatfa8693 24 күн бұрын
እግዚእብሔር እኳን አተረፈህ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-wm2rd4ty6q
@user-wm2rd4ty6q 10 күн бұрын
Amen Amen Amen 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@aenameretu-jl5zu
@aenameretu-jl5zu Ай бұрын
እመቤቴ እንኳን አተረፈችህ❤❤❤
@MekdesSahili
@MekdesSahili Ай бұрын
እሌልልልልልልልልልልልልልልል💐💐💐👏💐👏💐👏💐👏💐👏🥀💐🥀💐🥀💐💐👏💐👏🥀👏🥀💐 ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@user-ii6kp6jz8v
@user-ii6kp6jz8v Ай бұрын
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤
@MiskaMaganda
@MiskaMaganda Ай бұрын
አሜን ♥️ አሜን ♥️ አሜን ♥️ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልሕልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ልልልልልልልልልልልል ልልልልልልልልልልልል ልልልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልሕልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ልልልልልልልልልልልል ልልልልልልልልልልልል ልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@letishabrah3288
@letishabrah3288 Ай бұрын
እልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤ ዝማሬ መለአክት ያሰማልን❤❤❤❤❤
@HMA354
@HMA354 Ай бұрын
ስለ ኩሉ ነገር እግዚአብሔር ይመስግን🌿🥀💓💓💓🥀🥀🥀 አሜን አሜን አሜን🌿🥀🥀🥀🥀🥀
@user-gr5rd8hi8j
@user-gr5rd8hi8j Ай бұрын
ወንድማችን እንኳን እግዚአብሔር አተረፈህ
@user-ln8xm7wr4r
@user-ln8xm7wr4r 24 күн бұрын
እልልልልልልል❤❤❤❤❤
@EmuyeB-wb2ci
@EmuyeB-wb2ci 22 күн бұрын
እልልልልልልልልል❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@slamf-zm4lx
@slamf-zm4lx Ай бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 👏👏👏👏👏👏👏እልልልልልልልልልልልልልልልእልልልልልልልልልልልልልልእልልልልልልልልልልልልልል
I'm Excited To see If Kelly Can Meet This Challenge!
00:16
Mini Katana
Рет қаралды 29 МЛН
Can A Seed Grow In Your Nose? 🤔
00:33
Zack D. Films
Рет қаралды 28 МЛН
Inside Out Babies (Inside Out Animation)
00:21
FASH
Рет қаралды 23 МЛН
УЙЛАНМАГАН БОЛАР ОГОХ БУЛИНГ БУНИ КУРИМ #трент #тренды
0:13
ОНЛАЙН ТИК ТОК БАТИЛ
Рет қаралды 2,3 МЛН
Медвежий папа
1:00
Timminator
Рет қаралды 3,4 МЛН
Арбузорезка 🍉
0:42
Сан Тан
Рет қаралды 4,3 МЛН
哈莉奎因以为小丑不爱她了#joker #cosplay #Harriet Quinn
0:22
佐助与鸣人
Рет қаралды 7 МЛН
Anxiety panic attack (Inside Out Animation)
0:11
FASH
Рет қаралды 13 МЛН
Neden yüzünü saklıyor
0:19
H. DANIŞIK
Рет қаралды 34 МЛН