የናቁት ያደርጋል ራቁት - ፍራሽ አዳሽ 10 | ተስፋሁን ከበደ| - ጦቢያ ግጥምን በጃዝ

  Рет қаралды 3,340,026

Arts Tv World

Arts Tv World

4 жыл бұрын

የናቁት ያደርጋል ራቁት - ፍራሽ አዳሽ 10 | ተስፋሁን ከበደ| - ጦቢያ ግጥምን በጃዝ #106 -31
#TobiyaPoeticJazz #ጦቢያግጥምንበጃዝ
Subscribe: / @artstvworld
Facebook : / artstvworld
Website : artstv.tv
Instagram : / artstvworld
Twitter : / artstvworld
Telegram : t.me/joinchat/AAAAAFbB3kEu63_...
Get The Latest Brand New Ethiopian Entertainment Videos by Subscribing Here: / @artstvworld
#ArtsTvWorld #EthiopianEntertainment #Ethiopia
unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
Copyright ©2020 Arts Tv World

Пікірлер: 1 100
@samuelakalewold4870
@samuelakalewold4870 4 жыл бұрын
You are 'mind re newer'!!!! I dont know you 'education' but tell you that you are PROFESSOR: Teacher- Philosopher. I saw much of the comments and learned that many people assume that you speak to other peoples- those in authority- as they comment- keep on telling them.... I am not someone in authority, but your message speaks directly to my soul. you speak to our cultural norms....I am a great fan of you, knew that you speak to the Ethiopian psych- a corrupt society and culture that carry corrupt politicians- "sishome yalbela shishare yikochewal..... " I wish to know the 'teje bet' and has mandatory attendance....
@inateweladit-qal2301
@inateweladit-qal2301 3 жыл бұрын
እዉነት ብለዋል እኔማ ደወል ብዬዋለሁ ታድያ ለነቃ ሰዉ ብቻ አምላካችን ይባርክልን
@ishmaeldassa8268
@ishmaeldassa8268 3 жыл бұрын
ጥሩ ገለፃ ነው ጎበዝ
@MyD1010
@MyD1010 3 жыл бұрын
Agreed
@negashberhane
@negashberhane 3 жыл бұрын
Negash
@danielejigu5307
@danielejigu5307 3 жыл бұрын
negash berhane Ge Ppppp
@destahundaniel5814
@destahundaniel5814 3 жыл бұрын
ከዘመኑ ፕሮፌሰር ነን ባዮች አንተ 100 ብቻ ሳይሆን 1000 ጊዜ ትበልጣለህ ! ትክክለኛ ሰዉ ነህ ረጅም ዕድሜ እመኛለሁ ፡፡
@user-wh1jy4bt7t
@user-wh1jy4bt7t 3 жыл бұрын
ከእድሜህ በላይ ነው የምትናገረው እግዝአብሄር ይጠብቅህ በእውቀትህ ላይ ይጨምርልህ🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@emanmelaku9767
@emanmelaku9767 3 жыл бұрын
ምን ልበልህ ቃላትየለኝም እድሜህ ይርዘምልን!!!
@tezitaalemu6758
@tezitaalemu6758 4 жыл бұрын
የዛሬው ደሞ ልዩ ነው እውነት ትችላለህ እንደዚህ ንገረን ሰምተን ከተለወጥንበት ። ከቴዲ አፍሮ ቀጥሎ የማደንቅህ ምርጥ ልጅ ኢትዮጵያ ሀገራችንን አምላክ ይጠብቅልን።
@AaaBbb-tn8bo
@AaaBbb-tn8bo 4 жыл бұрын
የጎበዝ ምርጥችሎታ በርታ እጅግ ተመስጭነው ያየሁት ምርጥብቃት ነውያለህ።
@user-ue6qh3ot8z
@user-ue6qh3ot8z 4 жыл бұрын
👍👍👍👍
@makifamily6952
@makifamily6952 4 жыл бұрын
andegna nw eko
@user-ts4bz8kz5w
@user-ts4bz8kz5w 3 жыл бұрын
@@AaaBbb-tn8boמת לתתי
@lubabasaidshumye3422
@lubabasaidshumye3422 3 жыл бұрын
በጣም ጀግና ነው
@Daniel-md7vg
@Daniel-md7vg Жыл бұрын
በእውነት ጥበብ የምንመገብበት መድረክ ስለሆነ በሃገርና በጥበብ ተሰፍ እዲኖረን ስለምታደርጉ እጅጉን እናመስግናለን ከአንድ በላይ ላይክ ቢኖር ሽ ግዜ ባደርግ የምረካ 🎉 አይመስለኝም ተባረኩ::
@henonkidus6110
@henonkidus6110 3 жыл бұрын
የእውነት የሀገር ፍቅርህ ልዮ ነው ወንድሜ ፈጣሪ ጸጋውን ያብዛልህ !!!
@jfgffg2298
@jfgffg2298 3 жыл бұрын
በጣም ጎበዝልጂነህ አላህይጨምረልህ በጣም አሪፊትምህረትነው ልብ ያለውልብ ይበል በረታ
@teferaliben4426
@teferaliben4426 3 жыл бұрын
ጎበዝ አንተ የዘመኑ ምርጥ ነህ
@user-pj5tf6mf4c
@user-pj5tf6mf4c 4 жыл бұрын
ተስፋችን አንተ ራስ መንፈስ የሆንክ ነገር እኮነህ በርታልን አንደኛዬ።
@user-ov9xu7dh5r
@user-ov9xu7dh5r 4 жыл бұрын
የኔ ወንድም እራስህን ጠብቅ እድሜ ልካቸውን የሰው ደም ያሰከራቸው እና ሲመጡ የኖሮት አሁንም ደም እየጠማቸው ነው፡፡ ከሀጫሉ ተማር፡፡ እግዜር ይጠብቅህ፡፡ እውነት የሚናገር የሚተንባት አገር ነው ያለኽው፡፡
@selamalemetu7254
@selamalemetu7254 4 жыл бұрын
እያዝናና ትልቅቁም ነገር ያለው መልእት የዚህ ፕሮግራም ኣዘጋጆች ሁላችሁም የላቀ ክብር እና ምስጋ ይድርሳችሁ 🙏🙏🙏
@shibreyedesliji7612
@shibreyedesliji7612 2 жыл бұрын
ምርጥ ልጅ ተስፍሻ አቦ ጭንቅላትህ ከማንም ይባልጣል ጌታ ይጣብቅህ አድናቅህ ነኝ
@aboneshworku8027
@aboneshworku8027 4 жыл бұрын
ጀግና ጀግና የሚያስብለው ከጠላቱ በጥይት ተታኩሶ የተዋግቶ ብቻ አይደለም በብርም የሚዋጉ ጠቢባን ጀግናችን ናቸውና አንተ የዘመኑ ጀግና በርታ እግዚአብሔር አምላክ በጥበብ ላይ ጥበብ ይጨምርልህ
@lovefkr9154
@lovefkr9154 4 жыл бұрын
በሐሳቤ የሚስማማ ብቻ ላይክ ይግጨኝ በሳምን ሁለቴ ያድርግልን የሚል
@shamtube4975
@shamtube4975 5 ай бұрын
እውነት ለመናገር እኔ በበኩሌ ተስፋዬ አስቂኝ ብቻ ሰይሆን ትልቅ አስተማሪዬ ነው 🙏🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@birega3943
@birega3943 3 жыл бұрын
ብሮ በጣም አመሰግናለሁ በርታልኝ ጠቃሚ ነገር ነው ያሳወከኝ
@akmalsharfa7669
@akmalsharfa7669 4 жыл бұрын
ምርጣችን መምህር ቅኔያችን አቦ አላህ ሰላምህን የብዛልን በጣም ነው የምናመሰግነው ኢትዮጵያ ሃገራችን ከክፉዎች አላህ ይጠብቅልን እንላለን
@mimitsige2783
@mimitsige2783 4 жыл бұрын
እንደው ስወድህ ለዛ ያለህ ቁምነገርን በቀልድ ለውሰህ የምታጎርስ ምርጥ ወጣት እናመሰግናለን እደግ ተመንደግ💚💛❤🙏💜
@hannaloveedgilegn6670
@hannaloveedgilegn6670 Жыл бұрын
አንተ ግን ልዩ ነህ እውነት ታሳያለህ💚💚💛💛❤❤🙏
@asterweldesilassie9109
@asterweldesilassie9109 4 жыл бұрын
አድናቂህም እክባሪህም ነኝ የምትቆምባት መድረክ ትባረክ አይ ቅኔና ስዋስው!!! እናተም እዘጋጆችን እናመስግናለን 💚💛❤️
@meslmanecell4056
@meslmanecell4056 4 жыл бұрын
ምርጥና ድንቅ ችሎታ ነው ያለህ እስካውን የምታቀርባቸው መልክቶች እያዝናናእና ቁም ነገር የሚያስጨብጥ ነው በጣም ትችላለህ በርታ ፈጣሪ ዘመንህን ይባርከው አመሰግናለው
@nardoszewdie2628
@nardoszewdie2628 4 жыл бұрын
💚💛♥️ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር አሜን
@munamehamed3100
@munamehamed3100 8 ай бұрын
የኔሊቅ ፈጣሪይጠብቅህ የኔውድ መላኩይ ቅዱሥገብርኤል ይጠብቅህ ወድሜ
@salambelete1298
@salambelete1298 3 жыл бұрын
በጣም የሚገርም መልእክት ነው ልብ ብሎ ለሰማ ያለንበት ጊዜ ነው እሄኔ ቀልድ መስሎት እየሰማ የሚስቅም አይጠፋ ተባረክ ወንድሜ ውስጥህ ጨሷል ልብ ያለ ልብ ይበል😭😭😭😭😭😭
@hhaaadd1212
@hhaaadd1212 4 жыл бұрын
What a Man! ETHIOPIAN Man!!! አጀማመሩም፡ ጥሩ ፡ ነው። አጨራረሱም፡ የበለጠ፡ ጥሩ፡ ይሆኖል። ነገርን ፡ በምሳሌ፣ ጠጅን፡ በብርሌ። የሚለው፡ የኢትዮጵያን ፡ አበው፡ አባባል፤ ነገረ፡ ትዕይንቶችህን፡ እና፡ ህሳቦችህንም፡ ሁሉ፤ አካቶታል። ወንድም፡ ጎበዜያችን፡ ሆይ፤ በርታ። እግዚአብሔር ፡ ከሁላችን ፡ ጋር፡ ይሁን። አሜን።
@sarahdamour4554
@sarahdamour4554 4 жыл бұрын
ለኢትዮጵያ ህዝብ የምትታገሉ ወንድሞቻችን እህቶቻችም እግዚአብሔር ጽናቱን ይስጣችሁ
@jegnaserawit4477
@jegnaserawit4477 2 жыл бұрын
ጎበዝ ምንም የሆናቺ ንገርን ብሥርዓት የሚጠቁምሃገርና ወቅታዊ ትንግ ርቶቻቺ ን ይህ ጀግና ኢትይቅያዉያዊ ጀህና ልጂ ነዉ !!!!
@kiyamedia3278
@kiyamedia3278 Жыл бұрын
አቤት ጥበብ ሁሉም ነገር በቦታው ነው የሚምርው ፈጣሪ ይጠብቅህ አንተንም ባላፈኑህ ፈጣሪ በጥበብ ይጠብቅህ እሱ ጥላ ከለላ ይሁንህ
@myhopegod332
@myhopegod332 4 жыл бұрын
ተስፍሽ ልክ ነህ! 👍👍👍👍❤❤❤ የናቁት ያደርጋል እራቁት! የሰንበት ሱሴ የሁልጊዜ ናፍቆቴ!!😍😍 እንዲህ ንገርን! የጋራ ነገር ሳይኖረን የጋራ አርማ እንዴት ይኖርሃል!!? የባከነ አንድነት ብየዋለሁ!! ተስፍሽ እሚገርም እይታ ልክነክ ሁሉም ጥግ ጥጉን መረጠ! 'አርቲፊሻል ዩኒቨርሲቲ' ሳንነቃ በማንገላጀት መባነን አያማረን በቅዤት መኖር ሆኗል ነገራችን። ንገራቸው እስኪ እንዲህ መስሚያ እንጂ ማድመጫ የላቸው። ተስፍሽ እናመሰግናለን እድሜ እና ጤና ይስጥህ!
@mamebobo5020
@mamebobo5020 3 жыл бұрын
Tebarek
@loveeritreapeaceeritrea9847
@loveeritreapeaceeritrea9847 4 жыл бұрын
You are so wonderful men 👍👍👍👍👍🇪🇷🇪🇷🇪🇷 I enjoy and learn for you
@alemunega4425
@alemunega4425 3 жыл бұрын
ጀግና ነህ አንተ ልዮ ሰው ነህ
@gebretsadiktaamru7763
@gebretsadiktaamru7763 3 жыл бұрын
እጅግ ልዩ ተሰጥዎ ነዉ ።
@user-sb8st7yu9y
@user-sb8st7yu9y 4 жыл бұрын
የናቁት ያደረጋል እራቁት ትክክል👍👍👍 አይምሮ አዳሸ ነህ👍
@ethioaddtube6427
@ethioaddtube6427 4 жыл бұрын
ሰላም ተስፋሁን ምርጥ ምርጥ ነው ሁለት ሶስት ጊዜ ነው ይማየው በርታ የኔ ወንድም አመሰግንሃለሁ
@konjitOrthodoxEthiopia1991
@konjitOrthodoxEthiopia1991 3 жыл бұрын
ምን አይነት ጣፋጭ አንደበት ነው በእግዚአብሔር ጆሮ ላለው ሰው ትልቅ ትምህርት ነው በርታ ወንድሜ እወነትን ከመናገር ወደ ኋላ እንዳትል ሰላም ለሀገራችን ኢትዮጵያ እና ህዝቦች 💚💛❤
@mdahmed4879
@mdahmed4879 3 жыл бұрын
በእዉነት ልዩ ነህ
@ethiopia1065
@ethiopia1065 4 жыл бұрын
ቃል አጣው ጥበብ በቦታው ነው የተሰጠችው ተስፍሽዬ እናመሰግናለን አርቶች አናመሰግናለን
@bereketkibrom9716
@bereketkibrom9716 4 жыл бұрын
The intelligence, the consistency, stage control, the flow of his message, the neat and clear voice above all the the priceless teaching and advice with full of laughter and jocks, this young boy is utterly a JENIUS . Every word he spoke is worthy to hear and learn. Brilliant. Give him a reward like the man of the year.
@addi3147
@addi3147 2 жыл бұрын
Agree 100%.
@user-tg4iu6mn1b
@user-tg4iu6mn1b 4 жыл бұрын
ተስፋሁን ከበደ ምርጥ ኢትዬጵያዊ በጣም ነው የማከብርህ የምወድህ የልቤን የውስጤን ስለምትናገርልኝ አቀራረብህ ልዩ ነው አድናቂህ ነኝ እግዚአብሄር ይጠብቅህ ኑርልን
@user-jv7wi7ib6r
@user-jv7wi7ib6r 3 жыл бұрын
ጀግና ምርጥ ጥበብ ምርጥ ምክር
@addisugebru1554
@addisugebru1554 4 жыл бұрын
He is not just a comedian; he is a philosopher and good politician. 🙏❤
@dagmawisamson2101
@dagmawisamson2101 3 жыл бұрын
Really, i love it!
@netsanetayele5159
@netsanetayele5159 3 жыл бұрын
Right
@tarikutenba3425
@tarikutenba3425 3 жыл бұрын
በጣም ያውም የሚገርም ነዋ
@bahunegn
@bahunegn 3 жыл бұрын
Well described
@kassalisa746
@kassalisa746 3 жыл бұрын
Yes yes 💚💛❤🙏🙏🙏
@ybk3551
@ybk3551 4 жыл бұрын
WOW I never liked comedians but you are different ,talented and graceful. አንደኛ፣ ነህ፣ በጣም፣ ውበት፣ ያለው፣ ስራ፣ ነውና የምትሰራው፣ በርታ፣!!
@folefollow9751
@folefollow9751 3 жыл бұрын
በውነት ጥበበኛ ነህ ሁሌም መልክትህ ጥልቅ ነው። ስለ እውነት ያደረ በደንብ ይረዳሃል። ፈጣሪ ይጠብቅህ
@merkatotemutube4341
@merkatotemutube4341 4 жыл бұрын
ተስፍሽ ጥሩ ምልከታ ያለው ድንቅ ወጣት ያቀራረቡ ብስለት ይለያል አንጀት አርስኮ ነህ bro በርታ
@hindiyaabbarrmanca6382
@hindiyaabbarrmanca6382 4 жыл бұрын
Bigaban ahun naber migaban cinkilat yalaw ahun yigabawal
@coffindance2164
@coffindance2164 4 жыл бұрын
ከ አንድ በላይ ላይክ ማድረግ ቢቻል መቶ ጊዜ ላይክ ባደረኩኝ
@user-zs4yr3mj2j
@user-zs4yr3mj2j 4 жыл бұрын
እኔም እደዛ በሆነ ብየ ተመኝሁ ክክክክክ
@hagereethiopia3276
@hagereethiopia3276 4 жыл бұрын
Tremendously.
@makifamily6952
@makifamily6952 4 жыл бұрын
Enasa
@makifamily6952
@makifamily6952 4 жыл бұрын
Sewdawe eko
@hawuletwolloyewa2306
@hawuletwolloyewa2306 4 жыл бұрын
እኔም
@missethiopia2117
@missethiopia2117 4 жыл бұрын
እግዚያብሄር ይጠብቅህ!! ድንቅ መልእክት ነው ላዳመጠህ! የመንፈስሻ አድናቂ ነኝ! በርታ ወንድሜ! ሰላም ለ ሀገሬ ህዝብ ተመኝሁ!!
@wondyhabte1358
@wondyhabte1358 3 жыл бұрын
ዋው ይመችህ ምርጥ ነህ
@helinabeletetekiwe3250
@helinabeletetekiwe3250 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ዘር ይውጣልህ ተስፍዬ 💝
@wediymereteritrea3877
@wediymereteritrea3877 3 жыл бұрын
ብጣዕሚ ጽብቅ ትምህርቲ thanks
@TageneMokierya
@TageneMokierya Ай бұрын
አቦ አግዛብሄር አብሮህ ይሁን
@amaretadesse9686
@amaretadesse9686 3 жыл бұрын
እየተዝናናሁ ትልቅ የቁም ነገር ሸመትኩ።
@laketana7060
@laketana7060 4 жыл бұрын
Omg this guy he so Amazing 💚💛❤️ GOD bless you brother.
@user-xs3jb5ho9d
@user-xs3jb5ho9d 4 жыл бұрын
ሰሚ ቢገኝ እየነገርክልኝ ነው ተባረክልኝ ለቁም ነገር ያብቃህ አባይም ይገደባል ኮረናም ይጠፍል ዘረኛም ይነቀላል ሀገሬ በቀይ ቢጫ አርንጓዴ ቀለሟ ዳግም ትደምቃለች ፀሀዩም ይወጣል ኢንሻአላህ
@user-ll1wu9br7f
@user-ll1wu9br7f 3 жыл бұрын
ፍጣሪ ካንተ ጋር ይሁን ኣቦ ምርጥ ሃሳብ ነው ምታሰተላልፍው።
@goodjasper9595
@goodjasper9595 3 жыл бұрын
♡☆
@sallamseid512
@sallamseid512 Жыл бұрын
አበሳትችላለህ አዝናንቶ የሜያስተምር ጥበቡን ይጨምርልን ወድማለም
@betymre8684
@betymre8684 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቅህ እያዝናናህ የምታስተላልፋቸዉ መልዕክቶች ድንቅ ናቸዉ ።
@alexyona4043
@alexyona4043 4 жыл бұрын
Smart, Matured, Direct, Satirical,Humorous! What a generation! I wish if the politicians watch this and understand who they are! keep it up man! You are great!
@bogaletarekegn886
@bogaletarekegn886 4 жыл бұрын
በጣም ምርጥ የሆንክ ልጅ ምዝጋና ይገባሃል
@dagimmul3890
@dagimmul3890 3 жыл бұрын
Fack
@user-ym5bf1wc7s
@user-ym5bf1wc7s 4 жыл бұрын
የተጎዳ ፍራሽ አዳሽ አቦ ይመችክ ባጣም ተመቸህልኝ ህዋት ልክ ልኩን እንድሳማ እና ያለውን ዋላቃርናት አስተሳሳብ ቆም ብሎም እኔ ማን ነኝ እንድል ስለ አሳስብከው ብቻ አመስግናለሁ ሁሌም አድናቅክ ነኝ ክፉ አይንካክ ተስፋ!!
@noorhasen7933
@noorhasen7933 4 жыл бұрын
ኣተ የህዋሃት ጥላቻ በውስጥህ ስለለ የተነገረውሁሉ ለህዋት ይመስላሃል ማሃይም
@ousmanyusuf3496
@ousmanyusuf3496 3 жыл бұрын
ይህ ልጅ የሚገርም ልጅ ነው ጥበብ እራሷ የጠራቺው ልጅ
@kebessakaba4861
@kebessakaba4861 3 жыл бұрын
Betam new yemi wedh Tesfish Ye libe neh 🙏🙏❤❤❤❤❤
@medhanitgetahun2236
@medhanitgetahun2236 4 жыл бұрын
በጣም ትክክል ትምህርት አንድ ሽህ ላይክ አድርጋለሁ
@user-gq9go6em7u
@user-gq9go6em7u 4 жыл бұрын
አንተኮ ልዩ ሰዉ ነህ!በቃ ትችላለህ👏👏👏👏👏አቦ ነፍፍፍፍፍፍፍፍ አመት ኑርልኝ
@yirgalemgedamu8037
@yirgalemgedamu8037 4 жыл бұрын
ምን አንደምልክ አላውቅም በርታልን እረጂም እድሜ ከጤና ጋር ተመኝፕውልክ የማትሰለች ምርጥ ጭንቅላት ያለክ እመብርሀን ትጠብቅህ
@user-fd2jp9pv1k
@user-fd2jp9pv1k 3 жыл бұрын
ኢትዮጲያችን ለዘላለም ትኑር በሰላም በደስታ በእድገት ትኑር በጣምጎበዝ እና መልእክትህ እያሳቀ ትክክል ነው እግዚያብሄር ይጠብቅህ
@user-mg4uo6dv9p
@user-mg4uo6dv9p 4 жыл бұрын
This guy is the best political satirist of all time. God bless him for his dedication to come up this play at a time people are very stressed out on many issues. God bless him!
@my_foundation
@my_foundation 3 жыл бұрын
You are the most talented person. The best performance ever 🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@girmateferi2384
@girmateferi2384 3 жыл бұрын
ተስፍሽ ሁሌም ታስደንቀኛለህ ዘመንህ ይባረክ !!!
@Rakb553
@Rakb553 Жыл бұрын
በእውነት አንተ ተናገር ሌላውን ተወው አይ አይምሮ እግዚአብሔር ይጠብቅህ🤲🤲🤲
@mesaytekalgn8785
@mesaytekalgn8785 4 жыл бұрын
He's really professional artist the man of wisdom! ;-)
@dbded7599
@dbded7599 4 жыл бұрын
አቦ ይመችህ በቀልድ እያዋዛህ እራስ ወዳዶች መሆናችን እየነገርከን ነው
@tsegishtube1995
@tsegishtube1995 3 жыл бұрын
ታላቅ የጥበብ ሰው ቃላት አታሁልህ
@further8735
@further8735 8 ай бұрын
ተስፋሁን ምርጥ የምርጦች ምርጥ ምርጥ .....ቃላት ያጥረኛል መልካቸውን በሜክአፕ ሸፍነው ለገበያ የቀረቡ ከሚመስሉ አርቲስት ተብዬዎች ጋር ስምህ እንዲነሳ እንዲወዳደር አንፈቅድም ተስፋሁን ታላቅ ፈርጥ ታላቅ የጥበብ ጥበብ ነህና!!
@user-ut6jr1mk1c
@user-ut6jr1mk1c 4 жыл бұрын
I just want to say God blessing you brother Thank you again
@sulaimanali359
@sulaimanali359 3 жыл бұрын
Tesfahun is an amazing social critic that always exposes the cruelity & miischieves of our rulers through his powerful literary devices
@enyewagegn8439
@enyewagegn8439 Жыл бұрын
እንቁና ብርቅ የኢትዮዽያ ማህፀነ መልካም
@enyewagegn8439
@enyewagegn8439 Жыл бұрын
ልጅ
@user-vt4pn1um5g
@user-vt4pn1um5g Жыл бұрын
ይገርማል ልብ ያለው ልብ ይበል
@ysquare372
@ysquare372 4 жыл бұрын
ናፍቀኸኝ ነበር😘
@sheychodari2297
@sheychodari2297 3 жыл бұрын
I can't believe he's so talented 🇪🇹🇪🇹
@bayushfantu7329
@bayushfantu7329 Жыл бұрын
ፈጣሪ ይጠብቅህ ወንድሜ ቢገባን መልዕክቱ ከባድ እና እንድንነቃ ያደርገናል
@addisuadane9492
@addisuadane9492 3 жыл бұрын
አንተ የዘመኑ ምርጥ ሠው ነህ
@abz8493
@abz8493 4 жыл бұрын
👌 ልጆችሽ ይራቡ 👌 ★★★★★ በአያቶች ታጋድሎ፣ ነፃነቱ ፀንቶ፣ ከፋሽሽት ወረራ ዜጋው እንዳኖረ፣ በአንድነት በጋራ ሰማዕታትን ዘክሮ፣ በገድል እየኮራ ይህ ሰው ጉዛም ነው፣ ተብሎ እንዳልተጠራ ሞልቶ እንዳልተረፈው፣ እህል ከጎተራ ደግሶ እንዳልደረ፣ ጠግቦ እንዳላቅራራ ወንዞችሽ ተሻግረው፣ ባዳ እየመገቡ በምን ሀጥያታቸው፣ ሰላም ብቻ ሳይሆን፣ ፍትህን ይራቡ ከእውነተኛ ፍቅር፣ ከእውቀት ይቆጠቡ ገና በለጋነት፣ በጉግማንጉግ ትርክት፣ ግዞትን ያሰቡ በታጠፈ አንጀት ላይ፣ ተስፋቸው ተሟጦ፣ በሃሳብ ይጠበቡ እሩጠው ሳይጠግቡ፣ ከህይወት ይታቀቡ ኸርማንና ጭፍራው፣ በሐገር ላይ አቂመው፣ እኩይ በሸረቡ። አንድ ኢትዮጵያ አንድ ህዝብ!!! 👌
@yemeserachdegele8497
@yemeserachdegele8497 4 жыл бұрын
I can say it you are Professional teacher not just comedian i learn much from your messages thanks and keep doing it.
@danimandani8809
@danimandani8809 3 жыл бұрын
ልብ ያለው ልብ ይበል ትንሽ ከተባለው ከተናቀው ሠፈር ትልቅ ቁምነገር ይገኛል ከሚያባሉን ፕሮፌሰሮቻችን 100ፐርሰንት አንደኛ የሆነ መልእክት ነው እናስተውል
@ermiasmoges6635
@ermiasmoges6635 3 жыл бұрын
አባ ንገር ተስፋሁን ከበደ የእውነት ማህደር የጥበብ ትክክለኛ ባለቤት ምርጥ የእውነት ማይክ ነህ !!!
@user-xb1ol3qu8w
@user-xb1ol3qu8w 4 жыл бұрын
ውይይይይ ፍራሽ አዳሹ ስወደውኮ እንኳን ደህና መጣህልን።💚💛❤ሠፊው ህዝብ በመንፈስ ተከቧል 💚💛❤🙄
@yohannesgeebr844
@yohannesgeebr844 3 жыл бұрын
ይገርማል!!! እንኳን ከእንደዚህ ዓይነት የጊዜው ወጣት ይቅርና,ምሁራን ነን ከሚሉ በዕውቀትም በዕድሜም ከበለፀጉት የማንጠብቀውን ዕውቀትን ሃሳብ በቀልድ እያዋዛህ በድፍረት በማቅረብህ፡- ዕድሜና ጤና ፈጣሪ ይስጥህ! ከዐይን ይሰውርልን።
@soliyanasoliyana3326
@soliyanasoliyana3326 Жыл бұрын
Amen
@abebahadegu1938
@abebahadegu1938 3 жыл бұрын
Ethiopian Ezbwan Amlak ybarik Selamna Fikir ysiten,Yeselam na Yefikr Amet yhun,Amen.
@user-rm4qr2qg4q
@user-rm4qr2qg4q 4 жыл бұрын
በጣም 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍ይገባሀል ማሻ አላህ ምርጥ ትምህርት
@Abeygeo2012
@Abeygeo2012 4 жыл бұрын
He is so amazing, wonderful and gifted
@sammeng232
@sammeng232 3 жыл бұрын
Brilliantly expressive! Thank you!
@henokdebretsion2113
@henokdebretsion2113 4 жыл бұрын
ዋው እንዴት አይነት ጥበብን በቁም ነገርና በቀልድ ያዋዛ ድንቅ ብቃት ነው ባጭር ቃል የሚገርም ድንቅ ብቃት ያለው ቅኔ በጣም ይገርማል ካንተ አንጋፋ ሆነ አማተር ተዋናዮች የለዛ አዋርድ ላይ ስትሸለም ቆመው አጨብጭበው ብዙ መማር አለባቸው
@tizazugudissa6096
@tizazugudissa6096 3 жыл бұрын
እጅግ በጣም ደስ የሚል ኘሮግራም ነዉ ይጥማል
@fih7949
@fih7949 4 жыл бұрын
He has a great mindset ...so wish everyone has the same knowledge as he has . Follow him not the politicians .
@johnmisgena4256
@johnmisgena4256 4 жыл бұрын
ከዘመኑ ፕሮፌሰር ነን ባዮች አንተ 100% ትበልጣለህ ! አንጀት አርስ !!!!
@ababashababa4560
@ababashababa4560 3 жыл бұрын
እዉነት ሲበዛ ጎበዝ ነህ ከዚ በላይ አብዝቶ ይስጥህ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ
@brawa4kokob
@brawa4kokob 4 жыл бұрын
ሰላምህን ይብዛ ተስፊት ረጅም ኤድሜና ቴና አምኛለው💞🙏💕
@apicultureethiopia5276
@apicultureethiopia5276 3 жыл бұрын
ለመፈረጅ ከመሮጥ ይልቅ መልዕክቱን ለመረዳት መሞከር ለሁላችንም ይጠቅማል፣ በኋላ መመለስ የማንችለው ችግር ውስጥ ከመግባታቾን በፊት ቆም ብሎ ማሰብና ምክሮችን በቅንነት መውሰድ ይኖርብናል ብዬ አምናለሁ።
@somiaaaa3654
@somiaaaa3654 4 жыл бұрын
እኮን ደህና መጣህ የልብ አውቃምርጥ ተሰጦ
@yonnaszegeye1233
@yonnaszegeye1233 4 жыл бұрын
ታድለህ ፣የንስር አይን ባለቤት ነህ ፣አምላክ ክብርን ደርቦ ደራርቦ ይስጥህ !!
@teakid4120
@teakid4120 3 жыл бұрын
የሚሰማ ጆሮ ያለው ይስማ!!
I Built a Shelter House For myself and Сat🐱📦🏠
00:35
TooTool
Рет қаралды 36 МЛН
A pack of chips with a surprise 🤣😍❤️ #demariki
00:14
Demariki
Рет қаралды 40 МЛН
Sprinting with More and More Money
00:29
MrBeast
Рет қаралды 183 МЛН
/በስንቱ/ Besintu EP 39 "የካልሲ ጦርነት"
30:03
ebstv worldwide
Рет қаралды 773 М.
I Built a Shelter House For myself and Сat🐱📦🏠
00:35
TooTool
Рет қаралды 36 МЛН