በሳቅ ወደቅን የቃል እህቶች አልተቻሉም

  Рет қаралды 116,848

ሐዲስ ዜማ ቲዩብ- Haddis zema tube

ሐዲስ ዜማ ቲዩብ- Haddis zema tube

Күн бұрын

የሐዲስ ዜማ የዩቲዩብ ቻናል ቤተሰብ ይሁኑ

Пікірлер: 651
@-haddiszema
@-haddiszema Жыл бұрын
በቤተክርስቲያን፣በመስጂድ እና በአማኙ ምዕመን ላይ እየደረሰ ያለውን እንግልት ሞት እንዲሁም የእምነት ተቋማት ማፍረስ በፅኑ እንቃወማለን። ለኢትዮጵያ ሀገራችን ፈጣሪ ፅኑ ሰላም እንዲሰጣት መልካም ምኞታችንን እንገልፃለን። ኢትዮጵያ በፍቅር በሰላም ለዘላለም ትኑር
@fatumawase
@fatumawase Жыл бұрын
​@@mirajshekur8580 ደምሪኛ
@የማርያምልጅነኝ-ኀ1ዸ
@የማርያምልጅነኝ-ኀ1ዸ Жыл бұрын
አሜን ፫
@erichierichi7322
@erichierichi7322 Жыл бұрын
yene widiochi siwodschuw fatari yitabaikachu❤❤
@fjdf9143
@fjdf9143 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@Em.YouTube.
@Em.YouTube. Жыл бұрын
​@@የማርያምልጅነኝ-ኀ1ዸውድ በቅንነት ብቻ ሰብስክራይብ አርጉኝ ፕሮፋይሌን በመጫን ኑ ኑ❤
@fekertegebrale9291
@fekertegebrale9291 Жыл бұрын
አባቴን በሞት አጣሁት ስደት በጣም ያስጠላል 😭😭😭😭 የታፈነ ጩኸት በጣም ይከብዳል ገብረ መድህን ነፍስ ይማር በሉልኝ 😭😭😭
@mohammadnajjar7309
@mohammadnajjar7309 Жыл бұрын
Nabs Yamr ayzosh Wude Fatriy Yabrtsh
@addisgizachew7698
@addisgizachew7698 Жыл бұрын
ነብስ ይማር አይዞሽ እናት ጠንከር በይ
@fekertegebrale9291
@fekertegebrale9291 Жыл бұрын
@@mohammadnajjar7309 አሜን አሜን አሜን
@fekertegebrale9291
@fekertegebrale9291 Жыл бұрын
@@addisgizachew7698 አሜን አሜን አሜን
@tiyaatube5617
@tiyaatube5617 Жыл бұрын
ነብስ ይማር አይዞሽ
@eduyedingillijedu2494
@eduyedingillijedu2494 Жыл бұрын
ዛሬ በዱባይ ላይ በተመረቀዉ ቤተክርስቲያን ማነዉ የተደሰተ 🙏😊😊
@asniit1199
@asniit1199 Жыл бұрын
መቼ ተሰርቶ ነው የተመረቀው ገና መሰረተ ድንጋይ ነው የተጣለው
@eduyedingillijedu2494
@eduyedingillijedu2494 Жыл бұрын
@@asniit1199 ተሰርቷል እኮ እማ አላየሽዉም 😳
@shalushalu8859
@shalushalu8859 Жыл бұрын
❤❤❤❤
@Em.YouTube.
@Em.YouTube. Жыл бұрын
እኔ እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤
@samsunga2182
@samsunga2182 Жыл бұрын
እካን ደስ አላቹ አለእጂ መስጊድ ሚፈርስብን እፍፍፍፍፍ
@yeshiwlijetube
@yeshiwlijetube Жыл бұрын
ፈጣሬ ሆይ ሐይማኖታችንን ጠብቅልን በዛሬ ዋ እለት የተጨነቃችሁ አቡነ ሐብተ ማርያም ጭንቀታችሁን ይፈቱላችሁ
@Beba873
@Beba873 Жыл бұрын
አሜን
@etefworkkebede9531
@etefworkkebede9531 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@abcell5915
@abcell5915 Жыл бұрын
አሜን አሜን ❤❤❤❤❤❤❤❤አሜን
@hayatahmed-gj3cy
@hayatahmed-gj3cy Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@ቢታኒያየተዋህዶልጂ
@ቢታኒያየተዋህዶልጂ Жыл бұрын
አሜንንንን❤❤
@eduyedingillijedu2494
@eduyedingillijedu2494 Жыл бұрын
ፍትህ ለሚፈርሱ ቤተክርስቲያንና መስጊዶች ድምፅ ሁኑ 🙏🙏🤕
@sebelyoutube
@sebelyoutube Жыл бұрын
ደምሪኝ❤❤
@eduyedingillijedu2494
@eduyedingillijedu2494 Жыл бұрын
@@sebelyoutube ቆየሁ
@brhantsfaw9853
@brhantsfaw9853 Жыл бұрын
ፍጥህ ካምላካችን ነዉ
@unievrsal-tube
@unievrsal-tube Жыл бұрын
ይችን ክመንት ምታነቡ ያድስ እና የቃልዬ በተሰብ በሙሉ ባላቹህበት መልካሙን ሁሉ ይግጠማቹህ፣ ከክፍ ነገር ሁሉ ፈጣሪ ይጠብቃቹህ የልባቹህን መሻት ይፈዖምላቹህ አሜን❤
@fasikawande3558
@fasikawande3558 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@shawaye5579
@shawaye5579 Жыл бұрын
Amen Amen Amen ❤ 🙏
@ቋቋዬነሽድንግል
@ቋቋዬነሽድንግል Жыл бұрын
አሜን❤❤❤
@semhaldesta5266
@semhaldesta5266 Жыл бұрын
Amennn
@selam801
@selam801 Жыл бұрын
እውነት በጣም ደሰ የምትሉ ቤተሰብ ናቹ ፈጣሪ ከክፉ ሁሉ ይጠብቃችሁ ቸሩ ሰንበት❤
@sebelyoutube
@sebelyoutube Жыл бұрын
ደምሪኝ ውዴ❤
@shammayousefl657
@shammayousefl657 Жыл бұрын
ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለተዋህዶ እምነት ፍትህ በግፍ ለተቃጠሉ መነኮሣት ፍትህለመፅሐፍ ቅዱሳችን ፍትህ ለቤተክርሥቲያናችን ኧረ ፍትህ ወየዉ
@sebelyoutube
@sebelyoutube Жыл бұрын
ደምሪኝ ውዴ❤
@dizayiner3871
@dizayiner3871 Жыл бұрын
አቤልየ እዴት ነህ ብሮ ተናፍቃችኋል ይመቻቹ ለመስጊዳችን ድምፀ ሁኑልንስኪ 😭
@sebelyoutube
@sebelyoutube Жыл бұрын
ደምሪኝ ውዴ
@aezbmerid3612
@aezbmerid3612 Жыл бұрын
ዲዛይነር እነሱ አዲስ አበባ ዘጭ ብለው የሚኖሩ ነው የሚመስሉት የብልፅግና ጅብ ሊጎርሳቸው በራቸው ቆሞ
@anshaesmail9674
@anshaesmail9674 Жыл бұрын
እስኪ እናዛ ዴዴብ ፎሊሶች ያአላህ ቁጣ ይውረድባቸው አሚን በሉ ፍትህ ለወድሞቻችን ለመስጊዶቻችን💔💔💔
@ራህማሙሀመድ-ቐ2ጐ
@ራህማሙሀመድ-ቐ2ጐ Жыл бұрын
አሚን ያረብ
@difi3801
@difi3801 Жыл бұрын
አሚንንንን ያረብ
@sebelyoutube
@sebelyoutube Жыл бұрын
ደምሪኝ ውዴ❤
@sebelyoutube
@sebelyoutube Жыл бұрын
​@@ራህማሙሀመድ-ቐ2ጐደምሪኝ ውዴ❤
@sebelyoutube
@sebelyoutube Жыл бұрын
​@@difi3801ደምሪኝ ውዴ❤
@senitube999
@senitube999 Жыл бұрын
የምወዳች ተናፍቃችዋአል ❤የጌታዬ እናት የአማኑኤል እናት የመድሐንያለም እናት የእየሱስ ክርስቶስ እናት የመላእት እህት የሕዝቦች ሁሉ እናት የአስራት አገርሽንና የአስራት ልጆችን አደራ ጠብቂልን ሰላም ለእማማ ኢትዮጵያ 🇪🇹🇪🇹
@elsabetfanta264
@elsabetfanta264 Жыл бұрын
እኔ ምለው ይሄ ምርጥ ቤተሰብ እናንተን ከተከፍችሁበት ያዉ ሀገራችን ላይ ባለው ሁኔታ ከመጥፎ ስሜት ሊያወጡአችሁ ነው ዘና ለማድረግ እናንተ ተመልካቹን ግን አብዛኞቻችሁ ፍትህ ለቤተክርስቲያን ፍትህ ለመስጊዶች ትላላችሁ ይሄ የመንግስት ሚዲያ አይደለም ምን አስባችሁ ነው እረ ሀዲስና ቃል እንዲሁም ቤተሰቦቻቸውን ላይክ እያደረጋችሁ አበረቷቷቸዉ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ቤተሰብ ናቸው የቤተሰብ ፍቅር እና መከባበርን ትማሩበታላችሁ አመሰግናለሁ
@bazakason8474
@bazakason8474 Жыл бұрын
በጣም ደስ የምትሉ ቤተሰብ ናቹ እግዚአብሔር ይጠብቃቹ❤❤❤❤❤
@ደስየባታናፋቂ
@ደስየባታናፋቂ Жыл бұрын
ምን ሰላም አለ ሰላም ሰላም ከጣን ቆየን እኮ ፍትህ ለበተእምነታችን ገዳም ለያ ለተገደሉት መናንያን ፍትህ 😢😢😢😢
@FkriAemlakeysAelewoHelefa
@FkriAemlakeysAelewoHelefa Жыл бұрын
27ኣመት ጨለማ ነበርን እያላቹ ነበርኮ ኣሁን ስላም ለምን ኣጣቹ ታድያ በመሌ ኣንድ መስጊድና ቤተክርስትያን ኣይፈርስም ነበር ስዉ በነፃነት ዉጦ ይገባ ነበር ኣሁን እንግዲ ያዙት ታራቹ ደረስ የትግራይ ቤተክርስትያን ሲፈረስ ስዉ በእሳት ሲቃጠል እልል እያላቹ ነበርያ ግዜ ይረዝማል እንጂ እግዚኣብሔር ይፈርዳልና ስዉ የዘራነዉ እምያጭደዉ እና የዘራቹ በዱምብ ኣርጋቹ እጨዱ ኣሁን
@sebelyoutube
@sebelyoutube Жыл бұрын
ደምሪኝ ❤ማሪ
@sebelyoutube
@sebelyoutube Жыл бұрын
​@@FkriAemlakeysAelewoHelefaደምሪኝ ውዴ❤
@GM-eu6od
@GM-eu6od Жыл бұрын
በቤተክርስቲያንና በመስጂድ እንዲሁም በህዝባችን ላይ እየደረሰ ያለውን ግፍና መከራ እግዚአብሔር በቃ ይበለን ፍትህ ለፈጣሪ ሀገሬ ሰላምሽ ናፈቀኝ🥺👏☝️
@sebelyoutube
@sebelyoutube Жыл бұрын
ደምሪኝ ውዴ❤
@የክርስቶስባርያ-ቀ1ዀ
@የክርስቶስባርያ-ቀ1ዀ Жыл бұрын
ቸር አምላክ ልኡል እግዚአብሔር ይባርካችሁ🤲ቃልዬ ጎረምሳሽ ድምጽን እያሰማነው ቸርነቱ የማያልቀው ቸር አምላክ ልኡል እግዚአብሔር በጥበቡ ያሳድግልሽ🤲
@sebelyoutube
@sebelyoutube Жыл бұрын
ደምሪኝ ውዴ❤
@eiman181
@eiman181 Жыл бұрын
Pleessss ለሚፈርሱ መስጂዶች ያለ አግባብ ለሚገደሉት ንፁሃን ወንድሞች ድምፅ ሁሉ ወላሂ ልባችን ደምቷል አላህ ይፍረደን ሌላ ምንም አንልም
@sebelyoutube
@sebelyoutube Жыл бұрын
ደምሪኝ 👏❤
@ateeakapptube5393
@ateeakapptube5393 Жыл бұрын
ወላሂ ስሜቱ በጣም ከባድ ነው ለመግለጽ ለራሱ ይከብዳል 🌹 አቱ አዛኝ ነቢይ 🌹አንቱ የሁሉ በላጭ 🌹አንቱ የፍቅር ተምሳሌት 🌹አንቱ የአደም ልጆች የበላይ ፈርጥ 🌹አንቱ የሚስኪኖች አባት 🌹አንቱ የወጀለኛ አማላጅ 🌹አንቱ የአላህ ወዳጅ 🌹አንቱ የዕዝነት ነቢ አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካተህ አህለን በድሮ ማሻ አላህ አላህ ኸይር ጀዛህን ይመዳህ እኛንም በሰማነው ተጠቃሚ ያርገን ያረብ 🌹አንቱ ያለም ብረሀን 🌹አንቱ የነብያት መደምደሚያ የአላህ ሰላት ና ሰላም በአቱላይ ይሁን ፊዳከ አቢ ወኡሚ ያረሱለላህ🌹🌹
@ALHAMDULlLAH_5pp8wo3y
@ALHAMDULlLAH_5pp8wo3y Жыл бұрын
ነይ በቅርቡ ቁራኣን በተጂዊድ እኽካመ ተጂዊድ እንማማራለን በዩቱብ በቴሌግራም ።
@ateeakapptube5393
@ateeakapptube5393 Жыл бұрын
إن شاءالله
@medinegnyeresulwedag8509
@medinegnyeresulwedag8509 Жыл бұрын
ሠለላህ አለይሂ ወሠለም🌹
@karemaaa4945
@karemaaa4945 Жыл бұрын
😂
@nejatabdu7279
@nejatabdu7279 Жыл бұрын
ሶለላሁ አለይሂ ወሰለም
@missblined4221
@missblined4221 Жыл бұрын
በጣም ያሳዝናሉነፍስ ይማርግን በጣም ከፋኝየኔ ናት ና አባቶች ከሞቱ በጣም እሱ ግዜያቸው አለውዛሬ ለምን እንዳለቀሰ አላውቅም😭😭😭😭😭
@haregmak1519
@haregmak1519 Жыл бұрын
ቪዲዬላይ የቃል እህቶች ሲኖሩበት ደስ ይለኛል❤❤❤ girls wen 💪🎉🎉🎉🎉 እዬባ የእፍርት ፑሮ ማክስ😂😂😂😂
@yabatwa
@yabatwa Жыл бұрын
አቤላ ወፍረሀል ልጅ መውለዱ ተስማምቶሀል😮❤❤
@ቤተሰብ-ቀ8ጐ
@ቤተሰብ-ቀ8ጐ Жыл бұрын
እግዚአብሔር አንተ ሁሉንም ቻይ ነህ አገርችን ሰላም አድርግልን 😢😭
@yemanemelkamu2130
@yemanemelkamu2130 3 ай бұрын
እነ. ቃል. ናቸው. ያሸነፉት. እስከ. መጨረሻ ው. እዩት. አና. ፍረድ. ለነ. ቃል. 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@ዋነፋሴ
@ዋነፋሴ Жыл бұрын
ምርጥ ቤተሰብ በቤተ ክርስቲያን ፣በመስጂድ እና በአማኙምዕመን ላይ እየደረሰ ያለዉ ግፋ ይቁም!! ፈጣሬ ሐገራችን ሰላሟን ይመልስልን
@habebahabeba2369
@habebahabeba2369 Жыл бұрын
እናተ ግን ለምን ለሙስሊም ደምፅ አትሆንም አድም ቀን አላየናቹሁም የአገር ሰላም ለሁሉም ነው
@aezbmerid3612
@aezbmerid3612 Жыл бұрын
ተዋቸው ብልፅግና ከአዲስ አበባ ጠራርጎ ሲያስወጣቸው ነው የሚነቁት አሁንማ አጠገባችን እልደረስም ብለው ይዝናኑ
@habebahabeba2369
@habebahabeba2369 Жыл бұрын
ድምፅ ሁን የት ናቹ የአገር ሰላም ለሁሉም ነው በዛሬ ቀን ድምፅ ምትሆንበት ቀን ነው
@sebelyoutube
@sebelyoutube Жыл бұрын
ደምሪኝ ❤ውዴ❤
@ቤቲ-ቈ4ፀ
@ቤቲ-ቈ4ፀ Жыл бұрын
እዮቤ አታፋፍር ተሸንፋችሀል እመኑ የቃል ቤተሰብ ነው ያሸነፈው 😍😍😍😍
@sebelyoutube
@sebelyoutube Жыл бұрын
ደምሪኝ ውዴ❤
@dgffty7878
@dgffty7878 Жыл бұрын
እኘ ልበችን ደምቷል ብቻ ሀገረችን ሰለም ይሁን በሰዉ ሀጋር በሀሰብ አለቅን ኡፌ
@sebelyoutube
@sebelyoutube Жыл бұрын
ደምሪኝ ውዴ❤
@ክርስቶስአባቴድንግል-ከ5ፀ
@ክርስቶስአባቴድንግል-ከ5ፀ Жыл бұрын
የመዥገሯ ነገር አዲስ 😅😅😅😅😅ቃልዬ ጎበዝ ነሽ❤
@mekonnenhagos471
@mekonnenhagos471 Жыл бұрын
በጣም ያስደነቀኝ መልስ ልፋጭ የሚለው አድንቂያችኋለው የእውነት
@sifenshume7726
@sifenshume7726 Жыл бұрын
ወይ አዲስ መዥገር የገለፅክበት 😅😅ያስቃል ቃል ጎበዝ ናት ስታስረዳ 🥰
@merongm5989
@merongm5989 Жыл бұрын
እንኳን ደና መጣችሁ ውዶቼ ተናፍቃችኅል ❤ሰላም ለሀገራችን ፍትህ ለቤተ እምነቶቻችን
@baqeyegetaliji8545
@baqeyegetaliji8545 Жыл бұрын
Liyu nachu yemari 🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤ baxam das tilalachu 💯💐💯💐💯💐💯💐💯💐💯🇪🇹💐💐💐💐🇦🇪👍🙏
@tube8934
@tube8934 Жыл бұрын
እነንተ ለምን ለሙስልም ዲምስ አቶንም አዲ ቀን ርለ ሙስልም ስተነሱ ሠምቼ አለቅም ኡሌ እከተተለቹወለው😢
@sebelyoutube
@sebelyoutube Жыл бұрын
ደምሪኝ❤ውዴ
@tube8934
@tube8934 Жыл бұрын
@@sebelyoutube እሽ
@subriaeman9557
@subriaeman9557 Жыл бұрын
እሄጫዋታ ይደግም ምትሉ በላይክ❤
@meselebzuye1868
@meselebzuye1868 Жыл бұрын
አገር እያለቀሰ ሳቅ እኔ በዚህ ሰአት የሚስቁ ይገርሙኛል ሳቃችንን ቀምተዉን ምን ሳቅ አለ አገር ታማ
@sebelyoutube
@sebelyoutube Жыл бұрын
ደምሪኝ❤
@ALHAMDULlLAH_5pp8wo3y
@ALHAMDULlLAH_5pp8wo3y Жыл бұрын
ነይ በቅርቡ ቁራኣን በተጂዊድ እኽካመ ተጂዊድ እንማማራለን በዩቱብ በቴሌግራም ።
@sebelyoutube
@sebelyoutube Жыл бұрын
ደምሪኝ❤
@parahemasfaw7691
@parahemasfaw7691 Жыл бұрын
አይ የከተማ ልጅ ቆቅ ና ጅግራ የሚባሉ ዶሮ አይነቶች ሆኖ ጫካ ውስጥ የሚኖሩ ናቸው ታድነው ነወየሚያዙት ከዶሮ በላይ ይጣፍጣሉ አኔ በሀገሬ እኮራለሁ
@SaudiTaif-n2o
@SaudiTaif-n2o Жыл бұрын
የምፈርደዉ እዮብን ካጋባችሁኝነዉ ሳልሞት አጡልኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@fateiyahamza6072
@fateiyahamza6072 Жыл бұрын
ልስቅ ቢይ ብዙ ስለ ቆስለን አለቀስኩ ኡፍፍፍፍ😢
@sebelyoutube
@sebelyoutube Жыл бұрын
ደምሪኝ ❤❤
@sifenshume7726
@sifenshume7726 Жыл бұрын
እንፉቅ ምንድነው እውነት አላውቅም እኔ እራሱ ጨብጥ እኮ አንኩዋር አሳብም ይሆናል ከበሽታ ባሻገር ጠብቆ ሲነበብ ደግሞ ጨብጥ እጅ ንሳ ማለት ይሆናል 🤣🤣
@ekramabdu2197
@ekramabdu2197 Жыл бұрын
ቃልዬ በጣም ነው ማስረዳት እምትችለው😂❤🎉
@sebelyoutube
@sebelyoutube Жыл бұрын
ደምሪኝ❤❤
@ሶስናስጠኝየብሩክታዊትልጅ
@ሶስናስጠኝየብሩክታዊትልጅ Жыл бұрын
ሴቶቹ ናቸው አሽናፋ አዲስ መዥከር ያስርዳበት መንገድ ያስቃል ቀላል ነበር
@hanawerku
@hanawerku Жыл бұрын
ሰላም ሰላም ጤናይጥልኝ ቃልየ እና አዲስ ቤተሰብ ሆላችሁነም ሰላምና ጤና እግዚአብሔር ይስጣችሁ በጣም አዝናኝ ቆይታ ነበር በጣም አዝኝ ነበር አሳቃችሁኝ በገዳሙ ያለው ችግር በጣም አሞኛል እወነት የመልኮሲወች መገደል በገዳም ጦርነት አይ አቻሀገር ወዲትነሽ ወሰጤ ይቃጠላል ወገን ያለ አደሊለ ክርሰቴን ያለ አደሊለ 😭😭 ደብረ ኤልያስ ሰላሲ ገዳም ብዙ ንብረት ወደም ወደት ነህ አምላክ
@asteramaha733
@asteramaha733 Жыл бұрын
ደስ ስትሉ የቃል እህት ግን አፋፋሪ ነች ለሌላሽ ጊዜ ግን እፃናትም ሊያዩሽ ስለሚችሉ በትክክል ተጫዎች ከኛ ከሚዩት ከሚሰሙት ስለሚዎስዱ ለፈን ነው የምትጫወቱት
@sebelyoutube
@sebelyoutube Жыл бұрын
ደምሪኝ ❤ውዴ
@kokobaytenfsu5396
@kokobaytenfsu5396 Жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ ከቆይታ ቡሃላ ጠፍታችሁ ነበር እኳንም በሰላም መጣችሁ እህት ወድማማቾቹ❤❤❤
@sebelyoutube
@sebelyoutube Жыл бұрын
ደምሪኝ ❤❤
@fanotube6056
@fanotube6056 Жыл бұрын
ፈጣሬሆይ በዚህሰአት የሚሰቃዩ መለኮሳን ገዳማት መስጊድ ወገኖቻችን እየተሰቃዩነው እህህህ አሁንስ ግራየገባ ነገርነው በዘራችን ሲጨርሱን ቆዩ አሁን ቤተ እምነቶቻችን መጡብንንን😢😢😢😢
@ramla-tk1or
@ramla-tk1or Жыл бұрын
ከሁሉም ሰላም ይቀድማል ሰላም ስንሆንእኮነው የምንከታተላችሁ እናንተ ደስተኛነችሁ እናንተውን ሀዘንላይነህ እንዴት ፍትህይቀርማል
@ALHAMDULlLAH_5pp8wo3y
@ALHAMDULlLAH_5pp8wo3y Жыл бұрын
ነይ በቅርቡ ቁራኣን በተጂዊድ እኽካመ ተጂዊድ እንማማራለን በዩቱብ በቴሌግራም ።
@ሱሱSSነኝየማዳምቅመማ
@ሱሱSSነኝየማዳምቅመማ Жыл бұрын
😢ሳህ
@sebelyoutube
@sebelyoutube Жыл бұрын
ደምሪኝ ውዴ❤❤❤
@sebelyoutube
@sebelyoutube Жыл бұрын
​@@ሱሱSSነኝየማዳምቅመማደምሪኝ ውዴ❤
@parahemasfaw7691
@parahemasfaw7691 Жыл бұрын
አይ ምነው ጥያቄ አጣችሁ ስንት ቆንጆ ጥያቄ እያለ ይህን የፃፈ እጅ ሲያስጠላ😮
@mekdi805
@mekdi805 Жыл бұрын
እነ አዲ ናቸው ያሸነፉት እነ ቃል አጭበርብራችሆል 😂😂😂
@fafi_habeshawit
@fafi_habeshawit Жыл бұрын
❤❤❤❤❤ታምራላችሁ. ፍትህ ለመስግዶቻችን እና ለወድሞቻችን
@sebelyoutube
@sebelyoutube Жыл бұрын
ደምሪኝ ውዴ❤
@destateferaa2626
@destateferaa2626 Жыл бұрын
ተምስገን ናፍካቹን ናበር ማረያምን ዛሬ ባህልመ ከ ቃል ጋር አደርኩንይ ወዳቻውለው ❤❤❤❤❤🌹🌹🌹
@sebelyoutube
@sebelyoutube Жыл бұрын
ደምሪኝ ❤ውዴ
@asnilulit5759
@asnilulit5759 Жыл бұрын
እነ ቃልዬ አሸንፈዋል እነ አዲስ በጣም እያፋፈሩ ነበር ተሸንፈዋል
@kuraz7873
@kuraz7873 Жыл бұрын
ሠላም ወገኖቻችን በያላችሁበት ሠላም ፍቅር እግዚአብሔር ያደለን እወነት ደሰ የምተሉ ቤተሰብ አረ እግዚአብሔር ይጨመረብት ፍቅር
@weloyoutube5207
@weloyoutube5207 Жыл бұрын
በእዉነት በእዉነት እላችኋለሁ አዲሥና ቃል በጣም ነዉ የምኖዳችሁ ሙስሊም ክርስቲያኑ የኢትዮጲያ ህዝብ እናተ ግን መርጦ አልቃሽ ናችሁ እኛ ሙስሊሞች በግፍ ስናልቅ ድምፅ እንኳ እንሁን አላላችሁም😢😭
@habeshaengdaw103
@habeshaengdaw103 Жыл бұрын
kkkkአዲስዬ በሜትር እዬለካች የወለደቻችሁ ትመስላለች የወንድሞችህ ቁመናና ዛላ 😂😂😂ሰላማችሁ ይብዛ
@enatkebe3945
@enatkebe3945 Жыл бұрын
Adisye atferu ene qalye nachew yashenfut
@vvvffff1290
@vvvffff1290 Жыл бұрын
አሁንላይየምንስቅበትስአትአይደለም።
@TesfeyeGetasew-pz9jb
@TesfeyeGetasew-pz9jb 3 ай бұрын
ማርያምን ስወዳችዉ
@girmachane751
@girmachane751 Жыл бұрын
የኔ ምርጦች
@bdjkddhdjjd8300
@bdjkddhdjjd8300 Жыл бұрын
ፍትህ ለሀይማኖት ቤቱች የሀገር ሰላም መገለጫ አምልኩ ቤት እና ሀይማኖታችን ነዉ የመስጂድ የቤተክረስትያን መፍረስን እቃወማለሆ 💔⛪️🙅‍♀️🙅‍♀️🙅‍♀️🙅‍♀️🕌🕌⛪️ 🇪🇹
@aregashgabre824
@aregashgabre824 Жыл бұрын
ቃልዬ ምልክት አንደኛ👍👍👍👍
@sebelyoutube
@sebelyoutube Жыл бұрын
ደምሪኝ❤ውዴ
@yemsrachgetachew6468
@yemsrachgetachew6468 Жыл бұрын
ሴቶች ጎበዝ ናችሁ አሸንፋቹኃል
@sebelyoutube
@sebelyoutube Жыл бұрын
ደምሪኝ ውዴ❤
@MelatAbera-gu1im
@MelatAbera-gu1im Жыл бұрын
Emenu beka wandoch tashanefachual 😂😂😂😂😂atawakebu
@rabe3hcall853
@rabe3hcall853 Жыл бұрын
ሃይም ልእልት ናት ቃልም ሁላቹሁንም ታምራላቹው እግዚአብሔር ይጠብቃቹው
@sebelyoutube
@sebelyoutube Жыл бұрын
ደምሪኝ ዎዴ❤
@Rahma25740
@Rahma25740 Жыл бұрын
የኔ ውዶች መጣችሁ
@sebelyoutube
@sebelyoutube Жыл бұрын
ደምሪኝ ❤ውዴ
@eyerusalemmekonnen5034
@eyerusalemmekonnen5034 Жыл бұрын
አቤል ጨንቆታል ያላላቀ ኦርደርአለበት መሰል
@tube-qs4ml
@tube-qs4ml Жыл бұрын
ሴት ናችሁ ደስ ይበላችሁ አላለም😀ላ ለመሸነፍ ያረጋችሆት ጥረት ግማሽ እራሱ አይገባቸዉም እናድስ🤔እነቃልየ ህጉን ጠብቀዉ አንደኛ🎉🌹🌹🌹
@sebelyoutube
@sebelyoutube Жыл бұрын
ደምሪኝ ውዴ
@honeybaby9337
@honeybaby9337 Жыл бұрын
ስታምሩ ግን ይቅረታና የቃልየ እህቶች ቀሚስ ብትለብሱ ይቅረታ❤❤❤❤
@mdaleyka4209
@mdaleyka4209 Жыл бұрын
ጥያቄዎች ከባባድ ናቸው ለወደፍት ቀለል ይባል
@mmmaer
@mmmaer Жыл бұрын
እናንተ ዘረኛ በጣም ነው የምከታተላችሁ ግን ለምን ፍትህ ለመሰጅድ የማትሉት
@aldhan-iv8ut
@aldhan-iv8ut Жыл бұрын
Kkkkkkk desi yilali adis afun ashigut zim edil
@akalone1339
@akalone1339 Жыл бұрын
ፈጣሪ በነገር ሁሉ ፍሬያማ ያርጋችሁ ለምልሙ ብርክ በሉ አዲስ ፈጣሪበነገር ሁሉፍሬያማ ያርጋችሁለ ምልሙ ብርክበሉ አዲስእናቃል ❤❤
@አልማዝወለዬዋ
@አልማዝወለዬዋ Жыл бұрын
ሠላም እደትናችሁ እኳን ደሕናመጣችሁ የምወዳችሁ❤❤❤ፈጣሪ ሀገራችንን ሠላም ያርግልን⛪️❤🕌🇪🇹💔😭🙏🙏🙏
@sebelyoutube
@sebelyoutube Жыл бұрын
ደምሪኝ ❤ውዴ
@bintkedir3854
@bintkedir3854 Жыл бұрын
ታምራላችሁሁግንእንዳስተያየትእሳሎንጫማባትለብሱ
@mimietiopia486
@mimietiopia486 Жыл бұрын
Desi sitelu fateri yetabekachwu❤❤❤❤❤
@yashab1888
@yashab1888 Жыл бұрын
የአዲስ እጆች አጫጭር ናቸዉ
@ruhama2434
@ruhama2434 Жыл бұрын
አዲስ ግን አውቆ ሴቶቹ እንዲአሸንፉ ፈልጎ ነው እንጅ መዥገር ጠፍቶት አደለም ያምራል
@ሀይማኖትየድግልማርያምልጅ
@ሀይማኖትየድግልማርያምልጅ Жыл бұрын
ወይ እኔ ዘና አረጋችሁኝ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ❤❤❤❤
@lidudxb8764
@lidudxb8764 Жыл бұрын
በትክክል እነ ቃልዬ ናቸው ያሸነፉት።
@mulukenmuluken3056
@mulukenmuluken3056 Жыл бұрын
😅😅😅😅😅😂😂😂 በሳቅ ገደላችሁን በተላይ እዮባ
@sebelyoutube
@sebelyoutube Жыл бұрын
ደምሪኝ ውዴ❤
@mdaleyka4209
@mdaleyka4209 Жыл бұрын
ቆቅ ድብን አድርጎ ነው የሚጠፍጠው
@ተስፋአለኝ
@ተስፋአለኝ Жыл бұрын
እግዚአብሔርይጠብቃችሁ
@semereasrat1889
@semereasrat1889 Жыл бұрын
ሴቶች በጣም ኣፋፈሩ🫤☹️
@firetekalign193
@firetekalign193 Жыл бұрын
Eyob yemilutn stelaw gegema neh eshi kal des blognal enate slashenefachu
@askidesta4271
@askidesta4271 Жыл бұрын
ሠላማችሁ ይብዛ ፍቅር ያብዛላሁ ሠላም ለሀገራችን እና ለህዝቦቿ ሠላም ይስጥልን😢😢😢
@sebelyoutube
@sebelyoutube Жыл бұрын
ደምሪኝ ❤
@askidesta4271
@askidesta4271 Жыл бұрын
​@@sebelyoutube ኤሼ❤
@smri0546
@smri0546 Жыл бұрын
Ene kal betam nw miyafrut
@hussenseid6056
@hussenseid6056 Жыл бұрын
እናተ ትስቃላችሁ ኧረ ድምፅ ሁኑ
@workyefekeru
@workyefekeru Жыл бұрын
ታዲያ ያልቅሱ😭
@aezbmerid3612
@aezbmerid3612 Жыл бұрын
ዝም በለው የአዲስ አበባ ህዝብ አንዱ ሲጎዳ ሌላው እቤቱ ቁጭ ብሎ ይስቃል የብልፅግና ጅብ ሊጎርሰው እበሩ እንደቆመ ማየት ተስኖታል
@livingtube7030
@livingtube7030 Жыл бұрын
Qaliye,muya iyalesh awuqalew ina,andande asayin,please
@werkayasemar9483
@werkayasemar9483 Жыл бұрын
ሴቶቹ እያፈሩ ነው😂😂
@ጡበዩቱብtubatube
@ጡበዩቱብtubatube Жыл бұрын
እኔ እዮበን አይይቼነዉ የገበዉት ጊን ሁለቹም እወደቹወለሁ ጊን የእዮባ ነበር የገርማኘል ማሀል ለዪ ሄድ መለስ እየለየሚየወረዉ ነበር ቀኝ ሲሉት ግር እየለ የሚ የወራዉ ነጋር ጊን ሁለቹንም ዉድድድድድድ😂😂😂😂😂😂
@sebelyoutube
@sebelyoutube Жыл бұрын
ደምሪኝ ውዴ❤❤
@mdlike2637
@mdlike2637 Жыл бұрын
Konjoo and konjoo and konjoo 💯👈🎁🛍️💰👫👫👭👭👭👭👭👭👭👭👭👫👫👭👫👫👫👫👫👫👩‍❤️‍💋‍👩
@amayamohammed6516
@amayamohammed6516 Жыл бұрын
አይለየቹ🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@nmmuna797
@nmmuna797 Жыл бұрын
astell mara ydebral editmzi
@ሰርካምነኚአበሻዋ
@ሰርካምነኚአበሻዋ Жыл бұрын
ሲትኮ መለኛ ነን የኔጉበዙቸ😂❤❤
@teebh7448
@teebh7448 Жыл бұрын
አዝናናችሁኙ በእውነት ምርጠ ቤተስብ ❤❤❤ ሀገርችንን ስላም ያምጣልን
@sebelyoutube
@sebelyoutube Жыл бұрын
ደምሪኝ ውዴ
@selamkbrom2550
@selamkbrom2550 Жыл бұрын
እረ አቤል ከመለሠ ቡሀላ ነው ሰአት አለቀ ያልሽው ቃልዮ ቀድሞሻል
@ሂዊየወልዲያዋ
@ሂዊየወልዲያዋ Жыл бұрын
እንኳን በሰላም መጣችሁ አትጥፉ እዮብዬ በጣም ነው እምትመቸኝ
@sebelyoutube
@sebelyoutube Жыл бұрын
ደምሪኝ ውዴ❤
@rabe3hcall853
@rabe3hcall853 Жыл бұрын
እውነቷን ነው ነው ታድሞ ለመዳንት ነው የምትበላው ለእጥ ያለባቸው አርፍ ነት 😂😂😂
@hayatahmed-gj3cy
@hayatahmed-gj3cy Жыл бұрын
የወዶቹ ግሩፕ የጻፋችሁን ጥያቄ የቃላት ግዝፈት አለበት ካብ የሚለውን ክብካብ አጭበርባሪ ናችሁ ለማንኛውም ተሸንፍችኋል
@መቅዲቲዩብ-ገ4ኸ
@መቅዲቲዩብ-ገ4ኸ Жыл бұрын
ደምሪኝ ዉዴ❤
ውይ ሲያሳዝን አዲስዬ የኔ ባል
21:48
ሐዲስ ዜማ ቲዩብ- Haddis zema tube
Рет қаралды 158 М.
እዮብ እና አቤልን ተጫወትንባቸው
25:03
ሐዲስ ዜማ ቲዩብ- Haddis zema tube
Рет қаралды 139 М.
Minecraft Creeper Family is back! #minecraft #funny #memes
00:26
Officer Rabbit is so bad. He made Luffy deaf. #funny #supersiblings #comedy
00:18
Funny superhero siblings
Рет қаралды 14 МЛН
እዮብን ሽንት አጠጣነዉ
28:00
ሐዲስ ዜማ ቲዩብ- Haddis zema tube
Рет қаралды 152 М.
ቃልዬ ተጫወተችብኝ የስራሽን ይስጥሽ
23:34
ሐዲስ ዜማ ቲዩብ- Haddis zema tube
Рет қаралды 129 М.
ወይኔ ቃል ግን ግፍሽ እውነት
31:21
ሐዲስ ዜማ ቲዩብ- Haddis zema tube
Рет қаралды 123 М.
እዮብ እና አቤልን አጋደልኳቸው የአመቱ ምርጥ ፕራንክ
24:38
ሐዲስ ዜማ ቲዩብ- Haddis zema tube
Рет қаралды 156 М.
አዲስ እና ፋኒን ፍርፍር ስሩ ብለን አወዳደርናቸው #fanisamri #haddiszema
44:01
ሐዲስ ዜማ ቲዩብ- Haddis zema tube
Рет қаралды 428 М.
ሄኖክን ሰራንለት ከአዲስ ጋር ተጣሉ
26:19
ሐዲስ ዜማ ቲዩብ- Haddis zema tube
Рет қаралды 125 М.
እዮብ ተዘረፈ በጣም ተጨንቋል
26:26
ሐዲስ ዜማ ቲዩብ- Haddis zema tube
Рет қаралды 180 М.
በሳቅ ወደቅን ለልጃችን ስም አወጣንለት
20:12
ሐዲስ ዜማ ቲዩብ- Haddis zema tube
Рет қаралды 226 М.
ማን ያሸንፋል? ዳኝነቱን ለእናንተ
30:00
ሐዲስ ዜማ ቲዩብ- Haddis zema tube
Рет қаралды 141 М.
Minecraft Creeper Family is back! #minecraft #funny #memes
00:26