በእሳትና ውሃ ባለፋችሁ ጊዜ ይህን ስሙ። Kesis Ashenafi G.mariam.

  Рет қаралды 5,749

AGAPE ZE ORTODOX ቀሲስ ዘማሪ አሸናፊ ገብረ ማርያም

AGAPE ZE ORTODOX ቀሲስ ዘማሪ አሸናፊ ገብረ ማርያም

Күн бұрын

Пікірлер: 55
@meronambaye5845
@meronambaye5845 11 ай бұрын
ቃለ ሕዉት ያሰማን
@senaityohans888
@senaityohans888 Жыл бұрын
እናመሰግናለን ቃለ ሂወት ያሰማልን ኣባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን 🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ቅዱሰሚካኤልአባቴእርዳኝ
@ቅዱሰሚካኤልአባቴእርዳኝ Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ተመስገን አምላኬ ጋሻመከታይ❤❤❤❤ቃለ ሂወት ያሠማልን አባታችን ❤❤❤
@ሀይማኖትኢየሱስየኔከፍታ
@ሀይማኖትኢየሱስየኔከፍታ Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ጌታ እየሱስ በቃልህ የምታበረታ የምታፅናናኝ ተምስገን ተምስገን ተምስገን ጌታ ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር አመሰግናለሁ
@ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ደ5ዐ
@ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ደ5ዐ Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
@yeshalemabebe7527
@yeshalemabebe7527 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን አባታቸን እውነት ነው እግዚአብሔር አምላክ በቸርነቱ በምህረት እጀ እኔን ደከማውን ልጀን ይጉበኖይ ቃል ሕይወት ያሰማልን መምህራችን
@smret5569
@smret5569 Жыл бұрын
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን እውነት ነው እንደ እግዚአብሔር ያለ ማንም የለም ክበር ተመስገን አባቴ አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን ❤❤❤
@yab6592
@yab6592 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስን ሰላማችሁ ይብዛልን አባታችን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ለእኛም በሰማነውን በዝነ ልቦናችን ያሳድርብን በእውነት አንድ ጥያቄ ልጠይቅዎት ካላስቸገርኩዎ እዳታልፋኝ⤵⤵ ጥያቄዬ፦ አድ ሰው ለሰራው ሀጢያት በካሀን ሲመርምር ወይም ንሰሀ ሲገባ ካሀኖች ለንስሀናችን ፆም ስግደት ይሰጡናልና መፆም እማይችል ከሆነ አድ ሰው በገንዘብ ምፅዋት ቢያደርግ ይቻላል❓ በገዘብ ንሰሀውን ጨርሶ በስርአተ ቁርባን ማግባት ይችላል❓ ይን የጠየኩት አድ ወድሜ በስርአተ ቁርባን ሊያገባ ፈልጎ ነገር ግን ለንሰሀው ፆም ስግደቱን ለመጨረስ ጊዜ ስላጠረው ሌላ አገር ነው እሚኖረው ቶሎ መመለስ ስላለበት ተጨቆ ነው እዳታልፋኝ መምህሬ
@berkifekede2823
@berkifekede2823 Жыл бұрын
የኔ መድሀኒአለም ክበርልኝ እጅግ የምትወደኝ ይቅር በለኝ ሀጢያቴ በፊትህ ነው የኔ ንጉስ ምን አስቤ ነው የተውከኝ የረሳኸኝ የመሰለኝ ገና የተመካሁባት የኔ ያልኩት የጥላቻቸውን ጥግ ሳይ ለምን አልታኸኝም አባቴ ኩራቴ መከታዬ የተወደድኩ አንተ አለኸኝ አለማመኔን እርዳው ንጉሴ
@zerithunassefa6923
@zerithunassefa6923 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን እጅግ ድንቅ ትምህርት ብሩክ የሆነው ጌታ እለት እለት ቤታችን እየመጣ ያስተምረናል አይምሮዋችን በቃሉ ይለውጥልን
@alesaalesa54
@alesaalesa54 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን የኔ ድግ ቸር አባት ስጦታህ ሰፊ ቃልህ እውነታ የሆክው እየሱስ ክርስቶስ ካተ ሌላ ማን ይወዳደራል አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@rushaandarge2962
@rushaandarge2962 Жыл бұрын
አሜን የአብ የድንግል ልድ ጌታዬ አባቴ መድሃኒቴ መታመኛዬ ጠባቂዬ ኢየሱስ አቤቱ የኔ ደግ ቸር የዋህ አዛኝ የኔ ዉድ ማነዉ ካንተ የሚወዳደር ተመስገን ጠንካራ ብርቱ ያደረከኝ በማዕበልና ወጀብ ዉስጥ የምታሻግረኝ እንደ አይንህ ብሌን የምትሳሳልኝ የኔ ናፍቆት ኢየሱስ ተመስገን ተመስገን ተመስገን ❤❤❤ ምን ይከፈልሃል የኔ መድሃኒአለም የምስጋና አንደበት ስጠኝ አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህር ጸጋዉን ያብዛልህ አሜን
@ፅላልየመድሃኒአለምልጅነኝ
@ፅላልየመድሃኒአለምልጅነኝ Жыл бұрын
እወ የኔ ቸሩ መድሃኒአለም 😢
@fentayewalelgn5545
@fentayewalelgn5545 Жыл бұрын
የኔም የኔም ቸሩ አምላኬ ተመስገን የሱ ላረገን 😊
@አብነቴሁኚኝእናበኢየሱስእ
@አብነቴሁኚኝእናበኢየሱስእ Жыл бұрын
Ameen Ameen Ameen kali hiwot yasemalin abbatachin egzihaber yimesgen
@tiristbirhanu8442
@tiristbirhanu8442 Жыл бұрын
AMEN AMEN AMEN kale hiwote yasemalen Abatachine
@zewdnesh4830
@zewdnesh4830 Жыл бұрын
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ቃለህይወት ያሰማልን ቀሲስ
@HanadiNubairi
@HanadiNubairi Жыл бұрын
Tanks Lot God Will Protect you from Any Problems in This World HewanMohameemd From Jeedh Saudi Arabia ❤
@HanadiNubairi
@HanadiNubairi Жыл бұрын
Amen Amen Amen God bless you Give u Long Life HewanMohameemd From Jeedh Saudi Arabia
@orthodox6875
@orthodox6875 Жыл бұрын
ትምህርትህ በጣም ያስደንቀኛል ሌላው ደግሞ ለትምህርትህ የሞተሰጣቸው ዕርሶች ድንቅ ናቸው የዛሬው ትምህርት በትክክል ለኔ እና የኔን ታሪክ ያመለከታል አመሰግናለው ፀጋውን ያብዛልህ ቀሲስ አሽናፊ. የሀብጊዜ አክባሪህ እዮብ ከ ጀርመን
@asteranagaw5913
@asteranagaw5913 Жыл бұрын
Abte yena gata endate wedededededededed endemadergih selemtaweki besethign zemen holo amesegnalhu
@ayenalamadenaw8974
@ayenalamadenaw8974 Жыл бұрын
Abatchnn Kal hiwoten yasemalegn 🤲👏🙏⛪
@mesertwolde3963
@mesertwolde3963 11 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን አባቴ ልጆችክን ቤተሰብን እማ ፍቅር ትጠብቅ ትርደክ
@ayenalamadenaw8974
@ayenalamadenaw8974 Жыл бұрын
Amen amen amen egziabher yetmesgen yihun sel mayinger setotaw ⛪👏🤲🙏❤️
@ayelech7668
@ayelech7668 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ክቡር አባታች🙏🙏🙏❤
@mijdju1295
@mijdju1295 Жыл бұрын
አሜን፫ቃል ሂወት ያሰማልን ክቡር አባታችን👏👏👏
@tesfayegeleso2797
@tesfayegeleso2797 Жыл бұрын
Alihwot yasemalen
@etm2906
@etm2906 Жыл бұрын
Amen! Kesis Tebarek. Abzeto yebarkeh wondme.
@marti7348
@marti7348 Жыл бұрын
አሁን መቶአል
@EyerusBrhen
@EyerusBrhen Жыл бұрын
ትክክል ኖት የኔ ግታ የኔ ጉልበት የኔ ሀይል የኔ ፍቅር ክብር ምስጋና ለእግዚአብሔር ይሁን ❤❤❤ አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏
@kedeshkeedesh3872
@kedeshkeedesh3872 Жыл бұрын
Ameen ameen ameen kal hiwot yasemalin abatachin
@abebahabtom5677
@abebahabtom5677 Жыл бұрын
slehulo egzabiheir ymesgn,qalehiet yasemalen, memhr egzabiheir ldmena tena ystln!🤲🙏❤
@YetemSeid
@YetemSeid Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ayenalamadenaw8974
@ayenalamadenaw8974 Жыл бұрын
Kal hiwoten yasemalegn
@danatfikirtmuzmile3823
@danatfikirtmuzmile3823 Жыл бұрын
አሜን ቃለህይወት ያሰማልን
@maryahailugebry717
@maryahailugebry717 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን 🙏እኔ በእግዚአብሔር ጥላ ስር ነው ያለሁት በጸጋው በቸርነቱ እያበረታኝ እየደገፈኝ የሚያኖረኝ እግዚአብሔር ይመስገን 🙏😍ቀሲስዬ ዘር ይለምልም አሜን 🙏❤️
@roserose7902
@roserose7902 Жыл бұрын
ቃሊዮትን ያሰማልን. ❤❤❤❤
@kidankidan2739
@kidankidan2739 Жыл бұрын
አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን
@ፅላልየመድሃኒአለምልጅነኝ
@ፅላልየመድሃኒአለምልጅነኝ Жыл бұрын
ቃለ ሰናይ ያስማልን❤
@webet2273
@webet2273 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ከወደኩበት ከሞት ያነሳሀኝ የኔ ጌታ ኢየሱስ የማትስለቸኝ የማንህ ፍጥነት የምህረትህ ፍነት ሁሌም ይገርመኛል ተመስገን ጌታዬ ባለዉለታዬ ቃለህይወት ያስማልን ❤❤❤🙏🏻🙏🏻🙏🏻
@user_selagg
@user_selagg Жыл бұрын
Amen amen amen abatachin 🙏
@mazadaneal3775
@mazadaneal3775 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@edlwondale3079
@edlwondale3079 Жыл бұрын
አሜን❤አሜን❤አሜን
@bezabeza4154
@bezabeza4154 Жыл бұрын
አሜንአሜንአሜን
@meronambaye5845
@meronambaye5845 11 ай бұрын
እዉነት ነወ
@halimam0hamede991
@halimam0hamede991 Жыл бұрын
መምህሬ
@tigistgetachew1446
@tigistgetachew1446 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏
@taricualmu9270
@taricualmu9270 7 ай бұрын
Amen ❤
@aledgirmay4358
@aledgirmay4358 Жыл бұрын
AMEN AMEN 💙
@aledgirmay4358
@aledgirmay4358 Жыл бұрын
Hello all ❤
@monaleshm1218
@monaleshm1218 Жыл бұрын
😊አሜን😊😊
@EyerusBrhen
@EyerusBrhen Жыл бұрын
ትክክል ኖት የኔ ቸር ግታ ክብር መስጋና ለእግዚአብሔር ይሁን ቃለ ህይወት ያሠማልን አሜን ❤❤❤ 🙏🙏🙏
@meherat938
@meherat938 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን የኔ አባት❤
@marti7348
@marti7348 Жыл бұрын
መምህር ድምፁ አይሰማም
@ፅላልየመድሃኒአለምልጅነኝ
@ፅላልየመድሃኒአለምልጅነኝ Жыл бұрын
አረ ያሰማል እማ❤
ጌታ ይችላል። አምናችሁ አንኳኩ። Kesis Ashenafi G.mariam.
17:16
AGAPE ZE ORTODOX ቀሲስ ዘማሪ አሸናፊ ገብረ ማርያም
Рет қаралды 5 М.
እግዚአብሔር ወደ ተሻለ መንገድ ሲመራን የምናያቸው ምልክቶች። Kesis Ashenafi G.mariam.
18:15
AGAPE ZE ORTODOX ቀሲስ ዘማሪ አሸናፊ ገብረ ማርያም
Рет қаралды 10 М.
Пришёл к другу на ночёвку 😂
01:00
Cadrol&Fatich
Рет қаралды 11 МЛН
ПРИКОЛЫ НАД БРАТОМ #shorts
00:23
Паша Осадчий
Рет қаралды 6 МЛН
Офицер, я всё объясню
01:00
История одного вокалиста
Рет қаралды 4,1 МЛН
ጠዋት ስትነሱ በጌታችሁ ፊት ይህንን አድርጉ። Kesis Ashenafi G.mariam.
19:34
ዘማሪ ቀሲስ አሸናፊ- ገሪዛን
Рет қаралды 7 М.
ግራ ሲገባን መረጋጋ ሲያቅተን ይህን እናድርግ። Kesis Ashenafi
22:21
AGAPE ZE ORTODOX ቀሲስ ዘማሪ አሸናፊ ገብረ ማርያም
Рет қаралды 159 М.
አምላካችሁ ሲፈልጋችሁ የምታዩት ምልክት።Kesis Ashenafi G.mariam.
20:24
ዘማሪ ቀሲስ አሸናፊ- ገሪዛን
Рет қаралды 10 М.
ተራራ የሆነባችሁ ምንም ነገር ቢኖር ይህንን በሉ። Kesis Ashenafi
21:23
AGAPE ZE ORTODOX ቀሲስ ዘማሪ አሸናፊ ገብረ ማርያም
Рет қаралды 16 М.
ብቻሽን ብቻህን አይደላችሁም kesis Asjenafi G.mariam. #ebstv #ethiopianews #sebeket #ertrea #ethiopia
20:02
Пришёл к другу на ночёвку 😂
01:00
Cadrol&Fatich
Рет қаралды 11 МЛН