በሳውዲ ክርስቶስን ስታመልክ የተያዘች ደፋር ሴት አስገራሚ ታሪክ

  Рет қаралды 270,959

ንጋት ኮከብ ሚዲያ - Negat Kokeb media

ንጋት ኮከብ ሚዲያ - Negat Kokeb media

Күн бұрын

Пікірлер: 1 400
@-NegatKokeb
@-NegatKokeb Ай бұрын
ሁለተኛውን ቻናል ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ youtube.com/@aximarostv35735?si=_s8EH6kKymNKOUYj
@ሩሐማ12
@ሩሐማ12 Ай бұрын
እሽ በርቱልን ❤❤❤❤
@الوليدالرويلي-غ7ز
@الوليدالرويلي-غ7ز Ай бұрын
እሽ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@DawitWeldekirkos-n3q
@DawitWeldekirkos-n3q Ай бұрын
7Q¹qq​❤8@@ሩሐማ12
@GgHh-qn4qg
@GgHh-qn4qg 28 күн бұрын
እሽ በርቱ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
@Pride-v5w
@Pride-v5w 24 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@hiwanKaliay
@hiwanKaliay 28 күн бұрын
የድንግል ማርያም ልጅ የአለም ፈጣር ኢየሱስ ክርስቶስ የጌቶች ጌታ ስሙ የተመሰገነ ይሁን ❤❤❤❤❤❤
@rimrim4026
@rimrim4026 25 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን❤❤❤🙏🙏🙏
@MaryamAwial
@MaryamAwial 25 күн бұрын
ሰው መቸምጌታሊሆን አይችልም
@hiwanKaliay
@hiwanKaliay 25 күн бұрын
@@MaryamAwial የአለም ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ከእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም በነሳው ሰጋ ፍፁም አምለክ ፍፁም ሰው ሆነ አምላክ ሰው ሆነ ሰው አምላክ ሆነ ።።።። ለስም አጠራሩ ክብርና ምስጋና ይሁን ❤✝️🙏
@FkRTFKRT
@FkRTFKRT 22 күн бұрын
amen amen amen
@Seniteka
@Seniteka 19 күн бұрын
ማን ጠራሽ 😈​@@MaryamAwial
@margamellese9291
@margamellese9291 20 күн бұрын
እውነተኛ ክርስቲያን!!!❤❤❤ ልዑል እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛላት 🎉🎉🎉🎉
@BeletuBeletu-xz4mx
@BeletuBeletu-xz4mx Ай бұрын
እናመሰግናለን በረካትሽ ይድረሳን እህታችን
@serkalmtesfaye
@serkalmtesfaye Ай бұрын
እመን እጅ አትፍራ የኛ ጌታ ሀያል አምላክ ነዉ ክብር ምስጋና ለልኡልእግዚአብሔር ይሆን አሜን ❤❤
@TigistTeklehaymanotGebreselass
@TigistTeklehaymanotGebreselass 29 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን ይክበር ይመሰገን
@EmaMohammed-e5b
@EmaMohammed-e5b 26 күн бұрын
አልቀረባችሁም የጨለመሂወት ይዛችሁ​@@TigistTeklehaymanotGebreselass
@DjjrjJdif
@DjjrjJdif 2 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏
@ዓሳድራያTUbe
@ዓሳድራያTUbe 22 күн бұрын
እመን እንጂ ኣትፍራ የኛ ጌታ ሃያል ኣምላክ ነው ክብር ምስጋና ለሉኡል እግዚኣብሄር ይሁን አሜን❤❤❤
@LiduyaYonus
@LiduyaYonus Күн бұрын
አሜን እህታችን በረከትሽ ይድረሠን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏
@ሩሐማ12
@ሩሐማ12 Ай бұрын
ብዙዎች የኔ ዘመዶች ወንዶችም ሴቶችም ሳውዲ ያሉት ኦርቶዶክሳውያን አባታችን ሆይ እያሉ ነው ሶላት አስመስለው የሚሰግዱት እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን በአህዛብ ሀገር ክብርና ሞገስን የሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን በአህዛብ አገር ሁነን ነው እምነታችንን ያወቅነው በእውነት እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ስሙ ከፍ ይበልልን አሜን 🤲🤲🤲🤲❤❤❤❤
@الوليدالرويلي-غ7ز
@الوليدالرويلي-غ7ز Ай бұрын
ሳህ'አሜንአሜንአሜን
@JspatienceETHIO
@JspatienceETHIO Ай бұрын
Amen❤
@AbdrahmanAwol
@AbdrahmanAwol Ай бұрын
አህዛብ ማለት ምን ማለት ነው???
@ሩሐማ12
@ሩሐማ12 Ай бұрын
@@AbdrahmanAwol አህዛብ ማለት ከእስራኤል ነገድ ያልሆነ ወይም በእግዚአብሔር የማያምን ማለት ነው አህዛብ
@AbdrahmanAwol
@AbdrahmanAwol Ай бұрын
@ሩሐማ12 ኢሄ ብቻ ነዉ ትርጉሙ
@selamawitmengistu4349
@selamawitmengistu4349 Ай бұрын
ተባረክ እንዴት ያለ ታሪክ ነገርከን! መታደሏ ! እመብርሃን ለአንች የሰጠችሽን ፍቅሯን ለእኛም ታድለን!!! አሜን!💚💛❤
@AldanaAldana-dm3tg
@AldanaAldana-dm3tg 18 күн бұрын
Amen amen amen amen amen amen
@AkSk-r8m
@AkSk-r8m Ай бұрын
እኔ አሁን ያለሁበት ሂወት ነው እመብርሀን አደራሽን አችጠብቂኝ በጣም ነው የደነገጥኩት መጨረሻውን እስከምሰማ ላች የደረሰች እመብርሀን ሁላችንንም ትጠብቀን😢😢😢😢😢😢😢😢
@tadeluasegedew2208
@tadeluasegedew2208 Ай бұрын
መድሐኔአለምን ያመነ እናቱን ድንግል ማርያምን የተደገፈ አያፍርም ሰሞኑን እንደሰማነው ቤተክርስትያን ተሰርቶላቸው አምልኮታቸውን በነፃነት እንዲፈፅሙ ይድርግላቸው ለሁሉም ግዜ አለው ፈተና ጽያፀናል ሚስማር ሲመታ ይጠብቃል ይባል የል ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን አዘውትራ ፈጣሪዋን ታመልክ ስለነበረ ለሱ ቀላል ለኛግን ድንቅ ነው እግዚአብሔር ስራው ግሩም ነው በፀሎት ያፅናን አቅራቢው እናመሰግናለን 🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@MulugetaHailu-k5w
@MulugetaHailu-k5w Ай бұрын
በተለያዩ የአረብ ሀገር የምትኖሩ የሀገሬእህትወንድሞቼ ክርሰቲያኖች መቼም ቢሆን ክርስትናቹሁ ከልባቹሁ እንዳታወጡ በደንብ አድምጡት
@GenetHabetamu
@GenetHabetamu Ай бұрын
ይህው እኔ ሦስቴ ፍቺ ተብያለው አልፈታም ስል ማማተብ አይቻልም ተባልኩኝ ግን አውነት አጠነከራቹኝ❤❤❤❤❤
@weletearegaytadesse4444
@weletearegaytadesse4444 Ай бұрын
እግዚያብሔር ያበርታሽ​@@GenetHabetamu
@الدوسري-ي4ه
@الدوسري-ي4ه Ай бұрын
Ewnet new 🥹🥹🥹
@hayatNuru-t3n
@hayatNuru-t3n Ай бұрын
አልቀረብሽም ይልቁን ከሙስሊም ዉጭ ያለዉ ሁሉ ጣአወት እንደሆነ እምኑ ከአይሁድ ነት ፅዱ
@susuneghnegh
@susuneghnegh Ай бұрын
​@@hayatNuru-t3n😂
@ቅዱስገብርኤልአባቴየሚጠቅ
@ቅዱስገብርኤልአባቴየሚጠቅ 12 күн бұрын
እልልልልልልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን ውይ እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልልልልልልልልልል አቺ የረዳች እመብርሃን እኛንም ትርዳን 🤲🤲🤲🤲
@FdfGdfh
@FdfGdfh 28 күн бұрын
ክብር ለድግል ማረያም ልጅ ይሁን❤❤❤
@surafelfikadu4331
@surafelfikadu4331 Ай бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን ... 💚💛❤🙏
@mobilealmbsh
@mobilealmbsh 26 күн бұрын
አልህምዱሊላህ ሞስሊምላረከኚ ጌታ ካላህ በቅር በሀቅየሚመለክ አምላክየለም ይህንየምታቆት የዉመልቃያማ ቢቻነዉ ዱኒያላይ አላህየመራዉቢሆንእጂ ሞስሊም መሆን መታደልነዉ ከርስታን አጎቶቺ አሉኚ አላህ ወደኛያጣቸዉ ያረብ
@رابياكايدا
@رابياكايدا 7 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ኤፍታህእህተገወርጊስኤልሻ
@ኤፍታህእህተገወርጊስኤልሻ 27 күн бұрын
እኔም ሳዉዲ ነዉ ያለሁት እና 1 ጊዜ ከአረብ ቤት ስሰራ 1 አመት ከ 17 ቀን ሰርቸ በማላዉቀዉ ነገር ብር ሰርቀሻል ተብየ ሊገሉኝ ነበር የፈጠርኝ አምላከ ቸሩ መድሀኒለም በሚገርም ታምር አወጣኝ እግዚአብሔር ይመሰገን
@lemlemchane1511
@lemlemchane1511 19 күн бұрын
❤❤❤❤❤
@solomonabate9272
@solomonabate9272 13 күн бұрын
የኔ እናት❤ እንኳን ተረፍሽ
@ErmyasAbebaw-g2c
@ErmyasAbebaw-g2c 16 күн бұрын
እግዚአብሔር በእውነት ያፅናችሁ ሌሎች በሳዉዲ ያላችሁም ክርስቲያኖች ጠንክሩ።
@Arsu_2116
@Arsu_2116 28 күн бұрын
የክርስቶስ የ እናቱ ፍቅር እንዲገባኝ በረከትሽ ይደርብኝ
@uaesara8261
@uaesara8261 Ай бұрын
ይህን ህይወት በሳውዲ ሁላችንም ግን በማንም ፌት እየሱሰ ክርሰቶሰ የዘላለም አባት ድንቅ መካር ሀያል ከሱ ውጭ ሌላአምላክ እንደሌለ መመሰክር አለብን
@ፅጌማርያምTubeTekeda
@ፅጌማርያምTubeTekeda Ай бұрын
ኢየሱስ ክርስቶስ ይርዳን😢
@zaragodb8198
@zaragodb8198 29 күн бұрын
😂
@ሚፍየአላህባረያ
@ሚፍየአላህባረያ 29 күн бұрын
በመሰረቱ በኢስላም በሐይማኖት ማስገደድ ዬለም ምዕራፍ 2:256:: ሆኖም ግን እየሱስ ፈጣሪ አይደለም ለፈጣሪው የሚሰግድ እና ፈጣሪውን ይፈራ የነበረ ፀሎቱም ፈጣሪው ይሰማው ነበረ እብራውያን 5:7:: ከራሱ ምንም ስልጣን ያልነበረው የላኪውን ትዕዛዝ የሚፈጽም የነበረ መልክተኛ ነው፡፡በዮሐንስ 5:30 በግልፅ አምላክ አለኝ እያለ ያስቸማረ ነብይ ነው በዮሐንስ 20:17 እውነተኛ እና ብቸኛ አምላክ ከአብ ውጭ እንደሌለና እየሱስም መልክተኛ መሆኑን መመስከር የዘላለም ህይወት እንደ ሚያስገኝ በዮሐንስ 17:3 ገልፆልናል ፡፡ በጥቅሉ እየሱስ ፍጡር እንጂ አምላክ አለመሆኑን በግልፅ ኢሳያስ 49:5 ህይወት ሁሉ አብ እንደሰጠው እየሱስ ተቀባይ መሆኑን በዮሐንስ 5:26-27 ፡፡፡ለማንኛውም ኑ ወደተፈጠራቹበት ሐይማኖት ከኢስላም ውጭ ቀጥተኛ መንገድ እና የድነት መንገድ ዬለምና ምዕራፍ 3:19፡፡፡
@uaesara8261
@uaesara8261 29 күн бұрын
@zaragodb8198 አወ ክርሰትና ማለት በማንም ፌት እየሱሰ ክርሰቶሰ የዘላለም አባት መሆኑን መመሰከር የኛ ጌታ እሩቅ አደለም ቅርብነው ሰንጠራውፈጣን ይደርሰልናል ይሰማናል እኔም በሳውዲበእምነቴ ተፈትኛለሁ ግን አልካድኩምአባቴ አሰበልጫለሁ ግን ደግሞ መሰጊድውሰጥ ገብቸ ሰገጄ ተብየየሀይማኖት ጰሎት እጰልይነበር ምክኒአቱም እዛቤትሀሊማ ሁኜ ነበር የገባሁት
@HussenKedir-r7r
@HussenKedir-r7r 12 күн бұрын
​@@uaesara8261እስቲ 1ማስረጃ ኢየሱስ አምላክ ነኝ አምልኩኝ ብሎ የተናገረበትን በመጽሐፍ ቅዱስ አምጣ
@mulujesus1289
@mulujesus1289 Ай бұрын
ክብር ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤ግዜዉ የወንጌል ነዉ አሜን❤❤❤❤❤❤❤
@JohnAddis-d4g
@JohnAddis-d4g 5 сағат бұрын
አግዚአብሔር ለጆቹን በደንቅ አጠባበቅ የጥበቃ ይደንቃል አግዚአብሔር የመስገን
@danielmiessa
@danielmiessa 29 күн бұрын
ዋው የሚገርም ድነቅ ታምረ ነው እግዚሃብሄርም ልብሽን አይቶ ረዳሽ
@TadelaTad
@TadelaTad 2 күн бұрын
እግዚአብሔር ዪመስገን❤❤
@SelamAbaye-nm8lt
@SelamAbaye-nm8lt 19 күн бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን በእውነት
@AsterAster-i6b
@AsterAster-i6b 28 күн бұрын
ልኡል እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ስራው ድንቅ ነው ❤❤❤❤❤
@user-hq4dn9zr7l
@user-hq4dn9zr7l Ай бұрын
እልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን ስራህ ግሩም ነዉ ❤
@yehualashetabera5135
@yehualashetabera5135 3 сағат бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልኝ።
@MamiMami-r5n
@MamiMami-r5n 22 күн бұрын
አግዚአብሔር ይመስገን ይመሰገን ይመሰለኝ ለዘላለም💐💐💐💐💐💐💐
@aggxfr
@aggxfr 3 күн бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ክብር ለኣምላካችን ክርስቶስ❤❤❤❤❤❤❤❤
@GODa-b4t
@GODa-b4t Ай бұрын
አሜን❤❤❤❤❤❤❤ ክብር ለአምላካችን ኢየሱስ ክርስቶስ
@FitfutLeg7577
@FitfutLeg7577 Ай бұрын
እፁብ ድንቅ ነው ወገን እንዴት ደስ ይላል ❤❤❤❤❤❤❤❤
@NanaLa-b4q
@NanaLa-b4q Ай бұрын
በጣም በጣም😢😢😢😢😢 😢😢❤❤❤❤❤
@Tube-nv4el
@Tube-nv4el Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት ክብር ለድግልማርያ❤❤❤
@haseerahmad2421
@haseerahmad2421 Ай бұрын
በረከትሽይድረሰንእግዚአብሄርከቺጋርይሁን
@yirgahayelom6628
@yirgahayelom6628 28 күн бұрын
ተመስገን፥ ኣምላከ ኩሉ ዓለም! *ፈጣሪ፥ በነፃነት እምነታችንን የምናከብርበት ጊዜ ያምጣልን!
@foziya-c5r
@foziya-c5r 25 күн бұрын
እኛ ግን የትም ብንሄድ በምነታችን አናፍርም አንደራደርም. ለሁሉም መልስ ስላለን እናተ ግን የምታፍሩበት ትክክለኛ ሀይማኖት ስላልሆነ በቂ ማሥረጃ የላችሁም ከቤተሠብ ስለወረሳችሁት ብቻ ታምኑበታላችሁ እየሡሥ ፍጡርጂ ፈጣሪ አይደለም በየሡሥ ፈጣሪ እመሩ ሣይመሽባችሁ ንቁ ወገኖቸ
@FgCgh-h7t
@FgCgh-h7t 19 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመሠገን❤❤
@ماري-ق8ف
@ماري-ق8ف Ай бұрын
በጣም ደስ የሚል ታሪክ❤❤❤❤❤
@yedingilmeriyamlijnegn4442
@yedingilmeriyamlijnegn4442 Ай бұрын
ኡፍፍፍ 😭😭😭😭እግዚአብሔር ይመስገን እኔ ሁሌ ያምስላቂሳኝ የክርስቶስ ፍቅር እና ራዳትናት ነው 🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰
@Abrhtljalm
@Abrhtljalm 19 күн бұрын
ተመሰገን ሰለ ኩሉ ነገርእግዛኣቢሔር ይመሰገን 🙏🙏🙏
@Bereketsisay-y5b
@Bereketsisay-y5b Ай бұрын
ድንግል ማርያም ከነልጇ ክብር ምስጋና ይግባቸው
@fafyfafy2417
@fafyfafy2417 29 күн бұрын
ልጅ ከሆነ አምላክ እንዴት ሊሆን ይችላል??? 😂😂😂😂
@jamiletoube-ff2cs
@jamiletoube-ff2cs 29 күн бұрын
😂😂😂😂😂😂😂ልጅዋ ማናው ወይ ጉድ አላሀምዱሊላህ አላ ኒእማታል እስላም 🙏🙏🙏
@libcab1083
@libcab1083 9 күн бұрын
እልልልልልልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመሰገን❤❤❤❤🎉🎉🎉
@Tsehay-mq6fj
@Tsehay-mq6fj Ай бұрын
2005ሳኡዲ እኔም ለሶስት ወር ሰግጃለሁ 😢😢😢😢😢አረቤ በጣም ታሰቃየኝ ነበር ቋንቋም አላቅ ነበር ክብር ለድንግል ማርያም ልጅ ብቻ ተመስገን ያሁሉ አለፈ😢😢😢😢😢
@HdhdudDuudu-b5l
@HdhdudDuudu-b5l 16 күн бұрын
እውነተኛ እምነት ❤❤❤❤❤የክርስቶስ ታሪክ ፀጋውን ያብዛልሽ❤❤❤❤
@እመብርሃን-ኣደይ
@እመብርሃን-ኣደይ Ай бұрын
እግዚአብሔር የምሳነው የለምና ክብርለኣምላካችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን ኣሜን ፫ 🙏 🙏 🙏
@YaredEphrem-cd1jo
@YaredEphrem-cd1jo 28 күн бұрын
በርከትሽ ይድረሰን እህታችን
@teddyteddy1331
@teddyteddy1331 Ай бұрын
እውነት ነው ወንድም ተባረክ 😘✅🙏
@MdEt-hw8ns
@MdEt-hw8ns Ай бұрын
እግዛአብሔርይመስገን❤❤❤❤❤❤❤
@asfawbono8250
@asfawbono8250 19 күн бұрын
እግዝአቤሔር ሥራው ደንቅነው የእራኤል አምላክ ይክቤር ይመስገን አሜን
@DbbDuehd
@DbbDuehd 15 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ክብር ላሱ ይህን
@MelakamMeemee
@MelakamMeemee Ай бұрын
እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@MekuFenta-w7y
@MekuFenta-w7y 13 күн бұрын
እግዛብሔር እድሜዋን ይባርክ አሜን አሜን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ZinishBihanu-mm2ft
@ZinishBihanu-mm2ft Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ክብር ምስጋናን ይግባት ለቅድስት ድንግል ማርያም ❤❤❤
@AberaAdama
@AberaAdama 17 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤አሜን አሜን አሜን አሜን እግዚያብሄር አምላክ ስሙ የተመሰገነ ይሁን
@tsehaykassa2619
@tsehaykassa2619 Ай бұрын
ቃለ ህይወትን ያስማልን❤❤❤❤❤❤❤
@IlfineshGuta
@IlfineshGuta 17 күн бұрын
ወንገላዊት ነሽ ሰማህትም ነሽ እግዚአብሔር ይባርክሽ።በርች።❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@zainabhabshy1906
@zainabhabshy1906 23 күн бұрын
የእግዚአብሔር ስሙ የተመሠገነ ይሁን አለን በቸርነቱ አኑሮን በአህዛብ ሃገር ተመስገን እርሱ የሚሳነው የለም ክብር ለእናት እና ልጁ❤❤❤❤❤❤❤
@rahelgirma-gn8fx
@rahelgirma-gn8fx 29 күн бұрын
እግዚአብሔር ታላቅ ነዉ🙏
@werkneshsahela3819
@werkneshsahela3819 24 күн бұрын
😢😢😢😢😢 የእግዚአብሔር ስራ ድንቅ ነው የእወነት እግዚአብሔር እራሱን መእቶ አያድነንም ሰዎችን ልኮ በምነያት ያድነናል ምንም ቃል የለኝም ክብር ምስጋና ለድንግል ማረያም ልጅ ይሁን ምን ማለት እችላለሁ የተዋህዶ ልጆች በዘር በቃን መከፋፈሉን ትተን የአንድ እናትና የአንድ አባት ልጆች ነን አምላከ ቅዱሳን ተዋህዶ ሐይማኖታችንን ያብዛልን በረከታቹሁ ይደረሰን ሰደት ላወቀበት ገዳም ነው የእውነት
@senetayehu4777
@senetayehu4777 7 күн бұрын
የድንግል ማርያም ልጂ እየሱስ ክርስቶስ የጌቶች ጌታ የንጉሶች ንጉስ ይክበር ይመስገን
@Makdii-zr6br
@Makdii-zr6br Ай бұрын
እግዚያብሄር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏😢❤❤
@ghada1723
@ghada1723 28 күн бұрын
እግዚአብሔር.የምሰገን.❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Israel9563
@Israel9563 25 күн бұрын
ክብር ለአምላካችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁንንንን❤❤❤❤
@YeneworkEmiru
@YeneworkEmiru 28 күн бұрын
Gerume denke nhe amelaka temsgen ❤❤❤❤
@ZelekashHailu
@ZelekashHailu 28 күн бұрын
ተመስገን የድንግል ማርያም ልጅ እግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለም
@AyelecheMogese-r2z
@AyelecheMogese-r2z 26 күн бұрын
የእግዚአብሔር ስራዉ ድንቅ ነዉ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤እግዚአብሔር ይመሥገን
@TewabechnaseruTewabech
@TewabechnaseruTewabech 28 күн бұрын
ይህን ያደረገ እግዚአብሔር ይመስገን
@tedyMola-gg7bc
@tedyMola-gg7bc 11 күн бұрын
ተመሥገን እሱ አይሳሳትም አምላኬ ክብር ምስጋና ይሁን
@NestaNesta-w2j
@NestaNesta-w2j 29 күн бұрын
Gena alem Hulu krstiyan yihonal ❤
@DhxdFjgf
@DhxdFjgf 14 күн бұрын
የድንግል ማሪያም ልጅ የተመሰገነ ይሁን🙏🙏🙏
@ngsti277
@ngsti277 Ай бұрын
በጣም ምገርም ታርክ ቃል ህወት ያስማልን❤❤❤
@TigistTeklehaymanotGebreselass
@TigistTeklehaymanotGebreselass Ай бұрын
ጀግና ነች ❤❤❤❤❤
@jsHhs-z4b
@jsHhs-z4b Ай бұрын
አላህአዲነዉሙሀመዲመላክተኛነዉ።አላህአይወልዲምአይወለዲም።ለሱምአምሳያ።የለዉምአዲም።🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@EtsegenetTemesgen
@EtsegenetTemesgen 29 күн бұрын
እየሱስ ክርሰቶስ ትላንትና ዛሬም እስከ ዘላለም የተባረከ አምላክ ነው
@DenkshBesha
@DenkshBesha 29 күн бұрын
@@EtsegenetTemesgen እረ ንገሪልኝ እደዚህ አይሰሙ እነሱ ባድ ሰው የተመሰረተ እምነት ክክክክ
@ሩሐማ12
@ሩሐማ12 29 күн бұрын
@@jsHhs-z4b አላህኮ ሚስት ሳይኖረኝ እንዴት እወልዳለሁ ብሏል ሴቶችን ሙሀመድ ጨርሶበት ነው አግብቶ መውለድ ይችል ነበር ።
@ሩሐማ12
@ሩሐማ12 29 күн бұрын
@@jsHhs-z4b እና አላህ 2 ቀኝ እጅ ስላለው እና እግር ባት ስላለው ያስጠላል ያስፀይፋል አላህ ጣኦት እንጅ አምላክ አይደለም ።
@ምስኪ
@ምስኪ 29 күн бұрын
ገልቱ​@@ሩሐማ12
@PorTokala-o8z
@PorTokala-o8z 18 күн бұрын
አየሱስ ያድናል 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏😭😭😭
@ሰነዱስዱደ
@ሰነዱስዱደ 21 күн бұрын
ተመስገን የድንግል ማርያም ልጅ እልልልልልልልል
@AtsedemariyamAsteden
@AtsedemariyamAsteden 24 күн бұрын
ጌታየ እየሱስ ክርስቶስ እኛ ስደተኞችህን ልጆችህን በገናናው ስምህና ቃልህ አይለየን እኔ ደካማዋ ልጂህ ፈርቻለሁና ፍርሀቴን እድታሶግድልኝ በሃፃት አደበቴ እማፀንሀለሁ ወድሞቼ እህቶቼ ስለድግል ማሪያም በፆሎት አስቡኝ የኔም ያለሁበት ግዚያቶች በጣም ከባድ ናቸው ፆሎት የማደርሰው ክላሴን ቆልፌ ነው እናም የፆሎት መፅሐፎቼም በድብቅ ቦታ ላይ ነው ያሉት እኔጃ የህታችንን ታዓምር ስሰማው እኔም አንድቀን እደምጋለጥ ነው ብቻ እመብርሀንን ይዥ መቼም አልፈራም ግን የክርስቲያን እህቶቼ ወድሞቼ በውጭም በሀገርም ያላችሁ በፆሎታችሁ አስቡኝ /ለወድማችን እ/ር አምላክ እረጅም እድሜና ጤናውን ያድልልን/በውነቱ !!
@mewchakiflu-j3w
@mewchakiflu-j3w 10 күн бұрын
ፈተና ሲኖር መውጫም ያዘጋጃል እግዚአብሔር መቸም መች አትፍሪ ብቻ አንቺ በርቺ።
@AbabaAdeme
@AbabaAdeme 8 күн бұрын
ተባረኪ
@firewhailu5504
@firewhailu5504 Ай бұрын
እመብርሃን ለአንች የሰጠችሽን ፍቅሯን ለእኛም ታድለን!!! አሜን!💚
@fenaneshi
@fenaneshi Ай бұрын
እግዛቤሔርየመሰግን❤❤❤❤❤❤
@barakhbarakh291
@barakhbarakh291 Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ከድንግል ማርያም ጋር
@xohszgd
@xohszgd Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልልልልልልል አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@ሀዩነኝ-ሰ6ቈ
@ሀዩነኝ-ሰ6ቈ Ай бұрын
ቅድስት ድንግል ማርያም ስነልጆ ክብር ምስጋና ይድረሳት❤❤❤❤❤
@Keya-dy5cs
@Keya-dy5cs 15 күн бұрын
ብቻ እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@amsaletefara7995
@amsaletefara7995 Ай бұрын
ሰለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመሰገን እመ አምላከ እመ ብርሃን ለእህታችን እዳበራሸ ለኛንም ብርሃንሸ አብሪልን አሜን እፁብ ድንቅ ነው የእግዚአብሔር ሰራ ተመሰገን
@AdineDani-vn4me
@AdineDani-vn4me 17 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ክብር ለድግል ማርያም❤❤❤❤❤❤❤
@SisoSiso-d8h
@SisoSiso-d8h Ай бұрын
በፈጣሪ ተባረኪልን እህታቺን መድሀኒ ኣለም ይጠብቅሽ እህታቺን👏👏👏🙏🙏🙏
@ሁለገብYouTube
@ሁለገብYouTube 29 күн бұрын
ከአላህ ወጪ አምላክ የለም ለሱጥራት ይገባው አልሀምዱሊላህ አላህ ሆይ የተጣመሙትን አተሂዲያ ሰጠቸው በተለይ ሳውዲአረቢያላይ ሁናችሁ😢 😢😢
@ErstesemewFente74-x8c
@ErstesemewFente74-x8c 27 күн бұрын
እውነተኘው መንገድ ብትሄዱ ይሻላችሗን
@zedBinthusen
@zedBinthusen 27 күн бұрын
​@@ErstesemewFente74-x8c😂😂😂 ka islaam wuch wellahi ye uwnet emnet menged yelm amlaak/allah 1nw eyesusem yersu maliktegna baariya futuur nw:: sew kamamlek wetesh uwnetenga amlaak ye eyesusem yehullum fataari 1 Allah/aab becha amliki amliko yersu becha nw:: ka 1allah /aabwuch wede wuch
@NatinaelDiresew
@NatinaelDiresew 26 күн бұрын
​@@zedBinthusenበኢየሱስ ስም የዲያብሎስ መንፈስ ይመታ
@zedBinthusen
@zedBinthusen 25 күн бұрын
@@NatinaelDiresew 😂🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣 lelas gash dabilos
@zedBinthusen
@zedBinthusen 25 күн бұрын
@@NatinaelDiresew ya abaayen la emaaye alu ka allah/aab wuch amlaak yelm lelaw ye tawot amliko nw
@SaraSara-sp6cm
@SaraSara-sp6cm 26 күн бұрын
እግዚአብሄር ይመሰገን ከብር ለድንግል ልጅ ለኢየሱስ ክርሰቶሰ ❤❤❤❤❤❤
@firehiwotseblegiorgis301
@firehiwotseblegiorgis301 Ай бұрын
ሁሉንቻይ ህያውእግዚአብሔር በሀይማኖት ያፅናን ከጉያው አያዌጣን 😭🤲 አሜን አሜን አሜን 🤲
@aboaomr5163
@aboaomr5163 Ай бұрын
አሜን
@Hana-ts3zt
@Hana-ts3zt Ай бұрын
አሜን ❤❤❤❤❤
@AbinetAlemneh
@AbinetAlemneh 13 күн бұрын
እዉነተኛ ክረሰትና ነዉ❤❤❤❤❤❤ ተመሰገን
@genetmekonen-k6k
@genetmekonen-k6k 27 күн бұрын
እኔም የሷ አባልነኚ እስዎን ያወጣት መዳኒያለም እኔንም ይጠብቀኚ❤❤❤❤
@Samira-it6jh
@Samira-it6jh Ай бұрын
እውነት ቃል ሂወት ያሰመዐለና ሰመ አልባ ዘይ ሰኣኖ ለእግዚአብሔር ክብርን ምስጋናን ውዳሴን አምልኮን ልእል እግዚአብሔር ይኩን ❤🎉🎉🎉❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@Heesum-qw9xg
@Heesum-qw9xg Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤❤❤❤
@HanaYetwale
@HanaYetwale 8 күн бұрын
እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ይባርክ
@SabrenAli-q2i
@SabrenAli-q2i Ай бұрын
እ ግዚእብሄርይምመስገን
@CaafiAsensio
@CaafiAsensio 8 күн бұрын
Allah 1 Ena Bchega Geta New Ewnetawn Tekebelu Allah Lashaw Enji Dinn Aywefkm Alhamdulillah
@AsfawBelay-ub9gx
@AsfawBelay-ub9gx Ай бұрын
የጌታ እናት እመብርሃን ትጠብቅሽ
@HgtVcdf
@HgtVcdf 17 күн бұрын
ተመሰገን ክብርና ምስጋና ላተ ይሁን🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@mesiyemekditube7240
@mesiyemekditube7240 Ай бұрын
ፈጣሪ ይመስገን አሁንማ ቤተክርስቲያን ሊገነባልን ነው በነፃነት እናመልካለን🙏🙏🙏🙏
@Israel9563
@Israel9563 25 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን
@haregtegegne-ih8dm
@haregtegegne-ih8dm Ай бұрын
ክብርና ምስጋና ይግባው የድንግል ማርያም ልጅ ተመስገን የኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት ተከታይ እና የድንግል ማርያም ልጅ በመሆኔ ተመስገን አምላኬ እፍፍፍፍፍ ተመስገን አምላኬ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏😍
@HanaLakew-u7q
@HanaLakew-u7q Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን❤❤
Who is More Stupid? #tiktok #sigmagirl #funny
0:27
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 10 МЛН
I Sent a Subscriber to Disneyland
0:27
MrBeast
Рет қаралды 104 МЛН
አታምርም ተብሎ  ብዙ ተገፍቻለሁ
1:03:47
Fitsum Fiseha /ንቁ ህይወት
Рет қаралды 1,1 МЛН
Who is More Stupid? #tiktok #sigmagirl #funny
0:27
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 10 МЛН