KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
የተሰበረ ልብ ይጠገናል! የተደበቀ የሃዘን ማቅ ይቀደዳል - ዶ/ር ወዳጄነህ መሃረነ እና ፍቅር ይበልጣል dr. wodajeneh meharene Abbay TV
1:00:24
ልጆች እንደመስተዋት ናቸው |ወ/ሮ ዮዲት አመሀ| ክፍል1|#thegreatnessshow #parenting
31:11
Une nouvelle voiture pour Noël 🥹
00:28
When you have a very capricious child 😂😘👍
00:16
coco在求救? #小丑 #天使 #shorts
00:29
BAYGUYSTAN | 1 СЕРИЯ | bayGUYS
36:55
በሳይንስ የተረጋገጠ ልጆችን ምናሳድግበት ጥበብ! በዶ/ር ወዳጄነህ እንዴት ነው ሃላፊነት ይሚሰማው የተባረከ ልጅ መፍጠር የምንችለው? | Dr. Wedajeneh
Рет қаралды 66,455
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 6 М.
Qiyas | ቅያስ
Күн бұрын
Пікірлер: 81
@tigistberhanu9813
Ай бұрын
በተማርከዉ በኖርክበትና ባነበብከው ልክ ያለህን እዉቀትና ተሞክሮ ሳትሰስት ስለምታጋራን አምላክ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር እንዲሰጥህ ተመኘሁ
@HaymanotAmeha-fq6td
Ай бұрын
እናት ሁሉ የቶማስን እናት በሆነች። ድንቅ ሰው ነህ የአነጋገርህ ብስለት ።እጅግ ሰላም ብርታት ተስፋ ወደፊት አርቆ ማየት ያስችላል ረዥም እድሜ ተመኘሁ።
@RbcaSeid
Ай бұрын
Rh.j😊😊😊n.
@RbcaSeid
Ай бұрын
Rh.j😊😊😊n.
@hageraethiopia513
Ай бұрын
እድሜ ከጤና ጋር ይስጠው ብዙ ተምረንበታል ስለግል ኑሮው አያገባንም የምን መጎርጎር ነው የሚኖረው እሱው ነውና❤
@abiyfeleke4502
Ай бұрын
wow , Dr Wedajeneh i love this wisdom...... you are blessed.
@Qiyas_101
Ай бұрын
Thanks for listening
@amenyitbarekkidusyitbarek238
7 күн бұрын
Wow you are one of such a kind of a light .
@sebliethiosun
Ай бұрын
በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው የንተ ኮፕ ነኝ በልጆቼ ቀልድ የለም ለስራ በስደት ወጥቼ ግን ከነሱ አይበልጥብኝም ብየ ነገ ኢትዮጵያን ስም የሚያስጠሩ ልጆችን እያሳደኩ ነው ስለምክርህ እናመሰግናለን
@hageraethiopia513
Ай бұрын
ጎበዝ የጉብዝና ጥጉ ይሄ በርቺ እንደአንቺ አይነቶቹን ያያብዛልን🎉❤
@sebliethiosun
Ай бұрын
@@hageraethiopia513አመሰግናለሁ በጣም
@sintayehuh3657
Ай бұрын
ጥሩ ነገር ስላካፈልከን አመሰግናለሁ።
@tigisttsegaw4253
Ай бұрын
My god some time I do now never do I am pain 💔thank you so much Dr I have twins one girl and one boy now 13year😢
@YogiseMogose
Ай бұрын
እድሜና ጤና ላንተ ይሁን እናመሰግናለን ዶ/ር
@አለቤካሰው
13 күн бұрын
በጣም እናመሰግናለን ተባረክ
@Abimer-love
Ай бұрын
ዶር በዚህ ርእስ ላይ ክፍል 2 እጠብቃለሁ 🙏
@MircyFather
Ай бұрын
Great teaching . Bless you
@TayechShiferaw
10 күн бұрын
Always i apprciat your idea. Thanks
@Qiyas_101
10 күн бұрын
So nice of you
@ShitayeMeaza
2 күн бұрын
በትክክል የደረሰብኝን ነው ያልከው ዶክተርዬ😢
@sababberaki-gm4ij
29 күн бұрын
Tank you god Bless, you are?
@hageraethiopia513
Ай бұрын
ሁሌም ክበርልን በምክርህ ብዙ ቀይሮኛል👑🎉
@AsfawAyalew-m5f
28 күн бұрын
በርታ መልካም ነገር ዙሪያ ፈታኝ ነ ገር አይጠፋም
@yoditbeyene1435
Ай бұрын
Great teaching 🎉🎉🎉🎉🎉
@weiniteklay4934
21 күн бұрын
Tank yoy Dr wedagae❤❤❤❤🙏🙏🙏👍
@TsedaleYimmer
Ай бұрын
ዶክተርዬ የተባረክህ ነህ እጅግ በጣም!!! ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልህ
@MunitBehailu
Ай бұрын
Wow betam des yemele kale Geta eghsnem melekam kele enedenawota belejochachne lay endenager geta yerdane Dr geta yebarke
@እህተማርያም-ቨ8ቀ
Ай бұрын
የምን ማጨማለቅ ነው ስነ ስረአት ይያዙ
@MestisEthopianKitchen
Ай бұрын
Thank you so much DR wedaje🎉🎉🎉🎉
@SemiraHasen-l5u
Ай бұрын
Thank you its amazing
@Senayytube
Ай бұрын
Thanks a lot
@Qiyas_101
Ай бұрын
Happy to help
@selamawitasres555
Ай бұрын
እግዚአብሔር ይስጣችሁ
@brookehiververse2931
Ай бұрын
God ,I honestly have PTSD listing this! My childhood was unacceptable at all.
@joelhabtetsion
Ай бұрын
Yene qonjoo Imamesegnalen we love you❤❤❤
@simegntadege5650
14 күн бұрын
ዶ/ር ልጄ ምን አለኝ መሰለህ እናቶች ትገርሞኝ አላችሁ ዝም ስንል ኩርተህ ነው ስንመልስ ልትመልስልኝ ነው
@ShaluShalus-q1l
Ай бұрын
እሱ ሁለት ሚስት ፈቶ እኛን ቢመክር ምን ችግር አለበት እንደውም ከደዚ አይነት ሰዎች ነው ምክር መስማት ያለብን ለምን ብዙ የጥፋት ተሞክሮ የኖሩት እኛን ሊያስተካክል የሚችል ትዳር እየፈረሰበት ያለውንምክንያት ጠቅቀው ሰለሚያውቁት ነው።
@senaitsimegn4640
Ай бұрын
❤❤❤❤ betam betam amesegnalhu
@likutadesse869
21 күн бұрын
How the divorced family can bring the right lessons on children's growth?!
@Qiyas_101
3 күн бұрын
...
@Ethiosparta34
Ай бұрын
E/r yebarkih
@MogesBemnet-p7z
Ай бұрын
Ayee abesha min ale mikrun bicha wesdachu yerasachun yebet sira bitseru?
@meserethailemariam1446
Ай бұрын
Thank you 🙏
@Qiyas_101
Ай бұрын
You’re welcome 😊
@LemengistZewdie
Ай бұрын
❤❤❤❤
@mahedernegash6725
Ай бұрын
ሙሉ የት ነው ማግኘት የሚቻለው?
@Qiyas_101
Ай бұрын
abbay tv
@familyworship1710
15 күн бұрын
Lejoch biteyeku tarckchu btnoru new ye hule giza merchacwe ķe lejoche enate gar tareku
@NedajMedia
Ай бұрын
ነዳጅ ነው
@AbrahamAlazar
Ай бұрын
ይህን ካወክ ለምን ልጆችህን ከእናታቸው ጋ ሆነህ አላሰጀክም። የትዳር መፍረስ ችግሩ ካልገባህ መካሪ ልትለሆን አይችልም። በህይወትህ ማስተማር ይበልጣል።
@halleymotek9961
Ай бұрын
Live your life!! He’s an amazing father (dad)
@Qiyas_101
3 күн бұрын
.
@Sum-dz3cq
Ай бұрын
ከ ኣንዴም ሁለቴ ትዳር ፈቶ እንዲ ማስተማር ምን ሚሉት ኣራያነት ነው፥
@estifaynalem6805
Ай бұрын
Memar kefeleki 10 agebeto kefetam temaralehe, mekir keyetem yimeta ayigodahe
@mimit4032
Ай бұрын
Why you watching 🤔🤔🤔
@TsigeredaKidus
Ай бұрын
ተባረክ
@sebliethiosun
Ай бұрын
እህቴ ወይም ወንድሜ ሰው ሰውን ሊያስተምር የሚችለው እግዚአብሔር ከልክ በላይ በሰጠው ጸጋው ነው ወይም ከልክ በላይ በተቀጣው ባጣው ነገር ነው ስለዚህ እንዲህ አይባልም አንች ከሀሳቡ እንጅ ከሱ ላይፍ ጋር ጉዳይ አይኑርሽ ከማንኛውም ሰው ልትወስድ የሚገባህ ትምህርታቸውን አመዛዝነህ ይጠቅማል አይጠቅምም ብለህ መማር ነው የሚያዋጣህ ቀና አስተሳሰብ ይስጣችሁ
@MircyFather
Ай бұрын
Non of your business
@zenimoges2834
Ай бұрын
እውቀትን መናገርና መኖር የተራራቁ ናቸው! Your children are abundened . They are from a broken family with a single mom. ለምን ድካምህን በመናገር ለመሸፈን ትሞክራለህ?
@Qiyas_101
3 күн бұрын
.
@FelekeFerhiwot
Ай бұрын
እንኳን ልጄን ላሳድግ ይሔ መርዝ ነው እባካችሁ አትናገሩኝ
@Qiyas_101
3 күн бұрын
...
@ethocooking2034
Ай бұрын
በራሞት ከከከከከ
@Qiyas_101
3 күн бұрын
?
@geneteden4343
27 күн бұрын
😮መሀይም ወዳጅነህ መሐረነኒ የራስህ ልጆች የመጀመሪያ ልጅህም ከእናቱ ሁለተኛ ልጆችህ ከእናታቼው የመጀመሪያ ልጅህ ለማመን አስቸግረህ እረጅም አመታት እንዴት ነው ስለ ልጆች አስተዳደግ አስተማሪ የሆንከው ካብ በአል ጣፍ በአል አፍ የሚለው ተረት አንተ ጋር ብዙ ግዜ አየው አሎህ ከባለጠፍ ባለ አፍ ማለት ነው 🤔
@Qiyas_101
3 күн бұрын
.
@Qiyas_101
3 күн бұрын
.
@hannazenebe1571
Ай бұрын
አንተ አሳድገሀል
@Qiyas_101
3 күн бұрын
???
@asfawtsegaye7203
Ай бұрын
You didn't walked your talk !!!
@Qiyas_101
3 күн бұрын
???
@tselothanatube-lifestudy9250
Ай бұрын
Thank you
@tsigienahabteyonas1286
Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@YisakSeifu-w6i
29 күн бұрын
❤❤❤
@Kidistvi
25 күн бұрын
❤❤❤❤
@atnasiaabebaw1271
11 күн бұрын
❤❤❤❤❤
1:00:24
የተሰበረ ልብ ይጠገናል! የተደበቀ የሃዘን ማቅ ይቀደዳል - ዶ/ር ወዳጄነህ መሃረነ እና ፍቅር ይበልጣል dr. wodajeneh meharene Abbay TV
Abbay TV Entertainment
Рет қаралды 242 М.
31:11
ልጆች እንደመስተዋት ናቸው |ወ/ሮ ዮዲት አመሀ| ክፍል1|#thegreatnessshow #parenting
The Greatness Show
Рет қаралды 61 М.
00:28
Une nouvelle voiture pour Noël 🥹
Nicocapone
Рет қаралды 9 МЛН
00:16
When you have a very capricious child 😂😘👍
Like Asiya
Рет қаралды 18 МЛН
00:29
coco在求救? #小丑 #天使 #shorts
好人小丑
Рет қаралды 120 МЛН
36:55
BAYGUYSTAN | 1 СЕРИЯ | bayGUYS
bayGUYS
Рет қаралды 1,9 МЛН
58:05
“የህይወት ማጣፈጫ ቅመሞች” - ዶ/ር ወዳጄነህ መሃረነ እና ፍቅር ይበልጣል Abbay TV
Abbay TV Entertainment
Рет қаралды 151 М.
41:13
የዶ/ር ወዳጄነህ መልዕክት ለትውልዱ! @dawitdreams
Dawit Dreams
Рет қаралды 232 М.
16:57
አዲስ ማንነት መገንባት _ 8ቱ ምክሮች | ዶ/ር ወዳጄነህ መሀረነ
𝗘𝘁𝗵𝗶𝗼 𝗞𝗶𝗻𝗴𝘀 ®
Рет қаралды 90 М.
21:34
ስለራስህ ምን ታምናለህ? በራስ መተማመን የትልቅ ህይወት ጅማሬ ቅድመ ሁኔታ ነው! አሁን እንዴት እንደምትገነባው እናሳይሃለን!
Impact Seminars
Рет қаралды 33 М.
30:51
🔴እኔ በቃኝ አላዉቅም እንጂ እግዚአብሄር ብዙ አድርጎልኛል 🙏 | መዝሙረ ዳዊት | ድንቅ ትምህርት በመጋቤ ሀዲስ እሸቱ አለማየሁ
ኦርቶዶክስ ተዋህዶ
Рет қаралды 178 М.
1:12:42
ሊሞቱ 3 ወር የቀራቸዉ ሰዎች ባለማድረጋቸው የሚቆጫቸው 10 ነገሮች ዶ/ር ወዳጄነህ መሀረነ @DawitDreams
Dawit Dreams
Рет қаралды 990 М.
1:10:46
አላገባም!!ነፍሷን ወደድኩት!!#amlesetmuchie #ዶ/ርወዳጄነህ #amleset
Amleset Muchie
Рет қаралды 536 М.
59:44
ያልሞላሁት ክፍተት ነበረኝ! ጀግና መፍጠር ሐረገወይን! #comedianeshetu #donkeytube #dinklejoch #ህይወት #ታሪክ #movie #ፍቅር
Donkey Tube
Рет қаралды 423 М.
1:17:13
አብረን አድገን አብረን አረጀን! #ethiopia #love #life #wedding #lovestory #2024
Donkey Tube
Рет қаралды 214 М.
1:12:21
ለ27 ደቂቃ ቪድዮ 2 ሚልዮን ብር አውጥቻለው | Eshetu Melese|@DawitDreams @comedianeshetu @Dawitdreams
Dawit Dreams
Рет қаралды 625 М.
00:28
Une nouvelle voiture pour Noël 🥹
Nicocapone
Рет қаралды 9 МЛН