KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
🌻አዲሱን አመት በሳቅ እንጀምረው🤣 ( ክርስቶስ ወደገነት ወሰደው ፣ የጆሽዋ ትርፍራፊዎች፣ ጨቅላ ነብያት፣ አንፍር ቲክቶኮች ፣ የከሸፈው የዳንሳ ትንቢት )
33:24
አር ግፈን ፍራ ሞጣ 😂😂😂😂አጨለላት #mudetube
12:53
SISTER EXPOSED MY MAGIC @Whoispelagheya
00:45
What's in the clown's bag? #clown #angel #bunnypolice
00:19
Wait for it 😂
00:19
Это было очень близко...
00:10
በሳቅ ፈጁን እኮ 🤣ትንቢታዊ ውሹ🤣(ፈውስ ከንፈር በመሳም ፣ የበውቀቱ ቀልዶች ፣ አንፍር ቲክቶኮች ፣ ህጻኖቹ ከሞት ተነሱ፣ የአፍሪካ ነብያት ሌላ ታሪክ....)
Рет қаралды 47,960
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 14 М.
Miku_Et
Күн бұрын
Пікірлер: 216
@micky_e
2 ай бұрын
ዘመያን ፣ ዘመያን 🤣🤣ሰላም ወገኖቼ አካውንቱ ሻዶው ባን ስለሆነ ጥሩ ቪድዮ ቢሆንም አይታይም ፣ ብዙ ከደከምኩበት ወዲያ ውጤት ሳይኖረው ሲቀር ተስፋ ስለሚያስቆርጥ በተለመደው ኮሜንት ላይክ እና ሼር ተባበሩኝ ። መልካም ሰንበት !!
@megdelawittemesgen3460
2 ай бұрын
We will try our best please don't give up BRO. If I am being honest, u are irreplaceable 😂😂😂😂😂😂😂😂
@BiruKidus
2 ай бұрын
አይዞኝ ከጎንህ ነን ❤
@genetmeaza1038
2 ай бұрын
በጣም ጎበዝ ነህ ሚኩ🙏
@abibekele4680
2 ай бұрын
መጥረጊያ የያዘውንና ያኛውን ባሪያ አታቅርባቸው ግብረሰዶማውያን ናቸው
@AmenhMuhamd
2 ай бұрын
አብሽር
@Bethe-er2gr
2 ай бұрын
😂😂ሚኪዬ የነዚ ሰዎች እብደተ እንዳለ ሆኖ ያንተ ችሎታ ግን ሌላ level ነው😂😂
@eagle4452
2 ай бұрын
በጣም 👍🏽👍🏽 he is very creative and talented
@emmushet
2 ай бұрын
እጅግ በጣም ጎበዝ ልጅ ነህ። ቅንብሩ ሽንት ያስጨርሳል። በርታልን... የሚሰማው ሁሉ አስቀያሚ በሆነበት ዓለም እስቲ በዚህ እንኳ እንሳቅ። 😅❤😅
@mariaomer6803
2 ай бұрын
በደህና ጊዜ አማርኛ መስማት መናገር አለመቻሌ ጠቀመኝ ፅናቱን ይስጣቹ የአገሬ ሰዎች😢😢😢😢
@danieldany7295
2 ай бұрын
መጻፍ ግን ትችያለሽ 😂😂😂
@FasikaAlelign-gd2er
2 ай бұрын
@@danieldany7295እኮ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@Ambassel
2 ай бұрын
ማነው የፃፈልሽ በይ?
@TensayTemesgen-ws8bt
2 ай бұрын
ተገላገልካ😂😂😂😂 ምን ይዋጠን እኛስ 😂😂
@HaileyesusTadesseAyele
2 ай бұрын
ይመች ሚኪ ሾ 😂 እንዲህ ነው ሥርአት አልበኝነት ሲስፍፍ ኤረግ ምል ስጠፋ!!!
@reyuyenu340
2 ай бұрын
አልሀምዱሊላህ አላ ኒእመተል ኢሰላም❤❤❤❤❤ ያሰቃልም ያሳዝናልም ጤነኛ አእምሮ ያለዉ ሰዉ እንዴት አይጠይቅም አያነብም አያገናዝብም😢😢😢😢😢
@yayahala615
2 ай бұрын
በጌታ አትጥፍ ቶሎ ቶለሸ ና 😁😁😁😁 በሳቅ ፍርሰ ነው የምለው ።።።አሜን ነው 😁😁😁👌
@miku_et
2 ай бұрын
eshi metalew 🥰🥰
@TsegaDemise
Ай бұрын
በርታ እንዲህ በቀልድ እያዋዛ የሚያስተምር ነው የጠፋው። ግሩም አቀራረብ
@linaejabo8229
2 ай бұрын
Miko yesake minch 🎉🎉🎉🎉 i respect you 😊😊😊😊egziabher yetebkeh ❤❤❤❤
@MeseretBelaye
2 ай бұрын
አንደኛ ሚኪዬ
@ArodoAkile
2 ай бұрын
ለዚ ነው ያሁሉ ሰው ሃይማኖቱ የቀየረ😢😢😢😢 ፈታሪ ልቦና ይስጣቸው😢😢😢😢
@aregashgebere
2 ай бұрын
😂😂😂😂ለፈውስ ሚስትህ ይዘህ ሔደህ part ይለያል😂 ሚኪ ጀግና ነህ በርታ 👍♥️
@botboy2457
2 ай бұрын
I love when you upload a video, always brining us great comedy and entertainment. Thanks you 😂
@miku_et
2 ай бұрын
Glad you enjoy it!
@User-rh8di
2 ай бұрын
ሳልፈልግ የሚያስቁኝ ሰዎች ቢኖሩ እነዚ ናቸው ፈጣሪዬ ሆይ😂😂😂😂
@abebe7532
2 ай бұрын
Yehe new Haymanot‼️😀🤣🤣
@Johannes_ad
2 ай бұрын
በጣም ፀዴ ኤዲቲንግ እና አሪፍ ኮንተንት ነው ያለህ ሚኪሻ በርታ. እንዳስተያየት ደሞ ቪድዮዎችህ ከ 10 ደቂቃ ብዙ ባይበልጡ እላለሁ. ምንም እንክዋን አሪፍ ኮንተንት ቢሆንም ድግምግሞሽ ስለሚበዛው ይሰለቻል. ላንተም ቶሎ ቶሎ ቪድዮ እንድትለቅ ይረዳሃል ይመችሽ😊
@tegesitmichael6368
2 ай бұрын
That was very, very funny.
@hailegtesfa7540
2 ай бұрын
ይህ እውነት የሚመስላቸው ከብቶች ሳይኖሩ ኣይቀሩም።
@endyzema
2 ай бұрын
THIS DESERVE 1,000,000 VIEW !!!
@senaitdemisse9177
2 ай бұрын
አይ ዞን ሚኪያችን በደንብ ይታያል አብሽሩ እንፀልይበታለን 😢
@DavidKal-wy4sp
2 ай бұрын
Mikye watching you from kenya ....hope for the best you will have 50k followers soon 🙏🙏❤❤
@miku_et
2 ай бұрын
tnx bro 🙏🙏
@DavidKal-wy4sp
2 ай бұрын
I think Short bitserabet korteh korteh ...it will go viral
@MartaMershaye
2 ай бұрын
ህግ የለ ፍርዱን ያገኛሉ እነዚህ ክፉ መንፈስ
@amiesayase926
2 ай бұрын
Betam betam gobezi ligi bertalin wendimy❤❤❤😂❤😂😂😂
@marakikaleab9020
2 ай бұрын
አይ እነሱስ በደህና ግዜ አብደው ለይቶላቸዋል ግልግል በቃ አብደዋል አለቀ
@Yitbanazehabesha
2 ай бұрын
እኔ እኮ እዩ ጩፋን በህግ ጠይቁልኝ ብየ ነበር ፍትህ ለአማኞች😂😂😂😂😂😂
@berhanahmad3880
2 ай бұрын
እውነትን የሚጠሉ ሰወች ከበቀል የሚያግዳቸው የለም
@kasahuntsegaye1531
2 ай бұрын
የኢትዮጲያን እዝብ ኑሮ እራሱ አዛ አድርጎታል እናንተ ሪሲሪንግ ጀመራቹ ድራሻቹ ይጥፋ
@HussenMohemmed
2 ай бұрын
ሙስሊምላደረገንጌታምስጋናይገባውአልሀምዱሊላህ
@ArodoAkile
2 ай бұрын
እንደዚ ለሰው እሚያመልኩ በኢትኦጵ ያ አሉ😢😢😢
@NomorehgdefEzgharya
2 ай бұрын
🤣🤣🤣🤣Yesakie mnch eko nek❤❤❤❤❤❤❤
@sisayechemeda9464
2 ай бұрын
በርዶኝ ነበር በሳቅ ገደልኸኝ ግን የደቡብ አፍሪካ ተመሳሳይ የሚፎግሩ አሉ
@ermiasaynekulu2628
2 ай бұрын
Awunete alachehalehu 1000 gizeay like maderege bechele aderege nebere. Feta newu yalekute berita wenedemeay betame teru newu ❤
@miku_et
2 ай бұрын
🙏🙏
@fitihzegeye5418
2 ай бұрын
Selam Selam Micky❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤👍👍👍👍👍❤️❤️❤️❤️🙏
@hhnahhna5136
2 ай бұрын
ሚኪየ፣አረበየሰአቱ፣ና፣አትጥፋ፣ኑሮውን፣አልቻልነውም
@honey48757
2 ай бұрын
Prophetic Juso 🤭🤭🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@Yitbanazehabesha
2 ай бұрын
እንደእኔ ሚኩ ሚመቸው❤❤❤❤
@ደበሌሌንጮ
2 ай бұрын
ባለ ካራቴው ፍግ የተመቸው ዱባ ይመስላል :: በመቃ የተነፋች ዶሮ ይመስላል ።
@Mesret-c1k
2 ай бұрын
ህዝቡ ግን ምን ሁነዉ የዉ እዚህ ግዜቸዉን ከሚያባክኑ ስራ ቢሰሮ😂😂😂
@feumiki7976
2 ай бұрын
Thanks!
@miku_et
2 ай бұрын
🙏🙏 thank you
@Abitytube
2 ай бұрын
ጴንጤ ነኝ !! ግን ግን ያንተ ፕሮግራም በጣም ይመቻኛል ግን አንድንዴ የምቱላት ነገረ አለ በጂምላ ጴንጤ ብላ አትናገር ከይቅርታ ጋራ keep going ✌
@wondimnewmersha2245
2 ай бұрын
ወንድሜ እነዚህን ከህብረቱ የሚያባርር ትልቅ ሰው የላችሁም?
@Beti-n5j
2 ай бұрын
አንድ ብቻ ብሆንኮ ጴንጤን አይወክልም ይባላል አሁንኮ እኔዝ መአት ናቸው በዛ ላይ ደሞ ጴንጤዎች እዳለ የሚከተሉት እነሱን ነው 😂😂😊
@sarasalim8034
2 ай бұрын
የጠገበ ቱሀን ነው የሚመስለው😂😂😂
@ZihadeHaleka-he5jj
2 ай бұрын
Emama Ethiopia mogninesh talala, Honsh inde ya pentewochi macawocha
@mohammedgemale2972
2 ай бұрын
Micky welcome brother
@GfhVgh-ml9dc
2 ай бұрын
እኔ ሙስሊም ነኝ አልሃምዱ ሊላህ
@YonesYosef-j6c
2 ай бұрын
Your Allah got 2 right hand 😂😂😂
@smret.6783
Ай бұрын
"ዋይ ዋይ ተለያየን..." የተጉለቱን ሙሾ ለቀልድ ተጠቀምከው፣ ምነው... 🤦♀️😔
@y.eshetu5224
2 ай бұрын
Good work 🤭🤭🤭👏👏👏
@DawitMamuye-he3bk
2 ай бұрын
😂😂😂አንደኛ
@likukebede8440
2 ай бұрын
ይህን አይቶ ላይክ የማያደርግ የነ ጩፋ አባል ብቻ ነው😅
@TigstGetachow
Ай бұрын
😂😂😂😂😂
@elsabetLema-i7c
2 ай бұрын
የጉድ ሀገር ገንፎ እያደር ይፋጃል አሉ ይሄ የህን ድራማ አንደቀጠለ ነው
@KedirKedir-c8v
2 ай бұрын
alhamdulilah muslim argah selafeyarkagn ehen emnat bilahu mikatalu sawoch gin memermer alebechahu 20 miliom ebd alen melat new ehe kebad new enanta nachu hagarachinin bedahnat metamekekwat
@ArodoAkile
2 ай бұрын
መከላከያም አለው😮ሎጂስቲክ ከ አብዪ😊😊😊
@ff770F
2 ай бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🙆♀️🙆♀️
@AliAbdo-bj2mm
Ай бұрын
Bravo Mickey
@MartaMershaye
2 ай бұрын
በናተ ቁሻሻ ጌታችን መቀለጃ ይሁን እናተም ተመለሱ በሏቸው
@Hregalemayew
14 сағат бұрын
እያበቃልን ነው ወድሜ፡ተከበና ተወጥረናል
@SamuelNgussu
2 ай бұрын
Well come bro
@miku_et
2 ай бұрын
Tnx brother
@ነኢማመህዲ
2 ай бұрын
ሳስበዉ ግን በልጅነቱ ሲደበደብ ኖሮ ሚደበድብበት ቀን ስላገኘ ይዝናና እልሁን እያወጣነዉ
@TamesgenDagen
2 ай бұрын
ለዚህ ቤት አዲስ ነኝ እንደ አጋጣሚ እግር ጥሎኝ ነው የገባውት እና በሳቅ ፍርስ ብዬ ነው ያየውት ጀምሬ እስክጨርስ ድረስ በሉ ላይክ ሸር ሰብስክራይብ ማድረግ አለብኝ ብዬ ይህን አደረኩኝ ❤❤❤❤
@selamaitbirhanu868
2 ай бұрын
ኸረ ወይኔ 😂🤣🤣
@SinkiMekbib
2 ай бұрын
Miko Andegh neh techelale❤
@btbt4487
2 ай бұрын
😮😅😅😅😅😂😂😂😂❤
@NomorehgdefEzgharya
2 ай бұрын
Ye orthodox mezmur lemn asgebakewu 😢😢😢ye orthodox mezmur eko yeteregaga ena yetekedese mezmur new
@ኤርትራንሻዕብያነጋውስባሕ
2 ай бұрын
ተረኪብካ😂❤
@BiruKidus
2 ай бұрын
እረ በሳቅ 😂😂😂😂 ተወረናል በቻይና 😅😅😅
@ጤናችን-ሰ2ጸ
17 күн бұрын
Editing, organizing lela taric❤😂🎉😂😂
@harunmohammed8987
19 күн бұрын
Owwwwww 🙏🙏🙏🙏🙏
@ethiopiannewendeavor8867
2 ай бұрын
6:20 ለቀልድ እየተባለ የቅዱሳንን ስም መቀለቀጃ ማድረግ ተገቢ አይደለም። ያውም በመናፍቃን ቪድዮ ላይ።
@Info12197
2 ай бұрын
Miki Enezi sewoch የጤና ችግር ስላለባቸዉ እኔ የጤና ቲፖች ስለምሰጥ የኔን ቻናል እንዲከታተሉ advice aregachew😂😂
@miku_et
2 ай бұрын
ይቅናህ ቤተሰብ
@Info12197
2 ай бұрын
Adenakik negn by the way eating , akerareb✍️
@martaabraha1305
2 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂 ኣይሻል ኣይቅርም
@TamesgenDagen
2 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@AmenhMuhamd
2 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂አላህ ይስትር ወይ ዱኒያ
@TemesgenYayeh
2 ай бұрын
የተመታነህ እግዚአብሔር አንተሰውዬ
@ff770F
2 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂
@bethelnnakuba9169
2 ай бұрын
😂😂😂😂😂😅😅😅😅
@ShewitKebede-z3b
Күн бұрын
ወደው አደል የሚሄዱት ይሄን ዱላ ፈልገው የት አባታቸው አይ ተዋህዶውያን በርቱ በፀሎት መናፍቃን በራሳቸው ሜዳ የማርያም ልጅ ሲያዋርዳቸው እዩ
@Adi-p7b
2 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂
@kiyaethipoha3148
Ай бұрын
Thanks
@miku_et
Ай бұрын
🙏🙏 amesegenalew
@esubalewseyoum8831
2 ай бұрын
jhon cena የሚያስንቅ ረስሊንግ አየሁ ልበል ?
@SaaraaYouTube
2 ай бұрын
እናቴ በአትኖሩ በማን ነበረ የምስናና 😅😅😅
@kasahuntsegaye1531
2 ай бұрын
ዘይቱ ኦመር ነው ወይስ የኑግ ዘይት ነው😂😂😂😂😂😂
@abebe7532
2 ай бұрын
Ere Geta hoy Tolo na 😭😭😭😭
@esubalewseyoum8831
2 ай бұрын
ሸዋፈራሁ ፓስተር ሆኖ ነው ሳይሆን በፊት የሱ እኮ ጭራሽ ቅንብር አይመስልም አብሮህ የሰራ ይመስላል አድናቂህ ነኝ፡፡
@reyuyenu340
2 ай бұрын
ፓሰተር ሆነ እንዴ ሸዋፈራዉ😂😂😂😂😂??
@esubalewseyoum8831
2 ай бұрын
@@reyuyenu340 ቆየኮ ፡፡ ፓስተር ለመሆን ምን ችግር አለው ትንሽ ኮሜዲ መቻል በቂ ነው እንዳልክስ ሆኖ የለ፡፡
@JalekoKo-rv3fs
2 ай бұрын
ፔጤዎች እንዲህ ትዋረዱ
@abegubegna-es2ez
2 ай бұрын
imagine😂😂
@ነኢማመህዲ
2 ай бұрын
አረ እዩ በልኩ አርገዉ ትወናም ሲበዛ ሀሳቡ ያሳብዳል
@dk6zh
2 ай бұрын
ትችላለህ ይሜ
@miku_et
2 ай бұрын
🤛👊 bro
@amarewoldekidan9649
2 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😅😅😅😅😅😅
@DavidKal-wy4sp
2 ай бұрын
"Yemeta termus " 😂😂😂
@Betty-yf9yi
2 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@mimibinyam1774
2 ай бұрын
አረ የወገን ያለህ ድረሱላቸው
@Oldkorkoro911
2 ай бұрын
Ay Miky 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@diga5
2 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂way
@AlemRoyal
2 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😅😅😅
@dessieassefa945
2 ай бұрын
እረ ለቁጥሩም እዘኑለት
@deboratadesse6675
2 ай бұрын
እነዚ የወንጌል አማኙን አወክሉም እነዚህ የሐሰተኛ ነብያት ናቸው እኔም ከናተጋር ኦኜ እቃወማለው
@fisehayeaa8079
2 ай бұрын
Way gud wushu ena Nebiyatoch menyeshalachehoal?
@Bethe-er2gr
2 ай бұрын
የሜታ ጠርሙስ😂😂
@miku_et
2 ай бұрын
🤣😂 washew lol
@haddishagos1674
27 күн бұрын
ሮሜ 2:24 “በእናንተ ሰበብ የእግዚአብሔር ስም በአሕዛብ መካከል ይሰደባልና” ተብሎ እንደ ተጻፈ።
@ado-nay413
2 ай бұрын
ዘመያን ሚኮ 😂😂😂...........
@miku_et
2 ай бұрын
🤣😂
@sifansifan3546
2 ай бұрын
ዘመያን 👌👌😅😅🤣🤣🤣
@miku_et
2 ай бұрын
🤣😂
@telahuntadesse2168
2 ай бұрын
ሠላም ወዳጀ
@miku_et
2 ай бұрын
Selam
@FirahiwotAlemneh
2 ай бұрын
የሜታ ጠርሙስ😂😂😂😂😂😂
33:24
🌻አዲሱን አመት በሳቅ እንጀምረው🤣 ( ክርስቶስ ወደገነት ወሰደው ፣ የጆሽዋ ትርፍራፊዎች፣ ጨቅላ ነብያት፣ አንፍር ቲክቶኮች ፣ የከሸፈው የዳንሳ ትንቢት )
Miku_Et
Рет қаралды 23 М.
12:53
አር ግፈን ፍራ ሞጣ 😂😂😂😂አጨለላት #mudetube
Mude tube
Рет қаралды 3,5 М.
00:45
SISTER EXPOSED MY MAGIC @Whoispelagheya
MasomkaMagic
Рет қаралды 19 МЛН
00:19
What's in the clown's bag? #clown #angel #bunnypolice
超人夫妇
Рет қаралды 39 МЛН
00:19
Wait for it 😂
ILYA BORZOV
Рет қаралды 7 МЛН
00:10
Это было очень близко...
Аришнев
Рет қаралды 6 МЛН
53:47
ኮንታ ትገባላችሁ ያለው ሰው ፖድካስት|| የትም ያልታዬ የዋነት | ፍፁም የሆነ እምነት|Manyazewal Eshetu Podcast Ep.65|Gobena Gosaye
Manyazewal Eshetu
Рет қаралды 55 М.
20:35
“በጥይት አንሸማቀቅም” ጠ/ሚኒስትሩ፣ “ሰራዊቱ በሙሉ ይበተናል” አመራሩ፣ የፓርላማው የሹመት ተቃውሞ፣ የሻዕቢያ ቁጣና ስምምነቱ፣ ታስረው አይናቸውን ያጡ|EF
Ethio Forum ኢትዮ ፎረም
Рет қаралды 164 М.
33:55
በሳቅ ፍርፍር የሚያደርጉ የአኒሜሽን ቀልዶች ስብስብ 😂😂 Ethiopian Funny Animation Compilation Long Video
Aki Animation
Рет қаралды 1,3 МЛН
48:16
♦️ሰይጣንን ፊት ለፊት በአካል የተፋለመው ወጣት♦️ የሚደንቅ ነው እዩትማ♦️
Quanquayenesh Media ቋንቋዬነሽ ሚዲያ
Рет қаралды 138 М.
15:32
ታክሲውን ቀውጢ አደረገው አስቂኝ ኮሜዲ ሼባው ከተመቻችው subscribe አርጉ
Sami ሻ
Рет қаралды 822 М.
32:39
በሳቅ ፍርስ የሚያደርግ የቤተሰብ ጨዋታ በመንግሥት ባለስልጣናት 😅 በጥራት የተቀረፀ ሙሉ ጨዋታ
ETHIO NAS ኢትዮ ናስ
Рет қаралды 1,2 МЛН
8:31
Ethiopia: ሰበር ፓርላማ ውስጥ ተሰዳደቡ! "ስነስርዓት" የአፈጉባኤው ቁጣ ዶ/ር ደሳለኝ ጫኔ ምን ነካቸው?
Ethio post news ኢትዮ ፖስት
Рет қаралды 24 М.
23:51
ሴቷ ጩፋ 🤣😂( አንፍር ቲክቶኮች ፣ ለንግድ ባንክ መልስ ፣ ግንባርቀደም እና ሚካኤል ፣ ጩፋ እና ገብርኤል ፣ ሶፍቱ እየተበላ ነው...)
Miku_Et
Рет қаралды 87 М.
1:01
ማሞ ብልጡ 😂 #mamothefool #mamokilo #ማሞቂሎ
ማሞ ቂሎ / Mamo the fool
Рет қаралды 103 М.
22:52
አስቂኝ ቪድዮዎች😅 (ነብይ መርፌ ፣ ተተኪ ጩፋዎች ፣ ፓስተር ሶፊ ሳቁን መቆጣጠር አቃተው ፣ የደቡብ ነገር ያሳስባል ፣ ማይ ጂሰስ እና ሴንተሩ )
Miku_Et
Рет қаралды 8 М.
00:45
SISTER EXPOSED MY MAGIC @Whoispelagheya
MasomkaMagic
Рет қаралды 19 МЛН