ግራ ሲገባን መረጋጋ ሲያቅተን ይህን እናድርግ። Kesis Ashenafi

  Рет қаралды 157,753

AGAPE ZE ORTODOX ቀሲስ ዘማሪ አሸናፊ ገብረ ማርያም

AGAPE ZE ORTODOX ቀሲስ ዘማሪ አሸናፊ ገብረ ማርያም

4 жыл бұрын

Пікірлер: 506
@netsanetspiritualtube6118
@netsanetspiritualtube6118 4 жыл бұрын
የዛሪው ትምህርት እኔን ይገልፃል ። እኔ 3ወር ሙሉ ስራ ስፈልግ ቆይቼ አጥቼ ተስፋ በቆረጥኩበት ሰዓት ልክ ቪዛዬ ሊቃጠል 4 ቀን ሲቀረው ስራ አገኘሁ በጣም ተገረምኩ በ እግዚአብሔር ስራ ።
@iloveyoua2269
@iloveyoua2269 4 жыл бұрын
እንኳን ደስ በልሽ
@danimarr3168
@danimarr3168 4 жыл бұрын
🙀😔🧡💝💛
@hanialem8068
@hanialem8068 3 жыл бұрын
Enkan des alesh ehte yegna amlak tamaGn new
@nananigisti3977
@nananigisti3977 3 жыл бұрын
enkan dassss alesh marrrr
@tensaemulugeta9154
@tensaemulugeta9154 3 жыл бұрын
AMen
@hayah5725
@hayah5725 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ሆይ አተ ልቦናይን።አብራልኝ።እጂ እኔ ከቱነኝ ቃልህን።እከተል ዘንድ እርዳኝ።
@user-hk8wx8eh9y
@user-hk8wx8eh9y 4 жыл бұрын
Amne
@aselefechkabede3415
@aselefechkabede3415 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን hayah Amen hulachinenem yerdan 🙏
@hanaalem535
@hanaalem535 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@asheash3448
@asheash3448 3 жыл бұрын
ለሁላችን ይርዳን
@seblekebrab73
@seblekebrab73 2 жыл бұрын
amen amen amen
@azebminywab6357
@azebminywab6357 4 жыл бұрын
ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመሠገን በአጣብቂኝ ውስጥ ሆኖም እግዚአብሔር ጠራሁት ድረሱልኝ በቃ ደረሠልኝ በሰው ሀገር በበረሃ ብቻዬን ደረሠልኘ 💓💓💓💓
@hulumlebgonew2902
@hulumlebgonew2902 3 жыл бұрын
Amen፫
@helenbraids8901
@helenbraids8901 3 жыл бұрын
🙏🙏🙏
@user-wf6ry6wr2z
@user-wf6ry6wr2z 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@millionyohannes1036
@millionyohannes1036 Жыл бұрын
amen amen amen
@yasara9205
@yasara9205 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@selamdangewy8765
@selamdangewy8765 2 жыл бұрын
እግዚአቡሔር ዉለተው ብዙ ነዉ ከምስጋና ሊላ ምን ይከፈለዋል ተመሰገን መምህር ቃለ ሂወት ያሰማልን
@asnakmekonen2315
@asnakmekonen2315 4 жыл бұрын
ይህ ትምህርት ድንቅ ነዉ እኔን ይወክላል እኔ ሁሌ እቼጉላለሁ ትግስት የለኝ መተበቅ ብችል ታድዬ አምላኬ ሆይ ትግስት ስጠኝ አንተን ተስፋ እንዳረግ ዳግም ስራኝ አንተ ሁሉንም ትቺላለህ የሚሳንህ የለም ጌታዬ
@zenashetades9288
@zenashetades9288 Жыл бұрын
ቃለሕይወት ያሠማልን መምህራችን
@abebaabeba7052
@abebaabeba7052 3 жыл бұрын
በ ሁኔት እየ ናገር ባነ ላይ ተከናወነ አንድ ናገር ልንገራችሁ እኔ የሚኖረው አረብ አገር ናው ሕና ማዳመ ጋንዛብ አጣው የምከፍልሽ ናገር የለም ወደ አገር ቤት ትሄጃለሽ አለቺኝ በ አንድ ሳምንት እንዴት አርጌ ናው ምዘጋጀው ምንስ ብዬ ለ ቤተሰብ እነግራለው ብዬ በጣም ደነገጥኩ ካዛ እኔ ምንም አላልኩም ጋብቼ ወደ ክፍሌ ጌታ ሆይ አንተ እንዴ ፈለከው ይሁን እግዛብሔር ሆይ አንተ እንዴ ፈቀድክ አልኩኝ ዳሞ ታመዝገን አምላኬ አልኩኝ ካዛ አንድ ሳምንት ሙሉ አንድ ቃን አማርረው አላቂም ተበሳጭቸም አላቂም አምላኬ ሆይ እኔ የጀመርኩትን ልጨርስ ፋልጌ ናበር ናገር ግን ያንተ ፍቃድ አይደለም ስለዝ አንተ እንደፈቀድክው ይሁን አልኩኝ ካዛ ሊሄድ ወደ ethiopia ትንሽ ሳሃት ናበር ምቀረኝ ካዛ ዮነቺ ልጅን ቻው ሳላም ሁኚ ወደ አገር ቤት ሊገባ ናው ብዬ ሳናግራት ህንደ ላምን እንደምትቆይ ናግረሺኝ አልነበረም አለቺኝ ካዛ አዎ ግን ሳዎቼ ብር የለም አሉ አልክዋት ካዛ እንዴ አንቺ መስራት ከፈለክሽ እዚ ሳው እየፈለጉ ናው እዚ መተሽ ለምን አሰርም አለቺኝ አያችሁ እግዛብሔር በ አለቀ ሳሃት እንዴት ናገሮቺን እንደምለዉት በሰው አርጎ ረዳኝ የልበንም ፍላጎት አሳካልኝ እኔም ተምበርክክሀ ምዝጋናየን አቀረብኩኝ ሁኔት እላችዋለው እስካዉን ድረስ ያንን ቃን ሳስበው አለቅሳለው በጣም ይገርመኛል አግዛብሔር ከኔ ጋ ህንደ ሆነም አወኩኝ እጅግም ዳስ አለኝ😭😭😭😭😭😭🙏🙏🙏🙏🙏 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@Wubit234
@Wubit234 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር እንኳን ረዳሽ እህቴ🙏💝
@user-wj1ln5qg8t
@user-wj1ln5qg8t Жыл бұрын
እኔም ፈጣሪ ይድረስልኝና ለምስክርነት ያብቃኝ በፅሎትሽ አስቢኝ
@nesuhebekele2135
@nesuhebekele2135 4 жыл бұрын
መምህራችን እግዚአብሔር ይባርክዋ! ትምህርቶ ሰርጾ፡በአይምሮዋችን እንዲገባ ይፀልዩልን። እንደ ተማርነው ቢሆን ኖሮ ዛሬ ከመቅበዝበዝ በወጣን ነበር። ምንድነው ልባችንን ያደነደነው የደፈነው ነገር? ፈጣሪ ይድረስልን።ድክመታችንን ያንሳልን። የልባችንን መሻት እንጅ ክፉ ስራችንን አይቁጠርብን።አለም በጣም አሳሳች ሆናብናለች። ገዳም የሚገቡ ሰዋች ምንኛ ታደሉ!💚💛❤️🙏
@Maryam-xl1kz
@Maryam-xl1kz 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይደግፍዎት አሜን
@monaali9356
@monaali9356 3 жыл бұрын
ተባረክ ቄስስ ታውቃለህ አንዴ ጊዜዬን ጨረስኩት አንዴ ደከመኝ ግርድና መረረኝ ኡኡ ስል ስለተሰጠኝ ጤናና በረከት ስረሳ ውዬ ይህ ስብከት በሞባይሌ ብቅ አለ ጌታ ይባረክ ።
@sedamohammedmohammed468
@sedamohammedmohammed468 3 жыл бұрын
አሜን አግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ። የሰማነውን በልባችን ያሳድርልን
@mesiyedeneglijsalamebatenw4190
@mesiyedeneglijsalamebatenw4190 4 жыл бұрын
ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን ቃለህይወት ያሰማልን መምራችን የማያልቅ ዘመን ያድልልን
@sarasara-yg1bs
@sarasara-yg1bs 4 жыл бұрын
Amen amen amen
@halahassn524
@halahassn524 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@user-bl7cm4bf2v
@user-bl7cm4bf2v 4 жыл бұрын
የህ መምህር ትሃድሶ ሁነዋል ማርያም ካዳት ስሟ አጠራትም
@user-vc3pq5lc6s
@user-vc3pq5lc6s 4 жыл бұрын
እሠቢ መጀመሪያ
@user-vn1ue8qm9v
@user-vn1ue8qm9v 6 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላኬ ሆይ ያሳለፍከልኝ እና እያሳለፍከለኝ ያለዉ መከራ እና ጭንቀት አንተዉ ታውቃለህ ለመምህራችን ቃልዬት ያሰማልን አሜን
@zewdikesete8509
@zewdikesete8509 4 жыл бұрын
እደ ወለላ ማር የሚጣፉጥ ትምህሪት እግዝአብሄር ይደግፎት አባታችን እናመሰግናለን
@user-bi3ku4rm9c
@user-bi3ku4rm9c 4 ай бұрын
አሜን.አሜን.አሜን.🙏🙏🙏❤❤❤ቃለ.ህይወት.ያሰማልነ..መምህር.ፀጋውን.ያብዛልነ.🙏🙏🙏
@safas535
@safas535 4 жыл бұрын
አምላክየ ፈጣርየ ሆይ እባክህ እንደ እኔ ሳይሆን እንደ ቸርነትህ ምራኝ ተመስገ ሁሌም እንደ አመሠግንህ እርዳኝ እኔም እጠብቅህ አለሁ በቸርነትህ እንድትጎብኘኝ እፈልጋለሁ የሆዴን ታውቃለህ መምህራችን እናመሠግን አለን ለዘላለሙ አሜን ፫
@beletugashaw330
@beletugashaw330 3 жыл бұрын
Amen kale hiwot yasemaln memhr edmewotn yarzmln besedet lalenoch .bemulu betselot yasbun adera
@assiassi9863
@assiassi9863 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር በወጀብ ውስጥም መንገድ አለው የስናፊጭ ቅንጣት ያህል ቢኖርህ ይህን ተራራ ተነቅለ ሂድ ብትለው ይሆንልሀል ጌታ ለሁሉም ጊዜና ቀን አለው ቃለ ህይወትን ያስማልን አሜን አሜን አሜን።
@user-fx2dj8qj4i
@user-fx2dj8qj4i 2 ай бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃል ህይወት ያሰማልን ❤❤❤❤❤❤❤
@nagatwalde7609
@nagatwalde7609 3 жыл бұрын
አባታችን ቃልህይት ያሠማልን እሄ ትምህርት የኔ ህዬት ነው እግዚአብሔር አምላክ ጭንቀትሽን ያርቅልሽ በሉኝ አሞኛል በፀሎታቹ አስብኝ ወለተ ማርያም
@user-vt5id8bd7g
@user-vt5id8bd7g Ай бұрын
አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን እሄው ሶስት አመታችን ከጋደኛየ ጋር ትምህርትህን የምንሰማ በህይወታችንም ለውጥ አግተናል እድሜናጤና ይጨምርልን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@liyademeke6073
@liyademeke6073 4 жыл бұрын
ዛሬ ይሄንን ትምርህርት የገባኝ ለኔ ከአምላክ የተላከ መልክት ነው የመሠለኝ በጣም ብዙ ደጋግሜ ነው የሠማሁት ቃለህይወት ያሠማልን ምህር።🙏🙏🙏
@solydaniel304
@solydaniel304 4 жыл бұрын
Liya Demeke
@user-ye6cu6kf6b
@user-ye6cu6kf6b 3 жыл бұрын
በጣም
@AsasSasas-ld4ol
@AsasSasas-ld4ol 4 жыл бұрын
ሰማይንና ምድርን የዘረጋ አንድ ስሙ ይመስገን ሰለሚደረግልን ስለሞተልን ሁሉ ክብርና ምስጋና ይገበዋል
@mihretayalew520
@mihretayalew520 4 жыл бұрын
ለወንድማችን ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን ያገልግሎዎትን ዘመን ያብዛልን እሜን አሜን አሜን
@user-qn6ot9rt8o
@user-qn6ot9rt8o 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን ለኛም የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን አሜን
@hgdhdfh6912
@hgdhdfh6912 Жыл бұрын
መምህራችን ቀለ ህይወት ያሰማልን ረጅም እድሜ ይስጥልን እውነት ነው እኔ በጣም እዋከባለሁ እቾኩላለሁ ጭራሽ ይዘጋብኛል ይፈትነኛል አሁን ግን በተስፍ ፈጣሪን እየጠበኩ ነው መምህር ፀልዩልኝ ይህን ትምህርት ስሰማ ውስጤ በተስፍ ይሞላል
@user-xh2xu5qy1z
@user-xh2xu5qy1z 4 жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን እኔ በጣም ቹኩል ነኝ ውፍፍ ትግስት የለኝም በጣም ለመረጋጋት እሞክራለው ግን ምንም ልቀየር አላቻልኩም ትግስቱን ይስጠን ከምንም በላይ
@hallowiegehts477
@hallowiegehts477 4 жыл бұрын
Amennnnnnn GBU
@sagabellada7412
@sagabellada7412 4 жыл бұрын
አሜን አሜን
@tgabera1206
@tgabera1206 4 жыл бұрын
አሜን
@senawitkidane5343
@senawitkidane5343 2 жыл бұрын
እሜን አሜን አሜን ፈጣሪ ፈጣሪ ፈጣሪ ልቦና የሰጥን ልቦናችን ያረጋጋልን የህ ባህሪ እኔ ላየም አለብን ማሰታዊለን የሰጥኝ ፈጣሪ ሁይ እንደረጋጋ ልብና ሰጥኝ
@almazetaye3682
@almazetaye3682 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቀን እሜን
@chawitchawit3468
@chawitchawit3468 3 жыл бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህርአችን
@sewkefuegezabehermelkam7878
@sewkefuegezabehermelkam7878 Жыл бұрын
ይሄ እኔ ነኝ ለሰው ሁሉ ችግሬን የማወራ ቀባጣሪ ችኩል በስመ አብ 😢 ራሴን ነው የገለፅከው እግዚያብሄር ይቅር ይበለኝ 😢 መረጋጋት ትዕግስትን ያድለኝ አሜን
@ethiobelay1423
@ethiobelay1423 Жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ትግስቱን ያደለኝ ,እርጋታሁን ያደለኝ አሜን አሜን አሜን ይሁንልኝ ይደረግለኝ
@hagereethiopia6785
@hagereethiopia6785 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን !
@elesabethabebe1714
@elesabethabebe1714 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን፣፣፣፣
@user-gf8ml1tf7n
@user-gf8ml1tf7n 4 жыл бұрын
ሥለማይነገር ሥጡታው እግዚአብሄር ይመሥገን አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትን ያሠማልን መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ👏👏👏👏👏
@semeneshfeleke9413
@semeneshfeleke9413 4 жыл бұрын
በጣም ብዙ ተምሬያለሁ ቃለ ህይት ያሰማልን
@ruthgatenchruth6684
@ruthgatenchruth6684 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን የሰማነው በልባችን ያሳድርልን
@senawitkidane5343
@senawitkidane5343 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን የሰማነዉ በልቦናችን ያሳደረብን
@dsd3201
@dsd3201 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር አመሠግናለሁ ይህ ትምህርት እኔን ይገልፃል 🙌🙌🙌😭😭😭😭😭😭
@abebagetnet2294
@abebagetnet2294 Жыл бұрын
ነገሮች ጨልመዉ በጣም ተስፋ ቆርጨ የአንተን ስብከት ስሰማ በጣም ሲበዛ ተስፋ አደርጋለሁ ኑርልኝ
@zewdineshal3888
@zewdineshal3888 Жыл бұрын
አሜን ቃለህይዎትን ያሰማልን እኔምስክርነኝ አዎ እግዚአብሔር ይመጣል ሊረዳን እግዚአብሔር ይመስገን
@sosenanaser8565
@sosenanaser8565 4 жыл бұрын
አሜን እውነትም እግዚአብሔር ይሰማል ስሙ ከፍ ይበል ጌታ ዘመንህን ይባርክ
@dgjfhjgjfjg606
@dgjfhjgjfjg606 4 жыл бұрын
አሜን፡ስለማይነገር፡ስጦታ፡እግዚአብሔር ፡ይመስገን🙏🙏🙏አባ፡ቃለህይወትን፡ያሰማልንበእዲሜ፡በፅጋ፡ይጠብቅልን
@NancyEttiy
@NancyEttiy 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ሆይ አይነ ልቦናችንን አብራልን አቤቱ እንደ ቸርነትህ እንጂ እንደበደላችን አይሁን ወገኖቼ በጸሎታችሁ አስቡኝ ይጨንቀኛል እራሴን ያመኛል
@liyademeke6073
@liyademeke6073 4 жыл бұрын
አይዞሽ የኔ እመቤት እኔም ማይግሬን የሚባል እራሥ ምታት ያሠቃየኝ ነበረ ጭንቀትም እንደዛው ግን ፀሎት የማይቀይረው የለም ፀልይ ፁሚ ሥገጂ የፀሎት ውሃ እራሥሽ ተጠመቂ በሥሙ ቀስ በቀስ ይጠፉል እኔ በጣም የምሠቃይበት ነገር ነበር አምላክ ለአንቺ ችግር አይዞሽ በርቺልኝ
@NancyEttiy
@NancyEttiy 4 жыл бұрын
@@liyademeke6073 እሺ ውድ እህቴ እግዚአብሔር ይባርክሽ እናቴ እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ ሁሉንም እንደ አቅሜ እያደረኩ ነው ክብሩ ይስፋ የመድሃኒያለም ክርስቶስ እውነት ነው በጾም በጸሎት በስግደት የማይፈታ ቋጠሮ የለም እግዚአብሔር ይመስገን ከልብ አመሰግናለሁ እህቴ ተባረክልኝ
@skwt8566
@skwt8566 4 ай бұрын
ቃልህይውት ያሰማልን መምህርዬ በእውነት ልብን ያርሳል መጨነቅን ያስረሳል እኔስ በጭቀት በማሰብ እራሴን ጎዳው በአጥያቴ ብዛት 😢እግዚአብሔር። ይማርኝ ይቅር ይበለኝ
@liyab3730
@liyab3730 4 жыл бұрын
♥️♥️♥️Amen Amen Amen Amen kalehiwet yasemaln abatachin yageligilot edmewotin yarizimilin ♥️♥️♥️
@meronambaye5845
@meronambaye5845 Жыл бұрын
እዉነት ነዉ ፈጣሪ ሆይ ምረጋጋትን ሰጥኝ ልቦና የሰጥኝ
@kasuamara6794
@kasuamara6794 2 жыл бұрын
ሰለ ማይነገር ሰጦታዉ እግዚአብሄር ይመሰገን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልህ መምህሬችን
@user-ov4gu6md5q
@user-ov4gu6md5q 6 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ለሁላችንም ማሰተዋሉን ያዲለን መምህራችንን ቃለሂወት ያሰማልን በጣም ነዉ የተማርኩበት አመሰግናለሁ❤
@goldengeneration1215
@goldengeneration1215 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen egziyabhar yimesgen Kalehiwot yasemaln abatachn erejim edma ena tena yistlin
@Hanan-qg9di
@Hanan-qg9di 6 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር❤🙏
@qiekznhsbna3151
@qiekznhsbna3151 4 жыл бұрын
በፀሎታችው አስቡን ፍቅርተ ማርያምና ሀይለ ገብርኤል ነን
@user-dt4hn2oj2l
@user-dt4hn2oj2l 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማል መምህራችን እኔ ትምህርት መዝሙርሳዳምጥያንቀካፋኛ በፀሎታችሁ አስቡኝ
@meskimeski805
@meskimeski805 2 жыл бұрын
በጣም ደሰ የሚል ትምህርት ቃለ ህይወት ያሰማል
@yonatanwelduweldu7726
@yonatanwelduweldu7726 11 ай бұрын
በእውነት በጣም ትልቅ ትምርት ነው ብዙ ነገር ነው ያወኩት እግዛብሔር ይመስገን ይህን ትምርት እንድሰማ የረዳኝ አምላክ አሜን 🙏🙏
@elenigirma514
@elenigirma514 4 жыл бұрын
መምህር ቃለህይወት ያሰማልን እድሜና ፀጋው ይብዛሎት
@banteyrguaregay6959
@banteyrguaregay6959 3 жыл бұрын
Abatachen! Kale-Hiwot Yasemalen. Amen Amen Amen.
@dontwoorybehappy8865
@dontwoorybehappy8865 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen Kale Hewet yasemalen
@saratesfu8551
@saratesfu8551 3 жыл бұрын
Kesis Egziabhair tesgawn yabzalot betam chenkogi betam ferhat sewenetan werot becha gera gebtogi neber lek yehen sebket sesema hulum tewegi ,teregagaw temesegn amlak 🙏🙏🙏
@malitmalit7493
@malitmalit7493 3 жыл бұрын
Amen amen amen qalehiwet yasemaln betam tlq tmhrt new abatachn ebmenatena ystln yetemarnwn belbunachn ychafln amen
@minalushretaentertainment3629
@minalushretaentertainment3629 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏
@aynetefenta2300
@aynetefenta2300 4 жыл бұрын
Amene Amene Amene kala hiwate ysamlene mngeseta samyate ywereselne sagwene ybzalne
@emebetfride1492
@emebetfride1492 4 жыл бұрын
ያስተማረን የመከረን የገሰፀን ቅዱስ እግዚአብሄር ስሙ ለዘላለም የተመሰገኔ ይሁን ቃለህይወት ያሰማልን ዬአገልግሎት ዘመኖ ይባረክ
@sintayoh1072
@sintayoh1072 4 жыл бұрын
አሜን
@yasara9205
@yasara9205 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-zz4zz5ki2q
@user-zz4zz5ki2q 4 ай бұрын
ኣሜን ኣሜን
@abge5258
@abge5258 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን በጣም ውስጥ ገብቶ መንፈስን የሚያድስ ትምህርቶች ነው ምትሰጠን እጅግ በጥም ነው ምናመሰግን መልጋም ጤና ከረጅም እድሜና ሀብት ከነቤተሰብህ እግዚአብሔር ይስጥህ
@Ethio.selam27
@Ethio.selam27 3 ай бұрын
አሜን እልልልልልልል እግዚአብሔር ይችላል🙏🙏🙏 አምነዋለሁ🙏🙏🙏
@abac3684
@abac3684 3 жыл бұрын
Amen amen 🙏 egzabher yimesgen 🙏
@frehiwotsahele3862
@frehiwotsahele3862 4 жыл бұрын
Amen. Kalhiwot yasemalen kesis.Egzabher yetrgaga lebona yesten.
@kittyksgya8682
@kittyksgya8682 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen kale hiwoten yasemalen
@zeinazanzoun9916
@zeinazanzoun9916 4 жыл бұрын
ቃለህይወትን ያሰማልን
@edltigebre5040
@edltigebre5040 4 жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ኣባታችን
@markeetm2939
@markeetm2939 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በልባችን ያሳድርብን
@user-gy1iy4yz7b
@user-gy1iy4yz7b 3 жыл бұрын
bemejemerya yhann timhrt lemesmat mengedun lekefetkely fetari kibr misgana late yhun bemeketlm abatachn kalehiwet yasemaln yagelglot zemenon yarzmln beziwu ketlubet bizu sewu ymarbetal bya tesfa aregalehu fetari melkamun libona belbonachn yasadrbn Amen🙏🙏🙏🙏
@merimarli9026
@merimarli9026 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen Kal hiwt yasmaln 🙏
@aklilufikadu1436
@aklilufikadu1436 10 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን የመረጋጋትን መንፈስ አድለን
@kiyaferissa1362
@kiyaferissa1362 4 жыл бұрын
Amen amen amen kale heyewot yasemalin behedeme betena yetebekilin
@user-wc2br4tm3h
@user-wc2br4tm3h 4 жыл бұрын
ቃለህይዎትን የሰመልን። አምለኬ ሆይ እኔ አፅየታኛ ከንቱ ንኝ ና በምህረትህ ጎበኝ። መፀጉን የደንከው እኛንም አድኔን*
@tigistiademasuu99
@tigistiademasuu99 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen kaleyot yasemalen abarachen edmena xena yesxelen yagelglote zemenchun yarzmlachu barakatachu ayleyen❤❤❤❤🙏
@destawnday314
@destawnday314 4 жыл бұрын
አምላኬ ጌታ ሆይ ክብርና ምስጋና ላንተ ይሁን እኔ ደካማ ናኝ አንተ አባቴ ናህና ቤተስቦችን ሀገሬን እኔንም ስደተኛ ናኝና አስበን አሜን አሜን አሜን
@selamethioselamethio3168
@selamethioselamethio3168 4 жыл бұрын
አዉነት ነው አግዚአብሔር ቃል ሂዎት ያሰማልን 💒💒🤲አግዚአብሔር ለ ሁላችንም ይርዳን 😭አሜን አሜን
@slayer-xxfortnite3029
@slayer-xxfortnite3029 4 жыл бұрын
ዳዉሎድ
@afratauae5886
@afratauae5886 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን🙏
@user-mw5ui6kd7h
@user-mw5ui6kd7h 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen Kale Hiwet Yasemaln
@elsatekle1095
@elsatekle1095 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen kalehiwoten yasemalen.
@fevenmengesha2745
@fevenmengesha2745 3 жыл бұрын
egziabher yibarkot kesis...edimewot yirzemilin amen
@muluabeba4416
@muluabeba4416 4 жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር
@fikertefentahun9800
@fikertefentahun9800 Жыл бұрын
አሜን!ቃለ-ህይወት ያሰማልን!
@obsitumotuma5652
@obsitumotuma5652 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen 🤲🤲🤲egzaber tegestun yesten taragagetan enden tabek Kala heyot yasemalen
@rozaghebrelul1251
@rozaghebrelul1251 3 жыл бұрын
ኡፍፍፍፍ ውስጤ ክፍት ግልጽ ኣለልኝ,, ፈጻሚ ያድርገኝ ፈጣሪ ሆይ ሃይልና ብርታቱን ጽናቱ ስጠኝ,,,፡ መምህራችን ቃል ህይወት ያሰማልን ,,፡ የኣድሜ ዘመንዎ የተባተከ ይሁን
@burtukanmegisitu7105
@burtukanmegisitu7105 4 жыл бұрын
Ameen Ameen Ameen kale hiweti yasemalin abatachin
@user-so5li9yd1w
@user-so5li9yd1w 4 жыл бұрын
መምህር ሆይ እረጅም እድሜና ጤና ከነቤተሰቦችህ ይስጥህ::ዘርህ ይባረክ🙏
@tenaethiopia4742
@tenaethiopia4742 4 жыл бұрын
Egziabher sera Etsbu denk new Kale Hiwet yasemalen 🙏🙏🙏
@tmsgnamlake7349
@tmsgnamlake7349 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዝአብሄር አምላከችን ለመምህራችን ቃለሂወት ያሰማልን
@hannaloveedgilegn6670
@hannaloveedgilegn6670 3 жыл бұрын
እጅግ የሚገርም ነው አስተምሮቱህ መምህር ያፅናናል ውስጥን ተስፋ ይሰጣል እግዚአብሔር ጤና ከእንጀራ እድሜን አብዝቶ ይስጥልን 🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬
@user-oj3co7yz2w
@user-oj3co7yz2w 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህወትን ያሰማልን መምህራችን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ ለኛም የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን አስተዋይ እንደ ዕዮብ ትግስቱን ይስጠን አጥንት የሚያለመልም ትምህርት ነው ፈጣሪ ፀጋውን ያብዛልህ መምህራችን👏👏👏💚💛💓
@RT-hw9lx
@RT-hw9lx 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን !
@seblet148
@seblet148 4 жыл бұрын
መምህራአችን በእዉነት እንባዬን ነዉ ያስመጡት,በጣም የሚገርም ልብ የሚያሳርፍ ስብከት ነዉ..... እግዚአብሔር እረዥም እድሜና ጤና ይስጥልን ቃለህይወት ያሰማልን
@hagereethiopia6785
@hagereethiopia6785 4 жыл бұрын
አሜን እናምናለን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@user-fv1vm9pp2k
@user-fv1vm9pp2k 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለሂይወትያሰማልን መንግስተሰማያትያዋርስልን ወንድማች አባታች መምህራች ፀጋይብዛልን በጣምትልቅ ትምህርትነው ልቦናይስጠን የተዋህዶልጆች
@malikaamikloo8520
@malikaamikloo8520 4 жыл бұрын
አሜን እግዚአብሔር መልካም ነው ጥሩ መረጋጋት ይስጠን ቃለህይወት ያሰማልን
@tigsityoutubetigsit6623
@tigsityoutubetigsit6623 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቀሲስ ቃል ህይወት ያስማልን ሺህ አመት በጤና ያኑረልን አሜን
@hiwotdesta7859
@hiwotdesta7859 3 жыл бұрын
አሜን+3 ቃለ ሕይዎት ያሠማልን መምሕራችን።!!!
@betelehemgedefaw6441
@betelehemgedefaw6441 4 жыл бұрын
መምህራች ቃል ህይወተን ያሰማልን እግዛብሔር ዘመነህን ይባርከልን
@sahaisahai5519
@sahaisahai5519 2 жыл бұрын
አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን ፀጋውን ከጤናጋ ያድልልን በእውነት ደስስ የሚል ልብ የሚያሳርፍ ትምህርት 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏😘😘😘
በምስጋና ኑሯችንን የመቀየር ምስጢር። Kesis Ashenafi
29:00
AGAPE ZE ORTODOX ቀሲስ ዘማሪ አሸናፊ ገብረ ማርያም
Рет қаралды 24 М.
ጭንቀታችሁን የምትቀብሩበት ልባችንን የሚያበረታ መልእክት። Kesis Ashenafi
20:18
AGAPE ZE ORTODOX ቀሲስ ዘማሪ አሸናፊ ገብረ ማርያም
Рет қаралды 54 М.
СНЕЖКИ ЛЕТОМ?? #shorts
00:30
Паша Осадчий
Рет қаралды 8 МЛН
Khó thế mà cũng làm được || How did the police do that? #shorts
01:00
She ruined my dominos! 😭 Cool train tool helps me #gadget
00:40
Go Gizmo!
Рет қаралды 59 МЛН
버블티로 체감되는 요즘 물가
00:16
진영민yeongmin
Рет қаралды 80 МЛН
በፍቅር የእግዚአብሔርን ፍቃድ እንዴት እናውቃለን? Kesis Ashenafi
16:44
ዘማሪ ቀሲስ አሸናፊ- ገሪዛን
Рет қаралды 72 М.
ጠዋት ስትነሱ ይህንን አድርጉ። ውሏችሁ የተዋበ ይሆናል። Kesis Ashenafi g.mariam
31:16
AGAPE ZE ORTODOX ቀሲስ ዘማሪ አሸናፊ ገብረ ማርያም
Рет қаралды 171 М.
ስንጸልይ ብናደርጋቸው ህሊናን የሚሰበስቡ ልምምዶች። Kesis Ashenafi
25:27
AGAPE ZE ORTODOX ቀሲስ ዘማሪ አሸናፊ ገብረ ማርያም
Рет қаралды 70 М.
በእሳትና ውሃ ባለፋችሁ ጊዜ ይህን ስሙ። Kesis Ashenafi G.mariam.
18:38
AGAPE ZE ORTODOX ቀሲስ ዘማሪ አሸናፊ ገብረ ማርያም
Рет қаралды 6 М.
ዝም ብሎ መፍራትና መጨነቅ የሚወገድባቸው ነጥቦች። Kesis Ashenafi
24:50
AGAPE ZE ORTODOX ቀሲስ ዘማሪ አሸናፊ ገብረ ማርያም
Рет қаралды 62 М.
በሰው ስትፈተኑ ማድረግ ያለባችሁ። Kesis Ashenafi G.mariam.
18:29
ዘማሪ ቀሲስ አሸናፊ- ገሪዛን
Рет қаралды 56 М.
СНЕЖКИ ЛЕТОМ?? #shorts
00:30
Паша Осадчий
Рет қаралды 8 МЛН